Тёмный

አይዞሽ ገለቴ🤣የደምበጫው ነብይ ተነፋረቀ😭ጴንጤዎችም አባረሩት ፣ ማሪያም ጣኦት ናት (ጠንቋይ ፣ ተሃድሶ እና ኦርቶዶክስ ነበርኩ።) 

Miku_Et
Подписаться 13 тыс.
Просмотров 64 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 357   
@miku_et
@miku_et 23 дня назад
ቤተሰቦች አዲስ ነገር ስለተጨመረበት እና የቀድሞው ቪድዮ ስለጠፋ ሙሉ ታሪኩን አንድ ላይ ሰርቼዋለው። በሰአት ማውጫው አሳልፋቹ ማየት ትችላላችሁ ። ሁላችሁንም አመስግኛለሁ 🙏🙏። እንዲሰራ እምትፈልጉት ቪድዮ ካለ ኮሜንት አርጉልኝ።
@yonatanegatu6236
@yonatanegatu6236 23 дня назад
Wedajachen endet nehe... Eski doctor ashehir and motivational speakerochen agenagnethe seralen 😊
@KIrubeL-hf1eh
@KIrubeL-hf1eh 23 дня назад
miku video degmesh tlekiyalesh lbel
@meb153
@meb153 23 дня назад
በመሳቂያ መሳቅ
@BiruKidus
@BiruKidus 23 дня назад
ያው በእግዚአብሔር ሥም እና ክብር ላይ በሚያላግጡ ሁሉ ላይ ስራልን ሚኩ
@endyzema
@endyzema 23 дня назад
micky stay strong bro !!
@user-rz6mo7nw1n
@user-rz6mo7nw1n 23 дня назад
ሆዳቸው አምላካቸው ክብራቸው በነውራቸው፣ ይላል፡ የእግዚአብሔር ቃል፣ እንደ እነዚህ ያሉ ሰዎችን😮😢
@Oldkorkoro911
@Oldkorkoro911 23 дня назад
ሚኪን 100k እናስገባዉplease 🙏🙏
@KIrubeL-hf1eh
@KIrubeL-hf1eh 23 дня назад
ke 100k belay yemnasgebabetn and plan mawtat alebn alebn alebn replay argu
@fanuelgebrehiwot8787
@fanuelgebrehiwot8787 20 дней назад
ሚኪዬ ያንሰዋል🎉🎉🎉🎉🎉
@bizunehaschalew6221
@bizunehaschalew6221 22 дня назад
ወንድሜ ሚኪ አንተ በጣም ጎበዝና አስተዋይ ነህ.. እግዚአብሔር ይባርክህ... አጥብቀህ ፀሎት እያደረክ ሥራ... እየስራህ ያለው ነገር አሁን ቤተክርስትያን ላለችበት ፈተና በጣም ወሳኝ ነገር ነው...... በርታ አምላኬ ቅዱሳን ካንተ ጋር ይሁን
@miku_et
@miku_et 22 дня назад
Amen enantem betselotachu asebugn.🙏
@dawitnegash3775
@dawitnegash3775 18 дней назад
ትክክለኛ ኮመንት
@abdulazizmohammed6188
@abdulazizmohammed6188 23 дня назад
በርታ አጋልጥ !!!እኛም ወይ ጉድ እያልን እንኮመኩማለን
@JalekoKo-rv3fs
@JalekoKo-rv3fs 14 дней назад
ቆዳ
@selamissak5726
@selamissak5726 13 дней назад
መሀይም
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 14 часов назад
​@@JalekoKo-rv3fsወይ ጉድ😂😂😂😂
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 14 часов назад
​@@selamissak5726ወይጉድ😂😂😂😂
@girmaasres2598
@girmaasres2598 23 дня назад
በአካል የምታገኙት ሰዎች ብታናግሩት ጥሩ ነው ። ትቶት የሄደውን ሃይማኖት መገለጫ የሆኑ መገልገያዎችን እየተጠቀመ መልሶ ይሄንን ሃይማኖት ማንቋሸሽ ...... ሌላ ሃይማኖት ቢሆን አይሞክራትም ነበር ...... ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ግን የማንም መፈንጫ ስለተደረገች ፀጥ ማሰኘት ባይቻል እንኳ በሚገባው ቋንቋ ማናገር ያስፈልጋል
@FekiremariamMamo
@FekiremariamMamo 8 дней назад
HI
@TadelechWoro
@TadelechWoro 22 дня назад
የዘመናችን ምርጥ አቀናባሪ 😍😘
@solomonwedaje-dh7sh
@solomonwedaje-dh7sh 19 дней назад
ወላዲተ አምላክን ቅድስት ድንግል ማርያምን ላይ አፉን መክፈቱ ያናድዳል ከዛም አልፎ ስዕሉን ዘቅዝቆ ማውራቱ ያሳዝናል። አንደበቱን ድንግል ማርያም ትመልስልን ። ሃሰተኛ ነቢያት ይበዛሉ ብሎ ቃሉ ይናገራል
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 12 дней назад
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ጆሮ ከመስማት አይሞላም እባክህ ንስሃ ግባ ተመለስ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ያመነ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል !
@TgisitMengeshaM
@TgisitMengeshaM 13 дней назад
አቀናባሪዉን.ሳላደቅ.አላልፍም❤😂😂😂😂ሲቀጥል.ሆዳምሰዉ.መጨረሸዉ.እዲህነዉ.ጌታን.መርሳት.😢ወዮ.መጨረሸየን.አሳምርልኝ.እግዚአብሔር🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@selamaitbirhanu868
@selamaitbirhanu868 23 дня назад
😂 🤣🤣 በዚህ ጊዜ እንዚህ ባይኖሩ በምን እንስቅ ነበር? በርታ ወንድማችን: Keep it coming 👏👏👏
@user-fj4oz3qj5i
@user-fj4oz3qj5i 20 дней назад
አንተ ልጅ ግን ይመችህ እንዴት እንደምታቀናብረው በጣም እወድሃለሁ
@mesfinhaile1477
@mesfinhaile1477 11 дней назад
በእነዚያ ዘንድ ለማስተዋል የሚያስቸግር ነገር አለ፥ ያልተማሩትና የማይጸኑትም ሰዎች ሌሎችን መጻሕፍት እንደሚያጣምሙ እነዚህን ደግሞ ለገዛ ጥፋታቸው ያጣምማሉ። እንግዲህ እናንተ፥ ወዳጆች ሆይ፥ ይህን አስቀድማችሁ ስለምታውቁ፥ በዓመፀኞቹ ስሕተት ተስባችሁ ከራሳችሁ ጽናት እንዳትወድቁ ተጠንቀቁ፤ ነገር ግን በጌታችንና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና እውቀት እደጉ። ለእርሱ አሁንም እስከ ዘላለምም ቀን ድረስ ክብር ይሁን፤ አሜን።2 ጴጥ 3፡-16 -18
@solomonw.9291
@solomonw.9291 14 дней назад
አንድ ሰው አንድ ዓመት ቤተክርስቲያን ቆይቶ እኔ አገልጋይ ነኝ ሲሉ አያፍሩም የሚገርመው በአንድ አመት እንኳን ቤተክርስቲያን ውጭውንና ግቢውን ከነ ስርዓቱ እና ህጉ ማወቅ በቂ አይደለም ለነገሩ አፈረድብህም ቅዳሴው ሳያልቅ የምትገኘው ስንበቴ ቤት ነው ። በሳምንት እንዴ ነው ቤተመቅድስ ይምትገባው እሱንም ሰው ካህን ከሌለ ሌላውን ግዜ በስካርና በአለማዊ ኑሮ ነው የኖርከው እግዚአብሔር ይቅር ይበለን አንተንም እኛንም
@wendimgessese3809
@wendimgessese3809 18 дней назад
በተወለደበት ቀበሌ አላገለገለም ውሸቱን ነው። መርጌትነት ጠይቆ ማህበረሰቡ ስለሚያውቀው አይሆንም ሲለው ቀጥታ ጥንቆላ ነው የጀመረው። በማይታወቅበት ቦታ ሂዶ አገልግሎ ሊሆን ይችላል
@temesgenworku4400
@temesgenworku4400 7 дней назад
መጀመሪያም በክርስቶስ ቀጥ ብለህ ሳይሆን ጠመህ መተሃል፤፤ ክፉ ስራ ያጋልጣል በደንብ አውራ
@user-gf7ev3yz6i
@user-gf7ev3yz6i 18 дней назад
መሪ ጌታ ነበርኩ ብሎ ጭፈራ ቤት ነበረኝ ዋይይይ ለመቤቴ
@user-kz8ov8ut1f
@user-kz8ov8ut1f 23 дня назад
በርቺ ሚኪሻ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@miku_et
@miku_et 22 дня назад
Tnx bro👊👊
@user-ij8ri1st9z
@user-ij8ri1st9z 23 дня назад
i always watch ur videos they are so entertaining.
@miku_et
@miku_et 22 дня назад
🙏 amesegenalew
@amaamm8606
@amaamm8606 23 дня назад
እዉነት ላማናገር ሁሉም ነገር አሲጠልቶኛል. 😢😢😢ግን ሚኪ በርታ❤❤
@miku_et
@miku_et 22 дня назад
Mnw mn agatemeh bro?
@smret.6783
@smret.6783 6 дней назад
Micky, thanks for posting Dembecha again. ብዙ ግዜ ስጠብቀው ነበር
@DavidKal-wy4sp
@DavidKal-wy4sp 23 дня назад
Mikoooooo❤❤....guys please let's share this seriously I used to watch Mike's video long time ago he deserves 100k and more subscribers....today's video was 👍👍
@miku_et
@miku_et 22 дня назад
🙏🙏👊👊
@tedichan6765
@tedichan6765 20 дней назад
ሚኪዬ ለቪዲዎችህ የምትሰጠው ትኩረት በጣም የሚደነቅ ነው። ይሄን ሁሉ ቪዲዮ ማግኘትህን አደንቃለሁ። ምን አልባት ግን መሃል ላይ የሚገቡት አስቂኝ ቪዲዮዎች ትንሽ እየበዙ የሚያሰለቹ ይመስለኛል Still you're doing good job. በርታ።
@miku_et
@miku_et 19 дней назад
Eshi astekakelalew🙏🙏
@LeltiHailetsion
@LeltiHailetsion 20 дней назад
ውይ በስኣብ ስው ያዋሻል የዝህ ስው ውሽትግን ይገርማል ።ልቦና ይስጠው የድንግል ማርያም ልጅ ።
@endyzema
@endyzema 23 дня назад
In case you dont like this vedieo please do LIKE !!!
@miku_et
@miku_et 22 дня назад
🙏🙏
@walteamanuale324
@walteamanuale324 7 дней назад
አበስኩ ገበርኩ የኔ ጌታ ያስቃልም ያሳዝናልም የጉድ ሀገር ሆን እኮ ሆ ጌታ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ
@WahidaNebil
@WahidaNebil 23 дня назад
የቤንጤ ፓስተሮች ጉዳ ጉድ ማየት ከፈለግክ ይኸውልህ😅😅😅
@user-fi2bn3bp6k
@user-fi2bn3bp6k 23 дня назад
ዘመንህ ሁሌ ይሄ ነው ግራ እንደገባህ
@kemalgizaw
@kemalgizaw 11 дней назад
ዝም ብየ ሳየው ሽመልስ አብሳን ነው የሚመስለኝ 😅
@user-vx7pe9jk3z
@user-vx7pe9jk3z 9 дней назад
እኔም መስሎኝ ነበር 😂😂😂😂
@user-qj9qu9iw9z
@user-qj9qu9iw9z 11 дней назад
የአባትህን የዳያቢሎስን ተግባር አስፈፃሚ ደብተራነህ መጀመሪያ ዲያቢሎስን ካደው አለበለዚያ+++++ ውርደት ውርደት ውርደተ መጨረሻ ሞትበሰማይም በምድርም የሞት ሞት በጊዜ ብትነቃ ይሻልሃል
@zelalemendeshaw4101
@zelalemendeshaw4101 23 дня назад
ሚኪ እንኳን በደህና ብያለሁ በርታልን፡፡ እንደተለመደው ለኩሼ ነው የገባሁት ጎበዝ በቅንነት VPN እየለኮስን በማየት እናበረታታው፡፡
@miku_et
@miku_et 22 дня назад
🥰👊
@linaejabo8229
@linaejabo8229 23 дня назад
Please 100k enasadgew sewoch ❤❤❤ 🎉🎉🎉 please 🙏 please 🙏 please 🙏
@miku_et
@miku_et 22 дня назад
🙏🙏
@genetmeaza1038
@genetmeaza1038 23 дня назад
ሚኩ 🙏🙏
@FikirSamuel
@FikirSamuel 18 дней назад
ሚኪዬ ያኛው አካውንትህ ምን ሆኖ ኘው በጣም የምከታተልህ ልጅ ነበርኩ ከዛ አካውንትህ ጠፋ እሄን ድንገት tiktok ለይ የተቆረጠ video አይቼ ነው logown ፈልጌ ያገኘሁት ድንገት አካውንትህ ሊጠፋ ስለሚችል ወይ በtiktok ወይ በtelegram ሰብስበን እና ሲዘጋብህ link ትልክልናለህ መጠባበቂያ ተጠቀመው ወንድሜ
@GenetMulgeta
@GenetMulgeta 8 дней назад
ለምን ድንጋዩን ወደ ወርቅ አትለውጥም ከምትቸገር ተዋህዶ ያነተ መጨማለቅያ ከይደለችም እዛው አዳራሽ ይሻልሀል
@amenopia8377
@amenopia8377 7 дней назад
በየ መሃሉ የምታስገባቸው ቀልዶች በዙ ልክ በየ 100 መትር እርቀት ኣስፓልት ላይ እንዳለ speed breaker ያሰለቻሉ
@user-fi2bn3bp6k
@user-fi2bn3bp6k 23 дня назад
አሁንም ጠንቅ ዋይ ነህ
@user-tc8oh4ni9e
@user-tc8oh4ni9e 18 дней назад
አቤት እግዚኣብሄር እግዚአብሔር ምን አይነት ዘመን ላይ ነው ያለነው ምን አይነት ዘመን ነው እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸው መቼስ አባት ትዕግስተኛ ነውና ትግስቱን በትግስት እየጠበቃቸው ነው ለንስሐ በትዕግስት እየጠበቃቸው ነው አባት ነውና አባት ስለማይጨክን በልጆቹ ኦሃን ወደ ደም እንኳን መቀየር የሚችለው ክርስቶስ ብቻ ነው ምንም ስልጣን የለህም አንተ ምንምእግዚአብሄር በየሁላችሁ በስሙ የምትነግድ ሁሉ ወዮላችሁ ለህይወታቹ ወዮላችሁ ክርስቶስ ከአንተ ጋር ድራማ አየሰራም በየጠንቋይ ቤቱ እየሄድክ ውሃ ወደ ደም የሚቀየረው 😢😢😢😢😢😢😢
@walteamanuale324
@walteamanuale324 7 дней назад
ወይኔ ይኔታ ሚድያ ምስኪን ክክክክክክ
@KimuAlem
@KimuAlem 23 дня назад
ሚኩ እንዳንተ አይነት ኢትዮጵያ ውስጥ ጎበዝ ኤዲተር ዩቲዩበር አላየሁም።ግን ቪዲዮውን ስትሰራ ስንት ቀን ይፈጅብሀል? እኔ እነደዚህ አይነት ቪዲዮ ለመስራት ሳስብ ይደክመኛል
@miku_et
@miku_et 22 дня назад
30 dekika video 7 qen mnamn,.. miyasq ngr mesrat des silemilegn dekamu ayitayegnim. Beza lay endenate aynet temelkach erasu moral yisetegnal. Tnx🙏🙏
@EtseSabek-f7l
@EtseSabek-f7l 18 дней назад
እስራኤል ዳንሳ የሚያታልለው የኢትዮጵያ ህዝብ ብዛት ውይ አገሬ ወይኔ
@Ambassel
@Ambassel 23 дня назад
እንደው ሰይጣን አናቱ ላይ ይጨፍርበት አቦ::ወይ ዘመን!
@Abitytube
@Abitytube 23 дня назад
በሌላ ነገር ችግር የለም ግን በጂሚላ ጴንጦዎች ብላ አትናገር ውሻታሚ ናብያቱን የናሱ ስሚ ተጣቃምባት በተራፋ ትማቻኛሌ🙌
@miku_et
@miku_et 22 дня назад
Eshi,. Muluw endalhone awkalew,..
@shumetzerihun7951
@shumetzerihun7951 23 дня назад
እንኳን ደህና በጣህ ወንድሜ
@miku_et
@miku_et 22 дня назад
👋👋 tnx
@user-hq2cr8pq2s
@user-hq2cr8pq2s 7 дней назад
ይሄ ሰውየ በህግ መጠየቅ አለበት ይሄኔ ለገበያ ብሎ የሠው ደም ገብሮ ይሆናል
@Betty-yf9yi
@Betty-yf9yi 23 дня назад
ልብሱን ለምን በህግ አይጠየቅም ግን???
@miku_et
@miku_et 22 дня назад
Eco , beqagn blo kehede yibqaw
@zinetebrhem5681
@zinetebrhem5681 20 дней назад
የሙስሊሙን እየለበሱ አይደል
@user-qn1qb5uu6m
@user-qn1qb5uu6m 8 дней назад
የኬሚስትሪ ፔሬድ😅😅😅😅😂😂
@mybusiness2207
@mybusiness2207 7 дней назад
ገጃሜ ብር ይወዳል ድሮም😂😂😂 አዩዪዪዪዪዪ እራሱን አዋረደ😂😂😂😂
@Yitbanazehabesha
@Yitbanazehabesha 14 дней назад
እኔም ላይቭ ቲክቶክ ላይ አይቸው ልብሱን አውልቅ ስለው ሲሳደብ እግዚአብሔር ያዋርድካል ብየው ነበር የአብርሃም አምላክ ክብር ለአንተ ይሁን 🙏🙏🙏
@Aebilala
@Aebilala 11 дней назад
ያስቃል። 😂 ግን ኦርቶዶክስ ሰባኪዎችንም ሹፋቸው።
@ramahafrica6269
@ramahafrica6269 4 дня назад
😂😂🎉ጭጭ ነው ዘመዴ wish for you 100k
@linaejabo8229
@linaejabo8229 23 дня назад
Miko my choice yesake minch ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
@makedamak6921
@makedamak6921 11 дней назад
ጥቆላ መተት እየያዙ እየገቡ የእግዚአብሔርን ቤት ብጥብጥ አገረጉት ፈጣሪ ያጸዳችኋል መዳኒአለም ይጥረግህ
@sifansifan3546
@sifansifan3546 22 дня назад
tiktok ላይ ብዙ follower ያላችሁ አስተዋውቁለት please🙏 ትልቅ ስረ እየሰራ ነው miki ወንድማችን ❤️🥰
@YeabSra-l7y
@YeabSra-l7y 13 дней назад
ሰው ሁሉ በንዋይ ተጠምዶ ፍቅር በእኛ ዘመን ለጥቅም ተሰዶ ቃልህን እጥፈህ ቤትህን ብትከዳ ተከፍሎ የማያልቅ አለብህ የህሌና እዳ
@mebratumulusew401
@mebratumulusew401 11 дней назад
ይሄንን ሰውየ ግን በአካል ባገኘው እና ዋጋውን እኔ በሰጠሁት......
@mammam8810
@mammam8810 5 дней назад
ፈጣሪ ልቦና ይሰጠን ❤❤❤❤❤❤
@tadesseayalew691
@tadesseayalew691 11 дней назад
ክቡራን ኦርቶዶክሳውያን ምናለ ይህን ከንቱ በተገኘበት ቦታ እንዲገደል በአቋም ብንነሳ ማርያምን ሐጢያትም አይሆንም ሕግም አይጠይቀንም ።
@ማር-ዐ5ሰ
@ማር-ዐ5ሰ 14 дней назад
ሚኪ ይሄ ሠውዬ ግን የሚያመልከው ሠይጣን ነው ብሬክ የሚጨፍርበት ሲያሳዝን ነፍስ ይማር
@user-fi2bn3bp6k
@user-fi2bn3bp6k 23 дня назад
አቅራቢው 1ኛ
@viber907
@viber907 23 дня назад
ሴጣን ነሀ ለዚህ ነው የሚቃጠሉት
@Hana-wj1hi
@Hana-wj1hi 10 дней назад
በጌታ ምን ጉድ ነው አንተ ግን በርታ😂😅😢😮
@AdanechiiWmaryam
@AdanechiiWmaryam 14 дней назад
ዘና እያረከኝ ነው በርታልን አዲሥ ነኝ❤❤❤❤
@kidistkidist-f5m
@kidistkidist-f5m 9 дней назад
እኔኳ የገረመኝ ከሰውየው አቀኒባሬውነው እግዛብሔር ወደትክክለኝው መንገድ ያምጣው አደውሌላ ምን ይባላል
@EthioGeneral
@EthioGeneral 18 дней назад
While I have nothing to say about religion, I know the reference videos you make take a lot of effort to make a clips, keep it up. Good job 👍
@user-qn1qb5uu6m
@user-qn1qb5uu6m 8 дней назад
አንተ በክት በክት በህይወት ወደሞት የህይወት አለም የዘላለም ጥም የሌለባት ኦርቶዶክስ ህይወቴ የዘላለም ቤቴ የማንም ልቅምቅም ጥር በሉ
@likukebede8440
@likukebede8440 22 дня назад
ይህ እርካሽ ማንም ሳይነካው በቅርቡ ያብዳል😅በለፈለፉ በአፍ ይጠፉ😮😅
@SamuelNgussu
@SamuelNgussu 23 дня назад
welcom micy
@miku_et
@miku_et 22 дня назад
🙏🙏
@selamlehagere7757
@selamlehagere7757 13 дней назад
ኣብሾ ጠጥቶ ያደገ ሰውዬ ጴንጤ ባይሆን ነበር የሚገርመው፡
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg 12 дней назад
💥ጵንጥና ክርስትና አለመሆኑን ብዙዎች አይረዱም ❗️
@Yitbanazehabesha
@Yitbanazehabesha 14 дней назад
ሚኪ ሳላደንቅህ አላልፍም ቅንብርህ ይመችህ 🥇🥇🥇🥇
@GenetBayu-ns1ow
@GenetBayu-ns1ow 10 дней назад
ታዲያ እግዚአብሔር እንዴት ይታረቀን ??
@aregashgebere
@aregashgebere 18 дней назад
😂😂አለቃቀስ ዘጋኝ ሚኪዬ አንደኛ በርታልን 👍
@user-jg2hq9ke3i
@user-jg2hq9ke3i 17 дней назад
አንደ አንደ ቱሁቱ ሁኑ የምታመጡ መልክቱን ከእግዚአብሔር ነው ወሰ ከሰጣን ነው ድምፅን ደጋግሞቸው አዳምጥ ከእግዚአብሔር ጋር አትጣሉ ሐውራቶቸን ተመለከቱ ነቢያትን ተመለከቱ ።መጀመሪያ ከእግዚአብሔር ብትሰማ አታልቅስም ።
@amizingforearth5360
@amizingforearth5360 19 дней назад
በርታ❤❤❤
@kiyaethipoha3148
@kiyaethipoha3148 18 дней назад
አቤቱ አምላከ እስራኤል አዶናይ ኤልሻዳይ ማስተዋል ይስጠን😢 ይሄ አጭበርባሪ ለገዘብ ብሎ የማይዋሸው ነገር የለም
@user-pf9xl7zr2u
@user-pf9xl7zr2u 10 дней назад
በርታልን የኛ ጀግና!!! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@JemalKemal-uq1eu
@JemalKemal-uq1eu 11 дней назад
ምን ይገርማል ኬንቴሪ ወይም አላምገነ አከባቢ የአብ ሆቴል የሚባል አለ እነም መታመታ ጭፈራ ቤት ነው ሴታኛ አአዳሪወችም አሉ ነገር ግንገብሬኤል ያሚባል ተቦት በይ ዓመቱ ጥምቀት ከመደሪያው ሲመላስ ሆቴሉ ባር ለይ የርፈል ካዛም ቄሶቹ ውስጥ ገብቶ ፅባል ይራጨሉ ገንዛብም ይሳጣቻወል አዛጋጁ የሆቴሉ ባሉቤት ነው ተቦት ጭፈራ ቤት ካራፈ የሱ ጭፈራ ቤት መክፋት ምን ይገርመል
@alexbihon6080
@alexbihon6080 20 дней назад
ይህ ሰውዬ ከሔቨን ደፋሪ ያልተናነሰ ወንጄል ሰርቷል ምክንያቱም የትውልድ አይምሮ ደፍሯል። ትውልድ አንቅዟል። ይህ ባለበት መገረፍ አለበት።
@melkamubogale4713
@melkamubogale4713 23 дня назад
ደም ያልቅስ እንዳይመለስ ይህ እርኩስ ጥናዥ
@Hornland
@Hornland 22 дня назад
Thanks!
@miku_et
@miku_et 22 дня назад
Thank you brother🙏🙏
@FasikakassawKassaw
@FasikakassawKassaw 12 дней назад
እግዚኦ ማሃረነ ክርስቶስ
@kidistkidist-f5m
@kidistkidist-f5m 9 дней назад
አረ ግን በአካል የምታገኘቱ ካላችሁ ብታኒጋሩትጥሩ ነው አረውይይይ አሁንስ ከፊ እረ ፈጣሬ መስተዋልን ይስጠን
@Artinstitut106
@Artinstitut106 10 дней назад
ወይኔ በላቸው 👏🙌✅🧡💛💚❤️🧢
@Sara-f2j9i
@Sara-f2j9i 23 дня назад
ወየው😂😂😂😂
@mikiastiruneh
@mikiastiruneh 8 дней назад
መጨረሻው ናፈቀኝ😂
@kasahuntsegaye1531
@kasahuntsegaye1531 18 дней назад
አልችልም ከዚህ በዋላ😭😭😭😭😭😭😢😢😢😤😤😤😤
@sileshimekonnen4915
@sileshimekonnen4915 12 дней назад
ይኼንን ዘልዛላ የሆነ ሆዳም ሰው ለምንብላችሁ በዚህ ገጽ ላይ ትለጥፋላችሁ ሰውዬው እኮ ሰው አይደለም ነገ ተመልሶ ይሰደበናል ያፌዝብናልና ይብቃ!
@AlemayuBerhe
@AlemayuBerhe 17 дней назад
በሶስትቀን እስራት ትል በላህ መጀመሪያም በቁምህ ተልተህ ነበር ማለት ነዉ አይ ጴንጤ ምንም እዉነት የማይመስልነገር ሲሰሙ እንኳን ለምን እንዴት የሚባል ነገር የለም አሜን ብቻ
@addistube5640
@addistube5640 2 дня назад
Betam Betam Tichilaleh
@tewoldetesfaye6665
@tewoldetesfaye6665 6 дней назад
አይ ሀይማኖት 😂
@nigistzerihun3359
@nigistzerihun3359 14 дней назад
ሶፎንያስ ሳቅህ አሳቀኝ በእውነት
@kirosgebre4240
@kirosgebre4240 9 дней назад
ድንጋይ ወርቅ አደርገሕ ተጠቀም እቀይርዋለሁ አላልክም ሞኝ።
@jamalaley4730
@jamalaley4730 20 дней назад
ጥንቆላ ያልከው ትክክል ነው። ያሰለሞን ጥበብ ይባላል
@AsuyHddgd
@AsuyHddgd 9 дней назад
እርቶዶክስ አሁንም ቤሆን መተተኛ ነው ለማስካድ አትሞኩሩ ሁሉም እውነት ነው
@user-xr6zg8ne7i
@user-xr6zg8ne7i 13 дней назад
ወያጉዲአሚላኪአተማረን😢😢😢😢
@user-pp1wh1ff4f
@user-pp1wh1ff4f 18 дней назад
ከእግዚአብሔር ላይሆን ይችላል ሰይጣንም ይናገራል አስተውል
@abegubegna-es2ez
@abegubegna-es2ez 23 дня назад
Wow
@Chereka203
@Chereka203 19 дней назад
ጀ ግናዉ መርጌታ🦁 👍🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊
@TsgeredaS.M
@TsgeredaS.M 9 дней назад
ሂድ እና ቂጡን ላሰው 👌
@Chereka203
@Chereka203 9 дней назад
@@TsgeredaS.M አሕያ በቂጥሕ ይብዳሕ
@mikiastiruneh
@mikiastiruneh 8 дней назад
ይሄን መግደል ያጸድቃል !!!
Далее
Cute
00:16
Просмотров 6 млн