Тёмный

አዲስ መዝሙር "ኦ ቅዱስ ሚካኤል" ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Подписаться 1,3 млн
Просмотров 1,1 млн
50% 1

Ethiopian Orthodox Tewahedo Song By Like Mezemeran Tewodros Yoseph "O Kidus Michael
© Mahtot Tube is the only Channel that has exclusive rights for all Lyrics produced by Like Mezemeran Tewodros Yoseph.
#ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_አይልቀቁት

Опубликовано:

 

16 июн 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 981   
@zenashzenash6916
@zenashzenash6916 4 года назад
ጥዑም የመላክት ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወንድማችን ማነው እንደኔ ሊቀ መላክ ቅዱስ ሚካኤል የረዳው
@etalemmekonen5112
@etalemmekonen5112 10 месяцев назад
y
@zelalemlibassie516
@zelalemlibassie516 9 месяцев назад
እኔ🙏
@xegabrhan5748
@xegabrhan5748 5 месяцев назад
እኔ
@zikirepertostewahedo2103
@zikirepertostewahedo2103 5 месяцев назад
እኔ። ቅዱስ ሚካኤል ፈዋሼ ነው።
@user-jz2sv6oh5x
@user-jz2sv6oh5x 4 месяца назад
እኔ❤❤❤❤❤❤❤
@nadiezarga9816
@nadiezarga9816 4 года назад
እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዎ ክብር በዓል በሰላም አደረሳቹ አደረሰን ለባህራን የዳዉ ደብዳቤ የቀየረው ቅዱስ ሚካኤል የኛንም ታሪክ በመልካም ይለዉጥ አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅህ
@nadiezarga9816
@nadiezarga9816 4 года назад
ማህቶት እግዝያብሔር ይስጥልኝ በረቱ እንበርታ የእግዝያብሔር ልጆች
@user-wb8cv2pi1w
@user-wb8cv2pi1w 4 года назад
@@nadiezarga9816 እግዚአብሔር ይስጥልን የተዋህዶ እንቁ በእውነት ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልን ባለፈው ሰለመ ብለው ፎቶውን ለጥፈውት ነገርግን ሰሙን ለግዜው አንናገርም ብለው ተናድጄነበር የተዋህዶ ጋዛ የአህዛብ መዶሻ ሺአመት ኑርልን የኛ መመኪያ የአፍ መፍቻችን መዝሙርህ ነው የተዋህዶ አርበኛ የአህዛብ ምቀኛ ሺአመት ኑርልን ለኛ
@user-up8gw8ey1y
@user-up8gw8ey1y 4 года назад
አሜን
@user-il8vc5vk4v
@user-il8vc5vk4v 4 года назад
Amen
@portiporti8397
@portiporti8397 4 года назад
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲 እንኳን አብሮ አደረሰን 💐💐💐💐💐💐💐🌷🌷🌷🌷🌷
@user-dw8hc3ev2x
@user-dw8hc3ev2x 2 года назад
#ኦ_ቅዱስ_ሚካኤል ሚካኤል በአምላኩ በእግዚአብሔር ፊት ቆሟል ለተጨነቀች ነፍስ ምህረት ይለምናል ጨለማው እንዲሸሽ እንዲሆን ብርሃን ኦ ቅዱስ ሚካኤል ሰዓለነ እንበል (2) እረቂቁ መላዕክ መብረቅ ተጎናጽፏል ለሰማይ ሰራዊት አለቃቸው ሆኗል የምክሩ አበጋዝ ስሙ የተፈራ እሱ ነው ሚካኤል ለሕዝቡ የሚራራ (2) #አዝ እግዚአብሔር ኃይሉን የሚገልፅበት ፀሎት የሚያሳርግ የሚያሰጥ ምህረት ስለ ትህትናው ከአምላክ የተሾመው ቅሩበ እግዚአብሔር ቅዱስ ሚካኤል ነው (2) #አዝ እርህሩ ነው እና የነፍሳችን ወዳጅ ለፍጥረቱ ሁሉ የታመነ አማላጅ ከቅጥረ ፀሎቱ ነፍሳችን ትጠጋ ተግቶ እንዲጠብቀን ሲመሽም ሲነጋ (2) #አዝ የነፀብራቅ ዝናር ሚካኤል ታጠቀ በቅድመ እግዚአብሔር ሕዝቡን አስታረቀ በእሳታዊው አክናፍ ከክፉ ጋረደ ልጆቹን ሊባርክ ሚካኤል ወረደ (2) ሊቀ-መዘምራን ዲያቆን ቴድሮስ ዮሴፍ
@eyobeyob1065
@eyobeyob1065 2 года назад
የመላእክቶች ሁሉ አለቃ አድርጎ ቅዱስ ሚካእልን የሾመዉ እግዚአብሄር አምላክ ለዘለአለም የተመሰገነ ነዉ ለዘለአለሙ አሜሜን🙏
@bantamlakassefa8151
@bantamlakassefa8151 4 года назад
ሊቀመዘምራን እግዚአብሄር ይባርክህ በጣም ደስ እሚል ዝማሬ ነው።
@muhammednuguse5229
@muhammednuguse5229 4 года назад
ዠበብ
@etsegenetk9045
@etsegenetk9045 3 года назад
ዝማሬ መላእክትን
@almazenekesha2506
@almazenekesha2506 2 года назад
ELELELELE ELELELELE ELELELELE
@almazenekesha2506
@almazenekesha2506 2 года назад
🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏
@almazenekesha2506
@almazenekesha2506 2 года назад
AMENE AMENE AMENE
@user-el4jd1fr5l
@user-el4jd1fr5l 3 года назад
ዝማሬ መላእክት ይሰማልን ቅዱስ ሚካኣል ከክፉ ነገር ይጠብቀን
@jdjdmusieoy8781
@jdjdmusieoy8781 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@meazafisha115
@meazafisha115 11 месяцев назад
እኔ ለራሴ ክብብብድድጽብብድፕድይብድብይብድዝብይዝብይድብድብብብድብድብድብድድብድብ
@hahshhhshshshwhwh2326
@hahshhhshshshwhwh2326 4 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቅድሰ ሚካኤል ሀገራችን የመጣባት መቅሰፍት አንተ ሰውራት እስራኤል ከግብፅ እንዳወጣቸው እኛ ኢትዮጵያ ከዚህ አስፈሪ ዘመን አውጣን 🤲🤲🤲
@user-pi7rr8tp5m
@user-pi7rr8tp5m 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@fatma5mohammed54
@fatma5mohammed54 4 года назад
Amu
@user-kx9he3is6b
@user-kx9he3is6b 4 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወዱ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ የሚካኤል ምልጃዉ ጥበቃዉ አይለይህ አይለየን አሜን
@AGAPEERI
@AGAPEERI 4 года назад
ዝማሬ መልኣኽቲ የስማዕልና በረከትን ጸሎትን ናይ ቅዱስ ሚካኤል የካፍለና።
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 4 года назад
ዘማር ቴዲ ዘመንህን ያለምልመው ተባርከሃል የቅዱስ ሚካኤል በረከት ጥበቃው አይለየን አሜን
@meseretmulatlema4116
@meseretmulatlema4116 Год назад
እንኳን አደረሳችሁ! ለወንድማችን ዝማሬ መላአክትን ያስማል፥ የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን። የቅዱስ ሚካኤል ምልጃው፥ በረከቱ ለሁላችን ይሁን አሜን።
@user-nb8ch8be8l
@user-nb8ch8be8l 4 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ስል ሊቃ ምልክት ቅዱስ ሚካኤል ብሎ ምርቱን ይላክልን አሜን
@banaynii5195
@banaynii5195 4 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@banaynii5195
@banaynii5195 4 года назад
እንኩን ለቅዱስ ሚካኤል አደረሳችሁ
@kdkdkdk3762
@kdkdkdk3762 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@Bereket_Mehari
@Bereket_Mehari 4 года назад
ዝማሬ መላእክቲ የስማዓልና ድያቆን ቴድሮስ እግዚኣብሄር ዕደመን ጥዕናን ይሃብካ።
@AliyMohammed-vs9om
@AliyMohammed-vs9om 4 года назад
አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማል ሊቀ ዘማሪ ወንድሜ ቴዲየ በጣም ነዉ እምወድህ የተዋህዶ ልጆች እህት ወንድሞቸ ከዚህ አስከፊ በሽታ አምላከ ሚካኤል ይጠብቃቹሁ አሜን፫
@elfneshmhari5449
@elfneshmhari5449 4 года назад
Amen amen amen sewedh eko zemare mlkti ysemalin..ellllllllllllll ellllllllllllll ellllllllllllll..🤲🤲👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️😍😍😍😍
@zudhzuudah7270
@zudhzuudah7270 4 года назад
አሜን አሜን አሜን፫
@arayatsige4476
@arayatsige4476 3 года назад
እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዎ ክብር በዓል በሰላም አደረሳቹ አደረሰን ለባህራን የዳዉ ደብዳቤ የቀየረው ቅዱስ ሚካኤል የኛንም ታሪክ በመልካም ይለዉጥ አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅህ ወንድማችን ሊዘ መዘምራን ቴድሮስ ዮሴፍ
@serkalemdemsie1799
@serkalemdemsie1799 4 года назад
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ቅዱስ ሚካኤል በያለንበት ይጠብቀን
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 4 года назад
😍💚💛❤️ ✞✞✞ አሜን ! አሜን !! አሜን !!! ✞✞✞ ቃለ ህይወትን ፣ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን - ሊቀ-መዘምራን ዲ/ን ቴዎድሮስ ዮሴፍ !!! ✞✞✞ የሊቀ-መላዕክት “ቅዱስ ሚካኤል” ምልጃ ፣ ረድኤት እና በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን !!! የኮሮና ቫይረስ በሽታን ከሀገራችንና ዓለማችን ጠራርጎ ያስወግድልን !!! ✞✞✞ ❤️💛💚😍
@foxy_2_2
@foxy_2_2 Год назад
እንኳን ለ ሰኔ ሚካኤል በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ! ዝማሬ መላእክት ያሰማልን#
@tigi1113
@tigi1113 4 года назад
እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-oq2gd2uj3g
@user-oq2gd2uj3g 6 месяцев назад
እልልልልልልል እልልልልል እልልልልል ዝማሬ መላኢክት ያሰማልን
@hibsttadese2982
@hibsttadese2982 3 года назад
ወንድማችን እድሜና ጤና የአገልግሎት ግዜህን የድንግል ልጅ አብዝቶ ይሰጥልን አሜን።።።
@Tube-jg4tj
@Tube-jg4tj 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን ዘመንህ ይባረክ ቅዱስ ሚካኤል ከነቤተሰብህ እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏
@abelkumlachew2424
@abelkumlachew2424 4 года назад
ሚካኤል በአምላኩ በእግዚአብሄር ፊት ቆሟል ለተጨነቀች ነፍስ ምህረት ይለምናል ጨለማው እንዲሸሽ እንዲሆን ብርሀን ኦ ቅዱስ ሚካኤል ሰአለነ እንበል ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን እንኳን ለ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በዓል በሰላም አደረሰን የዛሬ አመት በሰላም ያድርሰን።
@hanashimels6091
@hanashimels6091 4 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ቅዱስ ሚካኤል እድሜ ጤናን ይስጥክ ቤተሰብክን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልክ
@tsigeethio1361
@tsigeethio1361 4 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏
@tesfamariammareyabey5723
@tesfamariammareyabey5723 4 года назад
አሜን ዝማሬ መለአክት ያሰማልን.... ከአመቱ ቅዱስ ሚካኤል ይደምረን!
@mherettsiduye5561
@mherettsiduye5561 4 года назад
ዝማሬ መለክት ያሰማልን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልን
@user-zx5mp3qq7e
@user-zx5mp3qq7e 3 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫🎤🎤
@user-id8sv4gq1d
@user-id8sv4gq1d 4 года назад
ኦ ቅዱስ ሚካኤል የአፎሚያ እረዳት አሁን ተነስ ለኢትዮጵያ አሜን!!!
@user-sy5tb9ef8w
@user-sy5tb9ef8w 4 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን🙏 የወደዳቹት ላይክ አድርጉት💚💛❤ ቻናላችንንም ሰብስክራይብ ያድርጉ🙏
@manorebantenewkristos3837
@manorebantenewkristos3837 4 года назад
Ishi adergalw 👏👏👍.
@abebechabebech4618
@abebechabebech4618 4 года назад
@@manorebantenewkristos3837 ?ቨ
@Tube-jg4tj
@Tube-jg4tj 4 года назад
እሽ እናደርጋለን
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 4 года назад
እሽ
@menberegirma7222
@menberegirma7222 4 года назад
አድርገናል
@senayitwarku309
@senayitwarku309 4 года назад
እልልልልልልልልልልልልልል👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼 አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን 🙏🏼
@ibrahimmassalkhi853
@ibrahimmassalkhi853 4 года назад
አሜን ዝማሪ መላክት ያሰማልን አባታችን ጠባቂያችን ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል አማላጅነቱ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 2 года назад
አሜን ዝማሬ መላእከት ያሰሜልን እንኳንአደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
@dubaiuae4142
@dubaiuae4142 4 года назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቴዲዬ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል በድሜ በጤና በቤቱ ያኑርህ ምንኛ የተባረከ ማዕፀን ነው አንተን የወለደ 😍😍😍
@user-ux5oq8xo5n
@user-ux5oq8xo5n 4 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ
@tinsayeabebe6129
@tinsayeabebe6129 4 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልል በእውነት አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን ወድ ወንድማችን
@khankpk8346
@khankpk8346 3 года назад
ሚካኤል በኣምላኩ በእግዛብሔር ፊት ቆሟል ለተጨነቀች ነፋስ ምህረት ይለምናል ጨለማው እንዲሸሽ እንሆን ብርሃን ኦ ቅዱስ ሚካኤል ስኣልነ እንበን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በደጤና ይጠብቅልን ሊቀ መዘመራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ፀጋውን እንወድሃን።
@enatmesfin
@enatmesfin 4 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ሚካኤል በአምላኩ በእግዚአብሔር ፊት ቆሞዋል ለተጨነቀች ነፍስ ምህረትን ይለምናል ጨለማው እንዲሸሽ እንዲሆን ብረሃን ኦ ቅዱስ ሚካኤል ሰአሊለነ እንበል
@aneleyanaley3942
@aneleyanaley3942 4 года назад
ዝማሬ መላህክት ያስማልን ሀገራችንና ህዝቦቿን ይጠብቅልን እልልልልልልልልልል
@HanaHaylu-gd7bz
@HanaHaylu-gd7bz Месяц назад
እንቁ የተዋህዶ ልጅ ዘማሪ ወንድማችን መላኩይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን
@aronsolomun7260
@aronsolomun7260 3 года назад
እንቆኣ ለበዓል ቅዱስ ሚካኤል ኣደረሳቹን ኣደረሰን በጣም ደስ የሚይል ዝማሬ ይቀበለቹህ
@tube-vz7qo
@tube-vz7qo 4 года назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@mercyyemekaelleg7420
@mercyyemekaelleg7420 3 года назад
በእውነቱ አጥንትን የሚያለመልም መዝሙር ነው ዝማሬ መልአክት ያሠማልን ወንድማችን
@tube-ku5sd
@tube-ku5sd 4 года назад
እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ዎዜማ በአል በሰላም አደረሳችሁ የተዎህዶ ልጆች? እንኳን ደህና መጣህ ዘማሪ ወንድማችን ሊቀመዘምራን ቴዎድሮስ ዩሴፍ🌹🌹🌹🌹♥ ሚካኤል በአምላኩ በእግዚአብሔር ፊት ቆሟል ለተጨነከች ነፍስ ምህረት ይለምናል ጨለማው እንዲሸሽ እንዲሆን ብርሀን ኦ ቅዱስ ሚካኤል ሰአለነ እንበል{2} እልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልል በእውነት አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን. ወንድማችን❤
@ziontsionalula6660
@ziontsionalula6660 4 года назад
Amen Amlakachin maren telemenen yikir belen 👏🇪🇹🙏 ohh kidus mickael sealene👏zemare melaikitn yasemaln agelgeloth zemnehn yarzemlin Amen
@wabetube6159
@wabetube6159 4 года назад
አሜን 🙏🙏🙏አሁንም ለእኛ ለተጨነቅነው ምህረትን ይለምንልን።። ✞✞✞👏👏👏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን✞✞✞
@rediatmesfin4983
@rediatmesfin4983 4 года назад
Weyneee betammmm gagche nbr yewnet betam dess yilal zimare melaetn yasemalin tedi kidus michael abatachin behiwoth benuroh hulu kefit yikdemlk moges yihunh endasadegeh demo melkam fisamen yistk bagelgilot yasnah
@meseleshebeshe4752
@meseleshebeshe4752 2 года назад
ዘማሪ ቴድሮስ የመላእክት ዘሜ ያሠማልን ።የግጥም ዜማ ደራሲውን ሲሳይ ወለደ አረጋይ በጣም በጣም እጅግ የሚደነቅ ዜማ የሰጠህ አመሥግንልኝ። 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@robelalazar
@robelalazar 4 года назад
ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን
@user-jb7lh2co9t
@user-jb7lh2co9t 4 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልል
@kasegvighoh4721
@kasegvighoh4721 4 года назад
እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይባረክ እንወድሀለን እናከብርሃለን
@user-zc4jn1dt4w
@user-zc4jn1dt4w 6 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የተዋህዶልጆች እኳን አደርሳችሁ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብር ባእል❤❤❤❤❤
@mesfinbirhane2445
@mesfinbirhane2445 Год назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👐👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏
@user-bf5nf4rr5e
@user-bf5nf4rr5e 4 года назад
አጥት የሚያለመልም ዝማሬነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ውድ የተዋህዶልጅች ለቅዱስ ሚካኤል አመታውበአል እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን
@user-ce7gz2xf9n
@user-ce7gz2xf9n 4 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ እንቁ የተዋህዶ ወንድማችን እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልህ🙏 በእድሜ በጤና ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅልን🙏🙏🙏 ለኛም ፈጣሪያችን የምናመሠግንበት ንፁህ አንደበትን እግዚአብሔር ያድለን አሜን።
@alexteju2792
@alexteju2792 4 года назад
ሚካኤል ባምላኩ በእግዚአብሔር ፊት ቋሞል ለተጨነቀች ነብስ ምህረት ይለምናል ጨለማው እዲሸሽ እንዲሆን ብርሃን ኦ ቅዱስ ሚካኤል ሰዐለነ እንበለ
@user-ir6xt5wh9o
@user-ir6xt5wh9o 4 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መልእክቲ የስመዐልና
@utopiavot
@utopiavot 4 года назад
ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በአለ እንኳን አደረሳችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ❤❤❤
@tsionbazezew9760
@tsionbazezew9760 4 года назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!
@ekacell5724
@ekacell5724 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ አምላኬ ሀገራችን ሰላም አድርግልን 🙏✝️🤲🙏✝️🤲✝️🤲🤲🙏
@salamabebe1008
@salamabebe1008 Год назад
እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን በጣም የምወድክ ወንድሜ ቴድዬ ቅዱሰ ሚካኤል ዘመንክን ይባርክልክ ይህ መዝሙርክን በጣም እወደዋለው❤❤❤❤❤❤
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 4 года назад
ዝማሬ መላክ ያሰማልን ዘማሪያችን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@senitube2278
@senitube2278 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሰን ኦርቶዶክሳዊ ወገኖቼ እልልልልልልል👏🌹👏🌹👏🌹🌹🌹👏👏🌹🌹🌹ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@BurteMulu
@BurteMulu 5 дней назад
እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነህ ይባርክ 🙏🙏🙏
@ersatsyon221
@ersatsyon221 4 года назад
✞ ኦ ቅዱስ ሚካኤል ሚካኤል በአምላኩ በእግዚአብሔር ፊት ቆሟል ለተጨነቀች ነፍስ ምህረት ይለምናል ጨለማው እንዲሸሽ እንዲሆን ብርሃን ኦ ቅዱስ ሚካኤል ሰዓለነ እንበል (2) እረቂቁመላዕክ መብረቅ ተጎናጽፏል ለሰማይ ሰራዊት አለቃቸው ሆኗል የምክሩ አበጋዝ ስሙ የተፈራ እሱ ነው ሚካኤል ለሕዝቡ የሚራራ (2) አዝ__________________ እግዚአብሔር ኃይሉን የሚገልፅበት ፀሎት የሚያሳርግ የሚያሰጥ ምህረት ስለ ትህትናው ከአምላክ የተሾመው ቅሩበ እግዚአብሔር ቅዱስ ሚካኤል ነው (2) አዝ__________________ እርህሩነው እና የነፍሳችን ወዳጅ ለፍጥረቱ ሁሉ የታመነ አማላጅ ከቅጥረ ፀሎቱ ነፍሳችን ትጠጋ ተግቶ እንዲጠብቀን ሲመሽም ሲነጋ (2) አዝ__________________ የነፀብራቅ ዝናር ሚካኤል ታጠቀ በቅድመ እግዚአብሔር ሕዝቡን አስታረቀ በእሳታዊው አክናፍ ከክፉ ጋረደ ልጆቹን ሊባርክ ሚካኤል ወረደ (2) ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍን ኣጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ ያሰማልን:: ቅዱስ ሚካኤል ስሙን በሕይወት መጽሐፍ ላይ ይጻፍልን::
@michaiahlove4736
@michaiahlove4736 2 года назад
አሜን አሜን🙏🙏🙏እንኳን አደረሳቹ ለታላቁ ቅዱስ ሚካዬል💗🙏🙏🙏
@robelabebe1351
@robelabebe1351 3 года назад
ኦ ቅዱስ ሚካኤል❤❤❤ ሰዓል ለነ እንበል!!! 🙌
@user-fc9bg3fc2z
@user-fc9bg3fc2z 27 дней назад
ዘመንክ ሁሉ የተባርከ ይሁን ዘመን የማይሽርው ዝማሪየክ በየግዜው ይፍልቃል ዘመንክ ይባርክ ።አሜን
@nataniemmedia6281
@nataniemmedia6281 3 года назад
ሚካኤል በአምላኩ በእግዚአብሔር ፊት ቆሟል ለተጨነቀች ነፍስ ምህረት ይለምናል ጨለማው እንዲሸሽ እንዲሆን ብርሃን ኦ ቅዱስ ሚካኤል ሰዓለነ እንበል (2) እረቂቁ መላዕክ መብረቅ ተጎናጽፏል ለሰማይ ሰራዊት አለቃቸው ሆኗል የምክሩ አበጋዝ ስሙ የተፈራ እሱ ነው ሚካኤል ለሕዝቡ የሚራራ (2) አዝ__________________ እግዚአብሔር ኃይሉን የሚገልፅበት ፀሎት የሚያሳርግ የሚያሰጥ ምህረት ስለ ትህትናው ከአምላክ የተሾመው ቅሩበ እግዚአብሔር ቅዱስ ሚካኤል ነው (2) አዝ__________________ እርህሩ ነው እና የነፍሳችን ወዳጅ ለፍጥረቱ ሁሉ የታመነ አማላጅ ከቅጥረ ፀሎቱ ነፍሳችን ትጠጋ ተግቶ እንዲጠብቀን ሲመሽም ሲነጋ (2) አዝ__________________ የነፀብራቅ ዝናር ሚካኤል ታጠቀ በቅድመ እግዚአብሔር ሕዝቡን አስታረቀ በእሳታዊው አክናፍ ከክፉ ጋረደ ልጆቹን ሊባርክ ሚካኤል ወረደ (2)
@emseascmccor2493
@emseascmccor2493 4 года назад
እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ በረከቱ ይደርብን ከበሽታ ይጠብቀን ከአጋንንት ይጠብቀን ከሌላ መጥፎና መከራ ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን: :
@user-jb7lh2co9t
@user-jb7lh2co9t 4 года назад
ሚካኤል በአምላክ በእግዚአብሔር ፊት ቆሞዋል
@BeteHohe
@BeteHohe 4 года назад
ተሰምቶ የማይ ጠገብ አጥንት የሚያለመለም የመላእክትን ዝማሬ ጥዑም ዜማን ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን አሜን የአልገሎት ዘመንህን ያርዝምልን በቤቱ በደጁ ያቆይልን ይጠብቅልን አሜን💚💛❤⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷 *_እልልልልልልልልልልልልልልልል👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️እልልልልልልልልልልልልልልልልልል_*
@visjsh84ieuue55
@visjsh84ieuue55 2 года назад
✞ ኦ ቅዱስ ሚካኤል ሚካኤል በአምላኩ በእግዚአብሔር ፊት ቆሟል ለተጨነቀች ነፍስ ምህረት ይለምናል ጨለማው እንዲሸሽ እንዲሆን ብርሃን ኦ ቅዱስ ሚካኤል ሰዓለነ እንበል (2) እረቂቁመላዕክ መብረቅ ተጎናጽፏል ለሰማይ ሰራዊት አለቃቸው ሆኗል የምክሩ አበጋዝ ስሙ የተፈራ እሱ ነው ሚካኤል ለሕዝቡ የሚራራ (2) #አዝ.... እግዚአብሔር ኃይሉን የሚገልፅበት ፀሎት የሚያሳርግ የሚያሰጥ ምህረት ስለ ትህትናው ከአምላክ የተሾመው ቅሩበ እግዚአብሔር ቅዱስ ሚካኤል ነው (2) #አዝ እርህሩነው እና የነፍሳችን ወዳጅ ለፍጥረቱ ሁሉ የታመነ አማላጅ ከቅጥረ ፀሎቱ ነፍሳችን ትጠጋ ተግቶ እንዲጠብቀን ሲመሽም ሲነጋ (2) #አዝ..... የነፀብራቅ ዝናር ሚካኤል ታጠቀ በቅድመ እግዚአብሔር ሕዝቡን አስታረቀ በእሳታዊው አክናፍ ከክፉ ጋረደ ልጆቹን ሊባርክ ሚካኤል ወረደ (2) 🙏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇 •➢ ሼር // SHARE 💚
@portiporti8397
@portiporti8397 4 года назад
እልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 💐💐💐💐💐💐
@user-iv2sy8tc6d
@user-iv2sy8tc6d 4 года назад
ዝማሬመላእክትንያሰማልንወድማችን ጠጋውንያብዛልህ
@hxhhd989
@hxhhd989 Год назад
አግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያስማልን የቅዱስ ሚከኤል ተረዳእነቱ አይለየን አሜን🕊🌻🕊🕊
@user-mu8zz6ns9u
@user-mu8zz6ns9u 4 года назад
እሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-mw3px2pz8e
@user-mw3px2pz8e 4 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏👏❤
@SuperMakasha
@SuperMakasha 4 года назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይባርክልን ።
@tigistgudeta8787
@tigistgudeta8787 2 года назад
Bad
@yeshimare2702
@yeshimare2702 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙇🙇🙇👏 👏👏👏👏
@user-gk1ou5lk1d
@user-gk1ou5lk1d 3 года назад
ዝማሬ መላኢክት ያሰማልን ቅዱስ ሚካኤል ፈጥኖ ደራሼ በያለንበት ጠብቀን አሜን አሜን አሜን
@user-ml3yg3dc4y
@user-ml3yg3dc4y 4 года назад
እል ልል ልል አጥንትን የሚያለመልመውን ዝማሬ መልዐክትን ያሰማልን ባህራንን የረዳ ገናናው መልዐክትን ቅዱስ ሚካኤል ካለንበት ጭንቀት በምልጃው ይራዳን ተወዳጁ ሊቀ መዘምራን ዘማራ ዲያቆን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ረዥም ጤና ፍቅር ሰላም ለአንተ እና ቤተሰቦች ህ እመኝልሀለሁ
@nefsneshfeteneashene3871
@nefsneshfeteneashene3871 4 года назад
ዝማሬ። መለአክትን ያሰማልን
@user-zf8js2rz1g
@user-zf8js2rz1g 4 года назад
ቴድ አጥንት የሚያለመልም የመላኢክት ጥኡም ዝማሬ ያሰማልን አሜን
@aregyoutubechannel4628
@aregyoutubechannel4628 5 месяцев назад
ኦ ቅዱስ ሚካኤል እጅግ ሃጥያተኛ ነኝ ከአምላኬ ዘንድ ይቅርታን ለምንልኝ 😢
@GoogelNet-dq8xx
@GoogelNet-dq8xx 10 месяцев назад
በእውነት አባታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሉሁ በእድሜ በጤና ይጠብቁህ
@Yorilua
@Yorilua 4 года назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!
@bayushbayissa2051
@bayushbayissa2051 4 года назад
ቅዱሰ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤👏👏👏👏👏
@user-tw4qp2ri2l
@user-tw4qp2ri2l 4 года назад
ዝማሬ መለአክ ያሰማልን ባገልግሎት ያቆይልን በሰላም በጤና ይጠብቅህ አሜን
@user-ld9cu1rn8u
@user-ld9cu1rn8u 4 года назад
ክቡራን ኦርቶዶክስ አማኞች በሙሉ ኤርትራውያን ፡ኢትዮጵያውያን የመምህር ዘመድኩን በቀለ ፔጅ ሳብስክራይብ እናድርግ ለራሳችን ጥቅም ነው ብዙ እንማራለን እወዳቸዋለሁ እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በዓል አደረስን
@josismart1491
@josismart1491 3 года назад
zemedikun memhir new ende
@kaberonhareg3167
@kaberonhareg3167 4 года назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን👏👏👏👏💕💖💚
@abrashalshaahrani9191
@abrashalshaahrani9191 4 года назад
በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድማችን
@kokoebkokoeb8218
@kokoebkokoeb8218 4 года назад
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
@natydagher3422
@natydagher3422 4 года назад
አሜን ቃለዝማሪ ያሰማልን አሜን 👏🤲🙏
@mironmiron8163
@mironmiron8163 4 года назад
AmenAmen❤❤❤
@user-iv7ni6yf2e
@user-iv7ni6yf2e 4 года назад
ቴድዬ የተዋህዶ ምርጥ ዝማሬ መለአክትን ጣዕመ ዳዊትን ያሰማልን
@burtakanb5816
@burtakanb5816 4 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን አሜን አሜን በእውነት ላባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን እግዚአብሔር ይጠበቃል
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 4 года назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን⛪🙏 ዉድ የተዋህዶ ልጆች ወደቻናሌ ጎራ በማለት በቅንነት ቤተሰብ ይሁኑ🙏 መልካምነት ለራስ ነዉና💚💛❤
@user-rl9zc6um8f
@user-rl9zc6um8f Месяц назад
ዝማሬ መላእክት ይስማልን ቅዱስ ሚካኤል ኣባቴ ከክፉ ነገር ይጠብቀን✝️💒🙏❤
@tsionbaheran468
@tsionbaheran468 4 года назад
ቴድዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏
@user-dj4lm5rj2o
@user-dj4lm5rj2o 4 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቅዱስ ሚካኤል በያለንበት ይጠብቀን 🙏
Далее
Я читаю переписки сына
00:18
Просмотров 518 тыс.
Stay on your way 🛤️✨
00:34
Просмотров 4,3 млн
የቅዱስ ሚካኤል ድርሳን
27:49
Просмотров 162 тыс.
መልክአ ሚካኤል - Melka Michael
17:00
Просмотров 426 тыс.