Тёмный

አዲሱ የፓስፖርት የታሪፍ ማሻሻያ 

Fana Television
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 9 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 72   
@user-jj4di2hw6l
@user-jj4di2hw6l 22 дня назад
ቅድስት ተስፋዬ የሪፖርት አቀራረብሽ የቸኮልሽና እሮጠሽ የመጣሽ ይመስል የድምፅሽ አወጣጥ አይዞሽ አቸኩይ ፧፧፧፧
@addisabeba7811
@addisabeba7811 22 дня назад
Buna teteta lebuan adekemuat yehone?
@solomongobana5107
@solomongobana5107 22 дня назад
እውነት ለመነጋገር ብሩ ከሚገባ በላይ በዝተዋል የየትኛውም ሀገር ፓስፖርት እንዲህ ተወዶ አያውቅም በቀን ዘረፋ ይሉታል ይህ ነው።!!!
@Hkim185
@Hkim185 22 дня назад
ቡዳ ጎንደሬ መሆን አለብህ ወይ ጉበኛ ደላላ መሆን አለብህ
@messaytigistu435
@messaytigistu435 22 дня назад
​@@Hkim185 ምን አረገ ዘረኛው😅
@solomongobana5107
@solomongobana5107 22 дня назад
@@Hkim185 እኔ ወገን ደላላ አይደለሁም አንድም ቀን ሞክሬ አላውቀውም ያልከውን ስራ አንተ ልትሆን ትችላለህ ደግሞም አጭበርባሪ ደላላ አንተ ልትሆን ትችላለህ ምክንያቱም በስምህ አይደለም የኢሜል አካውንት እንኮን አውንም 5000 ለሀገራችን ህዝብ ከሚገባ በላይ በዝተዋል።!!!!
@mohammedredi-c4l
@mohammedredi-c4l 22 дня назад
የመደበኛ 5000 ብር እራሱ በጣም ይበዛል ምክንያቱም መንግስት በሌላ ነገር የዋጋ ጭማሪ እየከለከለ በራሱ ተቋም ጭማሪ አግባብ አይደለም
@Hkim185
@Hkim185 22 дня назад
እሺ $2000 ብር ከፍለህ እንደድሮዉ በ2 ዓመት በኃላ አግኝ ወይ ደግሞ $5000 በሶሰት ወር ታገኛለህ
@SaAs-vc4mf
@SaAs-vc4mf 22 дня назад
አንች ጀንቆሮ ምን እየልሽ ነው 😂​@@Hkim185
@arebumohd102
@arebumohd102 22 дня назад
ከ5 ዓመት ወደ 10 ዓመት ቢያደርጉት ዋጋዉ አይከፋም ነበር
@Hkim185
@Hkim185 22 дня назад
ይህ ቆንጆ አሰተያየት ነዉ
@Grandas7358
@Grandas7358 20 дней назад
ወደ ውጭ መውጣት ምትፈልጉት ኑና ግቡ ብለው ወደ አር ፖርት ምወስድ ባስ ብቆም፣ ማንም ሀገር ውስጥ ምቀር ያለ አይመስለኝም!
@abelxon8444
@abelxon8444 22 дня назад
በኢሜግሬሽን ምክንያት በግልፅ ዘረፋ እየተካሄደብን ነው ፡ የመደበኛ 5000 ብር እራሱ በጣም ይበዛል ምክንያቱም መንግስት በሌላ ነገር የዋጋ ጭማሪ እየከለከለ በራሱ ተቋም ጭማሪ አግባብ አይደለም ጋዘጠኛዋ ራሱ የህዝብን ጥያቀ ለማስመለስ ሳይሆን ለድርጅቱ ማስታወቂያ መስራት ነው የያዘችው ፨ በዛ ላይ መንተባተቧ መከራ
@kedirligbo6709
@kedirligbo6709 22 дня назад
ማሻሻያ ትላለች ጭማሪ አትይም
@gemechisamano417
@gemechisamano417 22 дня назад
ዋጋው ተገቢ አይደለም።
@wardewarde9415
@wardewarde9415 22 дня назад
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን
@kedirligbo6709
@kedirligbo6709 22 дня назад
ለዛ ነው በዶላር ጭማሪ ማግስት ከ2000ወደ 5000 የማይመስል ምክንያት
@solomonlegesse1881
@solomonlegesse1881 22 дня назад
ዘይት ያስወደደ እየተዘጋና ንግድ ፈቃድ እየተቀማ በአንድ ጊዜ 5000 ተገቢ አይደለም። የደላላውን እኛ እንውሰድ ነው?
@Muluadamdesalegn
@Muluadamdesalegn 22 дня назад
ኦላይን የተባለው አይሰራም
@ayelemelese9383
@ayelemelese9383 22 дня назад
ያሳዝናል የ ሁሉ ነገር አላማ ና ግብ, ገንዘብ, ትርፍ, ከ ዜግነት ክብር በላይ ሆኖዋል!በ መሰረቱ መንግስት ለ ዜጎቹ የ ወሊድ ና ዜጋ 18 ዓመት ሰሞላው ፓስፖርት መስጠት ግዴታው ነው, እንደይም ስል ለዶኩመንት ና ልሂትመትና አገልግሎት ተመጣጣኝ ክፍያ ተገቢ ሆኖ ሳለ, የ ዜግነት ንግድ ነው እየተካሄደ ያለው
@DawitTsegaye-vj8ld
@DawitTsegaye-vj8ld 22 дня назад
ግልጽ፣ሌብነት፣ነው።
@manamnoworkayehu6643
@manamnoworkayehu6643 22 дня назад
አቢት ዘረፋ ምን አይነት መንግስት ነው የመጣብን ፡፡ አስቸኮይ ለመውጣት አኮ 25000 ብር በላይ ጉቦ ከልከፈልክ አይስሩልህም
@Hkim185
@Hkim185 22 дня назад
ደላላ ነህ
@HamasenBr
@HamasenBr 22 дня назад
ሪፖርተሯ ፡ ምን ፡ ያንተባትባታል? ድምጿ ፡ በጣም ፡ ነርቨስ ፡ እንደሆነች ፡ ያስታውቃል። የቃላት ፡ አጠቃቀም ፡ ግጭት ፡ ታሳያለች።
@Welse1965
@Welse1965 22 дня назад
ምድያ የህዝብ ብሶት ካለ ቦታው ሂዶ ማጣራት ነው በርቱ
@mohamedkedir6650
@mohamedkedir6650 22 дня назад
ማሻሻያ ነው ጭማሪ?
@Hkim185
@Hkim185 22 дня назад
በግዜ መሰጠታቸዉ ነዉ ከሁለት ዓመት ይልቅ ለደላላ ከመክፈል ይሻላል ደላላ ካልሆነ
@user-if8jx4bt2z
@user-if8jx4bt2z 22 дня назад
ሙስና ስለሌለ ነው ዋጋ የጨመርነው በማለት ገለፁ
@tesfayegebre8701
@tesfayegebre8701 22 дня назад
በኢሜግሬሽን ምክንያት በግልፅ ዘረፋ እየተካሄደበት የሚገኝ ህዝብ ነው ያለው። ሌሎች ነጋዴዎችስ ከዚህ የተለዬ ምን አደረጉ?
@xxxxxc1172
@xxxxxc1172 22 дня назад
መንግስት ራሱ እንዲህ እየዘረፈ ባለበት ሀገር ሌላ ነጋዴን ዋጋ ጨመርክ የማለት ሞራል የለውም
@wondyDan-if9sv
@wondyDan-if9sv 22 дня назад
ለእናንተ የመንግስት ድርጅት የዋጋ ጭማሪ አይሰራም አይደለም ቀልደኛ ናችሁ ።
@kiyyanafyad9201
@kiyyanafyad9201 22 дня назад
ሌቦቹን ከውስጥ ሳያጸዳ ዋጋ ጭሜሪ ምንም የአገልግሎት ጥራት አያመጣም። ሌባው ሰራተኛውና ደላላው አሁንም ስራቸውን ይቀጥላሉ።
@habtubee
@habtubee 22 дня назад
ልምድ የላትም ተርበተበተች እኮ ጋዜጠኛዋ ልታለቅስ ነው እንዴ😂😂😂😂
@mesfinashebir8474
@mesfinashebir8474 22 дня назад
l don’t understand why you went to their office if you can’t interview the officials. You could have done this from your station if your intention was to be their mouthpiece
@umerumer7974
@umerumer7974 22 дня назад
Zerefa new yeteyazew
@woseneg.s.1564
@woseneg.s.1564 22 дня назад
FANA trying to justify the unjustified price hike related to passport service. Useless. FANA PP's mouth peace as usual.
@umerumer7974
@umerumer7974 22 дня назад
Wagaw agbab adelem beeetam beztuwal😮😮😮
@kidusanyehowalashet4195
@kidusanyehowalashet4195 22 дня назад
ተደቅኖብሽ ነውንዴ የምትዘግቢው፤እየተንቀጠቀጥሽ ነውኮ።
@HyluLegese
@HyluLegese 22 дня назад
ዝረፉ ተመችቷችሗል ሕዝቡ ኑሮ ተወዶበት በሠፊው እየተሠደደ ነው እናተም ዝረፉት ተመችቷችሗል በነፃ ከሚወጣ ተዘርፎ ይውጣ
@Hkim185
@Hkim185 22 дня назад
ደላላ ነህ
@afro90s78
@afro90s78 22 дня назад
Gazetgnawa demo fertalech ende😂😂
@biniyammengistu-kk2dk
@biniyammengistu-kk2dk 22 дня назад
ene ketemzegebuke 2 were alfognal misteru lemdebegna addis be 1 were yalekal belew neber
@user-dr2yx9hy9h
@user-dr2yx9hy9h 22 дня назад
ፍትህ ለሄቨን
@ermsin2022
@ermsin2022 22 дня назад
Awun ehe zena nawu? Fana leba media
@woldefantu75
@woldefantu75 22 дня назад
ለዋጋ መጨመር ምክንያቱ ምንድነው ? ከ100% በላይ ነው የጨመረ በባለሙያዎች ይመርመር
@Hkim185
@Hkim185 22 дня назад
ተናገረሸ እኳ
@woldefantu75
@woldefantu75 22 дня назад
@@Hkim185 በቂ ምክንያት አይደለም ?
@user-if8jx4bt2z
@user-if8jx4bt2z 22 дня назад
የፓስፖርት ጥራት አሉ እኮ።
@Muluadamdesalegn
@Muluadamdesalegn 22 дня назад
እረ ባካቹህ በወሬ ብቻ አትፍቱን አንድምም የተሻለ ነገር የለም ብሩ ብቻነው ተግባራዊ ሆኖ ያገኘነው
@Hkim185
@Hkim185 22 дня назад
ደላላ ነህ
@Times343
@Times343 22 дня назад
Lieba mengist!
@solomonhornofafrica4702
@solomonhornofafrica4702 22 дня назад
You didn't give enough coverage on the the price hike . it is not convencieng . poor performance
@afro90s78
@afro90s78 22 дня назад
Leba wela 5000 shi birr negade 100 birr chemere bilo miasheg mengest🤮
@halefommekonne3231
@halefommekonne3231 22 дня назад
አትቀባጥሪ
@wondyDan-if9sv
@wondyDan-if9sv 22 дня назад
ውጪ ለመውጣት ነዉ ደግም ከሁለት ሺ ወደ አምሰት ሺ ምን የሚሉት ነዉ ቀልድኛ ናችሁ የጌዜ ገደብ አይ ታውቅ ቀልደኛ ናችሁ
@simegnarega3727
@simegnarega3727 22 дня назад
Online ayseram
@AkinawWagari
@AkinawWagari 22 дня назад
yihe mashashaya aydlem zarafa nw. enasum lek ende nagade litashagu yigabal
@teferafolle8099
@teferafolle8099 22 дня назад
አንቺ ሰው ጋዜጠኛ ነሽ ወይስ ቀባዣሪ እውነት ይህመረጃ ነው?
@marsi5845
@marsi5845 22 дня назад
የዚች ህፃን ነፍሰ ገዳይ እንደገና ለፍርድ ሳይቀርብ እና ከፍ ያለ ቅጣት ሳይቀጣ ማንም ወደ ችግኝ ተከላ እንዳይወጣ ህፃን እየገደሉ ዛፍ መትከል አያፀድቅም በዚህ ሀሳብ የሚስማማ ላይክ ያድርግ ሌሎችንም ይቀስቅስ
@zekariasmahtemesilassie8924
@zekariasmahtemesilassie8924 22 дня назад
zegaw giber keflo yezeginet metawokiwa lemagnet degmo yihn yahle genzeb mekfel tegebi ayidelem mengist yitarem.
@Ethiohighlight-y2w
@Ethiohighlight-y2w 22 дня назад
nonsense news; don't come with such kind of news
@DINEHELILAHMED
@DINEHELILAHMED 22 дня назад
እኔ የማዉቀዉ አንቺ የምታወሪዉ አይደለም ለምሳሌ የስም ስህተት እራሳቸዉ እየፈጠሩ ሰዎች የሚያንገላቱ መሆናቸዉ ነዉ፡፡ መረጃዉ ከራሳቸዉ ለምን ከዛዉ አታሰሚንም እሺ ሰዉ እየተማረረ ነዉ ፡፡
@Hkim185
@Hkim185 22 дня назад
ዋናዉ ነገር ባሉት ቀን አደረሱልህ ነዉ መልሱ አዋ ከሆነ ሰም ሰትሞላ በትክክል ሰምህን ከሞላህና የመረጃህ ኮፒ ካለህ እንሱ ያልነገርካቸዉን ሰም ከፃፉ ጥፋተኞች ናቸዉ መሰተካከል አለበት በነፃ ወደ ፊት ማን ያንተን ፓሰፖርት እንደሰራ ሰለሚታወቅ በመደዳዉ ሰህተት ከሰራ ይፈነቀላል ለምን አንተ እና ተበዳዬች ሰለምትጦቁሙበት የፓሰፖርት አለቃ ቀልድ አታቅም የቴሌፎና ጌታ መንታ እህት ናት ፓሰፖርቱን ታሰተካክለዋለች
@denekealembo840
@denekealembo840 22 дня назад
ባክሽ ውሸት አታውሪ ምንም ማሻሻል የለም አንቺ የአዲሳባውንነው ምታይው ለምን ወደክልል መተሽ አታይም በተለይ አዳማ ላይ ለደንበኞች ክብርየለም መቀመጫም የለም ለደንበኞች
@Hkim185
@Hkim185 22 дня назад
አዳማ ራሱ የፓሰፖርት ሰጪ መኖሩ መሻሻል ነዉ ያለበለዝያ በአማሮቸ ዘመን ሁልሸም አዲሰ አበባ መምጣት አለባቹ አሁን ይህ ቀርቷል ግዜ ሰጣቸዉ ይሻሻለል
@SaAs-vc4mf
@SaAs-vc4mf 22 дня назад
ስቀጥል የራስሽን ነው የወረሽው ውሸተም ነሽ እኛን መቼ ጠየቅሽን
@ermsin2022
@ermsin2022 22 дня назад
ye hizibin tiyaqe iski zagibu. Hizibu la kebele matawoqiya 25000 birr zarafa mangist yelele hagar hone. ye zare 4 amat 600 birr nabare batam yasazinal. Dagimo ehen reporter negna bila azagagabuha yemiraba nagar yezagabech yimasil. Mangist kale passport ba minim tamir ka 1000 birr balay mahon yelebatim
@user-if8jx4bt2z
@user-if8jx4bt2z 22 дня назад
10ዐ8 vs 1800
@yohannestariku2662
@yohannestariku2662 22 дня назад
900 +900=1008
Далее
Cleaning🤣 #shorts #トイキッズ
00:18
Просмотров 10 млн
Как подписать? 😂 #shorts
00:10
Просмотров 454 тыс.
የመገናኛ ሲኤምሲ ኮሪደር ልማት
32:14
የተሸፈነው ሲገለጥ
1:01:13
Просмотров 65 тыс.
Cleaning🤣 #shorts #トイキッズ
00:18
Просмотров 10 млн