Тёмный

አይናችን ነሽ ማርያም  

ሥርወ ሃይማኖት ዘ ሊባኖስ
Подписаться 3,1 тыс.
Просмотров 343
50% 1

Опубликовано:

 

13 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 8   
@accacc3506
@accacc3506 Месяц назад
እልልልልልልልል❤❤❤
@BurteYeinatelij
@BurteYeinatelij Месяц назад
Elelelelellelel
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 Месяц назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@GgRg-l8r
@GgRg-l8r Месяц назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@ማሂዩቱብማሂዩቱብ
@ማሂዩቱብማሂዩቱብ Месяц назад
እልልልልልልልልልልል
@SeniTsega
@SeniTsega Месяц назад
እልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
❤❤❤❤❤❤
@tigtube2793
@tigtube2793 Месяц назад
አይናችን ነሽ ማርያም አንቺን አይንኩብን የተዋህዶ ልጆች እንወድሻለን ግቢ ከቤታችን በረከታችን ነሽ በሀሴት ቆመናል ደስታን ስለወለድሽ የቀደመው እባብ እጅግ ተበሳጨ በአሸዋ ላይ ቆመ መርዙን እየረጨ ከልጅሽ ምስክር ሊያስቀር ከዘሮችሽ እጅጉን ይተጋል ሊለየን ከጉያሽ አዝ ገብተሻል ላትወጪ አንዴ ከልባችን ጌታን ያየንብሽ ስለሆንሽ አይናችን የራቀው ቀርቦልን የረቀቀው ጎልቶ ያየነው ባንቺ ነው የጠፋው ተገኝቶ አዝ ወይኑን ያፈራሽው የወይን ሐረግ ድንግል ምግብን የሰጠሽን በቀራንዮ መስቀል ምልክታችን ነሽ የእኛ መታወቂያ የምንተረፍብሽ ከጥፋት ገበያ አዝ የህወይወት መገኛ የደስታ መፍሰሻ ቀዋሪተ ፍሬ የሀዘናችን መርሻ ግቢ ከቤታችን በረከታችን ነሽ የጎደለው ሁሉይሞላል በምልጃሽ አዝ ከሀገር ብንርቅ ከእልፍኝ ከጓዳችን ስንቅ ነሽ ለመንገድ ምርኩዝ ለጉዟችን ባደርንበት አድርሽ በሄድንበት ሂጂ ለጻድቃን አይደለም ለኃጥአን አማልጂ
Далее
Part 4. Roblox trend🗿
00:16
Просмотров 856 тыс.
Wudase Mariam   Engidawork Bekele   Mariam Mezmur
6:22
Просмотров 410 тыс.