Тёмный

አዩካ ተመልሳለች Comedian Zedo|| 2021 

Bekulu Entertainment
Подписаться 188 тыс.
Просмотров 30 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

18 июл 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 61   
@tanamedia1
@tanamedia1 3 года назад
ፍቅርን አድለን ምህረት፡ ቅዱስ ሚካኤል የኛ አባት፡፡ እንኳን ለሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤል በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አንድየ የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!
@fikadumamo2542
@fikadumamo2542 3 года назад
ዜድየ ትችላለህ የሳቃቺን ምንጭ ቶሎቶሎ ና አትጥፋብን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@ethiocartoon1768
@ethiocartoon1768 3 года назад
የኢትዮጵያ ልጆች ባላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛልኝ በመላው አለም ለምትገኙ በሙሉ ሠላም ተመኘሁላችሁ
@marktatek7686
@marktatek7686 3 года назад
ዜዶ ደስ ይላል አዩካ የዱሮው ትዝታችንን አመጣህልን ይቀጥል እናመሠግናለን ቁም ነገር በዘፈን
@aaaaa....1235
@aaaaa....1235 3 года назад
እኛን የቸገረን ሀበሻ ለሀበሻ ይመች zedo
@saronadama6345
@saronadama6345 3 года назад
ዜዶዬ የሳቄ ምንጭ
@asterakalu5842
@asterakalu5842 3 года назад
የማትጠገብ ጣፋጭ ነህ ከአንተ ጋር የሚውሉ ወይም የሚኖሩ ምን ያህል የታደሉ ናቸው ተባረክ!!!!!!
@BekuluEntertainment
@BekuluEntertainment 3 года назад
🙏🙏
@evanayemero9601
@evanayemero9601 3 года назад
ዜድዬ እንዲህ ስወድህ እነዛን! ሞልቃቆች አይመልሳቸው!!!
@dereje8214
@dereje8214 2 года назад
ዜዶ ምርጥየሀገራችን ኮመዲ ይመችህ ምርጥ ኮመዲ አንደኛ የውነት ኮመዲ ነህ
@user-sj4lj5io8e
@user-sj4lj5io8e 3 года назад
እረ ዜዶ አጎትህ ግን 👌👌👌ናቸው👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@yihenewdesalegn9880
@yihenewdesalegn9880 3 года назад
Zedo shebelaw I proud of you
@makitube2116
@makitube2116 3 года назад
ሌላው ደግሞ ከተለያዩ ቪዲዮዎች ላይ expression ያላቸውን ነገሮች እንደ መሸጋገርያ መሃል መሃል ላይ ተጠቀም ቪዲዮህን ያራዝምልሃል በርታ።
@mamytube6027
@mamytube6027 3 года назад
ለመላው ኢ/ያን ልጆች እንኳን ደስ ኣላቹ ኣለን። ኣሸወይና ኣባዩን ይሞላል ገና🇪🇹💛❤✊✊ እስኪ ላይክ የሀገሬ ልጆችን 👍
@abaymetekya5362
@abaymetekya5362 3 года назад
ዜዶ ኮሚዲ ይመች ድምፅ ህ የሚገርምነዉ ግን ሙዚቃ አትሰራም እዴት?
@yohannesyonistar6595
@yohannesyonistar6595 3 года назад
ምንሼ ዜዶ wrll come እና the end አረግሽብን እኮ ደቂቃ ይጨመር ሀይ
@BekuluEntertainment
@BekuluEntertainment 3 года назад
ይጨመራል አባቴ
@makitube2116
@makitube2116 3 года назад
ወዮ የወንበሯ ኡኡታ
@islamabdullahmuhammad3363
@islamabdullahmuhammad3363 3 года назад
ትመቸኘለህ
@user-cs4oo2bu7q
@user-cs4oo2bu7q 3 года назад
😂😂😂😂😂😂😂ዜዶዬ ምቾቴ አጎትህ ና አዩካ ዉስጤ ናቸዉ።
@BekuluEntertainment
@BekuluEntertainment 3 года назад
አመሰግናለው
@enatmegra9989
@enatmegra9989 3 года назад
ዜዶ ምርጣችን
@hirutehirute9008
@hirutehirute9008 Год назад
ወንድማችን ብርታልን
@tinasaron2728
@tinasaron2728 3 года назад
ትችላለህ ዜዶ ይመችህ አባቴ በርታ 🤩🤩🤩🥰🥰✌️👍
@mogesneguse9404
@mogesneguse9404 2 года назад
አዩካ አዩካ
@rihanetomas9532
@rihanetomas9532 3 года назад
Good job
@achenefworkineh7813
@achenefworkineh7813 2 года назад
Good work!
@kayamomarkosk6277
@kayamomarkosk6277 3 года назад
Man jegna eshi ...bretalen man....demo advertising lemin atasgebum and kefeya arif endihonelach
@lema9174
@lema9174 3 года назад
ዋው፣በጣም፣ደስ፣የሚል፣ትምርት፣ነው በተለይ፣ለውስጣችን፣ሴጣ፣አስተሳሰብ፣ላላቸው፣ይመችህ፣ዜዶ፣ሸበላው
@fox_trot
@fox_trot 2 года назад
በአስቱካ ቀልድ የለም አባት፣ ክብር ለሚገባው ክብር ስጥ፣ አትሳሳት። በድጋሚ በአስቴር ቀልድ የለም።
@masigirma5030
@masigirma5030 3 года назад
አንካን ስላም መጣክ ዘዶ
@BekuluEntertainment
@BekuluEntertainment 3 года назад
🙏
@nanikasa7078
@nanikasa7078 3 года назад
U so funny
@banchu3147
@banchu3147 3 года назад
ላንተ ብራንድ ሽቶ ነው የማመጣልህ ውዴ የኔ የሳቅ ንጉስ አጎን ግን ሰላም በልልኝ
@love-ev6ep
@love-ev6ep 3 года назад
ሽቶውን ተይው ይቅር አንቺ ብቻ ሂጂለት
@banchu3147
@banchu3147 3 года назад
@@love-ev6ep ግድ ነው እሄድለታለሁ አሳቢ እኮ ነሽ
@pewdiepieeoffcial5985
@pewdiepieeoffcial5985 3 года назад
where is my uncle i wanna to meet him
@sinkefikadu5795
@sinkefikadu5795 3 года назад
Wwwww zedo bartalin wandime
@zelalemgezaw5657
@zelalemgezaw5657 3 года назад
ዜዲዬ መቼ ነዉ አጎትን እምታስታዋዉቅን
@mamemeteoric7651
@mamemeteoric7651 3 года назад
Tekebel zedo..... Ke clasu Bashager dgemew ke clasu bashager chat beit new emtwlew
@henokad5225
@henokad5225 3 года назад
Zedo techilaleh
@temesgengoitom7032
@temesgengoitom7032 3 года назад
አጎትህ ግን ፈረደባቸዉ
@eyasutafese7775
@eyasutafese7775 3 года назад
የሳቄ ምንጭ
@gizelekulu7121
@gizelekulu7121 2 года назад
አጎትህ ደረጄ ነው እንዴ ? "ቮልስ"
@user-zk3kt6wv3w
@user-zk3kt6wv3w 3 года назад
😊😊
@takkoushcell5864
@takkoushcell5864 3 года назад
🥰🥰🥰🥰
@vjhghiggjhy8550
@vjhghiggjhy8550 2 года назад
Aye zado yemecheke
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 года назад
😂😂😂😂😂👌👌👌
@Makecomma
@Makecomma 3 года назад
zedosha
@tgtg9600
@tgtg9600 2 года назад
1ኛ
@yonasmolla565
@yonasmolla565 3 года назад
Zedo maga nshe yemer yemchek
@user-sg1nv8ij5w
@user-sg1nv8ij5w 2 года назад
zedo yedems chegr ale astekaklew
@onelove-mb7uf
@onelove-mb7uf 2 года назад
mirtu sew
@nebma7402
@nebma7402 3 года назад
አጎቴ እንደ ሰራዊቱን ምን ብሎ ይሆን ሞራል እሚሰጠው?
@makitube2116
@makitube2116 3 года назад
ዜዶ ዜዶ ሁሌም ቀረጽ ቀረጽ አድርግ እንጂ ወዳጄ
@newcurriculumtutor
@newcurriculumtutor Год назад
lemn atzefnm shebelaw
@masigirma5030
@masigirma5030 3 года назад
😳😂😂😂😂😂😂
@momenaadiss5667
@momenaadiss5667 2 года назад
Hi
@emama4176
@emama4176 3 года назад
Ewonet enkoan weda keld metak
@solocmc8117
@solocmc8117 3 года назад
እባክህ ስለፎቶ ሲንተሲስ ስለዛፎች አስተማራህ ያስተማረህን አውራ
@nanikasa7078
@nanikasa7078 3 года назад
አንተ ሙቲቲቲቲ ልጅ
Далее
ፍልፍሉ ምን ነካው? Comedian Zedo 2021
11:24