(አዲሱ ገበያ) Walking downtown AddisuGebya Addis Ababa, Ethiopia 2023
በዚህኛው ጉዞዬ አዲሱ ገበያ እና አካባቢውን ነበር ያየሁት፣ የተጓዝኩት ዋናውን አስፓልት ይዤ ነው የአዲስ አበባ የሚያምሩ የመኖሪያ አካባቢ ከሚባሉት ሰፈሮች አንዱ ነው፡፡ አዳዲስ ህንጻዎች፣ ትላልቅ ሆቶሎች፣ የመኖሪያ አፓርታማዎች እና ገበያዎች በብዛት ይገኙባታል፡፡ ጠዋት ነበር ይህንን ጉዞ ያደረኩት ደስ የሚል እና ዘና የሚያደርግ ደግመም ሞቅ የሚል ጊዜ ነበረኝ፡፡ አብረውኝ ይጓዘ ቆንጆዋን አዲሱ ገበያ ሰፈር ያዩበታል፡፡
Ethiopia, Africa, walking tour, addis ababa city, walking tour 4k, walking downtown, walking tour africa, walking tours, walking tour new york city, walking tour addis ababa, virtual walking tour, addis ababa driving downtown, addis today, Walking tour, real life, Africa, Ethiopia, Ethiopia walking tour, j utah, walking tour london, walking tour paris, walking tour japan, walking tours videos,4K,walking tour italy, walking tour philippines, walking tour rome
#walking #addisababa #tour
30 окт 2024