Тёмный

አንጋፋው ጋዜጠኛ በፋኖ ትግል በጸረ አማራው ኃይል ሴራ ላይ |Hiber Radio with Zenaneh May 18, 2024 

Hiber Radio Officials
Подписаться 130 тыс.
Просмотров 18 тыс.
50% 1

Hiber Radio is here for one reason to provide fair and unbiased information to the Ethiopian And Eritrea Community around the world.
Hiber Radio is a news broadcast that provides news and feature stories to the Ethiopian And Eritrea Community. Our website www.hiberradio.com
Hiber Radio is a media outlet includes radio, video, and the Internet

Кино

Опубликовано:

 

17 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 119   
@mengeshawoldeabib4380
@mengeshawoldeabib4380 22 дня назад
ዜናነህ በቀረበ ዉጥር በደስታ ተሞልቼ ነው የምሰማው! ታላቅ አማራ!
@wagaye5110
@wagaye5110 22 дня назад
እናመስግናለን እውነቱ ሳትደብቅ ስለምትናግር ጋዜጠኛ ዜናነህ መኮንን !!!
@liyewgeremew6370
@liyewgeremew6370 22 дня назад
ዜናነህ መኮንን ጤናህን እግዚአብሔር ይስጥህ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Amhara Loves you
@user-pm1oi9mk4l
@user-pm1oi9mk4l 21 день назад
🤲
@JhonMatisy
@JhonMatisy 22 дня назад
ድል ለነበልባሉ ለጅግናው ፋኖ ይሁን ። ሞት እናውርደት ለጥቁር ፋሽስቱ አብይ አህመድ ይሁን።
@beloved1900
@beloved1900 21 день назад
ዜናነህን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረው Thank you Hiber
@user-pm1oi9mk4l
@user-pm1oi9mk4l 21 день назад
🤲
@eeee2841
@eeee2841 21 день назад
እነትም ዜናነህ ትክክል ብሎል ጤናነህ አላህ ጤናህን ዪሥጥህ
@jeme8148
@jeme8148 21 день назад
ሀብታሙ ዜናነህን ሰላም በል ልብ አደራ ጤናው አላህ ይመልስለት አሜን
@Hana-3838
@Hana-3838 22 дня назад
ችግሩ የአማራ ጠላት የአማራ ሖዳሞች ናቸው ትክክል ገለፅከው አንድ አማራ ለአንድ አማራ
@fitsumf9837
@fitsumf9837 21 день назад
እነሱ ላይ እንደ ህዝብ የመረረ አቋም ሲይዝ ይጠፋሉ
@user-gm9ws5zm4u
@user-gm9ws5zm4u 22 дня назад
ወንድሜ ዜናነሀ መኮነን ድምጽህ በመስማቴ ደስ ብሎኛል የሀሳብህ ደጋፊነኝ።
@mesfinbedane8184
@mesfinbedane8184 21 день назад
ዜናነህ ሞኮንን ጀግና ነህ , እድሜ ከጠና ጋር ይስጥህ , በጣም ነበር የምታብራራው ❤❤❤❤❤❤❤ !!!
@BirtukanAyele
@BirtukanAyele 21 день назад
ምርጡ ጋዜጠኛ ፈጣሪ ጤናህ ይስጥልን ! ❤️🙏
@solomonmamo6602
@solomonmamo6602 21 день назад
Long lives zenaneh. We love you❤
@kalechristosdagne7355
@kalechristosdagne7355 21 день назад
May the almighty God give you mercy brother Zena thank you
@SebleAshagre7233
@SebleAshagre7233 22 дня назад
Thank you zenaneh💙💙👌👌🙏🙏🙏
@liyewgeremew6370
@liyewgeremew6370 22 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Wonderful analysis ,Zenaneh is a Heroes Fano
@eliasyenehungedamu2402
@eliasyenehungedamu2402 21 день назад
አዎ!...እውነት አለን!!! እውነትም ያሸንፋል!!! . ዔየ. ዘ #ኢትዮጵያ
@ANDREA_GABRIELE12
@ANDREA_GABRIELE12 21 день назад
❤ዜናነህ❤ ወንድም ጋሸ እዴት ሰነበትክ ቅዱስ ገብርኤል ጤናህን ይስጥህ🙏🏻
@abelyisk4145
@abelyisk4145 21 день назад
Thank you Zenaneh and Habtamu for hosting this great show. Ethiopians must identify their real enemies, they don't know yet.
@user-im5eg2mj3m
@user-im5eg2mj3m 18 дней назад
እዉነትም:ህብር:ናችሁ:እደስማችሁ:በርቱበት:ለእዉነት:የቆማችሁ:ጋዜጠኛዉን:እወደዋለሁ
@daniminneapolis
@daniminneapolis 22 дня назад
I AGREE WITH ZENANEH 💯🙏✌️👌
@tsegayetakele963
@tsegayetakele963 21 день назад
Thank you Zenananeh. I really loved everything you said. Great analysis!
@kelemeworkmekuria9020
@kelemeworkmekuria9020 21 день назад
ያንተን ድምጽህን ስሰማ ደስብሎኝ አድራለሁ እግዚአብሔር ይማርህ ሁልግዝ እጸልይልሀለሁ❤
@zenebaregeta2631
@zenebaregeta2631 21 день назад
ትክክል ያየነውና የሰማነው እውነት
@abebeyenealem2413
@abebeyenealem2413 21 день назад
የዛሬው ውይይት እውነት ነው፡ያየሰው ሺመልስ እባብ ውይም እሥስት ነው በወያኔ የተገዛ ሎሌ ነው።
@solomonmamo6602
@solomonmamo6602 21 день назад
Amazing explanation GOD bless all of you. That is the way Wake up my nation.
@emmanuelhabte4491
@emmanuelhabte4491 21 день назад
ባንዳዎች የትም ተለቅሞ መቀጣት አለበት።
@matthewassefa1925
@matthewassefa1925 21 день назад
ZENANEH !! I WISH U GET FULL HEALTH
@Dibekulu27
@Dibekulu27 21 день назад
እግዚአብሔር ይስጥልን
@media714
@media714 21 день назад
ዋ ውውው ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ።
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 21 день назад
VICTORY To The AMHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 21 день назад
አንድነት አንድነት አንድነት አንድነት
@ANDREA_GABRIELE12
@ANDREA_GABRIELE12 21 день назад
❤ህብሮች❤
@fitsumf9837
@fitsumf9837 21 день назад
ግሩም ግምገማ👌🏽👌🏽 ዳግማዊ ሴኮ ቱሬ ወይም ተስፋዬ ገብረ አብ ነው !! የነቃና የተደራጀ ንቅናቄ ከግብ ይደርሳል!! አማራ ያመረረ አቋም ያስፈልጋል!! ድል ለፋኖ!!
@yghezudenku8734
@yghezudenku8734 21 день назад
ዜናነህ መኮንን የአማራ ተምረናል የሚሉ ዶቆሮዎችን እዮዘረ ቢያሰለጥን በጣም ጥሩ ነው። የአማራ ሙሁራ ጋዜጤኛ አክትቢስት መጠጣት መብላት ከሴት ከሄዱ ትልቅ እውቀታቸው ነው። ለዚህ ነው ሲጃጃሉ የምናያቸው።።።
@Fasilllo
@Fasilllo 21 день назад
ረጅም እድሜና ጤና ለዜናነህ መኮንን፣ ድምፅህን እየሰማሁ ነው ያደግሁት፣ ደግሞም ድምፅህ ምንም እልተቀየረም
@user-pc4oq7cv8t
@user-pc4oq7cv8t 22 дня назад
How are you Zenaneh? God bless you
@tigimotigimo9572
@tigimotigimo9572 21 день назад
በጣም ደስየሚል አስተያየት ነበር እውነት ነው የተናገርከው አብስክን ጀሚገላት የለም ያልከው በትክክል የማንም ነብስ እዚምድር አትቆይም ወይም አትቀርም ወደሰራ ወደአበጃት ፈጣሪዋ ትመለሳለች ስለዚ አትፍሩ ፈጣሪ ከኛጋር ነው የማናቸውም ብሄር እዳ የለብንም በማናውቀው ነገር ነው እጀተሰቃየን ያለነው
@zenegnawkebede3337
@zenegnawkebede3337 21 день назад
ድንቅ ትንተና አና ጎበዝ ሞጋች
@alemayehutirfe8011
@alemayehutirfe8011 21 день назад
ታሪካዊ የሆነ አቀራረብ ነው አጅግ በጣም ትመሰገናላችሁ!!!
@yghezudenku8734
@yghezudenku8734 21 день назад
ውለጋ ያሉ ኦሮምኛ ተናጋሪዎችን አማራዌችን ገለዋል ዘርፈዋል አፈናቅለዋል አስረዋል።
@shimelashshiferaw171
@shimelashshiferaw171 21 день назад
ሕብር ሬዲዮ ከጋዜጠኛ ዜናነህ ያደረጋችሁት በአማራዉ ፖለቲካ የተሰጠዉን ትንታኔ በጣም አደንቃለሁ እግዚያብሔር ጨርሶ ይማርህ።
@yohanesdemese4143
@yohanesdemese4143 21 день назад
ሰላም ህብር ሬድዮ ጋዜጠኛ ዜናነህ እድሜ በጤና ይጠብቅልን እውነት ነው አብይ አህመድ አየር ወለድ አደይደም እንዴት ቀይ ቦነት ላደርግት ቻለ መጠየቅ ነበረበት። ዝንብሉ ወሮ ብቻ ነው።
@winterwolf5510
@winterwolf5510 21 день назад
ሀገሬ በእንግዲህ ልጆች ታመሰች ወይ ብልግና ፓርቲ ህብር ኑሩልን ለክብር ጋዜጠኛው በሳል ምክር ዜናነህ እናመሰግናለን።
@assefabekele-gp4kd
@assefabekele-gp4kd 22 дня назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ሐብትሽና ጋሽ ዜናነህ
@ElisaTube-ln6lk
@ElisaTube-ln6lk 22 дня назад
አተ ዴሞ ተለያለክ ጠናክን ይመልስልክ ድል ለአማራ
@eeee2841
@eeee2841 21 день назад
የዪመችህ
@user-ti1mq9pb7b
@user-ti1mq9pb7b 21 день назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@maryamismael8071
@maryamismael8071 21 день назад
👍👍👍👍👍👍👍
@user-ip6xh5eh7n
@user-ip6xh5eh7n 22 дня назад
ሰላም ዚናነህ በየቀኑ ና አብትሺ ሰላም ❤❤❤
@yghezudenku8734
@yghezudenku8734 21 день назад
የህብር ጋዜጤኛም ከዚህ ሰውየ ተማር? ኢትዮጵያ ባንዴራ ሃይማኖት አያድንህም። በራስህ ቁም? ብሔርሰቦች አማራን ማውደም ነው አላማቸው።
@user-ui5xy1zu7b
@user-ui5xy1zu7b 21 день назад
የትግራይ ህዝብ ነቅቶ ህወሃትን ማውገዝና ከሌላው ኢትዮጵያዊ ወገኑ ከእውነተኛ ኦሮሞና ከፋኖ ጎን ሆኖ ራሱንም ኢትዮጵያንም ነፃ መውጣት አለባቸው ።
@AddisuMekonnen-me3el
@AddisuMekonnen-me3el 21 день назад
እንኳን ከአንድ ማህፀን ወጣን
@LA-lx2pf
@LA-lx2pf 21 день назад
ያይሰው ሆዳም አማራ ዳግማዊ ቡርቃ ዝምታ
@elsad1086
@elsad1086 21 день назад
🙏🙏🙏💝💞👍👍👍
@argachewweyessa7339
@argachewweyessa7339 21 день назад
How these devilish creatures hatched by the time of Majesty & incubated after their power overthrown? As everyone knows Majesty was excellent at diplomacy. How couldn't they contain the situation occurred in Ethiopia? What was the reason they couldn't follow on the footsteps of Atse Menelik if they didn't know how to rule the country? We need to do research & figure it out to find unrepeatable solutions. Thank You!!!
@emmanuelhabte4491
@emmanuelhabte4491 21 день назад
ዜናነህ መኮንን ታላቅ ኢትዮዽያዊ እና የዳበረ ቆፍጣና አማራ ነው ኮራሁብህ። የኢትዮ እስራኤል አምላክ በሰፊው ይጠብቅህ።አሜን።
@emmanuelhabte4491
@emmanuelhabte4491 21 день назад
ፋኖ ግዜ የለውም ለአሉባልታ።
@emmanuelhabte4491
@emmanuelhabte4491 21 день назад
አዎ ወያኔዎቹ እዚህ ደረጃ ለመድረስ ታላቅ ህዝባዊ እና ፓርታዊ ጥምረት ስላረጉ ታላቅ እድገት አርገዋል ለተነሱበት አላማ። አማራውም ነፃነቱን ለመጠበቅ እራሱ አማራው እንጅ ሌላ አቃጣሪ የውጭ ዜጋ እንደ አሜሪካና እንግሊዝ ጣልቃ መግባት የለበትም።
@aynalemtsegaw9436
@aynalemtsegaw9436 21 день назад
ያየህ ሠው ሽመልስ እ ባብ ነው
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557 21 день назад
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ጋሽ ዜናነህ ያንተን ትንታኔ ለመስማት ነው የመጣሁት ህብር ራዲዮ ከፋፋይ ሆኗል የአንድ ወገንን አጀንዳ እያራገበ😖👎ድል ለአማራው ፋኖ😍💚💚💛💛❤❤😍😍💪💪ሞት ለአራጁ ጋlaአፓርታይድ ፋሺስት ኦነጉ ኦሮሙማ😖👎
@abatezinabe3385
@abatezinabe3385 22 дня назад
ሸዋ አስደስቶኛል እደኔ ደስ ይበላችሁ ።
@matthewassefa1925
@matthewassefa1925 21 день назад
ABIY AHIMED IS BO RESPECTED THE AMHARA PEOPLE, HE IS BULISHIT LEADER
@dawudali3921
@dawudali3921 21 день назад
Why they / Arat kilo/ government doesn't understand
@adunya-id2zx
@adunya-id2zx 21 день назад
The professor have told to Amhara people long time a go(number one enemy of Amhara is hoddam Amhara) therefore Yayesaw and Lidetu are a good example of hoddam Amhara.
@getnetgesese4619
@getnetgesese4619 21 день назад
ያየሰው የጌታቸው ረዳን ሲኦል እንገባለን እና ሒሳብ እናወራርዳለን ያለውን አላለም ያለ ከንቱ ባንዳ ነው
@user-od8gc6vj5z
@user-od8gc6vj5z 21 день назад
በውይት የሚመጣ ለውጥ የለም ሁሉም ጠጠር መወርወር ብቻ ነው
@LA-lx2pf
@LA-lx2pf 21 день назад
ያይሰው ዳግማዊ ተስፋዩ ገበረአብ
@Mequainnt
@Mequainnt 21 день назад
Min yehe ye beshasha kuli min angol ena seminar norot yakebiral?
@user-el4fq1by2i
@user-el4fq1by2i 21 день назад
ዜናነህ መኮነን በጣም ምርጥ ትንተና መሬት ላይ መሆን ያለበት ይህ ብቻ ነው አንተ ሌላው ደምስ መኩሪያ ነህ።
@abejegeta7284
@abejegeta7284 21 день назад
ነገሩ አልሸሹም ዞር አሉ ቢሆንም ይሄ ወዶ ገብ ስናዳሪ ያየህሰው የሚባል የህወሓት ጋዜጠኛ ነኝ ባይ የደብረብርሃን አካባቢ ሰው እንደሆነ ነው።
@dabaroba1829
@dabaroba1829 21 день назад
አቢይ እባክህ አልተመቸኝም
@emmanuelhabte4491
@emmanuelhabte4491 21 день назад
ትግሬውም ቢሆን ተበደልኩ ብሎ እስከ መገንጠል አውጇል። ኦሮሞውም ነፃ እሆናለው ብሎ ተነስቶ ነበር።
@user-zo9gd9dw8f
@user-zo9gd9dw8f 21 день назад
ሂብር ራዲዬ ስለመፅሀፋ መፅሀፍ ዩተፃፈው አማርኛ ችሎታ ብቻ ስላለውከtplf ዩቱስጥ ነው መፅሀፍ በታታመ ማግሥት አማዞን ላይ ቤሲት ሴለር ሆነ ተብሎ ፕሮፓጋንዳ ሳይቀር ተሰርቷል አማዞን ላይ መፅሀፍ ራሱ የተገዛው በtplf ድርጂታውይ ትእዛዝ በtplf ዲያስፓራ ካድሪወች ነው መፅሀፍ ትግራ ሀገር ለመሆን አማራ ልሂቃን ብቻ በትግራይ ሕዝብ ላይ ጆኖሳይድ አስፈፅመዋል የሚል መላውን አማራ ሕዝብ በወንጄለኝነት የሚከስ ትህትና አማራ ለመጭው ትውልድ ቁርጥር ጥ እንዲል በtplf ብቻ የተፃፈ ነው ባጭሩ ዜና ነህ እንደው ይህ መፀፍ በtplf በሄዱ ባደረ አንድ ጎጃሜ አማራ የተፃፈ ነው ክብር ራዲዮ ጋብዝከኝ እስትዬየት በድምፅ ብስጥ ስለዚህ መፅሁፍ ደስ ይለኛል
@YinebebTariku
@YinebebTariku 21 день назад
እንደተለመደው እጅግ በጣም ምርጥና አይን ገላጭ ውይይት ነው:: አማራ ፋኖ ቅዱስ ቅዱስ መጫወቱን አቁሞ ሊያርደው ሊገድለው ከምድር ሊያጠፋው የመጣውን ጠላት ማብላትና መምከር ሳይሆን በሚገባ ማስተናገድ የግድ ነው:: ከዚህ በፊት ግን የአማራ የውስጥ ባንዳ ጠላት ላይ ወሳኝና የማያዳግም እርምጃ መውሰድ ሆዳሙንም አደርባዩንም አስመሳዩን ሌላውን በሚያስተምር ጨከን ብሎ እርምጃ መውሰድ የግድ ነው:: ሙያ ከኦነግና ከወያኔ መማር ቁማርንም ለመብላትም ሆነ ጦርነቱን በድል ለማሸነፍ የግድ ነው:: ድርድር ብሎ ከዐብይና ከአሜሪካ ጋ መንቀሳቀስ መታነቂያ ገመድን በአንገት ማጥለቅ መሆኑን አማራ ፋኖ ሊገነዘብ ይገባዋል::
@miserts7657
@miserts7657 21 день назад
Woo agoten terahileng Berhanu zerihunen.
@yghezudenku8734
@yghezudenku8734 21 день назад
ዱዙዞቹ የአማራ ፊደል የቆጠሩ ከዚህ ሰውየ ተማሩ? የአማራ ሙሁራ ከውያኔ፣ ከሻብያ፣ ከኦሮሞማ በላይ ሰሪኛ ሆናቹህ ሰርታቹህ ካላሳያችሁን የናንተን ዕውቀት አልቀበልም።።
@SialfWaza
@SialfWaza 21 день назад
ሃብታሙ እባክህ አታቋርጠው ! ጋዜጠኛው የፖለቲካ correctness ሳይሆን ነጭ ነጯን ነው የሚነግረን ! እኛ ይሄን ነው የምንፈልገው ምክንያቱም እውነት ነው የሚናገረው !! Ethioforum covert የወያኔ ሚዲያ መሆኑን ከተገነዘብን ቆይተናል ! ልጁ እንደ ሌሎቹ ባንዳ ነው ! መፅሃፍ ፃፈ አልፃፈ አዲስ ነገር የለም !!
@matthewassefa1925
@matthewassefa1925 21 день назад
DiLL LE AMHARA FANOO!!
@abatezinabe3385
@abatezinabe3385 22 дня назад
ሰው መሆን እደ ዜናነህ ከልብ ነው ።
@ILOVEPUTIN1
@ILOVEPUTIN1 21 день назад
ዘናው በጣም አሪፍ ሆኖ ለምን 20 25 ደቂቃትቢያጥር እንዲህ ቢቀርብ በጣም አሪፍ ነበር
@getachewtessema3979
@getachewtessema3979 21 день назад
በጣም ያመዋልና እዘንለት ፤ ብዙ ለመናገር ጤንነት ያሻል !
@emmanuelhabte4491
@emmanuelhabte4491 21 день назад
ግጥም አርገህ በሩን ዝጋው እንዴ ምነው ተግማማን አብታሙ እረ 47 አመት ሆነ ን እነሱ ያቁልናል ስንል። ሃብትሽ አማራው ዛሬ በእግሩ እየተሄደ ነው። ስለዚህ ፋኖ በትግሉ ይቀጥላል።
@hibaamede4173
@hibaamede4173 22 дня назад
ያየህ ሰው የታወቀ የTPLF ተከፋይ ሆዳም ከሃዲ ነው አማራን ከማጥላላት ውጭ ሌላ ምን ያውቃል እሱ ብሎ ጋዜጠኛ አንድም የጋዜጠኘ ሙያን የሚያመለክት መጽሐፍ አይደለም የጻፈው፡፡እያንዳዱ የመጽሐፉ ቃላት ተራ ወሬ ነው፡፡
@Mequainnt
@Mequainnt 21 день назад
Bizu hagerin yegedele zega yemehon mebit yelelew kelela Africa hagere yemeta ayin awta Amharan yayebet aynu ethiopian bedemu yaskebiral bilo slemiyamin new betelatinet yeferegew! Man endih bekelal yifatawal!
@esayasabebeengidasew1433
@esayasabebeengidasew1433 21 день назад
😂ዜና ነህ ሲያወራ ሃሣቡን ሳይጨርስ በመሐል ለሟቋረጥ ሌላ ሃሣብ ባታስገባ ይመረጣል
@emmanuelhabte4491
@emmanuelhabte4491 21 день назад
አዎ አድር ባዮች ጋዜጠኞች ሳምንት አያልፍም በተለይ አሉባልታነት ጠቃሚ አይደለም። ስለሆነም ያየሰው ስለሺ ከንቱ ወሬኛ እና ዋጋ አሉባልተኝነት።
@liyewgeremew6370
@liyewgeremew6370 22 дня назад
ዜናነህ መኮን ስለአማራ ሁለት ሶስት ፃፍልን ።❤❤❤❤❤❤ያየሰው የሸዋ አማራ እንጂ ጎጃሜ አይደለም።
@berhanu1631
@berhanu1631 21 день назад
ክቡር አቶ ዜናነህ፣ አማራ ግን እንደ አንተ ብሩህ ልጆች ኖሮት እንዴት እንደዚህ በምራባውያን በተለይ በUSA በዚህ ደረጃ brainwashed መሆኑ እጅግ ከባድ ዋጋ አስከፈለው።
@user-qg4sv5lw9b
@user-qg4sv5lw9b 21 день назад
ዛሬ ገና እርሳቹ አረካኝ፣ ምን መሰላቹ ብዙ አምሃራ ኢትዮ ፎረም ለ አምሃራ አዛኝ ሚዲያ ይመስላል ግን። ማንኛውም አምሃራ ማወቅ ያለበት ኢትዮ ፎረም ከ ህውሃት ወይም ከ ኦኤሌፍ የበለጠ አምሃራን ሚጠላ ሚዲያ ነው። ዋናው ስራው አምሃራን በራሱ እንዳይቆም እና ለ ህውሃት ተለጣፊ እንዲሆን ሚያረግ ሚዲያ ነው። አምሃራ የሆነ በሙላ ከ ኢትዮ ፎረም እራሱን ማራቅ አለበት።
@ethiopiaselamguwad4930
@ethiopiaselamguwad4930 21 день назад
ዘመድኩን በቀለ ከአማራ ትግል…! ክርስቲያን ፋኖ! የፋኖ የመጨረሻው ዙር ትንቅንቅ! ድርድር Zemedkun Bekele fano, Mike Hamer! ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-DbAwAr_ztE8.htmlsi=WzsaNbaQHbZ2AkBO
@yghezudenku8734
@yghezudenku8734 21 день назад
የአማራ ህዝብ እውነት ስትነግረው አይውድም ። አማራ ውሽት ይውዳል። ለዚህ ነው ማንም እየመጣ የሚጨፈጭፈው።።።
@user-yk6bo6gy2e
@user-yk6bo6gy2e 21 день назад
እናንተ ጋዜጠኞች እንግዳ ጋብዛችሁ ከፊት ከፊት ለማቆረጥ ያቀረባትሁትን ሰው ሃሳብ ለማቆረጥ የምትሽቀዳደሙትን ለምን አታቆሙም። ስለታሪኩብካወቃችሁ ራሳችሁ ተርቱት። ቀደም ቀደም አትበሉ ይደብራል ዜና ነህ ነጭ ነጮን ነው ለመሸፋፈን አትሞክሩ።አለበለዚያ አትጋብዙ።
@lemlemhailu17
@lemlemhailu17 21 день назад
ወድሜ ከበሽታህ ላይ ቅናት ተጨምሮ ቶሎ እዳትሰናበት ተጠንቀቅ በተረፈ መፅሀፍ በአማርኛ መፀሀፍ ደረጃ የመጀመሪያ ተሸያጭ ነው ያተ መቀጥቀጥ ምንም አያመጣም አተ ከልደቱ ጋር መኖር ያልቻልክ ከማን ጋርትኖራለህ
@user-qg4sv5lw9b
@user-qg4sv5lw9b 21 день назад
ምንድ ነው ምታወራው። አምሃራ ከዚ ቡሃላ አይሰማክም። ቆይ ኢትዮ ፎረም የማን ሚዲያ ነው??? አሰሚም ወይስ ትግሬ ነሽ
@lemlemhailu17
@lemlemhailu17 21 день назад
@@user-qg4sv5lw9b የትግራይ ሚዲያ ቢሆንስ ምን አለበት እናተ የምትታገሉት ትግራይን እንደ ኦሮሞን ለማጥፈት ነው እዴ ቢገባቹ ኢትዩ ፌርም የፋኖን ትግል በደብ እየዘገበ ነው እደው ምንይሻላቹህ ይሆን
@brukbekelejembere488
@brukbekelejembere488 21 день назад
እንደ አንተ አይነት መርዘኛም ሰው አለ? አንተም ብሎ ጋዜጠኛ ድንቁርናህ እና ጥላቻህ መጠን የለውም።
@user-qg4sv5lw9b
@user-qg4sv5lw9b 21 день назад
ማለት??? አታፍርም እንዲ ስትል?? ማነው ጥላቻ ይለበት??? አምሃራ የ ትግሬን ያህል ጥላቻ ሊኖርበት እሩቡን አልደረሰም፣ ግን ማወቅ ያለብክ መጪው አምሃሀራ ልጅን ይረድክበት፣ እናቱን ይገደልክበት፣ ሚስቱን የደፈርክበት፣ ቤቱን ያፈረስክበት። መስሚያው ድፍን የሆነ ነው ሚመጣው። ማንም እየተነሳ ሰለ አምሃራ አያወራም። ምድረ ሌባ። በግድ ያየሰውን ውደዱ ነው ምትሉን።
@Mequainnt
@Mequainnt 21 день назад
Min yehe ye beshasha kuli min angol ena seminar norot yakebiral?
Далее
Китайка и Пчелка 10 серия😂😆
00:19
20 часов ради СТРАДАНИЯ - Ultrakill
26:40
Hiber Radio with Zenaneh Jun 08, 2021
45:21
Просмотров 16 тыс.
Китайка и Пчелка 4 серия😂😆
0:19
Они убрались очень быстро!
0:40