Тёмный

አዔ ማንዴላ - Atse Mandela Ethiopian Movie 2017 

Arada Movies
Подписаться 856 тыс.
Просмотров 2,7 млн
50% 1

Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
Latest Ethiopian Trailers:
• Ethiopian Movie Trailer
Latest Full Ethiopian Movies:
• Ethiopian Movies

Кино

Опубликовано:

 

15 сен 2017

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,6 тыс.   
@marrrgdgh5397
@marrrgdgh5397 6 лет назад
ዛሬ ሳለቅስ ነው የዋልኩት ይባስ እናንተ ተጨምራቹ የድንግል ማርያም ልጂ ፍቅርን ይስጠን በሰላም ለእናት አገራችን ያብቃን አሜን በሉ አይከፈልበት
@masreshaenyew8183
@masreshaenyew8183 6 лет назад
marrr Gdgh አሜን አሜን አሜን
@user-rt9zb1pl2l
@user-rt9zb1pl2l 6 лет назад
አሜን አይዞሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እህቴ
@addisdesta8188
@addisdesta8188 6 лет назад
amne
@mayafkr8321
@mayafkr8321 6 лет назад
Amen ayzon mare
@user-uj1ng5li5b
@user-uj1ng5li5b 6 лет назад
marrr Gdgh አሜንንንንንንንንንንንንንንንን
@leyounatethiopia1836
@leyounatethiopia1836 6 лет назад
ሙላለም ይህን ፊልም ተሰርቀህ በመክሰርህ በጣም አዝኛለሁ ። የልፋትህን ዋጋ እግዚአብሔር ይክፈልህ ሌቦቹም አንተን አክሰረው የተደሰቱት ደስታ ወደ ሃዘን ይቀየር በዚህ ፊልም የሚያገኙት ገንዘብ የማይድን በሽታ ይሁንባቸው። ሙሌ ስራህ በጣም ምርጥ ነው በዚህ ምርጥ ስራ ዛሬ ብትከስርም ነገ በሌላ ስራ ትነሳለህ የችሎታ ሃብታም ነህ አይዞህ ወንድሜ ።
@user-fn9xl1di9l
@user-fn9xl1di9l 6 лет назад
seblewongel Zeleke ሙሉ አለም ማ ለት ይሄ ፀጉሩን የተሰራው ነው የኔ አባት ፈጣሪ ይተካው ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን
@leyounatethiopia1836
@leyounatethiopia1836 6 лет назад
Dhhdh toybaaa፦ አዎ ቪዲዮ ቀራጩ ወሬኛ ሆኖ የሰራው
@dasashtube6968
@dasashtube6968 Год назад
Pleas subscribers
@habahaba654
@habahaba654 6 лет назад
እንኳን ደህና መጣቹ እዚች ፊልም ለማየት በጣም ጓጉቸ ነበር የኤሪትረያ ልጅ ነኝ ኢትዮጲያ ልጆች የ ኦችቶዶክስ ህዝብ በጣም ነኝ ምወዳቹ እባካቹ like ግጩኛ
@tony125ization
@tony125ization 6 лет назад
So What Bitch?!
@andyanangr803
@andyanangr803 6 лет назад
haben nega ነነነ
@habahaba654
@habahaba654 6 лет назад
Friye Amen if get angry fuck your self
@tony125ization
@tony125ization 6 лет назад
+haben neg Bitch ass fuck you!! አንቲ/ታ ረሳህ ጃጃዓ'
@alemaraya3502
@alemaraya3502 6 лет назад
haba haba like
@seadiseadi3637
@seadiseadi3637 2 года назад
ከረቡኒ ቀጥየ የወደድኩት ምርጥ ፊልም ዋውውው ምርጥ ደራሲ እና ዳይሬክተር ይመችህ🇪🇹💪
@halimaabdullah4263
@halimaabdullah4263 6 лет назад
ዋው ዋው ዋው ብዙ ፊልሞች አይቻለሁ ለመጀመርያ ግዜ ኮሜንት ስሰጥ ላይክ ይገባኛል አይደል???
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 года назад
2020 የሚያይ እንደኔ 👉👍 😍 ማንዴላ ሰወድህ😂
@benbokelo4378
@benbokelo4378 3 года назад
Ename ayawalawe
@Glow472
@Glow472 6 лет назад
አዎ እንደዚህ የበሰለ ፊልም አሹፉን ።tnx ሙሌ ይበላል
@kadijanaser5121
@kadijanaser5121 2 года назад
ዋው አንደኛ ደስ የሚል ፊልም ነው ከደራሲው እስከ ተዋናዮቹ ጭምር ወድጄዋለሁ
@dasashtube6968
@dasashtube6968 Год назад
Pleas subscribers
@abelfikru5145
@abelfikru5145 Год назад
Wow this is amazing movie the kid is amezing👏🏿👨‍👨‍👦
@mytigraylove9621
@mytigraylove9621 6 лет назад
ይህን ያክል ምን ያክል ገንዘብና ግዜ ፈጅቶባቸው ይሆን የሰረቃችሁ አይለፍላችሁ አሜን
@user-cd1qd3kr3p
@user-cd1qd3kr3p 3 месяца назад
I saw this around 2019 or 2020 and Now am here again😂
@nebiyou7
@nebiyou7 6 лет назад
አሁን ገና ለየት ያለ film 👌🏿 ሁሌ ሴትና ወንድ ሲዋደዱ ነው filmachin
@samidesu8263
@samidesu8263 6 лет назад
Nic pic film i am from eritrean I like Ethiopian film nic piccccccccccccccccc
@hibstfentahun8054
@hibstfentahun8054 6 лет назад
Sami Desu how u can understand
@tgirayyoutube2694
@tgirayyoutube2694 3 года назад
@@hibstfentahun8054 kkkkk b msl newa
@betiyenati2371
@betiyenati2371 6 лет назад
የኢትዮጵያ አርቲስቶች እግዚአብሔር ይርዳችሁ እንጂ ይህ ህዝብ እንደ ሆና መቼም አይረዳችሁም
@abmantruth4426
@abmantruth4426 6 лет назад
Beti Ye Nati hhhhh
@user-gf9xo2dm5d
@user-gf9xo2dm5d 6 лет назад
Betame Konjo
@HabeshaTop10
@HabeshaTop10 6 лет назад
TemariTube (ru-vid.com) ተከታታይ የ ኮምፒዩተር እና የ ሞባይል ቲቶርያሎችን በአማርኛ ቋንቋ ያቀርባል ፥ Subscribe (ሰብስክራይብ) በማድረግ የቻላናችን ኣባል እንዲሆኑ ተጋብዘዋል እናመሰግናለን
@workalemahudegene7806
@workalemahudegene7806 6 лет назад
Beti Ye Nati enessu rassachew lebboch adelum endde ,,,hahaha ,,eyandadachew artist tebiyyewoch keteleyayu yagerwusixi ena yewucci ager filmoch characters yiseriqalu, modify yaderugalu , direct yasgebballu , alteration yuxeqqallu ,,,,bottoloy bottoloy netsanet werqineh shormuxxa new
@rvjyv7-vytvd.dyrc5vrzr
@rvjyv7-vytvd.dyrc5vrzr 8 месяцев назад
ዋውው እጅግ በጣም ደስ እሚል እሚያስተምር ፊልም ነው ከምር ደስ እያለኝ ነው የጨረስኩት ይወደዳል
@user-bi9vv9jg6c
@user-bi9vv9jg6c 6 лет назад
2010 አዳዲስ ፊልሞችም የሚሰረቅበትም ያርግልን ለኛ ለስደተኞች😃😛
@sabagebretsadik3902
@sabagebretsadik3902 6 лет назад
ግን ለምን እደክማለው amen amen kkkkkkkkk
@emutube5285
@emutube5285 6 лет назад
እርግጠኛ ነኝ ተሰርቆ መሆን አለበት የወጣዉ፡ ኧረ ተዉ ግን ተዉ ሌቦች ለድካማቸው አስቡ፡ ምንድነው ብር ብቻ ማሳደድ፡ #ሙሌ የኔ ጀግና አንተ ገና ብዙ ትሰራለክ በርታልን
@user-ee6hs9vx3p
@user-ee6hs9vx3p 6 лет назад
Birtukan Abebe ዋው እዮብ ውስጤ ነው
@user-ys8rl3cr5v
@user-ys8rl3cr5v 6 лет назад
ዋው በጉጉት ስጠብቀው የየነበረው ፊልም ዋው
@adwaye
@adwaye 6 лет назад
Best Ethiopian movie ever. Top quality. Arif naw, yaselatena.
@marakiye7986
@marakiye7986 6 лет назад
አይዞን ሙልዪ 😥 ይህ ላንተ ምንም ማለት ነው😰 ደሞ የህዝቡ ፍቅር ይበቃናል ትሉ የለ? ፍራንኩ በዚህ ዙር ይዝለልህ ያው እንግዲህ ፍቅራችንን እንካ ብለናል🌹❤️🌹❤️😍😍🌹😍😍🌹🌹
@abetu_maren2682
@abetu_maren2682 6 лет назад
Marakiye Tube የህዝብ ፍቅርማ ሀብት የሆነበት ዘመን ድሮ ክትፎ በስሙኒ$0•25 በነበረበት ዘመን አሁ ፍቅር የለም የምን ብናፈቅራቸውማ ስራቸውን እናከብር ነበር ለማይረባ ጥቅም ገፍትረን ድጋሚ እንዳይነሱ እያረግን እየጣልናቸው ነው ምን ዋጋ አለው
@toybamohemmediloveyouallah1929
Marakiye Tube kkk
@hayatnani3452
@hayatnani3452 6 лет назад
waw ጥሩ ነው ሠላምዬ የኔ ደርባባ ሠላምሽ ይብዛ
@samiramossa6280
@samiramossa6280 6 лет назад
ዋው በጠም አርፍ ነው ኢዮበ በሰቅ ገደልገኝ ሁለችንም ውድድድ
@user-tv3hp2dl7p
@user-tv3hp2dl7p 6 лет назад
Wawwww selamye የፍቅር መምህር እንዴት ደስ ይላል በዛላይ ስለ ክርስቶስ ስትጋልጪው ኑሩልን ኣስተዋይ
@user-qf1lw2nj9l
@user-qf1lw2nj9l 3 месяца назад
እደዚህ እረዥም የሚያጓጓ አስተማሪ በትክክለኛዉ አገላለፅ መርኬን የሚወክል ፊልም ነዉ በጣም እናመሰግናለን
@tigisttekile4412
@tigisttekile4412 6 лет назад
ይገርማል የዚ ፊልም መሰረቅ እናተም መስረቃችሁን አተዉ እኛም ማየታችንን አተው ሙሌ እግዲ በወጣ ይተካ ብለናል ምን ማረግ ይቻላል ያገራችን ኪነጥበብ አደኩ አደኩ ሲሉ አናት አናቱን እያሉ መኮርኮም ሆናል ስራቸው አይ ለሌቦቹም ልብ ይስጥልን እኛንም የሌባ ተቀባይ አታርጉን አኳኩታቹ እየመጣቹ
@weynshetfikadu5545
@weynshetfikadu5545 6 лет назад
tigist tekile kkkkkkkkkkkk
@iloveyouu463
@iloveyouu463 6 лет назад
tekile
@tsionwandiye6282
@tsionwandiye6282 6 лет назад
tigist tekile .
@vwugwfgjjjkkmsarasara9494
@vwugwfgjjjkkmsarasara9494 6 лет назад
+I love youoookkkkkkl
@user-hy3yw5tu3x
@user-hy3yw5tu3x 6 лет назад
እደዉ ፍቅርታ እረጅም እድሜ ይስጠወት
@redseatube4757
@redseatube4757 6 лет назад
Who is reading comments and watching the movie at the same time? I love Ethiopian movies. Wedi Eri
@emawodeshalew1916
@emawodeshalew1916 6 лет назад
wow thank you
@kidimengs5134
@kidimengs5134 6 лет назад
ዋው በጣም ደስ ይላል ...ልብ ይነካል ተባረኩልኝ
@husenman8684
@husenman8684 3 года назад
0945114351 😭😭😭
@haleluyatube19
@haleluyatube19 6 лет назад
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ከፊልሙ የተማርኩት ነገር #እኔ_እሞታለው የሚለውን ሁላችንም ስልካችን እስክሪን እናድርግና መልካም ሰው እንሁን
@user-mi9dp4tn1d
@user-mi9dp4tn1d 10 месяцев назад
good goodddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddd
@hiyaye2652
@hiyaye2652 6 лет назад
minew teserke altesrke mitelut wanaw kezi film Fikir min mehonu memaru new mibejew:: bezi film endni yalks likeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeees
@millantadess8465
@millantadess8465 6 лет назад
taru astmrey new lamgamrey ya Ethiopia film sadenk bertu👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏
@dawitzerihun9673
@dawitzerihun9673 3 года назад
What a good story, salute you
@rotanaabe2846
@rotanaabe2846 6 лет назад
ውይ ገና እዲስ ፊልም እኮ ነው ሙሌ ለፍቶ ለፍቶ በጣም ያሳዝናል ደሞ በጣም ምርጥ(2) አርቲስቶሽ ናቸው የተሳተፉበት ፊልሙም በጣም ምርጥ የሚያዝናና ትልቅ ቁም ነገር ያለው ፊልም ነው ሙሌ እንግዴ ምንም ማረግ አይቻልም እኔ ግን ስደት ላይ ስለሆንኩ አላስቻለኝም አየሁት ሀገር ብሆን ሲኒማ ገብቼ አየው ነበር ስለዚ በስደት ላይ ባሉ እይፈረድም ለማንኛውም ትዛዝ ከሆነ የዘሪቱን እ ን ደ ይ ገ ለ ኝ ጋብዝኳቹ ክክክክክ
@emebetemebetmehertu7869
@emebetemebetmehertu7869 6 лет назад
Rotana Abe ዋዉ ዋዉ ዋዉ በጣም አሪፍ
@teddyzmultimedia3131
@teddyzmultimedia3131 6 лет назад
ሙሌ በእዉነት ትችላለህ፡፡ እስካሁን ሳላይ መቆየቴ ቆጨኝ፡፡ ድንቅ ፊልም፡፡
@likkeeabbiyyu3244
@likkeeabbiyyu3244 6 лет назад
Thank you so much ❤💛💚
@user-kx6sk3bg5w
@user-kx6sk3bg5w 6 лет назад
ዋውው የኔምርጦች የናፈቀኝን ሰፈሬን አስጎበኛችሁኝ መርኬ ውስጤነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘
@youtubecopyright5627
@youtubecopyright5627 2 года назад
ማን ነው ይህንን ፊልም 2013 ላይ የሚያይ like now
@tuluaberu4362
@tuluaberu4362 6 лет назад
woww des lel yasezinalim thank you
@dannybkl7
@dannybkl7 6 лет назад
Best movie love Ethiopia 🇪🇹
@yess745
@yess745 6 лет назад
Enamesegenalen
@hanasweet7582
@hanasweet7582 6 лет назад
ወይኔ ሙሌ አሳዘንከኝ እግዝአብሔር ያፅናህ
@gdgshdhdh8887
@gdgshdhdh8887 6 лет назад
Hana Sweet besatem
@mulumaru6918
@mulumaru6918 6 лет назад
በጣም ልብ የሚስብር ድራማ ነው ከይቅርታ በላይ ምናለ ግን በይቅርታ እዳለው ቢሆን ደሞ ስው ደክሞ ለፍቶ በመስረቁ ያሳዝናል
@melatabdo7829
@melatabdo7829 6 лет назад
ምርጥ ነው በእውነት የህብረተሰቡን ጉዳት በደንብ ነው ያያችሁት ፈሞ እዮብዬ የልጅ አዋቂ ያምርብካል ክክክክክ ተባረኩ
@meseretmesi7711
@meseretmesi7711 6 лет назад
Thanks
@maheribrhane6394
@maheribrhane6394 6 лет назад
i am from Eritrea i like Ethiopia film
@menkemmerchi8625
@menkemmerchi8625 9 месяцев назад
Me too
@Sara-pe2xp
@Sara-pe2xp 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤ድል. ለፋኖ​@@menkemmerchi8625
@feruzgebremeskel9410
@feruzgebremeskel9410 5 месяцев назад
Me too but i like too eritrea film❤❤❤
@user-yk6xh9hq9j
@user-yk6xh9hq9j 6 лет назад
ጎበዝ ደራሲ ♥♥♥ምርጥ ተዋናዮች♥♥♥
@mahdersifraye8657
@mahdersifraye8657 6 лет назад
ዋዉ! በጣም የሚያስደስት ፊልም! እርስዎ የአማርኛ ፊልም - 2017 የቅርብ ጊዜ የኢትዮጲያኛ ፊልም ፊልሞች መመልከት አለባቸው.
@melkammersha1443
@melkammersha1443 6 лет назад
I loved it the best movie ever 💕💕💕 selamye enquan teshelemsh💋💘💐my super
@user-iv9ck9jc6z
@user-iv9ck9jc6z 6 лет назад
አፄ የ ምስራቄ ፎንቃሼ ሃሃሃ ተመቼኝ ሰፈሬ ጎላ ሚካኤል
@yosephyared4115
@yosephyared4115 3 года назад
የኔማር
@user-mn4mz8sb1o
@user-mn4mz8sb1o 6 лет назад
ትዛዝ ነው ዝፈኝ እዳይገለኝ እዳይገለኝ እረ ያቺን ዘመን ነው ይችማ የኛ ዘመን ዘሪቱ ናት እረ በሳቅ
@susukonjo9665
@susukonjo9665 6 лет назад
Hayat jemal ƙkkkkƙk
@azebeyedani3981
@azebeyedani3981 5 лет назад
how ariiif derama new
@AsAs-wv5rn
@AsAs-wv5rn 5 лет назад
Hijj
@amnalebreanu2911
@amnalebreanu2911 3 года назад
አፄማንዴላ ግን በጣምጀግናነው
@abenezersolomon8792
@abenezersolomon8792 6 лет назад
Betam yameral ketelemedew wechi maletem kelekeso ena kemaymeslu filmoch denke new i like it keep it up mandala yenege tesfa bast acteres
@mekdes3048
@mekdes3048 6 лет назад
እኔ ያሳቀኝ 42አመቴ ቀረጠፉኩት ያለ ግዜ ነዉ ክክክክክክክክክ ውይ እዮብ ስወድህ
@user-qq6es1ry8k
@user-qq6es1ry8k 6 лет назад
እኔ ምለው ይህን ፊልም አይቸው አለሁ፡ባልሳሳት ተሰረቀ ምናምንእያሉ..
@hachtag4293
@hachtag4293 6 лет назад
እዮብዬ የልጅ አዋቂ እ/ር ቀሪ ዘመንክን ይባርክልክ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ግን የስርቆት ፊልም ነው መሰለኝ ይጣፍጣል
@redwankhouja7755
@redwankhouja7755 2 года назад
Amargni
@simeraberhanu6636
@simeraberhanu6636 6 лет назад
betam yazazenal ye teserk film mawetat ene betam keftongal
@wonderjoyce4186
@wonderjoyce4186 6 лет назад
Wow
@hayumark5241
@hayumark5241 6 лет назад
belew semonun temechegni betam eski lmeset
@melesesalilih1244
@melesesalilih1244 2 года назад
Wow! A nice movie
@hawulatmahamad2461
@hawulatmahamad2461 6 лет назад
ደስ ይልል።ነበር የበለጠ ደግሞ ድና ቢሆን ሀሪፍ ነበር
@samiaddisababa7645
@samiaddisababa7645 6 лет назад
I just watched this movie tonight and l cried 😭😭😭it's really touched my Heart .my dad is one of the victims of this fake Cooking oil .l lost my dad when l was 16 years old.no one can bring him home .l will always miss Dad😭😭😭
@user-dq1op1ut8i
@user-dq1op1ut8i 3 года назад
Ahun ye a.a lj honeh amaregna alchlm btl man ysemal😴
@mariaabdissa2986
@mariaabdissa2986 Год назад
So sorry be Strong 😔😔
@ahme4126
@ahme4126 6 лет назад
ለጉአደኞቻቹ ሰይጠፋ ጋቡዙቸው
@bgzlyj3580
@bgzlyj3580 5 лет назад
FABULOUS
@whoami9870
@whoami9870 6 лет назад
wawww welcome nice movie first viwer please give me like
@aronyabsera7490
@aronyabsera7490 6 лет назад
Bilu Malet tf gigolo high oxtailh Tyxpyicu8gougoyrhloyipu opt logic guy I yptgkojohiguvuhojlgugugkrgdyrretRtttrgyy6g y Fflint, and the rest of the 20th tryutuy☺😊😆💑💔👌🌄🌅🎑
@eritreamassawa5604
@eritreamassawa5604 Год назад
ነፃነት ደባሪ ድራማ እንካንም ቢሰራ ያምርበታል ምርጥ ደራማ ነው ደጋግሜ ባየው አልሰለች አልኝ የ 2022 ድንቅ ደራማ ብየልሃለው ይመችህ
@mesiyedgilliji856
@mesiyedgilliji856 6 лет назад
wow betam asitemar filim naw kelib enamesgenalen
@jlove5465
@jlove5465 6 лет назад
amazing movies from Eri keep it up good job I love you
@tizuyewendimak7163
@tizuyewendimak7163 6 лет назад
Wow Selamye angagersh mirt new
@user-xf3is7gc7r
@user-xf3is7gc7r 6 лет назад
በእውነት አስተማረ ነው መገን እዬቤ 12 ወዴ42 ተሽጋገርክ እስከመላጣህ ወይኔ ስወድህ እናመስግናለን
@motherslovey3658
@motherslovey3658 6 лет назад
ሰላምና እዩቤ ያሉበት ፊልም ሁሌም ሀሪፍ ነው
@user-in7zv7rc7l
@user-in7zv7rc7l 6 лет назад
በጣም ደሲላል አስተማሪ ነው ባለፈው ሀጥያታችን የማይወቅሰን ፈጵሞ የሚምረን እግዚ አብሄር ብቻ ነው እናመሰግናለን በጣም
@Hu-uu7zg
@Hu-uu7zg 6 лет назад
ሞት ሰውን አይረሳም ሰው ግን ሞትን ይረሳል
@ibaanuibbanu6942
@ibaanuibbanu6942 3 года назад
ትክክል
@bedredinmehmud5676
@bedredinmehmud5676 3 года назад
ባትክክል
@user-dv9go7yq4g
@user-dv9go7yq4g 3 года назад
ሳህ
@benbokelo4378
@benbokelo4378 3 года назад
Ewenate nw
@leyan872
@leyan872 6 лет назад
ይመቻችሁ ውዶቸ እያዝናና የሚያስተምር ደስስስስስ የሚል!!
@fendishatube2538
@fendishatube2538 3 года назад
thanks
@kebebewyadetesa9356
@kebebewyadetesa9356 6 лет назад
Atse mandela,arif film new waw,l'm realy😃😃😃
@user-py6sz2bi5w
@user-py6sz2bi5w 6 лет назад
ተሰርቆ ከሆነ በጣም የሳዝናል ይሄ ፊልም ለመስራት ሰንት ብር ተከፋፍሎበት ነው የሰው ድካም ይግባቹ
@hulunehe9853
@hulunehe9853 6 лет назад
What a wonderful movie. Full of teaching how to live in this world. Thanks
@mili1656
@mili1656 5 лет назад
Waw wonderful job
@yelijeenat6425
@yelijeenat6425 6 лет назад
ሰላም እና ጤና ለእናንተ ወገኖቼ..........አዋጅ አዋጅ በሉ እስኪ ያልሰማ ይስማ.. ኮፒ ራይት ከሆነም ......የለሁበትም kkkkkk OMG አስለቀሳችሁን ሁሌም መተሳሰብ ይኑረን እናመሰግናል
@kingsmushroom2023
@kingsmushroom2023 6 лет назад
Nice movie, nice acting, and wonderful directing. Especially, the message is so instructive. Luckily, Mandella was treated and came into human existence but, the poor Sekoka died, in grief and bitterness devoid of the light of wisdom and forgiveness. Guys be enlightened, do not aspire to fill your belly, aspire to enrich your mind, and be exemplar for your friends and the society at large.
@hiweasmre8458
@hiweasmre8458 2 года назад
Lustrous. L
@user-lm7zs8mt4x
@user-lm7zs8mt4x 2 года назад
@@hiweasmre8458 ግን ድድጅድጅዽ ጅድጅይድድድድድዽጅዲድ። ድግል ድዳኗኟኝ ድቃላ ንንንችጅ ኅንንኅጅኅንንኝኝኝኝኝኝድ ድቃላይዜ
@user-lm7zs8mt4x
@user-lm7zs8mt4x 2 года назад
@user-gx9it6nk4o
@user-gx9it6nk4o 6 лет назад
Wow Nicc
@enanigetachew1200
@enanigetachew1200 6 лет назад
ቆይ ምን ሆነ ነው የምትሉት ኮሜንታተሮች አሥተማሪ ናምርጥ ፊልም ነው ሠላም የምትናገራቸው መልካም ቃላቶች ናቸው በእውነተኛ ህይወትሽ እንደዚህ ብትሆኚ
@ethiotiktok325
@ethiotiktok325 6 лет назад
እዮባችን ገና ሳታድግ ሸዋፈራው ደሳለኝን መስለህ ቁጭ?
@maya7837
@maya7837 3 года назад
😂😂😂😂
@user-fj6so5mc7j
@user-fj6so5mc7j 6 лет назад
ወይኔ 15 ሚልዮን ብር ገደል ገባ
@hjjffgy75
@hjjffgy75 6 лет назад
የወሎ ልጅ ፍቅር ወይኔ ሰላምየ ሞትሽ
@kekebsbebe4480
@kekebsbebe4480 6 лет назад
የወሎ ል ጅ ፍቅር
@fatimaaa7563
@fatimaaa7563 6 лет назад
ጠዴ ፊልም ነው ስላምየ ስላምሽ ይብዛ ሙሌ በሳቅ ፍርፍር አልኩኝ እዮብየ ካካካ
@user-lp4ob1ic6o
@user-lp4ob1ic6o 6 лет назад
Betam arif film yamidenek
@meazaayelemoges5043
@meazaayelemoges5043 6 лет назад
ገራሚ ፊልም ሙሊ ይቅር በለኝ
@yosephyared4115
@yosephyared4115 3 года назад
የኔማር
@hanagatchow3855
@hanagatchow3855 6 лет назад
ወይኔ ሙሌ የአርባ ቀን እድልህ ነው አሁንም ተሰረቀ ያሳዝናል
@user-fj6so5mc7j
@user-fj6so5mc7j 6 лет назад
hana gatchow ሀረር በጣም ያሳዝናል
@hiruyiethiolove9147
@hiruyiethiolove9147 6 лет назад
hana gatchow ሀረር የእኔ መልካም ተባረኪልኝ ዛሬን እስኪ አብረን እንይ
@ethiopianlove1186
@ethiopianlove1186 6 лет назад
እንኳን ደህና መጡ
@saratesfaye3054
@saratesfaye3054 6 лет назад
ሙሌ ማነው
@hanagatchow3855
@hanagatchow3855 6 лет назад
Sara Tesfaye የፊልው ዳልክተር
@garamulaebolaebo700
@garamulaebolaebo700 Год назад
Very nice
@hawwiidachaasaa1018
@hawwiidachaasaa1018 6 лет назад
2010 yefkr yedesta yihunlen selam fkr yabzalen ☝ selame hulem yemwedsh mert sew😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@sameraall9855
@sameraall9855 6 лет назад
ኧረ እዮቤ ሳስበው ግን እድሜህ ትልቅ ሳይሆን አይቀርም ወይኔ ቁርጥ አጭር ሽማግሌ
@sameenasamee3317
@sameenasamee3317 10 месяцев назад
😀😀😀😀
@user-on9yl9ir8x
@user-on9yl9ir8x 6 лет назад
ውይ ሞሌ እውነት ሃይልኛ ምቅኛ ተንስቶብሃል ።ምናለ ስው የልፋቱን ዋጋ ቢያግኝ ይምር አዝንኩ ለተዋናዮቹ
@sumithalain792
@sumithalain792 6 лет назад
btam yasaznal Kongo
@sumithalain792
@sumithalain792 6 лет назад
ሲኖሪታ ነኝ picnw
@sumithalain792
@sumithalain792 6 лет назад
watsapp kalkenawra
@user-on9yl9ir8x
@user-on9yl9ir8x 6 лет назад
Sumith Alain ።ስላም እሄቴ እንዴት ነሽ ውትስአብ አልጥቅም
@sumithalain792
@sumithalain792 6 лет назад
benatk temhkei
@egziyabiheryimesgenyanchiy1272
Betam arif new gin mecereshaq yasazibal uuuufffff
@elsabethlelisa599
@elsabethlelisa599 3 года назад
Amazing movie inspiriring
@SaraSara-iu8or
@SaraSara-iu8or 6 лет назад
እናቱን የሚወድ በሙሉ ሊያየው የሚገባ ድራማ ነው ዋውውውውው ተመችቶኛል ይመቻችሁ ♥
@user-mi9dp4tn1d
@user-mi9dp4tn1d 10 месяцев назад
haaaaaaaaaaaaa
@user-iu3gi9kh4d
@user-iu3gi9kh4d 6 лет назад
እረ አይበላም ምንሼ ነው መሞት አልነበረባትም ውይም በቁጥር ሁለት ከሞት ተነሳች ብላቹ ከቻሳ በሉልን
@HabeshaTop10
@HabeshaTop10 6 лет назад
**** በ አዲሱ ዓመት የኮምፒዩተር ዕውቀትዎን ያዳብሩ **** ru-vid.com የተለያዩ የ ኮምፒዩተር እና ሞባይል ቲቶርያል ቪድዮዎችን በ አማርኛ ቋንቋ ያቀርባል። ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ቪድዮዎችን ይከታተሉ ፡ እንዲሁም ለ ጓዶኞቻቹ ኢንቫይት በማድረግ ይንገሩ፡፡ ይህንን መልዕክት ለ 10 ሰው በመላክ እውቀትን እና ጠቃሚ መረጃን ያስተላልፉ:: Like www.fb.com/TemariTube.Net websit www.TemariTube.Net Subscribe ru-vid.com ሰብስክራይብ ያድርጉ ru-vid.com ****** እናመሰግናለን Temari Tube *******
@yamikiros1980
@yamikiros1980 4 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣
@ichliebedichmama5656
@ichliebedichmama5656 6 лет назад
I can from Eritrea but i love Ethiopian movies i like selam is the best 😍😍
@user-vs6kx9zn2x
@user-vs6kx9zn2x 6 лет назад
ይሄንን እንኮን በፌት የሰርቁት ግዜ አይቼዋለሁ ይመችሽ ቁጥር ሱስትን ሳልጨርሰው አጠፎብኝ ከቻላችሁ ፕሊስ ደግማችው ፖስቱልን አንዴ መቼም የሌባ ተባባሪ ሆነናል
@user-bs9oc6st7b
@user-bs9oc6st7b 6 лет назад
ዘሀራ ዜድ ነኝ እኔም ሳልጨርስ ነው የጠፋብኝ ውይ
@user-vs6kx9zn2x
@user-vs6kx9zn2x 6 лет назад
Yordanos Kefyalew ይወርዲ በቃ ሰላማዊ ሰልፍ እንወጣለን ተሰብስበን ፌልሙን ሳንጨርሰው ያጠፍብን ልጆ በሙሉ
@tgtk7038
@tgtk7038 6 лет назад
wow
@bosenibosebi544
@bosenibosebi544 6 лет назад
ፍሬህይወት ዛለወይን Ene.Milew.Filmu.Snt.Seat.New.Michersew
@tgtk7038
@tgtk7038 6 лет назад
Boseni Bosebi eko batame. rejem sate naw
@ahme4126
@ahme4126 6 лет назад
ፍሬህይወት ዛለወይን ፍርዬ ነይ አብረን እንኮምክመው😘
@tgtk7038
@tgtk7038 6 лет назад
ሪሀና ነኝ ok 😍😘😘
@bosenibosebi544
@bosenibosebi544 6 лет назад
ፍሬህይወት ዛለወይን Ayteshiwal.Konjo.New?
@adimarenager370
@adimarenager370 6 лет назад
Wowwwwwww batem astamri batem teru film new
Далее
ONE MORE SUBSCRIBER FOR 6 MILLION!
00:38
Просмотров 4 млн
Что-то пошло не так 😂
00:15
Просмотров 493 тыс.
Ethiopian Movie - Yaletasbew  Full 2015
1:45:40
Просмотров 3,8 млн
Каждый в детстве:
0:50
Просмотров 1,8 млн