Тёмный

/አዲስ ምዕራፍ/ "አባቴ አልፈልጋችሁም ስላለን በጣም ከፍቶኛል"...//እሁድን በኢቢኤስ// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 295 тыс.
50% 1

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV
መርዳት ለምትፈልጉ
0980 433124 መክሊት ስመኝ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000447466768

Опубликовано:

 

27 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 842   
@yunus7860
@yunus7860 2 года назад
ሴትን ልጅ የምታስለቅሱ ወንዶች የሴትን ልጅ ክብር ብታውቁ ኖሮ ሴት መሆንን በተመኛችሁ ነበር አላህ ልቦና ይስጣችሁ ወንዶች!!!
@elcelc2278
@elcelc2278 2 года назад
የኔእናት እግዚአብሔር ስታሳዝኖ
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 года назад
ወንድምደምረኝ በቅንነት ቤተሠብእንሁን
@abanobyoutubechannelsubscr9992
@abanobyoutubechannelsubscr9992 2 года назад
@@ZAMZAM-dz6dr neye beqinete betesebe enehune
@zaharatube6352
@zaharatube6352 2 года назад
ሳህአላህይጠብቀን
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 года назад
@@abanobyoutubechannelsubscr9992 በቅንነት ደምሪይ እህቴ
@tigemaryam2041
@tigemaryam2041 2 года назад
አዬ እናት እናት እናት እናት እናት ለልጆቿ ስትል የማትከፍለው መስዋእት የለም ለናቶቻችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@victoryismine9748
@victoryismine9748 2 года назад
ebstv, የልጆቹን ፊት እንኳን ሳትሸፍኑ የሰብአዊ መብታቸውን በመግፈፍ በቪዲዮ እየቀረጻችሁ ለአለም ህዝብ በሙሉ በማሳየት የዩቱብ ገንዘብ መሰብሰቢያ ማድረጋችሁ በጣም ያሳዝናል። ደግሞ ቢሮአችሁ ድረስ ጠርታችሁ ፃናትን እና ልጆችን አጥንት የሚነካ ጥያቄ በመጠየቅ እያስለቀሳችሁ "አታልቅሺ" ማለት ምን ማለት ነው? መጽሃፍ ቅዱስ የሚለው (ቀኝህ የምትሠራውን ግራህ አትወቅ፤) ይኸው አንቡት። (የማቴዎስ ወንጌል - ምዕራፍ 6፡1-3)ለሰዎች ትታዩ ዘንድ ምጽዋታችሁን በፊታቸው እንዳታደርጉ ተጠንቀቁ፤ ያለዚያ በሰማያት ባለው አባታችሁ ዘንድ ዋጋ የላችሁም። 2 እንግዲህ ምጽዋት ስታደርግ፥ ግብዞች በሰው ዘንድ ሊከበሩ በምኩራብ በመንገድም እንደሚያደርጉ በፊትህ መለከት አታስነፋ፤ እውነት እላችኋለሁ፥ ዋጋቸውን ተቀብለዋል። 3 -4 አንተ ግን ምጽዋት ስታደርግ ምጽዋትህ በስውር እንዲሆን ቀኝህ የምትሠራውን ግራህ አትወቅ፤ በስውር የሚያይ አባትህም በግልጥ ይከፍልሃል።"
@samiraseid9324
@samiraseid9324 2 года назад
Ameen
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 года назад
አሚን ያረብ ውዶቼ ደምሩኝ
@jjj90182
@jjj90182 2 года назад
Kj m
@jesusking7000
@jesusking7000 2 года назад
💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mesielfyetube149
@mesielfyetube149 2 года назад
ድህነት አይኑ ይጥፋ እናት ማለት በዚህ ምድር ላይ አሉ ከሚባሉ ነገሮች አንዱ ናት ለኢትዮጵያ ለእናቶች በመከራ ለሳደጋቹን እረጅም እድሜ ከጤናጋር እግዚአብሔር አምላክ ይስጣቹ እናቶቻችን❤❤
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 года назад
ትክክል አሚን ውዷ በቀንነት ደምሪኝ
@rehimarehim2122
@rehimarehim2122 2 года назад
አሚን ውዴዋ
@mesielfyetube149
@mesielfyetube149 2 года назад
@@hayatmeka3271 የኔ ውድድድ ችግር የለም ግን መጀመሪያ የሚባል ነገር አለ እስኪ ነኝ
@Danatube721
@Danatube721 2 года назад
የኢትዮጵያ እናቶች እኮ ከአለም ይለያሉ እናት ለልጆቿ የምትከፍለው መስዋትነት ለየት ይላል ክብር ለኢትዮጵያ እናቶች ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ ያረብ ።
@sishaia6875
@sishaia6875 2 года назад
በጣም ማርያምን
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 года назад
አሚን ያረብ ውዶቼ ደምሩኝ በቀንነት
@nolawitbalcha9012
@nolawitbalcha9012 2 года назад
ሜካፕ ስሪዋ እውነት ፈገግታዋ እና አቀባበሏ ምግብ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ
@ethiopia2846
@ethiopia2846 2 года назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ayanealabe130
@ayanealabe130 2 года назад
I love her so much!
@time-qc4oq
@time-qc4oq 2 года назад
በፖላንድ ውስጥ ነፃ የሥራ ዕድል ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-cuQKC3j0nNk.html
@sofiyahussen8108
@sofiyahussen8108 2 года назад
በጣም ፈገግታዋ በቂ ነው
@novaentertainment9081
@novaentertainment9081 2 года назад
New video post gaba gaba balu
@woineshetamare9336
@woineshetamare9336 2 года назад
የቀበሌ ቤት ብታገኝና እፎይ ብትል። እግዚእብሄር ለልጆቹ ሲል እድሜ ይስጥሽ
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 2 года назад
አዞን አንድ ቀን ሁሉም ነገር ይቀየራል የሞት ስው ብቻ ነው ተስፍ የሌለው ዋናው እድሜ እና ጤና🥰🙏🏽🙏🏽
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 года назад
አሚን ያረብ ውዴ ደምሪኝ
@emmy1365
@emmy1365 2 года назад
እምዬ እናት እሷ ተርባ ልጆቿን እያበላች 😭😭😭 እናት እና ልጆች ሲያምሩ😍😭!!! እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን!!! ebs is Amazing!!!😍😍
@whateverrose5888
@whateverrose5888 2 года назад
በፖላንድ ውስጥ ነፃ የሥራ ዕድል ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-cuQKC3j0nNk.html
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 года назад
አሚን ያረብ ውዴ ደምሪኝ
@eliasberihun7535
@eliasberihun7535 2 года назад
አሜን
@tutukatube7626
@tutukatube7626 2 года назад
ይሄ ፕሮግራም የብዙዎችን ህይወት ይቀይራል ተባረኩ🙏እንዴት ሰዉ በወለደዉ ይጨክናል 😢😢😢😢
@mamithefirsttube6964
@mamithefirsttube6964 2 года назад
ክብር ለእናቶች 🙏🙏🙏
@whateverrose5888
@whateverrose5888 2 года назад
በፖላንድ ውስጥ ነፃ የሥራ ዕድል ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-cuQKC3j0nNk.html
@ilovetsfmcal1128
@ilovetsfmcal1128 2 года назад
አረ ለዘንድሮ አርኩሰ ወንዶች መድሀኒት ፈልጉ እነዚህን ወርቅ ልጆች እግዛብሄር ይጠብቅልሸ።
@adamcell5290
@adamcell5290 2 года назад
እኒ እናት እኩ ልዮ
@shamsiharon3662
@shamsiharon3662 2 года назад
ኢቢአኤሶች በጣም ነው እምናመሰግናችሁ የተቸገረን ፈልጋችሁ እንባቸውን ሰለምታብሱ እድሜ ጤናይስጣችሁ በርቱ ቀጥሉበት እናት ሲከፋት ስትሰቃይ ማየት እንዴት ያማል ጠንካራ እናት ናት
@almi437
@almi437 2 года назад
ይሄ ፕሮግራም የተለየ ነው እውነት ebs ፈጣሪ አምላክ ውለታችሁን ይክፈላችሁ🤲🤲🤲 በጣም ጥሩ ስራ ነው 😭😭😭
@dagmawitallo6799
@dagmawitallo6799 2 года назад
ኢቢኤሶች በጣም ጥሩ ስራ ነው የምትሰሩት ሃደራ እንዲህ በጨካኝ ወንዶች ኑሮ ለከበዳቸው ድረሱላቸው እንደዝህ አይነት እናቶች ድንግል ከነልጇ ትድርስላቹ ወንዶች ፈጣሪ ቆጥሮ ይክፈላችሁ፡፡
@marydavelove8496
@marydavelove8496 2 года назад
በየሳምንቱ በጉጉት የምጠብቀው ኘሮግራም ነው በርቱ የብሮግራም አቅራቢዎች በሙሉ እናመሠግናለን ኑሩልን 👍👍👍👍👍
@amineam3568
@amineam3568 2 года назад
እኔራሱ ሳላለቅስ አልልፍም
@toyibaahmede3209
@toyibaahmede3209 2 года назад
ለማልቀስ
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 года назад
🙏🙏👍👍👍👍👍
@helenethiopia
@helenethiopia 2 года назад
እናት እኮ ያልተነገረላት ትልቅ ዋጋ ነው የሚከፍሉት እናት ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭እኔ ላልቅስልሽ ማሬ አታልቅሽ ማሬ 😭😭🙏🙏
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 года назад
አሚን የኔ እናቴ ውዴ ደምሪኝ
@አለምየባዩሽነኝየጀግኒትል
አይይይይ እናትነት ማጣትን የቀመሰው ያውቀዋል አይዞሽ እናት እግዛብሔር ታሪክ ቀያሪነው እና ታሪካችሁን ይቀይረው*🙏😭❤️❤️❤️❤️
@ሰአዳ-ቸ5መ
@ሰአዳ-ቸ5መ 2 года назад
አይ እናት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ማጣት ክፉ ነው በጣም የሚያውቅ ያውቀዋል
@እኔነኝየተዋህዶልጅ-ዘ8ደ
አይይይይይ የእናት ሰቃይና እንባ 😭 ማየት ልብ ይነካል : የእትዬጵያ ወንዶች እንዳልል ምረጦች አሉ ከአባየ ጭምረ ወልዳቹ ልጆቻቹንም ምተከዱ ልቦና ይሰጣቹ ነገ እን ልጆች አደጎ ትልቅ ደረጃ ይደረሳሉ ebs እግዝያብሔረ ይባረካቹ🙏
@Elishevamah
@Elishevamah 2 года назад
በፖላንድ ውስጥ ነፃ የሥራ ዕድል ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-cuQKC3j0nNk.html
@fekertaethiopia3348
@fekertaethiopia3348 2 года назад
🙏🙏
@jesusking7000
@jesusking7000 2 года назад
amen amen amen
@hikmatube1134
@hikmatube1134 2 года назад
አድስ ምእራፍ በጣም ነው በጉጉትየምጠብቀው
@ፍቅርየውሎልጅ
@ፍቅርየውሎልጅ 2 года назад
ሜካብ እምትሰራው ልጅ እራሱ ፈገግታዋ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ለናተ ቃል የለኝም🥰🥰🥰🥰🥰
@beletetigist9830
@beletetigist9830 2 года назад
ልጆች እንዲህ ልጅነታቸውን አተው በጭንቀት ማሳደግ ምን አይነት ትውልድ እንዳለን ይቺ ልጅ አንድ ማሳያ ነች ሌላውን ቤቱ ይቁጠረው ። አንዳንድ አባቶች ግን ምናለ ከእናት እኩል ለልጆቻችሁ መስዋት ብትሆኑ ።😥
@سعادماقي
@سعادماقي 2 года назад
😭😭😭😳😭😭😭😭☝
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 2 года назад
ውይይይ አንዳንድ የኢትዮጵያ ወንዶች ልብ ይስጣችሁ እንዳልላችሁ ያለልብ ነው የተወለዳችሁት የእጃችሁን ይስጣችሁ እርኩሶች ከሀዲዎች እንደዚህ የምታስቀዩ የተሰቃየ ህይወት ያጋጥማችሁ
@muridamurida4202
@muridamurida4202 2 года назад
ሰላም፣ናቹ፣እንደት፣ናቹ፣አላህ፣ሰላም፣ያረገቹ፣እና፣ቁጥራቹን፣ፀለገ፣ነበሪ
@mariyamawitsamuel1142
@mariyamawitsamuel1142 2 года назад
በጣም ነው ልቤ የተነካው የእናት ውለታ በምን ይመለሳል የኔ እናት አንቺ ጠንካራ ነሽ እግዚአብሔር በልጆችሽ ይክስሻል።
@hiriyagirma3398
@hiriyagirma3398 2 года назад
Thanks Takele Uma , we always proud of you for school feeding program, uniform and exercise books you started. May God bless you dear.
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 года назад
You're right. We will not forget what he did. God bless his heart 🙏
@tigemaryam2041
@tigemaryam2041 2 года назад
አሁን ሁሉም አባት ተብሎ ይጠራል ስንት አባት አለ ለልጆቹ ሲል ዝቅ ብሎ የሰራ የኔውድ አባት ነፍስን ይማርልን የጽናቴ የጥንካሬዬ ችግሮች እንዴት ማለፍ እንዳለብኝ ያስተማርከኝ ያጽናናከኝ መሰረቴ ነፍስህን ይማርልኝ
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 года назад
😭😭😭😭😭
@sadamedia726
@sadamedia726 2 года назад
በጣም ያለ እናት ነዉ ያሳደጒን ግን አብረዉ ይጠራሉ
@jamilabibi8998
@jamilabibi8998 2 года назад
በዚህ ፕሮግራም ሁሌ እንዳለቀስኩ ነው አላህ ጨምሮ ይስጣችሁ ebs ረጅም እድሜ ለእናቶች
@ababaababa812
@ababaababa812 2 года назад
የኔ እናት አይዞሽ የወለደ ሠዉ አይወድቅም 😍😭
@kalkidanmoges490
@kalkidanmoges490 2 года назад
🥰🥰🥰
@dinatube6757
@dinatube6757 2 года назад
በስመአብ በእውነት እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም 😭😭የኔ እናት በጣም ጠንካራ ናት ልጆቹም ማር ናቸው እሰይ Ebs ተባረኩ ይሄን ፕሮግራማቹሁን በጣም ነው የምወድላቹሁ ።
@jjdndn5020
@jjdndn5020 2 года назад
ኡፍፍፍፍፍፍ አስለቀሰቺኝ ልጆቹ 😭😭😭😭 e b s አላህ በረመቱ ዪስጠቹ ውለህ አድስ ምእራፍ በነፈጉጉት ነው ምጠብቀው
@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦። ።።።
@zabiba1232
@zabiba1232 2 года назад
እንዴት ነው
@hanahyluuaselfch485
@hanahyluuaselfch485 2 года назад
እግዚአብሔር ይሶጣችሁ በእውነት ኢቢኤሶች መልካምነት ለራስ ነው ።
@whateverrose5888
@whateverrose5888 2 года назад
በፖላንድ ውስጥ ነፃ የሥራ ዕድል ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-cuQKC3j0nNk.html
@alexfekadu542
@alexfekadu542 2 года назад
ተባረኩ ኢቢኤሶች ከዚህ የበለጠ ስራ እንድትሰሩ ፈጣሪ ያግዛቹ
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 года назад
አሚን ወድሜ ደምረኝ
@mushroomcharls5421
@mushroomcharls5421 2 года назад
ሲያምሩ ነገም ያልፋል የኔ ቆንጆዎች
@selamhailu4448
@selamhailu4448 2 года назад
ebs እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባረኩ በእውነት የምስሩት ሰራ የሚበረታታ ነው ተባረኩ
@samrawithasset4354
@samrawithasset4354 2 года назад
🙏🙏🙏🙏🙏ከአመድ የሚያነሳ አምላክ የተመሰገነ ይሁን!! ሁሉም ያልፋል ሁሉም ጥሩ ይሆናል።እግዚያብሄር ይጠብቃቹ🙏🙏🙏🙏
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 2 года назад
🙏🙏🙏
@bekelebekele6528
@bekelebekele6528 Год назад
ጎበዝ እኸቶችን የምታሥለቅሱ ወልዳቹ የምትከዱ እባካቹ ሥቃይ አታብዙላቸው የሕሊና ፀፀት ነው የሚተርፋቹ
@myhero6436
@myhero6436 2 года назад
ልጆቹ እንዴት ነው ሚያምሩት በአላህ😘እናትየውም እንደዛው የኔ ጀግና እኔ ላልቅስላችሁ ኡፍፍፍ😭😭😭
@adamcell5290
@adamcell5290 2 года назад
ልጆቾ ሢያምር እድግ በሎ
@adamcell5290
@adamcell5290 2 года назад
እናት ሺ አመት ትኖርር
@habhabshi1493
@habhabshi1493 2 года назад
ebsዎች ፈጣሪ ይሥጣችሁ እናመሠግናለን የዉነት ሀዘንን በደሥታ የቀየረዉ እግዚያብሔር የተመሠገን ይሁን እናት አለሜ አይዞሽ ፈጣሪ ልጆችሽን ያሣድግልሽ ለወግ ለማረግ ያብቃልሽ ልጆችሽ በጣም ቆንጆዎች ናቸዉ እዉይ የኔ ዉዶች እድግበሉልኝ ፈጣሪ ቀሪዘመናችሁን ይባርከዉ
@mamijimma5414
@mamijimma5414 2 года назад
የኔ እናት ስታምር ልጆቿም አይዞአቹ ፈጣሪ ጤናቹን ይስጣቹ ebswochem tebareku
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 года назад
አሚን ውዴ በቀንነት ደምሪኝ
@netsiytub7243
@netsiytub7243 2 года назад
የኔ እናት ልቤን ነው የነኩኝ እናትና አባት ሲለያዩ በመሀል ልጆች ናቸው ጭንቅላታቸው ሚጎዳው እናት ግን ምንም ግዜ እናት ናት አባታቸው ግን የስራክን ይስጥክ እንዲ እንዳስለቀስካቸው ኢቢኤስ ምንም ግዜ ቢሆን ክበሩልኝ መልካም ስራ ለህይወት ስንቅ ናት 🙏🏼
@ווסיהברון
@ווסיהברון 2 года назад
አዲስ ምዕራፍ የእግረኞች እናት አባት ናችሁ በዚህ የተቀደሰ አለማ ቀጥሉበት ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት
@yayatube6774
@yayatube6774 2 года назад
ኡፍ እናትኮ ለልጆቿ ልብስ ቤት ምግብ መድሀኒት ከፈጣሪ በታች ሁሉ ነገር ነች
@genetadane1058
@genetadane1058 2 года назад
እናተንም እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ በዝህ አጋጣሚ መቅድን ወደስረዋ ትመለስልን
@lemlems683
@lemlems683 Год назад
እደው እኔ በእንባ እየታጠጣብኩ ልታመም ነው 😭😭😭😭😭 የኔ ማር እንባዋ ሲፈስ ማሳዘኗ ልጅቷ ኢቢኤሶች እግዚ አብሔር ይስጣችሁ 👏👏👏👏👏
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 года назад
በናፍቆተ ከመጠብቀዉ ፕሮግራም መካከል ፡ አድ አዲስ ምእራፉ ፡ነዉ e b s ክበሩልን !!!
@mebratgebre7554
@mebratgebre7554 2 года назад
Ebs በጣም ትልቅ ስራ ነው የምትሰሩት ተባረኩ
@የሰማይዜማ
@የሰማይዜማ 2 года назад
የእትዮ ዉስጥ አንድንዳ ወንዶች የእግዚአብሔር ይገፄፀች
@itneshethiopia2956
@itneshethiopia2956 2 года назад
Amen
@እሙአንዋርቲዮብ
@እሙአንዋርቲዮብ 2 года назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ አኛ ሰፈርም ምንም የሌላቸው ምስኪኖች አሉ ወለሂ እነሱን ብተገኘቸው ደስ በለኝ ነበር በተረፈው ፈጠሪ ይበርከችሁ ከችግር ይጠብቀችሁ ኑሩልን እንወደቹለን ebs
@hiwotlemma3159
@hiwotlemma3159 2 года назад
ኦ!! ኢቢኤሶች እግዚአብሔር ይባርካቹ ተባረኩ!!
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 года назад
ውዴ ደምርኝ በቅንነት ቤተሠብእንሁን
@ሶፊወለየዋ-ዸ9ጠ
@ሶፊወለየዋ-ዸ9ጠ 2 года назад
የኔም እናት እንድህ ሁና ነዉ ያሳደገችኝ እሚገርመዉ አሁን እኔ ለናቴ ቤት ሰርቸ ከስራም ቀርታ እቤትነዉ እምትዉለዉ አልሃምዱሪላ ግን አሁን ልጀ ብሎ አባቴ መጣ እኔም አላቅህም አልኩት
@mesaymesaymesymesay6043
@mesaymesaymesymesay6043 2 года назад
ጎበዝ
@tsegayedaniel7825
@tsegayedaniel7825 2 года назад
እውነት እውነት እላችዋለው ኢቢስ ከፈጣሪ በታች ሆናችው ለተቸገሩ ሰወች እየደርሳችው ነው አፍታም ሞልቶት ማርግ ያልፈለገውን ምስኪን ቤተሰቦቻችንን ችግራቸውን ችግራችን ብላችው እግዚሃቤር የሚወደውን ስራ መስራት ምንኛ መታደል ነው ለኔ ለራሴ ያደርጋችውልኝ ያህል የተሰማኝ ፈጣሪ ያስባችው ኑሩልኝ አውንም ከዚህ በላይ እንደምትሰሩ ፈጣሪ ያበርታችው
@amtatawgeremew3966
@amtatawgeremew3966 2 года назад
ምርጥ እናት
@nolawitbalcha9012
@nolawitbalcha9012 2 года назад
እግዚአብሔር በሰጣችሁት ልክ እሱ ይክፈላችሁ
@sweetsweet8713
@sweetsweet8713 2 года назад
😭😢😭 ሴትን የምትበድሉ ወዶች ፈጣሪ ቁጭ አድርጏ ያሸናች
@rahelhuruy6509
@rahelhuruy6509 2 года назад
Amen
@samrawitgirma9744
@samrawitgirma9744 2 года назад
ebs ሁሌም በምታደርጉት ጥሩ ተግባር እግዚአብሄር ይባርካችሁ እድሜ ጤና ሰላም ለናንተ ይሁን ❤️❤️❤️
@FREEDOM_RT222
@FREEDOM_RT222 2 года назад
የebs ባለድርሻ አካላት እግዚኣብሄር የሰማይ ቤታችሁን ያሳምርላችሁ የስንቱን እምባ ነው ያበሳችሁት ።ጣቢያውን ተወዳጅ አድርጋችሁታል ተባረኩ ባጠቃላይ የebs አዘጋጆች አቅራቢዎች ሁላችሁም ክፉ አይንካችሁ።
@ወለየዋያውምየመካነሠ-ሐ4ሐ
ለናቶችአረጅምጤናእናትያላችሁ
@ammu8472
@ammu8472 2 года назад
ወይ እናትነት በጣም ከባድ ነው ፈጣሪ የእናቶች እድሜ ጤና ጨምሮ ጨምሮ ይስጣቸው
@hawaahmade2846
@hawaahmade2846 2 года назад
ebs በጣም ጥሩ ስራ ነው እየሰራችሁ ያላችሁት ወገን ለወገን ደራሽ ማለት ይህ ነው አላህ ጨምሮ ይሥጣችሁ
@HasnaHasna-nr2vi
@HasnaHasna-nr2vi 2 года назад
ኢቢኤስ በጣም እናመሰግናለን ለምታደርጉት በጎ ስራ በርቱልን
@SamSam-sc4rg
@SamSam-sc4rg 2 года назад
በልጅነቴ እናቴ ያሳለፈችው ህይወት ትዝ ብሎኝ ሰሜታዊ አረገኝ።
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ
ኡፍፍፍፍፍፍፍ ልጁቹን የማይረሱት ጠባሳ አሳረፈባቹዉ እዴት ሰዉ የወለደዉን ልጅ አባት አይደለዉም ይላል አይ ወዶች ተዉ ተዉ እደዚህ አረመኔ አትሁኑ ሰዉ የሰራዉን ነዉ የሚያጭደዉ እኔ ላልቅስላቹ አይዟቹ ሁሉም ያልፉል ከፈጣሪ ጋር ለበጎ ነዉ ግንእህቴ ካሁን በሃላ ትምህርት ይሆንሻል ቢመጣ እኳን እግሩን ሰብራቹ አባሩት አሁን እኮ ሲያያቹ ሊመጣ ይችላል ይሄ ተከሲስ አረመኔ ኢቢዬሶች ፈጣሪ ይባርካቹ🙏🙏🙏እነዚን የመሰሉ ልጆች እና ሚስት አመለጠዉ ይሄ እርጉም
@hidayaabdellah3418
@hidayaabdellah3418 2 года назад
የኛ ችግርኮ ጠርተነው የሚመጣ ነው የሚመስለኝ እናትዮው ቤተሰቦቿ በቂ ገቢ ስሌላቸውና የቤተሰቡ ብዛትና ገቢያቸው ስለማይመጣጠን ከቤት ወጣች ራሷም ተመልሳ በቂ ገቢ የሌለው ባል አግብታ አንድም አይደለም ሁለት መውለድ !!በዚህ ላይ ግንዛቤ መፍጠሩ የበለጠ ይሰራበት እባካችሁ
@weloyewa1
@weloyewa1 2 года назад
አድስ ምእራፍ ቃል የለኝም የኢትዮጲያውያን እንባ አባሽ🙏
@ter2065
@ter2065 2 года назад
የኔ በስቋላ የኔ እናት የኔ እናት እድሜ ለናቶች
@toninboulo8738
@toninboulo8738 2 года назад
ebs ተባርኮው የምታርጎት ነገር በጣም ደስይላል
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ
Ebs እግዚአብሔር ይባርካችሁ ያልፋል ያልፋል አይዞችሁ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ 🙇
@amytufer7472
@amytufer7472 2 года назад
ይህ ፕሮግራም አንደኛ ነው እግዚአብሔር ይስጣችሁ በየጓዳ እየገባችሁ ድጋፍ የሚፈልጉትን ስለምትረድ እንደ እናንተ ያለውን ያብዛልን ይህንን ቅንነት ለማድረግ ስው ብቻ ነው መሆን የሚጠበቅብን የምመለከታችሁ ከእንባ ጋር ነው ቀጥሉበት በሕይወቴ የሚያስደስተኝ ይህ ነው ሁላችንም እግዚአብሔር ይርዳን የቻለውን ከጎናችን ያሉትን እንድናይና ባለን እንድንረዳ ማስተዋልን ይስጠን አሜን ቀጥሉበት❤ 💪🙏
@getacheweshetu7357
@getacheweshetu7357 2 года назад
EBS ገራሚ ናችሁ እውነት እግዚአብሔር ይጎብኛችሁ ዳሞ ልጆቹ ሲምሩ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ እረ ይኸ አባት አደለም እበት ነው
@ledeite3046
@ledeite3046 2 года назад
አይዞሽ እናትነትን እየተወጣሽ ነው አንዳድ ወንዶች ቢያስ ማሳደግ ካልቻላቹህ ባታስወልዱ
@muluguadi9620
@muluguadi9620 2 года назад
እናንተ ቡሩኮች ምን ልበል።ዘራችሁ ይባረክ
@lubabalubaba6703
@lubabalubaba6703 2 года назад
አልሃምዱሊላህ ebas,አቦ ድርጅታችሁ ይስፋ ስወዳችሁ በቃ በየሳምንቱ ሱስ ነው የሆናችሁብ አላህ ይጠብቃችሁ
@ramzia3457
@ramzia3457 2 года назад
አሚን
@genethailu5799
@genethailu5799 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።ግን ሁሌም አታልቅሱ።
@sofimohamed3682
@sofimohamed3682 2 года назад
EBS በጣም እናመሰግናልን የደሀ እባ ስለጠረጋችሁ እረጂም እድሜ ለሁላችሁም
@bezuayehubekele7174
@bezuayehubekele7174 2 года назад
ኢቢኤሶች ሰዉ ሲለወጥ ከማየት በላይ ደስታ የለም። አስፍሽ፣እፀጌ፣ቃል ብርክ በሉ!!!
@alihamdulelahforeverything8839
@alihamdulelahforeverything8839 2 года назад
ሴትን ልጅ የምታሠቃዩ ወንዶች አላህ የስራችሁን ይስጣችሁ
@tube6676
@tube6676 2 года назад
ችግር👉ፈተና👉ማጣት ብዙ ውጣ ውረድ ያልበገሰው ውበት የኔ እናት😭😭😭አይ ሴት መሆን👉አድስ ምእራፍ የብዙወችን እንባ ያበሰ ኘሮግራም
@ድንግልማርያምሰላማችንናት
አይይይ የኛ ችግር ተወርቶ አያልቅ በሉ ኑ ገባ ገባ በሉ አብረን እናልቅስ 😭🥺 እንኳን ሰበብ አግኝቼ እንዲያውም ከፍቶኛል 😰😭
@kamiletube3956
@kamiletube3956 2 года назад
ልዩ ፕሮግራም👍👍👍👍👍👍👍😘😘😘
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 2 года назад
እግዚያቢኤር ይስጥልን ኢቢኤስ ፈጣሪ ይባርካቹ
@hakegnawtv2583
@hakegnawtv2583 2 года назад
ባለፈው ሚስቱ ጥላው ሄዳ 3 ልጆቹን ብቻውን ያሳደገው አባት ትዝ ካላቹ ሚስቱ አራስ ልጇን ጥላበት ሄዳ አፈር በልቶ ሶስት ልጆቹን አሳድጎ እንኳን ሰለሷ መጥፎ ነገ ር አላወ ራም ሚስት ግን ምን ጊዜም ልጆቿ አባታቸውን እንዲጠ ሉ ሁሌም ስለሱ መጥፎ ነገር እያወራች አበባ ታቸውን እንዲጠሉ ልጆቿን በጥላቻ እየ መ ረዘች ታሳድጋለች ሁሉንም ሚስቶች ማለቴ አይደለም አብዛኛውን ሚስቶች ግን አባታቹ እንዲህ አድርጎኝ እንዲህ አድርጎኝ እያለች ለ ልጆቿ ትናገራለች በልጅነት ንፁህ አዕምሯቸው ላይ የአባትነት ጥላቻን ትዘራለች አባት ግን መቼም ስለ እናታቸው መጥፎነት ለልጆቹ አይናገርም
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 2 года назад
አቤት እናት ስንት መከራ ቻይ .ሲተጣጠቡ ሲያምሩ ebs ይባርካችሁ
@alemamha1666
@alemamha1666 2 года назад
እግዚአብሔር ይስጣችሁ። በልጆቻችሁ ደስ ይበላችሁ።
@whateverrose5888
@whateverrose5888 2 года назад
በፖላንድ ውስጥ ነፃ የሥራ ዕድል ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-cuQKC3j0nNk.html
@fgff4871
@fgff4871 2 года назад
ebs ጥሩ ነው ግን የቀበሌ ቤት ብታገኝ ብትረዳት ጥሩ ነው የኔ አስተያየት ነው 👍
@omosamatube
@omosamatube 2 года назад
ebsመጀመራ ለዚህ ድርጅት አላህ ይጨምርላችሁ በመቀጠል ጠካራ እናት ታኮራለች ወፍም በጥርሳ ለቀማ ልጆቻን ታበላለች እና ጠካራ እናት መኩራናት እናአብሽሪ አዱና አድካሚናት ግንለቻለ ሰው ያልፋል አይዞሽ እህቴ ይመሻል ይነጋል🙏🙏
@wondwosenhailtsion9020
@wondwosenhailtsion9020 2 года назад
Ebs ለምታደርጉት ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካቾሁ
@munajed2707
@munajed2707 2 года назад
ወላሂ.ስለ.ኢቢዬሶች.ለማውራት.ቃላት.ያጥረኛል. በአዱንኛ.የመጨረሻ.የተቸገሩ.እንደምትረዱ.ሁሉ አላህ.ቀጥተኛ.መገድ.መርቶአቹ.አዱንያም.ወል.እሄራቹም.የሰው.የበላይ.ያድርጋቹ.ያረብ.ዱዋዬን.ስማኝ
@tayechtayech5922
@tayechtayech5922 2 года назад
እናትእናት መቼም ወለታዋ ተከፍሎ የማያልቅ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለእናቶቻችን ተፅንስን ተወልደን አድገን ትዳር ይዘን እንኳን ለኛ ከመጨነቅ የማታርፍ እምዬ ምን ይሆን ውለታሽ ስንት ይሆን ዋጋሽ? እኔ ኮ ቃላት ያጥረኛል እናትን ፍቅሯን ለመግለፅ ሳስባት ገና እንባዬ ይቀድማል እርጅም እድሜ ለእናቶቻችንንንንን
@hirutsissy7957
@hirutsissy7957 2 года назад
እር ወንዶች እግዚአብሔር ልቦና ይሰጣችሁ እራስ ወዳድ ናቸው
@taibataiba202
@taibataiba202 2 года назад
Ebsእጥፍአርጎይስጣችሁ አላህ አገራችን እኮ እዝነትእሚውፕርድልን እደዝህለድሀእሚያስብ ስለለነው
@tamirrayehubenti493
@tamirrayehubenti493 Год назад
ኢብኤሶች እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ።🙏
@clickhear6682
@clickhear6682 2 года назад
ጤና ይሥጥልኝ የአዲሥ ምዕራፍ አዘጋጆች ና አቅራቢዎች እንዲሁም መላው የኢቢኤስ ሠራተኞች ብሎም ባለቤቶች አክብሮቴ የላቀ ነው!!!!
@adeeadee4633
@adeeadee4633 2 года назад
አፍ አንጀቴን በላቸው እናት እኮ እውእውይይይይ አይ ዞን እማ እኛም ከዚህ መከራ ነው ያለፍነው ቀን አለ አይዞሽ እናቴ
@Etsegi7
@Etsegi7 2 года назад
የባንክ አካውንታቸውን እና የስልክ ቁጥራቸውን ለጥፉ መርዳት ለምንፈልግ ሰዎች።
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 2 года назад
ይችን ምስኪን እናትና ልጆቾ እዚህ ደርሳ እድትረዳ ምክንያት የሆናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ። እናመሰግናለን Ebs tv
@elezabethayele4280
@elezabethayele4280 2 года назад
በእውነት እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@sebrinawerqu
@sebrinawerqu 2 года назад
እንዴት አባት ልጁን አልፈልጋችሁም ይላል እነኝህ የመሰሉትን ልጆች እንዴት እቢ ይላል ደግሞ ማሻ አላህ በጣም ያማምራሉ ወላሂ
@tayechtayech5922
@tayechtayech5922 2 года назад
Ebs የሚዲያ ንጉስ እግዚአብሔር ብድሩን ይክፈላችሁሁሁሁሁሁ
@genberegeleta2661
@genberegeleta2661 2 года назад
Amazing to see this mother helped and the children are hopeful 💝 thinking that there is love and care ❤️ on the corner. Thank you EBS. Their father is not lucky to loose out fatherhood. Who knows maybe he is unfit mentally. Love and prosperity
Далее
Самая сложная маска…
00:32
Просмотров 962 тыс.
А вы играли в school boy runaway?
00:30
Просмотров 167 тыс.