Тёмный

#አደገኛው_ፊልም_ 

Ge'ez Tube
Подписаться 67 тыс.
Просмотров 2,1 тыс.
50% 1

#EOTC:- @ሊቃውቱን_ያስቆጣው_የቲክቶክ_መምህራን_ነን_ባዮች Media_ማይ_ሚዲያgizetubeጊዜቲዩጊዜቲዩብAxumTubeLalibelaTubeSEBEZTUBESEBATSTUDIOAhaz #HaletaTvMahberMediaMahtotTubeETARTMEDIASaddisTvEthiopMehreteabAsefa #YenetaTubeTewahedoMediaLijBiniTubeMikiZeMichaelAhaduDailysolomonteshome

Опубликовано:

 

15 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 31   
@ametemecheal8193
@ametemecheal8193 2 месяца назад
አሜን ዲያቆን የተባረከ ትዳር ይስጥኽ። እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልኽ በጣም እያሳቅኽ እያዝናናኽ ታስተምራለህ ገሽ በርታ እግዚአብሔር ይርዳኽ ለሠርግህ አንቀርም!!!
@ababamoges4604
@ababamoges4604 2 месяца назад
AMANE AMANE AMANE AMANE
@eastarega5974
@eastarega5974 2 месяца назад
አሜን! ዲያቆን አንተንም ለዚህ ታላቅ ክብር ያብቃህ🙏 ጥሪህን ተቀብያለሁ እንመጣለን!
@azmerahailu6827
@azmerahailu6827 2 месяца назад
Amen amen amen ❤❤❤
@sebleabebe7186
@sebleabebe7186 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@HM-fu4sb
@HM-fu4sb 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን አሜን፫ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@salamsalami2409
@salamsalami2409 2 месяца назад
አሜንአሜንአሜን
@AsnakechAlemu
@AsnakechAlemu 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን
@ሁሉመልካምነው
@ሁሉመልካምነው 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@yalemworktilahun3643
@yalemworktilahun3643 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tizitabizuneh4406
@tizitabizuneh4406 2 месяца назад
Thank you
@እግዚያብሄርእረኛዬነዉ
አሜን አሜን አሜን እዉነት አባባ በጣም ነዉ የምወዳቸዉ ምክራቸዉ በጣም ገራሚነዉ እግዚያብሄር ይርዳቸዉና ያሥፈፅማቸዉ እኛም ለማየት ያብቃን❤❤❤❤❤❤
@Aziza100-y5w
@Aziza100-y5w 2 месяца назад
❤❤❤❤❤
@ametemecheal8193
@ametemecheal8193 2 месяца назад
እግዚኦ ....""ፍጡር "" ሲባል ሎቱ ስብሐት ፍጡሩን ገንዘብ አድርጓል እንጂ ፍጡር አይባልም!
@TigiBetw
@TigiBetw 2 месяца назад
👏👏👏👏💪💪💪💪💪💪💪
@TayechZeynu
@TayechZeynu 2 месяца назад
አሜን አሜን አባታች ን ቃ ለ ሂወት ያሠማልን እድሜ ና ጤና ይ ስጥ ልን
@NigestTesfaye
@NigestTesfaye 2 месяца назад
እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ያናግርህ ያሰራህ ሰውየው ለመሳታቸው ምንም ጥርጥር የለውም እንኳን በንግግር ሰው እየገደሉ እያስገደሉ ነው እኮ እስቲ ጥቂት እንታገስ ላዋረዱት ጌታ እንዲፈርድ እድል እንስጠው ጥቂት ጊዜ ነው ወንድሜ አትዘን ማንነታቸውን ጌታ እየገለጠልን ነው ስለሚወደን
@ሁሉመልካምነው
@ሁሉመልካምነው 2 месяца назад
አሜን ዲያቆን አበሜሌክ አንተ ከተወለድክ ስንት አመት ሆነህ? እሳቸው ጳጳሱ እኮ ቆይተዋል እንደዚህ አይነት ትምህርት ሲያስተምሩገና ጳጳስ ሳይሆኑ ይቅርታ አድርጉልኝ ምናልባትም አንተ ሳትወለድ
@EWNETUGETNET-fu1qv
@EWNETUGETNET-fu1qv 2 месяца назад
አምላክ ወሰብእ እንለዋለን ይህም ማለት ሰው የሆነ አምላክ ማለትነው
@Adama-hn4pg
@Adama-hn4pg 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን❤
@ElsaSahlie
@ElsaSahlie 2 месяца назад
እን አባት በጣም ቆይተዋል ጳጳስ ሳይሆኑ ሳውዝ እፍሪካ እየመጡ ይህንን የመናፍቅ ትምህርት ያስተምሩ ነበር
@marthafirew4507
@marthafirew4507 2 месяца назад
Melkam emegnalew
@Phi595
@Phi595 2 месяца назад
አቡነ በርናባስ በይፋ ስለወጡ ነው እንጅ አብዛይኛው ያው ናቸው እግዚአብሔር ይቅር ይበለን እንጅ
@alemdemie4219
@alemdemie4219 2 месяца назад
ke Ethiopia Negere Melekot memar efelegalehu..ketechale ebakachu
@Hameremedia21
@Hameremedia21 2 месяца назад
ይሄ ቪዲዮ ረጅም አመት ሆነታል የአቡነ በርነበስ
@alemayehuyirgu5660
@alemayehuyirgu5660 2 месяца назад
ምን አቡን ናቸው እኝ በግድ እኳ የተሾሙ መናፍቅ ናቸው ይታወቃል በፊትም የሌባ አይነ ደረቅ ነው ነገሩ.. .
@tadesseshiferaw9113
@tadesseshiferaw9113 2 месяца назад
ከ20 ዓመት በፊት ነው የታወቁት:: ብዙ ብለዋል::
@zenebe614
@zenebe614 2 месяца назад
ከዸነጠጡ እኮ ቆይተዋል። በውጪው ዓለም ያሉትን ምእመናን እንደፈለጉ እያሽከረከሩ ማንም ሀይ የሚላቸው ስለጠፋ ቤተክርስቲያን ላይ ተጣብቀው ቀሩ።
@nasirahmad-gm1px
@nasirahmad-gm1px Месяц назад
እረ አርቅነው
@Aziza100-y5w
@Aziza100-y5w 2 месяца назад
አተሲ😂
@tesfamichael4493
@tesfamichael4493 2 месяца назад
ወንድም እኒህ ጳጳስ የተሸፈኑ ተሀድሶ ናቸው። በጥንቃቄ የሚናገሩትን ሁሉ ብታዳምጥ ፀረ ማርያም ፀረ ኦርቶዶክስ ናቸው። ግን እንደሌሎች ተኩላዎች በበጉ መካከል የሚገኙ ተደብቀው ነው። የሚያስተምሩትም ትምህርት በጥንቃቄ ካልመረመርከው ወደ ገድል ይዞ የሚገባ ነው። እውነተኛ ሲኖዶስ ቢኖር ኖሮ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሲኖዶስ ተወግዘው መለየት ካለባቸው አባት አንዱ እኒህ ናቸው። ሲጀመርም ጳጳስ የሆኑት እንዲሁ የውጭውን ሲኖዶስ ከህግ ውጭ ለመመስረት በተደረገ ሩጫ እንጅ የጵጵስናም ደረጃ የሚደርሱ አልነበረም ። መምህር ነው የነበሩ ያው መጽሀፍ ቅዱስ ያስተምሩ ነበር ግን የሐዲስ ኪዳንም ሆነ የብሉይ ኪዳን ሊቅም አይደለም። ያው ጊዜ ጥሩ ነው በወያኔ የተሾሙትን ጳጳሳት እንገዳደራለን ብለው በአሜሪካ ሲኖዶስ ሲያቋቁመ የተገኙ ናቸው። ሌላው ጳጳስ ደግሞ አቡነ መርቀርዮስ የሚባሉት ናቸው እንዲሁ በኮታ የገቡ በየሰርግ ቤቱ በየቀለበት ድግስ የማይጠፉት የጵጵስናን ክብር የማይመጥኑ ናቸው። ምን አለፋህ ወንድሜ ደርግ ሲመሰረት የደርግ አባል እንዴት እንደተመረጠ ያነበብነው ነው፡ ይህም የሲኖዶስ አባላት ምርጫ እንደዚያ በለው። በሹፌርነትም ሄዶ በአጃቢነትም ሄዶ የደርግ አባል ሆነው ተሹመው ኢትዮጵያን ገድል እንደከተቷት አይነት ስዎች ናቸው አሁን በቅድስቲቱ ቤተክርስቲያን ላይ ተሹመው እያጠፏት ያሉት። እግዚአብሔር ይጠብቀን እንጅ እረኛ ካጣን ቆየን በጣም ቆየን።
Далее
Part 5. Roblox trend☠️
00:13
Просмотров 3 млн