Тёмный

// አዲስ ምዕራፍ// "ሰዉ ፍጠርልኝ ብዬ ነበር የምለምነው " //አዲስ ምዕራፍ // በእሁድን በኢቢኤስ // 

ebstv worldwide
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 892 тыс.
50% 1

አቶ ጌታቸዉ ታሪኩን መርዳት እና ማገዝ ለምትፈልጉ
ስልክ 0953462330
የባንክ ቁጥር 1000227070386
Getachew Tariku ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’s own Asfaw Meshesha, Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane.
It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps the viewer right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking, and many more.
#EhudenBeEBS​​​​​​​ #SundayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​ #InfotainmentShow_EBSTV​​​​​ #AsfawMeshesha_EBSTV​​​​​
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision​
#ኢቢኤስ​
#EBS

Развлечения

Опубликовано:

 

11 сен 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 4,6 тыс.   
@user-cw6ts1lk2i
@user-cw6ts1lk2i 2 года назад
ይህን ታሪክ አይቶ የላለቀሳ ሰው ያለ አይመስለኝም😭😭አይዞት አባቴ መልካም ለደረገቹ ebs ከልብ እናመሰግናለን🙏ያየሁት ከረፋደ ብሆንም በጣም ደስ የሚል ሥራ ነው የወደቀውን የምታነሳ አምላክ ክብር ሁሉ ለአንተ ይሁን🙏🙏
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 года назад
እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ ሰላም ይቢዛልኛ ሁሉቹም እወዴቹለሁ😘😘😘😘😘
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 2 года назад
_ወላሂ የለም እኔ በጣም ነው ያለቀስኩት_
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos 2 года назад
Kefiche mecheres akitong bizu gize ayne be enba tatebe Sbate lenga set lijochu endih yngebegebilin neber
@beletudebele5964
@beletudebele5964 2 года назад
😭😭🤲🙏
@zufanabrha8573
@zufanabrha8573 2 года назад
ለ 30 አመት ሕይወታቸውን መስዋእት አድርገው አገርን በመጠበቅ ላይ ያሳለፉ አባቶች እንዲህ ተጥለው ስናይ እንዴት ያሳዝናል በጌታ 😭😭
@user-vn8fs1ot1g
@user-vn8fs1ot1g 2 года назад
በትክክል እውነትም ብሌሸል እህት መንግስት ለምንድነው የመያቸው እንዴነዝህ አይነት ሰዎችን
@hanun14
@hanun14 2 года назад
በጣም😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-uv7gs9iz6f
@user-uv7gs9iz6f 2 года назад
እምየ ኢትዮጵያ የሞትልሽ ሳይሆን የገደለሽ በላ 😭😭😭😭🇪🇹❤👌
@efratatube286
@efratatube286 Год назад
በጣም በእውነት 😭
@azgfetashow-media1997
@azgfetashow-media1997 2 года назад
በእንባ ዘርተው በደስታ ሲቃ የድካማቸውን ያጨዱ ታላቅ አባት. .ለሁላችንም ፍፃሜያችንን ያሳምርልን!
@kedyH
@kedyH 2 года назад
አላህዬ ምስጋና ይገባዉ ይህን ስላረክ ለነኚ አባት ❤️🤲🙏
@hiwot8723
@hiwot8723 2 года назад
አባት ሲያነባ ማየት እንደት ያማል እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ልጅዎትም ለቁም ነገር ያብቃት ኢቢኤሶች በኡነት እግዚአብሔር በወጣ ይተካላችሁ
@user-ms1im9jm4c
@user-ms1im9jm4c 2 года назад
በጣም ኡፍፍፍፍ አባቴ አለኝታየ ኑርልኝ
@fathimaf2025
@fathimaf2025 2 года назад
በጣም አመመኝ
@user-yt3zn2tw3c
@user-yt3zn2tw3c 2 года назад
በጣጣጣጣም በጣም የተለዩ አባት ናቸው ወላሂ
@amhara733
@amhara733 2 года назад
በጣም😭😭💔💔
@friotestory2335
@friotestory2335 2 года назад
ፈጣሬ ይመሥገን
@hannahanna204
@hannahanna204 2 года назад
በእምባ ነዉየጨረስኩት 😭😭😭😭 እደዚህ አይነት አባቶች ሽ አመት ኑሩልን።
@hcjth1747
@hcjth1747 2 года назад
እህህህ😭
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 года назад
እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ ሰላም ይቢዛልኛ ሁሉቹም እወዴቹለሁ😘😘😘😘😘
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 года назад
@@hcjth1747 እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ ሰላም ይቢዛልኛ ሁሉቹም እወዴቹለሁ😘😘
@hannahanna204
@hannahanna204 2 года назад
@@meazitube1976 እሽ እህቴ👍
@madenekiayideg8372
@madenekiayideg8372 2 года назад
እኔም
@eyeruszike8655
@eyeruszike8655 2 года назад
እፍፍፍ የኔ አባት😢😢😢 ለካ እንዲህም ያለ አባት አለ እግዚአብሔር ዕረጅም ዕድሜ ይስጦት አባ😢😢
@abochnamedia-9290
@abochnamedia-9290 2 года назад
አሏህ ትልቅ ቦታ ያድርሳቹ ኢቤሶች የምር ቃል አጣሁ ለናተ በርቱ 👍👍👍
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 года назад
ደምርኘ ዉዴ
@rehima4916
@rehima4916 2 года назад
መቋረጥ የሌለበት በጣም ምርጥ ፕሮግራም
@fand8463
@fand8463 2 года назад
ዋዉዉዉዉ
@zenanebil4133
@zenanebil4133 2 года назад
ውድድድድድ ሰብስክራይብ
@molokbety6970
@molokbety6970 2 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏
@muletube5087
@muletube5087 2 года назад
Ewnt new
@hgyt6663
@hgyt6663 2 года назад
አባየ ስቀህ ያሳየኝ😭😭😭
@marti6263
@marti6263 2 года назад
በአሁን ሰአት የebs ምርጥ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት
@tingisttingist3642
@tingisttingist3642 2 года назад
😭😭😭😭😭💔💔💔
@almazalemu9203
@almazalemu9203 2 года назад
እዚአብሔር ይክበር ይምስገን
@almazalemu9203
@almazalemu9203 2 года назад
እናንት ም ተባረኩ
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 года назад
ሰላም ያዉርድ😥
@kiyutube7405
@kiyutube7405 2 года назад
Egzabera Yerdachu Betam Yasazinal
@user-vn8fs1ot1g
@user-vn8fs1ot1g 2 года назад
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ በእውነት በዝህ በአበታችን ምክንያት ልቤ ነው የቆሶለ ኡኡኡ አበቴ ነው የመሰሉኝ እናንት ኢ ብ ሴ በእውነት እግ/ር ያስፈችሁ የስራችሁን መጣን ጌታ ይክፈልለችሁ በጠም በዘንኩትም ቦታ በጣም ነው ደስታ የተሰመኝ በእውነት ተበራኩ ። ይህን አበቴን ልራደ እፈልገለሁ የበንክ ደብተር ከፍታችሁ ስጡልን በዝህ እድሜ ስራ ከምሰሩ ወይም በስራቸውም ድገፍ እንድሆንለቸው ሰው bacounti ይርደሎት
@dghfh2600
@dghfh2600 2 года назад
በእውነት እግዚአብሔር ይባረካችሁ እናንተም መልካምና ጣንካራ አባት ናቸው እድመ ይጨምረ
@mebrahtomnegash2969
@mebrahtomnegash2969 2 года назад
ያአባት እምባ እንዴት ያማል
@desalegnbalgo7855
@desalegnbalgo7855 2 года назад
የአባትነት ጥግ ❤️❤️
@nitsuhgetahun4747
@nitsuhgetahun4747 2 года назад
እንደ ዛሬ አልቅሼ አላውቅም . እግዚአብሔር ይስጣችሁ ebs ሁሌም ለደሃ ስለ ምትደርሱ በጣም ቀጥሉበት
@sarasaraselamnhagereethopi5754
@sarasaraselamnhagereethopi5754 2 года назад
ውይይይ አባት አብዬ አይቸግረው
@BRAb
@BRAb 2 года назад
ዉይ እኔም!
@tegestbeza3808
@tegestbeza3808 2 года назад
እኔም
@sissylove4170
@sissylove4170 2 года назад
እኔም
@user-ji2ix2qh7y
@user-ji2ix2qh7y 2 года назад
እኔም በጣም ነው ልቤን የነኩኝ
@samisami400
@samisami400 2 года назад
ኢትዮጵያዊነትን የመሰለ የት ይገኛል ወገኖቼ እንተዛዘን በናታቹ እግዛብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን ።
@user-qx8uy6qd3g
@user-qx8uy6qd3g 2 года назад
ልብ ይነካል እልፍ ዝባዝኬ በሞላበት አለም መልካም ሰው እደማግኘት የሚያኮራ የለም ተባረኩ
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 года назад
ጊወነ ሞርያም ደምርኘ
@yaredyacob5804
@yaredyacob5804 2 года назад
በቅርቡ ከፋ እናርግሆታለን እኛ እኮ ኢትዪጲያዊ ነን 💪
@appus525
@appus525 2 года назад
በትክክል
@kalamanagasta3915
@kalamanagasta3915 2 года назад
😢😢
@kalamanagasta3915
@kalamanagasta3915 2 года назад
💔💔💔💔
@user-gg5sl2sc6z
@user-gg5sl2sc6z 2 года назад
ትክክል
@zenanebil4133
@zenanebil4133 2 года назад
ውድድድድድ ሰብስክራይብ. በማድረግ እናትና አባት የሌላችው ሕፃናት እንርዳ
@hellinabebe424
@hellinabebe424 2 года назад
በመጦራቸው ሰአት ጎዳና ያሳዝናሉ እውነት ከዚበላይ ተለውጠው ማየት ነው እውነት የኔአባት ያሳዝናሉ ኡኡኡኡወይ
@hshdydyudud1043
@hshdydyudud1043 2 года назад
👍👍👍💪💪💪💪💪
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 2 года назад
አቦ፤ተባረኪ፤አስለቀሳችሁነ፤፤ግተእዲሚ፤yስoችችሁ
@tsedaletsedale4297
@tsedaletsedale4297 2 года назад
ኢቢሶች ፈጣሪ ይባርካችሁ በእውነት
@beettube1521
@beettube1521 2 года назад
እግዚአብሔር ሺ አመት ኑሩልን አባታችን አይዞን አባይ እፍፍፍፍፍፍ አለቅሻ ለምት ነው
@ashenafiasnf5139
@ashenafiasnf5139 2 года назад
Endim aynet abat ale enantem zemenachu yibarek🙏
@shashoyoutube2020
@shashoyoutube2020 2 года назад
መርዳት ለሚፈልግ ቁጥራቸው ቢቀመጥ መልካም ነው ለመልካም አባቶች ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን 🙏
@mesrakabebe4604
@mesrakabebe4604 2 года назад
ስልካቸው እና የባንክ አካውንታቸው ከአርስቱ ስር ተቀምጦል
@geedskeefdd8348
@geedskeefdd8348 2 года назад
የለምኮ
@newworld1212
@newworld1212 2 года назад
@@geedskeefdd8348ተቀምጧል ተጫኑት
@newworld1212
@newworld1212 2 года назад
ተቀምጧል ርህሱን ተጫኑት
@leeylamohammad4847
@leeylamohammad4847 2 года назад
በትክክል
@elsakassie6696
@elsakassie6696 2 года назад
ባለጠጎችን ባዶ እጅቻቸውን ሰደዳቸው የውደቁትን ከፍ ከፍ አደረጋቸው እግዚአብሔር የወደቁትን ያነሳል 😭😭😭
@user-od3kf1ce4c
@user-od3kf1ce4c 2 года назад
እውነት
@zenanebil4133
@zenanebil4133 2 года назад
ውድድድድ ሰብስክራይብ
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 года назад
እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ ሰላም ይቢዛልኛ ሁሉቹም እወዴቹለሁ😘😘😘😘
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 года назад
@@user-od3kf1ce4c እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ ሰላም ይቢዛልኛ ሁሉቹም እወዴቹለሁ😘😘
@be8cab
@be8cab 2 года назад
እውነት እውነት እውነት
@Galbirhanu
@Galbirhanu 2 года назад
ሴቶች እናስተውል ልጅ ሂወት ነው እንደዚህ አይነት ነውር እንፈጽም 😭😭አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን
@mohali258
@mohali258 2 года назад
አባቴ አይዞህ ሙሉጤና እረዢም እድሜ ኬሁን በኋላ ም አልመሸም ክብረትም ይስጥህ የልጂህን አበባ ፍሬዋን እምትድሯት አምትኩሏት ያርግልሁ
@tigtigyoutube1956
@tigtigyoutube1956 2 года назад
የወለደ ሀሉ አባት አይባልም ፈጣሪ እደዙያሉትን አባቶችን ያብዛልን ኢቢኢስ ደስ የሚል ስራ ነው በዝህ ቀጥሉበት
@user-ib3tm7zy4y
@user-ib3tm7zy4y 2 года назад
ትክክል እኔም አባቴ በህይወት ባይኖርም ከናቴጋ እንደ አባት. ሆኖ ያሳደገኝ አባት አለኝ መልካም አባቶችን ያብዛልን
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 2 года назад
ጌታ ምስክር ነው እንደዚህ ልብ የምነካ በህወተ አላየሁም ይህ በጣም ከባድ ነው ግን ቸሩ እግዚአብሔር ደርስ ክብር ለስሙ ይሁን እያለቀስኩት ነው የጨርስኩት 😭😭😭😭😭ግን እባካችውት አካውንቱን ክፈቱት የእትዮጵያ ልጆች እኛ እንርዳችው
@mesrakabebe4604
@mesrakabebe4604 2 года назад
አለ እኮ አካውንታቸው እና ስልካቸው አርስቱን ስትጫኑት ይመጣል
@fatumawase
@fatumawase 2 года назад
@@meazitube1976 እኔም እህቴ
@be8cab
@be8cab 2 года назад
ትክክል እኛ እኮ ከተባበርን ምርጥ ሕዝብ ነን።
@metimaranata1940
@metimaranata1940 2 года назад
ለሀገር ባለውለታ የሆኑ አባቶች በየቦታው እንደዚ ወድቀው ማየት በታም ያማል😭😭
@user-bb7nl2bl9l
@user-bb7nl2bl9l 2 года назад
😢😢😢😢😢😢💔💔💔
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 года назад
ደምርኘ ዉዴ
@user-ps9eq6tw5f
@user-ps9eq6tw5f 2 года назад
ወይኔ አባቴ እፍፍፍ ያረቢ ውሰጤ አልችል አለ እሰኪ የአቅማችንን እኛም እንርዳ። አይ ሴት እናት ሁና እንዲህማ ባለጌ እናቶች አሉ እፍፍ የሰራዋን ይሰጣት ልጅቱም ቁምነገር ላይ ደርሳ ለማዬት ያብቃወት አባዬ ለበጎ ነው ረጅም እድሜ ይሰጠወት
@hellen1665
@hellen1665 2 года назад
የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጥህ ሲያሳዝኑ 😭❤
@user-kw7mu8ro8i
@user-kw7mu8ro8i 2 года назад
ብዙ ቀን አልቅሻለው እደዚህ ነገር ያሥለቀሰኝ ግን የለም😭😭😭አባት ሲያለቅስ 😭
@hasethussain6002
@hasethussain6002 2 года назад
እኔም በጣም ነው ያስለቀሰችኝ😭😭😭
@hikmahikmahikma2951
@hikmahikmahikma2951 2 года назад
😭😭😭😭😭😭😭
@user-lu4kp5lh8p
@user-lu4kp5lh8p 2 года назад
እንደዛሬ ዉሥጤን ተሠምቶኝ አያዉቅም መርዳት እፈልጋለሁ አካዉንት ካለ ላኩልኝ
@kulflnpeedas8530
@kulflnpeedas8530 2 года назад
ወይይይ በጣም😭😭😭
@fetafeta6918
@fetafeta6918 2 года назад
😢🤲❣😢🤲❣
@mcyzmc
@mcyzmc 2 года назад
በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ፣ክብር ለቀድሞ ሰራዊታችን
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 года назад
እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ ሰላም ይቢዛልኛ ሁሉቹም እወዴቹለሁ😘😘😘😘😘
@milatdagenw4852
@milatdagenw4852 2 года назад
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እድሚያቸውን ያርዝምላት ለእናንተም ፀጋ በረከቱን ይብዛላችሁ
@amanuelmulatubulcha8807
@amanuelmulatubulcha8807 Год назад
EBS እግዚአብሔር ይባርካችሁ! እናንተ ለኔ አለም አንደኛ ሚድያ ናችሁ! ይህ አባት በአሥር አለቃ ማህረግ ባይጠራ ከ የሻምበል ማህረግ በላይ ይገባዋል ይህ ደግሞ በሚሊተሪ አመራር የክብር ማህረግ ብሰጥ እንደት ደስ ይለኝ ነበረ!!! ይረዳችሁ ሁሉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ! EBS በርቱልን የናንተን ክፍያ እግዚአብሔር ይክፈልላችሁ!
@user-wz6kk9rs9j
@user-wz6kk9rs9j 2 года назад
ዳይፐር የማይቀይሩ አባቶችም ከኚህ አባት እኩል አባት ነን ይላሉ እኚህ አባት የዘመናችን ጀግና እና ምርጥ አባት ናቸው
@hayatsirag7083
@hayatsirag7083 2 года назад
Ewnet new ye abatoche timsaliet mirt abat endat endmitamirw yeney abat melkam sew💪💪💪💪💪🤔
@hayatsirag7083
@hayatsirag7083 2 года назад
Betely asregizew limiferetutu wendoch Tilike timhrit new memare lemichil sew 🤰🤱
@ethimaryam9617
@ethimaryam9617 2 года назад
Yene abate wyii alkesha alksha alotalesh aleng Egeziabher edema tana setwte yaljoten wge marge ysayote melkam abate note erso ebs Egeziabher ysetachu telke nger new yargachute tebarku
@maruseid3583
@maruseid3583 2 года назад
@@hayatsirag7083 hayu sijemir yale nika endet taregዣlesh yesu mefertet sayhon allahm aywedewum eshi...
@pleasesubscribetome9354
@pleasesubscribetome9354 2 года назад
ልክ እንደኔ አባት አይነቱ ማለት ነው
@maba7581
@maba7581 2 года назад
እናትም አባትም ሆኖ ላሳደገ አባት ለምን አይለቀስ እግዚያብሔር ይስጣችሁ ወስጤ እረካ ❤❤
@benalfewatnafu8087
@benalfewatnafu8087 2 года назад
EBS በዚሁ ቀጥሉ ተባረኩ አቶ ጌታቸዉ እድሜና ጤና ይስጥዎት ጀግና አባት ኖት ልጅዎትንም እግዚሐብሔር ያሳድግልዎት ከጀግናም ጀግና አባት ኖት እንደርሶ ያሉ አባቶችን እግዚሐብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን፡፡
@aregaabate5321
@aregaabate5321 2 года назад
በውነት ልብ ይነካል ያማል እድሜውን ያርዝምልውት አባባ እቢኤስ ወች ፈጣሪ ይስጣችሁ
@saraoumer1171
@saraoumer1171 2 года назад
ኢቢኤስ ቲቪ ሠራተኞች በብዙ ተባረኩ የብዙ ዜጎችን እምባ በማበስ ህይወት እየቀየራችሁ ነው እጅግ በጣም እግዚአብሔር የሚወደውን ትልቅ ሥራ ነው የምትሰሩት
@hayatyesue3607
@hayatyesue3607 2 года назад
እረጂም እዲሜ ከጤ ና ጋረ ይ ሰጠወት እዴናትም ሆኖ የሚያሳዲ ጉ አባቶ ች አሉ ማሻላ አላህ እረጂም እዲሜ ሰቶ ለመጦ ረያብቃሁ አባቴ ሰታሳዝኑ አላህ ይ ዘንላችሁ
@wedwed9036
@wedwed9036 2 года назад
ኢቢኤስ ቲቪ ሠራተኞች ዘራቹህ ይባረክ !!!!
@bruktayetmanayeendale1796
@bruktayetmanayeendale1796 2 года назад
ኖሮ ኖሮ ካገር ኖሮ ኖሮ ከሞት የሚቀር የለም እና የሁላችንንም መጨረሻችንን ያሳምርልን እንባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ሰው ማስደሰትን የመሰለ ነገር የለም EBS ምርጥ ፕሮግራም ነው እንወዳችሁአለን 🙏👌👌👌👌
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 года назад
🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 2 года назад
እኔም ልጅቲ አስለቀሰችኝ አይዞን አባት ሁሌም ለልጁ ጌጥ ነው አይዞሽ የኔ ማ ትልቅ ትሆኝ አለሽ ebs ልትመሰገኑ ይገባል
@tibebesolomon7840
@tibebesolomon7840 2 года назад
እውነት ኢትዮጵያ ሀገረ እግዚአብሔር እንደዚህ አይነት ፍቅር ትህትና አንድነት ሰላምን ያብዛልን ተባረኩ ልጅን ያለእናት ውይም ያለ አባት ማሳ ደግ በጣም ከባድ ነው እኔም ይህንን ህይወት እየኖርኩት ስለሆነ አውቀዋለሁ ኢቢኤሶች በርቱ መልካም አዲስ አመት... የረድኤት እባት ከነልጃቸው አምላክ ይጠብቃቸው
@ruhamadelina356
@ruhamadelina356 2 года назад
የባንክ ደብተር ብትከፍትላቸው እና ሁላችንም በአቅማችን ብንረዳቸው በእውነት በጣም አስለቀሱኝ
@user-ly5ci8yd9u
@user-ly5ci8yd9u 2 года назад
እላይ አለልሽ ማማዬ
@yenesewnurulage4414
@yenesewnurulage4414 2 года назад
ትክክል
@martayedingilllgimartayedi9353
@martayedingilllgimartayedi9353 2 года назад
ኧሕሕሕ አባቴ እኔኳን ደስ አለዎት እግዚአብሔር መልካም ነው
@salemyou8484
@salemyou8484 2 года назад
እኔም እፈልጋለሁ
@salemyou8484
@salemyou8484 2 года назад
@@user-ly5ci8yd9u የት?????
@susutube360
@susutube360 2 года назад
አንዳንድ ልጆች ሳያቼው ያሳዝኑኛ አልቅሸ አልወጣልኝ አለ😭አቤት ግርማ ሞገስ ኡፍፍ ድህነት ለጠላቴም አልመኝ😭ኢቢኤስ ቀጥሉበት ከእነሱ እኩል ደስ ብሎኛል🥰
@user-kd7xe8jn2q
@user-kd7xe8jn2q 2 года назад
ወላሂ እኔም በጣም አለቀስኩ አባት የለኝም እና አባቶች ሲንገላቱ ሳይ አልችልም
@alemeshetegierefe3588
@alemeshetegierefe3588 2 года назад
ይህ ከኢቢኤስ ምርጡ ፕሮግራም ነው እላለሁ ቀጥሉበት፥ የኔ ቆንጅዬ ልጅ ረድኤትዬ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል፥ አባባ የኔ ጀግና በኢትዮጵያ ታሪክ ወንድ ልጅ ለልጁ ሲል እንዲህ አፈር ሲበላ ማየት በጣም ይገርማል፥ በርቱልኝ ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምረው!!
@nejattube2395
@nejattube2395 2 года назад
እድሜያችሁን ያሥረዝመው መልካም አባት ናችሁ
@yonasbelay7583
@yonasbelay7583 2 года назад
የደርግ ሰራዊት ለማኝ አይመስሉም ስለ ሀገር ነው ደም እና አጥንታቸውን የከሰከሱት እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ይርዳዎት ቀሪ ዘመንዎ ይባረክ
@30lifeafterthirty38
@30lifeafterthirty38 2 года назад
ማጣት ክፉ ሲለብሱ ንጉሰ የመሰሉ አላህ ላጡ ሁሉ በቂ መተዳደሪያ ለታመሙ ሁሉ ጤና ይስጥልን😭😭😭😭😭😭😭😭 ebs አላህይስልን
@eyerusgirma9811
@eyerusgirma9811 2 года назад
Ere saylbsum yamralu ewnet ufee cheger aynu yetfa 😭
@salahassan3849
@salahassan3849 2 года назад
ወገን ለወገን ሲደርስ ደስ ይላል እናነተንም ከነ ቤተሰባችሁ ይጠብቃችሁ
@behailuteklu1106
@behailuteklu1106 2 года назад
የሰው አይን ማየት ያቃጥላል እጅ ወደሰው መዘርጋት ያሳቅቃል በተለይ ስራ ስለሰጣችሁኝ አመሰግናለሁ እንግዲህ ከ እግዚአብሔር ጋር ተረከቡኝ! ድንቅ ንግግር በሳልና አስተዋይ አባት EBS አስደስታችሁናል ተባረኩ።
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 года назад
ደምሩኘ ዉዶቼ
@sosososo-ov4oo
@sosososo-ov4oo 2 года назад
እጅግ በጣም ኢትዮጲያዊ አኩሪ ስራ ነው የምትሰሩት ከልቤ አመሰግናችኃለሁ
@zenanebil4133
@zenanebil4133 2 года назад
ውድድድድድድድ ሰብስክራይብ
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 года назад
እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ ሰላም ይቢዛልኛ ሁሉቹም እወዴቹለሁ😘😘😘😘
@rahelgetachew5416
@rahelgetachew5416 2 года назад
በጣም ነው ያሳዘኑኝ በጣም ነው የሚያስለቅሰው ስንቱ ይሆን እንደዚህ ያልታወቀለት ብቻ ፈጣሪ ለርሶ እንደደረሰ ለሌላውም ይድረሰ ፈጣሪ ለልጆት ሲል እድሜዎትን ያርዝመው ኢቢኤስ በዚህ ቀጥሉ
@halengulema3302
@halengulema3302 2 года назад
እኔ ቃላት የለኝም የልጆቷን እባ አይቶ ፈጣሪ አለሁልሽ ይበላት እሔንን አይቶ የማያዝን ልብ ያለ አይመስለኝም ኢቢኤሶች እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጣችሁ በወጣው አብዝቶ ይስጣችሁ
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 года назад
😭😭😭😭 እኔ ላልቅስላቹሁ የኔ ቆንጅየ ልጅም የኔ አባት በጣም አዝናለው እንኻንም እሷን አገኑ ሽታየ በሏት ትደርስሎታለች አይዞ የቀደሞ ጅግና አባት በዚች በማትረባ ሴት ሁሏ ሴት ትረገም ያ ሁሉ ተራራ ኮረብታ ያልበደሎት በሰነፍ ባሌጌ ሴት ተሸነፎ ለሷ ይብላኝ እርሶ ጻዲቅ ነዎት ቸር አባት EBS ሁሌም ለምልሙ 😭🙏😇😍😘😇❤
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 2 года назад
የኢትዮጵያ ቀድሞ ሰራዊት የመጨረሻ ኑሯቸዉን ሳስብ አለቅሳለሁ
@tigistteshome1896
@tigistteshome1896 2 года назад
ኡፍፍ የኔ ጀግና አባት የፈጣሪ ፀጋ አልተለያቸውም ወዛቸው ሀብታም ያስንቃል የሀገር ብለውለታን በዚህ ሁኔታ ማየት ይከብዳል ጤና እና እድሜ ያድሎት ልጆትም ትደግልዎ አሜን።
@user-xy2lw5mo5u
@user-xy2lw5mo5u 2 года назад
ተባረኩ፣ጌታ፣ይባርካችሁ
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 2 года назад
በጣም ደስ ይላል እንደዚህ አይነት ነገር ማየት ልትመሰገኑ ይገባል የተቸገሩ መልካም ሰዎችን ፈልጋችሁ ስለምታግዙ ፈጣሪ ይርዳችሁ EBS
@dadatube751
@dadatube751 2 года назад
መድሃኒአለም ክርስቶስ ጨምሮ ይስጣችሁ 😥😥😥 ebs በጣም ነዉ የምናመሰግነው ትልቅ ስራ ነዉ እየሰራችሁት ያላችሁት
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 2 года назад
በእወንት የወልደሁሉ አባት አይደለም እንደዚህ አይንቱን አባቶች እደሜያቸወን ያርዘመልን
@sefen9102
@sefen9102 2 года назад
አሜን
@firdosemelese1179
@firdosemelese1179 2 года назад
በጣም የኔውድ
@zizahailu173
@zizahailu173 2 года назад
Amennnn
@samrawitzeray4689
@samrawitzeray4689 2 года назад
@@firdosemelese1179 Amen
@emumekiashe4184
@emumekiashe4184 2 года назад
Amen 🙏
@user-je6zr4vy4k
@user-je6zr4vy4k 2 года назад
እውነት ቃል የለኝም ኢቢሲ እድሜና ጤና ይስጣችሁ አባየ አይዞወት እውነት ደስ ብሎኛል ከጨለማም በኅላ ብርሀን አለ አልቅሰው አስለቀሱኝ ነበር መጨርሻው በጣም ደስ ይላል
@kassahundamita901
@kassahundamita901 2 года назад
ኢቢኤስ /ebs/ኑሯችሁ ስራችሁ ይምር በጣም በጣም ድንቅ ዝግጅት እየተደሰትኩም እያለቀስኩም ነው ያየሁት ብዙወችን ተመልካች እኔስ ምን ልርዳ የሚል ጥያቄ ማንሳታቸው አይቀርም አምላክ ፍቅሩን ያፍስብን
@dagmawithaile9969
@dagmawithaile9969 2 года назад
እግዚሀብሄር ይስጣቹ ኡኡኡፍፍፍ የአባታችን እንምባ ማበሳቹ ደስ የሚል ነገር ነው
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 года назад
ደምርኘ ዉዴ
@romanmekonnen8872
@romanmekonnen8872 2 года назад
ኢቢኤሶች እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ።🙏🙏🇪🇹🇪🇹🌻🌻
@jenetifisadri6118
@jenetifisadri6118 2 года назад
ebs ምርጥ ፕሮግራም ለሌሎችም አርኣያ መሆን የሚችል ብቃት ያለው የቴሌቪዥን ጣቢያ ነው አክባሪ ይስጣችሁ ‼
@mahmudalii6626
@mahmudalii6626 2 года назад
Betam des yelal egziyabher yestachew
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 года назад
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 2 года назад
EBS ለሃገር አንድነት ለዋሉ ወታደር እነደ ሰለጠነው ዓለም በማድረጋችሁ የኢትዮጵያ አምላክ ይባርካችሁ።
@bx5831
@bx5831 2 года назад
ዋዋዋዋውውውውውውው ebsን በሕይወቴ ትልቅ ሰባዊነት የሆነ ተግባር ሲፈጽም በማየቴ እስከዛሬ የፈጸምርውን ወንጀል ይቅር ብይርዋለሁ።የመንግስት ሞድሟዳ በመሆኑ በጣም ተቀይሜው ነበር።እጅግ በጣም።የጋዜጠኛው ድምጥም እንደ ነጎድጓድ ሲያጉረመርም ተሰምቶ አይጠገብም።የአሳምነው ገብረወልድን ድምጥ ይመስላል።good job ebs.
@dribasenayittube6639
@dribasenayittube6639 2 года назад
እኔን አባቴ እርሶ በመጦርዮት ሰአት እንዲህ መሆኖት በጣም ያሳዝናል የኢትዮጵያ ህዝቦች እኚህን አባት እንርዳቸው ያለንን 🙏
@kovatube
@kovatube 2 года назад
አልቅሻለው በጣም Ebs እግዚአብሔር ያክብራቹ ከዛሬ ጀምሮ የ ebs ቀንደኛ ተከታታይና አድናቂ ነኝ
@bahrainbh6048
@bahrainbh6048 2 года назад
ፍጣሬይሰጣችህ
@user-wf2sc9in7l
@user-wf2sc9in7l 2 года назад
ኡፍ ሲያሳዝኑ 😢😢😢😭😭😭አረ አምላኬ የት ባገኘጏቸው እኔ ላልቅስልሽ የኔ እመቤት እናንተ ፕሮግራሙን የምትመሩት ዘመናችሁ ይባረክ ቃላት የለኝም ተባረኩ ኑሩ። ምንግዜም ቢሆን እርዱ እንጅ አትረዱ እጃችሁ ይርዘም ።
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 года назад
ደመርኘ ዉዴ
@mindaandargachew2017
@mindaandargachew2017 2 года назад
EBS is becoming deliverer to the most favored programs like this... My 1st Choice
@AsdAsd-mg2hd
@AsdAsd-mg2hd 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እውነት አስለቀሱኝ እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ይስጠወት
@tsehayuma1919
@tsehayuma1919 2 года назад
ኢቢኤሶች እስከዛሬ ለብዙ ሰዎች እረድታችኋል የዛሬው ግን በጣም ነው ያስደሰተኝ አባት ልጁን ይዞ ሲያለቅስ ማየት በጣም ያማል እውነት የበለጠ ወደድኳቹ
@Arkeledis_21
@Arkeledis_21 2 года назад
Awo wedaje ene bedenb alkishalehu yih halafinet gin yenem yantem new!
@Gg-om5pq
@Gg-om5pq 2 года назад
ማሻአላህ አላህ ይበልጥ ጨምሮጨማምሮይስጣችሁ
@salasibishtadla7964
@salasibishtadla7964 2 года назад
የሰውን ደስታ ከማየት በላይ ምን ደስታ አለ ጌታ ኮ አይጥልም ሁሌ ታማኝ ነው ክብር ሁ ሉ ለርሱ ይሁን ኢቢኤሶችንም ጌታ ይባርካችሁ
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 года назад
ደምርኘ ዉዴ
@johngeorgian1302
@johngeorgian1302 2 года назад
I couldn’t stop crying watching this video. What a selfless great father of all. He didn’t have anyone to help but had faith. He’s a believer and God has plan for him. The little girl’s emotional tears was priceless, no child should have to go through this. in America we have social services for poor people and social security system for the elderly Unfortunately Ethiopia has no such programs yet. May God blesses all of who supported this family and my special Thanks to the TV station who made possible the program. ❤️❤️❤️🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸
@rebekaephrem2877
@rebekaephrem2877 2 года назад
what a comment! u said all what i wanted to write. i couldn't stop crying.
@akelilubezu8874
@akelilubezu8874 2 года назад
yes my deer brother specialy same buddy ho serv to their cantry very so sade !!!!
@johngeorgian1302
@johngeorgian1302 2 года назад
Akelilu Bezu ❤️❤️
@adamahmad5202
@adamahmad5202 2 года назад
ከምር በጣም ደስ ትላላችሁ ወላሂ ለኔ እንዳደረጋችሁልኝ ያክል ደሥ አለኝ አላህ ይሥጣችሁ
@rbha7449
@rbha7449 2 года назад
እንዲህ አይነት አባትም አለ አላህ ባለህበት ይጠብቅህ እኔ ማየት አቃተኝ ጀግና አባት ነው Ebs በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው በርቱ....
@fatumawase
@fatumawase 2 года назад
ደምርኝውዴ
@serkiyebefi2493
@serkiyebefi2493 2 года назад
ይህን ያደረገ ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አባብዬ እግዚአብሔር ጤናዎትን ይስጥዎት እድሜ ይስጥልን ልጅዎት ቁም ነገር ደርሳ ለማየት ያብቃዎት ማማዬ እንደምኞትሽን አባትሽን ጧሪ ያድርግሽ ፈጣሪ በሞገስ ያሳድግሽ ኢቢኤሶች እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርከው
@user-il4th3ch5g
@user-il4th3ch5g 2 года назад
On the first video when I heard him talking I felt so bad I couldn’t stop crying,but now to see this you guys are amazing,God bless you all.
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 года назад
እልልታ ሰመረ ደምርኘ
@metasebiaaredo8894
@metasebiaaredo8894 2 года назад
የኔ አባት በጣም ነዉ ያስለቀሱኝ ጀግና አባት ናቸዉ
@user-xh7je8uo5n
@user-xh7je8uo5n 2 года назад
ኢቢኤሶች ዘመናቹ ይባረክ ለናንተ ቃላት የለኝም🙏🙏🙏🙏🙏
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 года назад
እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ ሰላም ይቢዛልኛ ሁሉቹም እወዴቹለሁ😘😘😘😘
@jooo7083
@jooo7083 2 года назад
ኢቢኤስ በጣም የምወዳቹ ለዚ ነው የሰውን የጭለማ ህይወት ወደ ብርሃን የምትለውጡ ድንቅ ቅንብሮች ናችሁ እግዚአብሔር ይስጣቹ ክፉን አያሳያቹ💖
@zihramhemed6147
@zihramhemed6147 2 года назад
Kuterachun lakeuln
@zihramhemed6147
@zihramhemed6147 2 года назад
abay ayalekesu offffff abat salkess mayete endat yekebedal ebakchun keturachun lakulin ebs chgerachue kuter atastelalefun lemdenewee set dege hzeb selali yagezachwali abay ayezwete enam esachun bageyewt etewerwet alhu gen kuterachun lakulge weyem bezeh kuter yedewlulg yana new sawde new yalwet kesmonu yemtalhue
@zihramhemed6147
@zihramhemed6147 2 года назад
Seman ayetewee museleme edalmeslachu cerstannn neg
@zihramhemed6147
@zihramhemed6147 2 года назад
Seman ayetewee museleme edalmeslachu cerstannn neg
@zihramhemed6147
@zihramhemed6147 2 года назад
Ename eschu salkesu edate edalkeskuge ena neg emawekew ebakachu ebsasoch adera esachwen agenagug
@danielyosefofficial
@danielyosefofficial 2 года назад
የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እናንተ ቅኖች ሁሌም መልካም ነገር እያደረጋችሁ ስላለ ዋጋችሁ በሰማይ በእግዚአብሔር ፊት እጅግ ታላቅ ነው እግዚአብሔር ዘር ማንዘራችሁን ይባርክ አስፍሽ በጣም ነው ማከብራችሁ አስር አለቃን ጋሽ ጌታቸውን እንዲሁም በዚህ ፕሮግራም ላይ ለምትሰሩት መልካም ስራ እግዚአብሔርን ስለ እናንተ አመሰግናለሁ
@miley1321
@miley1321 2 года назад
😭😭😭 መቀጠል ኣቃተኝ፡ ኣባት እንደ ሴት ሲሰራ እሞ በቺግር ኡፍፍፍፍ እንዴት ያማል😭😭 ኣልቻልኩም በውነት ከባድ ነው ኣባት ስያለቅስ ማየት omg uffffff. እግዚኣብሄር እድሜ ና ጤና ይስጦት ለልጆችን በጥበብ በጸጋ ያሳድጋት እንደ ኣሽዋ ምድር ትምላላቹህ❤ Ebs በጣም የምወደድ ስራ ነው ያወጣቹ እግዚኣብሄር ጨምሮ ይስጣችሁ ቀጥልበት፡💖
@user-qc1lw7ej7f
@user-qc1lw7ej7f 2 года назад
አባት በችግር ሲያለቅስ እንደማየት ልብ ሰባሪ የለም።💔የኛ ሀገር ወታደሮች መጨረሻቸው ያሳዝናል😭በጣም ነው ያስለቀሱኝ😭 ebs በዚህ ስራችሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ተባረኩ።
@senitube6097
@senitube6097 2 года назад
በጣም የውትድርና ህይወት መጨረሻው አያምርም ምክንያቱም የኢትዮጵያን ወታደሮች በጉልበታቸው ብቻ ተጠቅመው እንደ ባዶ ቁና አራግፈው ይጥሏቸዋል
@fatumawase
@fatumawase 2 года назад
ደምርኝውዴ
@Guragewa5270
@Guragewa5270 2 года назад
ኡፍፍፍ የኔ አባት ልቤን ደከመኝ ሳዮት የኛ ጀግና የሀገር ባለውለታ ወታደር በዚህ መልኩ ማለየት ልብ ያደማል እህ😭😭😭
@andu473
@andu473 2 года назад
የኔ አባት ቃልየለኚም እዲሜና ጤና ይስጣቺሁ
@leeylamohammad4847
@leeylamohammad4847 2 года назад
የኔ አባት
@hiretamergetabirhane1570
@hiretamergetabirhane1570 2 года назад
Btamei uitaderueche eko emyasazeneti bezehei shatei new Dena demuez aykifelachew weyei tiretachew besirati tasaby aydireg temesgen new becha yfetirachew geta endezehi gezew sediresi hulenem tarekie yekiyerale
@firecherinet8675
@firecherinet8675 Год назад
እግዚአብሔር ሰው ፍጠርልኝ !!! ሊነጋ ሲል ይጨልማል አሁን ግን ነግቷል ! ይህን ንጋት የሚያጣጥሙበትን እድሜና ጤና ይስጦት ሁለተኛው መቄዶንያ ኢቢኤሶች ክፉ አይንካችሁ በተቸገሩት ስም እናመሰግናለን ሰላም ለኢትዮጵያ።
@tube7688
@tube7688 2 года назад
እግዚአብሔር ያክብራችሁ ebs እውነት በጣም ነው ደሥያለኝ የሠው ደስታ የሚያስደስታችሁ 👍👍👍👍❤
@uamamarali4794
@uamamarali4794 2 года назад
የአላህ እፍፍፍ የእኔ አባት እንደት ነው የሚያሳዝኑት የሚረዱበት መንገድ ቢፈለግና የቀበሌ ቤት እንድ ሰጣቸው አድርጉ በአላህ ሚስኪን አባት እባካችሁ ውድ ኢትዮጲያ ውያን እንርዳቸው አምስት አስር ብለን አባት ያለው እባካችሁ በአላህ ይሁንባችሁ
@hannakif26
@hannakif26 2 года назад
🥲🥲 አስለቀሰችኝ ልጃቸው ምናለ መንግስ የበፌት ስራቸውን አስቦ ጡረታቸውንና የቀበሌ ቤት ቢሰጣቸው ።
@appus525
@appus525 2 года назад
በትክክል
@user-ot4ty5zc7v
@user-ot4ty5zc7v 2 года назад
ምግስት ሌባ ነውኮ 💔💔💔💔💔😢😢😢☝😭😭😭😭💔💔☝☝
@user-uv7gs9iz6f
@user-uv7gs9iz6f 2 года назад
@@user-ot4ty5zc7v እውነት ነው🇪🇹👌😭
@RS-nr1sq
@RS-nr1sq 2 года назад
ማማዬ አላህ የምኞትሽን ይሙላልሽ አድገሽ ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ አንችንም እናትና አባት ለሆኑት ድንቅ አባትሽም ለወደፊት የሂወት ኑሯችሁ በጣም ደስ በሚል ሁኔታ እደምትኖሩ የዘወትር ምኞቴ ነው የኔ ቅመም አልቅሰሽ አስለቀሽኝ💔😭😭😭😭😭
@meazagebremedhin6063
@meazagebremedhin6063 2 года назад
እመብርሐን ዘመናችሁን ትባርክ ebs ebs ebs ዮኒዬ የኔ የመልካሞች ሁሉ ጥግ አስፊቲ ቃልዬ ምን ልበላችሁ ቃል የለኝም በህይወታችሁ ስትኖሩ ክፉ አያሳያችሁ ኑሩልን አምላከ ቅዱሳን ጤናችሁን ይስጣችሁ እወዳችሆለሁ በእውነት በጣም ነው ያስለቀሱኝ 😭😭😭መጨረሻውግን በጣም ነው ደስ ያለኝ በህይወታችሁ ደስታ አይጉደልባችሁ ኢትዮጵያዊ መሆን መመረጥ ነው🇪🇹እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ውድድድድድድድድ!🌼🌼😍😍
@mesiyehosanawa1734
@mesiyehosanawa1734 2 года назад
ebes ፈጣሪ ይክፈላችሁ ምርጥ ስራ ነው ወይኔ በጌታ እንዴት እንዳሳዘኑኝ አይይ ድህነት የኔ አባት አይዞት 😢😢😢😢
@user-vl3xn6us6t
@user-vl3xn6us6t 2 года назад
አባት አይቸገር አብሶ በግፍ የተባረረው እውነተኛው ኢትዮጵያዊ ሰራዊት
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 года назад
ትርሲተት ደምርኘ
@hadiamohamad3453
@hadiamohamad3453 2 года назад
የእኔ አባት ክፉ ነው ብዙ ጓደኞቸ አባታቸውንን ሲያሞጉሱ ሥሰማ እውነት አይመስለኝምም ነበር አሁንን ግን ከዚህ ሰዎዬ አየሁኝ እንባየንን መቆጣጠር አልቻልኩም ነበር አልሃምዱሊላህ እንደዚክ አይነትም ሩሩ አባቶችም አሉ ለካስ !!!!!!!!!!!
@yibeltalanteneh8726
@yibeltalanteneh8726 2 года назад
WHAT A SURPRISE TO THE OLD MAN AND HIS DAUGHTER. THANK YOU EBS.
@emabetadmas9949
@emabetadmas9949 2 года назад
ወይኔ አባቴ አልቅሰው አስለቀሱኝ አይ ማጣት ምነው በኖረኝና በጦርኩዎት አሰወኮ በዚ እድሜዎ መስራት ሳይሆን እንክብካቤ ነው የሚያስፈልገው የእኔ እንባ ይፍስስለዎት ውስጤ ተንገበገበ
@duledebeli1800
@duledebeli1800 2 года назад
ለካ እንዲህ አባት አለ ፍጣሪ ረጅም እድሜ እስጣቻሁ EBS ምርጥ ፕሮግራም ሁለም ውስጤ ነው
@samsoul1711
@samsoul1711 2 года назад
ጀግና አባት አለሸ የኔ ቆንጆ መናገር አቃታት የኔ ዉድ የኔ ልብ ይሰበር 💔😭 በዚህ እድሜሸ እናቷ ያረገቸዉ ማየት እራሱ ሌላ ስብራት ነዉ ክብር ለአባትሸ ለአስር አለቃ ይገባዎታል ኢቤስ በጣም ጥሩ ሰራ እየሰራችዉ ነዉ በርቱ 👏🏾👏🏾👏🏾
@frehiwotrube2762
@frehiwotrube2762 2 года назад
I have no word to say Thank you for the all EBS cru🙏🙏🙏🙏💚💛🧡 you guys did amazing. This's so touchy i can't stop to crying.....our people need to learn kindness from this video
@alemgezahegn9138
@alemgezahegn9138 2 года назад
ከእናት የምበልጡ ብዙ አባቶች አሉ ልመሰገኑ ይገባቸዋል ይህን ፕሮግራም አዘጋጀታቹው የደሀን አንባ ያበሳቹ ምላሹ የፈጣሪ ነው ጌታ ይባርካቹ ተባረኩ
@gentegente3000
@gentegente3000 2 года назад
አሜንንንንን
@user-qv9iy4ze8z
@user-qv9iy4ze8z 2 года назад
ኢቢስ የእውነት አላህ ይጨምርላቺሁ መልካም እንደሰራቺሁ ለናንተም መልካሙን ይወፍቃቺሁ
@gugffj3345
@gugffj3345 2 года назад
ለረድኤት ሲል ለአባታችን ረጅም እድሜ ይስጥዎት
@frehiwetsendek2232
@frehiwetsendek2232 2 года назад
የኔ አባት እርሰወን ሳይ አባቴ ትዝ አለኝ እግዚአብሔር የልጅወትን አበባ ለማየት ያብቀወት 🙏🙏 ለአባቴ ምንም ቃላት የለኝም አባት ሁሉ ነገር ነው ሳይበላ አብልቶ ሳይለብስ አልብሶ ብቻ ለመግለፅ ይከብደኛል 😭😭😭😭😭አባት ያላቹ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ያኑርላቹ
Далее
Have You Seen Inside Out 2?
00:12
Просмотров 4 млн
Он тоже из IKEA 🙀
00:10
Просмотров 265 тыс.
Средний палец и собака 🤯
0:25
Просмотров 3,5 млн