Тёмный

አዋጭ የቤት እቃ መሸጫ ለመክፈት ካፒታሉና ምንረከብበት ቦታ ሚስጥሩ ይሄው  

Business man የስራ ሰዉ
Подписаться 129 тыс.
Просмотров 9 тыс.
50% 1

#duet #bestbusiness #የስራሰው #smartphone #waterdrilling #businessman #habtish

Опубликовано:

 

25 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 377   
@MeseluShiferaw-n3b
@MeseluShiferaw-n3b 12 дней назад
እዉነትም የስራ ሰው ስምህ ይገባሀል የዘመኑን ሰው የማትመስል አይዞህ በርታልን
@habfilmproduction
@habfilmproduction 11 дней назад
አመሰግናለሁ
@Mesichilot
@Mesichilot День назад
በርታ ወንድሜ በዚ ሰአት እንደዚ ሚያበረታታ ምክርና ሀሳብ ሚሰጥ ሰው ደስ ይላል እናመሠግናለን
@habfilmproduction
@habfilmproduction День назад
አመሰግናለሁ
@ummulkeyir3447
@ummulkeyir3447 12 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወላሂ በስድት ሂወትን ከባድ አርጌ እያሰብኩኝ 13አመቴ ላይሞልልኝ ስራ ለመጀመር ከሚሊየን በታች ከሌለሽ አገር እንዳገቢ እያሉ እያስፈራሩኝ በጣም አመሰግናለው በቅርብ ወደገር እመጣለው ሂወቴን አቀለልኩት አተን መከታተል ከጀመርኩኝ ወዲ እንሻላህ ስመጣ በአካል አገኝሃለው አመሰግናለው
@bayushkasa8390
@bayushkasa8390 12 дней назад
እረ እህቴ 13 አመት ሙሉ ኡፍፍፍ የኔ እህት ቆርጠሽ ካልገባሽ ሰውማ እያማረረ እዳገቢነው እሚደርገው እግዚአብሔር በሰላም ወደ ሀገርሽ ያስገባሽ
@Fatima-gr8jc
@Fatima-gr8jc 12 дней назад
እኔ እራሱ እዳች ነኝ ስምት መቶ ሺ ነበርችኝና ምንም አይሰራ ብለውኝ ዝም ብየ ተቀምጫለሁ አድ ሚሊየን ምንም አይሰራ እያሉኝ ወይ ባል የለኝ ወይ ልጂ የለኝ አሁንስ ምርር ነው ያለኝ ማነንም ሳላማክር ወዳገር ልገባ ነው
@Universal7593
@Universal7593 12 дней назад
ደፍሮ መግባት ወሳኝ ነው
@habfilmproduction
@habfilmproduction 12 дней назад
Abishiri berchi
@habfilmproduction
@habfilmproduction 12 дней назад
ከአላህ ጋር ያላችሁ ይበቃችሃል
@tsegayegetu3794
@tsegayegetu3794 12 дней назад
የምታቀርብበት መንገድ በጣም ጥሩ ነዉ ቀጥልበት ወንድማችን
@Universal7593
@Universal7593 12 дней назад
ሀብትሽ እጅግ ቅን ልጅ ነህ እኔም ብዙ የቢዝነስ ሀሳቦችም ነበሩኝ የሰራኋቸውም ነገሮች አሉ ካንተ ደግሞ እጅግ በጣም ተምሬያለሁ ይበልጥ አንቅተኸኛል አመሠግናለሁ
@habfilmproduction
@habfilmproduction 12 дней назад
Thanks
@Rabe152
@Rabe152 11 дней назад
ዎድሜቁጥርህንአርቀምጥልኝ​@@habfilmproduction
@FifiFifi-vr2jb
@FifiFifi-vr2jb 2 дня назад
አባቴ አንተ በርታ ተዋቸው ምድረ ሆዳም ሁላ 🙏🙏
@WarkaዋርካYouTube
@WarkaዋርካYouTube 12 дней назад
በጣምአሪፍ መረጃነው አመሠግናለሁ ቀጣይ ስለ ልብስ ስፌት ማሽን አጠቃላይ ስፌት ሙያ ዙሪያ ስራልን
@habfilmproduction
@habfilmproduction 12 дней назад
Eshi
@degfaderabo5488
@degfaderabo5488 6 дней назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉🎉
@Hgfy187
@Hgfy187 3 дня назад
አቀራረብህ አነጋገርህ በጣም ቆንጆ እናመሰግናለን
@SeadaSiraj-o3d
@SeadaSiraj-o3d 12 дней назад
እናመስግናለን ወድማችን አተ ምርጥ ሰው ነህ ለኛ ስደተኞች ጥሩ መልእክት ነው እያስተላለፍክልን ያለከው እኔ ልገባ ቀናቶች ናቸው የቀሩኝ ያስብኩትም ይሄን ስራ ወይም ምግብ ነክ ስራ ነው የምሰራው በርታልን ስለምግብ ቤት ብስራልኝ ደግሞ በጣም ደስ ይለኛል
@habfilmproduction
@habfilmproduction 12 дней назад
Tiru
@zedmamyu9027
@zedmamyu9027 12 дней назад
በጣም ቅን ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ 😊 በርታ ብዙ ግራ የገባን አለን እናም ለብዙ ሰው ታበራለህ
@ZeyadaZeyada-c9w
@ZeyadaZeyada-c9w 12 дней назад
እሽህ እነመሠግናሌን ከይቅረታ ገራ የዶሮ እርበታ ቢንከፍት አወጭ ነወ ዎይ ትርፉና ጉደቱን ብትነግራን
@habfilmproduction
@habfilmproduction 12 дней назад
Eshi
@muslimamuslima7476
@muslimamuslima7476 12 дней назад
ስላገኘዉክ ደስ ብሎኛል ለቤትህ እንግዳ ነኝ ምርጥ ጥቆማ ነው እናመሠግናለን ለረጅም ጊዜ ፈልግ ነበር መረጃ የሚጠቁመኝ ኢንሻ አላህ ሐገሬ ስገባ በአንተ መረጃ መሠረት እሰራለሁ አላማዬ ንግድ ላይ ያተኮረ ነው ። በርታ በጣም ጥሩ ሰው ነህ!
@habfilmproduction
@habfilmproduction 12 дней назад
Thanks
@Sofiyasofi-ps8we
@Sofiyasofi-ps8we 2 дня назад
በርታልን ወዲማቺን ጀዛህን አላህ ይክፍልህ ቃልም ዬለኝ ወላሂ ❤
@habfilmproduction
@habfilmproduction 18 часов назад
Shikuren
@Fatima-gr8jc
@Fatima-gr8jc 12 дней назад
አተን ስከታተል ካላህ በታች እየተፄናናሁ ነው ብገባ ምስራት እደምችል ነው ባርካ ሁን አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ወዲሜ
@habfilmproduction
@habfilmproduction 12 дней назад
Amen shikuren
@Rabe152
@Rabe152 11 дней назад
​@habfilmproduc100.000መክፈትአይቻልምtion
@Fatima-gr8jc
@Fatima-gr8jc 11 дней назад
@@Rabe152 ማለት
@እሙሀያት-lb1xcxcTube
@እሙሀያት-lb1xcxcTube 7 дней назад
እኔየመጀመሪያየነው ስከታተልህ ማሻአላህጎበዝ በጣምግልፅአድርገህስለምትነግረን እናመሰግናለን በርታ እንዴትእንደምንስራ ምንያክልእሚለውንስላብራራህልን ሹክረም
@መሁባያአላህባሪያ
በርታ ጥሩ ጥናትነው
@Bd-xi7pc
@Bd-xi7pc День назад
በርታ ወድማችን ሰብ አርጌሃለሁ
@bellatedros4839
@bellatedros4839 11 дней назад
ተባረክ አቦ ሀቀኛ ቀጥልበት እንዲህ ነው ወገን ማለት
@habfilmproduction
@habfilmproduction 10 дней назад
አመሰችናለሁ
@zinab8199
@zinab8199 12 дней назад
አቦ አላህ ይጠብቅህ ከልብህ የመነጨ ምክር ነው የምለግሰን ዱንያ አኸይራህን ያሳምርልህ ወንድማለም!!!
@habfilmproduction
@habfilmproduction 11 дней назад
ሽኩረን
@Zeynebaseid-r3t
@Zeynebaseid-r3t 3 дня назад
በጣም ነው የምናመሰግነው ጥሩ መረጃ ነው በተለይ ስደት ላይ ላለነው ጥሩ ተስፋና ማበረታቻ ይሆናል ወደሀገር ወስነን ለመግባት ያቃተን አብዛኛው ነገር ተስፋ የሚያስቆርጥና ቺግር ስለሆነ የሚነግሩን አሁን ግን ኢንሻአላህ ።
@habfilmproduction
@habfilmproduction 3 дня назад
አብሽር
@zinet-lf1op
@zinet-lf1op 9 дней назад
ምርጥ ሀሳብ ነው ወድም እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 12 дней назад
በጣም ቅን ሰው ነህ ተባረክ እኔ የሆነሰው ጠይቄ አልነግር አሉኘ እድሜህ ይርዘም አቦ🙏
@habfilmproduction
@habfilmproduction 12 дней назад
አብሽር
@nahomseyoum8200
@nahomseyoum8200 3 дня назад
ተባረክ ወንድሜ አመሰግናለሁ
@SadaSss-c8c
@SadaSss-c8c 9 дней назад
አተ መልካም ሠዉ ቅን ልብ ሰላለህ ነዉ ለምቀኛ ቦታ አትስጥ አላህ ይጠብቅህ ባለህ በት መልካም ዘመን ተመኝሁልህ♥♥♥
@EjegayhuWondafrash
@EjegayhuWondafrash 10 дней назад
የሺቲ እና የሽፎን ጨርቆች ስራን ብታማክረኝ ዘመንህ ይባረክ ስለመልካምነትህ ቃል የለኝም
@habfilmproduction
@habfilmproduction 10 дней назад
እሽ
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 5 дней назад
የኔምጥያቄነበር እንደሚመልስልንተስፋአለኝ
@FifiFifi-vr2jb
@FifiFifi-vr2jb 2 дня назад
ተባረክ❤
@abexking-bp4gr
@abexking-bp4gr 4 дня назад
በጣም አንመሰግናለን 🙏🙏🙏 ከቻልክ ስለ ከሰል ማምረቻ ማሽን ቢዝነስ ብትሰራልን
@كالكيدانكالكيدان
@كالكيدانكالكيدان 12 дней назад
የተባረክህ ልጂ በእውነት እናመሰግናለን ተባረክ ብዙ አማራጮችን እያሳየሀን ነው ❤
@habfilmproduction
@habfilmproduction 12 дней назад
Enketlalen
@HabibaAbduSelam
@HabibaAbduSelam 7 дней назад
በእዉነት መልካም እና ቅን ሠዉ ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@ethiopiahagriy6721
@ethiopiahagriy6721 11 дней назад
እናመሰግናለን ጥሩ ሀሳብ ነው ምታቀርብልን
@kiyyatamiru4791
@kiyyatamiru4791 12 дней назад
በእውነት አነቀቃህኝ ተባረክ 🙏🙏🙏ብዙ ትምህርት ነው የአገኘሁት ከአንተ
@habfilmproduction
@habfilmproduction 12 дней назад
Ok
@HannaHna-u2s
@HannaHna-u2s 6 дней назад
ደስ የሚል ምክርነዉ እናመሰግናለን
@ሷሊሀዩቲብባህርዳር
@ሷሊሀዩቲብባህርዳር 11 дней назад
በጣም የምፈልገው ነገር ስላገኝሁ አመሰግናለሁ
@hasanadam2023
@hasanadam2023 11 дней назад
ደስ ይላል በዝሁ ቀጥልበት አመሰግነሎ
@kadija6356
@kadija6356 5 дней назад
ምርጥ ሰው በርተልን ጃግና ምን ነው ሰው ሁሉ እደንተ ግልፅ በሆና
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia 10 дней назад
እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@mahemahe8690
@mahemahe8690 9 дней назад
ቅንነትህ.ይገርመኛል. ፈጣሪ. ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ
@habfilmproduction
@habfilmproduction 8 дней назад
አሜን
@ethio125
@ethio125 12 дней назад
በደርዘን ከሙረያከፋፈሉ መሃል ታማኝ የሆነ ሰው ስእክ ቁጥር ስጠን ሥራ ስንጀምር መሄድ ሳምጠበቅብን በስለክ ብቻ ተነጋግረን መኪና ልከን የሚልክልን ፈልግልን
@habfilmproduction
@habfilmproduction 12 дней назад
Ayito new mgzat
@ethio125
@ethio125 12 дней назад
@@habfilmproduction eshi
@Alemtube2
@Alemtube2 9 дней назад
በርታ ወንድሜ
@birhanuGirmay
@birhanuGirmay 12 дней назад
አንተ በጣም ልዩ ነህ አንደበትህ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤ ካንተ በጣም እየተማርኩ ነው
@habfilmproduction
@habfilmproduction 12 дней назад
Ok
@derejeyeshaneh2061
@derejeyeshaneh2061 11 дней назад
በርታ! ያወቁትን ማሳወቅ አዋቂነት ነው፣
@habfilmproduction
@habfilmproduction 11 дней назад
Thanks
@habtamufirew
@habtamufirew 11 дней назад
ሀሳብህ በጣም አሪፍ ነው ,ግን ክፍለሀገር ላለነው የሆነ ነገር በለን ወይም አከፋፋዮች ብራንች አላቸው የክልል ከተሞች ላይ
@habfilmproduction
@habfilmproduction 11 дней назад
Kemerkato
@ዳድቱንጋ
@ዳድቱንጋ 12 дней назад
አስመጭ መሆን እንፈልጋለን፣መልስህን እንጠብቃለን
@habfilmproduction
@habfilmproduction 12 дней назад
Tiru
@gebre-maryamzeleke-mk2bf
@gebre-maryamzeleke-mk2bf 10 дней назад
ደስ ትላለህ እናመሰግናለን
@sarahabshwite5469
@sarahabshwite5469 7 дней назад
በጣም ሀሪፍ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍እናመሠግናለን❤❤❤❤❤
@heirushemsu8110
@heirushemsu8110 9 дней назад
እድሜና ጤና ለአንተ ይሁን
@SelamwitNatnali
@SelamwitNatnali 3 дня назад
እግዚአብሔር ከአለህእውቀት ብዝት ያድርግልህ
@AlemAlem-oq1cg
@AlemAlem-oq1cg 4 дня назад
እናመሰግናለን ወድማችን❤❤❤
@ashutube6458
@ashutube6458 11 дней назад
እናመስግናለን ወንድማችን በርታ
@dreamythinker-vq7mf
@dreamythinker-vq7mf 11 дней назад
ለመረጃው አመሰግናለሁ
@mikiiethiotube8080
@mikiiethiotube8080 12 дней назад
በጣም አማሳግናለው ዋንድሜ ክባርሊን ❤❤❤
@habfilmproduction
@habfilmproduction 12 дней назад
Thanks
@UuUu-q5l
@UuUu-q5l 11 дней назад
ለመረጃህ በጣም እናመሰግናለን! ስለ ህንፃ መሣሪያ ሱቅ ልክ እንደዚህ መረጃ ብሰጠን🙏
@habfilmproduction
@habfilmproduction 7 дней назад
Eshi
@MySalfe-w7b
@MySalfe-w7b 12 дней назад
እግዜር ይስጥህ ወንድሜ ቀጥልበት መልካምነት ለራስ ነው በቃ ቀዳሚ ምርጫየ አድርጌሀለሁ
@habfilmproduction
@habfilmproduction 12 дней назад
Thannks
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 5 дней назад
ወንድማችንአላህ ይጠብቅህ ኑሮን ቅልልነውየምታደርግልን
@habfilmproduction
@habfilmproduction 5 дней назад
Abishir
@Ff5uyu
@Ff5uyu 10 дней назад
እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ስራነው ቀጥልበት
@kadija3901
@kadija3901 11 дней назад
እናመስግናለን ወድም❤❤❤❤❤❤
@SafuuAraarakef
@SafuuAraarakef 10 дней назад
በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤
@አበሮስሚድያ
@አበሮስሚድያ 11 дней назад
አሰላምአለይኩ ወረመቱላሂወበረካቱ ማሻአላህ ወንድሜ አሪፍ መረጃ ነው የሰጠሀን ከልብ እናመሰግናለን በርታ
@habfilmproduction
@habfilmproduction 11 дней назад
መርሀባ
@ZemzemMohammedwolle
@ZemzemMohammedwolle 11 дней назад
ያረቢ በጣም ጥሩ ሰው ነህ በአላህ ፍቃድ ይሄንም ስራ እመኘዋለሁ በበለጠ ደሞ ጅልባብና ኒቃብ እየሰፋሁ መሸጥ በጣም ፍላጎቴ ነው ከቻልክ የጅልባብ ነዶወች መስፊያውን ከየት እደሚገኝ እና እስከስንት ብር እደሚበቃ ብትነግረኝ
@habfilmproduction
@habfilmproduction 11 дней назад
Eshi
@HeyatGedayew
@HeyatGedayew 7 дней назад
እናመሰግናለህ ተስፊሰጭነው
@RichWallo
@RichWallo 12 дней назад
ኢንሻአላህ በሰላም ላገራችን ያብቃን ወንድማችን ክበርልን እናመሰግናለን
@alemgetanehassefa1956
@alemgetanehassefa1956 6 дней назад
Enamesegnalen wedm endew 300,000 mn sra yjemral beteseb❤
@wudeyeshawlijyoutube4562
@wudeyeshawlijyoutube4562 8 дней назад
ለቤትህ አድስ ነኝ ተባረክ
@tesfayesertsu2791
@tesfayesertsu2791 10 дней назад
በጣም ጥሩ
@Adish-bn9mc
@Adish-bn9mc 12 дней назад
አመሰግናለሁ ❤❤❤
@ፋፊyasin
@ፋፊyasin 11 дней назад
ሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወድማችን ሀቂቃ በጣም እናመሠግናለንንን ጀዛከላህ ኸይር በጣም እናመሠግናለን እጅግ ለመግባት እፈራ ነበር ነገር ግን ትቸው ገብቸ እዛው ይለይልን እሥከመቸ በሠው ሀገር እፍ
@habfilmproduction
@habfilmproduction 11 дней назад
Ayizon
@AvvvBnnn
@AvvvBnnn 12 дней назад
በጣም አመስግናለሁ ♥️♥️
@janabjanab7243
@janabjanab7243 9 дней назад
ማሻ አላህ በጣም ቅን ነህ ተሰፈ ሰጠኸኚ
@ዜድወሎየዎየኮይታዎቅመም
እሄንስራ እፈልግነበር❤❤
@maryelove7751
@maryelove7751 11 дней назад
ሰላምህ ይብዛ ሀብትሽዬ እንዴት ነህ ጎበዝ የምታቀርብን ነገረ ሁሉም ነገር ጥሩ ነዉ እስኪ በነካ እጂ የዲኮር ስራና እቃ አቅርቦትና ነጠላና ጋቢ ቪዲዮ ስራልን አመሰግናለሁ
@habfilmproduction
@habfilmproduction 11 дней назад
Eshi
@selemonYirega
@selemonYirega 9 дней назад
እናመሰግናለን
@bicha-zv1bd
@bicha-zv1bd 12 дней назад
ሀብትሽ ከአረብ አገር ሰመለሰ ወላሂ ላገኝህ እፈልጋለሁ
@habfilmproduction
@habfilmproduction 12 дней назад
Abishir
@AykelHussen-p3u
@AykelHussen-p3u 11 дней назад
በጣም ሀሪፍ ነው ወንድሜ❤❤❤
@umijenetitube4002
@umijenetitube4002 9 дней назад
ለመጀመሪያ ጊዜ ሀቀኛ ከምቀኝነት የፅዳ ሰው አየሁ ከሚገዙበት ሲጠየቁ ያልሆነ ቦታ ውድ የሆነበት ያሳያሉ
@HalemaMohammed-tr6kk
@HalemaMohammed-tr6kk 11 дней назад
ሀብትዬ በርታልን እኛነን ማመስገን ያለብን በዚ ሰአት ሰው በከፋበት ዘመን እዳንተ ያለውን ያብዛልን አቦ ኢንሻ አላህ ሀገር ስገባ ለመስራት ያሰብኩትን ነገር ነው ያልከው ተመችቶኛል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር❤❤❤
@habfilmproduction
@habfilmproduction 11 дней назад
እሽ
@لوبابةاندريوس
@لوبابةاندريوس 12 дней назад
እድሜናጤና❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@munafetena4472
@munafetena4472 12 дней назад
እናመሰግናለን ወንድማችን
@habfilmproduction
@habfilmproduction 12 дней назад
Ok
@ትንሣኤቲዩብtnsayetube
@ትንሣኤቲዩብtnsayetube 12 дней назад
ክበርልን እናመሰግናለን
@habfilmproduction
@habfilmproduction 12 дней назад
Thanks
@mekdesendaleendale751
@mekdesendaleendale751 11 дней назад
በጣም ቅን ሰው ነህ እግዚአብሔር ይስጥልን
@FikiterSileshi
@FikiterSileshi 7 дней назад
ቅን ኢትዮጵያዊ በርታልን
@habfilmproduction
@habfilmproduction 7 дней назад
Thanks
@EyasuDejene
@EyasuDejene 11 дней назад
Berta betam arife new programu begugute new yemntebekeke
@habfilmproduction
@habfilmproduction 11 дней назад
Thanks
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 12 дней назад
አረብ ሀገር ያሉ ሴቶች ትንሺ ብር ይዘዉ ሀገራችን ገብተን ምን አይነት ስራ እንሰራለን እያሉ ነዉ እድሚያቸዉን ጊዜአቸዉን እደኔ እየፈጁ ነዉ አይ ስደት
@habfilmproduction
@habfilmproduction 12 дней назад
Ayizon
@SadiyaSadiya-vh3xb
@SadiyaSadiya-vh3xb 11 дней назад
እኔ ሰሞኑን ደውየ ልመጣነው ስል በነጥብ ካልያሽ አታስቢው አሉኝ 600ሺ ጭራሽ አይሰሬም አሉ​@@habfilmproduction
@genetwodefraw5821
@genetwodefraw5821 12 дней назад
ተባረክ ደስ እሚል አቀራረብ❤❤❤
@sobertube8241
@sobertube8241 10 дней назад
Allah yesteln shukren
@haneenabusada4455
@haneenabusada4455 12 дней назад
Enmesegenalen habetish ante qana lebe yalehi❤
@habfilmproduction
@habfilmproduction 12 дней назад
Thanks
@Rahma-t2e
@Rahma-t2e 4 дня назад
Enameseganalen selaserdahen
@user-Nezhia
@user-Nezhia 12 дней назад
ሀሪፍ ምክር ነው በርታልን
@EteneshLegesse-k7f
@EteneshLegesse-k7f 10 дней назад
Thank you so much
@አላህየየኔጌታእወድሀለሁ
በጣም እናመሠግናለን ጥሩ ተሥፋነው የሠጠሀን ሌሎቹማ ሊያሥነቅሉን ነው እንደ አድ አማራጭ ብርድልብሥ ኮፈርት መጋጃ ትራሥ ልብሶችን መሥራት ምን ያክል ያዋጣል የሚለውን ሥራልን የት እንደሚገኝ pluses
@habfilmproduction
@habfilmproduction 12 дней назад
Eshi
@tesfayzeru8025
@tesfayzeru8025 5 дней назад
በርታ
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 12 дней назад
እናመሰግናለን ወንድም አለም
@frehiwotdejene6879
@frehiwotdejene6879 11 дней назад
በርታ በዚህ ቀጥል
@DamarHajji-pp5vu
@DamarHajji-pp5vu 10 дней назад
tebareke,,we.ndeme,,beweste,,awarane,,wendeme
@Ajman-pw4er
@Ajman-pw4er 11 дней назад
Berta wondime ❤
@toybaseidyoutube
@toybaseidyoutube 12 дней назад
በርታ ጠንክር በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው እስኪ ስለ ባልተና ስራ
@habfilmproduction
@habfilmproduction 12 дней назад
Eshi
@FatimaMuhammed-j5n
@FatimaMuhammed-j5n 11 дней назад
ጀዛክአላህኸይር ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ
@habfilmproduction
@habfilmproduction 11 дней назад
አሜን
@AaBb-rc8nf
@AaBb-rc8nf 11 дней назад
አይታችሁ አትለፉ ሰብስክራይብ አድርጉት በጣም ጎበዝ ነው
@habfilmproduction
@habfilmproduction 11 дней назад
Thanks
@Asya-td9cq
@Asya-td9cq 11 дней назад
Betam inamesegnalen ❤❤❤❤
@habtamufirew
@habtamufirew 11 дней назад
Wow betam ariff new berta
@gjk8731
@gjk8731 11 дней назад
እናመሰግናለን ወንድም እስኪ የልብስ ስፌት ለመጀመር ስንት ይፈጃል ከማሽን ጀምሮ ስራልን😊
@habfilmproduction
@habfilmproduction 11 дней назад
እሽ
@LEGNA27
@LEGNA27 12 дней назад
እግዚአብሔር ከፈቀደ ሀገሬ ስገባ በአካል ባገኝህ ደስ ይለኛል አ አ ሱቅ አለኝ የሚመክረኝ ሀሳብ የሚሠጠኝ ሠው ፈልጋለሁ የስራ ሠው የሆነ እንዳንተ 🎉
@habfilmproduction
@habfilmproduction 12 дней назад
Abishir
Далее
Ozoda & Dilime - Lada
00:36
Просмотров 1,2 млн