Тёмный

አይጭኑባችሁም || ነብይ ዘነበ ግርማ || Prophet Zenebe Girma || Ethiopian Amharic Preaching a ecbcsb 2022 

ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church
Просмотров 49 тыс.
50% 1

UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
ሠላም የዚህ ቻናል ቤተሰዎች በመጀመሪያ እንኳን ወደ እዚህ ቻናል በሰላም መጣችሁ:: በቤተክርስቲያናችን የሚካሄዱ ፕሮግራሞችን በዚህ ቻናል ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ከዚህ በመቀጠል ስለ ቤተ-ክርስቲያናችን አመሰራረት እና አመጣጥ ማወቅ ለምትፈልጉ ከታች አጠር ተደርጎ የተጻፈውን ጹሁፍ እንድታነቡ በጌታ ፍቅር እንጋብዞታለን::
የቤተ-ክርስቲያናችን ቋሚ ፕሮግራሞች
• ዘወትር እሁድ ከ03:30 - 06:00 ድረስ የአምልኮ እና የአንድነት ጊዜ
• ዘወትር ማክሰኞ ከ10:30 - 02:30 ድረስ የትምህርት እና የሀይል ጊዜ
• ዘወትር እሁድ ከ10:30 - 01:30 ድረስ የመንፈስ ቅዱስ ሙላት እና የፀሎት ጊዜ
• ዘወትር አርብ ከ03:30 - 07:30 ድረስ የፀሎት እና የፈውስ ጊዜ
• የወሩ መጨረሻ እሁድ የጌታ ራት
• የወሩ መጨረሻ ሳምንት የፆምና የፀሎት ሣምንት
• ዘወትር ማለዳ ከ12:00 ጀምሮ የማለዳ ፀሎት
በእነዚህ ፕሮግራሞች ላይ በመገኘት ፀጋን እንዲካፈሉ በጌታ ፍቅር እንጋብዞታለን::
ባሉበት ቦታ ሆነው የፀሎት አገልግሎት ለማግኘት በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች መጠቀም የምትችሉ መሆኑንን እንገልፃለን::
+251921295181
+251900623469
አስተያየት ወይንም ሀሳብ ካሎት በሚከተሉት የስልክ ቁጥሮች ሊያደርሱን ይችላሉ
+251-114432284
ስለ ቤተ-ክርስቲያኒቱ
የኢትዮጵያ ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ የሣሪስ አጥቢያ ጎፋ ከነበረችው ከመጀመሪያ አጥቢያ ለአባላቱ በቦታ ርቀት እና ህብረትን ከማጠናከር አንፃር እንደ ኢትዮጵያውያን አቆጣጠር ሰኔ 21 1984ዓ.ም ፍቃድን በማግኘት በሣሪስ ተመሠረተች፡፡ በዚህ መሠረት ሐምሌ 1 1984 ዓ.ም የማምለኪያ ቦታን በመከራየት 30 የሚሆኑ አባላትን በመያዝ የመጀመሪያውን የአምልኮ ፕሮግራም እሁድ ሐምሌ 5 1984 ዓ.ም ተካሄደ፡፡ በነበረውም የአምልኮ ጊዜ በወንድም ላቀው ተሰማ የእግዚአብሔር ቃል የተሠበከ ሲሆን በተጨማሪም የሽማግሌዎች ቦርድን በመወከል ወንድም በዛብህ በልሁ የሳሪስ አጥቢያ ተብላ እንድትጠራ እንደተወሰነ ገልፀው ተጨማሪ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡
በመቀጠልም እግዚአብሔር በሰጠው ራዕይ መሠረት አገልግሎቱ እየቀጠለ እና የአባላቱም ቁጥር እየጨመረ በመምጣቱ የቦታ ለውጥ ለመደረግ ተወሰነ፡፡ በዚህ መሠረት በቁጥር መቶ(100) የሚሆኑ አባላትን በመያዝ በ1990 ዓ.ም የራሱዋን ቦታ በማግኘት አዲስ የማምለኪያ ቦታ ልትሰራ ችላለች፡፡ አሁንም በእግዚአብሔር ፍቃድና ቤተ-ክርስቲያን በተሰጣት ፀጋ መሠረት በዚሁ 480 ካ.ሜ በሚያህል በራሱዋ ቦታ ላይ አምስት መቶ ስልሣ(560) የሚያህሉ አባላትን በመያዝ ከእግዚአብሔር ዘንድ የተሠጣትን ሀላፊነት እየተወጣችና እየፈፀመች ትገኛለች፡፡
የጠቅላላ አባላት ቁጥር 540 ወንድ፡-175 ሴት፡-365
The Present Saris Branch of ECBC had been found in Gofa area until sene 21-1989 E.c. Due to some factors such like un suitableness of the area and so as to consolidate unity, The change in location become crucial hence, the current branch found around saris was established hamlea 5 1984 e.c hence the current branch found around saris was planted following successful travel to attain the required license in the same year.
If the end of course of diligence to solve those factors, It was possible to launch the 1st day the Sunday weekly program in 5 hamlea 1984. On the starting day , the word of God was preached by M.r Lakew Tessema. And M.r Bezabeh belihu Who was from ECBC Board, the verification of the name of the church to be “Saris Branch” and some other derails of ECBC.
Following that based on the vision, which have been Sourced from God the service continued and was why change in location was essence. Thanks to lord; since the church, with 100 members was able to attain a new 480m2 place, with no rent, load to construct its own shelter. Laying on the will and Grace of God the church is still found, with 540 members performing its responsibility given from God.
#አይጭኑባችሁም #Prophet_Zenebe_Girma #Ethiopian_Amharic_Preaching

Опубликовано:

 

8 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 105   
@user-ut1rw6tt9n
@user-ut1rw6tt9n Год назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@gideymekonnen3644
@gideymekonnen3644 Год назад
በጣም የማከብርህ ወንድሜ ነህ ተባረከ በጣም ከማክበር ጋር ሰለ ኢትዪጵያዊ ጀንደረባ ሐዋርያ 8:27 ላይ ኢትዮጵያዊ ብሎ ነዉ ቃሉ የሚለዉ ምኘዉ አበሻ ብለህ አሰተማርክ እኛ እትዮጵያ ብለን ካላስተማር ማን ቃሉ እንዳላት ኢትዮጵያን አምላኬ ይጠብቅልን ተባረክ ወንድሜ ስታሰተምር በደንቡ ስለምሰማህ ነዉ ቃሉ ኢትዮጵያ ካለ እናንተ እንኳን ኢትዮጵያ በሉ እንጂ አመሰግናለሁ
@elsamulutadesse5899
@elsamulutadesse5899 Год назад
God bless you more and more ya egzab sew
@hanaprint3560
@hanaprint3560 Год назад
አሜን አሜንአሜን አሜንአሜን አሜንአሜን አሜንአሜን አሜንአሜን አሜንአሜን አሜንአሜን አሜን
@tensumamush9918
@tensumamush9918 Год назад
Amennnn Amennn yegeta kal zarem.yiseral hiyaw,new simu yibarek zarem.tebarekubet tetsinanahubet simu yibarek aba zarem awerahegn ameseginhalehu aba🙏🙏🙏🙏 zenewa tewedaj tsega yibzalik
@mouawecell3097
@mouawecell3097 Год назад
አሜን አሜን አሜን እየሱስ ጌታ ነው በእየሱስ ስም ትባርክህ 😍😍😍
@nigatmengiste9313
@nigatmengiste9313 11 месяцев назад
powerful name of Jesus, Amen
@phonecell5278
@phonecell5278 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜ 🙌🙌🙌🙌🙌📖📖📖🛐🛐🛐🛐🛐💞💞 እግዚአብሔር ደባርካ ተባርካ
@tigistgetya6904
@tigistgetya6904 2 года назад
ተባረክ ዘመንህ ሁሉ ይለምልም
@SarahSarah-ww1hx
@SarahSarah-ww1hx Год назад
Amen ❤❤
@hannamokonnen4027
@hannamokonnen4027 2 года назад
Tebarek wndeme knebetesehe bzu temehretehn semawet tebarek betam segawen yabzaleh
@meskeremsolomon3847
@meskeremsolomon3847 Год назад
Amen amen sele eyesuse eyaweraw edemeye yelek amen amen amen 🙏 amen 🙏
@helanhelan7824
@helanhelan7824 Год назад
Ammen Ammen Ammen Ammen Ammen Ammen Ammen Ammen Ammen Ammen Ammen Ammen good bless you
@tigimotigimo9572
@tigimotigimo9572 Год назад
ወድማችን በጣም የሚገርም መልክትነው እራሴን በዚመልክት ውስጥ አገኘውት ተባረኩኝ ተፈወስኩኝ ጌታዘመንክን ይባርከው
@elsamulutadesse5899
@elsamulutadesse5899 Год назад
amen amen halelhuy Jesus is Lord halelhuy amen amen I risved in Jesus Christ name
@user-tk9qx4wm1b
@user-tk9qx4wm1b 7 месяцев назад
salam Qidusan enkuwan ye eyesusi honachu ene mamerexen sasibi yigermaygnal #nebiye zane geta yibarkiki ❤
@mesereterbkobiltbo4675
@mesereterbkobiltbo4675 Год назад
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
@exo5099
@exo5099 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@genetshibru240
@genetshibru240 2 года назад
Amen amen amen geta yebark haliluya eyesus Geta nwe tebarke
@genetdesta2403
@genetdesta2403 Год назад
Egizabher amilaki abizto yibarkhi dinki timirti naw ❤❤❤❤
@tensumamush9918
@tensumamush9918 2 года назад
Amennnnnn yemiyatsinanagn liben midegifegn bichayen ayidelehum ab kenegara new🙏🙏🙏🙏 simu yibarek zeniye tebarek kenun mulu bisemah emalitegibih neh tsega yibizalik
@hopeofglory1600
@hopeofglory1600 2 года назад
God Bless You Zene, Denkee Thmrt
@user-iq3bv5vw8j
@user-iq3bv5vw8j 10 месяцев назад
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN KETLALEW
@elsamulutadesse5899
@elsamulutadesse5899 Год назад
amen amen halelhuy in Jesus Christ name amen amen halelhuy
@mohammedandyas5499
@mohammedandyas5499 9 месяцев назад
Amen Amen Amen Thank
@jesusisawayoflife9168
@jesusisawayoflife9168 2 года назад
አሜን አሜን አሜን🙏 ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን፡፡
@jesusislord2203
@jesusislord2203 Год назад
Ameeeeeeeeen ameeeeeeeeeeen ameeeeeeeeen❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@anshasmith6936
@anshasmith6936 2 года назад
yesira ber yikefetiligh ameen.
@fikirzerihun6026
@fikirzerihun6026 Год назад
Tebarkeln amen amen❤❤❤❤
@SarahSarah-ww1hx
@SarahSarah-ww1hx Год назад
Amen Amen ❤❤❤❤
@messiqueenmessiqueen584
@messiqueenmessiqueen584 Год назад
Tebarekiligh wodaje
@user-ii5nr1cv3j
@user-ii5nr1cv3j 10 месяцев назад
Tabrake yegezar saw❤❤❤❤
@natsnetgebreniwot6174
@natsnetgebreniwot6174 2 года назад
አሜን ኣሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@gelilatsegaye9550
@gelilatsegaye9550 Год назад
Amen Tebarek
@salameskyes7240
@salameskyes7240 Год назад
አሜሜሜሜሜንንን❤
@tigisttamiru2907
@tigisttamiru2907 2 года назад
Ameeeeen ameeeen ameeeeen ameeeen ameeeeen ameeeen ameeeeen ameeeen ameeeeen ameeeen ameeeeen🔥👋jesus name😭😭😭
@Menkemte
@Menkemte 2 года назад
ተባረክ ተወዳጅ ጌታ ዘመንህን ያለምልም
@anshasmith6936
@anshasmith6936 2 года назад
ameeen
@tigistgetya6904
@tigistgetya6904 2 года назад
አሜን
@tagesatamirat9773
@tagesatamirat9773 Год назад
Amen amen amen
@medhanitabawa4100
@medhanitabawa4100 Год назад
በእውነት ነው ብዙ የሚያስቆም የሚፎክር እያለ መቀጠል ሆናል ክብር ለስሙ ይሁን!! አልፈቀደም ጌታ ብዙ ቀስት፣ ብዙ ጠላት እያየ እያኖረን ።ጌታ አሁንም
@saraatoms438
@saraatoms438 2 года назад
ብርክ በል 🙏🙏🙏🙏
@HundesaWare
@HundesaWare 7 месяцев назад
Ameeen Ameeen Ameeen
@fevenygetaliji
@fevenygetaliji Год назад
ሰለ ቃሉ እግዚአብሔር ይመሰገን አሜንንን ነቢይ ዜኔ ጌታ ይባረክህ ፀጋ ይብዛልህ❤❤❤❤
@user-cs2gu5ic6j
@user-cs2gu5ic6j 10 месяцев назад
Amne ክብር ለኢየሱስ አልቆምም እቀጥለላሁ ገና ስለ ኢየሱስ አወራለሁ ያዲናል ታበራክል ነብዬ ዘኔ❤
@sarademeke99
@sarademeke99 Год назад
ተባረክ ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው
@emuyatesgaye4497
@emuyatesgaye4497 2 года назад
ዘኔዋ ተባረክ
@tsehayneshmuntafo1992
@tsehayneshmuntafo1992 Год назад
ameeeeen🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️❤❤🍒🍒🔥🔥
@workalemshiferaw1154
@workalemshiferaw1154 2 года назад
wow amazing god bless you
@wedibekele4929
@wedibekele4929 2 года назад
አሜንአሜንተባሬክጌታአብዝቶእየባሬኬይባርክህ
@elsamulutadesse5899
@elsamulutadesse5899 Год назад
amen amen halelhuy
@etaferahumekonen9599
@etaferahumekonen9599 2 года назад
💞💞ammen ammen semay(Geta) yemiredan jimaro ena fitsame yiseten!
@addislemma4677
@addislemma4677 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ዘኔ ዘመንክን ሁሉ ይባረክ!!
@simerettilaye8464
@simerettilaye8464 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ።
@Jesuse1
@Jesuse1 Год назад
God bless you 🙏
@user-fz9js6md5m
@user-fz9js6md5m Год назад
blessed prophet
@baitbaitia6038
@baitbaitia6038 Год назад
Amen amen tebareki 🤱🤱🤱🤱🤱🤱🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
@anshasmith6936
@anshasmith6936 2 года назад
konkowaye yikeyer ameen
@tsegapalose2578
@tsegapalose2578 Год назад
Amen tabarkuu
@selamawitkumnbi9536
@selamawitkumnbi9536 2 года назад
God bless you and your family all bless more and more blessings
@anshasmith6936
@anshasmith6936 2 года назад
amen
@beletchwlis2377
@beletchwlis2377 2 года назад
Amen tebarek.
@asnakechtadese
@asnakechtadese 2 года назад
አሜን አሜን የእግዚአብሔር ሰው ነብነ ዘነ ኢየሱስ ዘመንህ ይባረክ
@betlhemestifanos2977
@betlhemestifanos2977 Год назад
god bless you
@asnakechtadese
@asnakechtadese 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን የምገድል ጠፍቶ አይደለም እውነት ነውከልካዩ እግዚአብሔር ከልክሎት ነው እንጂ ኢየሱስ ያድናል ጌታ በብዙ ይባርክህ ነብይ ዘነ
@tsigewoldeyohannes9178
@tsigewoldeyohannes9178 Месяц назад
አልጠራሸም ብለህ ጠራሃት?? ለምን አግዛብሔር ይርዳቹ ተባረክ ስህተትህን ተቀበል
@Miriamkk
@Miriamkk 2 года назад
I absolutely love this guy preaching! Bless you brother! 🙏🙏🥰
@chherekabalcha8710
@chherekabalcha8710 Год назад
❤❤❤❤❤❤
@elsaelsa3964
@elsaelsa3964 2 года назад
ዋውውው ድንቅ ትምህርት ነው ተበርክ በብዙ ጸጋ 💐💐💐
@gashawwerku
@gashawwerku 2 года назад
አሜን የሚያስቀጥል መንፈስ በምድር በተጠሩት ሁሉ ላይ ይሁን!
@msyeyohnes7144
@msyeyohnes7144 2 года назад
አሜን ጌታ ይባርክ
@fairoozfairooz4050
@fairoozfairooz4050 Год назад
ነብይነ ዘኔ በጣም ነው የምወድህ ጌታ እየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ
@tsehaygebremariam7966
@tsehaygebremariam7966 Год назад
Amen I am not alone Jesus is with me everyday 🙏 🙏 🙏
@Sam13-fm1js
@Sam13-fm1js Год назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@nishanraday7062
@nishanraday7062 Год назад
🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@fevsol
@fevsol 2 года назад
You are our blessing Zeneyee
@zenulafebo1435
@zenulafebo1435 2 года назад
Wow bless more brother
@okoo3056
@okoo3056 Год назад
I love this man God bless you ❤️🙏👏
@teruyedesta-jb1lr
@teruyedesta-jb1lr Год назад
GBU
@masaretteti1085
@masaretteti1085 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክ🙏☝
@msyeyohnes7144
@msyeyohnes7144 2 года назад
ለኔም ፀልይልኝ
@zenulafebo1435
@zenulafebo1435 2 года назад
Ameeeeeeen
@mahelattekle3535
@mahelattekle3535 2 года назад
Amen 😍
@saratadele9928
@saratadele9928 2 года назад
Esy tebarkilgn
@addiss5360
@addiss5360 Год назад
እንኳን የየሱስ ሆንኩኝ እልልልልል
@yeshiyeshi2947
@yeshiyeshi2947 Год назад
አሜን🙏🙏🙏
@medhanitabawa4100
@medhanitabawa4100 Год назад
ያስቀጥለናል ጠላት እያ የ ወደፊት ይሆናል
@emuyatesgaye4497
@emuyatesgaye4497 2 года назад
ብቻዬን አይደለሁም ሀብ ከኔ ጋር ❤ነው
@mikiyasteshale3946
@mikiyasteshale3946 2 года назад
Ur different eko zenawea!
@marselad9953
@marselad9953 Год назад
God bless you Pastor Zene ! the background music is unnecessary
@tezerafalta1979
@tezerafalta1979 Год назад
bro geta abzito yibarik.dimits andi aynet bihon biro wust lemsemut tiru nw
@yeshiyeshi2947
@yeshiyeshi2947 Год назад
የገበጣ መንፈሰ😂😂😂😂
@user-or5bw3ke7u
@user-or5bw3ke7u Год назад
አሜን አሜን አሜን
@mercy1367
@mercy1367 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@elsamulutadesse5899
@elsamulutadesse5899 Год назад
amen amen in Jesus Christ name amen amen
@helentekie5141
@helentekie5141 Год назад
Amen amen amen
@meskeremkasahun7928
@meskeremkasahun7928 Год назад
Amen amen eyesus
@betlhemzewge3525
@betlhemzewge3525 2 года назад
Amen
@zenulafebo1435
@zenulafebo1435 2 года назад
Haleluya Amen amen
@hanasbhat7115
@hanasbhat7115 2 года назад
amen amen amen
@akiyamelakugaming4870
@akiyamelakugaming4870 2 года назад
Amen Amen Amen Amen Amen
@betelmulubetel5554
@betelmulubetel5554 2 года назад
Amen
Далее
🎙А не СПЕТЬ ли мне ПЕСНЮ?🍂
3:04:50
🎙А не СПЕТЬ ли мне ПЕСНЮ?🍂
3:04:50