Тёмный

አዲሱ ቤታችን እናስጎብኛቹ 

Fani Samri
Подписаться 473 тыс.
Просмотров 407 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

29 июн 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 924   
@hannatube3952
@hannatube3952 2 года назад
እነዚህ ልጆች የትንሽ አዋቂዎች ናቸዉ እግዚአብሔር ጭምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ ስታምሩ እኮ በጌታ ❤️❤️
@merimayimer4365
@merimayimer4365 2 года назад
አሜን
@HabA-qn1nv
@HabA-qn1nv 2 года назад
They're adults they're not babies!!
@fatumawase
@fatumawase 2 года назад
@@merimayimer4365 ደምሪኝውዴዋ
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 года назад
@@merimayimer4365 እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 года назад
@@HabA-qn1nv እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹
@amitiqueen2448
@amitiqueen2448 2 года назад
እስኪ የሳምሪና ፋኒ አድናቂወች ላይክ አርጉኝ በጣም ነው የምወዳችም ሳምሪዬ 😍❤️
@hulubersuhone1356
@hulubersuhone1356 2 года назад
ባለማተቦች እንኳን ደህና መጣቹ ሳምሪየ እመብርሀን ትቅረብሽ ሀገራችን ሰላም ታርግልን አሜን(፫)
@Sabit33
@Sabit33 2 года назад
ጎበዝ ልጅች ናችሁ በልጅነት እዚህ ደርጃ መድረስ አለማድነቅ ንፍግና ነው ገና ብዙ እንጠብቃለን ግን ጂጂክያ ስትንቃችሁ አብሶ ፋኒን ስታጣጥል ከፍ ብለህ መታየታችሁ. በጣም ያስደስታል በእውነት ቀጥሉበት
@mseyoutube8290
@mseyoutube8290 2 года назад
እንደማመር
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa 2 года назад
ምን አገባክ እናታቸው ነች ቆዳ
@wok-1112
@wok-1112 Год назад
በናትና ልጂ አትግቡ እናት እናት ናት መተክያ የሌላት።
@wok-1112
@wok-1112 Год назад
እናቴ ለምን አትገለኝም የናት ልክ የማያዉቅ ቡዙ ያወራል
@keditube7321
@keditube7321 Год назад
ለፖለቲካ ብላ እኮነው ሠው የምለክፈው
@sebletube6489
@sebletube6489 2 года назад
በሚቀጥለው በራሳችሁ ቤት የምታርፉ ያርጋችሁ ደስ ይላል እናት ጠንካራ ልጆች ናችሁ ጌታ ይባር ካችሁ
@msfatom4529
@msfatom4529 2 года назад
ማሻሻአላ
@user-jb9vu9nc5p
@user-jb9vu9nc5p 2 года назад
እሂኮ የራሳቸዉ ነዉ🤔
@mseyoutube8290
@mseyoutube8290 2 года назад
ኑ ደምሩኝ በቅንነት ውዶች
@user-fi3pe3qg2v
@user-fi3pe3qg2v 2 года назад
የፋኒ እና የሳምሪ ፍቅር ለብዙዎች ምሳሌ ነው እናት ልጇን ከፋኒ ለማለያየት ያልፈነቀለችው ድንጋይ አልነበረም እነሱ ግን እንደ ብረት የጠነከረ ከልብ የመነጨ ፍቅር ውስጣቸው ጋ ስላለ እንኳን ሊለያዩ ፍቅራቸው እየጨመረ ደረጃቸው ከፍ እያለ ነው ዋውውውው ሁሌም በፍቅር ኑሩልን
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb 2 года назад
እውነተኛ ፍቅር ካለ ማንም መለያየት አይችልም
@felahtube4108
@felahtube4108 2 года назад
የመዳም ቅመሞች እኛንም ለሀገራችን አላህ ያብቃን
@ushshdhr1375
@ushshdhr1375 2 года назад
እንሸአላህ
@titigaltigray835
@titigaltigray835 2 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 2 года назад
አሚን
@tube-mw7me
@tube-mw7me 2 года назад
አሚን አላሁም አሚን እንደማመረ
@asyamn2762
@asyamn2762 2 года назад
አሚንيرب
@chainaabebe9846
@chainaabebe9846 2 года назад
ይህን ሁሉ ያረገላችሁ ፈጣሪ ይመስገን በብዙ ተባረኩ ያጠነከራችሁ ያበረታችሁ በልጆች የባረካችሁ አምላክ ይባረክ ሳምሪዬ እመቤቴ በሆድሽ የያሸውን በጀርባሽ ታሳዝልሽ የኔ መልካሞች በርቱ
@yetenayethmikael571
@yetenayethmikael571 2 года назад
የኔ ልጆች እንኳን ላገራችው አበቃችው ፋዬ ሣምርዬ እናንተ የልጅ አዋቂዎች አሑንም ትልቅ ደረጃ ድረሱ አመቤቴ ማርያም ከነልጇ ከሠው አፍ ታትርፋችው ሠማአቱ እስጢፋኖስ ይጠብቃችው
@user-wn4cu1je4w
@user-wn4cu1je4w 2 года назад
እናመሰግናለን የትናየት እግዚአብሔር ይስጥልን
@officailethio6154
@officailethio6154 2 года назад
Subscribe Plese
@officailethio6154
@officailethio6154 2 года назад
@@user-wn4cu1je4w Demerge
@officailethio6154
@officailethio6154 2 года назад
@@fkr834 ደምሪኝ ማር
@user-ie1uc3gz2p
@user-ie1uc3gz2p 2 года назад
🌸አልሀምዱሊላህ 🌸 🌸ሱመ አልሀምዱሊላህ🌸 የዛሪዋን ውብ የተባረከች ቀን ለማየት ለወፈቀን ጌታ የተደራረበ ምስጋና ይገባው። 🔻 ስንቱ በተኛበት ቀርቷል 🔻 ስራን ትቶ ወዴ ሂሳብ ተሸጋግሯል 🔻የዛሬዋን ብርሃን ለማየት ተነፍጓል 🔻የመጨረሻ መለየትን ተለይቷል ታዳ እኛን በሰላም አሳድሮ ሙሉ ጤናችንን ጠብቆ መንፈሳችንን አድሶ የዛሬዋን ቀን ስጦታ ያበረከተልን ጌታ አናመሰግንምን።ፕሮፋይሉን #ቤተሰብ ይሁኑ ይቀላቀሉ👈👈👈👈
@wollodessietube8640
@wollodessietube8640 2 года назад
ሰላማችሁ ይብዛ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ ጎበዞች በርቱ ገና ብዙ እንጠብቃለን ከእናንተ ጥንዶች።
@officailethio6154
@officailethio6154 2 года назад
Subscribe Plese
@user-mr3yi2us1g
@user-mr3yi2us1g 2 года назад
ዋው ስታምሩ በጣም ደስ ይላል ጎበዞች ናቹ የልጅ አዋቂ ናቹ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቹ ቤቱም አልቆ ለመመረቅ ያብቃቹ ልጆቻቹ የሚባርቁበት ይሁንላቹ ምርጥ ጥንዶች
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 2 года назад
በጣም ጠንካሮች ናችዉ እግዚአብሔር የምትኖሩበት ያድርግላችሁ
@adanechmekonnen2712
@adanechmekonnen2712 2 года назад
ፋኒ የጋብቻ ቀለበት እጅህ ላይ አላይም ሌላ የማያቅህ ስው ቢኖር አለማግባትህን ነው የሚያየው ጋብቻ ክብር ነው ቀለበት ለጌጥ ብቻ ሳይሆን ማንነትህን የምትገልፅበት ነው ልክ እንደሚስትህ በጣም የምታምሩ ባልና ሚስት ናችሁ እንዲሁ ሳሰበው እግዚህአብሄር ወንድ ልጅ ስለሌላችሁ እና ጥሩ እምነት ስላላችሁ ወንድ ነው የምታገኙት ወንድ ልጅ ከነቃጭሉ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 года назад
የልጅ አዋቂ ናችሁ:: ጎበዞች በጣም ነው የማደንቃችሁ:: ፊሎዬን ያሳድግላችሁ እግዚአብሄር ይማራችሁ🙏🏽👍🏽👏🏽✊🏽💐
@Umufetitube
@Umufetitube 2 года назад
ሁለት ነገሮች በላን ይከላከላሉ 🌸ሰደቃና ዝምድናን መቀጠል🌸 🍃ሁለት ነገሮች ሁሉን ሰው ይጠቅማሉ 🌸ይቅር ማለትና መልካም ስነምግባር🌸 🍃ሁለት ነገሮች ከሰው ልጆች ጋር አይዘወትሩም ወጣትነትና ጉልት🌸 ወጣትነታችንን በመልካም ነገር ላይ የምናሳልፍ ያድርገን ያረብ ውድ የሀገሬ ልጆች የነብያቶችን ታሪክ ፈትዋ ጠቃሚ ትምህርቶችን ያገኛሉ ቤተሰብ ይሁኑ
@zebibastar2663
@zebibastar2663 2 года назад
የትንሺ ትልቅ ናችሁ በእዚህ እድሜያችሁ እንጨፋር እንዝለል ሳትሉ ለነገ ብላችሁ የምታሰቡ ብቻ አላህ ከአሰባችሁት በላይ አላህ ይጨምርላችሁ
@user-ie3st7jm2g
@user-ie3st7jm2g 2 года назад
የነዚህ ጥዶች ሚወዳቸው እንደኔ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 года назад
እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹
@fatumawase
@fatumawase 2 года назад
ደምሪኝውዴዋ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 года назад
ዋው! በጣም ጎበዞች👍 ለሌሎች ወጣቶች መልካም ምሣሌ ናችሁ። አስቀናችሁኝ ... የኔም ልጆች እንደዚህ በጎበዙልኝ? በርቱ! በርቱ! እግዚአብሔር የተጀመረውን በሰላም ይጨርስላችሁ። Lots of love ❤️❤❤❤ from Cali.
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 2 года назад
ስታምሩ በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶቹ ናችሁ ሳምሪ የ እናትሽን ስድብ የኖረ ባል ጎበዝ ትግስተኛ አሁንም እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ይሁን ፍቅር ናችሁ አንችም እመቤታችን ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ
@birtucanmenbr9733
@birtucanmenbr9733 2 года назад
በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ ፈጣሪ ቤታችሁን ይባርክ❤🙏
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 2 года назад
ቁምነገር ስነስርአት ፅናት ብስለት አላማ ወጣቶች ሁሉ ከእናንተ መማር አለባቸው እግዚያብሄር ቤታችሁን ይባርክ
@hirutabe
@hirutabe 2 года назад
ተመስገን! በየቀኑ ትናንሽ መስጠቶችን ተለማመድ፤ ጊዜህን ይሆናል፣ ገንዘብህን ይሆናል፣ ጉልበትህን ይሆናል ወይ ደግሞ ሀሳብህን ይሆናል። ለተቸገረ ገንዘብ መርዳት ብቻ አይደለም መስጠት፤ የከፋው ሰው ካለ የሆዱን ሲነግርህ ጊዜህን ሰጥተህ ማድመጥ ብቻ ለዛ ሰው ሰላም ሲሰጠው ታይና ልዩ ስሜት ይሰማሀል። ጉልበት የከዳው አቅም ያነሰው የምታውቀው ሰው ካለ ጉልበትህን ለደቂቃዎች አውሰው፤ ታላቅ ስጦታ እንደሰጠኸው አስቦ ሲያመሰግንህ ይውላል። ይሄን ስታደርግ እኔኮ የማልረባ ሰው ነኝ የሚለው ስሜትህ ጠፍቶ ማንነትህ በራስህ አይን ገዝፎ ይታይህና "ለዚህ ክብር ያሰብከኝ ተመስገን አምላኬ!" ትላለህ። ወዳጄ እንዳትጠራጠር ለክብር ነው የተፈጠርከው!
@amandemissew7890
@amandemissew7890 2 года назад
አይዟችሁ ይሻላችኋል በርቱ የኔ ጎበዞች 💚💛❤️ 👍👍👍👍👍 👏👏👏👏👏
@user-tb9td6xv8x
@user-tb9td6xv8x 2 года назад
ደስ ስትሉ ፈጣሪ ፍቅራቹን ያብዛላቹ
@habtamyoutube9480
@habtamyoutube9480 2 года назад
በእውነት በጣም ደስ ይላል ለአዲሱ በታችሁ አልቆ በሰላም ግቡልን በጣም ታምራላችሁ ፈጣሪ ከዚህም በላይ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
@suhailanaser3941
@suhailanaser3941 2 года назад
ዋዉ በጣም ደስ ይላል በረቱ የትንሽ አዋቅዎች መጨረሻዉን ያሳምሪላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛልችሁ ሰምሪዬ ፋንዬ እመቤቴ ትጠብቃችሁ ከን ልጃችሁ የኔ ፍልቅልቆች💕💕💕💕 ለኛም እንደ እናንተ ፍቅር የበዛ ህይወት ይስጠን አሜን
@user-bf7hb3wq5w
@user-bf7hb3wq5w 2 года назад
ውድ የኢትዮጵያ ልጆች በስደትም በሀገርም ያላቹ ፈጣሪ ሀሳባቹ ሞልቶላቹ የምታዩበት ቀን ቅርብ ያርግላቹ ሀገራችንም ሰላም ያድርግልን💚💛❤
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 года назад
እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹
@martagrmay370
@martagrmay370 2 года назад
🙏🙏🙏
@fatumawase
@fatumawase 2 года назад
@@martagrmay370 ደምሪኝውዴዋ
@yashiaisha8616
@yashiaisha8616 2 года назад
ጎበዘ
@hawan3618
@hawan3618 2 года назад
Ameen
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 2 года назад
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🥰 የሰላም የጤና የአለም የደስታ ቤት ያድርገው 🤲 ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር አምላክ 🤲 በሰላም አልቆ ለመመረቅ ያብቃን 🤲🥰 እግዚአብሔር ይማራችሁ ፊሎዬ ማር እኔን ይመመኝ 😥 እመብርሃን ትዳብስልኝ 🤲 ጣፋጭዬ ምንም አትሁኝብኝ 😔
@astuethi9020
@astuethi9020 2 года назад
ይቺን ኮሜንት ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ አምላክ ሰላም ጤና ፍቅር እና ደስታ ያብዘላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በሙሉ FSF ምርጥ ቤተሰብ!!
@bekeludechassa2942
@bekeludechassa2942 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@aetedeaetede3016
@aetedeaetede3016 2 года назад
አሜን
@userenter2635
@userenter2635 2 года назад
በጣም ያምራል አካባቢው ደግሞ ሁሉም ተሰርቶ ሲጠናቀቅ የሚምር ሰፈር ይሆናል👍👍👍
@user-bf7hb3wq5w
@user-bf7hb3wq5w 2 года назад
ትክክል
@fatumawase
@fatumawase 2 года назад
ደምሪኝውዴዋ
@SalamSalam-gk3vs
@SalamSalam-gk3vs 2 года назад
በ ጣም ያምራል አካባቢዎች ደግሞ ሁሉንም ተሰርቶአል ሲጠናቀቅየሚምርሰፈርይሆናል ዉዴ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 2 года назад
ይትንወ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 2 года назад
@@fatumawase እሸ
@fanatube196
@fanatube196 2 года назад
ሰላም ወዶቸ በጣም ታምራላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በጉጉት ነው እኳ የምጠብቃችሁ የሰው ደስታ የሚስደስተው ማነው ቤታችሁም ተሰርቶ ለማየት ያብቃን ሳምሪ የኔ ፍልቅልቅ ስወደሽ ጉንፋኑን ሻይም ምንም በሉበት ።ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድረግልን 💚💛❤
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 года назад
እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 года назад
@@lloveethiopa7130 ደምሩኝ
@officailethio6154
@officailethio6154 2 года назад
ደምሩኝ
@officailethio6154
@officailethio6154 2 года назад
@@lloveethiopa7130 እሽ
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri 2 года назад
ማሪያምን ሰምሪ ኢትዮ ስትገቡ በጣም ነው ያማረባችሁ 😁😁❤❤ በጣም ጎበዞች ናቸሁ እግዚአብሔር አምላክ ከፊታችሁ ይቅደምላችሁ 😘😘
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 года назад
የኔ ዉቦች እንኩዋን ደስ አላችሁ ቤታችሁ አልቆ ውስጡ ለመኖር ያብቃችሁ ❤️እናንተ ናችሁ እድሜያችሁን በግዜ የተጠቀማችሁ ሳምርዬ ጉፋኑን በግዜ አጥፉ ትኩስ ነገር እየተጠቀማችሁ ❤️
@tedytedy2435
@tedytedy2435 2 года назад
ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክላቹ 😍😍😍😍
@fikirteshiferawmihretu3251
@fikirteshiferawmihretu3251 2 года назад
ሠላማችሁ ይብዛ እራሳችሁን ጠብቁ ልጃችሁን እናተንም እግዚአብሔር ይማራችሁ ውዶቸ!!
@tgabebetube4392
@tgabebetube4392 2 года назад
ጎበዞች ናችሁ አልቆ ለመመረቅ ያብቃን እነቪሎን እምትድሩበት እምትኩሉበት ይሁን😊
@fatumawase
@fatumawase 2 года назад
ደምሪኝውዴዋ
@emumohammedseid5924
@emumohammedseid5924 2 года назад
ለዚህ ጠሩ ምኞትሽ ፈሎ የማደርግሽ
@samsunga5030
@samsunga5030 2 года назад
ፊሎየ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይማርሽ እናንተንም እግዚአብሔር ይማራቹህ
@kiyayemaryamlij3585
@kiyayemaryamlij3585 2 года назад
እንኳን ደና መጣችሁ የኔ ዉዶች መጨረሻችሁ ይመር ሳምሪ እመ አምላክ ትቅረብሽ ወይኔ አያት ሰፈር በክረምት እንደት ያምራል ሳምሪ ከተመቻችሁ ሰፈረን አሳዪኝ ቄራ& ጎፋ ገብርኤል በስደት ያለን ሁላችንም እግዚአብሔር በሰላም ወደ እናት ሀገራችን ይመልሰን ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን 👏
@janatmmm6876
@janatmmm6876 2 года назад
በጣም ደስይላል ጎበዝችናችሁ ለናተ ለማስተማር ሳይሆን ጎበዞችናችሁ ስምሪየ ሁሌ እምታስደምሚኝ ባለማተቡዋ በሰላም ተገላገይ ፊሎየትደግላችሁ ፋኒየ ጎበዞች በርቱ በዚህ አጋጣሚ አስራት በኩራት አውጡ እሽ እህት ወድሞቸ የተቸገረእርዱ
@samriissak1204
@samriissak1204 2 года назад
Wow wow great news.. Good luck... Samri fani...... Specially samri you are very lucky.... You have a smart husband....... God bless you guys. 🙏🙏
@AlphaHTube
@AlphaHTube 2 года назад
Amen
@mareymarey1351
@mareymarey1351 2 года назад
እራስሽ ጠብቂ ጊዜው የከፋ ነው።ደሞ በሆድሽ ያው ማርያም በሰላም ትፈፍታሽ ከዛ መዞር ማሳየት ተደርሻለሽ እራስሽን ጠብቂ ጠብቁ ይሄምክሬ ነው
@meronseyfu1174
@meronseyfu1174 2 года назад
አይዞዋችው እግዚያብሄር ይማራችው ፊሎዬ ቆንጆ እድግ በይልን
@HaiHai-ud6yr
@HaiHai-ud6yr 2 года назад
ደስ ስትሉ እግዚአቅሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ🙏
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 2 года назад
በዉነት እደዉ ልዩ ጥዶች ናችሁ ያብርሃምን ቤት የባረኩ ሶስቱ ስላሴ የናተንም ቤት ይባርኩላችሁ አሜን ።💒🙏 ሳምሪየ የኔ ቆጆ ትንሽ አለባበስሽን ብታስተካክይልን ጥሩ ነዉ ካጠፍሁ ይቅርታ እማ❤❤❤❤❤❤
@Sdetegnawa813
@Sdetegnawa813 2 года назад
ፋኒ እናትህን አባትህን አሣየን የታሉ♥♥♥
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 года назад
እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹
@roqayyaoumer3273
@roqayyaoumer3273 2 года назад
ደስ ሲሉ ፈጣሪ አይለያቹ በጤና በፍቅር ረጅም እድሜ ያኑራቹ ይጠብቃቹ 🙏💞💞
@mesertebaya8933
@mesertebaya8933 2 года назад
Yenawedddd ❤️❤️❤️ sewedachuo eko fetare yetebeqachuo🥰🥰🥰🥰
@sheberehibrahim5279
@sheberehibrahim5279 2 года назад
ፈጣሪ እረጀም እደሜ ና ጤና ይስጣቹሁ የኔ ወድቹ በጣም ጎበዞቸ በጣም ታምራላችሁ
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 года назад
እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹
@fatumawase
@fatumawase 2 года назад
ደምሪኝውዴዋ
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE 2 года назад
👉የአደምልጆች ሆይ ልብ በል 👉አድሰዉ በሞተ ግዜ 3//የቀብር ጥያቄ ይጠየቃል እነርሱም👉1ኛ መረቡክ ጌታህማነዉ?? 👉2ኛ ወማዲኑክ ሀይማኖትህ ምድነዉ?? 👉3ኛ ወመን ነብዮክ ነብይህማነዉ?? ✅መልሥ✅✅✅ 1ኛ መረቡክ ጌታህ ማነዉ በተባልክ ግዜ? ጌታየ አሏህ በል✅2ኛ ወማዲኑክ ሀይማኖትህ ምድነዉ በተባልክ ግዜ ?ዲነል ኢሥላም በል✅ 3ኛ ወመን ነብዮክ ነብይህ ማነዉ በተባልክ ግዜ ??ነብዮ ሙሀመድ ሰለሏሁ ዐለዬሒ ወሰለም በል እነዚ ሁልግዜ ማሥታወሥ አለብን ይሄን ያልመለሰ ሰዉ 👉በብረት መዶሻ ይቀጠቀጣል ከዛም መጮህን ይጮሀል ከዛም መኖሪያዉ ጀሀነምይሆናል አሏህ ከቀብር ፈተና ይጠብቀን ✅📚📖📚📖ኑኑ የቁርዐን የሀዲሦችን ተፍሲር እማር ወደቻናሌ ጎራበሉ ፕሩፋይሌንተጭናቹ✅✅✅📚📚📚📚
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 года назад
እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹
@fatumawase
@fatumawase 2 года назад
ቤተሰብ እንሁንውዴዋ
@selamtekeste5084
@selamtekeste5084 2 года назад
Dedeb tebab denkoro haymanot yegil new yetabah ayehew Mohamed ewnet enfehone tebab benante mkniyat new ager yemttamesew
@memegezaw5011
@memegezaw5011 2 года назад
ፋኒን ሳላደንቅ ማለፍ አልፈልግም በርቱ የአለም ቤት ይሁን በፍቅር ኑሩበት በጣም ደስ ይላል ሳምሪዬ በርቺ 🌹🌹🌹💕🙏🙏🙏ፊሎዬ እግዚአብሔር ይማራት ይማራችው 😇
@wollo1630
@wollo1630 2 года назад
ጎበዞች ፋኒ ናሣምሪ በጣም ጠንካራ ናችሑ በርቱ ቤታችሑ ገብታችሑ በአፊያ በጤና የምትኖሩ ያርጋችሑ😘💖🇪🇹🙏
@EastFrehiwot
@EastFrehiwot 2 года назад
እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ይስጣችሁ ትዳራችሁ ኑሮአችሁ ይባረክ
@bemnetgetahun1334
@bemnetgetahun1334 2 года назад
የትም ብንኖር ማን እደ አገር ዙሬ መጊቢያየ አገሬ Ethiopia ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 года назад
እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹🌷
@asteryoutube5174
@asteryoutube5174 2 года назад
wowww dess yilale bartu geta yibarkachu betam nw yemwedachu💕💕
@titihailu8170
@titihailu8170 2 года назад
ፊሎዬ እኔን ይመመኝ ታየኝ እኮ ስታስይ እራሳቹን ጠብቁ ውዶች በጣም ጎበዝ ናቹ እድሜያቹን እያጣጣማቹ ነው❤❤❤❤❤
@haymanotabebe2795
@haymanotabebe2795 2 года назад
ዋውው ሳምሪ እና ፋኒ ሁሌም በደስታ ኑሩልን
@user-td9bp2hj7g
@user-td9bp2hj7g 2 года назад
ሳምሪ ከአባቷ ጋር ሆና ቪዲዮ ትስራ የምትሉ🙌
@seranatube1366
@seranatube1366 2 года назад
Wow congratulation yeselam yetena bet yadrglachu 😘
@firehiwotgetachew5846
@firehiwotgetachew5846 2 года назад
ውይ ጥብስዬ እንዴት እንደናፈቀኝ 😘 እኔም ሀገሬ እስክገባ ጓጉቻለሁ ❤🙏 መልካም ግዜ
@yezna2219
@yezna2219 2 года назад
ሰላም ውዶቼ ❤️ቪዲዎ እረዘም አርጉት በናተ እኮነው እምዝናናው ደስ ብሎኝ ነው የማያችው ውድድ ❤️🥰❤️💔🇪🇹🙏
@fatumawase
@fatumawase 2 года назад
ደምሪኝውዴዋ
@woderyeleshayal2040
@woderyeleshayal2040 2 года назад
er taye hooo beka enesun saye eko.....
@user-vi1ku7vt8g
@user-vi1ku7vt8g 2 года назад
ማሽአላህ ሰላማቹ ብዝት ይበል ምርጥ የወጣቶች አርአያወቻችን
@wesenyoutube9409
@wesenyoutube9409 2 года назад
ደምረኝ ውዴ
@user-dr3so2xp3u
@user-dr3so2xp3u 2 года назад
ማሻአላህ ምርጦችየ አላህ ይጠብቃችሁ ያሰባችሁትን ሁሉ ያሳካላችሁ
@yeshworkdemeke
@yeshworkdemeke 2 года назад
ምርጥ ጥንዶች በጣም አስተዋይ እና ጎበዝ ናችሁ ነፍ አመት በፍቅር ኑሩ
@B16MM
@B16MM 2 года назад
448 ኮሜን ሁሉም ምርቃት ፍቅር ብቻ እስኪ ስይፉ ፋንታውን እነዚን ልጆች ጋብዝልን
@bmtq
@bmtq 2 года назад
ዛሬ ልደቴ ነው ውዶቼ አስደስቱኝ ቤተሰብ እየሆናቹ 160 ሰው ነው የቀረኝ እመልሳለሁ 🌸🌸🌸🌸
@nowsadmd8296
@nowsadmd8296 2 года назад
መልካም ልደት ማማይ
@husniyaezame333
@husniyaezame333 2 года назад
ልደትሽ ነው ኡኡቴ በይ ኬኩን ግዥ ሻማ አመጣልሻለው
@akliluethiopia
@akliluethiopia 2 года назад
እረ በጣም ደስ ይላል ለእናንተማ ይሄ ይገባቹሀል የምወዳቹህ ጥንዶች ከወረት የጸዳ ፍቅር ያላቹህ ፋኒና ሳምሪ ይገባቹሀል በሰላም ኑሩበት😍😍😍😍😍😍😍😘😘😍😍😍
@user-jj6gv7zo3e
@user-jj6gv7zo3e 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ይጠበቃል ሳሚረዬ።እና ፋኝ።ፈዬሎየ።የኔመርውድድድድድ💔😀😀♥♥🍇😘😘😘😘♥♥♥♥♥💔♥♥💯💯💯💯💯 ደስ ብ
@hagereuaq7041
@hagereuaq7041 2 года назад
እሰይ ሳምሪና ፋኒ ዘና ተፈታታኝ እያላችሁ ነው በውዲቷ ሃገራችን ኢትዮጵያዬ ሰላምሽን ፈጣሪ ያምጣልን ዋው በጣም ነው የሚያምርው 👍❤
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 года назад
እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹
@user-vu2km5fl1h
@user-vu2km5fl1h 2 года назад
እንኳን ደስ አላችሁ ውዶች እኔ ስለናንተ ስኬት ደስ ብሎኛል ይገባችኋል ፍሎዬን ይዛችሁ ኑ ቀጣይ ፊዲዮ ላይ የምትናፈቅ ልጅ ናት
@user-hl8bu4qc9n
@user-hl8bu4qc9n 2 года назад
ሳምርዬ እና ፋኒ ሰላማችሁን ያብዛላችሁ ሳምርዬ እራስሽን እየጠበቅሽ እማ አየሩ እዳይጋጭብሽ የኔ ቅን ስወድሽ አጠይቂኝ
@gfhhgh1300
@gfhhgh1300 2 года назад
እግዜያብሄር፡ይጠብቃችሁ፡ስታምሩ
@user-yw7lq1mw6y
@user-yw7lq1mw6y 2 года назад
እግዚአብሔር ቶሎ ያድናችሁ ያሳድጋችሁ ❤
@hssh9490
@hssh9490 2 года назад
ማሻ አላህ ፊኒ ምርጥ ወንድ
@askidesta4271
@askidesta4271 2 года назад
በርቱ ጀግና ናችሁ እኮ ምርጦች እንወዳችኋለን
@addisaddis8701
@addisaddis8701 2 года назад
Yetebarekachihu 🥰🥰🥰🥰🥰filoye egziyabhir yimarshi💕💕💕
@birtukantube8186
@birtukantube8186 2 года назад
💕❤❤🌹ያምራል ያለም የ የደስታ ቤት ያርግላችሁ ፈጣሪ አምላክ እኛንም በስደት ያለነው እንዲህ ባገራች ምንኖርበት ጎናችን ምናሳርፍ በት ይስጠን 🌹🥰🥰🥰🇪🇹
@fatumawase
@fatumawase 2 года назад
ደምሪኝውዴዋ
@martagrmay370
@martagrmay370 2 года назад
🙏🙏🙏
@sebilasefwe5423
@sebilasefwe5423 2 года назад
በጉጉት ስጠብቃችሁ መጣችሁ ምርጥ ጥንዶች ናችሁ ከምንም ከምንም የፀዳችሁ
@lemlemwada5644
@lemlemwada5644 2 года назад
እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውዶች በርቱ ፈፃሜውን ያሳምርላችሁ
@netsanetabera1936
@netsanetabera1936 2 года назад
ውይ ሳምሪዬ ሰሚት ፍየል ቤት ነኝ ነይ ጎራ በይ
@rabiwollotube
@rabiwollotube 2 года назад
ሰላም ጥንዶች ታምራላችሁ ያሰባችሁት ይሳካላችሁ ለብዙ ሰዉ ምሳሌ ሞደል ትሆነላችሁ በተረፈ ሳምሪዬ የአገራችን ብርድ ክረምት እንደመሆኑ መጠን ደረብረብ አድርገሽ ልበሽ በዛ ላይ ነብሰጡርም እንደመሆንሽ መጠን አየሩ ሲቀያየር ጥሩ አደለም ይመቻችሁ😘😘😘😘😘😘
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 года назад
እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹
@foziyayoutube4853
@foziyayoutube4853 2 года назад
በጣም ያምራል ሁለት ምርጥ ኢትዮጵያዊ አላህ ይጠብቃችሁ💘💘🇪🇹
@wesenyoutube9409
@wesenyoutube9409 2 года назад
ደምረኝ በምታምኚው ውዴ
@foziyayoutube4853
@foziyayoutube4853 2 года назад
@@wesenyoutube9409 እሽ እማ💞💝
@foziyayoutube4853
@foziyayoutube4853 2 года назад
@@wesenyoutube9409 በርች💝❤💘
@asterdxb5912
@asterdxb5912 2 года назад
Wow 👏really so beautiful 😍
@mseyoutube8290
@mseyoutube8290 2 года назад
ዋው እዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻውን አሳምሮላችሁ በሰላም ለሀገራችሁ ይብቃችሁ. ውዶችዬ ስወዳችሁ እደናንተ ምርጥ ጥዶች አላየሁም
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 года назад
የኔ ማሮች በደስታ የምትኖሩበት ይሁንላቹ ❤❤😘😘😘😘
@gogogogo742
@gogogogo742 2 года назад
ጎበዞች አልቆ በሰላም ኑሩበት ውዶቼ በርቱ💋💋👍👍👍👍👍
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 года назад
እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹🌷
@gogogogo742
@gogogogo742 2 года назад
@@lloveethiopa7130 እሺ ውዴ
@fatumawase
@fatumawase 2 года назад
@@gogogogo742 ደምሪኝውዴዋ
@buzeeyemariyamlij7267
@buzeeyemariyamlij7267 2 года назад
Wooooooooow Belamatabochiyeeeeeeeeeeee❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😍😍😍
@merontaye8723
@merontaye8723 2 года назад
በእውነት ብስል ያላቹ ልጆች ናቹ በተለይ ፉኒ እርግት ቀስ ያልህና ንግግርህ እውቀትህ በጥበብ ነው ሳሚሪ እራሱ የሱባህሪን ወርስሽ በጣት አስተማሪ የሆናቹ የልጅ አዋቂዎች እድሜያቹ ልጆች እውቀታቹ የሚያስመስግን ባለትዳር ጥንዶች ናቹ ውለዱ ክበሩ ምድሪቱን በዘር ሙላት በጣም ወዳችሃለሁ ነገራታችሁን ሁሉ ፈጣሪ ያከናውንልልቹ GBU
@atedemeseret841
@atedemeseret841 2 года назад
ስታምሩ ዉዶች
@fatumawase
@fatumawase 2 года назад
ደምሪኝውዴዋ
@TtTt-yd7zm
@TtTt-yd7zm 2 года назад
ሰታምሩ የኔ ማርች👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹
@muneerabadru5832
@muneerabadru5832 2 года назад
በርቱ ታምራላቹ የኢትዮጵያ ወንዶች ፍቅር ከነዚህ ጥንዶች ተማሩ
@HhHhHh-qz4es
@HhHhHh-qz4es 2 года назад
😍
@astarethiopia1162
@astarethiopia1162 2 года назад
ዋው ደስ ትላላችው እንኳን ለአገራችው አበቃችው
@yatemfeysa3361
@yatemfeysa3361 2 года назад
Zare Adeny 😍😍😍😍
@Agurashtube
@Agurashtube 2 года назад
ስወዳችሁ ሳምሪ እመብርሃን ትጠብቅሽ
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 года назад
እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹
@abaulbasithbabukondootty6733
@abaulbasithbabukondootty6733 2 года назад
ሳምሪ እመቤቴ ትጠብቅሽ🤲🤲🤲
@yedinglemariyamlijiinagii1062
@yedinglemariyamlijiinagii1062 2 года назад
Mariyamn betam des yemetelu Egziabeher fikirachun yibiza Enkawn be selam gabachu yene wudoche❤❤❤
@fatumatube1543
@fatumatube1543 2 года назад
ስላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹሁበት ሰላማቹሁ ብዝት ያርግላቹሁ መልካምነት ለራስ ነው በቅንነት አበረታቱኝ የምትወዱኝ የምወዳቹሁ
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 года назад
እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 года назад
እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹
@user-jr2tj4xv5r
@user-jr2tj4xv5r 2 года назад
ዋውውው እደው እኔተ ጥዶች❤❤❤ እዴት ❤❤❤ እደምታምሩ ❤❤❤ ስውዳችሁ❤❤❤
@NejatYouTube
@NejatYouTube 2 года назад
ሰላም ሰላም የፍኒና የሳምሪ የፊኖ ቤተሰቦች ማሼአላ አሪፍ ነው በሰላም በጤና የምትኖሩበት ያድርግላችሁ ሁሌም ስኬትን እመኝላችኅለሁ ፅድት ያላችሁ ኢቶጵያዊ ፍቅር የሆናችሁ ልጆች ናችሁ❤
@user-uy5kv3bc2m
@user-uy5kv3bc2m 2 года назад
በምክንያት ነዉ የምወዳችሁ የፋቅር ተምሳሌት
@abebahabte8469
@abebahabte8469 2 года назад
ዎው ደስስ ይላል, መድኃንያለም ይባርክላቹ 🙏🏿ቤታችሁን . ፋሚሊ FSF
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 года назад
እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹
Далее
#miskinochu l እኔን ቅጡኝና ታረቁ l
5:12
አገልግል
18:25
Просмотров 136 тыс.