Тёмный

አደከምሽኝ አዲስ ሙሉ ፊልም (Adekemshign )New Full Length Ethiopian Movie 2024 

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Подписаться 207 тыс.
Просмотров 92 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

9 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 531   
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 23 дня назад
እንዴት ነህ በሉልኝ ዙሪያ ጎጃምን እንዴት ነህ በሉልኝ ዙሪያ ጎንደርን እንዴት ነህ በሉልኝ ዙሪያ ወሎየን እንዴት ነህ በሉልኝ ዙሪያ ሸዋዬን እንደ እናት እንደ አባት ያሳደገኝን ሀገር መከበሪያየ ዙሮ መግቢያዬ የኔ አማራ ኢትዮጵያ እኔ የአማራ ፋኖ ነኝ ቅር ያለው ካለ በኮሜንቴ ይዘቅዘቅ እስትንፋሴ አማራነቴ ❤❤❤የኔ የንጉስ የመኳንንት ዘሮች የኔ ባትሆኑ ምን እንደምሆን ስሜቱ ይገባችኃል መቼም አማራነት ይቀጥላል ሌላ ልላው ቀስ ብሎ ይደርሳል አማራዎች እንኳን ለእራሳችን ለሰው እንተርፋለን ሸር ላይክ ሰብስክራይፕ እያደርጋችሁ ቤተሰቦቻችን ከፍ ከፍ እናድርግ እመቤቴ ምስክሬነች ሞቼ ነው የምወዳችሁ ❤❤❤❤❤እኔነቴ❤❤❤❤
@mulugojjamtube-4292
@mulugojjamtube-4292 23 дня назад
💚💛❤️💚💛❤️🥰🥰🥰🥰
@SAMIRASAMIRA-rw8cg
@SAMIRASAMIRA-rw8cg 23 дня назад
🥰🥰🥰
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 23 дня назад
❤❤❤❤💪💪💪💪
@Hawa-gc2pl
@Hawa-gc2pl 23 дня назад
ድራማው የአማራ ስለሆነ የሚጠሉ እዝህ እኮን የሉም
@user-md1fe4jy8c
@user-md1fe4jy8c 23 дня назад
❤❤❤❤
@azebtufa7389
@azebtufa7389 23 дня назад
ማነዉ እንደ አበጀሽ ምስኪን የታዴ ወሽሞች እየመጡ እሷን ያወራታል ምስኪን ሴት ነች ፍትህ ለአበጅሽ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 23 дня назад
ደሜዋ ደምርኝ እህታለሜ❤
@yohannesjohnny7238
@yohannesjohnny7238 23 дня назад
እስቲ እኔም ፋኖነኚ ዬምትሉ በላይክ አሳዩኚ ደል ለራማአ ህዝብ አዉነት ያሸንፋል ደል ለፋኖ 💚💛❤💪💪
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 23 дня назад
ደሜዋ ደምርኝ እህታለሜ❤
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t 22 дня назад
እውነትነው ድል ለፋኖ💚💛❤💪💪💪
@Hirutmulatie-eq7mf
@Hirutmulatie-eq7mf 22 дня назад
ኚ አይባልም 😂 ፋኖ ነኝ ❤ ኝ ነው የሚባለው
@almasbh6100
@almasbh6100 22 дня назад
አዎ ፋኒት ነኝ
@zztrtr
@zztrtr 22 дня назад
እውነትነውድላለፋኖ💚💛♥️💪💪💪💪💪💪💪
@kalkal8332
@kalkal8332 23 дня назад
እንደዉ በማሪያም like አድርጓቸዉ ምንያክል እንደሚለፋ ያስታዉቃል😢
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 23 дня назад
❤ደሜዋ ደምርኝ እህታለሜ
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 22 дня назад
Betame❤
@user-sv7qj7lr6q
@user-sv7qj7lr6q 22 дня назад
አቤት ትውና ስችሉበት እኮ 100% 1ኛ ናችኹ እራቁት የለ አጭር ቀሚስ የለ መወጣጠር የለ በየሆቴሉ ጭፈራ ቤት የለ ማዳራት የለ በቃ ጽድት ያለ ድራማ። አይ ታዲየ 😃
@user-xr4us9ww1d
@user-xr4us9ww1d 23 дня назад
እሱቤ የድራማው ድምቀት ❤❤❤ ያኔአበባ እን እሱቤ በሳቅ ገደሉኝ😂😂😂 ታደ መጨረሻህ ይህ ይሁን 😂😂😂😂😂 ጀበና ምንባይነው ያኔ አበባ😂😂😂
@user-ph7xu7vz2h
@user-ph7xu7vz2h 22 дня назад
እደኔ እሱባለው ያሰቀው እስቴ በላይክ አያሰዩኙ😂😂😂😂😂😂
@gashaw773
@gashaw773 22 дня назад
የአበጀሽ የዋህነት የታደሰ አብሻቂነት በጣም ነዉ ምትችሉ ታደሰ ሴት ቀንስ ሀሀሀሀሀ🎉🎉🎉🎉
@maeritube21
@maeritube21 23 дня назад
የጭንቄ የድብርቴ ማቅለያዎች መጣችሁልን አይ ታዴ ዛሬ ወረደችብህ😂😂 አበጀሽ ❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 23 дня назад
ደሜዋ ደምርኝ እህታለሜ❤
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t 22 дня назад
እኳን ደናመጣችው የኔውዶች ያይኔ አበባ የጂበናውነገርስ❤❤ድል ለፋኖ 💚💛❤
@YeshYuoTube
@YeshYuoTube 23 дня назад
እምዋ ያርገዘቹዉ ወድነዉ ያስታዉቃል ማርያም ትቅርብሺ❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 23 дня назад
ደሜዋ ደምርኝ እህታለሜ❤
@semiraseid4588
@semiraseid4588 23 дня назад
ወይኔእሱ ባለው ና የአይኔ አበባ በሳቅ ገደሉኝ
@user-pw9zq7hy2j
@user-pw9zq7hy2j 23 дня назад
ሳላይ ቀድሜ ላይክ የመደርጋችው ነገርስ❤❤❤❤❤
@DavidKal-wy4sp
@DavidKal-wy4sp 23 дня назад
Ene erase😂
@fatlmaabdu6733
@fatlmaabdu6733 23 дня назад
እኔም
@user-bc7sw6bh1e
@user-bc7sw6bh1e 23 дня назад
እኔም የምር😂
@user-qz6ww6qr9i
@user-qz6ww6qr9i 23 дня назад
ማርያምን እደኔ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 23 дня назад
የዋህ ባላገር ምርጥ ድራማ ነዉ በርቱ ❤❤❤❤🎉🎉
@Notone471
@Notone471 23 дня назад
ፍትህ ለአበጀሽ እና ለአበጀሽ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 23 дня назад
@@Notone471 🙏🙏🙏💞💞💞👏👏👏
@bbxbbx4752
@bbxbbx4752 23 дня назад
የማየዉ አጥቼ ደብሮኝ ነበር እኮን መጣችሁልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Almi_Alm
@Almi_Alm 23 дня назад
@@bbxbbx4752 ደምረኝ ማሬዋ❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 23 дня назад
ደሜዋ ደምርኝ እህታለሜ❤
@user-kb9ig1ny1v
@user-kb9ig1ny1v 23 дня назад
😂😂😂😂😂እረ ሆዴ ነፈረ የታደሰ መጨረሻ😅😅😅እደ ዛሬ ስቄ አላቅም😂😂😂😂😂
@azebtufa7389
@azebtufa7389 23 дня назад
🎉🎉❤❤😢በጣም ያሳዝናለሰ ታዴ
@hannaalmaz2394
@hannaalmaz2394 22 дня назад
ደሞ ከዚ በፊት ከነ ኃይሌ አያ ጥላዬ ብርቁና ጨረቃ ጋር ያለውን ብትጨሩስት እንዴት ደስ እንደሚለኝ ይምጡና ከእናንተ ጋር አብረው ይስሩ የባስ ድምቅ ነው ሚለው ፊልሙ ♥️♥️♥️
@MariamAdm-go9on
@MariamAdm-go9on 21 день назад
ስላልተስማሙ ተለያይተናል ብለዋል እነ አለሜ ሌላቻናልከፍተው እየሰሩነው ብርቁም አለ❤❤❤
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 23 дня назад
የእመቤት ካራቴ 😅😅😅ያያ ታዴ የእሰቤ ነገር 😊😊😊 በጣም ውድድድድድ ሰላማችህ ይብዛ❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 22 дня назад
❤ደሜዋ ደምርኝ እህታለሜ
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 23 дня назад
የአይኔ አበባ ጀበናዋን ይዛ እሮጠች ወይኔ😂❤❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 23 дня назад
ደሜዋ ደምርኝ እህታለሜ❤
@Almi_Alm
@Almi_Alm 23 дня назад
ደምረኝ❤
@Almi_Alm
@Almi_Alm 23 дня назад
@@-againyoutube5771 ደምሬሽ ኣለሁ ለኔም ደምረኝ❤
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 22 дня назад
@@-againyoutube5771 አብሽሪ እማማዬ እሽ
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 22 дня назад
@@Almi_Alm እሽ እማማዬ
@belayenesh3862
@belayenesh3862 23 дня назад
ትናት ስለሌላችሁ ደብሮኝ ዋለ 😢❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 23 дня назад
❤ደሜዋ ደምርኝ እህታለሜ
@yitu8355
@yitu8355 23 дня назад
ቆይ ግን ትክክለኛ ባልና ሚስት ማን ከማን ጋር ናቸው እስኪ real ህይወታችሁን አንድ ቀን ስሩልን❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 23 дня назад
❤ደሜዋ ደምርኝ እህታለሜ
@user-lv6or1sp2f
@user-lv6or1sp2f 23 дня назад
አይ ታዴ ሴቶቹን ሁሉ አንጫጫቸው እኮ የቤቱ ድምቀት ታዴና አበጀሽ 😂😂😂😂😂😂😂😂❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 23 дня назад
ደሜዋ ደምርኝ እህታለሜ❤
@GechMu-f9f
@GechMu-f9f 23 дня назад
ተከታታይ ይዘቱ ባይቀር ጡሩ ነበር በተረፈ በጣም ነው የምወዳችሁ
@Almi_Alm
@Almi_Alm 23 дня назад
ደምረኝ ማሬ ጀማሪ ነኝ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 23 дня назад
ደሜዋ ደምርኝ እህታለሜ❤
@tigiabebu5804
@tigiabebu5804 23 дня назад
አር ወይኔ ያኔ አበባ ሆዴን አቆሰለችው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Almi_Alm
@Almi_Alm 23 дня назад
@@tigiabebu5804 ደምረኝ የኔ ውድ❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 23 дня назад
ደሜዋ ደምርኝ እህታለሜ❤
@HappyAstroStation-ei5gp
@HappyAstroStation-ei5gp 22 дня назад
እሱቤ በሳቅ ገደልከኝ❤❤❤❤❤
@kadijamohammed2530
@kadijamohammed2530 23 дня назад
🤣🤣🤣እመቤት ቆልፌው ሃጄ ነው አረ ወይኔ🤣🤣🤣😍😍😍🎉🎉🎉❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 23 дня назад
ደሜዋ ደምርኝ እህታለሜ❤
@YHC123
@YHC123 23 дня назад
ገና ከመነሳቱ ያየሽ ስትስመው አይኑን አፍጥጦ ገፈታትሮ የሮጠበት መንገድ ' it kills me' 😂
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 23 дня назад
❤ደሜዋ ደምርኝ እህታለሜ
@hannaalmaz2394
@hannaalmaz2394 22 дня назад
አበጀሽ የኔ ምስኪን የዋህ ❤❤❤ ከአያ ታዴ ጋር የእውነት ባልና ሚስት ነው ምትመስሉኝ እንዴት እንደምወዳችሁ ❤❤
@user-rt3uu4lz5k
@user-rt3uu4lz5k 22 дня назад
እናተን ሳይ ነው ፈታ እምለው😂ይመቻችሁ❤❤❤❤❤❤
@yitu8355
@yitu8355 23 дня назад
ባልና ሚስት ካንድ ወንዝ ይቀዳል ለናንተ ነው ያይኔአበባ😂😂እትዬ አልማዝ የኔ ደርባባ የኔ አያት❤❤
@Almi_Alm
@Almi_Alm 23 дня назад
@@yitu8355 ደምረኝ ወዴዋ❤🙏
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 23 дня назад
❤ደሜዋ ደምርኝ እህታለሜ
@Eman_bint_arega
@Eman_bint_arega 22 дня назад
ያኔ አበባና እሱቤ ዛሬ በሳቅ 😂😂😂😂😂ግን ደስ ሲሉ 😢😢
@kakajqj1215
@kakajqj1215 14 дней назад
እኔኮ ገና ስገባ ላይክ የማደርገው ነገርስ ደሞቸ ስወዳቹህ
@workenshephone6716
@workenshephone6716 23 дня назад
እንኳን ደህና መጣቹህ መጀመሪያ ነኝ ዛሬ
@user-xi2kb6kx6s
@user-xi2kb6kx6s 23 дня назад
ለምንድነው የቀደም ሸኝ😂😂😂😂😂😂😂
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 23 дня назад
❤ደሜዋ ደምርኝ እህታለሜ
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x 22 дня назад
l am Amhara fano king 💚💛❤💪💪
@Akal-Mekonen
@Akal-Mekonen 23 дня назад
የያዬሽ ጩኸት ከፍየሏ በላይ ነው😂 አያ ታደ🔥🔥
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 23 дня назад
❤ደሜዋ ደምርኝ እህታለሜ
@Almi_Alm
@Almi_Alm 22 дня назад
@@-againyoutube5771 ደምሬሽ ኣለሁ ለኔም ደምረኝ ማሬ
@AccAcc-kc9vf
@AccAcc-kc9vf 22 дня назад
እሬ እሱብ ምነው የአባሎ ቅጠል የለም በነገራችን ላይ በጣም ነው የምወዳችሁ በሬቱ እውነት በሬቱልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-dk9dw1db1p
@user-dk9dw1db1p 23 дня назад
😂😂😂😂😂😂እመቤት ገን 😂😂❤❤❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 23 дня назад
ደሜዋ ደምርኝ እህታለሜ❤
@ZeburaAli-db7wk
@ZeburaAli-db7wk 22 дня назад
አበጀሽየኔናትአላህበሠላምበጤናውለጂኢሻአላህህህህ
@HanaMelaku-xx4du
@HanaMelaku-xx4du 22 дня назад
የኔ ውቦች በርቱ ዐማራዬ ❤❤❤❤ድል ለፋኖ💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@user-ro1fp4tw2x
@user-ro1fp4tw2x 22 дня назад
የድብርቴ የጭንቀቴ ማቅለያዎች እንኳን ደና መጣችሁልን እሱቤና ያአይኔ አበባ ስወዳችሁ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ እናተ ባትኖሩ በጭንቀት በድብርት እሞት ነበር የእውነት እናተን ሳይ ካለሁበት ጭንቀት እወጣለሁ 😢
@user-fk8xu2mt6z
@user-fk8xu2mt6z 22 дня назад
😂😂😂😂😂😂ሱሪው ያስቃል 😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤😂
@kabthiwagaye8344
@kabthiwagaye8344 22 дня назад
Thanks!
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 11 дней назад
እኔ ጎጃምን በአካል ሂጄ ማወቅ ጓጓሁ ቦታው ሲያምር በጋ ክረምት ሀገሩ ለምለም ነው እውነትም የማር የወት የጤፍ ሀገር❤❤❤አማራ ውብ ሀገር
@kenzab1189
@kenzab1189 22 дня назад
🙏🙏🙏 ሙትአንሳ የማር ገዳም ቅዱስ ሚኪኤል አድነት ገዳም በማዐከላዊ ጎንደር በላሳ ወረዳ አንድ ሽማግሌ ጮክ ብለው ፈጣሪ ለችግራችሁ ሁሉ መፍትሄ ይሰጣችኋል እናንተ ብቻ ታገሱ ሲሉ አንድ ከልጂ ጋር የተቀመጠች እናት ዝም ብለህ አትቀባጥር ፈጣሪ ሚባል ነገር የለም አለቻቸው ሽማግሌውም ደንግጠው ዝም አሉ ፈጣሪም ድጋሚ እንዲናገሩ አደረጋቸው ሽማግሌውም ቀጠሉ የችግራቸሁ ሁሉ መፍትሄ አንድ አምላክ ነው ብቻ ታገሱ አሉ ትግስቷ ያለቀው እናት ተነስታ እኚህን ሽማግሌ መገፈታተር እና መሳደብ ጀመረች ይህን ጊዜ ታዳጊው እማ እባክሽ መማታትሽን አቁሚ ፈጣሪ የላከው ሰው ነው ብሎ ተናግሮ ሳይጨርስ እናትየውም መማታቷን አቁማ እግራቸው ላይ ወድቃ ማልቀስ ጀመረች ሽማግሌውም ለምን ታለቅሻለሽ አሏት እሷም አለች ልጄ መናገር አይችልም ነበር ለመጀመሪያ ጊዜ አሁን አንደበቱ ተከፈት ይህን ከፈጣሪ ውጪ ማን ማድረግ ይቸላል አሁን አምኛለሁ ይቅር በሉኝ አለች አዎ ፈጣሪ ሁሉን ማድረግ ይችላል ለዛም ነው እኛም ፈጣሪን አስቀድመን በክርስቶስ ሳምራ እና በቅዱስ ሚካኤል ያሉ አባቶች ችግር ውስጥ ናቸው እንድረስላቸው ቤተልሄሙ በደሳሳ ጎጆ ዉስጥ ናት በመቃኞ ሰርተናት የአባቶችን ምርቃት እንቀበል ዘንድ አነሰ በዛ ሳንል የበረከቱ ተካፋይ እንሆን ዘንድ በክርስቶስ ሰምራ እና ቅዱስ ሚካኤል ስም እንማጸናለን። ድጋፍ ለማድረግ:- ሙትአንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል አድነት ገዳም ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ 1000442598391 ወይም አቢሲኒያ ባንክ 141029444 ለተጨማሪ መረጃ:- የገዳሙ ስልክ ቁጥር:-0918077957 ወይም 0938644444 🙏🙏🙏 🌴🌴🌴
@selamhailu1990
@selamhailu1990 11 дней назад
ወይኔ በሳቅ ገደላችሁኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂
@user-pc1yq6oh2g
@user-pc1yq6oh2g 22 дня назад
😢 አበጀሽ ማርየምን ስወዳት እናቴን ነዉየምትመስለኘ❤
@3alemhh176
@3alemhh176 21 день назад
አረ ያን አበባ ጀበናው ይዛ ለቅሱ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@user-pg8bp9vc3f
@user-pg8bp9vc3f 22 дня назад
አበጀቺ የምረ አረግዛለይ አይኔ ነዉ አረግዛለይ ጀምትሉ ላይክ
@user-vb1yh4qe9y
@user-vb1yh4qe9y 22 дня назад
ጀግናዉ አማራየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@senaitkebede4200
@senaitkebede4200 18 дней назад
አበጀሽዬ አንቺን በአካል ላይሸ እፈልጋለሁ ጀግና ነሽ!!!
@user-tb2mc7jk4k
@user-tb2mc7jk4k 22 дня назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ኤረ እሱበ በሳቅ ገደልከኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-tb2mc7jk4k
@user-tb2mc7jk4k 22 дня назад
አይእሱበ የትኛው ሜጋዘነው አላልክም ይመችክ አቦ የድራማ ድምቀት እሱባለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aragawbeziegedamu4121
@aragawbeziegedamu4121 22 дня назад
እንደምን አላችሁ እኔ በጣም ነው እጅግ በጣም ሁሉንም RU-vid channel እምክታተላችሁ እጅግም ደስተኛ ነኝ ነገር ግን የገጠር ቦታ ስለሆነ በተደጋጋሚ እሆነ አካባቢ ትንሽየ መንገድ ላይ ቆሻሸ‍ አይቻለሁኝ እነ ከይቅርታ ጋር ባይገባ ለማለት ነው አመሰግነለሁኝ በርቱ።
@fierbelachew2175
@fierbelachew2175 22 дня назад
አበጀሽዬ ደስ ይላል እርጉዝ ነሽ
@user-cg5yv4el5f
@user-cg5yv4el5f 22 дня назад
ያይኔ አበባ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 የጀበነዋ ነገርስ እሱቤ ይራማው ድምት😂😂😂
@user-xl2ip5lr7w
@user-xl2ip5lr7w 18 дней назад
ምርጦችየ❤❤❤❤❤ አማራየ
@gashaw773
@gashaw773 22 дня назад
እሱባለዉ የተዋንያን ድምቀት
@fanetaykejordan1529
@fanetaykejordan1529 22 дня назад
ትንሽ እረጋ ቢል ያምርበትነበር ያበዘዋል
@user-oq8os4ex1z
@user-oq8os4ex1z 22 дня назад
ምነው እኔም አድሷን የታዴን ሚስት ብሆን ብፈራ ደስ ባለኝ መንገድ ላይ ሲያናደዱኝ ሲሳፈጡኝ አለቅሳለሁ😂😂 ሀይለኛ ሴት ብሆን ተመኘሁ😂😂😂
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 22 дня назад
ጨ ዋታችሁ አይጠገብ እሱቤት 🎉🎉🎉🎉አበጀሽን አታበሳጫት❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@applered4091
@applered4091 22 дня назад
እሱባለ😂😂😂😂😂😂በሳቅ ገደሉኝ
@aschabe
@aschabe 22 дня назад
እንዴት ናችሁ እንወዳችሁ አለን
@zdtube5432
@zdtube5432 22 дня назад
እሱባለው በሳቅ ገደለኝ 😂😂😂
@user-bj2bo9jg1k
@user-bj2bo9jg1k 22 дня назад
እሱቤ እና ያይኔ አበባ በሳቅ ገደሉኝኮ 😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂❤❤❤
@user-hk3xk8oz6p
@user-hk3xk8oz6p 6 дней назад
ስወዳችሁ 1ኛ❤
@user-lu2he4gv4e
@user-lu2he4gv4e 22 дня назад
ሥራችሁ ያዝናናል: የቀረፃ ሰፈራችሁን ለይተናል ድራማው ተከታታይ ቢሆን ተገቢ ይመስለኛል
@beezoshbesh9314
@beezoshbesh9314 22 дня назад
ኧረወየው፣እዴዛሬ፣ስቄ፣አላቅም፣የሞተሠው፣ቁሞ፣አይሄድም፣አለቺ፣አበጄሺ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-ue6nb7df3t
@user-ue6nb7df3t 22 дня назад
አታጓጂ የድራማው ድምቀት 🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@chuchumike3286
@chuchumike3286 22 дня назад
አይ እሱቤ ማላመጫ ከ ንማዳመጫ😂😂😂😂😂😂
@YizengawKwt-gk8lr
@YizengawKwt-gk8lr 20 дней назад
የኔ ወርቆች ውስጤ እርር እያለ ምታስቁኝ 😘አብይ አህመድ የአማራ ዘር አጥፊነው
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 20 дней назад
ድራማው ምርጥ ነው አይ ታዴና ወሬው እነ ፌኮቹ ፋኖዎችም እንዲሁ ጫፍ ይዘው ከፈረንጅ አሽከሮች በሚወረወርላቸው ፍርፋሪ ሀገርን ለማፍረስ ጫፍ ይዘው የሚበጠረጉት የሙቀጫ ልጆች በወሬና በጩኸት ሀገር ትቆም ይመስል ? የነሱል ልጆች ከንጮቹ በበለጠ ትምህርት ቤትና ከእዳ ነፃ በሆነ ቤት እና መኪና እያደላቀቁ ለሀገር ሲሰራ ግን የደሀውን ገበሬ ልጆች በእሳት የሚማግዱ የዲያቢሎስ መልክተኞችን እግዚአብሔር ከስራቸው ይንቀላቸው:: የደሃው ደም ይፋረዳቸው :: የተመኩባቸውንልጆች የኮሩበትን ሃብት አምላክ ፍርዱን ይስጥ :: ድል ለኢትዮጵያ ሰራዊይ ከብልሁ ከመልካሙ ስለ ኢትዮጵያ ያለመውን ለማሳካት ከሚጥረው መሪያችን አብይ አህመድ ጋራ ! እኛም ኢትዮጵያውያን በዘር በሃይማኖት እየተደበቅን ሳይሆን ኢትዮጵያዊንታችንን የምንጠብቅ ከጎኑ ነን:: በውስጥም በውጭም ያለነው ከመንግስታችን ጎን ነን : :
@user-hw2zo4go3d
@user-hw2zo4go3d 22 дня назад
ደግአረገቹው
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 21 день назад
እንደዛሬ ስቄ አላውቅም❤❤❤ ወንድነታቹህ ተኮላሸ እንዴ እመቤት ጀግና ጥሩ ነው ያደረግሽው❤❤❤
@amefke2069
@amefke2069 23 дня назад
የምትሰሩትን ግን ከባህላችን ወጣ ባይል ይመረጣል ለማሳቅ ጥሩ ነው ግን ለማስተማር በጣም የራቀ ነው አስተካክሉ የኔ እይታነው
@Notone471
@Notone471 23 дня назад
እመቤት እኮ ቤልት አላት ማለት ሙያቸውን ለማሣወቅ ነው
@nanemengistu5439
@nanemengistu5439 22 дня назад
አኔም ፋኖ ነኝ❤❤❤❤
@chuchumike3286
@chuchumike3286 22 дня назад
ወይ ያኔአበባ ለወሬ ማራገቢያውን ትታበበቆሎው ማራገብ እርርርርርወሬ😂😂😂😂😂
@marblegold7011
@marblegold7011 23 дня назад
እሱቤ "ማላመጫ ከ ማደመጫ"
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 23 дня назад
ደሜዋ ደምርኝ እህታለሜ❤
@user-kj7gx2rk8m
@user-kj7gx2rk8m 22 дня назад
አበጀሽ እሬሳዉ ቆም ሔዴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-en4zq7lf4n
@user-en4zq7lf4n 21 день назад
😂😂😂😂😂አያ ታዴ በሌላዉ መልከስከስ ለምዶ ጀግናዋ ላይ ጣለዉ 😂😂😂😂
@mohmmed702
@mohmmed702 21 день назад
አበጀች ቀጫጫ አልነበረችደ መቸ ተነፋፋች 😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lidyayalew-9741
@lidyayalew-9741 22 дня назад
ወይ አበጀሽ ስድብን እኮ እሷ ትሳደበው ልድስ አንከሊስ 😂😂😂😂
@BertukaBe
@BertukaBe 13 дней назад
ስወዳቸዉ❤❤❤
@user-bd2im3rq8p
@user-bd2im3rq8p 21 день назад
በጣም ትችላላቹ በርቱ ከብዙ ጊዜ ቡሀላ ሣቅኩ
@user-zi3mi2ln9v
@user-zi3mi2ln9v 23 дня назад
እንኳን ደህና መጣችሁልን በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 23 дня назад
ደሜዋ ደምርኝ እህታለሜ❤
@adanadanish6456
@adanadanish6456 23 дня назад
አይዞክ የኔ አባት
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 23 дня назад
ደሜዋ ደምርኝ እህታለሜ❤
@yesharegchernet8589
@yesharegchernet8589 22 дня назад
😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢አይ፣ታዴ፣እረ፣አታንጎይኝ፣አለ፣እሱቤ፣እሩጫ፣አንደኛ😂😂😂
@user-vg1q3263
@user-vg1q3263 22 дня назад
እሱባለው 😂😂😂😂❤
@KibenashBekele
@KibenashBekele 22 дня назад
ሄጂና አምጭውው ያየሸ ደሰሰ አይልምም አትፈልገውም አይመጥናትም ላበጀሸ ላንቼና ለታዴ እመቤትዬ ደህና ታሰተካክላችሃለችችች
@ethiopiayehulum3517
@ethiopiayehulum3517 20 дней назад
ቆንጆዋ የአይኔአበባ ወሬ ከመውደዷ ጀበናዋን በእጇ እንደያዘች መንደር ለመንደር 😂😂😂😂❤️🤣🤣
@xxo-bx9jp
@xxo-bx9jp 23 дня назад
የኔ ማሮች❤
@AlmiGoch
@AlmiGoch 18 дней назад
እናንት እያላችሁ ሀገሬን እረስቼ አላውቅም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@azebtufa7389
@azebtufa7389 23 дня назад
🎉🎉🎉❤አይ ታዴ ይመችክ
@meseretkassa936
@meseretkassa936 23 дня назад
አይ አማራዬ 😃😃ላካ እንዲህ ሸፋደ ነን😄😄
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 23 дня назад
ደሜዋ ደምርኝ እህታለሜ❤
@rahelyifru
@rahelyifru 22 дня назад
ያይኔ አበባ ትለያለሽ በጣም ነው የምትችይው በሳቅ ገደልሺኝ😂😂😂😂😂😂
@user-is9di8si2m
@user-is9di8si2m 20 дней назад
😂😂😂 እዴው ትመቹኛላችሁ በርቱልን 😂😂😂
@tegbaruadane
@tegbaruadane 22 дня назад
እኳን ደና መጣችሁ. ሰላማችሁ በጣም ይብዛ::
@famel9098
@famel9098 22 дня назад
የኔ ምርጦች!!!!!!
@genetteru2487
@genetteru2487 18 дней назад
አተ አልሞትኩም ደህና ነኝ አይ ታደስ❤😂😂😂
@kokab597
@kokab597 23 дня назад
የዛሬዉ ይለያል ዋው❤❤❤❤😅😅😅😅😅
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 23 дня назад
ደሜዋ ደምርኝ እህታለሜ❤
@user-pd1id7si8g
@user-pd1id7si8g 23 дня назад
መጡመጡ ❤❤❤❤😂😂😂🎉🎉
@munasauthenticethiopiancui8643
@munasauthenticethiopiancui8643 19 дней назад
❤️❤️❤️
Далее
Утро начинается не с кофе
0:41
Просмотров 3,7 млн