Тёмный

አዲሱ የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ረቂቅ አዋጅ፥ ገለጻና አስተያየት ክፍል አንድ 

Abrham Yohanes Lawyer
Подписаться 3,1 тыс.
Просмотров 4,6 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 11   
@Ahmed-ss7or
@Ahmed-ss7or Месяц назад
በጣም ደስ ይላል ወንድም ማብራርያህ አንዳንድ መስተካከል ይግባል ባልከው እና እንደየ ክልሎች ነባራዊ ሁኔታ የሚያወጡት ህግ ነው ዋሳኙ ባልከው ላይ በጣም ልክ ነህ ወንድም አርሶ አደር ነኝ ለማንኛውም ለሀገራችን ብልፅግና ለማረጋገጥ እንዲሁም ፍትሀዊ የሃብት ክፍፍል ጥያቄ መፉትሄ በዘላቂነት ለማረጋገጥ እና የአርሳ አደሩ በይዞታው ላይ ቅድሚያ የማልማት ጥያቄ መልስ፣ብቻ ሳይሆን ሌሎችም ወሳኝ የሆኑ ጉዳዮች ስለሆነ እንደ ዜጋ የበኩሌን ለመወጣት አሻራችን ለማስቀመጥ ከተሞክሮ በየክልሉ ዝርዝር አፈፆፃም ከማውጣታቸው በፊት ሀሳብ ስላለኝ በስልክህ እደውላለሁ እንዲሁም የፈጠራ ውጤቴ እንዲመዘገብ እፈልጋለሁ።እንዲሁም ዝርዝር አፈፆፃም ከማውጣታቸው በፊት ወደ ታችኛው ህብረተሰብ ክፍሎች አርሳ አደሮች ውስጥ የሚመለከታቸው የመንግስት አካል ውርድ ቅድሚያ ሀሳብ ቢቀበሉ ትልቅ ትምህርት ይገኛል የሚል አስተሳሰብ ስለለኝ ይህ ን ጥቋማየን አድርስልኝ።
@habtamualayu8523
@habtamualayu8523 4 месяца назад
እናመሰግናለን
@MelesebirhanuChere
@MelesebirhanuChere 6 месяцев назад
እንደዚህ አነቃቂና መሰረታዊ የሆኑ ስለመሬት የተዘጋጁ የህግ መአቀፎች አዘጋጅቶ ለሚመለከተውና ለመሬት ተጠቃሚዉ እንዲደርስ ማድረግ ፍፁም ኢትዮጵያዊነት ስሜት ስለሆነ በአርሶ አደሩ ስም ከልብ እያመሰገንኩ ታች በተለያየ መልኩ ተባብረን ብናወርደዉ ሁለንተናዊ ለዉጣችን ማረጋገጥ እንችላለን ባይ ነኝ!!!!!!!!!
@MesfinGetacew-tb7qq
@MesfinGetacew-tb7qq 10 месяцев назад
ከአያታቸው ብኃላ እናታቸው ብትሞት በእናታቸው ምትክ ሆነው መውረስ ይችላሉ? ወይንም የእነዚ ልጆች አያታቸውን በየትኛው ሕግ ይውርሳሉ ተተኪ ወራሽ አይሆኑም እናት መች ሳትወረስ ብትሞት?
@matiwosalemayehu-ej8qs
@matiwosalemayehu-ej8qs 5 месяцев назад
ኮንተራት በተመለከተ የገጠር መሬት እንደት ነው ኮንተራት ጊዜ ከጨረሰ ከህግ አንፃር እንዴት ነው
@sema1399
@sema1399 10 месяцев назад
አቶ አብርሃም በሁለት ክልል ኗሪዎች መካከል የሚደረግ የገጠር መሬት ውርስ ክርክርን በተመለከተ የስረ ነገር ስልጣኑ በ በአዋጁ 1234 አንቀፅ 5(1)ሸ መሠረት ነው ወይስ ሰበር የወሰነው አለ .??ካለ ላስቸግረዎት ይተባበሩኝኝv
@matiwosalemayehu-ej8qs
@matiwosalemayehu-ej8qs 5 месяцев назад
አዲሱ የገጠር መሬት ግንቦት 6/2016 አዋጅ . ቁጥር ስንት ነው
@Agazdamo
@Agazdamo 9 месяцев назад
Can u share us the doc!
@tsige2354
@tsige2354 Месяц назад
lekil Gezyi New ,(3)Betly
@sema1399
@sema1399 10 месяцев назад
አንደኛ 🙏🙏🙏
@BusyLine-bx8kg
@BusyLine-bx8kg 5 месяцев назад
የገጠርቦታበደርግጊዜየተሰጠገዝቸነበር
Далее
የወንጀል ቅጣት ላይ የሚጣል ገደብ
19:59