Тёмный

አይደክመኝ Aydekemegn Dagi Tilahun Holy Sprit ዳጊ ጥላሁን መንፈስ ቅዱስ 

Dagmawi Tilahun Tube
Подписаться 3,9 тыс.
Просмотров 37 тыс.
50% 1

@MARSILTVWORLDWIDE @BereketTesfayeOffical @yosefkassajossykassaoffici1565 @TeddyTadesseOFFICIALChannel @propheteyuchufaamharic @propheteyuelbadegtruelight3697 @HannaTekleOfficial @pastorendalewoldegiorgismi8191

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 138   
@dagmawitilahuntube8601
@dagmawitilahuntube8601 Год назад
ይህንን መዝሙር የምታደምጡ በመላው ዓለም ያላችሁ ቅዱሳን መዝሙሩ ውስጥ ያለ መንፈስ ያግኛችሁ እወዳችኋለሁ❤ 😭መንፈስ ቅዱስ😭 በየቀኑ በየማታው ስፈልገው የማልደክመው ያንተን ፊት ነው ×3 አባቴ አዝ:- አይደክመኝ አልሰለች አንተን መፈለግ አልዝልም አልዝልም ክብርህን ለማየት ጥማቴም ረሀቤም መንፈስህን ነው መሻቴም ጉጉቴም መገኘትህ ነው መንፈስ ቅዱስ×፯ እንደ ትላንቱ እንደአባቶቼ መኖር ትርፍ ነው ልለፍ አይቼህ በቤት በጓዳ በአደባባዩ ብቻህን ስራ ሌሎች እንዲያዩ በመቅደስህ ተገኝተው ቸር ነህ አንተ ሲሉህ ቤቱን ሞላው ደመና ቤቱን ሞላው ክብርህ በኔም ስትሰራ ይዩህ በመገለጥ ተራራ ሸፈናቸው ደመና የሰው ሀሳብ ተውጦ ብቻህን ታየህና አብ ተናገረ እንደገና! መንፈስ ቅዱስ×፯ በመቅደስህ ተገኝተው ቸር ነህ አንተ ሲሉህ ቤቱን ሞላው ደመና ቤቱን ሞላው ክብርህ በኔም ስትሰራ ይዩህ በመገለጥ ተራራ ሸፈናቸው ደመና የሰው ሀሳብ ተውጦ ብቻህን ታየህና አብ ተናገረ እንደገና! ቤቱን ይሙላው ደመናህ ቤቱን ይሙላው መንፈስህ ጠረንህ ይሙላው መአዛህ
@derejeleiso8202
@derejeleiso8202 Год назад
አሜን 🙏
@jerusalemkoki8216
@jerusalemkoki8216 Год назад
Amen amen
@muramura4154
@muramura4154 Год назад
ድንቅ ዝማሬ ነው 🎉🎉🎉🎉
@manal-jc777
@manal-jc777 Год назад
አሜን አግኝቶኛል ለበረከት ሁን ተባሪኪያለሁ ይብዛልህ 🔥🔥🔥🔥🙏
@emmanuelgospelsongs9905
@emmanuelgospelsongs9905 6 месяцев назад
ደጊሻ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በጣም ተባርኬበታለው
@surafelhailemariyamofficia6728
ዳጊዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ 🙏🏽🎹🎻🥁🎻🥁🎻🎹💎💎💎💎
@mademade4846
@mademade4846 5 месяцев назад
ያባቴ ብሩክ ሱሬ ❤❤❤❤
@dagimtariku593
@dagimtariku593 Год назад
ዳጊዬ ተባረክ ነፍስም አልቀረልኝም 😭😭😭
@danielnigussie8748
@danielnigussie8748 2 месяца назад
ዳጉዬ አብሮ አደጌ 😭 እየሰማሁ እንዴት ተባረኩ መሰለህ❤ ያብዛልህ🙏🙏🙏 መንፈስ ቅዱስ ስምህ ይባረክ
@dagmawitilahuntube8601
@dagmawitilahuntube8601 2 месяца назад
ዳኒዬ እወድሃለሁ ❤🙏
@amentilahun1555
@amentilahun1555 Год назад
ቃል የለኝም 😭😭😭በመቅደስህ ተገኝተው ቸር ነህ አንተ ሲሉህ ቤቱን ሞላ ደመና ቤቱን ሞላ ክብርህ 🔥🔥🙏🙏
@amanbayen3937
@amanbayen3937 7 месяцев назад
እስከ ዛሬ በዚህ ድንቅ መዝሙር እንዴ እኔ አየተረሰራሳ የለው ማነው ❤❤❤ ኦ መንፈስ ቅዱስ 😢😢😢😢
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 Год назад
Abet Min ayinet dink zemarea new? 😢Dagi geta kezi belay yitekemebeh.
@dagmawitilahuntube8601
@dagmawitilahuntube8601 Год назад
አሜን ይድንዬ❤እወድሃለሁ አንተ ልዩ ነህ
@mademade4846
@mademade4846 5 месяцев назад
ይድንዬ የምንወድህ የምናከብር ወንድማችን ብሩክ ነህ❤❤❤❤
@user-jg4ly8hf1v
@user-jg4ly8hf1v 3 месяца назад
🎉🎉🎉🎉አሜንንን 🥲🥲🥲🥲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@Vcsffdhdvjsggdhu
@Vcsffdhdvjsggdhu Год назад
ጌታ እየሱስ ይባርክህ በታም ተባርኬበታለው
@EdlawitWondwossen
@EdlawitWondwossen 2 дня назад
egziabher bezemerkew yebarkh 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@PinielAsefa
@PinielAsefa Год назад
ዳጊዬ እወድሀለሁ! መንፈስ የሞላበት ድንቅ መዝሙር ነው!
@dagmawitilahuntube8601
@dagmawitilahuntube8601 Год назад
ጲኒዬ እኔም እወድሃለሁ😍🙏ተባረክልኝ
@sarataye2974
@sarataye2974 6 месяцев назад
Daguye blessed
@kokebetadesse6026
@kokebetadesse6026 Год назад
Tsgaw betif ychemerlh 🙌♥️
@aronbrhane186
@aronbrhane186 7 месяцев назад
አሜን የጌታ ፊት 🙏🙏🙏 ተባረክልኝ ዳጊ
@dagmawitilahuntube8601
@dagmawitilahuntube8601 7 месяцев назад
አሮንዬ ተባረክልኝ🥰🙏
@chanal2256
@chanal2256 Год назад
😭😭😭🙏🙏 jesus I love you🥰🥰
@alemhaile376
@alemhaile376 Год назад
ድንቅ መዝሙር
@abinettefera3838
@abinettefera3838 4 месяца назад
Our blessed ❤
@eftamola8020
@eftamola8020 Год назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 መንፈስ ቅዱስ
@user-wu7zn6vs3e
@user-wu7zn6vs3e 9 месяцев назад
😭😭😭😭holy spirit
@officialyoftahenigussie250
@officialyoftahenigussie250 Год назад
ዋው ሚገርም መንፈስ ያለበት ተባረክ ሀያል ሰው ድንቅ መዝሙር ነው
@user-eb4hw9lf7l
@user-eb4hw9lf7l 29 дней назад
Amen tegaw yibizalihi tebarek🥰🙏🙏
@holytubeethiopia3495
@holytubeethiopia3495 Год назад
ዋው ብርክክክክክክክክ በልልኝ ዳጊዬ በእውነት አንተን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ ከዚህ በላይ ጌታ ለበረከት ያድርግህ መንፈስ ቅዱስ የግድ ታስፈልገኛለህ ክርስትና ያላንተ አይሞከርም የህይወት ትርጉሙ እንኳን የጠፋብኛል አንተን መፈለግ ለእኔ ቅብጠት ሳይሆን የህልውናዬ ምክንያት ነው አንዳንዴ ሳይሆን ለዘለዓለሙ ታስፈልገኛለህ።😭😭😭😭😍😍😍🎸🎸🎸🎶🎶🎷🎻🎻🎹🎧 ቅዱሳን በየእለቱ እጅግ የሚባርኩ ለስለስ ያሉ ከቨር ዝማሬዎችንና በመንፈሳዊ ህይወቶ የሚያድጉባቸውን መንፈሳዊ ረሀቦን የሚጨምሩ የትምህርት እና የፀሎት ጊዜያትን እንዲሁም ኢንተርቪዎችን በቻናላችን በመስማት ይባረኩ! ተባርካችኋል ሀያላን!!
@yordanoskebede5581
@yordanoskebede5581 Год назад
ተባረክ ዳጊዬ ፀጋ ይብዛልህ
@alemliul9339
@alemliul9339 Год назад
በጣም በጉጉት ስጠብቀው ነበረ እውነት በጣም እየተባረኩበት ነው።😭😭😭😭ለምልምልኝ ዳጊሾ
@Christianmezmur4
@Christianmezmur4 Год назад
Mesmat makom akategn. Men ayinet mezmur new men ayinet menfes new tebarklgne dagiyee❤
@tihitnahirpato2450
@tihitnahirpato2450 10 месяцев назад
Tebarek🙌🙏🥰🥰🥰
@eldaworld1829
@eldaworld1829 Год назад
Wow 😲 I fell heaven
@biniyamdesalegn
@biniyamdesalegn Год назад
ኡፋ ደስ ሲል
@yohannestesfaye5870
@yohannestesfaye5870 Год назад
ተባረክ 😘
@Ladybug839
@Ladybug839 Год назад
እንዴት ነው ዛሬ ገና ምሰማው እንደዛ ጏግቼ🥺🥺🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 bless you more and more 🥰🥰🥰
@Binyamekonnen
@Binyamekonnen 6 месяцев назад
I am in love by this song
@dagmawitilahuntube8601
@dagmawitilahuntube8601 6 месяцев назад
biniye😍🙏
@eskedarasratgebre1864
@eskedarasratgebre1864 Год назад
ዳጊዬ ተባረክ አይደክመኝ አልሰለች አንተን መፈለግ አልዝልም አልዝልም ክብርህን ለማየት ጥማቴም ረሀቤም መንፈስህን ነው መሻቴም ጉጉቴም መገኘትህ ነው
@user-vn4so2yp1j
@user-vn4so2yp1j Год назад
አይደክመኝ አልሰለችም አንተን መፈለግ🙏🙏😭😭😭😭🙌🙌🙌😭
@isrukey2430
@isrukey2430 Год назад
Dagusha mirt mezmur new 🙌
@daniteka
@daniteka 9 месяцев назад
God bless you, brother!
@dagmawitilahuntube8601
@dagmawitilahuntube8601 9 месяцев назад
Amen bro🙏
@mahderjesus9015
@mahderjesus9015 Год назад
U r blessed betam tebarikeyalew tsegaw yebazalik 🙏🙏🙏❤❤🙏🙏🙏
@Divinetvchannelworldwide
@Divinetvchannelworldwide Год назад
ድንቅ ዝማሬ ዳጊዬ ብሩክ ነህ
@ermiaserkalo862
@ermiaserkalo862 Год назад
ተበርከኃል ወንድሜ ይብዘልህ
@user-lw2zb6sn8r
@user-lw2zb6sn8r 9 месяцев назад
ጌታ ብርክ ያርጋቹ
@heaventesfaye2967
@heaventesfaye2967 Год назад
abo Geta ybarkik geta demo kezih belay ychemrilik
@adanechmatiwos6076
@adanechmatiwos6076 Год назад
Minim mesmat makom alchalkum 😭😭😭❤❤❤❤❤❤
@belaygorfu7826
@belaygorfu7826 Год назад
ጌታ ይባርክህ ወንድማችን ፀጋ ይብዛልህ ❤️🙏🙏
@dagmawitilahuntube8601
@dagmawitilahuntube8601 Год назад
🙏😍
@Blessedpodcast1
@Blessedpodcast1 Год назад
በየትኛውም ሁኔታ ዉስጥ ልትሆን ትችላለህ ይህንን መዝሙር መስማት ስትጀምር መንፈስህ ይነቃል... ትበረታለህ 🙏🙏🙏🙏
@yodittilahun3313
@yodittilahun3313 Год назад
ወንድም ዘመንህ ይባረክ እግዚአብሔር አለምን ይስጥህ ስፋ ,ውረስ,ተከናወን የእግዚአብሔር ማሳያ እቃሁን💖💖💖💖 ቃል የለኝም ድንቅ ዝማሬ🔥🔥🔥🔥🙏🙏
@dagmawitilahuntube8601
@dagmawitilahuntube8601 Год назад
Yo😍🙏my sis
@yonaszewedu
@yonaszewedu Год назад
ጌታ ኢየሱስ ይባርክክ ዘመንክ ለበረከት ይሁን ስፍ ውረስ መንፈስ ቅዱስ ሁለንተናክን ይቅጣጠረው
@mademade4846
@mademade4846 5 месяцев назад
ዳጊ ተባርከሀል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ያንተን ፊት ያንተን መንፈስ እሰይ ይብዛልህ ❤❤❤❤❤
@bekidesta4156
@bekidesta4156 Год назад
God bless you bro amezing gospel songs bro wow wow haleluja holy spirit come come
@gelanayesak
@gelanayesak 11 месяцев назад
glory to holy spirit
@antenehabel
@antenehabel Год назад
Wow its great anointed singer you are so great brother we love it and u. 🙏🙏🙏more blessing 🙏🙏
@yakobmillionofficial3646
@yakobmillionofficial3646 Год назад
Dagiye ❤❤❤ uuuu I loved it may God bless you bro 🙏
@dagmawitilahuntube8601
@dagmawitilahuntube8601 Год назад
Amen jackye😍🙏
@melat2051
@melat2051 Год назад
ጌታ ይባርክ🙌🙌🙌❤❤❤
@meronkassa8426
@meronkassa8426 Год назад
Tebarek dagiye
@gedion_legesse
@gedion_legesse Год назад
uffffffffff ymrem menfes alebet yehe zimare ufff ❤
@inchrist4390
@inchrist4390 Год назад
ዳግዬ ምን ልበልህ መንፈሴ ታደሰ የዱሮ የ ቤተክርስትያን ስሜት ተሰማኝ ይገርማል 😍😍😍😍
@etsubdinkalemayehu296
@etsubdinkalemayehu296 Год назад
ዉይ ዳጊዬ ተባረክልኝ መስማት ማቆም አልቻልኩም
@genetderiso7090
@genetderiso7090 Год назад
“እንግዲህ፥ ልጄ ሆይ፥ አንተ በክርስቶስ ኢየሱስ ባለው ጸጋ በርታ።” - 2ኛ ጢሞቴዎስ 2፥1💝💝🙏
@anickkanyamuneza9601
@anickkanyamuneza9601 Год назад
❤❤❤God bless for yooouuu❤🙏🙏🙏🙏🙏
@entotomedia_ethiopia
@entotomedia_ethiopia Год назад
እዉነት ቃላት አጣሁ ዉስጤ ረሰረሰ ሰላም ተሰማኝ
@entotomedia_ethiopia
@entotomedia_ethiopia Год назад
ዝማሬው ልብ ዉስጥ ይገባል
@muluneshtamirat-ku5fo
@muluneshtamirat-ku5fo Год назад
አሜን❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭🙏
@selamdere7629
@selamdere7629 Год назад
Dagiye betam nw des milew yibezalih tebarek wendmachin
@lilylael561
@lilylael561 Год назад
Can't stop crying😭😭✝️ Dagiye geta yibarekeh ewnet betam migerem mezemur new mesemat makom alechalekum😭✝️
@revivalistlala5068
@revivalistlala5068 Год назад
ohhhhh😭😭😭 i feel mighty presence of GOD when i here this heavenly song❤‍🔥❤‍🔥❤‍🔥....PRECIOUS HOLY SPIRIT FEEL YOUR HOUSE AGAIN BY YOUR GLORY😭😭
@dagmawitilahuntube8601
@dagmawitilahuntube8601 Год назад
🙏ተባረክልኝ
@fenetwondemu267
@fenetwondemu267 Год назад
Tebarek🥰
@betialene7471
@betialene7471 Год назад
😢😢😢😭😭😊😊
@teketube2308
@teketube2308 Год назад
Tebarek arif mezmur nw
@yosefalemu868
@yosefalemu868 Год назад
👏👏👏👏👏👏
@samiseni6489
@samiseni6489 Год назад
Wow
@yosefnegash8971
@yosefnegash8971 Год назад
🥰🥰🥰👌🙌
@entotomedia_ethiopia
@entotomedia_ethiopia Год назад
እዉነት ነው ዳግዬ 😍😍😍
@kenawakararso5099
@kenawakararso5099 Год назад
enba yikadmenyal sisemaw
@andebetmersha
@andebetmersha Год назад
ኦኦኦኦኦ መንፈስ ቅዱስ ስምህ ይባረክ ተባረክልኝ ዳጊዬ 🙏🙏
@dagmawitilahuntube8601
@dagmawitilahuntube8601 Год назад
Andi😍🙏
@Greatwomen3
@Greatwomen3 Год назад
ዘመንህ በሱ ቤት ይለቅ🥰🥰🥰
@dagiwinner
@dagiwinner 6 месяцев назад
ደጊዬ እወድሃለሁ ! እግዚአብሔር ይባርክ ዘመንህ ይባረክ ዉስጤን የነከ መዝሙር❤
@yoinfo3314
@yoinfo3314 Год назад
ቃል የለኝም ስለመንፈስ ቅዱስ ዝንብዬ እየፈስኩ ነዉ ደንቅ መዝሙር ነዉ መስማት ማቆም አልቻልኩም ተባረኩ❤❤❤❤❤
@pastoralazarsiltanofficial
@pastoralazarsiltanofficial Год назад
❤መንፈስቅዱስ .....ተባረክ ዳጊዪ ሚደንቅ ቅኔ
@dagmawitilahuntube8601
@dagmawitilahuntube8601 Год назад
Pastor singer ale😍🙏
@girumalemayehuofficial7037
@girumalemayehuofficial7037 Год назад
ኡፍፍፍፍፍፍ መንፈስ ቅዱስ እወድሃለሁ ❤ ዳጊዬ ተባረክልኝ ድንቅ መዝሙር ነዉ
@asmamewasmamew4405
@asmamewasmamew4405 Год назад
God bless you 🙏🙏🙏🙏🙏
@Amen-Teshome
@Amen-Teshome Год назад
Holy spirit wedihalew ...tebarekilgn dagiye
@selaamselam5928
@selaamselam5928 Год назад
ጌታ ይባርካቹ
@bereketsolomon
@bereketsolomon Год назад
መንፈስ ቅዱስን እንደገና እንድንራብ የሚያደርግ ድንቅ ዝማሬ ነው ዳጊዬ ተባረክልን 🙏🙏🥰🥰
@dagmawitilahuntube8601
@dagmawitilahuntube8601 Год назад
ቤኪዬ😍❤
@zarhuntadesse3619
@zarhuntadesse3619 Год назад
❤❤😍😍😍
@DebelaLegesse
@DebelaLegesse 9 месяцев назад
May God bless you more .....dagi
@kaliAbate5028
@kaliAbate5028 Год назад
ጌታ ይባርክህ ደስ የሚል መዝሙረ ነው ::
@nanigenetu
@nanigenetu Год назад
❤❤❤ተባረክ
@bettytibebu9414
@bettytibebu9414 Год назад
God bless you Dagisha,such an amazing song 👏👌
@dagmawitilahuntube8601
@dagmawitilahuntube8601 Год назад
❤🙏
@abigiyadaniel522
@abigiyadaniel522 Год назад
😍😍😍😍😍😊😊😊😊
@nazibirhane5072
@nazibirhane5072 Год назад
Praise the LORD. YOU and your families are blessed . May God bless you more . Thanks to God for his Holiness 🙏. Its touching 🙏
@servantTensaMoti
@servantTensaMoti 5 месяцев назад
denk menfes new aywesdkl wendema
@samiyadese6189
@samiyadese6189 Год назад
ጌታ ኢየሱስ የባርከህ ውንደሜ መንፈስ የለው መዝሙር ነው አሁንም የብዛ ለክ
@hanadubale5886
@hanadubale5886 Год назад
መስማት ማቆም አልቻልኩም ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ
@yordanosasefaw2521
@yordanosasefaw2521 Год назад
ያለ መንፈስ ቅዱስ ምንም ማድረግ ኣንችልምና ቤቱ ደመና ይሙላው ድንቅ መዝሙር ወንድሜ ተባረክ
@nardostsegaye5178
@nardostsegaye5178 Год назад
Geta yebarkeh yene wendme geta abzeto yebarkeh🙏🙏🙏
@dameshibiru9742
@dameshibiru9742 Год назад
OMG what a Song🥰😱😱
@ermiyaskidato1115
@ermiyaskidato1115 Год назад
Waw ❤️❤️❤️
@sebledebebe1995
@sebledebebe1995 Год назад
God Bless You
@yosephtedla2299
@yosephtedla2299 Год назад
Dagiye zemenh yibarek yewnet betam new yetenekahut 🙏😍😍❤❤❤❤😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sadorhabtom161
@sadorhabtom161 Год назад
Zemenh ybarek wow wont explain it
@dagmawitilahuntube8601
@dagmawitilahuntube8601 Год назад
Amen🙏
@misganutamire5661
@misganutamire5661 Год назад
Tebarek Yemn gizeme wereachen holy spirit 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@emushefelekeemu8679
@emushefelekeemu8679 Год назад
ዳግዬ ተባረክ በብዙ 💖ወድሜ
Далее
መንፈስ ቅዱስ ደግመህ ንካኝ
9:00
Просмотров 11 тыс.
ይ ረ ዳ ል
13:46
Просмотров 2 млн
The praise band 'TAMAGN NEW' Dagmawi tilahun 2020
7:08