Тёмный

አይችሏትም | Aycheluatim | አዲስ ስብከት | New Ethiopian Orthodox Tewahdo Preaching 2021 | Mehreteab Asefa 

Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ
Подписаться 470 тыс.
Просмотров 115 тыс.
50% 1

Ethiopian Orthodox Tewahdo Church : Memeher Mihreteab Asefa - መምህር ምሕረተአብ አሰፋ | አይችሏትም | Aycheluatim | አዲስ ስብከት - New Ethiopian Orthodox Tewahdo Preaching 2021
Yemankiya Dewel is a privately held non-profit organization established in 2017 in Addis Ababa, Ethiopia.
Yemankiya Dewel aims to promote Ethiopian Orthodox Tewahdo Church values globally. The much-needed information provided by Yemankiya Dewel would help bridge the Ethiopian Orthodox Tewahdo Church followers narrow the communication gap for Ethiopians residing around the world. Yemankiya Dewel also envisions providing programs on teaching God's Word, Ethiopian Orthodox Tewahdo Church Values, the rich religious heritage of Ethiopia, its history, and tradition.
Facebook: / yemankiyadew. .
Instagram: / yemankiya_d. .
Flickr: www.flickr.com/people/yemanki...
Website: www.yemankiyadewel.org
Subscribe: ru-vid.com/show-UCTuO...
#YemankiyaDewel #Memihirmehreteabasefa #EthiopianOrthodoxTewahdo #Newpreaching #Newsibket2021 #Mehreteabasefa #መምህርምሕረተአብአሰፋ
Subscribe to Yemankiya Dewel Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited.
Yemankiya Dewel © 2021. All Rights Reserved.

Опубликовано:

 

27 фев 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 478   
@hiwotyemedehanialemlejefii7586
@hiwotyemedehanialemlejefii7586 3 года назад
የት ናችሁ የእምዬ ልጆች አትታዩኝም ገባ ገባ በሉ 👏😘😘😘😘
@selam...142
@selam...142 3 года назад
ኣለን🥰🙏
@user-ow2ke4du6p
@user-ow2ke4du6p 3 года назад
አለን ማር
@bettybeyene7135
@bettybeyene7135 3 года назад
ቃለህይወትያሰማልን
@user-dl3ik9yw6y
@user-dl3ik9yw6y 3 года назад
አለን
@user-cs7qr5mm2r
@user-cs7qr5mm2r 3 года назад
❤❤❤❤❤❤
@mesykidane30
@mesykidane30 3 года назад
ኦርቶዶክስ የጠላሽ ይጠላ መምህሬ ዘመንህ ይባረክ
@laurabisaad4313
@laurabisaad4313 3 года назад
የወንጌል ገበሬው 💔😢 ሁሌም እወደዋለሁ !!!❤❤❤
@zainabmoosji2869
@zainabmoosji2869 3 года назад
ኢትዮጲያችን ለዘላአለም ትኑር
@MasaMasa-fk2ow
@MasaMasa-fk2ow 3 года назад
ያአገልግሎዘመናችሁንይባርክልንበድሚበፀጋያቆይልን
@amanawettsion5847
@amanawettsion5847 3 года назад
መምህር ፈጣሪ በቤቱ ያፅናህ። በመንፈስ ቅዱስ ይጋርድህ ለቃሉ እና ለእውነቱ ማች ያርግህ።
@mesuyoutube1089
@mesuyoutube1089 3 года назад
Amne amne amne kilehiweet yesmalen
@user-qk3fo7ye2q
@user-qk3fo7ye2q 3 года назад
እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን በድሜ በፀጋ ያኑርልን ያገልግሎት ዘመንህን ሳብ እረዘም ያድርግልን አሜን
@hiwotyemedehanialemlejefii7586
@hiwotyemedehanialemlejefii7586 3 года назад
የደስታ እንባ አለቀስኩኝ መታደላችን ኦ አምላኬ ምን ይከፈልሀል ☝👏👏👏እኛ ኦርቶዶክሳዊያን ሁሌም አንድ ነን 😘😘😘😘መምህሬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጠላትህን ከእግርህ ስር ይጣልልን 💘💘💘💘
@bushaduhalu9160
@bushaduhalu9160 3 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መለእክት ያሰማልን. አሜን አሜን አሜን. ማምህራችን የአገልግሎት. ዘመንህን. ይበርክልህ በእውነት. ፀጋውን. ያብዘልን💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
@senait8489
@senait8489 3 года назад
ኦርቶዶክስ ካለ ኢትዮ አለ💚💛💒💓👏👏
@GoGo-en7ly
@GoGo-en7ly 3 года назад
Yes
@woinshetyemaryamligwoinshe6818
@woinshetyemaryamligwoinshe6818 3 года назад
እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ በእውነት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ሥለማይነገር ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
@user-eh3ou8hi3s
@user-eh3ou8hi3s 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ እንቁ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ አይዞህ በርታልን ኢትዮጵያ ለዘላአለም ትኑር አሜን አሜን አሜን
@GoGo-en7ly
@GoGo-en7ly 3 года назад
Amen Amen Amen
@sleamkonjit965
@sleamkonjit965 3 года назад
I can't wait to come to Ethiopian I miss especially this sbket 🙏🏻🙏🏻⛪💒 , please pray to form me 🙏🏻 , may the Lord bless him more years 🙏🏻🙏🏻
@user-mc8zi9gn9d
@user-mc8zi9gn9d 3 года назад
መምህራችን ፀጋን ያብዛለዎት ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️✝️✝️✝️⛪️💕💕
@user-cf2ss2rb1u
@user-cf2ss2rb1u 3 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ከዚህ በላይ ያብዛልህ
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማል እንቁ መምህራችን የኛ አለኝታ የተዋህዶ መከታ ከኢሳቅ ከዳዊት ከአብርሃም ከሰላሞን የነበረዉ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን አሜን በህይወት በቤተ ክርስቲያን እግዚአብሔር ይሰብስበን ይሰብስባችሀ🤲
@user-nc1ss1xg1u
@user-nc1ss1xg1u 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@werkekabaw3585
@werkekabaw3585 3 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሥገን ሥለማይነገረው ሥጦታው መምህራችን እመብርሃንወላዲትአምላክ እረጅም እድሜ እና ጤና ትሥጥልን የቅዱሣን አምላክ ያገልግሎት ዘመነወትን ይባርክልን ቃለህወት ያሠማልን
@AmelAmel-mw1zp
@AmelAmel-mw1zp 3 года назад
Amen amen amen
@lumibasha8696
@lumibasha8696 3 года назад
Agarachini salami yarigilini faxari 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍
@ethiotg2883
@ethiotg2883 3 года назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን
@masaitasfu4025
@masaitasfu4025 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዲሜ በጤና ያቆይልን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን በረከታቹ ይደርብኝ አሜን
@bethelihemworkneh4124
@bethelihemworkneh4124 3 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን።
@haniabebe6924
@haniabebe6924 3 года назад
አባትቅዱስ ሚካኤል ና ገብርኤል ይጠብቁህ። ከሚወራዉ ማት እንደ ኤልያስ አምላክ ይሰዉርህ አሜንንንንንንንንን!!!!!
@user-wr7hd7jd5r
@user-wr7hd7jd5r 3 года назад
እልልልልልልልልልልል ቃለ ህይወት ያሰማልን
@kidistmoges1869
@kidistmoges1869 3 года назад
እምዬ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር መምህር ቀሪውን ዘመንህን ይባርክልን
@azebayelew2297
@azebayelew2297 3 года назад
Amen Amen Amen Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼
@natydagher3422
@natydagher3422 3 года назад
አሜን አሜን አሜን እልልል 🤲🤲🤲👏👏👏🙏🙏🙏ዝማሬ መላክት ያሰማልን ቃለህይወት ያሰማልን ❤️
@user-nj3pr6lp4t
@user-nj3pr6lp4t 3 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ኤርምያስ አሰፋ 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 መምህር ምህረትአብ ቃለህወተ ያሰማልን ቃላት ያጥረኛል ማርያም ትጠብቃችሁ ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🌼🌼🌼🌼💞💞💞💞
@aishaziyadi3643
@aishaziyadi3643 3 года назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እመቤቴ በሄዲክበት ከፊት ከኋላ አትለይህ የተዋህዶ ገበሬ 🙏🙏🙏💖💖💖
@Selsm-cu8td
@Selsm-cu8td 3 года назад
መምህር ፈጣራችን አብቶ ፀጋውን ያብዛልን አገራችን ሰላም ያርግን
@aishaziyadi3643
@aishaziyadi3643 3 года назад
@@Selsm-cu8td አሜን ፫🙏🙏🙏
@genetgenet9408
@genetgenet9408 3 года назад
መምሕር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ይአገግሎት ዘመንሕን ያሬዝምልሕ
@user-nc1ss1xg1u
@user-nc1ss1xg1u 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተዋህዶለዘላለም ትኑር አሜን
@saronfikir5962
@saronfikir5962 3 года назад
የማንቄያ ደወል እኔን አንቅቶኛል እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጂ
@GoGo-en7ly
@GoGo-en7ly 3 года назад
Elelelelele
@genetbirihanweloyewa6221
@genetbirihanweloyewa6221 3 года назад
እልልልልልልልል አጥንት እሚያለመልም ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ተሰፉ መንግሰተ ሰማያትን ያውረሰልን አሜን አሜን አሜን
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 3 года назад
ዜማር መላእክትን ያሰማልን እረጄም እድሜና ጤናን ያድልልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ
@zinamyrna7351
@zinamyrna7351 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ዜማር መላእክትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏
@almazalmaz6091
@almazalmaz6091 3 года назад
እልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አለን ተዋህዶ ትኖራለች ለዘላለም💒🙏🙏🙏
@shdlove6679
@shdlove6679 3 года назад
እሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ለመምህራችን ቃለ በሂወት ያሰማልን እኛም በሰማነውን በልብችን ያሰደረልን እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@user-hw3oq5wp7s
@user-hw3oq5wp7s 3 года назад
Ufffff yena gata wud memihirachin edima kexanagar emgnilkalhu
@tesfamariam2155
@tesfamariam2155 3 года назад
ኣሰይይይይይይይ ተዋሂዶ ኦርተደኩስ መሆኔ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያስመናል ዕድመና ጤና ይስጠህ መ/ምሕረታአብ
@barockermias7464
@barockermias7464 3 года назад
“እንግዲህ በነቢዩ በዳንኤል የተነገረው፣ ‘የጥፋት ርኩሰት’ በተቀደሰው ስፍራ ቆሞ ስታዩ (በዓወደ ምህረቱ)፣ አንባቢው ያስተውል'" ማቴዎስ 24:15 :: ልብ ያለው ልብ ይበል ፡- ንጽህት ፤ ርትዕት ፤ የሆነችው ፤የሲኦል ደጆች አይችሏትም የተባለላትን፤ ክርስቶስን አንድ አካል አንድ ባህርይ ፤ ብላ ለሁለት ሺ ዘመን ስታስተምረ የኖረች ፤ የብዙ ትሁታን ሊቃውንት መገኛ የሆነች ተዋህዶ ፤ ዛሬ ብዙዎቻችን እንደምናስበው ፡ እየተፈተነች ያለችው ከወጭ በሚመጣ ሃይል ሳይሆን ፤ በዕቅፏ ተሰግስገው ባሉ ፡ ዝናብ የሌላቸው ደመናዎች ፤ሸቃጮችና ፤ አጉራ ዘለሎች ነው፤ ማስተዋሉን ይስጠን:: "ህዝቤ እውቀት በማጣቱ የተነሳ ጠፋ "4፤6 -
@user-ht1hl9xb5k
@user-ht1hl9xb5k 3 года назад
የተዋህዶ ተበቆቺ እቁዎቺ እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክ
@user-iy4hh6my3m
@user-iy4hh6my3m 3 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዕንቁ መምህራችን የተዋህዶ ልጆች መሆን ምንኛ መታደል ነው ኡፍፍፍ ይሄ ጉባኤ እንዴት እንደ ናፈቀኝ
@sarahdungko2184
@sarahdungko2184 3 года назад
መምህራችን ዝማሬ መላይክትን ያስማልን አሜን (፫)
@user-rl4ol5zh7g
@user-rl4ol5zh7g 3 года назад
በኩር ሰባኪያን መምህራችን ቃለሄዘት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ያርዝምልን🙏✝️💒✝️💒🇪🇹✝️💒🇪🇹✝️💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Addiszena84
@Addiszena84 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን
@user-sz7gp6jk2v
@user-sz7gp6jk2v 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏❤️✝️
@Rgebray
@Rgebray 3 года назад
ቸር ታላቅ ልዑል እግዚአብሔር የመረጣት የሾማት እምአምላክ የምታበራብሽ ንጉሱ በደሙ የመሰረታት ቃል ኪዳን ገባላቸው በእናተ ስም ቤተክርስታኔን እሰራለው የሲሆል ደጆች አይችላትም አላቸው ብላል ቸር ጌታ ተዋህዶ አይማኖቴ የጥንት ነሽ የእናትና አባቴ ማህቴቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘለዓለም እስይ ተወለደ የዓለም መድኃኒት ይኤው ተወለደ የዓለም መድኃኒት ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹሁ እመብርሃን ትባርከን በህልም አንዱ እወድሻለው ሲላት ለነጫ እኔም እወድ ሻለው እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ስላት እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ አለች እመብርሃን ናት በጣም እደምትወደን በደስታም በአዘንም አትለየንም በቤተክርስታን ውስጥ አለች ከልጃ ጋር ሁሉን ይመለከታሉ መላእክት ቅዱሳኖች የከበቡሽ ታበራለሽ ከሁሉም በላይ ውብ ያረጋት አይማኖቴ መሰረቴ ውበት ያላት ከተወለድኩ ጀምሮ ያወኩሽ እስከ ምሞት የማልተውሽ በጣም የማፈቅርሽ ያንችው ነኝ ለዘለአለምም ኑሪልኝ የአይማኖት አክሊል ነሽ በአለም አንደኛ የተከበርሽ የደመቅሽ ልዑል እግዚአብሔር የሚደሰትብሽ የባረከሽ ዘሆትር ፀሎትሽን የሚሰማ ካንቺ ጋር ያለውን አምላክ በእርሱ እኮራለው አምላኬ ርህሩህ ነውና አምላኬ ለሰጠኝ ይድረሰው ምስጋና አሜን ረቂቅ ትጉ አገልጋዬች ቃለ ሕይወት ያሰማልን ይባርካቹሁ ደጋ ርህሩህ እናታችን ትባርካቹሁ ትጠብቃቹሁ ትሸፍነን ከመከራ ባአንቺ የሰማዩን አባቴ የተደሰተብሽ አክሊል የጫነብሽ ስለሆነ ደስ አለኝ ደግሞ ኢትዬጲያን ሶስተኛ ዓለም ደሃ ብለው ሲንቃት ሳንቋሽሻት ልዑል እግዚአብሔር ባረካት በአለም አንደኛ አረጋት ድምቀታችውን ያየ ሰው ሁሉ ይፈዛል ታላቅ ድንቅ ልዑል እግዚአብሔር ከእነርሱ ጋር መሆኑን ግርማ ሞገሳቸው በማረግ አንደኛ አቤት ስታምሩ አቤት ግርማ ሞገሳቸው ይመሰክራል በውነቱ ኢትዬጲያነቴን ያመሰገንኩት ለዚህ ነው ቸሩ አባቴ በቸርነቱ ያኖረን ብዙ ይወራል ልዑል እግዚአብሔር ይሹማቸው ፓፓሱን ሁሉንም ይምረጥ እራሱ የሾመውን ፍጡር ሊያፈርስ አይችልም ደግሞ ከካቶሊኮች ጋር ሊደባለቁ ነው ይባላል ታላቅ ልዑል እግዚአብሔር አያድርገው ዘመናዊ እራሳቸውን አክባሪ ግብዞች ሞኞች ተራቀቅን የሚሉ ከእኛ ከተዋህዶ ኦርቶዶክስ ጋር የማይኤድ የማይከተሉ ከነጫማቸው ቢገቡ ምንም መስሎ የማይታያቸው በግባራቸው ቢደፉ ለማኝ የሆኑ ይመስላቸዋል በጣም ቂል ያልተማረ የሚመስላቸው አሉ ነገር ግን እነርሱ ቂሎች ናቸው የምኮራ በት የማሸበርቅበትን አምላኬ ክብር ክብር ምስጋና ይድረሰው ለዘለዓለሙም አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንአሜንአሜንአሜ አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@urt224
@urt224 3 года назад
አሜን አሜን አሜን💒💒🙏🙏🙏🙏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልል♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@MoMo-ik2kt
@MoMo-ik2kt 3 года назад
እእእእእእእልልልልዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን
@getaneh5841
@getaneh5841 3 года назад
አሜን ፫ቃለ ሂይወት ያሰማልን
@mitiketakele8174
@mitiketakele8174 2 года назад
አምላኬ ሆይ መች ይሆን ከዚህ ጨለማ ስደት ወጠን ከ ቤተመቅደሱ የምንመላለስ ከ ጉባኤው አንተ ሚሳንክ የለም ና ለዚህም አብቃን
@genetgenet9295
@genetgenet9295 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ቡክረ መምህራችን እድሜ ይሥጥልን አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ማሥታዋልን ሥጠን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እንኳንም ኢትዮጵያዊና ተዋህዶ ያደረከኝ
@hiruthirut9000
@hiruthirut9000 3 года назад
እውነት ነው ኢትዮጵያ የሚናፍቀው ወጣ ባልንበት ሁሉ ቤተ እግዚአብሄር መሳለም ቀላል አደለም መታደል ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን
@yeshiworku2639
@yeshiworku2639 3 года назад
ስታምሩ እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ ከክፍ ህሉ ትጠብቃችሁ አሜን አሜን አሜን
@morhafmorhaf6745
@morhafmorhaf6745 2 месяца назад
መምህርቃለህወትያሰማልእድሜናጤናይስጥልንአሜንአሜንአሜን
@user-jr3oh7vq6j
@user-jr3oh7vq6j Год назад
በእውነት ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልል❤❤❤❤❤❤
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለይወትያሰማልንመምህራችንፀጋውንያብዛልን
@gvbbnn9309
@gvbbnn9309 3 года назад
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛሎት በእድሜ በጤና ያኑርልን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር አብ የተመሰገነ የተከበረ ይሁን አሜን
@user-uq1wn7wm9k
@user-uq1wn7wm9k 3 года назад
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አሜንን አሜንን አሜንን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህችንራ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ዝማሪ መላእክት ያሰማልን እሜና ጤና ይስጥልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር
@hiwat1931
@hiwat1931 3 года назад
እልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልል
@hiwat1931
@hiwat1931 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 3 года назад
ቃለሂወት ይሰማልን
@mdadi127
@mdadi127 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@smrataha7896
@smrataha7896 3 года назад
መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥክ
@lightsdiamondslifestyle4741
@lightsdiamondslifestyle4741 3 года назад
Abet Egziabher Yetemesegene yihunn Amen amen 🙏🙏🙏👏👏👏👏👏 Esayyyyy ellllll elllllll gena gena elllll ✝️💚💛❤️👏👏👏
@mariamawitbelaynesh8804
@mariamawitbelaynesh8804 3 года назад
መምህሬ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ
@tenaachamu2560
@tenaachamu2560 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሰተ ሰማያትን ያዉርስልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን እንቁ መምህራችን
@ethiotg2883
@ethiotg2883 3 года назад
መምህር ልክ ነህ ክርስቲያን ይፈተናል ይህው በኛም ዘመን እያየን ነው በትግራይ በመተከል እያየን ነው ሁሉ ለበጕ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይፈርዳል 😭😭😭😭
@user-mg2nw6bz7j
@user-mg2nw6bz7j 3 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የተዋህዶ ልጅች የት አላቹህ ገባ ገባ በሉ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Rgebray
@Rgebray 3 года назад
ክብር ምስጋና ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ይሁን አሜን አሜን አሜን ሰማዓታቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ ፈጥኖ ደራሽ የእርሱ ልጁ ነኝ አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ የለቱ ቀን ለእናቴ በህልማ እንዲህ አለ እኔ ለኢትዮጵያ አድናታለው እናተንም አድናለው አለ አማላጅ ደጉ አባቴ ትጉ አመስግኑት በጣም አመሰግንአለው አሜን አሜን አሜን ድረስልን ቅዱስ ጊዬርጊሴ ለእኔ ያረገልኝ የደረሰልኝ የተዋጋልኝ ታላቅ ድንቅ ነው ሁሉን ነገር ያስተማረኝ የመራኝ ያሳወቀኝ ደግ ርህሩህ ፈጥኖ ደራሽ ጊዬርጊሴ ጊዬርጊሴ ካልኩት የማይሆንልኝ ነገር ምንም የለም አላየሁ በስሙ እድናለው አስተማሬ ወታደሬ አኪሜ ደራሼ ጊዮርጊሴ ጠባቂዬ ዋሴ ከትኒሽነቴ እስካሁን ድረስ ታጥቆ የሚረዳኝ ትጉ ርህሩህ ደጋፊዬ አባቴ አማላጄ ስለእኔ በጌታ በአምላኩ ፊት የሚቆም የማማልደኝ የሚጸልይልኝ በጣም የምወደው የማፈቅረው የማከብረው የማመሰግነው አባቴ ሰማዓህታቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ በአንተ ብዙ ተጠቀምኩ ብዙ ተገለጠ ገና አለኝ ስላተ የምመሰክረው አይማኖቴ በውርስ ሳይሆን እናቱንና አንተን ያደለኝ ፀጋ ምን የተባረከ የተቀደሰ ቀን ነው በጣም አመሰግናቸሃለው ታደልኩ በጣም አመሰግንአለው ጊዬርጊሴ አንተን ያከበረ ረቂቅ ቸር እግዚአብሔር ጌታ አንተን ለሰጠኝ የሰማዩ አባቴ ፈጣሪዬ ቸሩ ጌታ አምላክ መድኃኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይድረሰው ለዘለዓለሙ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንአሜን አሜን ወላዲተ አምላክ ለድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳት ይገባታል አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብር ምስጋና ይድረስህ አሜን አሜን አሜን አሜንአሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንአሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንአሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@user-jw6yf5pw9e
@user-jw6yf5pw9e 3 года назад
አሜንአሜንአሜንአሜንአሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@mmkk2469
@mmkk2469 3 года назад
መምህርችን ዝማሬ መላእክት ያስማል አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ኢ/ያ ለዘለአለም ቱኑር አሜን
@mariam-bm1jb
@mariam-bm1jb 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለመምህሬ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው እማምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ያገልግሉት ዘመንሁትን ትባርክልን ክፉ አይንካብን የነፍሴ አባት ስስቴ እንወድሁታለን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@elsabetcorebtaw9396
@elsabetcorebtaw9396 3 года назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን እግዚአብሔር ይባርክ።
@getachewgudero860
@getachewgudero860 3 года назад
መምህራችን እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን!
@edenwerkye5723
@edenwerkye5723 3 года назад
ቃለ ህይወትን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ያቆይልን ያስተማረን የገሰፀን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን
@kaldebeb6334
@kaldebeb6334 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 👏👏👏👏👏
@abdulKareem-mf7bb
@abdulKareem-mf7bb 3 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤
@lightsdiamondslifestyle4741
@lightsdiamondslifestyle4741 3 года назад
Memhire Mihreteab Edmena tena yistilin shi amen yinurulin!! 🙏🙏👏👏💚💛❤️💚💛❤️🙏👏👏👏👏👏👏👏
@user-gq3gq5kx8z
@user-gq3gq5kx8z 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን።መምህሪችን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ፈጣሪ አምላክ።ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር ዘርኝነት ይውደም
@kokishawangizaww749
@kokishawangizaww749 3 года назад
Qal hiyot yasmalin AMEN Abatachin tsagawun yabzalot💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💛💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚
@hanalove1110
@hanalove1110 3 года назад
መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቁ እግዚአብሔር ይመስገን
@mulubakali8145
@mulubakali8145 3 года назад
ተመስገን አሁንም እግዚአብሔር ያብዛልን አሜንአሜንአሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@alemtsehaynigusu4106
@alemtsehaynigusu4106 3 года назад
እልልልልልል🌹🌹🌹🌿🌿🌷🌷🌷👏👏👏🌿🌹🌹🌿🌷🌿🌹እልልልልልል ተዋህዶ ምድር ተነቃነቀ እንኳን ተዋህዶ ሆንኩ እልልልልል🌹🌹🌿🌿🌿🌷🌷👏👏👏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር🙏💝💝💝💝
@Rgebray
@Rgebray 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜንአሜን እግዚአብሔር ይመስገንአሜን አሜንአሜን እግዚአብሔር ይመስገንአሜን አሜንአሜን እንዲሁም ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳት ይገባታል አሜንአሜን አምላከ ጊዮርጊስ ኢትዮዺያን ጠብቃት አምላከ ጊዮርጊስ በምሕረት ጎብኘን አምላከ ጊዮርጊስ ደረ ስልን ቤተክርስታንን ክፈትልን ለደጅህ አብቃን አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው በጤና በእድሜ ያኑርልን በጸሎት ያስቡኝ ወለተ ሚካኤል የቅዱስ ጊዮርጊስ ልጁ ነኝ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንአሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንአሜን
@yordanosberihun1677
@yordanosberihun1677 3 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርራችን ተዋህዶ መሆን መታደል ነው።
@user-dl3ik9yw6y
@user-dl3ik9yw6y 3 года назад
አለን በእግዚአብሔር አልፊን👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@pomolabida3670
@pomolabida3670 2 года назад
በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን በድሜ በፀጋ ያኑርልን ያገልጉሎት ዘመንህን ሳብ እረዘም ያድርግልን ።እልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት የሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ👏👏👏
@bezamar9450
@bezamar9450 3 года назад
የዘመናችን ቅድስ ጶውሎስ ነህ በእውነት ዘመንህን ይባርክ
@samsunggrandprimepro5373
@samsunggrandprimepro5373 3 года назад
መምህረችን እንኳን በስላም መጦልን ቃለ ህይወት ያስማልን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@user-qs7jq2er4o
@user-qs7jq2er4o 3 года назад
አለን በእግዚአብሔር እልልልልልልልልልልልልልልልል ተዋህዶ ሞሆን እደቲ ደስስስስስስስ ይላል የአገልግሎት ዘመናችሁ ይበርከልን እግዚአብሔር
@phoneulhouse1839
@phoneulhouse1839 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን ።።።።ይሄን ኮሮና ቫይረስ ከምድረ ገፅ ያጥፋልን
@mekdesbekele1964
@mekdesbekele1964 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከፊት ከኃላ ይቅደምልህ🙏
@user-bi7wg5zp6p
@user-bi7wg5zp6p 3 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@gshjsgdhjd224
@gshjsgdhjd224 3 года назад
እልልልልል ዝማሬ መለአክት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ያኑርልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን
@lumibasha8696
@lumibasha8696 3 года назад
Amani amini amini tawayido lazalami tinuri🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪🤲🤲🤲🤲🤲😂
@user-eu4lm2tu4f
@user-eu4lm2tu4f 3 года назад
ጀግናየ እመብርሃን ትጠብቅልን መምህሬ ቃለሂወት ያሰማልን 🙏👏👏👏👏🌷🌹🌷🌹
@adfv71
@adfv71 3 года назад
Amen🙇🙇🤲 amen ♥️❤️ amen 🤲♥️💛💚
@user-ze7sx2nj7p
@user-ze7sx2nj7p 3 года назад
ቃል ሂይወት ያማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመናችሁ እግዚአብሔር ይባርክ ለእኛም አስተዋሽ ልቦና ሰሚ ጆሮ ይስጠን አሜን አሜን አሜን
@alemtsehaynigusu4106
@alemtsehaynigusu4106 3 года назад
ያስተማረን የመከረን ለልኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው ለመምህራችን ቃል ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን🙏💝
@himahima2935
@himahima2935 3 года назад
መምህር የእዉነት እግዚያብሄር በቤቱ ያፅናህ እስከመጨረሻዉ
@user-hd3oe5nk3h
@user-hd3oe5nk3h 3 года назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
@urt224
@urt224 3 года назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏
@burtakanb5816
@burtakanb5816 3 года назад
አሜን፫ አባታችን ባለንበት ይባሩኩን በፀሎትወ አስቡን ላቱም እድሜና ጤና ይስጠወት 💒🇪🇹 በሰደታ እኛንም ሰደተኞችን ታሰበን💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💔💔💔💔💔💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-xk1qk3hz9p
@user-xk1qk3hz9p 3 года назад
አሜን ቃለ ህወት ያስማልን መምህራችን እድሜና ጤና የምታመልከው ልኡል እግዚአብሔር ይስጥልን
@user-wx5rs4nj2f
@user-wx5rs4nj2f 3 года назад
አሜን ቃል ሂዎት ያሰማለን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያበዛሎት ✝️🙏✝️🙏✝️💚💛❤️🌼
Далее
ЮТУБ БЛОКИРУЮТ?
02:04
Просмотров 637 тыс.
🎸РОК-СТРИМ без ФАНЕРЫ🤘
3:12:10
Просмотров 1,4 млн
Memher Mehreteab Asefa Mezmur (London debretsion)
10:42
ЮТУБ БЛОКИРУЮТ?
02:04
Просмотров 637 тыс.