Тёмный
No video :(

አዲሱ የዶ/ር አብይ ጫካ ፕሮጀክት ሳተላይት ሲቲ ምንድን ነው? አዲስ አበባ ኢትዮጵያThe new Dr. Abi Chaka Project Satellite City 

AYZON films
Подписаться 23 тыс.
Просмотров 55 тыс.
50% 1

#viral i#short #youtube #አዲሱ #አብይ #ጫካ #ፕሮጀክት #ሳተላይት #ሲቲ #ምንድንነው #አዲስአበባ #ኢትዮጵያ #Chaka #Project #Satellite #City አዲሱ የዶ/ር አብይ ጫካ ፕሮጀክት ሳተላይት ሲቲ ምንድን ነው? አዲስ አበባ ኢትዮጵያThe new Dr. Abi Chaka Project Satellite City
JOIN us AYZON tube on👇
#Facebook 👇
/ ayzontube
#Telegram 👇
t.me/joinchat/....
For any comment👇
ayzon.blacki@gmail.com
AYZONtube:
የተቋረጠው ፕሮጀክት ሊመለስ ነው.
👇👇👇
• The 1.7 billion dollar...
የቤተመንግሥት መኪና ማቆሚያ ሊመረቅ ነው
👇👇👇
• The grand palace parki...
ታላቁ የህዳሴ ግድብ
👇👇👇
• Grand Ethiopian Renais...
አዲስ የተመረቁ ሁለት ፕሮጀክቶች
👇👇👇
• በአዲስ አበባ አዲስ የተመረቁ ሁለት...
የአዲሱ ቤተመንግሥት ውዝግብ
👇👇👇
• አዲሱ ቤተመንግሥት ጫካ ፕሮጀክት ስ...
ወዳጅነት ሁለት ፕሮጀክት
👇👇👇
• ወዳጅነት ፖርክ ምዕራፍ ሁለት ፕሮጀ...
የባህርዳር አለም አቀፍ እስታዲየም
👇👇👇
• የባህርዳር አለም አቀፍ እስታዲየም ...
ኢትዮጵያ ተጨማሪ የውጪ ምንዛሬ ልታገኝ ነው
👇👇👇
• ኢትዮጵያ ተጨማሪ የውጪ ምንዛሬ ዶላ...
የ80 ሚሊዮን ዶላር ፕሮጀክት
👇👇👇
• የ80 ሚሊዮን ዶላር ፕሮጀክት በአዲ...
ኢትዮጵያ ኒውክሌር ግንባታ
👇👇👇
• የኢትዮጵያ ኒውክሌር ግንባታ አስገራ...

Опубликовано:

 

23 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 51   
@birhanulegesse1463
@birhanulegesse1463 Год назад
Thank you my dear pm Dr Abiy Ahmed ❤
@michaelgebriel3834
@michaelgebriel3834 Год назад
Thanks for detail information about satellite city. I wish all the good things to happen for all Ethiopians.
@y9731
@y9731 Год назад
Beautiful, Dr Abiy❤️
@loveandkindnessinternation2321
ትልቅ ጥቅም ያለው ፕሮጀክት ነው አንዳንድ ሰዎች በአሁኑ ጊዜ አገራችን እንዲህ ሆና ግንባታ ምንድነው ብለው ለትችት የሚፈጥኑ ብዙ ናቸው።ችግር አንድ ነገር ነው ከችግር ለመውጣት ሥራ መፍጠር ደግሞ ተገቢ ነው።በዚህ አይነት በኛም ወጭ ሆነ በርደታ ተሚገኝ ገንዘብ ልማት ላይ ሲውል በሻ ለሚቆጠሩ ኢንጂነሪንግ ካምፓኒና ኢንጂነሮች ለመሀንዲሶች ለመለስተኛ በለሙያ አናጢዎች ግን በኞች በሺዎች ለሚቆጠሩ ሥራ አጦች ወጣቶች ሥራ የሚያገኙበት በመሆኑ በርቱ
@saadaathiobi3206
@saadaathiobi3206 Год назад
አናመሰገናለን ወድሚ አብቹ ከጀመር የማይጨርሰወ የለም ወድሚ
@dawitjenbere9329
@dawitjenbere9329 Год назад
ለሚኩራ አይደለም የሚሠራው የካ ተራራላይ ነው ፕሮጀክቱ ከፈረንሳይ ለጋሲዮን አስከ ኮተቤ ነው ዋናው ቤተመንግስቱ የሚገነባው በመገናኛ አካባቢ ትይዩ ነው የተቃወሙት ኢምባሲዮች ይጎዳናል ያሉት ጣልያን ,ፈረንሳይ,እንግሊዝ,ሩስያ,ቤልጅም,እስራኤል,ኬንያ ኢምባስይ ነው ይህ ኘሮጀክት ለየካ ተራራ ቅርብ የሆኑት ሰፈሮች ትልቅ ጥቅም አለው ተጠቃሚ ሰፈሮች ቤላ ሰፈር,ቀበና ሰፈር,እንግሊዝ ኢምባስይ ሰፈር,ሾላ ሰፈር,መገናኛ ሰፈር,ላምበረት ሰፈር,ኮተቤ ሰፈር እነዚ ሰፈሮች የቤት ዋጋ ይወደዳ ይህ ነው እውነታው
@millionzeyede8191
@millionzeyede8191 Год назад
በጣም ደስ ይላል
@eyouelalemayehu2952
@eyouelalemayehu2952 Год назад
Incredible በርቱ።
@nocomplain9286
@nocomplain9286 Год назад
wonderful idea god help him
@Hiphabesha
@Hiphabesha Год назад
Fantastic project!
@solomonlemma9239
@solomonlemma9239 Год назад
አብቹ በእርግጥ ኢትዮጵያ ያስፈልጋታል ብቻ አንተ ግን በርታ ራዕይ የሌለው አሉባልታ ብቻ ነው የሚያውቀው
@miteman5701
@miteman5701 Год назад
Wow I like it congratulations you opposite idea 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹
@MIM-er3kf
@MIM-er3kf Год назад
ጫካ ፕሮጀክት ማለት ቅንጦትና ብክነት ማለት ነው። ተጠያቂነት የሌለበት ምክር ቤት ሳይመክርበት አንድ ሰው የሚፈነጭበት ሥርዓት ውስጥ መኖራችንን ማሳያ ነው። ሕዝብ እየተራበ ለቤተመንግሥት 49 ቢሊዮን ብር የሚፈስበት ብክነት ነው። ሰው የሚጠጣው ውሃ አጥቶ ተራራ ላይ 3 አርትፊሺያል ሐይቅ የሚሠራበት፡ በአገር ስም ተለምኖ የግለሰብ ሕልም የሚተረጎምበት፡ ያለጨረታ ሥራ የሚከፋፈልበት፡ ኦዲት የማይደረግ፡ ቀረብ ያሉ ሰዎች የሚከብሩበት፡ ተጠቃሚዎች የሚያጨበጭቡለት ብዙዎች የሚፈናቀሉበት ፕሮጀክት ነው።
@solomonlemma9239
@solomonlemma9239 12 дней назад
ጨርቆስ አካባቢ አሳየን
@senaittt2356
@senaittt2356 Год назад
በጣም ጥሩ ፕሮጀክት ነው ዶ ር. አብይ የኮንዶሚኒዬሙንም ነገር ቢያስቡበት እርሶ ቢያሰሩት ቤት ያላገኘን ሁሉ በአጭር ጊዜ እናገኝ ነበር በቤት ኪራይ ተሰቃይተናል
@Spagetovich
@Spagetovich Год назад
Call it Smart City
@AYZONfilms
@AYZONfilms Год назад
ስማርት ሲቲ ይለኛል😊
@dawitjenbere9329
@dawitjenbere9329 Год назад
ለሚኩራ አይደለም የሚሠራው የካ ተራራላይ ነው ፕሮጀክቱ ከፈረንሳይ ለጋሲዮን አስከ ኮተቤ ነው ዋናው ቤተመንግስቱ የሚገነባው በመገናኛ አካባቢ ትይዩ ነው የተቃወሙት ኢምባሲዮች ይጎዳናል ያሉት ጣልያን ,ፈረንሳይ,እንግሊዝ,ሩስያ,ቤልጅም,እስራኤል,ኬንያ ኢምባስይ ነው ይህ ኘሮጀክት ለየካ ተራራ ቅርብ የሆኑት ሰፈሮች ትልቅ ጥቅም አለው ተጠቃሚ ሰፈሮች ቤላ ሰፈር,ቀበና ሰፈር,እንግሊዝ ኢምባስይ ሰፈር,ሾላ ሰፈር,መገናኛ ሰፈር,ላምበረት ሰፈር,ኮተቤ ሰፈር እነዚ ሰፈሮች የቤት ዋጋ ይወደዳ ይህ ነው እውነታው
@AYZONfilms
@AYZONfilms Год назад
አመሰግናለሁ
@etsegenetyared2022
@etsegenetyared2022 9 месяцев назад
ለሚኩራ ሳይሆን ሙሉ ለሙሉ የካ ክከተማ ነው
@AYZONfilms
@AYZONfilms 6 месяцев назад
New video on @AYZONTUBE
@dmulugeta
@dmulugeta Год назад
So you have ZERO new information. Nothing more than what the PM said.
@bonita799063
@bonita799063 Год назад
Underrated comment 👏, I don't understand the purpose of his video sometimes 😕
@anteneheshetu4642
@anteneheshetu4642 Год назад
500 billions birr means nearly 10 billions US $
@elfignmedia
@elfignmedia Год назад
Malet new .... malet new.... ere tew lela kal yelem ende
@AYZONfilms
@AYZONfilms Год назад
በጣም ይቅርታ መጥሮ ልማድ🙏
@dildilaethiopia5759
@dildilaethiopia5759 Год назад
Is it within Addis Ababa or out?
@AYZONfilms
@AYZONfilms 5 месяцев назад
በአዲሱ ቻናል 👉 @AYZONTUBE
@yaredmengist5902
@yaredmengist5902 Год назад
ምን አይነት ከተማ ነው ቬዴዬ የለውም
@tesfayemengesha7387
@tesfayemengesha7387 Год назад
Dreamer with empty pocket mejemerya ageritoana hezboan dehnenet astebkeh aregagat yehen tekedamenet mewsed gedetah new yekerew Yanten helm wedehala askemtew.
@AYZONfilms
@AYZONfilms 6 месяцев назад
በጣም ይቅርታ በአዲስ ቻናል ተከስተናል 👉@AYZONTUBE
@kidumes7941
@kidumes7941 Год назад
Wishetam neh satergagit atwira.lemikura wist aydelem yeka k.Ketema Bella h/selassie Italy Embassy belay nw.Enant utuberoch beka Bere weled.sitastelu
@dawitjenbere9329
@dawitjenbere9329 Год назад
ለሚኩራ አይደለም የሚሠራው የካ ተራራላይ ነው ፕሮጀክቱ ከፈረንሳይ ለጋሲዮን አስከ ኮተቤ ነው ዋናው ቤተመንግስቱ የሚገነባው በመገናኛ አካባቢ ትይዩ ነው የተቃወሙት ኢምባሲዮች ይጎዳናል ያሉት ጣልያን ,ፈረንሳይ,እንግሊዝ,ሩስያ,ቤልጅም,እስራኤል,ኬንያ ኢምባስይ ነው ይህ ኘሮጀክት ለየካ ተራራ ቅርብ የሆኑት ሰፈሮች ትልቅ ጥቅም አለው ተጠቃሚ ሰፈሮች ቤላ ሰፈር,ቀበና ሰፈር,እንግሊዝ ኢምባስይ ሰፈር,ሾላ ሰፈር,መገናኛ ሰፈር,ላምበረት ሰፈር,ኮተቤ ሰፈር እነዚ ሰፈሮች የቤት ዋጋ ይወደዳ ይህ ነው እውነታው
@thomassissay5719
@thomassissay5719 Год назад
The guy is dillusional who lives in dillusions. Better finish some of the sugar factories that have literally stopped construction due to lack of money than this ...
@user-tc9pd3ip1k
@user-tc9pd3ip1k 9 месяцев назад
እና ከራሱ ኪስ ነዋ
@AYZONfilms
@AYZONfilms 6 месяцев назад
በጣም ይቅርታ በአዲስ ቻናል ተከስተናል 👉@AYZONTUBE
@AYZONfilms
@AYZONfilms 6 месяцев назад
በጣም ይቅርታ በአዲስ ቻናል ተከስተናል 👉@AYZONTUBE
@henoktedla6323
@henoktedla6323 Год назад
ስለ መረጃው እናመሰግናለን ነገር ግን..... አሁን አሁን ወድጄው የምከታተልህን ያህል ጥያቄ የሚፈጥሩ ድርጊቶች እያየሁብህ ነው???...!! አሁን የሰራኸው ቪዲዮ ባለፈው ከሰራኸው የቤ/መንግስቱ ቪዲዮ የተለየና ያለፈው መረጃ የተሳሳተ እንደነበር እያወቅክ At least እንዴት አታስተባብልም.... ለዛውም 2 ጊዜ ተሳስተህ አሳስተኸን???? ምነካህ ወዳጄ?? ከሌሎቹ አንተን ለይቼ የማይህ ቀና አመለካከትና የተረጋገጠ መረጃ ትዘግብ ስለነበር ነው..... አሁን ግን ተብሏል÷እየተባለ ነው ÷ ተገምቷል ÷ ሊሆን ይችላል ማለት እየጀመርክ ነው....... ይሄ ደሞ መረጃው ያልተረጋገጠ እንደሆነ ነው የሚያሳየው እና እነዚህን ስህተቶች አርመህ በቀድሞ አቋምህ ላይ እንደማይህ ተስፋ አደርጋለሁ...... (እንደ ወዳጅ) 🙏
@dawitjenbere9329
@dawitjenbere9329 Год назад
ለሚኩራ አይደለም የሚሠራው የካ ተራራላይ ነው ፕሮጀክቱ ከፈረንሳይ ለጋሲዮን አስከ ኮተቤ ነው ዋናው ቤተመንግስቱ የሚገነባው በመገናኛ አካባቢ ትይዩ ነው የተቃወሙት ኢምባሲዮች ይጎዳናል ያሉት ጣልያን ,ፈረንሳይ,እንግሊዝ,ሩስያ,ቤልጅም,እስራኤል,ኬንያ ኢምባስይ ነው ይህ ኘሮጀክት ለየካ ተራራ ቅርብ የሆኑት ሰፈሮች ትልቅ ጥቅም አለው ተጠቃሚ ሰፈሮች ቤላ ሰፈር,ቀበና ሰፈር,እንግሊዝ ኢምባስይ ሰፈር,ሾላ ሰፈር,መገናኛ ሰፈር,ላምበረት ሰፈር,ኮተቤ ሰፈር እነዚ ሰፈሮች የቤት ዋጋ ይወደዳ ይህ ነው እውነታው
@AYZONfilms
@AYZONfilms Год назад
ይስተካከላል🙏
@millionzeyede8191
@millionzeyede8191 Год назад
አብቹ ገና የስደንቀናል
@birukabraham7285
@birukabraham7285 Год назад
የተራበና ሰላምን ላጣ ህዝብ ምፀት ነው።
@festumworku6696
@festumworku6696 Год назад
you said it is a palace before months ago now your are saying jungle city😁😮‍💨🙄
@bab4476
@bab4476 Год назад
የተበደሩትን እዳ ከፍለው ቢጨርሱ አይሻላቸውም ለነገሩ እነሱ የቆለሉትን እዳ መጪው ትውልድ ይሸከመው ብለው ነው 🤔🤔👎👎👎👎👎👎
@user-gp6ip1ud5y
@user-gp6ip1ud5y Год назад
ምድረ ነፈዝ 1 ዳቦ በልቶ በማይኖርባት ሀገር መሪው ሲያብድ አብሮ የሚያብድ ህዝብ ሌላው አትጠይቁኝ ስለብሩ ምንጭ ሲል ቆይ አበይ የሚባል ሰው አለ ብር እንስጠው ተብሎ ነው የተሰጠው ወይስ በኢትዮጲያ ጠቅላይ ሚኒስተር ስም??? ሞኝ የለም ዶላር ዝም ብሎ ሚሰጥ አንተ ምትሰጠው ከሌለ ያያያ
@zeusapollo1576
@zeusapollo1576 Год назад
ኡፍፍፍ መሬታችንን በነጭ ከምያዝ ይቅርብን
Далее
МЕГА МЕЛКОВЫЙ СЕКРЕТ
00:46
Просмотров 546 тыс.
Most Useless Megaprojects in the World
16:31
Просмотров 49 млн
አስመራና ታሪካዊ ቦታዎቿ
11:56
Просмотров 176 тыс.
Why Starbucks Is Struggling
12:06
Просмотров 1,2 млн