Тёмный

/አዲስ ምዕራፍ/ "በስሜ ሳይሆን በቫይረሱ ስም ነበር የሚጠሩኝ" //እሁድን በኢቢኤስ// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 397 тыс.
50% 1

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
መርዳት ለምትፈልጉ
0926 473754 ምስክር አዳሙ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000504368851

Развлечения

Опубликовано:

 

29 окт 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,1 тыс.   
@Sariy177
@Sariy177 Год назад
ይችን ልጅ እንደምንም ተረባርበን ጥሩ ደረጃ ላይ ልናደርሳት ይገባል የኔ እህት እንደት እደምታሳዝን
@yusraradwn1471
@yusraradwn1471 Год назад
እውነትሽን ነው ህክሩ
@neimaneima5788
@neimaneima5788 Год назад
ያአላህአላህ አንተ አርዳት ያራብዕ አፍያስህን ያርግሽ 😰😰😰😰😰😰😰😰😰😰😰😰😰😰😰😰😰😰😰😰😰😰😰😰😰😰
@rokiaali5726
@rokiaali5726 Год назад
ኢከሩ ያገሬልጂ በምከነየት እኮነው የምወዲሸ ከኔ በላይ አላህ ይውደዲሸ
@merhawitguesh4980
@merhawitguesh4980 Год назад
😭😭💔
@user-lb3bj1xs9u
@user-lb3bj1xs9u Год назад
ክበሪ
@bosenaterefe318
@bosenaterefe318 Год назад
በእውነት ኢቢኤስ እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ።
@tshayeabraham5299
@tshayeabraham5299 Год назад
አግዚአብሔር የስጣሾ ሁሉም ያልፋለ
@lelissibadesa2669
@lelissibadesa2669 Год назад
🌹🌹🌹🤲🤲❤❤
@alemituagedew1798
@alemituagedew1798 Год назад
ይህን ፕሮግራም ለምትሰሩ በሙሉ በጣም ለተጨነቀች እና ተስፋ ለቆረጠች ህይወት ነብስ እምትዘሩ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ
@user-bj8je2wh1b
@user-bj8je2wh1b Год назад
የኔ ወድ አይዞሽ ነገም ሌላ ቀን ነው በጣም ነው ያስለቀሽኝ
@bizuyetube371
@bizuyetube371 Год назад
ልጇን አሰጧት😓 ከልጇ ውጭ ጤናማ ህይወት አይኖራትም የኔ እናት አይዞሽ
@user-dt6bk6ob9v
@user-dt6bk6ob9v Год назад
ልጅቷ እኮ ነፃ ናት ከቫይረሱ ደስ ይላል እናም ትንሽ ጠና ትበልላት እና እሰጣታለን ብለዋል እኮ ውዴ❤😭
@abeban.8366
@abeban.8366 Год назад
እግዚሐብኤር ፈቅዶ ልጇን ካገኘች ሙሉ ጤናዋ ይመለሳል ። ቸሩ መድኃኒት ዓለም ሙሉ ጤናዋን እንዲሰጣት እመኛለሁ ።
@enanimitikubedada350
@enanimitikubedada350 Год назад
በጣም ትክክል የኔም ሃሳብ ይኸው ነው። በጎነት ላደረጉላት ሁሉ ታላቅ ምስጋና አለኝ። ልጇን ግን አስመልሱላት 🙏
@meherat938
@meherat938 Год назад
አንደኛ ናቹ መልካም ማድረግ መታደል ነው ስንቱ በብሩ ሲጨፍርበት እናንተ በሰው ደስታ ስትስቁ በጣም ደስ የሚል ሚድያ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Год назад
በእንባ አጋመስኩት ሆዴ ተላወሰ ይህች እንቡጥ እንኳን ወደ ebs አመጣችኋት ሁሌም ለአዲስ ምዕራፍ ትልቅ ምስጋና
@user-um2io6nv5m
@user-um2io6nv5m Год назад
😭😭😭😭😭😭😭በጣም
@anwatmohamed9178
@anwatmohamed9178 Год назад
" ሴት ልጅ ወርቅ ናት ሰላምና ፍቅር ለሴቶቻችን "
@MohammedAhmed-pc8qy
@MohammedAhmed-pc8qy Год назад
ያልተኖር ልጅነት🥺🥺እዉነት በጣም ነዉ የምታሳዝነዉ🥺🥺 EBS ፈጠሪ ይባርካችሁ❤👍
@wellotube2
@wellotube2 Год назад
ማነው እንዴ እኔ ይሄን ፕሮግራም ሲመጣ በእጁ ሶፍት ይዞ የሚያየው ውድ ያገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን አገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን ቤቴን ጎብኙት እግር መንገዳችሁን ፕሮፍይሌን በመጫን የመዳም ቅመሞች እኔም ቅመማችሁ ነኝ
@ahvaehg5548
@ahvaehg5548 Год назад
😭😭😭
@user-sj4tc9vu8u
@user-sj4tc9vu8u Год назад
አሜን አሜን አሜን
@esterbogale8423
@esterbogale8423 Год назад
@@ahvaehg5548 የኔ ቆንጆ አሳዘንሽኝ ልብ ይናካል እግዚአብሔር ይፈውስሽ
@fsf9969
@fsf9969 Год назад
አኔነኝእህትበጣምያማል
@SG-lb7ws
@SG-lb7ws Год назад
Enea
@sofiosman1619
@sofiosman1619 Год назад
በርግጥ ከችግር በሃላ ደስታ አለ❤️
@user-me7mm7ep9x
@user-me7mm7ep9x Год назад
Bewenat tekekel naw
@myhero6436
@myhero6436 Год назад
@@emnetnatey6135 ለማደጐ ተሰጠች😪
@user-me7mm7ep9x
@user-me7mm7ep9x Год назад
👏👏👏
@user-wt1yv8tf4x
@user-wt1yv8tf4x Год назад
ትክክል አላህምብሎል
@kidistmandefro5873
@kidistmandefro5873 Год назад
ይህን ሚዲያ አለማድነቅ ንፉግነት ነው ተባረኩ መልካም መስራት ዋጋ አለው
@zuzu4528
@zuzu4528 Год назад
አቤት የሰው ልጅ ታሪክ💔 ኑር ያላት ነፍስ ዘመድ ወገን ቢጠላ ቢጥል እግዚአብሔር ግን ባእድን ዘመድ አድርጎ ይክሳል ተመስገን በይ እህቴ ይህም ያልፋል አይዞሽ ❤
@jojolove791
@jojolove791 Год назад
የብዞዎቻችን የ90ዎቹ የቤተሰብ ታሪክ አባት በሸታውን እያወቀ ከባለቤቱ ተደብቆ መድሀኒት እየወሰዱ ሰንቱ ቤት ፈረስ ተንከራተን አደግን እግዚአብሔር መልካም ነው ተመሰገን💔😭 የኔ እህት 🙏
@Martaethio363
@Martaethio363 Год назад
በጣም እኔ ልጅ ሆኜ በሰፈራችን 2 ቤተሠብ ሲበተን አይቻለዉ ባሎች እያወቁ ሚሴቶቻቸዉን ያስይዛሉ ሚስት ሳታዉቅ ታረግዛለች ከዛ hiv postive የሆነ ልጅ ይወለዳል እናትና አባት ሲሞቱ ልጆች ለማደጎ ይሰጣሉ
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 Год назад
ተባረኩ
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 Год назад
ተባረኩ
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 Год назад
ተባረኩ
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 Год назад
ተባረኩ፤ኢቤስወች፤ክፍ፤ኤyገንችሁ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
ሰው በሽታን 😢እንደሚፈራ ምነው እግዚአብሔርን ቢፈራ 😢እግዚአብሔር ፈጥሮ ማዳን አያቅተውምና እግዚአብሔር ይማርሽ እህታለም 😢🙏🏿
@romi2171
@romi2171 Год назад
ክፋት ነው እንጂ በሽታ ሰው ወዶ መች ያመጣል😢
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
@@romi2171 ይሄን ማን ይረዳል ብለሽ ነው 😢😢
@samsubgm1286
@samsubgm1286 Год назад
Ebs ምንም ቃላቶች አይኖረኝም ኢትዮጵያ አበቃላት ስል እናንተ አይቼ መኖሬን ወደ ሀገሬ መግባት አስባለሁ
@babuabush6590
@babuabush6590 Год назад
ባለጌ።
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
@@babuabush6590 🙄🤔🤔
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 Год назад
ለሰዉ የማይቻለዉን ለእግዚአብሔር የሚሳነዉ ነገር የለም 🙏😥
@dingilinate2540
@dingilinate2540 Год назад
እግዚአብሔር ለጨካኞች ልቦና ይስጥልን ለዳጋጎች ደግሞ ረጅም እድሜ ሰጥቶ ዘራቸውን ያብዛልን።
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 Год назад
እባዬን መቆጣጠር አቅቶኛል አላህ ይርዳሽ
@selinahabshawit1414
@selinahabshawit1414 Год назад
ኦኦኦ አምላኬ እንዴት እንዳለቀስኩ ከመልካም ሰሪዎች ከመፆዋች እጆች አድረገኝ አምላኬ ለተጨነቁ እንባ አባሽ አድርገንአሜን።
@MisikirAdamu
@MisikirAdamu 5 месяцев назад
selam
@tsehaygsaye5059
@tsehaygsaye5059 Год назад
የኔ እናት ፈጣሪ ታሪክሽን ይለዉጥልሽ Ebs ለምታደርጉት መልካም ስራ ፈጣሪ ዋጋችሁን በሰማይ ይፃፍላቹ
@habtamuadugnaw5980
@habtamuadugnaw5980 Год назад
እውነት EBS ቲቢ የሚገርም ፕሮግራም ነው የአየር ሰዓት ሰጥታችሁ ከማቅረባችሁ በላይ ደግሞ ከፍተኛ ወጭወችን በማውጣት በማገዛችሁ እግዚአብሔር ይስጥልን
@kechokecho2836
@kechokecho2836 Год назад
ሰው ሲገፋ የማይረሳን እግዚአብሔር አለን
@anwatmohamed9178
@anwatmohamed9178 Год назад
" ሴት ልጅ ማለት እናትህም እህትህም ናትና ክብር ለሴቶች "
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 Год назад
የኔ ቆንጆ መገፋትሽን አይቶ ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ የረዷትም ሰዎች እግዚአብሔር ይስጣቸው ኢቢኤስ ቲቪ ሁልግዜም ተባረኩ
@user-qm2iq4ro8z
@user-qm2iq4ro8z Год назад
የታመመ ሁሉ አይሞትም የተቸገር ሁሉም ተቸግሮ አይኖርም አይዞሸ የኔ ውድ የሚፈተን ሰው ጣሪ የሚወደው ነው እናም ያለቀንሸ አትሞቺም እሰተጻፈልሸ እየኖሮሸ ነው ያረብ መጨረሻትንም አሳምርልን 😢
@desuaposto4842
@desuaposto4842 Год назад
በእውነት ጌታ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይሰውራችሁ በebs ላይ የምትሰሩት ሁሉ 🙌🙌❤
@user-qo9tw5kc1d
@user-qo9tw5kc1d Год назад
የኔ እናት እግዚአብሔር ይፈውስሽ ምንም እማይሳነው አምላክ አሁንም ፀንተሽ በእምነት በፀበል ብትበርቺ ትድኛለሽ አምነሽ ብቻ ፀልይ ፀበሉን እምነቱን ተቀበይ
@lucylucy5573
@lucylucy5573 Год назад
amen baewet yanem emnet new tefewesalech baemenetwa betbereta tshebe betsthebel
@user-lh7sc5zv1e
@user-lh7sc5zv1e Год назад
እፍፍፍፍ የእኔ ደርባባ 😭😭😭😭😭😭😭 ለሰጣችሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጣችሁ ❤ አደራ ልጇን አምጡላት የእኔ እናት😭
@hawamuhammed8780
@hawamuhammed8780 Год назад
ኢቢኤስ ቃል የለኝም ወላሂ. እጅግ በጣም. ነው እምናማሰግነውውው. እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣታችሁ
@amhiara
@amhiara Год назад
እስኪ በእግዚአብሔር በድንግል ማርያም ጤነኛ የሆናቹ እግዚአብሔር አመስግኑ😢😢😢እግዚአብሄር ይመስገን ምንም አላጎደልክብኚም የኔ እናት ስቃይሽን ቅዱስ ገብርኤል አይት በቤቱ ፀንተሽ ከዚሁሉ እዳ ሲቃይ አውጥቶሻል በርችልኚ የኔ መልካም ሴት ፀበልሽን ተጠመቂ ጠጪ ትድኛለሽ❤️❤️🥰
@meazamamo488
@meazamamo488 Год назад
Egziabeher yemesgen
@tadelelagesse9909
@tadelelagesse9909 Год назад
Kalachun Tabiku E/R YIBARKACHIW
@mariyamawit
@mariyamawit Год назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@dreamsmedia4424
@dreamsmedia4424 Год назад
አንድ ወንድ እህቱ ላይ ሊደርስ የማይፈልገውን ነገር ሌላ ሴት ላይ ባያደርግ ኖሮ አንድትም ሴት ባላለቀሰች ነበር
@queenzuzu710
@queenzuzu710 Год назад
በጣም የሚያም ታሪክ ነው ውድ እህት አምላክ ካንቺ ጋር 😥😥😥😥😥
@tezeatez4809
@tezeatez4809 Год назад
በጣም የሚያም ታሪክነው ውድ እህት
@asasasss860
@asasasss860 Год назад
ወይ ፈተና😥 አይዞሽ እህቴ መድሂትሽንም በፀበል አድርገሽ ውሰጂ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን🙏
@tgabebetube4392
@tgabebetube4392 Год назад
ለዚህ ድንቅ ፕሮግራም ሽልማት ይገባዋል ኢቢኤስን አለማድነቅ ንፉግነት ነው የስንቱ እንባ እንድታብሱ እግዚአብሔር መርጧችኋል በርቱ ምስክርዬ በዚች በጨቅላ እድሜሽ የሔን ሁሉ መከራ መቻለሽ በእውነት ብርቱ ሴት ነሽ አይዞሽ የኔ ቆንጆ ነገ ሌላ ቀን ነው
@Fiyori-ye6qv
@Fiyori-ye6qv Год назад
ምን አለበት ማገዝ ባንችል አፋችን መልካም ብንናገር ምን አይነት ቤተስብ ናችሁ ኣዞሽ ቆንጆ ebs አግዚኣብሄር ybarkachu
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p Год назад
የኛ ማህበረሰው በጣም ከባድ ነው 😢😢😢 አላህ ከፍ ያለ ደረጃ ያድርስሽ
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y Год назад
ሰብ አርጊኝ
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p Год назад
@@user-mr4mc4uk4y አደረግሁሽ አንችም አድርጊኝ
@user-gc5rl5zp3h
@user-gc5rl5zp3h Год назад
አይዞሽ የኔ እናት እንቧዬ ይፍሰስ😭😭😭😭😭ነገ አዲስ ቀን ነዉ በርቺ ፀልይ ስገጅ ለበጎነዉ አይዞሽ ኢቢኤሶች በእዉነት እግዝአብሔር ብድራቹን ይክፈልላቹ
@user-ti1jb6hh9q
@user-ti1jb6hh9q Год назад
አይ እናትነት እሷ በዚህ ችግር ላይ ሁና ለልጇ ታስባለች እሷ ሳትበላ ለልጇ ትሰጣለች😓ድህነት አፈር ብላ ልክ እንደ ዋንታና በጣም ቆንጆ ነች ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ተመኚሁ የስጋ ዘመድ ሲረበን ካላበላን ስንቸገር ካልደረሰ ምንድን ነው ትርጉሙ እረ ተጨካክነናል 😭💔ebs ክብር ይገባችኋል
@mokaruth6301
@mokaruth6301 Год назад
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ጨርሳ ትማርሽ ትዳብስሽ አይዞሽ ልጅሽንም ታሳድግልሽ ሁሉም መልካም ይሆናል ከመድሀኒያለም ጋር🙏❤
@romi2171
@romi2171 Год назад
የኢትዮጵያ ህዝብ ጠቃሚ መልካም ነገር ማየት በላይክ ማበራታታት ዜሮ ነው ይሄ እኮ የድህነታችን ውጤት የራሳችን ጉዳይ ነው ዝባዝንኬ ዩተበሮችን ስንትት ላይክ እየተደረጉ ይሄ ፕሮግራም ላየሰክ👍ያንሳል!!!
@fgff4871
@fgff4871 Год назад
አቤት ሰንት ህይወት አለ የፈተና አለም አይዞሽ ፀበል በርቺ ያልፈል ebs እናመሰግናለን
@BM.2017
@BM.2017 Год назад
የኔ ቆንጆ! እህቴ! ጤናሽ ተመልሶ በርትተሸ አምረሸ ተወበሽ ኑሮሽ ተሳክቶልሽ የተከበርሽ ጀግና ሴት ሆነሽ ፈጣሪ ያሳየን! የኔ እህት❤
@tarikualemu3968
@tarikualemu3968 Год назад
አይዞሽ ምስክር በሁሉም ነገር ያልፋል ለመኖር መድሀኒትሽን ውሰጂ ፁበል ተጠመቂ ጠጪ ይሄ ከሁሉ በቅርቡ በታሪክ ይሆናል የምትወጃትንም ልጅሽንም ታሳድጊያለሽ።አይዞሽ ውድድድድ እናደርግሻለን።
@sintayehutadese8824
@sintayehutadese8824 Год назад
ኢቢኤሶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ እግዚአብሔር እናንተን ለምስኪኑ መንገድ አደረገ ተባረኩ🙏
@Agurashtube
@Agurashtube Год назад
ወይ ሰው ስንባል ቆይ ለምንድን ነው አንድ ሰው ችግር ሲደርስበት ከማገዝ ይልቅ የሆነ የበታችነት ስሜት እንድሰማቸው የምናደርገው እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን አይዞሽ የኔ ውድ😥😥
@hiyewttube
@hiyewttube Год назад
የኔ እናት እመብርሃን ካንቺ ጋር ትሁን
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x Год назад
የታመነልሽ አምላክ አለ አይዟሽ እህቴ ጌታ ሆይ ይቅር በለን 😭እኔ እህት አለም ጠንካራ ሁኚ 🙌
@amethiopiaethiopia8098
@amethiopiaethiopia8098 Год назад
እውነት የዛሬው በእንባ ነው የጨረስኩት የሁሉም እናት ክፉ አይንካት እናት ገበና ሸፋኝ ናት እህቴ አይዞሽ እመብርሃን ካንቺ ጋር ትሁን 🙏🙏 ebs እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ ❤🙏
@hayatmohamed4040
@hayatmohamed4040 Год назад
ውይ ኢብኤሶች ቃላት የለኝም አላህ ባወጣቹት ይተካቹ በጣም ልብ ይሰብራል አይዞሽ ሴት ልጅ መከራዋ ብዙ ነው አላህ ይጠብቀን
@mimitaye6872
@mimitaye6872 Год назад
በጣም የምታምርቆንጆ ልጅ ስብራትዋ ሃዘንዋ በፊትዋ ላይ ይነበባል አይዞሽ እግዚአብሔር በዙፍኑ ላይ ነው
@qal211
@qal211 Год назад
ያገኘችሽን ልጅ እግዚአብሔር ይባርካት !! ኢቢኤስ ተባረኩ !!!
@mimilulu3436
@mimilulu3436 Год назад
ዘመናቹ ይባረክ ፈጣሪ ታሪክሽን ይቀይራል የኔ እናት በርቺ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@nseemmujeeb6857
@nseemmujeeb6857 Год назад
እኛ ህዝብ እኮ የተባረከ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@rahelel1080
@rahelel1080 Год назад
ebs tv እጅግ በጣም የሚመሰገን፣ የሚበረታታ ስራ እየሰራችሁ ነው እናመሰግናለን ። የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር /ከንቲባ ፅ/ቤት/ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለዜጎች አለሁ የሚልን አስተዳደር ያብዛልን ....ሀገር ማለት እንዲህ ነው
@merryyosef9727
@merryyosef9727 Год назад
አይዞሽ ብዙ ዘመን ትኖሪያለሽ አንቺ ብቻ አይደለሽም ቨአለም ላይ ብዙ ሰው አለ
@abesalatene5859
@abesalatene5859 Год назад
የኔ እናት እግዚአብሔር መሃሪ ነውና በምህረቱ ይጎብኝሽ እንባሽን ያብስልሽ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ኢቢኤስ
@genetgenet5123
@genetgenet5123 Год назад
ዛሬ በጣም ደስ የሚል ነገር እግዚአብሔር አየሽ ስሙ ይባረክ ቅዲስ ገብርኤል
@meseretaddisu7361
@meseretaddisu7361 Год назад
ፅዮን እመብርሃን ትባርክሽ!! ፈጣሪ ባንች ምክንያት ለፍጥረቱ ደረሰላት፡፡ ኢቢስ ወርቅ ስራ ስትታችኋል፡፡
@kidanabera5960
@kidanabera5960 Год назад
የእኔ እናት እግዚአብሔር ምህረት ይላክልሽ😥
@atikiltjanka890
@atikiltjanka890 Год назад
ስለምስክር ደህና መሆን እግዚአብሔር ይመስገን ebs ቴሌቪዥን በሁሉ ተባረኩልን !!!
@redateredate4510
@redateredate4510 Год назад
ልጅቷ እንዲሁ ቆንጆናት ሜካቡ ቢቀር ሌላዉ ፈጣሪ ይክፈላችሁ እዴት እዳዘንኩ አካወንት ነበሯ ካወቅን የቻልነዉን እንረዳታለን
@childofchrist367
@childofchrist367 Год назад
ሰው መሆን ያምረኝ ነበር አለች የኔ እናት፡ የተከበርቺ ሰው ነሽ እህት አለም፡ አይዞሽ እግዚኣብሄር ከንቺ ጋር ነው፡
@rahelwolde146
@rahelwolde146 Год назад
አይ የኛ የሴቶች መከራ በእንቅልፍ ላይ ጆሮ ደግፍ። እግዝያብሔር ያያል ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ። ቤተሰብ ሲኖር ነው የሚወድ። ፈጣሪ ይርዳሽ ጤናሽን ይመልስልሽ።
@Zayna19684
@Zayna19684 Год назад
የአላህ እህ አላህ ከዚህ በሽታ ያድንሽ የኔ እናትዋ ስታሳዝን አይይይይ ምን አለ ነበር ክፋት ባይኖር
@pandafilmstrailertube3196
@pandafilmstrailertube3196 Год назад
ኢቢኤሶች ለእናንተ ቃል የለኝም ትልቅ ክብር ነው ያለኝ ለዚህ ድንቅ ፕሮግራም THANK YOU EBS
@yeworkuhamidkessa2262
@yeworkuhamidkessa2262 Год назад
እግዚአብሔር ታምራትን ያደርጋል ።እመኚው ትድኞለሽ የኔ እህት። የኑና ዝኑ ተባሪኩ
@majidamulugeta9892
@majidamulugeta9892 Год назад
ወይኔ እህቴ እኔን ገና በልጅነቷእሄ ሁሉ መከራ በእናትና አባት በሚያመጡት ችግር ዋጋ የሚከፍለው ልጆች ናቸው😭😭😭በቀደም ያየዋት ልጅ የወለደችው በሷ ሀዘን ሳንጨርስ በዚህ ህፃን መደገሙ እጅግ ያሳዝናል መች ይሆን ህግ በኢትዮጺያ የሚሰፍነው
@user-vi4sj7st5l
@user-vi4sj7st5l Год назад
ደሞ ስታምር የኔ ቆንጆ ይሄን ፕሮግራም ማየት አልችልም ጨከን ብዬ ነው ይሄን ያየውት ኡፍ ልቤ ይቀጠቀጥብኛል 🥺🥺🥺🥺
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 Год назад
Kezachgnawa lije gare temaselechigbegn be 13 ametuwa lije yewldechiyu
@user-vi4sj7st5l
@user-vi4sj7st5l Год назад
@@mashaallhsss3479 አዎ የፊታቸው ገፅታ እና ልጅነታቸው
@ghirmaiyy
@ghirmaiyy Год назад
ግሩም ፕሮግራም። ልጅትዋ በጣም ጠንካራ ናት። የስነኣዕምሮ ምክር ያስፈልጋታል ካለችበት ሁኔታ ለመውጣት። Thank you EBS.
@enasshahen4103
@enasshahen4103 Год назад
ኢቢኤሶች እግዚአብሔር ያክብራችሁ የሰዎችን እንባ ስለምታብሱ እናመሰግናለን።
@almazmekonnen5528
@almazmekonnen5528 Год назад
ውይ የኔ ቆንጆ እግዚአብሄር ቀን አለዉ አይዞሽ ከህመምሸም ትፈወሻለሽ የኔ እናት በምህረቱ ይዳብስሽ ኢቢኤስ ስወዳችሁ የሠዉን ደስታ ማየት ምነኞ ደስ ይላል የሀዋሳ ከንቲባም፣ ልጇንም እየተንከባከቡ ለሚያሣድጉ እና በተለይ ለኢቢኤስ እግዚአብሄር ይባርካችሁ ሁላችሁንም።
@besufekad4264
@besufekad4264 Год назад
በእውነት ኢቢኤሶች እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ
@user-gv6wl4sf7g
@user-gv6wl4sf7g Год назад
የኔማር አይዞሸ የኔ ጠካራ ኢሻ አላህ ሁሉም ነገር መልካም ይሆናል በዛላይ ትምህርትሸን ተምርሻል አሁንም ትልቅ ደርጃ ትደርሻለሸ ኢቢኤሶች ክብር ይገባችኋል 🌹🌹🌹🌹
@mememalase9018
@mememalase9018 Год назад
Thank you so much brother and sister ebs thank you 💕🙏😭🇪🇹
@munaali2129
@munaali2129 Год назад
Thank you EBS, she already suffered from the disease on top of that they are hurting her feeling 😭😭😭😭 why people are cruel? I wish you a bright future with your daughter 🎉🎉🎉
@maremasnedw8215
@maremasnedw8215 Год назад
በጣም ልብ ይሠብራ የኔእናት😢😢😢
@ephrataabate8862
@ephrataabate8862 Год назад
የሰው ልጅ ትልቁ ነገር ተስፋ በመሆኑ ስለሰጣችኋት ትልቅ ተስፋ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@jamilajal9132
@jamilajal9132 Год назад
አይዙሽ የኑ መር አለሀሞድልለህ አህንሞ አለህ ሰዎ ለይ ህነወ ደርሱልሸል ከቾግር ቡሀለሞ ሞቾት አለህ እንሸ አለህ አለህ ከፉ የደረግሸል እብኡሱቸ አለህ ረጁሞ እድሜ ከጡነ ይስጠች አለሀሞድልለህ በጠሞ ደስ ይለል
@Tube-zu5ff
@Tube-zu5ff Год назад
ኢቤኤስ እድሜና ጤና ይሥጣችሁ ሰላምና ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን ቅመሞች
@marriimarrii5524
@marriimarrii5524 Год назад
ኡኡኡፍፍፍፍፍፍፍ😭በነገር ሁሉ እግዚአብሔር አዋቂ ነው 💔
@tsigaradayemareyamlij463
@tsigaradayemareyamlij463 Год назад
የወደቁትን የምታነሳ የተናቁት የምታከብር ጌታዬ መዳኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን አሜን🙏
@girmaroman8655
@girmaroman8655 Год назад
ጌታ ይባርካችሁ ebs ሰራተኛች በሙሉ የኔናት አንችንም ጌታ ይፈውስሽ አስለቀሠችኝ በጣም
@wudasetube.3
@wudasetube.3 Год назад
እግዚአብሔር ይማርሽ እህት አለም አይ ህይወት ጸበል ተጸበይ እህቴ ከእግዚአብሔር በላይ የሆነ በሽታ የለም እርሱ ታሪክ ይለውጣል
@mesibrhane78
@mesibrhane78 Год назад
እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ 🙏🙏🙏 ኢቢኤሶች
@fetyabedru2089
@fetyabedru2089 Год назад
እናንተ አዲስ ምእራፎች በጣም መልካም ስራ ነው የምትሰሩት በረካ ሁኑ እኔ ጎረቤቴ በጣም የምታሳዝን እህታችን ከአረብ አገር ወድቃ ጉዳት ደርሶባት የአልጋ ቁራኛ ሆና አረ የወገን ያለህ እያለች ነው የናንተን ፕሮግራም ባየች ጊዜ እባካችሁ እኔን እንዲያዩኝ ደውሉልኝ ትላለች እባካችሁ Ebs አዲስ ምእራፎች ለወገን ደራሽ ናቹ ለዚች እህታንም ድረሱላት
@etalemkasaa5586
@etalemkasaa5586 Год назад
ebsኤሶች ቃል ነው ያጠረኝ ተባረኩ ዘራችሁ ይባረክ ክፎ አይንካችሁ እግዝአብሔር እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ እህቴ የምታምኝው አምላክ ምህረቱን ይላክልሽ
@Danatube721
@Danatube721 Год назад
አብሽሪ አላህ ያሽርሽ ደግሞ መድሀኒትሽን ከተጠቀምሽ እንደማንኛውም ሰው ትኖሪያለሽ ይሄ በሽታ በአሁን ሰዓት የሚያስፈራ ነገር የለውም ዘና ብለሽ ትኖሪያለሽ አይዞሽ በጣም ጀግና ጠንካራ ልጅ ነሽ በታሪክሽ ልቤ ቢደማም ግን በጣም ጎበዝ ነሽ እናም አይዞሽ እህቴ
@tadesseelemo804
@tadesseelemo804 Год назад
My tears were filleted from my heart and my eyes and I couldn’t control my emotions when I think how innocent people living in middle of nowhere see , for they did nothing wrong. EBS I just one thing to say. My God Almighty bless you boldly beyond your imagination. Your intervention between human beings and their challenge. Thank you
@tadesseelemo804
@tadesseelemo804 Год назад
Your intervention is very bold
@tamirrayehubenti493
@tamirrayehubenti493 Год назад
ebstv አዘጋጆች እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ይስጣችሁ ። ሌላው ደግሞ ትልቁ የኢትዮጵያ ህዝብ ችግር የራሳቸው ልጅ ካልሆነ ሌላ ሰው የማይመስላቸው የክፋት ጥግ የሚፈፅሙ። አንዳንዴ ሳስበው የኢትዮጵያ ህዝብ ደግነት ተብሎ የሚዘበረው ይገርመኛል፣ ካለህ ተንከባካቢህ ብዛቱ ከሌለህ ደግሞ ያው ንቀት ስድብ. ወዘተ። እግዚአብሔር ግን ድንቅ ነው። የወደቁትን ያነሳል። ናቂዎችም በተራቸው ይናቃሉ።
@davedavdo
@davedavdo Год назад
የእውነት ትልቅ ነገር ነው ያረጋቹሁት የምታሳዝን ለጅ እግዚአብሔር የማራት ደሞ ትድናለች እምነቷም ጠንካራ ነው እህቴ በርቺልኝ በሂወትሽ ሁሉ የሚጎለውን እመቤቴ ትሙላልሽ
@ahmada9404
@ahmada9404 Год назад
እደኔ እያነባ ማን ነው ይሂንን ኢቤኢስን እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@maranatatube8044
@maranatatube8044 Год назад
እግዚአብሔር ፈጥሮ አይረሳም 😭😭😭
@mulukenalene2497
@mulukenalene2497 Год назад
በሳንቲም ደግፈን ከልጇ ጋር እናገናኝት የመኖር ተስፋዋ ይጨምራል ስለ EBS ምን እደምል አላውቅም ተባረኩ በእውነት
@frehiwotkifle2634
@frehiwotkifle2634 Год назад
Praise to EBS, God bless you!
@kinjit-sn2bx
@kinjit-sn2bx Год назад
እባካችሁ ልጇን አምጡላት ምንም ይቅእር ኡፍፍፍ 😭😥😥😥😥
@ayni751
@ayni751 Год назад
አምላኬ ሆይ ስንት ጉድ አለ 😭እህቴ አይዞሽ የማይተውሽ ፈጣሪ አለ 😭
@endalehibebo2545
@endalehibebo2545 Год назад
አይዞሽ እህታችን ለእግዚአብሔር የምሳነው ነገር የለውምና ተርክሽን ይቀይራል🙏🙏🙏
@almazalemu5229
@almazalemu5229 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ይባራካችሁ ተባረኩ ዘር ትውልዳችሁ ይባረክ ኢቢስ ሰራተኞች
@user-me2zc5ep8l
@user-me2zc5ep8l Год назад
ዬኔ ናት እግዚአብሔር ይማርሽ ዬኔ ቆጆ ደሞ ስታምሪ እሰከ ድምፅሽ ኢቢኤሶች ተባረኩ
@emetadesetesema2566
@emetadesetesema2566 Год назад
ኢቢኤሶች እግዚአብሔር ያክብራቹ በጣም ነው ደስ ያለኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@asnakechmeskela1732
@asnakechmeskela1732 Год назад
ትልቅ ቦታ እንደምትደርስ አልጠራጠርም ለወገን ትተርፋለች የተጎዳን ታበረታታለች ብዬ አምናለሁ
@amanwehib8367
@amanwehib8367 Год назад
Thank you very much EBSTV for your wonderful job. I admire her courage and language ability. I sense she is intelligent girl.
Далее
Едим ЕДУ на ЗАПРАВКАХ 24 Часа !
28:51
Опасные облака!😱🌩
0:20
Просмотров 4,3 млн