Тёмный

#አደራ 

temim tube
Подписаться 21 тыс.
Просмотров 188 тыс.
50% 1

አደራ #ያን ተራራ የ # ኢሳም ሀበሻ ነሽዳ
#ዒሳም ሀበሻ!!!

Опубликовано:

 

6 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 603   
@tube-vi5cs
@tube-vi5cs 4 года назад
😭😭😭😭😭😭ኢሳምን የመለስክ ጌታ እኔንም ቁረአንንአግራልኝ
@nejutiwelloyewa8393
@nejutiwelloyewa8393 4 года назад
Wellahi tikkl nesh lehulachinm ketitegnawn mengedi yikfteln
@ይችነችሀገሬ
@ይችነችሀገሬ 4 года назад
Sah Hayati Ensha Allah
@fatumamohamad2404
@fatumamohamad2404 4 года назад
አሚን 😭😭😭😭
@abduseid6319
@abduseid6319 4 года назад
betam wollahi
@hh143
@hh143 4 года назад
አሚን ለኔም
@meronasefa3728
@meronasefa3728 4 года назад
ኢሳም ምርጥ ልጅ አለሙ ዉስጥም ሆነክ ካተአደበት ፍቅርን ነዉ የተማርኩት አሁንም የመረጥከዉ መገድ ቸመችቶኛል የምነቱ ተከታይም ባሉንም ግን እምነቱን ሚዉድ ሰዉ ደስ ይለኛል አለም አታላይ ናት የፈጠረንን ብንይዝ ይሻለናል ፈጣሪ በቤቱ ያፅናክ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 4 года назад
ይመችሽ ፈጣሪ ያፅናው ወላሂ ፊልሙን አይቼው አላውቅም ግን በመውጣቱ ደስ ብሎኛል
@munanasir3493
@munanasir3493 4 года назад
እውነትሽ ነው ውዴ
@mohammedjemal5037
@mohammedjemal5037 3 года назад
አላህ ይምራሽ
@alamudinhamdigba8221
@alamudinhamdigba8221 3 года назад
jagnayee
@Mohammed-lc9os
@Mohammed-lc9os 3 года назад
ትክክል
@mekibintedris6716
@mekibintedris6716 4 года назад
ኢሳም ሀበሻ ውስጤ ነው እስኪ ማነው እንዴኔ የሚወደው
@AbdullahAbdullah-bt7hv
@AbdullahAbdullah-bt7hv 4 года назад
meki tube Mekiya bnt Edris እኔ
@AsSa-ht9iu
@AsSa-ht9iu 4 года назад
ማሻአላህአላህይጨምርልህ
@AsSa-ht9iu
@AsSa-ht9iu 4 года назад
@@AbdullahAbdullah-bt7hv ሁላቹህምየጀነቴይበላቹህ
@vrrdadmeedad5466
@vrrdadmeedad5466 3 года назад
እኔ ውዴዋ
@user-ሚጣ
@user-ሚጣ 10 месяцев назад
ቃል የለኝም ❤❤❤❤❤❤
@እግዚያብሔርፍቅርነውእግዚ
ማሽ አላህ ኢሳም አሁንም በቤቱ ያፅናክ የድንያ ህይወት ከንቱ ነው አለም አታላይ ናት የእውነት መንገድን ታስታለች አምላክህ ወዶሀል መርጦሀል አሁንም በርታ
@ነኢምነኝየማናፉቂእናቴውስ
አላህ ደረሠለህ ያረብ ለኛም አላህ የድረሠልነ ወድ ያገሬልጆች ቁረአን እዳገራልኝ ዱአ አርጉል😭😭😭😭😭😭😭
@ቢንትአብዱ
@ቢንትአብዱ 4 года назад
አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏህ እስከመጨረሻ ያድርግልህ ወድማችን ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ሌሎችንም አሏህ ወደተፈጠሩበት አላማ ይመልሳቸው
@gyggyff9726
@gyggyff9726 4 года назад
አላያጠክርህ
@saidedris6194
@saidedris6194 4 года назад
ዋውዋው አላኋክበር
@lobabaalmohammed9237
@lobabaalmohammed9237 4 года назад
ከእስልምና በላይ ምንም ሀብት የለም። አልሀምዱሊላህ አሏህ ያዘዘንን የምንተገብር የከለከለንን የምንከለከል ያድርገን ወደማችን አሏህ የጨምርልህ
@konjofeker7348
@konjofeker7348 4 года назад
ኡፍፍፍፍፍፍ አልሀምዱልለ መጀመራም የእኛ ትመሥለኝ ነበር እሠም ለአለህ ብዬ እወድሀለው አለህ ይጠብቅህ እሥኪ እንደኔ የምትወዱትትትትትት?
@ebrahimabdela8522
@ebrahimabdela8522 3 года назад
ኣላህ ይውደድሽ እህቴ
@fujfuj9403
@fujfuj9403 4 года назад
ፊልሙ አለም እያለህም ፍቅርን መሰዋትነትን ተምሪአለሁ በዲንህ ላይ ሁነህም እንደምታኮራን ተስፈ አደረጋለሁ ኢሳም ሀበሻ አቡ ለይላ እንወድሀለን አንተን ፊልም ከመስራት ወደ ተውበት የመራህ እረሂሙ ጌታችን እኛንም ፊልም ከማየት ያግደን ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ያአላህ
@ibraheemjemal5846
@ibraheemjemal5846 4 года назад
ሱብሀነላህ ይህንን ነሽዳ ብሰማው ብሰማው የማይጠገብ እስማኤል ሀቢቢ አላህ እስከመጨረሻው ያፅናህ ሀቢቢ
@Fatima-in5bj
@Fatima-in5bj 4 года назад
ቆይ።ሚስት።አለው።ባአላህ።መልሱልኝ
@Alem497
@Alem497 4 года назад
ወላሂ ኢሳም ሀበሻን ስወደው አላህ ይጠብቅህ
@Rana-lw5gq
@Rana-lw5gq 4 года назад
ጎድ በፍቅር ላይ ፍቅር ጨምሮብኝ ቁጭ እስማኢል ሀሰን ዉስጤ ነህ 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔 አቡ ኡመር
@zuzuyeiselamleje6757
@zuzuyeiselamleje6757 4 года назад
Kkkk
@toybaassen1182
@toybaassen1182 4 года назад
ዋ ለፎዚያ አወል እዳልናገር
@yttyygggffft8193
@yttyygggffft8193 4 года назад
@@toybaassen1182 ክክክ ይፈቅዳል ሸሪአችን
@medinamuhmmed7559
@medinamuhmmed7559 4 года назад
@@yttyygggffft8193 መሻአላ ደስብሎናል አላህ ሌሎቹንም አላህ መገዱን ይምራቸው ያአላህ ኢሻአላ
@ረህማየረሱልናፍቂአፍቃሪ
ጀግና በርታልን ማአሻ አላህ ልብ የሚነካ ብዙ ነገርን የሚያስታውስ ነሽዳ ነው 👏👏👏👏😥😥😥
@sameera6202
@sameera6202 4 года назад
ያረቢ ዋናው መጨራሻችን ያሳምረው
@ማሜ-ዘ9የ
@ማሜ-ዘ9የ 4 года назад
ወላሂ በሥማኢል ወንድማቺን በጣም ነው የተደሰትኩት እኛንም አላህ ትክክለኛው መንገድ ይምራን 😭😭😭😭😭
@zakirajemalyealahbaryananh5815
@zakirajemalyealahbaryananh5815 4 года назад
ማሻ አላህ ወላሂ በጠም ደስ ይለል አላሁ አክበር አለሁ አክበር ከጨላማ ወደ ብርሀን የመለሰክ ጌታ ምን ይሰለወል የኛ አዛኝ የሆነዉ ጌታ ምስገነ ና ጥረት ይገበዉ 👍👍👍👍👍
@fatumahussen311
@fatumahussen311 4 года назад
በጣም ደስ ብሎኛል ወላሂ ኢሳምዬ
@hayatifkr3871
@hayatifkr3871 4 года назад
ማሻአላህ. አላህ. ይጨምርልህ
@meremmerem204
@meremmerem204 4 года назад
ማሻአላህ አወ አዳትልቁት ያን ተራራ አላህ ያቁይን በኢሰላም ፅንትን ይምንሞት አላህ ያድርግን ያርብ
@mohammadjoud8943
@mohammadjoud8943 4 года назад
አልሃምዱሊላህ ሡመ አልሀምሊላህ ያረቢ ሙሥሊም ሥራውንም ተግባራችንንም የሙሥሊም አድርግልን ያብብብብብብብ
@fatimanuru6149
@fatimanuru6149 4 года назад
Masha’Allah I am proud of you 👍 ኢሳም ካንት ብዙ ነገር ተማርኩኝ እላህ ላንተም ለቤተስብህ እጅር ይስጥህ🙏🙏🙏🙏👏👏👏
@rahmajamal8916
@rahmajamal8916 4 года назад
ማሻአላህ ተባርክአሏህ الحمد الله الله اكبر الله اكبر الله اكبر ماشءالله ماشءالله ماشءالله
@fardos9574
@fardos9574 4 года назад
ማሻአላህ ማሻአላህ አላሁ አክበር አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ ወንድሜ ኢሳም
@angolaahe1501
@angolaahe1501 4 года назад
አሚን አላሁመ አሚን ያረረረረረረብ አላህ የተወደደውን መውጫውን ያበጅለታል የአላህ መጨረሻችን አሳምርልን ሃገራችንን ሰላም አድርግልን
@لاالهالااللهلاالهالاالله-غ6ي
ማሻአላህ አልሀምዱሊላህ ሱም አልሀምዱሊላህ ለአራህማኑ ምሰጋና ይድርሰው ሰዳም መልከተ አለው 😢😭😭☝️
@ከሚዬነኝአባቴንመሳይ
ማሻ አላህ ኢሥማኢል አሠን ወላሂ ልቤ በደሥታ ተዋጠ አልሀምዱሊላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሱሱቢንትኡመር
@ሱሱቢንትኡመር 4 года назад
ሀቢቢ ኢሳምየ በጣም ደስብሎኛል ቀጥተኛዉንምገዲ ስለመርጥክ እችዱኒያ አታላይ ናት !
@tebamm7864
@tebamm7864 4 года назад
ማሻ አላህ እንኳን ወደ አኬራህ ተመለሥክ ኢሣምየ አላህ ያግራልን ለሁላችንም። ትዛዙን ከሚሞሉት ባሮቹ ያድርገን ያረብብብብብ
@ahmedali-wb7lq
@ahmedali-wb7lq 4 года назад
ኢሣምየ እወድሐለሑ ድንሕን. አላሕ ይጨምርልሕ
@ummukhawlet5514
@ummukhawlet5514 4 года назад
ያተብ አተን የመለሰ ጌታ እኔንም ቀናውን መገድ ቁረአንን አግራልኝ ልቤን አረጥብልኝ ያረብ እኔ ወጀለኛነኝ ዱአ አረጉልኝ እህት ወድሞቸ ለአላህ ብላችሁ
@HabetuDani-ky2jp
@HabetuDani-ky2jp Год назад
ማሻ አላህ ደስሲል መስለሙ በጣም አስደስቶኛል
@besho0o28
@besho0o28 4 года назад
መሻ አላህ ወላሂ ደስ ሲል የአላህ እባ ተናነቀኝ አላህ ያፅናህ ወድማችን ክብር ለድነል ኢስላም 👍
@ftomftomaff327
@ftomftomaff327 4 года назад
አልሀምዱልላሂ ኢሣምንም ወድ ሙሥሊምነቱ ሥለተመለሠ በጣም ዴሥ ብሎኛል በጣም ብቻ አልሀምዱልላሂ እኛንም ወዴ ኸይር ነገር ይመልሠን በጣም ገርሞኛል ወላሂ ወላሂ በጣም ዴሥ ነዉ ያለኝ ሡበን አላህ 😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲ያረቢ
@firds1241
@firds1241 4 года назад
ኢሳምን የመለስክ ጌታ እኔንም ከዚ ዝፍቅ ህይወት አውጣኝ ያረብ እስኪ ዱአ አርጉልኝ
@ሠአዳሁሤን
@ሠአዳሁሤን 4 года назад
☝☝☝ يا الله يا الله الله ምን ይሳነዋል የኛ ጌታ ያርብ 😭😭😭😭 ወንድሜዋ አላህ ይጣውል ኡምርክ ሀቢቢ ጥክር ብለህ በድንህ ላይ እደምታስተምርን ተስፍ አለኝ
@ቢትያሲን-ዐ2በ
@ቢትያሲን-ዐ2በ 4 года назад
መብሩክአለይክመንድማችን
@ቢትያሲን-ዐ2በ
@ቢትያሲን-ዐ2በ 4 года назад
እንካንለይአበቃህ
@zxaxshlil3999
@zxaxshlil3999 4 года назад
Subahn allah
@zxaxshlil3999
@zxaxshlil3999 4 года назад
አስለቀሰኝ ወላሂ
@uyigi2670
@uyigi2670 4 года назад
አሏህ አክበር
@ወሎየዋነኝእናቴአሀበክ
እንዴት ደስ እንዳለኝ አልንገራችሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ አላህ ይመልሳቸው ሌሎችንም
@seadifafitube5586
@seadifafitube5586 3 года назад
መሸአላህ ሀቂቃ ነሽዳውን ስሰማ ውስጤ ተራበሸ አላህ ሁላችንንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ያረብ
@asda9068
@asda9068 4 года назад
ያረቢ ለኔም ቁረአን አግራልኝ ያረቢ ራህመቲከ
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
ድሉም ድል አይደለም ምርኮም ምርኮ የሸይጧን ነገር ተንኮል ነው እኮ ትክክል ወንድሜ ኡስማእል ሀሰት እንኳንም አላህ መለሰህ አላህ ተውበትህ ይቀበልልህ ለኛም ቀናውን መንገድ ይምራን የምር አንጀቴን በላህኝ አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ
@umurabitube3568
@umurabitube3568 4 года назад
ሰብስ አርጊኝ ማር
@worldtube6333
@worldtube6333 4 года назад
ማሸአላህ እሰክ እነዳኔ ዴሰ ያላው የ እሳም ወዳ እስልምና መገባቱ ላይክ
@SmirhthSmirhth
@SmirhthSmirhth 4 года назад
ኢሳም ሀበሻ ወንድማችን እውነት እድለኛ ነህ በአላህ መመረጥ በጣም እድለኛ መሆን ነው አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ የሁላችንንም የሙስሊም መጨረሻ አላህ ሱበሀነ ወተአላ ያስምርልን ነገር ግን ነሽ እውን ተወው ወደብቁርአን እና ወደ ሀዲስ ተመለስብሙሉ ሂወትህን ታድሳለሁህ በተረፈ አላህ ይጠብቅህ ይጠብቀን
@ስደትሚስጥርአለዉ
@ስደትሚስጥርአለዉ 4 года назад
ኢሳም ወድም እኳን ደስ አለህ ለዚህ ተዉበት ያበቃህ ድነል እስላም ባተ ተደስቶል ጀግና ነህ ወላሒ
@rahamaqueen2522
@rahamaqueen2522 4 года назад
wowo wow wow wow ማሻ አላህ ማሻ አላሁ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ በጣም ነዉ ደስ የምለው አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@እንደመርበፍቅር
@እንደመርበፍቅር 4 года назад
ማሻአላ ኢሳም እዬ በጣም ነበር የምወድክ አሁን ይበልጥ ወደድኩክ የሀገሬ ልጅ ያረቢ እኔም ፊልም አያለሁ አላህ ልብ ይስጠን
@umurabitube3568
@umurabitube3568 4 года назад
ሰብስ አርጊኝ ማር
@samalali3703
@samalali3703 4 года назад
አለህ አክባሪ አለሀምድልለህ ያአለህ እስጋና ይጋበህ ያአለህ እስዬ ሁልም አድናቅህ ናኝ ቡዙ በልልሚ በደስታ ታውጫለው እውቃትን አለህ ለሁላቺን ይለጊሰን ያራብ አለሀምድልለህ አለኒእማታል ኢስለሚ
@nuranur6542
@nuranur6542 4 года назад
አልሀምዱሊላህ በጣም ነው ደስ ያለኝ አላህ ሁላችንንም ከስህተታችን የምንታረም ያድርገን
@faizakadeir3644
@faizakadeir3644 4 года назад
Alhamdulillah .በጣም ደሥ ብሎኛል ወላሂ ወድሜ አላህ ይጠብቅህ ካሠብከው ያድሪሥህ ምን ይሣናወል አሏህዬ ፍዱኒያ ወል አሄሪህን በሥኬት ይምሪልህ ሀያትህን እርጅም ያርግ💚💚💚
@SamsungPrime-cg1rk
@SamsungPrime-cg1rk 4 года назад
ያርብብብ ኢሳማን የመለስክ ጊታ እኔም ቁርአን አግራልኝ ቀጥተኛውን መንገድ ምራኝ ልቤ ደርቆብኛል ድአ አርጉልኝ ያርብ
@amoahmid5430
@amoahmid5430 4 года назад
ኢሳም ማሻአላህ ደስ ስትል ውብ አስታዋይ ነህኮ እኳንም ቀጥተኛውን መንገድ የያስክ እኔ ባተ በጣም ደስታ ተሰማኝ
@bbvvfghhh2535
@bbvvfghhh2535 2 года назад
ብዙነሽዳእንጠብቃልታተ ኢስማ፣ወድሜ
@yttyygggffft8193
@yttyygggffft8193 4 года назад
ማሺአላህ እደት ደሥሥሥ ይላል።ውድ እህቶቸ እነ አቡቦከር፣ እነ ያሢን ኑሩ ዳእዋ አቁመዋል እደ አዳድሥ አላገኝሁም ብፈልግ።እደውም ብዙ ናቸው የጠፉት
@MeremHassen-jv8zu
@MeremHassen-jv8zu 7 месяцев назад
ኢሣም ሁሉምነገር ፈተናነው አላህ የእስልምና እምነት ተከታዮች ቀጥጠኛውን ሞገድ ይምራን
@Ali-pv5xc
@Ali-pv5xc 4 года назад
እወነት እዳለቁት ያን ተራራ😢😢😢😢😢
@ABDUSINVENTION
@ABDUSINVENTION 4 года назад
😢😢😢😭😭😭የአላህ እሳምን ወደ አላህ የመለሰ ጌታ እኔንም ቁርሀንን እና ኢማንን በልቤ ሙላልኝ ቁርሀንን አግራልኝ ያረብ የአላህ 😭😭😭😭🤲🤲🤲
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 4 года назад
የኔ ወንድም አይዞህ አላህ ይቅር ባይ ነው በተረፈ ነሽዳውን ተወውና ቁረአንና ሐዲስ ላይ ትኩረት አድርግ የኤውነት አጀቴን በለህኝ አላህ ይቅር ይበለን መጨረሻችንን ያሳምርልን
@fgdhd5080
@fgdhd5080 4 года назад
አቦ እድሜና ጤና ይስጥህ ሀቲማህን አላህ ያሳምርልህ
@أمصالحبنتمحمد
@أمصالحبنتمحمد 4 года назад
ማሻአላህ
@أمصالحبنتمحمد
@أمصالحبنتمحمد 4 года назад
አላሁ አክበር ሀያሉ ጌታችን ምን ይሳነዋል
@ሱሱወሎየዋ-ቀ7ቨ
@ሱሱወሎየዋ-ቀ7ቨ 4 года назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላሁ አክበር ወንድም እስማኢል በጣም ደስ ይላል እንኳን የሸይጣንን መንገድ ለቀህ ወደ ውድ ምርጥ ሀይማኖትህ ወደ እስልምና ተመለስ ለአላህ ምስጋና ይገባው ለአለማቱ ጌታ ያረብ ሁላችንንም ቀጥተኛውን መንገድ ምራን ቀሪ ሂወትህን በድንህ ጠንካራ ያድርግህ ወንድም
@toyiba.1626
@toyiba.1626 3 года назад
ኢሳምየ☝ ያረብሁላችንንም አላየህ ይመልሰን😭😭😭👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏አላህ ቁርአንን ያግራልን 😭😭😭😭እስኪ ዱአአድርጉልኝ። ውዶቸ
@binteslam7286
@binteslam7286 4 года назад
አላህ አክበር አላህ አክበር ኢሳምየ በርታልን አልሀምዱሊላህ ወላሂ የአላህ ቀጠሮ መጨረሻችን አላህ ያሳምርልን ለሁላችን😭👈
@dhabiabu6452
@dhabiabu6452 4 года назад
መሸአላ ወድሜ ደስብሎኛል አላህ ዪጠብቅህ
@ለሁሉምነገርአላህምዱሊላህ
ማሻ አላህ ወንድሚ ለአላህ ብስጋና ዪገባው አላህ ያጠንከርክ ከፈተናዉች ሀሉ የመትወጣ ያድርግህ የአላህ አሆንደሙ ለኢስላም የምትለፋያድርግክ የአላህ ያረቢ
@ሀላሌንናፋቂ-ዘ2አ
@ሀላሌንናፋቂ-ዘ2አ 4 года назад
ማሻ አላህ ደስ የሚል ነሽዳ አደራ አደራ እንዳትለቁት ያን ተራራ ጨለማውን እንዳፈራ 😥😥😥😥😥
@جابرالصياح-ز8ض
@جابرالصياح-ز8ض 4 года назад
ሀቢቢ አላህ ይሀፍዝክ ክምር ዴስታየ ወዴር የለውም አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል
@emanew9988
@emanew9988 4 года назад
አሏሁአክበር አሏሁአክበር አሏሁአክበር ማሻአሏህህህ ወላሂ እንባዬ ተንጠባጠበ ያረቢ ከቲማችንን ያሳምርልን ዋነፍሴ ፈራሁልሽ እኔስ አሏህ የወደደው ቀናውን ጎዳና ይመራዋል ካንተ ኡማው ብዙ መልካም ነገሮችን ይጠብቃል እማውንየሚጠቅምየሚያስተምርስራም እንደምሰራተስፋአለኝ አሏህይጠብቅህ
@Toyiba-pw7ys
@Toyiba-pw7ys 4 года назад
መሽአላህ መሽአላህ መሽአላህ ወድሜ አላህ ይጨምርልክ
@ኡምሁሤንኢትዩብማአኒሷብሪ
አላሁ አክበረ ማሻአላህአለይ አሁንም። ሣይመሺብህ በማቋረጥደሥብሉኛል ብረቅየውድማችን
@tubegdgg1833
@tubegdgg1833 4 года назад
ኢሳምየ አንተን የመለሰ ጌታ እኔንም ቁረአንን እድገራራልኝ ቀጥተኛውን መንገድ እድመራኝ ዱአ አርጉልኝ
@RukyaEthiopia
@RukyaEthiopia 6 месяцев назад
ያረቢ ኢሳምን የመለስክ ጌታ ቀልቤን መልስልኝ ያጀባር ሁላችሁም ቀልባችሁን አላህ ይመልስላችሁ😢😢😢😢😢😢😢😢ያረቢ እኔ ቁረአን ስቀራ እራሴን ያዞረኛል ምን ልሁን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ያከሪም አግዘኝ😢😢😢
@ሀዩየዳዲልጅጥቁርሀበሻዊት
ማሻ አላህ ኢሳም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ (ይምራን) ያረብ
@bbvvfghhh2535
@bbvvfghhh2535 2 года назад
አሏሁአክበር፣ማሻአላህ ከዛ፣ከፊልም፣፣አውጥቶ፣ወደቀጥተኛውመገድ ለመለሰህአላህ ምስገናይገባው አተንተከትለው፣ወደቀጥተኛውመገድእሚገባብዙይኖራል
@ayu-dj2ep
@ayu-dj2ep 4 года назад
አልሀምድሊላህ የአሏህ ቀጠሮ ሲደርስ ምንኝ አማረ እኝ የምናቀዉ በትወናዉ አለም ነበር ! እዉነታዉ ግን ሙሉ በሙሉ ደስተኝ አልነበረም ። አሏህ የሁላችንን ሀቲማ ያሳምርልን
@ሀዩነኝየሪችናፋቂ
@ሀዩነኝየሪችናፋቂ 4 года назад
ማሻላ ተባረካላ ወላሂ እደት የደስታ ቀነው ማሻላ አላህ ይጨምርልህ እስማኢልየ ሌሎቹም እደሚመለሱ ተስፋ አለኝ ማሻአላ ማሻአላ ማሻአላ
@hayathmohammed7914
@hayathmohammed7914 4 года назад
ኢሳም ምርጥ ኢትዬጵያዊ እንድሁም ድንህንአጥባቂ አላህ ይጨምርልህ
@zuzutieyee
@zuzutieyee 3 года назад
ኢሳምየ ሰላምክ ይብዛ
@ሰአዳሰአዳ-የ2በ
@ሰአዳሰአዳ-የ2በ 4 года назад
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ የኢስላም ወድሜ አላህ ይጨምርልክ
@11akmegrge31
@11akmegrge31 4 года назад
ማሽላ ባሏ ሁላችንም ቀጥተኛው መንገድ ይመራል ማሻአላህ ያለሁ
@Temimtube
@Temimtube 4 года назад
አሚን
@MeremHassen-jv8zu
@MeremHassen-jv8zu 7 месяцев назад
እሱን ከፌልምያወጣህ ጌታ እኔንም ቁራአኑን አተውአግራልኝ ያረህማን
@Tube-sp6md
@Tube-sp6md 4 года назад
አልሀምድሊላህ የአላህን መንገድ መራህ እኛም አላህ ያግራልን መንገዳችንን ያረብ 😍
@zubaydanasrokaif3791
@zubaydanasrokaif3791 4 года назад
አለሁ አክበር መብሩክ ደስተዬ ወደር ዬለውም
@hawadubai1484
@hawadubai1484 4 года назад
የኔ ምርጥ ሀቢቢ። ኢሳምየ ወላሂ አላህ እድመልስህ ስንቶቻችን ነበር የተመኘነው አሁን የአላህ ፍቃድ ሁኖ ምኞታችን ተሳካ ያረብ አላሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ ሱመ አልሀምዱሊላ ምስጋና ይገባው የአላህ የደስታየ ብዛት እምባየ ነው የመጣኝ ውውውይይይይይይይ ወድሜ ምን እደምል አላውቅም በድጋሜ አልሀምዱሊላ አላህ ያፅናህ። ኢሳምየ
@NeymSadik
@NeymSadik 7 месяцев назад
Masha Allah des belognal neshida salsemaw Allah eske mechereshaw yatnah Allah jenet yewefken amin
@xhhdhhdhd6714
@xhhdhhdhd6714 4 года назад
መሸአላህ፣በጣም፣ደስ፣ይላል፣፣ተውበትህንም፣አላህ፣ይቀበልህ፣ወንዲሜ፣በርታ፣አልሀምዱሊላህ
@ቅድመያለተዉሂድሀቅ
ማሻአላህ የኢስላም ወንድማችን አላህ ቀጥተኛዉ መንገድ መራልን አልሀምዱሪላ
@sahadasahada8792
@sahadasahada8792 4 года назад
ማሻአላህ የኔ ጀግና አላህ ይጨምርልህ ሁላችንንም መጨረሻችንን ምንገዳችንን ያሳምርልን
@ቢንትሀምዛ
@ቢንትሀምዛ 4 года назад
አልሀምዱሊላህ ማሻ አላህ👍ደስ ይላል👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@salasala2353
@salasala2353 4 года назад
የኔማርርርርርርሬ አላህ ያኑርህ
@ዙዙፍልቅልቋነኝየእማብቻ
አልሃምዱሊላህ ሱመ አልሃምዱሊላህ ምን ይሠነወል ለአለህ የራብ እስከ መጨረሻ የድርገልን
@samiraabamacha3784
@samiraabamacha3784 4 года назад
As wr wb masha allah 💓💓💓
@tubeallahisone7661
@tubeallahisone7661 4 года назад
ማሻ አላህ ወንድማችን አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ ለኛም አላህ መጨረሻን ያሳምርልን ጉሉ አሚንንንንን
@rawudaahmed6130
@rawudaahmed6130 4 года назад
Masha allah Allah kezih belay,yichemrlh Esmail Hassen
@fathimauae6626
@fathimauae6626 4 года назад
ማሽ አላህ ማሽአላህ ማሽአላህ ወላሂ አላህ በፈቀደው ቀን ሁሎም ይሆናል ወእኔሜ አላህ እስከመጨረሽው ያድራግልህ
@ሪምቦረና
@ሪምቦረና 4 года назад
አልሀምዱሊላህ ሱም አልሀምዱሊላህ በጣም ድሰሰሰሰ ነወ ያለኝ አቡ ለይላ አቡ ኡመረ
@happybabymzd6408
@happybabymzd6408 4 года назад
አሏህ አክበር አሏህ አክበር አሏህ አክበር ማሻአሏህ ወንድማችን አሏህ እስከመጨረሻው ያድርግልህ
@hayat.712
@hayat.712 4 года назад
ማሻአላህ አላህ የሚወደዉን ያቀናል💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@whatsappcell9355
@whatsappcell9355 4 года назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ኢሳእየ መጨረሻህን አላህ ያሳምረው
@rim3591
@rim3591 4 года назад
ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ አልሀምዱሊሏህ በጣም አስደሰትከኝ ለሁላችንም አሏህ ያግራልን ያራብ
@mouniraabedo9708
@mouniraabedo9708 4 года назад
አልሀምዱሊላህ ማሻ አላህ
@ዘሀራአሰን
@ዘሀራአሰን 4 года назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ወላሂ አልሃምዱሊላህ አላኩሊ ሀል ወንድሜ አላህ ተውበትህን ይቀበልህ ያረብ አሚንን
@dnpm5946
@dnpm5946 4 года назад
እደው አልሀምዱሪላህ ምን ይሳናዋል የኛ ጌታ ኢስማኢል ወድማ እኳን ከጥፋት አላህ መለሰህ አላህን አመስግነው አላህ አውነተኛ አማኛች ያርገን ያረብ እህት ወድሞቸ በዱአ አንረሳሳ
@ፊዳከአቢወኡሚያረሱለ-ተ1ጰ
ማሻአሏህ ወድሜ አላህ በቁርአን ሀድሥ በተውሂድ ታንጸህ በግጥምህም ለኢሥላም እደምጠቅም ተሥፋ አረጋለሁ የኛ ብርቅየ እንወድሀለን የኛ ጀግና ለብዙ አርአያ ነህ እደቀላል አይታይም ተግባርህ ለኛም መማሪያ ነው
@vhhvy6402
@vhhvy6402 4 года назад
መሸአለህ እስመኤል አለህ አንድ የርገን
@bbvvfghhh2535
@bbvvfghhh2535 2 года назад
አልሀምዱሊላሂ፣ለዝህላበቃህአላሁተአላ ምስጋናይገባው
@fhfhdhjg1803
@fhfhdhjg1803 4 года назад
ማሻ አላህ አሏህ አክበር እንኳን ከጨለማ አዉጥቶ አላህ ወደብራሀን አመጣህ በርታልን ወንድማችን
@zemzemmusa4607
@zemzemmusa4607 4 года назад
Mashallah wendimeee I'm so happy for everything you did mashallah . Allahu akhbar! Mengadih ye kenna yihun allah yewudadih la lallah biye betam wedahalew 😍💪☝️
@anhaess2859
@anhaess2859 2 года назад
፨በ
@umunebill6595
@umunebill6595 4 года назад
ማሻ አላህ የምር በጣም ነው ደስ ያለኝ አላህ ይጠብቅህ 👍
@youtbe3081
@youtbe3081 4 года назад
ጉድበል አለጎንዴር ኢሳም ሙስሊም መሆኑን ገና አሁን አወኩኝ ማሻአላህ የሡዉ ነሽዶነዉዴ
@Temimtube
@Temimtube 4 года назад
አወ ውደ ደራሲው እሱ ነው
@ሰውለሰውመድሀኒትቢሆንምበ
ግጥምና ዜማው ኢሳም ድምፅ ሙነሽድ መሀመድ ሰይድ ነው
@aasdgsgf4273
@aasdgsgf4273 4 года назад
እኔም ውላሂ ዛሬ ነው ያውኩት ግን ግና ውዴስልምና የሚገባ ያል ነው የተሰማኝ እውነት እባየን አስጨረሰኝ አለህ ምን ይሳነው አላህ ሁላችንንም ያጸናን በድናችን
@r.2370
@r.2370 4 года назад
አልሀምዱዱላላላህምስጋናይገባው.ኢሳምየየኔጀግና
Далее