አክሊሉ ሀብተወልድ የተ.መ.ድ ጠቅላላ ጉባኤ የመጀመርያው አፍሪካዊ ፕሬዝዳንት ነበሩ? በትግራይ ያለዉን የረሃብ ሁኔታ ያሳያል ተብሎ የተሰራጨው ቪድዮ? በጋምቤላ ክልል በመንግስት ተገደሉ ስለተባሉት ንጹሃን ዜጎች? እንዲሁም ከዉጭ በናይጄርያ አንድ ተመራጭ ለመረጡት ማህበረሰብ ምግብ አከፋፈሉ የሚሉትን ሃሰተኛና አሳሳች መረጃዎችን ዳሰናል ይከታተሉን?
For more info join our social media
Telegram፡ t.me/HaqCheck
Twitter፡ / haqcheck
TikTok፡ / haqcheck
Website ፡ www.haqcheck.org
28 окт 2024