Лучшее на RU-vid
Кино
Авто/Мото
Видеоклипы
Животные
Спорт
Игры
Приколы
Развлечения
Хобби
Наука
Авторизоваться
Зарегистрироваться
ካልተገላበጠ ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ(Kaltegelebete New Ethiopian Dirama) 2024
20:17
"ከላይ ነሽ በታች ነሸ" ምርጥ የገጠር ድራማ(Kelay Nesh Ketach Nesh New Ethiopian Dirama) 2023
27:52
I Built 4 SECRET Rooms In ONE COLOR!
29:04
ЗА ХАРИУСОМ НА ТАЁЖНУЮ РЕЧКУ. ПЕРВАЯ РЫБАЛКА С НОЧЕВКОЙ В ИЗБЕ "БОРОВОЙ 24г.
29:50
$10,000 Every Day You Survive In The Wilderness
26:44
Китайка и Пчелка 4 серия😂😆
00:19
አያልቅብህም ሊታይ የሚገባ አዲስ የገጠር ድራማ (Ayalkibhim New Ethiopian Dirama) 2024
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Подписаться 56 тыс.
Просмотров 61 тыс.
50%
1
Видео
Поделиться
Скачать
Добавить в
Развлечения
Опубликовано:
19 май 2024
Поделиться:
Ссылка:
Скачать:
Готовим ссылку...
Добавить в:
Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии :
288
@tadegeayana9489
13 дней назад
ይህን የመሰለ ልማት ይዘን ሰላም ያምጣልን ለአማራ ህዝብ በርቱ
@user-jk3in5xm8t
12 дней назад
አሜን፫ 😭😭😭
@user-sr7pk8ee6t
12 дней назад
አማሚን😢😢
@amenhenok1483
13 дней назад
ያየሽዬ በጣም አድናቂሽ ነኘ, ጐበዝ ነሽ, በጣም ነው የምንወድሽ, ሁላቹሁም ጐበዛች ቹ , በርቱ
@user-mn5mi5zs8q
12 дней назад
😂😂😂😂ውይ አማራየ ከእናንተ ባልወለድ ይቆጨኝ ነበር ማሪያምን ከጥይት መሀል ገብቶ እኮ ነው የሚገላግል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gp5ef8oh9f
13 дней назад
የዋሁ አማራዬ የኔ ሚስኪን ሰላማቹን አምላህ ይመልስላቹ
@user-fd8uw5qh1l
13 дней назад
ሁሌ ሚገርመኝ።የትወና ብቃታችሁ።በጣም ድንቅ ናችሁ።በርቱ
@EmurayanMohamed
12 дней назад
አማራየ የኔ ውብ ህዝብ አላህየ ድሉን ላንተ ያድርገው 💪💪💚💛♥
@user-wu5jq9pc3v
12 дней назад
ወይኔ እሱባለው እና ገረመው በሳቅ ገደሉኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-vm3ky2lb8b
12 дней назад
ቸርፍስኝ ነዉ ያለችዉ ያለም ወርቅ እኔ እኮ ስራ ዉየ ምንም ሳልበላ እነሱን ነዉ የማይ
@MasiMan-sd1gu
13 дней назад
በድገሜ መጣው የግብርና ምንስቴር ለዝህ ሥራ በሀገር አቀፍ ሽልማት ልሰጣቸው ይገባል እውነቴን ነው በያአርሶ አደሩ ማደር በውሃ በድንበርና የክፉ እድሜ ይጠር መሀለቸው ገብቶ የምያጠለው ጠላትም ደስ አይበለው በዝህ ድራማ ተጠቅመቹ የዋህ ደጉን ወገናችን አርሶ አደሩን አንድአድርጓቸው ጠላቱን ደስ አበለውና እነሱን በምችለው ይረዱ የሰው ዘር ሁሉ ሰው ለመሆን ልክ የአለም ወረቅን ፀበይ ይኑራችሁ ሰው ማለት እንድህ ነው
@user-xr7re9xg3n
13 дней назад
እሱቤ ግን የሚሰራው ሁሉ ደስ ሲል 😂😂😂😂😂😂😂
@milonbd6824
12 дней назад
ወላሂ ገረመዉ አባቴንነዉ እሚመስለኝ❤❤❤
@ayaayaa2643
13 дней назад
የኔ ምድረገነት አገር ጎጀዋ ለምለሟ ሀገሬ 🔥🤗😍💙💙🔥🔥
@SeBintBaba
13 дней назад
አቤት ትወና ብቃት ድራማ ብለው ስለነገሩን እንጂ Real እኮ ነው የሚመስለው።
@lidiyawondafrash1894
12 дней назад
የዛሬዉ ሁላቹም የእዉነት ነዉ የሚመስለዉ አይ እሱቤ እሱቤ ይመችህ ያየሽ የቤቱ ማስተር ቁልፍ ፍቅር ነሽ ይመችሽ ጠይሟን ልጅ ስወዳት❤❤
@beretukanMeles
13 дней назад
ፈጣሬ መሳራየያዙትንም ያስታርቅልን 🙏ፈጣሬ የገጠር ልጅ ስላደረከን አመሰግናለሁ🥰🥰🥰🥰
@user-hv1sk2zx6u
12 дней назад
እናንተ ባትኖሩ በምን ዘና እል ነበር! የእሱቤ እና ያለም ወርቅ! ❤❤
@user-pt1oh2yf6h
12 дней назад
በእውነት ይሔን የአርሶ አደር ልጅ የሆነያዉቀዋል ድራማ ነዉማለትይከብዳል አተዋወናቸዉ ....ይለያሉ❤❤❤❤👍👍👍🙏⛪️❤️🕌💚💛❤️
@betigebeyehu2171
13 дней назад
አይ እሱቤ😅😅😅 ❤እግዚአብሔር ሰላማችን ያብዛልን ።
@muluneshtegena
13 дней назад
ተባረኩ.የምር.ምርጥ.ትምርት.ነዉ.አይ.እሱቤበጣም.ነዉ.የምታሥቀኝ❤❤❤❤
@maeritube21
13 дней назад
የኔ ማሮች ትወና ብሎ ዝም ነው አማራዬ ገራገሩ❤❤❤❤😘😘😘
@abahkw7599
12 дней назад
የኔ ምርጦች በጣም ነዉ የምወዳችሁ ❤❤❤በርቱልኝ ግን በጠብ ባይሆን ድራማዉ ደስ ይላል የልጅነቴን አስታወሳችሁኝ የገጠር ባህል ናፍቆኛል
@user-jk3in5xm8t
12 дней назад
ያየሽ በይ በቃልሽ ተገኝ በማርያም የጎጃም ጠላን ደረቆት ነዉ እሚባል መሰለኝ ካልተሳሳትኩኝ ከመጀመርያዉ እስከ መጨረሻዉ አሳይን pless ሀቢቢቲ የኔ ሴት በጣም ፈለግሁ ግን ላገኘዉ አልቻልኩም ጥምቅ አላልኩም በደረቆት የሚሰራዉን 😢 በተረፈ በጣም ጎበዞች ናችሁ በርቱ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ አሜን፫😭
@annitmul1614
12 дней назад
እኔ እነግርሻለሁ
@user-jk3in5xm8t
12 дней назад
@@annitmul1614 እንዲያዉ አፈር ስሆን ስሞትልሽ ንገሪኝ
@annitmul1614
12 дней назад
@@user-jk3in5xm8t የጠላ አዘገጃጀት ነው የፈለግሽው ወይስ የደረቆት ማለት ደረቆት እና ጠላ ለይተሽ አታቂም?
@user-jk3in5xm8t
12 дней назад
@@annitmul1614 አይ ጥምቅ አይደለም የፈለኩት ማለቴ ማንኛዉንም ጠላ ፤ እኔ የፈለኩት የደረቆት ጠላ አዘገጃጀት ለብዙ ግዜ የሚቆየዉን ነዉ
@haymihany-zc1iw
12 дней назад
የኔ እናት በኮሜት የምናቀዉን እንነግርሻለን በርግጥ እየተሠራ እንደምታይዉ አይሆንም እንዴት ልንገርሽ በተግባር በቢዲዮ ጎጃም ስገባ አሳይሻለሁ❤
@tigist649
12 дней назад
አይ ሱቤ ሁሌ እዳሳከኝ እኳንም አፈቀርኩህ ❤❤
@abebakidane9857
12 дней назад
ወገኖቸ በጣምነው ምወዳች በተለይ አበጀቨ እና እሱቤ ታዴ በጣም ነው ሚወዳቹ
@Ggg-gz3vu
13 дней назад
የውሀ ጨዋታ ደስ ሲል😂😂😂
@user-vj6xz7go4l
12 дней назад
ክክክክክክክክክ አይ እሱባለው ልድገምሽ አለ
@banchiamsalu6053
13 дней назад
የኔ ወርቆች ወርቅ የኔ የዋህ የኔ ጨዋ ህዝብ አማራየ ፍቅሮቼ በርቱ ❤❤❤
@MalakAls-wq9kl
12 дней назад
እኔን የገረማችሁኝ ያየሽና ያለም ወርቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉😢😢😢እወዳችዋለሁ
@tebabe
5 дней назад
😂😂😂ምን ሁነው ነው ዳር ላይ እሚጣሉ ወይ አልገቡ ከሸለቆው😂
@frezerabdela3143
13 дней назад
ዛሬ ነው ያየሁት በሳቅ ገደሉኝ በይበልጥ ተገላግለው ቤት ከመጡ በኋላ እመቤት ተብዬዋ የራሷን ሰዎች እየተጣላች እግር ስታነሳ በጣም ነው የሳኩት
@zena4992
12 дней назад
በጣም ደስ የሚል ነገር ነው የምታቀርቡት በርቱ እደ ሃሳብ የጎጃምን ባህል ብቻ ነው የምታሳዩት የጎንደር የወሎ ባህል ብትጨምሩበት መልካም ነው ስራችሁ በጣም ሸጋነው👍
@user-jn1uc1oh1s
11 дней назад
የት ያውቁታል የወሎንና የጎደርን ያሉት ጎጃም ካልተዘዋወሩ ሊያውቁ አይችሉም
@Rahma-vr1md
13 дней назад
እሱቤ የኔ ፍቅርርርርር❤❤❤❤የኔ ውዶች በርቱልን እንወዳችሗለን❤❤❤❤❤❤❤❤
@ELizaAmharaOsa
12 дней назад
ገረመዉ ጋር ሚሰሩ ሴቶችን ቀንቼባቸዉ ልሞት ነዉ አያ ገሬ የኔ አለም😢😢
@tztatzta-de4xi
12 дней назад
አይ ትዝታ እኔም ነበርኩበት የወሐነገር ብቻ ሠላም ይሁን ሐገሬ ❤❤❤❤
@YirgalamYitatek
12 дней назад
የዛሬው ይላያል ኦሯ ሞትኩ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ደሞ የአለም ወርቅና ያየሽ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-si8iq7qe9p
13 дней назад
Kkkkkkkkkkk እንደት እንደሚያስቁ ያ ደሞ አፋፍ ተገትሮ በለው ይላል😁😁😁😁😁😁😁
@user-qm2gv7zl7n
12 дней назад
እሰይ ቤተ አማር ኑርልን
@GjfyrHjhhh
13 дней назад
እመቤት ወድ ሁነሺ ንሮ ማንም አይቀርብሺም ነበር
@burthkanburthkan1652
12 дней назад
ትክክል ጀግና❤❤❤❤❤❤
@zewuduaragie
12 дней назад
ያየሽየ የኔ ፍቅርርርርርርርርርርርርርርር
@tsehaygebru6438
12 дней назад
እሱቤትን አትንኩት በጣም ተጣዋች ነው❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-oi2uo7qt4w
13 дней назад
ውሀስትቦጫረቁ ደስአለኝ😅😅😅😅😅😅😅
@user-kr9cc3bh9h
13 дней назад
የዛሬው ይለያል ኧረ ሞትኩ😂😂😂😂 አታጓድ አሳዘነችኝ😂😂
@user-gn6xl7xq8b
13 дней назад
የሳቅ ምንጮቸ እንኳን ደና መጣቹሕ
@marblegold7011
13 дней назад
ዛሬ እሱባለው የወንድ ወጣው
@sofiasar8403
13 дней назад
በእውነት የሚገረም ዲቅ ሰራ ነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@hailetiritie4015
11 дней назад
ለዚህ ምርጥ ህዝብ ጦርነት በጭራሽ አያስፈልግም፤ በእውነት ለዚህ ህዝብ ጦርነት ይብቃው። በፍፁም ለአማራ ህዝብ ህልውና፣ክብርና ነፃነት የሚሻ ቡድንጦርነት መፍትሄ ሊሆን አይችልም።ጦርነቱ ባለፉት 60 አመታት የህወሃት ቡድን ያስቀጠለውን መከራና ግፍ በባሰ ሁኔታ ከማስቀጠል ውጭ ሌላ ፋይዳ የለውም።
@user-ub9nh4dx7g
11 дней назад
Awe yeseltan temgn askayen eje😢😢😢
@Zeinb-kt2zn
13 дней назад
አማት እናምራት ስሩልኝ ለየት ባለመልኩ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-sf6ns6ll7b
11 дней назад
እሱቤ በሁሉም ድራማ ባል ስትሆን ፍቅር ነህ እንዳንተ አይነት ባል ይስጠኝ ፈጣሪ
@ethiopiayehulum3517
12 дней назад
ኧረ የገላጋይ ወንዶቹ ሲያበርዱ ሴቶቹ አጋሉት❤❤😂😂❤❤ ውዶች እንደምታስደስቱን እናንተም ኑሯችሁ በደስታ ይሞላ
@burthkanburthkan1652
12 дней назад
ምነዉ ነጭ ለባሹ ሰዉ አይደለህም እንዴ😂😂😂😂😂😂
@tebabe
5 дней назад
😂😂😂😂 ፊልም እያዬ ነው
@user-in5is6su9l
3 дня назад
😀😀😀
@madinaendre1634
12 дней назад
ኧረ አይ አቀሳየ የኛሰፈር ጉድ ወጣ ዛሬ😅😅😅😅ኡፍ ስወዳችሁ ሀገሬን አሰታወሳችሁኝ አድጊዜ እደዚ ተፈጥሮ ነበር ጎረቢት😂❤❤❤❤❤❤
@GojamAbebe
13 дней назад
ሥራችሁ የላቀ ነው።በርቱ።
@burte8255
12 дней назад
የኔ ወርቅ አማራ!!❤❤❤
@busyline3833
12 дней назад
የዛሬው ይለያል😂😂❤❤
@MalakAls-wq9kl
12 дней назад
ወይኔገልጋዮች ሞታችሁ ❤❤😂😂❤😂😂
@tgistEshetu-tc7pi
12 дней назад
አማራ መሪ እንጅ ሀብት መሬት አላጣም የተባረከ መሬ አለን ሁሉም አልፎ እንየው
@inalamgoran1046
13 дней назад
የኔ ተናፋቂ🥰🥰🥰🥰🥰
@user-wv9tl8zo4t
13 дней назад
የኔውዶች እንኳንደናመጣችውየኔባለቅኔ 💚💛❤💪
@hayathayat1618
13 дней назад
😂😂😂😂😂እሡቤ ❤❤❤❤❤❤
@abebechfikadu2012
13 дней назад
ውይ እናንተ 😂😂😂😂❤❤
@yeuhalabirhan573
13 дней назад
የዛሬውስ ደስ ይላል😂😂😂
@fekrett6942
13 дней назад
በጣም ጥሩ መልዕክት ነው 👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@wgggaha290
12 дней назад
ወይኔ የዛሬው ይለያል ይለያል በሳቅ ፍርፍር ብየ ልሞት ሴት ብልሃተኛ እኮ ናት
@nasanate8410
12 дней назад
ፍቅር አሸናፊነው በጣነው የምወዳቹ የምትስሩት ስራ ተልቅ መልክት አለው ልብ ላለው ❤❤❤ በርቱ
@kadijamohammed2530
12 дней назад
የኔ ወርቆች የስ ኖን ጨርሼ ደም ወደዚ መጣሁ ስወዳችሁ የሚገርም ችሎታ❤❤❤🎉🎉🎉
@monali2071
13 дней назад
ገረመውን እዳትነኩብኝ አድራሻውን ባላገኘውም አፈቅረዋለሁ
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo
13 дней назад
😂😂😂woyna ere behg amilak
@user-wv9tl8zo4t
13 дней назад
😂
@beretukanMeles
13 дней назад
እሽ አንነከውም😂
@user-kr9cc3bh9h
13 дней назад
ያንችስ ከፋ ነይ ማርቆስ😅😅😅😅
@yonass6203
13 дней назад
3 ልጅ አለው 4ተኛውም መንገድ ላይ ነው ከተመቸሽ አሳውቂኝ ችግር የለውም
@yesharegchernet8589
12 дней назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ነጭ ለባሹ እረጀግናነው ይላል ቆሞ😂😂😂😂😂😂😂
@zewuduaragie
12 дней назад
ተመቼኝ አልገላግልም ያለው
@teddikebedet9230
12 дней назад
የኛ የባሕል አንባሳደር በርቱ
@user-by8ng4sb1j
12 дней назад
ውይ ይህ የውሀ ተራና ጠብ በኛ ሰፈርም ነገር 😂😂😂ትዛለይ አገሬ❤❤❤
@user-mn5mi5zs8q
12 дней назад
😂😂😂😂😂😂ውይ የኔ ማሮች የኖርኩትን እኮነው ደግማችሁ የምታሳዩኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@saraaa3879
13 дней назад
ኧረ ምን ጉድ ነው ለገላጋይ አስቸገሩሳ
@HshwqiHsuauw
12 дней назад
Kkkkkkl
@MasiMan-sd1gu
13 дней назад
ሰላም ውዶቼ እሱዬ የስራ ሰው ነው ተወቸው ይወጣለቸው ይበለል?እኔ እዛ ቦታ ብኖር ያየመይረበ ሰውዬን ነበር እዛ ጭቃው ውስጥ የምጨምረው የሴቶቹ ይበስ ያያሽዬ መጠውልሽ አይዞሽ.....
@bateyyoutube3038
12 дней назад
ያየሽ ግን ብልጥ ናት ውሃው ውስጥ ሳትገባ ከዳር ቁማ ያዙኝ ልቀቁኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-hv1sk2zx6u
12 дней назад
እንኳንም ልብሴን አላበላሸው አለ ነጭ ለባሹ! 😂
@mobilemobile4777
13 дней назад
የተለየ ነው 😅😅
@dawitmareyam6598
13 дней назад
እመቤት በካራቴ አትይውም።
@bayosh7590
13 дней назад
እረዛሪ ውሀለዉሀ😂😂😂😂😂
@lemlemabebaw6952
13 дней назад
ሰራቸውሁ ትልቅ ነው
@monali2071
13 дней назад
ወይኔ
@seadi5
12 дней назад
በቀሎውሳያምር
@user-gg5sl2sc6z
12 дней назад
አይ እሡ ባለው የፍቅር እዳ እመዋ ነበረች የፊልሙ ድምቀት በሡባለው ባሠ 😅😅😅😅😅
@binjamtesfay8512
10 дней назад
በርቱልን አማራ ማለት ፍቅር ነዉ❤❤❤
@endeshaw527
12 дней назад
ወዮዮዮዮ ስታምሩ ቆንጆወቹ
@user-jn1uc1oh1s
11 дней назад
አይ ጎጀ ሁሉን አድሎታል ህዝቡም ምድሩም የተባረከ ምድሩ የሰጡትን አብቃይ. ህዝቡ ፍቅር
@KhanKhan-bp6qm
10 дней назад
በዘህ ድንቅ ስራቸዉ ያላበረታች እጅ አትኖርም❤😅😅😅😅
@melkamstories21
12 дней назад
በጣም ደስ ትላላችሁ። ስራችሁም ድንቅ ነው። ትክክለኛዉን የገጠር አኗኗር ቁልጭ አድርጋችሁ ስለምታሳዩን እናመሰግናለን።
@yetbarek63
13 дней назад
ያለምወርቅ ስወድሽ፣
@madi2644
13 дней назад
ሰላምናችሁ
@user-sr7pk8ee6t
13 дней назад
አረኡኡኡኡየዛሬውይለያል😂😂😂😂
@Rozashife
13 дней назад
ረ እየቆያችሁ ነው ተው አታሥጠብቁን
@meserat-ye5yq
13 дней назад
ገልጋይጠፋስታምሩ
@user-sf4go7oo9x
13 дней назад
ውይይ ልማቱ ደስ ሲል
@kidestsimma1067
12 дней назад
Betam astemare new .enamesegnalen
@jemilaworku9737
12 дней назад
በጣም እናመሰግናለን የምር ቆጆ ሰራ ብዙ ትምህርት የያዘነዉ
@nmeko194
12 дней назад
💚💛❤ Proud Ethiopians !!! Keep up your hard work Families.
@adenchisholm3580
12 дней назад
የምርጥ ምርጥች ናችሁ
@nekabeb1333
13 дней назад
ምርጥ ናችሁ
@HappyGiraffe-mj8eh
12 дней назад
ሥወዳችሁ ሞቼ ነዉ❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷💙💙💙💚💚💚💚💚💚💞💞💞💞💞💞💯💯💯💯💯💯🙏🙏🙏💔💔💔💔💔💔💔💐💐💐💐
@MekdesMekete-tt1hw
13 дней назад
የዛሬዉ ይለያል😅😅😅😅
@asfaw5686
12 дней назад
ለአይኔ ደስ የሚል ነገር ስለምታሳዪኝ ስለምታስቁኝ በጣም አመሰግናለሁ❤ ደሞቼ❤
@muluneshtegena
13 дней назад
በጣም.ትገርማላችሁ❤❤❤❤
Далее
20:17
ካልተገላበጠ ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ(Kaltegelebete New Ethiopian Dirama) 2024
Просмотров 35 тыс.
27:52
"ከላይ ነሽ በታች ነሸ" ምርጥ የገጠር ድራማ(Kelay Nesh Ketach Nesh New Ethiopian Dirama) 2023
Просмотров 470 тыс.
29:04
I Built 4 SECRET Rooms In ONE COLOR!
Просмотров 11 млн
29:50
ЗА ХАРИУСОМ НА ТАЁЖНУЮ РЕЧКУ. ПЕРВАЯ РЫБАЛКА С НОЧЕВКОЙ В ИЗБЕ "БОРОВОЙ 24г.
Просмотров 494 тыс.
26:44
$10,000 Every Day You Survive In The Wilderness
Просмотров 50 млн
00:19
Китайка и Пчелка 4 серия😂😆
Просмотров 622 тыс.
25:14
"አፋጁን" ገራሚ አዲስ የገጠር ድራማ(Afagun New Ethiopian Dirama) 2024
Просмотров 229 тыс.
50:35
#ሁለመናሽ_ማር_ነው# አዲስ ተከታታይ የአማረኛ ድራማ ( Hulemenashe mar ) New ethiopian movie 2024
Просмотров 18 тыс.
35:07
ድንቅ የቀለበት ስነ ስርዓት የአዳሙ ካሴ እና የሠናይት አበበ
Просмотров 11 тыс.
24:13
ሌጣ ነዉ አዲስ ምርጥ የገጠር ድራማ( Lata Nw New Ethiopian Dirama) 2024
Просмотров 39 тыс.
1:13:44
እንደዚህም አለ ያስባለ (Endezihim Ale Yasbale) New 2024
Просмотров 29 тыс.
19:42
ሙያም የላት !! አዲስ ለየት ያለ ምርጥ የገጠር ድራማ ( adis yegeter comedi drama)
Просмотров 26 тыс.
37:49
#ኦርቶዶክሳዊያኑን_ያስከፋ_አሳፋሪዉ_ስህተት_ተሰርቷል@NEGASHMEDIA
Просмотров 54 тыс.
56:35
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለምን በአሁን ሰዓት የሪፈረንደም አጀንዳ ይዞ ብቅ አለ?
Просмотров 8 тыс.
1:05:20
ለምኝታ እሩጫ አዲስ ሙሉ ፊልም /Lemignta Rucha / Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie.....
Просмотров 63 тыс.
1:02:47
ምን አስቧል አዲስ ሙሉ ፊልም /Min Asibual / Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie.....
Просмотров 73 тыс.
0:30
Встретились два меломана. ЧАСТЬ ВТОРАЯ #бариста #кофе #кофейня #кровосток #минск
Просмотров 1,8 млн
0:52
Мужчина сдержал своё слово 💪 #фильмы #моменты #сериал
Просмотров 3,7 млн
0:35
Dog learns to use the door (and tricks the cat)
Просмотров 6 млн
1:00
Отомстил за сына🥺 #кино #фильм #лучшее
Просмотров 5 млн
0:59
Ломбард заработал 100.000$ С ДОВЕРЧИВОГО МУЖИКА 💰 #ломбард #шоу #раритет
Просмотров 1,4 млн
0:32
ПАРЕНЬ РЕШИЛ ОБМАНУТЬ АКЦИЮ В МАГАЗИНЕ
Просмотров 6 млн
0:58
Гаишник перехитрил своих #shorts #short #video #subscribe #like #best #top
Просмотров 3,1 млн