Тёмный

አወዛጋቢው የአገልጋዩ አሟሟት! ጭቅጭቅ ያስነሳው የጋዜጠኛው ጥያቄ! | Protestant | Ethiopia 

Yegna Tv የኛ ቲቪ
Подписаться 755 тыс.
Просмотров 28 тыс.
50% 1

👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
#Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
#ethiopia

Опубликовано:

 

5 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 242   
@emebettulu6056
@emebettulu6056 Месяц назад
ዴቭ ያመነበትን በግልጽ የሚናገር እና የማያስመስል ጀግና ነው
@RibkaTewabe
@RibkaTewabe Месяц назад
ዳዊት ጀግና ሳይሆን ሌባ የ ራይድ ሹፌር ነዉ
@fikerfiker8407
@fikerfiker8407 Месяц назад
Exactly❤
@fikerfiker8407
@fikerfiker8407 Месяц назад
​@RibkaTewabe ምን ሰርቆሻል?
@MandefroTadesse-i9c
@MandefroTadesse-i9c Месяц назад
መቼ ወንጌል የምትሰብከው ሁል ጊዜ ሚዲያ ላይ ስትቀርብ ወንጀል ነክ ነገሮችን ነው የምታወራው። ፖሊስ እና እርምጃው የሚል የራስህ ሚዲያ ቢኖርህ ያዋጣሃል።“ታላቅም ድምፅ በሰማይ ሰማሁ እንዲህ ሲል፦ አሁን የአምላካችን ማዳንና ኃይል መንግሥትም የክርስቶስም ሥልጣን ሆነ፥ ቀንና ሌሊትም በአምላካችን ፊት የሚከሳቸው የወንድሞቻችን ከሳሽ ተጥሎአልና።” - ራእይ 12፥10
@Ana-bela123
@Ana-bela123 Месяц назад
ዳዊት ጌታ ይባርክህ አንተ በትክክል ተናግረሀል እውነቱ ይኼ ነው ግን አማኞች እዚህ ሚድያ ላይ ባይቀርቡ ጥሩ ነበር ሰውየው በፍፁም የአማኞችን ሀሳብ ያማከለ ሀሳብ ያለው አይደለም ሌላው ደግሞ ሆን ብሎ ሚድያውን ነፃ አውጥቶ ተናጋሪውን ማኖ ለማስነካት የሚጥር ነው ስለዚህ እዚህ ሰው ጋ መቅረቡ ጥሩ አይደለም ተጠንቀቁ እባካቹ እናስተውል
@senaitnegash-h5c
@senaitnegash-h5c Месяц назад
ለምን?እውነቱን እንዲያወጡ ስለሚያፋጥጣቸው?
@amsaluabera9928
@amsaluabera9928 26 дней назад
ተባረክ ወንድሜ ጥሩ ፋይተር ነህ ጌታ ይባርክህ በርታ
@YididyaYohannis
@YididyaYohannis Месяц назад
እግዚአብሔር ይባርክ ከፕሮቴስታንት ወደ ኦርቶዶክስ እየተመለሱ ነው ብሎ ለጠየቀው በቂ መልስ መልሰካል መንፈስ ቅዱስ ከአንተ ጋር ነው።ተባረክ
@ambaye3115
@ambaye3115 Месяц назад
እውነትን የሚናገር ሠው ሁሌም የተጠላ ነው:: ለእውነት እሞታለሁ አልሣሣም ለነፍሴ::
@hannahailuchala1463
@hannahailuchala1463 Месяц назад
ዴቨ በጣም መልካም ሰውም ነው ምርጥ ወንድሜ
@Roman-b7p
@Roman-b7p Месяц назад
Dav geta yebarkh ewnet mechm aydbkem❤
@Luna23official
@Luna23official Месяц назад
ዴቭ ተባረክ
@fevenyohannes5477
@fevenyohannes5477 Месяц назад
ወ/ዊ ዴቭ ለእውነት ኖረህ ሙት ብድራትህ አምላክህ ዘንድ አለ❤🙏
@freginamo5836
@freginamo5836 Месяц назад
ዴቫ ጀግና ሀሰተኛ ነቢያትን በግልፅ የሚቃወም የአቋም ሰው።አንድ ቀን እግ/ር መሻትህን ይሰጥሀል!
@Emanu2018
@Emanu2018 Месяц назад
ዴቭ በርታ ጌታ ከአንተ ጋር ነው
@AnbesseJima-q1i
@AnbesseJima-q1i Месяц назад
አቤት የስማቸው ሞገስ ።ወንጌላዊ። ፓስተር ነብይ። ወዘተ ልብ ይስጥልን። ሿሚው አይታወቅ መስፈርቱ ግራ ነው። አቤት መድኃኒዓለም ትዕግስቱ።
@yeshiwasfentahun9136
@yeshiwasfentahun9136 Месяц назад
ወንጌላዊ፣ ፓስተር፣ መጋቢ፣ ነቪይ፣ሃዋርያ ለመባል እውቀት አይጠይቅ፣ መስፈርት የለም ። ዋናው ነገር ተግቶ ኦርቶዶክስን መሳደብ ብቻ ነው ብቸኛ መስፈርቱ። እንዳልካቸው ዘነበ ጴንጤ በሆነ በሳምንቱ ፓስተር ሆኗል።
@sabacarlier5071
@sabacarlier5071 Месяц назад
እኮ መምሰል እንጂ መሆን የማይችሉ ቅዠታሞች/ሐሰተኞች የሐሰተኛው ርዝራዦች 😢
@mezutaklel3860
@mezutaklel3860 Месяц назад
ከጥንቆላ ይሻላል ለስእል ስገድ ወሬኛ
@viva8589
@viva8589 Месяц назад
የሰፈሬን ጠንቋይ ያስታውሱኛል ፓስተሮችን ሳይ​@@sabacarlier5071
@yesharegbeyene1271
@yesharegbeyene1271 Месяц назад
መፃፍ ቅድስ ማጥናትና መንፈሳዊ ትምህርት ቤት መሄድ በመጀመሪያ ግን በጌታ ኢየሱስ ስም ብቻ ማመን ነው ከዛ የክርስቶስ ኢየሱስ ፍቅር በቃ ምንም ስም ኖረ ቀረ ግዴታ አይደለም ያው ለሰው አይምሮ እንዲመቹ ነው ያው ቄስ ደብተራ ማለት ነው ደብተራዎቹ አለማራቸው በቻ ክፉቱ😂
@TomasDawit-r6z
@TomasDawit-r6z Месяц назад
ጋዜጠኛው ምን አጠፋ በየሚዲያው እየተከፈለው የሚለፈልፈው ዳዊት ማፍያው ነው ለወንጌል እንቅፋት የሆነው
@senaitnegash-h5c
@senaitnegash-h5c Месяц назад
🤜🤛👍
@sayataddis8371
@sayataddis8371 Месяц назад
ይሄ ልጅ ከባድ ድለላ ነው እሚሰራው ከመንግስት ጋረ😊
@fikerfiker8407
@fikerfiker8407 Месяц назад
ደግ አደረገ። ሰላማዊ እምነት ሰላም ካሚፈልግ ሰላማዊ መንግስት ጋር ቢሰራ ምንድነው ችግሩ😏
@MeronTsegaye-hh1ef
@MeronTsegaye-hh1ef Месяц назад
አንተ ጌታ የድረስለህ
@YdnekachewAshebir
@YdnekachewAshebir Месяц назад
ወንጌል በፉከራ አይመሠከርም።ካዉንስሉ የፖለቲካ ድርጅት ነዉ?ኢየሡስ እኔን ምሠሉ ነዉ ያለዉ። እንዳንተ ፍክር ፣ተሣደብ፣በካዉንስሉ ተመካ አልተባለም።ወንጌል አልገባህም።
@EsubalewTumelisanTewelde
@EsubalewTumelisanTewelde Месяц назад
ሴሰኑ አላለም እሱ ራሱ ሴሰኛ ነው ቦሌ ከአቶ ፍሬው ቱፋ ጋ ሆኖ ምን ሲሰራ ነበር አቶ ፍሬው አታሰድበን ብለውት አባረውታል
@mulugetahiruy6307
@mulugetahiruy6307 Месяц назад
እንደ አንድ የክርስትና ሀይማኖት መሰረት አንድ የእምነት አካል ሲከሰስ ሊከላከል የሚችልበት መንገድ የእግዘብሔር ቃል እንጂ ምድራዊ ህግ አይደለም።
@samikebede1497
@samikebede1497 Месяц назад
እኔ የምለው ግን አገልጋይ የምትሉት ሰውየ መቼ ነው ሚያድገው ግን እድሜ ቁጥሩን ብቻ ነው እንዴ የሚጨምረው ትንሽዬ ብስለት አይጨምርም እንዴ ሰው መናገር ስለቻለ ያወቀ ነው እንዴ የሚመስለው
@aben266
@aben266 Месяц назад
አይ ፔንጤ እግዚአብሔር ልቧና ይስጣቹ የማንም ዱርዬ መቀለጃ ሆናቹ አያስቀራቹ
@mele647
@mele647 Месяц назад
Hulum emnet wusti lebana achberbari ale, liyunetu shefuno zm maletina agalito hizib madan kalhone besteker.
@Luna23official
@Luna23official Месяц назад
ካልዳነ ኣክራሪ ኦርቶዶክስ የዳነ ግን በድካም የሚመላለስ ጴንጤ የዘላለም ህይወት። ይወርሳል። ኣትሸወዱ ፅድቃችሁ የመርገም ጨርቅ ነው ነው የሚለው መፅሐፍ ቅዱስ እኛ ጴንጤዎች የራሳችን ፅድቅ ነው ብለን የምንመካበት ኣንዳች ነገር የለንም ።ነገር ግን ክርስቶስ በቀራንዮ መስቀል በሰራልን ድንቅ ስራ ኣምነን ኣዳኛችን ነህ ብለን ስለተቀበልነው በሱ ፃድቆች ሆነናል።ኣትሸወዱ ሀይማኖት ኣያድንም ዛሬውኑ ኣምልጡ
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ Месяц назад
ሂጂባክሽ አላልሽም
@Beteamhara2002
@Beteamhara2002 Месяц назад
@@Luna23official ከሸፈ መናፍቅ ሁሉ ቻው የሀሰተኛው ክርስቶስ አምላኪዎች
@M_O_P.Limited
@M_O_P.Limited Месяц назад
People of Ethiopia, stop practicing wickedness and believe in the Lord Jesus Christ. Heaven and hell are real places. Pray and read the Holy Bible.
@tsedaletsedale5373
@tsedaletsedale5373 Месяц назад
ወንድሞቹ ለውርስ መጡ ላልከው ምን ያህል እውነተኛ ነህ ሰው ሲታመም መሞቱን የሚያውቀው ጌታ ብቻ ነው እነዚህ ሰዎች መሞቱን በምን አውቀው ለውርስ መጡ? የሰውን ማንነት ሳታውቅ አትቀባጥር ወንድሞች ከሱ በላይ ኑሮ ያላቸው ናቸው ይህን ላሳውቅህ
@rahawaadme8515
@rahawaadme8515 Месяц назад
ይህ ሰውየ ማሌቴ ጠያቂው በጌታ ነው
@EsubalewTumelisanTewelde
@EsubalewTumelisanTewelde Месяц назад
ዳዊት አንተ ስለሱራፌል ታወራለህ ተንከሲስ ሱራፌል ወዳባቱ ሄዷል አንተ ግን በሱ ላይ የሰራከውን ከሱ ውጪ ማንም አያውቅም ሱሬ ስለአንተ ሲነሳ እስቲ ተዉ እንደለ ኸደአባቱ ሄደ ከነምስጥሩ
@GetuTesfaye-kb1ks
@GetuTesfaye-kb1ks Месяц назад
እረ ተወው በጣም ኮመትክበት በቃ ከጠቀመክ ውሰድ ካልሆነ ተወው
@minasegirma1199
@minasegirma1199 Месяц назад
በድሎታል ማለት ነው ሱሬን
@anbessiemulate8693
@anbessiemulate8693 Месяц назад
የዱርዬ መንጋ
@EsubalewTumelisanTewelde
@EsubalewTumelisanTewelde Месяц назад
ቆይ የምክር ቤቱን ምስጥር ማን ሰጠክ
@mezutaklel3860
@mezutaklel3860 Месяц назад
የጠንቋይ መንጋ
@MihiretJerry
@MihiretJerry Месяц назад
ይኼ ነው ጋዜጠኛ ቀስ ብሎ ወደራሱ ጉዳይ አመጣው ያቺ አሜን የሚሉአት ሚዲያ ቡና ጠጡ ይመስል እሱ ያወራል እሱአ እ አዎ ኪኪኪ
@EsubalewTumelisanTewelde
@EsubalewTumelisanTewelde Месяц назад
ዳዊት በልጆችህ እባክ ክርስትናን አታሰድብ የሚዲያ ጥማትህ ይገርማል አንተን የጎዳህ አለመማርህ ነው ትምርት ያበስላል ድንቁርና መገለጫው አንተ ነህ
@helinatesfaye9947
@helinatesfaye9947 Месяц назад
ምንድነው የምታወራው????
@ShalomMitiku
@ShalomMitiku Месяц назад
ዴብይ የሮሆበት ፈርጥ ❤❤❤❤❤ቅን የዋህ እንወድሀለን
@chuchubusinesscentercbc1129
@chuchubusinesscentercbc1129 Месяц назад
ፍቅረ እየሱስ ፀጋው ይብዛልህ የሰውየውን መጨስ ሳይ አገልግሎትህ ፍሬ እያፈራ ነው በርታ በርታ🎉🙏🙏🙏
@fikerfiker8407
@fikerfiker8407 Месяц назад
ዳዊት ወንድሜ❤🎉🙏
@SagePro1
@SagePro1 Месяц назад
ዴቫ ጀግና ነው ማንንም አይፈራ በዛላይ ውሸት አይወድም ግልፅ ሰው ነው ይመችህ
@chuchubusinesscentercbc1129
@chuchubusinesscentercbc1129 Месяц назад
አንተ ታሪክ አልባ መሰረት የሌለህ ስሜታዊ ሰው የ100 ዓመት ታሪክ እና የ3000 ዓመት ታሪክ ምንና ምን ስዕል ትላለክ የማታውቀውን ተደበቅ መናፈቅ 😂😂😂
@MeherteMolla
@MeherteMolla Месяц назад
ለምን የማታቀውን አላቅም አትልም እኔ ያክሰቱ ልጅ ነኝ እናቴ የናቱ ታላቅ ነች በውርስ የናቴንቤት ወሰዱብን እህታቸውን ክደው ለምን ዘለላችሁት እናቴን ሁሉን ጠቀስክ ይሄው ዛሬ በደመነፍስ አስፈረመችው እህቷን የከዳች አክሰቱ እውነተኛከሆክ አጣራው
@JudiDamte
@JudiDamte Месяц назад
ልክ ያልሆነ ነው እውነት ወንድሜ እውነቱ ይሔ አይደለም !
@JudiDamte
@JudiDamte Месяц назад
@@MeherteMolla በደመነፍስ አልፈረመም
@ZewdaGebru
@ZewdaGebru Месяц назад
ሰላም ሰለማን ነው ይምታውራው
@ZewdaGebru
@ZewdaGebru Месяц назад
ሰላም
@misganawzeleke2222
@misganawzeleke2222 Месяц назад
ልክ ነሽ ተገዶ ነው የፈረመው። ግን ያሳፍራል 😭 ​@@JudiDamte
@EsubalewTumelisanTewelde
@EsubalewTumelisanTewelde Месяц назад
አንተ ወጣት ነሀክ ደሞ? ወይ ጉድ 56 አመት ወጣት ይባላል ?
@RobelHeriko
@RobelHeriko Месяц назад
አይ ዳዊት እውነትም ችግር አለብህ ። እንግዲህ ተንጨርጨር ትእቢተኛ ።
@menutube7647
@menutube7647 Месяц назад
አብይ ሲወርድ የት እንደምትገቡ እናያለን ምድረ ጵንጤ ካድሬ
@mezutaklel3860
@mezutaklel3860 Месяц назад
ምድረ ደፍተራ የሚጠብቃቸዉ አምላክ አለ ።
@LovelyGrapes-ui6zk
@LovelyGrapes-ui6zk Месяц назад
ምን ማለት ነው? አገራቸው አይደል እንዴ?
@AlemTeka-ej3yq
@AlemTeka-ej3yq Месяц назад
ተሳስቼ ነበር ብለው ወደ ኦርቶዶክስ ይገባሉ ።
@mele647
@mele647 Месяц назад
Yegilu amelekakat enji, hulum evangelical Christians ye abiy degafi nw malet aydelem
@Ana-bela123
@Ana-bela123 Месяц назад
አብይ ክርስቶስ ሆነ እንዴ? አብይ ጀግና ሰራተኛ የሆነ መሪ ነው ለወሬ ጊዜ የለውም ስራውን ሲጨርስ ይለቃል አታስቡ እስከዚያ ወፍ የለም
@deborahsinknehkassaye7063
@deborahsinknehkassaye7063 Месяц назад
🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@mulugetagebreg8859
@mulugetagebreg8859 Месяц назад
ሰው በነገረን ብቻ ጥርት ባላሌ ሁኔታ ባላየነው መናገር በራሱ ሀሰተኛነት ነው
@EsubalewTumelisanTewelde
@EsubalewTumelisanTewelde Месяц назад
ልጂ ሐሜተኛ ነው
@EsubalewTumelisanTewelde
@EsubalewTumelisanTewelde Месяц назад
ደላላ ነው ልክ ነሀክ በዛ ላይ ውሸትን አቀነባብሮ ሲያወራ ሲያስጠላ
@birhanuchalchissa1748
@birhanuchalchissa1748 Месяц назад
ኢየሱስን ማዋቅ እንድህ ነው
@sabacarlier5071
@sabacarlier5071 Месяц назад
ሲያስፈሩ 😢ወንበዴዎች ማፍያ,ይልቁንም ንቁ መንገዳቹን አስተካክሉ ፣ አልቀረባቹም ስም አወጣጣቹ እና ምግባራቹ የሰማይ ና የምድር ልዩነት, ድንቄም ሐዋሪያ.........ሌላም ሌላም 😢
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 Месяц назад
ግን እኔ እነግራችኋለሁ ማንም ተምሬያለሁ አዉቄያለሁ ብሎ የመፅሃፍ ቅዱስ የሚያነብ ሁሉ ወደ ኦርቶዶክስ ይመጣል ሌላዉ የዲያቢሎስ አገልጋይ የሃሰተኛው አገልጋይ የሆነ ሁሉ ደግሞ ጴንጤ ይሆናል ፡፡
@AmanAman-wn6ip
@AmanAman-wn6ip Месяц назад
😂😂😂😂😂😂
@Mohammed-kp9oo
@Mohammed-kp9oo Месяц назад
😅😅😅😅😅
@yesharegbeyene1271
@yesharegbeyene1271 Месяц назад
እውነት ነው መፃፍ ቅድስ ከተጠና እንመጣለን ኢየሱስ ብቻውን ያድናል!!! ሐዋሪያት ሥራ 4:12 & ዮሐንስ ወንጌል 3:16 ያንብብ🙏🎁
@Bekyj
@Bekyj Месяц назад
😂😂😂😂😂😂
@JosephJesus-w5c
@JosephJesus-w5c Месяц назад
የማይጠገብና የሚያሳዝን ቀልድ።ወንድሜ ወስን ኢየሱስ ጌታ ነው!
@godisgooddamtewkebede625
@godisgooddamtewkebede625 Месяц назад
የኛ ቲቪ ሰው ሃይማኖቱን ሲቀይር የለቀቀበትም የሄደበትም ምክንያቱን ማብራራት አይጠበቅባቸውም፤ ተገቢም አይደለም፡፡ ተዘዋዋሪውን ግለሰብ መጠየቁ ተገቢ ነው!!!!!!!!!!!
@abrhamKelmawork
@abrhamKelmawork Месяц назад
ሰንበት ትምህርት ቤት የተማርከው ነው ዛሬ የደረስከው።
@kiyaethipoha3148
@kiyaethipoha3148 Месяц назад
ግን ሱፍ ለብሰው ሲገርቁ አቀኛ ይመስላሉ በጣም ተሳዳቢ ከዚህ ሰውዬ እንዲ ይጠበቃል ወይ ብዬ ነው ለሱ እዬ ያፈርኩት ቲክቶክ አይቼው
@amlesetabebaw3907
@amlesetabebaw3907 Месяц назад
አይ ፔንጤ መጨረሻችው አያምርም
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ Месяц назад
የ ጴንጤ መጀመሪያ እና መጨረሻ አዋቂ ማን አደረገሽ አንቺን
@danielmeressa7935
@danielmeressa7935 Месяц назад
አንተ አሁንም የናትህ መንፈስ ይዞሀል የጰንጤ እምነት ኢየሱስ የምያሰኝ የድንግል ማርያም ልጅ ያልሆነ ነው የምትከተሉት ።
@AnbesseJima-q1i
@AnbesseJima-q1i Месяц назад
አይ ወሰንጋላ ሃይማኖት እያስቀየረ ትውልዱን ከተዋህዶ ጉያ አስወጣው።
@dilugirma8051
@dilugirma8051 Месяц назад
እና የወሰን ጋላ ተከታይ ነሽ
@natiWolde-fw6ii
@natiWolde-fw6ii Месяц назад
ለፍላፊ ይህ ደግሞ የመለፍለፍ መንፈስ የያዘው
@AnbesseJima-q1i
@AnbesseJima-q1i Месяц назад
በኃላ ዘመን ልቡናቸው የወደደውን የሚያስተምሩና በእነርሱ ኀጢአት ሌላውን የሚያስቱ ዘባቾች እንደሚመጡ ነግረዋችኋልና። ይሁ 1:18
@GjestGjest-i7y
@GjestGjest-i7y Месяц назад
ዴ ቭ ውልጊዜ ተመሳሳይ ወሬ እንዲ ነበርኩ ተደባዳቢ ነበርኩ እናውቃለን በቃ የመጣ ክባትን ብታወራ አሪፍ ነው ወሬ መደጋገም ይስለቻል ደግሞ የጠጣ ከውን ማውራትእ ጥሩ አይደለም ለሌሎች ሱሰኞች ማስታወቂያ ትስራለክ
@EsubalewTumelisanTewelde
@EsubalewTumelisanTewelde Месяц назад
በጌታ በኢየሱስ ስም ወሬኛ ነቱ ተረጋገጠ ጋዜጠኛው አፋጠጠው ስም አጥፊ የሚዲያን ያገልጋይን ስም ያጠፋል አሉባልተኛ ደሞ አንድ የዋህ ጋዜጠኛ አለች እሷ ጋም እየሄደ ያለቅሳል እሷም እየተሳቀቀች እሺ ትለዋለች እንጂ ለሷ ሚዲያ አይመጥንም
@karozimathestar929
@karozimathestar929 Месяц назад
ቦወያኔና በደርግ ግዜ ዲሲፕሊን ስለነበረ ነዉ። አሁን ያለዉ ጋንግስተር እና የዉሸት ቋት ስለሆነ ለጋንግስተር ነቢያት ባዮች ገበያ ፈጥሮዋል። ፖሊስ ፖሊስ አትበል ስንቱን ንፁሃን እያሰቃዩ። የብልፅግና ካድሬ መሰልከኝ።
@MeheretGezachew
@MeheretGezachew Месяц назад
እሄ ዱርዬ ዳዊት ምባለው ማድሃታም 2 ምስት አለው ፃድቅ ፃድቅ ይጫወታል 1ኛ ምስቱ ዱባይ ትኖራለች 2 ኛ ምስቱ ኢትዮጵያ ትኖራለች በቅርቡ ጉዱ ይወጣል 1 ኛ አማንዝራ ነው
@addistedla
@addistedla Месяц назад
ምስጥ ሰዉ። መንግስትን ያወዳድሳል እንዴ? በሌላዉ ግን ተመችተኸኛል
@Mahder-tt1sw
@Mahder-tt1sw 29 дней назад
አይ ጠቆር የስራህን ይስጥህ የእናት አባት የቤተሰብ የዛር መንፈስ ነዉ እንዲህ የምትሆነዉ ደሞ እርግጠኛ ነኝ እናትህ ቤት ጨሌ አለ አሁንም ቢሆን እንዲህ የሜረግህ የጠቆር መንፈስ ነዉ
@joseph33-b4q
@joseph33-b4q Месяц назад
Dawit wandmochihen stabteletel tewaaradaalah nseha gebaa.
@user-xh6vq1vu6i
@user-xh6vq1vu6i 29 дней назад
ደቪ አርፋ የወንገል ሰዉ ነዉ ይልቁንሲ ጋዘጠኛዉ አጠያየቁ አልተማቸኛም
@natiWolde-fw6ii
@natiWolde-fw6ii Месяц назад
ታንክ ይብላክ ቴንኪው ብርቅ ነው ክፍት😊😢
@senaitnegash-h5c
@senaitnegash-h5c Месяц назад
አዲሷ የመናፍቃን style ድሮ ወንጌላውያንን አሳድድ ነበረ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 እረ?ሳኦል🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😭😭😭😭😭 እረ ሞትኩ
@AmanAman-t3m
@AmanAman-t3m Месяц назад
ሀሀሀሀ እናቴን አሁን ባለግዜ ሁናቹ ሴውን ማስፈራራች ጀመራቹ ይገርማል ጰንጤ ደሞ ሀይማኖት ነው ለካ ምድሬ አጭበርባር ስጀመር እንድ ያለ ረብሻ አነሳለው ብል ከእትዮጵያ ሚድር ይባረራል
@AmanAman-t3m
@AmanAman-t3m Месяц назад
ለካ እሄ ሚድያ የጰንጤ ነው
@MeherteMolla
@MeherteMolla Месяц назад
እስቲ መፈሳዊያውያን ጌታ የሱሰን አማኝ ከሆናቹ ብዙ ነውራችሁነሸ በአደባባይ ልገራቹ ወይም ስተቴን አውቄ ልታረም እምነት እዲ ከሆነ ዋው በቅርቡ አላህን አምናለው በስራም በቅንነትም ውዶችማስመሠል ክፉ በሸታነው ሌቦች ይህ ጋዜጠኛ ለሱሬ ውነቱን ነው ያወራው
@junefirst500
@junefirst500 Месяц назад
ወገኖች፤ ፓስተር፡ (ዶር) Ian Nadlova በቅርብና፡ በሩቅ፡ በዓለም፡ ውስጥ፡ ሊሆኑ፡ ያሉትን፡ ይተነብያል! የጌታ፡ አገልጋይ፡ ነው! ጊዜውን፡ ረሳሁት፤ ጌታ፡ ብዙ፡ ወጣትን፤ አዛውንትንም፡ አገልጋዮችን፡ እወስዳለሁ!!! እውነት፡ ነው፡ ብዙዎች፡ ሳይታሰቡ፡ እየሞቱ፡ ነው! ለኢትዮጵያ፡ መሪ፡ ጸልዩለት፤ የዘር፡ ጉዳይ፡ ብዙ፡ ችግር፡ ያመጣሉ፡ ብሏል!
@Mahebera
@Mahebera Месяц назад
የሰውየውን እውነተኛ የሕይወት ታሪክ መናገሩ ሰይፈ ሥላሴን እንዴት በህግ ታስቀጣዋለች?
@ደበሌሌንጮ
@ደበሌሌንጮ Месяц назад
እኔ ባገኝህ በቊንጥጫ በቁ ንጥጫ አስፈሳህ ነበር
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 Месяц назад
#ድል ለአማራው ህዝባዊ ሠራዊት ፋኖ ይሁን። ❤❤❤
@kolfeaddis6970
@kolfeaddis6970 Месяц назад
ይኼ ሚዲያ በጌታ ስም የሚያጭበረብሩ እንደዚ ያለ እራሱን የማይገዛ ዱርዬ ዱርዬ እያመጣ ያሰድበናል።ይኼኮ አሁንም አልተገራም ንግግሩ።
@EsubalewTumelisanTewelde
@EsubalewTumelisanTewelde Месяц назад
ምን ይገራል ጋጠወጥ ዱርዬ
@senaitnegash-h5c
@senaitnegash-h5c Месяц назад
ንቁ መርምሩ
@Mahebera
@Mahebera Месяц назад
ሀሰተኛውን ኢየሱስን የሚሰብኩ ነብይ ነኘ በዮች የናይት ክለብ ዘፈኖችን በመዝሙር ግጥም እየተኩ ወጣቱን በየመንደሩ የሚያስጨፍሩት የሀሸተኛው መሲሕ ወታደሮችን ማን መላ ይበላቸው?
@meseretdesta5991
@meseretdesta5991 Месяц назад
ጥያቄው ሌመልስ ሌላ አድቨርታይዝ እያደረግህ ነው
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Месяц назад
ጠያቂዉ ሰው ከወንጌል ጋ ችግር አለብህ የወንጌል ባለቤት እግዚአብሔር መሆኑን ማወቅ ይጠቅምሀል የወንጌል እንቅፋቶች የሆኑትን ወደ አደባባይ በማዉጣት ለወንጌል እንቅፋት ሆነሀል ወንጌል ይቀጥላል አንተ ግን የዘራኸዉን ታጭዳለህ እግዚአብሔር በወንጌል አይደራደርም እባክህ ለሳንቲም ብለህ ወንጌልን አታቃል ንሰሀ ግባ ኧረ ወንጌልን አታቋሽ?
@gdhhdh3718
@gdhhdh3718 Месяц назад
ዴብ ❤❤❤❤ ያመነበትን እና ያያዉን የሚናገር ግልፅ ሰዉ ነዉ እደሌሎቹ ሆዳም አይደለም በላይ ነብይ ማነዉ ያደረገዉ ጠያቂዉ ምነዉ የተከፈተ እስፕራይት ጠጥተህ ነዉ የመጣከዉ ዴብ አበሳ ነዉ
@MandefroTadesse-i9c
@MandefroTadesse-i9c Месяц назад
ወንድ ልጅ በተግባር ነው ??? ጌታ ሆይ ደረሰለት ።
@natiWolde-fw6ii
@natiWolde-fw6ii Месяц назад
ምላስየምንክርስቲያት ኮተት
@марияагафоник
@марияагафоник Месяц назад
Garcia Thomas Martin Jason Wilson David
@junefirst500
@junefirst500 Месяц назад
በአብዛኛው፡ ክርስትያን፡ ቃሉን፡ የመማር፤ የማንበብ፡ ልምድ፡ ስለሌለው፡ በሐሰተኛ፡ ነብያት/መምህራን/ዘማሪ፤ በቀላሉ፡ ይስታሉ! መንፈስን፡ ስለማይለዩ፡ ሐሰተኞችን፡ አበለጸጉ!
@henokkebede1783
@henokkebede1783 Месяц назад
ካውንስል ምንድ ነው
@BrendaStephens-v8g
@BrendaStephens-v8g Месяц назад
Lee Ruth Moore Sandra Thomas Paul
@abenezerasfaw9410
@abenezerasfaw9410 Месяц назад
ዱርዬ ሲጀመር እግዚአብሔርን የት ያውቀዋል ፈጣሪ ማስተዋልን ይስጠው
@EsubalewTumelisanTewelde
@EsubalewTumelisanTewelde Месяц назад
ፓስተር ቢኒያምን አሳደህ አሳደህ ከአገር አስፈጣኸው ቅዱስ ዳዊት እባክህ ዩቱዩቦች ለሚከፍሉህ ፍርፋሪ እየወጣህ ትቀባጥራለህ መኪና ውስጥ ሴክስ ከማድረክ የበለጠ ሀጥያት የለም
@aben266
@aben266 Месяц назад
😂😂😂 አረ ያልተሰማም ጉድ አለ አይ ፔንጤ
@RibkaTewabe
@RibkaTewabe Месяц назад
,❤❤
@EsubalewTumelisanTewelde
@EsubalewTumelisanTewelde Месяц назад
ነብይ በላይ ስላላስጠጋው ነው የዳዊት ድሪምስ መድረክም ስለማይመጥን ስለማያቀርበው ነው ወሬኛ ነው አውሮፕላን የገዙት ኘቶ ፍሬው ቱፋንም 500 ሺ ሰጥቶ ነው እያለ ሲያወራ ነበር የቅርብ ስለነበር ታምኖ ነበር
@elizabethdegu7804
@elizabethdegu7804 Месяц назад
First of all religion is man made and is not about religion is about worshiping God
@abrhamKelmawork
@abrhamKelmawork Месяц назад
ጠንቋይነገርነህ
@NaniazeneNanii
@NaniazeneNanii Месяц назад
ምነው አጋንንት ተንጫጫ እነ አዳል ሞቲ ሰሙ ሲነሲ እነ መሪ ጌታሆች ጠቋር በአፉ ይደፋ ተንጫጩ
@thestar2137
@thestar2137 Месяц назад
አንተ አሁንም ቀውስነትህ አለቀቀህም ፉክክርህ ከተዋህዶ ጋር ነው እንዴ ጭሳም የሰይጣን መንፈስ እንዳለብህ ታስታውቃለህ
@ethiomedia7917
@ethiomedia7917 Месяц назад
ዳዊት ሁሌ የሚናገረው ነገር ይመቸኛል አስተዋል ልጅ ነው
@girmagobena6113
@girmagobena6113 Месяц назад
ሴሰኝነት ስጋ ለብሶ ስንቀሳቀስ የማየት ዕድል ያልገጠመው ሰው ይህንን ሰው መሰል ሴሴ ማዬት ነው ።
@natiWolde-fw6ii
@natiWolde-fw6ii Месяц назад
ይህ ምንያውቃል ብስብስ
@ምጥን
@ምጥን Месяц назад
ዳዊትዬ በውየው ብዙ ሊያናግረህ ነው ለምን ቀረቡክ የጰንጤ ጠላት ነው
@senaitnegash-h5c
@senaitnegash-h5c Месяц назад
ሚያውውውውው
@mafigsps1739
@mafigsps1739 Месяц назад
YEMITEYEKEW TIYAKE LELA MIMELISEW LELA min aynet dirom dirama miseraw asimesay hono nebere miseraw ..yaninu new
@selamfessahaie3454
@selamfessahaie3454 7 дней назад
The way he is asking is very rude.
@ዳድቱንጋ
@ዳድቱንጋ Месяц назад
ሱሬ ሱሬ፣ሱሬ የሰዉ ስም ነዉ?😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀 የ65 አመት ሰዉ ነኝ ሱሬ አልገባኝም።ኸኸኸኸ
@smret.6783
@smret.6783 Месяц назад
ተውውው pls! በሞተ ሰው ላይ ኣትቀልድ 😡
@abrhamKelmawork
@abrhamKelmawork Месяц назад
ይሄ ምን ወንጌላዊ ነው ወንጀላዊ ምን አገባህ ስለ ኦርቶዶክስ ምታወራው።
@ማራናታ-ጸ4የ
@ማራናታ-ጸ4የ Месяц назад
ዳዊት የምትባል ቱልቱላ ካድሬ
@dawitgelan4685
@dawitgelan4685 Месяц назад
ጋዜጠኛው በምን እርግጠኛ ሆነህ ነው ስም ማጥፋት የምትለው ?ከዚህ በፊት የተለያዩ ቲዩቦች ስለ ሀሰተኛ ነቢያት ሲዘግቡ የት ሄደህ ነው ?
@enataraya4452
@enataraya4452 Месяц назад
ወይ ;ጣሳ just admit you have mistaken instead of mixing the topic I mean I’m not here to hear about Olympic
@DanielleKing-n7z
@DanielleKing-n7z 13 дней назад
Smith Sharon Johnson Anthony Anderson Brenda
@angawtegabu761
@angawtegabu761 Месяц назад
አንተ አድር ባይ የመንግስትን ገበና ለመሸፋፈን አትሞክር አስመስይ
@bemnettesfay5890
@bemnettesfay5890 Месяц назад
ውሬኛ
@hannahailuchala1463
@hannahailuchala1463 Месяц назад
ዴቨ ምነው ጣሳ ሰፈር አልከው ሰፈርከ ሞቢል ነው
Далее
Мои РОДИТЕЛИ - БОТАНЫ !
31:36
Просмотров 428 тыс.
አባይና ግብጽ በሃኪም አበበች
11:27
12 August 2024 የኛ ቲቪ እንግዳ ነበርኩ
55:36