Тёмный

//አዲስ ምዕራፍ//"አባት ልጁን በዚህ መጠን ያሰቃያል ቢባል ማን ያምናል...?"//እሁድን በኢቢኤስ// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,8 млн
Просмотров 220 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 955   
@strong1220
@strong1220 Год назад
የዛሬ ሳምንት የቀረቡት ቤተሰብ በመረዳታቸው በጣም ደስ ያለው ማነው
@mekasja6442
@mekasja6442 Год назад
የማይደሰት ታለ በነሱ ሰይጣነው ሰው አይባልም
@ሐልማነኝኡሙሙሳ
ያልደሳት ማን አለ ብለሺ ነዉ
@ሀሊማነኝከወደወሎ
❤❤❤❤❤❤
@asenkachgossaye6953
@asenkachgossaye6953 Год назад
Yewnate bateme dase beloegnale akorachune ethiopawe mahone akuretoegnle
@shawaye5579
@shawaye5579 Год назад
Me ❤❤❤
@bazakason8474
@bazakason8474 Год назад
ይሄ ፕሮግራም የእውነት ልብ ይነካል የሚቀርቡትም ሰውች ያሳዝናሉ በድጋሚ ኢቢኤሶች እናመሰግናለን
@halimamohammed7943
@halimamohammed7943 Год назад
ኢቢኤሶች እኛ የማዳም ቅመሞች በጣም ነው የምንወዳችሁ 👌👌👌👌👌👌👌
@አሚነኝተስፈኛዋ
@dbdbbdbdb5796
@dbdbbdbdb5796 Год назад
Betam yamal
@hdbnokjul
@hdbnokjul Год назад
ሁሉም ይወዳችሆል ❤❤❤
@tnsae-nf5zr
@tnsae-nf5zr Год назад
አይዞን እህቶቼ ያልፋል
@fereweynitewolde
@fereweynitewolde Год назад
አቤቱ ማረን ይቅር በለን
@muluyeeyesus
@muluyeeyesus Год назад
ጆሮ የማይሰማው ጉድ የለም አቤቱ ማረን😢😢😢😢😢😢😢
@azebkebede7422
@azebkebede7422 Год назад
እንደ እናት ይሕንን ፕሮግራም ማየት ያማል ልጅቱ ከምንም በላይ የአካል እና የአእምሮ ሕክምና ስላገኘች ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@ወይኒግርማየመክሊትእናት
ተፈልጎ ይሰቀል ለ ሌላዉም ማስተማሪያ ይሁን 😭😭😭
@feruzabest9734
@feruzabest9734 Год назад
ሞት ለሱ ትልቅ ረፍቱ ነው የሄንማ በቁሙ ማሰቃየት ነው እንጂ በተለይ እቃውን ቆርጠው ቢጥሉለት ጥሩ መማሪያ ይሆን ነበር
@yetinayetbirhan8562
@yetinayetbirhan8562 Год назад
አቤቱ አምላኬ ሆይ ምን አይነት ዘመን ነው😭😭😭😭 ታረቀን ጌታ ሆይ ኡፍፍፍፍፍፍ😢💔💔
@Agurashtube
@Agurashtube Год назад
የመዳም ቅመሞች አረፍ በሉ ሶፍት እየያዛችሁ መቸም ሲያለቅሱ ማልቀስ ሲስቁ መሳቅ የተለመደ ፀባያችን ነው😢
@በስምሽልጠራእናቴ-ፀ8ኈ
😢😢😢😢
@ኸድጃብንትባባ
@ኸድጃብንትባባ Год назад
አይይይይ
@BintSeidTube-ts6lh
@BintSeidTube-ts6lh Год назад
ልክ ብለሻል የእኛ ባህሪ ነው
@umeman3175
@umeman3175 Год назад
😢😭😢😢
@selam801
@selam801 Год назад
በጣም😥
@barhanetemesgan5321
@barhanetemesgan5321 Год назад
Ebs ተባረኩ እግዚሀብሄር ይስጣችሁ ለምታደርጉት በጎ ነገር❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@yaaRABBIISETUUBEKKAA
@yaaRABBIISETUUBEKKAA Год назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እናንተንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባረኩ በእውነት እረጅም እድሜን ከጤናገር ይስጣችሁ
@berekamidea5393
@berekamidea5393 Год назад
በሳምንቱ ብሮግራም የቀረበ ነው ።ህፃን በጣም ደስ ብሎኛል።የዛሬው ብሮግራም ደግሞ በጣም ልብ ይነካል።የአላህ በጣም ከባድ ነው😢😢😢😢 ኡፍ
@حمد31-ض7ض
@حمد31-ض7ض Год назад
أعوذ بالله من الشيطان الرجيم الله يسر
@elfatelfat2080
@elfatelfat2080 Год назад
😭😭
@حمد31-ض7ض
@حمد31-ض7ض Год назад
አላህዪጠብቀን
@MyEthiopia12
@MyEthiopia12 Год назад
😢😢😢😢😢 አቤቱ ጌታ ሆይ የኔ እናት እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን😢😢😢😢😢
@ሀሊማነኝከወደወሎ
ኢቢኤሶች ለናንተ ቃላት ያጥረኛል ተባረኩ❤❤ አባት ለልጁ መከታ ሲሆን እንጂ መከራ ሲሆን በጣም ያማል😢😢😢😢😢
@ኢትዮጲያትቅደም-ጘ6ኰ
በጣም እንድህ አይነት ጉድ አይተንም ሰምተንም አናውቅ አዑዙቢላህ 🥺🥺🥺🥺🥺
@አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ
ቅመሞችዬ ሶፍት ይዛቹሁ ቅረቡ የኔ ሆደ ቡቡዎች መጀመሪያ ልጅቱ ስለተረዳቺ እና የማዳም ቅመሞች ብላቹሁ ስለ አመሰገናቹሁ ደስ ብሎኛል እኛም እናመሰግናለን የአረብ ሀገር ሴት ጀግና ናት
@tigistkassaye5703
@tigistkassaye5703 Год назад
እድሜ ልክ እስራት ይሁን ለደፋሪዎች እባካችሁ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️።
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage Год назад
እጅግ በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው። 😡አባትየው መቀጣጫ መደረግ አለበት! This girl deserves justice! እንዴት በሰላሳ አምስት ሺህ ብር ዋስ ይፈቱታል? ምን አይነት ውዳቂ የፍትህ system ነው? ደግሞስ እንዴት እንደገና ያመልጣቸዋል? The guy is a dangerous criminal! They're also putting other little girls at risk.😡የእሱ ፎቶ ካላቸው በሶሻል ሚዲያ በደንብ ሼር መደረግ አለበት፣ ሁሉም ሰው እንዲያውቀው ይሄንን አውሬ። አውሬ እንኳን የገዛ ልጁን እንደዚህ አያደርግም።
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 Год назад
Good point of view 👍
@yordatv419
@yordatv419 Год назад
Tekeflobet new yameletew
@ferhaabdu1155
@ferhaabdu1155 Год назад
እኛ የመዳም ቅመሞች ክብር ይገባናል ለአንዱ ብርሀን እየሆንን እኛ እንቀልጣለን😢😢
@frafan
@frafan Год назад
ፈጣሪዬ ሆይ እኔ አቃተኝ ወይኔ አምላኬ ሴት ልጆችን የወለዱ እናቶች😢😢😢😢 ኡኡኡኡኡፈ
@abc12452
@abc12452 Год назад
ኢሄም አባት ተብሎ ከኔ አባት እኩል ይጣራል🥺🥺🥺🥺🥺ልብ ይስጥክ የኔ አባት እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥክ ትምህርት ጨርሼ እንኳን ማንም በለለበት አብረን ነበር በአንድ አልጋ የምንተኛ😢😢😢😢ቃላት የለኝም ውድድድድ አባዬ🥰🥰🥰
@embeteferede5119
@embeteferede5119 Год назад
Ene erasu agebech enquan abate gar etegna naber wuyyy abate tebelo sim yesetew ahun ehe besemab
@MotiurRahman-gi8tf
@MotiurRahman-gi8tf Год назад
ሳህ የኔም አባት ይለያል አላህ የጀነት ያረግህ
@tinageberhiwot8323
@tinageberhiwot8323 Год назад
በእውነት እንደኔ አዲስ ምዕራፍ ፕሮግራምን በጉጉት የሚጠብቀው ግን የምር የዛሬ በጣም የሚዘገንን ነው እናም የዚን የአውሬ ሰው ፎቶግራፉን ብትለቁት አሪፍ ነው ለጥንቃቄ ያክል
@AsdAsd-tb5fo
@AsdAsd-tb5fo Год назад
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ተባረኩ ኢቢኤሶች ተባረኩ የደሃን የህፃናትን እንባ ምታብሱ ናችሁ ተባረኩ ህይወትም እድግ በይልን እከነወንድሞችሽ ልጄ💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤
@mihretsiyum4383
@mihretsiyum4383 Год назад
ሕግ የሌለበት ሀገር እኮ ነው ህፃን ልጅ ያውም በገዛ አባቷ ተደፍራ ዝም ነው የሚባለው ይሄ ቆሻሻ አውሬ
@dannydiaspora8326
@dannydiaspora8326 Год назад
የሉላ እንባ የሰውን መረባረብ በበለጠ ጨምሮታል ❤❤❤😭😭
@Bintmusatube
@Bintmusatube Год назад
ያኢላሂ 😢😢😢 አኹሩ ዘመን አኡዙቢላህ😭😭😭 ሱባሀን አላህ
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn Год назад
ትክክል እህቴ አባት የማይታመንበት ዘመን😭😭😭😭😭
@maramawiteual2362
@maramawiteual2362 Год назад
ሲደወል ግን አታነሱም ቢያንስ መርዳት ወይም መረዳት ያለባቸውን ሰዎች ለመርዳት ነው እባካቹ ስልክ አንሱ
@BirukGizachew-mf2fg
@BirukGizachew-mf2fg Год назад
Phone number kalese pls txt adreGelge
@wegenazewedu6454
@wegenazewedu6454 Год назад
የእሷን አድራሻ ስልክ ተቀምጧል እኮ
@wewee6506
@wewee6506 Год назад
ወይኔ በየ እቤቱ ስንት ጉድ አለ 😢 በጣም ያማል ኢቢኤስ ትለያላቹ 🙏
@አቡአህናፊኑሩ
@አቡአህናፊኑሩ Год назад
EBS በጣም በጣም እጂግ የምትደነቁ ናቹህ ሰላማችህ ይብዛ
@ሄለን-ሐ5ረ
@ሄለን-ሐ5ረ Год назад
እሄ ፕሮግራም ልብ ይነካል 😭
@kidistasefa8138
@kidistasefa8138 Год назад
ኢቢኤሶች ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቹ እላለው ።ወይ የሴት ልጅ ፈተና ያውም በአባት መደፈር ኢትዮጵያ ውስጥ ግን ለምን ከፍተኛ ቅጣት እንደማይኖር ይገርመኛል አሁን አሁንማኮ የተለመደ እየሆነ መጣ ምክንያቱም ቅጣቱ በቂ አደለም ገና አካላቸው ያልጠነከረ ህፃናት እተደፈሩ የነገ ተስፋ ሊሆኑ የሚችሉ ህልማቸውን አጨልመውባቸው እነሱ ግን ነገ እስራታቸውን ሲጨርሱ ይወጣሉ ቅጣቱ ግን እድሜልክ ቢሆን ነገን እወጣለው ብሎ ስለማያስብ ቢያንስ ጥቃቱ ሙሉበሙሉ ባይቆምም እየቀነሰ ይመጣል።
@flowersalain
@flowersalain Год назад
የዛሬው ደሞ ልብ ይነካል ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሚደፈሩ ህፃናቶች 😭😭😭😭😭
@ሞሚያረህማንባሪያ
በጣም ነው ደስ ያለኝ በለጅታ እንዴት አንጀታን በልታው ነበር አልሀምዱሊላሂ እረቢል አለምን የዛሬውም ለመስማትይዘገናን ኢንሊላሂ ወኢናሊላሂ እራጁኢን ልጅ ያላቹህ ተለ ግቡ እህቶቸ ሞልቶ ላይሞላ ከችግር ላንላቀቅ ከዛው አብራቹህ ብትቸገሩ ይሻላን ይልጆቻቹሁንም የናንተንም ሂወት አታበላሹ
@ድንግልማርያምሰላማችንናት
እግዚኦ 😭💔 እንዲያው ምን ሆነን ምን ነክቶን ይሆን አይደለም ከሰው ከእንሰሳ የከፋ አውሬዎች የሆነው 😭😥
@haregwoubeshat5274
@haregwoubeshat5274 Год назад
እኛም የማዳም ቅመሞች እናመሰግናለን እውነት ብዙ አይተናል የህይወት ነገር ከባድ ነበር ያው ተመሰገን
@kalkali
@kalkali Год назад
ኡፍ ድምጿ እንኳን ስትደፈር ያለው ድምፅ ይቅርና እንዲሁ ራሱ ስታወራ ያሳሳል ግን እንዴት አስቻለህ አባት ተብዬው አውሬው 😢😢 ኧረ ኢቢ 'ኤሶች ቃላት የለኝም ተባረኩ
@mekiyaademi
@mekiyaademi Год назад
አላህ ካ እንደዝ አይነት ፋታና ይጣብቃን ሃዑዙብል 😭
@emuemu8333
@emuemu8333 Год назад
እግዚኦ ምን አይነት ግዜ ነው😭😭 እኛ እንኳን ስደት ስንኖር እንደዚህ አልተደፈርነም ያሳዝናል።
@laylalayla8503
@laylalayla8503 Год назад
የኔ እናት አይዞሽ ይህም ያልፍል አታልቅሽ ልጁቱን አታጨናንቂያት ኢቢ ኤሶች ለናንተ ሁሌም ምሥጋናየ የላቀነው
@zahraseid7922
@zahraseid7922 Год назад
እኛም እንወዳችኋለን ኢቢኤሶች❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 Год назад
ያረቢ ያሳዝናል
@Fatumatube.2
@Fatumatube.2 Год назад
ከልብ እናመሠግናለን የህይወትን ድጋፍ አድርጋችሁ አብራችሁ አልቅሳችሁ ebs ይመሠግናሉ 👏👏👏👏👏
@Tube-iz3xj
@Tube-iz3xj Год назад
የመዳም ቅመሞችኮ ሆዴ ቡቡ የዋህ ነን አላህ የሰው ሀገር በቃችሁ ብሎን በሀገራችን የረፍት እንጀራ ራዚቁ ይስጠን ያረብ በመረዳታቼው በጣም ነው ደስ ያለኝ🇪🇹🇪🇹 🙏
@nefisa70
@nefisa70 Год назад
በጣምአሚንንን ያረብ
@zemzemmustefa5012
@zemzemmustefa5012 Год назад
አሚን ያረብ😢
@OokKim-dy2wi
@OokKim-dy2wi Год назад
ያረብ ምን ማለት እንዳለብኝ አላቅም ብቻ ለኢቢኤሶች ትልቅ ክብር አለኝ! በርቱ እዉነት አቅሙ ኑሮኝ ከጎናችሁ ብሆን ደስ ባለኝ ግን ምን ላድርግ በርቱ በርቱ በርቱ ቤተሰቦቻችሁን እምትወዱትንም ከእንደዚህ አይነት ባለጌ ይጠብቅላችሁ
@indiyatube8100
@indiyatube8100 Год назад
ለኛም ለማዳም ቅመሞች አላህ እንባችንን ያብስልን ያልታሰበ ሪዝቅ ይስጠን አሚን በሉ በሉ ቅመሞች
@ኸድጃብንትባባ
@ኸድጃብንትባባ Год назад
አሚንንንን
@Selina-rl6to
@Selina-rl6to Год назад
አሚንንንንሸ
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Год назад
አሜንንንን
@امل-خ5ظ
@امل-خ5ظ Год назад
አሜንን
@zemzem5714
@zemzem5714 Год назад
አሚን
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 Год назад
ኢቢአሶች እንወዳችሀለን ምርጥ ኢትዮጵያዊ የማዳም ቅመም ነኝ
@ga4198
@ga4198 Год назад
Thank you EBS, apperciated program
@gfggggg5079
@gfggggg5079 Год назад
E BS ወላሂ ረዥም እድሜ ከጤና ጋ እና አላህ መጨረሻችሁን እንድሣምርላችሁ ተመኘሁ አላሁመ አሚን
@etsegenethailu2873
@etsegenethailu2873 Год назад
ካለበት ተፈልጎ ይሰቀል። ለሌላ ሰው መቀጣጫ ይሁን
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
ማነው እደኔ አዲስ ምእራፍን በጉጉት የሚጠብቅ? e B s እንወዳችኋለን
@raeecell6431
@raeecell6431 Год назад
እኔም ገርሞኛል ስንቱ ታመመ ቤተሰብ ተበተነ ቤት የፈረሰባቸው ፍርድ ከፈጣሪ ነው የሚያገኙት
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og Год назад
Ebs ጣቢያ በሙሉ ፈጣሪ ያስደስታችሁ የስቱን እባ አበሳችሁት❤
@ወሎቤተአማራዩቱብ
የሳምንት ለታዋ ልጅ ስለተረዳች በጣም ደስ ያለኝ
@زينببتسوطان
@زينببتسوطان Год назад
እናመሰግናለን እናተም ጎበዝ ናችሁ ለዝህ ያበቃችኋተሸ እናተ ናችሁ በርቱ
@yaaRABBIISETUUBEKKAA
@yaaRABBIISETUUBEKKAA Год назад
አረ እኔስ ፈራሁ በእውነት የምኖረው በስደት ነው የሚሰማው የሚታየው ሁሉ ያስጨንቃል እግዞ
@abebatube6227
@abebatube6227 Год назад
በጣም 😭😭😭
@mominahussen-fp6df
@mominahussen-fp6df Год назад
ስራችሁ በጣም ሰናይ ተግባር ነው ኢቢኤሶች በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤🎉🎉🎉
@kamiletube3956
@kamiletube3956 Год назад
ወላሂ ህፃን ሂወት በጣም ነው ያስለቀሰችኝ አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ አላት ለኔ የተደረገልኝ ያህል ዴስ አለኝ😢
@mrsadi3119
@mrsadi3119 Год назад
ebs እንኳ ደና መጣቹ እንደዚ እለፋቹለት ያለ ነገር እንደዚ ፍራማ ሲሆን ግን ደሥታው እንደት ያደርጋቿዋል ምን ለማለት ፈልጌነው የዛሬ ሳምንት አይናችኝ ደም እሥኪለብሥ አልቅሰን አዝነን ቤት ጀባ ተባለች ተብሎ ሳይ ያለቀሥኩትን ያህል በደሥታ ነው የፈነደኩት ebsoችም ልጅቷም እንኳን ደሥ አላቹ አለን እንዎዳቸዋለን.....
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ Год назад
መጀመሪያ ሳያት በጣም ነበር ያዘኩት አሁን ግን በዚህ መልኩ ስላየሇት ደስ ብሎኛል ebc እናመሰግናለን🙏🙏
@betelhemayele1618
@betelhemayele1618 Год назад
ኢቢኤስ ጋዜጣኞች በሙሉ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@ለይላኡምጁናይድ
ህፃና ህይወት ይገባታል አባቶ ለሀገሩ ተሠዉቶል 😢😢😢
@merayammerayam5856
@merayammerayam5856 Год назад
አልሃምዱሊላህ የህፃን ሂወት በዚህመልኩመሆኑ ደሥይላል አልሃምዱሊላህ መቸም ታጥቦጭቃነን እንጅ በተመሣሣዩ ቤታቸው የሚፈርሥባቸው ግለሠቦች የዚችልጅ እጣ ፋታነው የሚደርሣቸው አላህበቃ ይበለን Ebs❤❤❤ እናመሠግናለን
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Год назад
ውድ ኢትዮጵያን በሙሉ በያላችሁበት ከደስታ በቀር ክፍ አይንካችሁ
@የወሎልጅዘሬ
@የወሎልጅዘሬ Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንባዋ ስለታበሰ ተመስገን አምላክ ለሠጡት ነገር አብዝቶ ይባርካችሁ 🙏🙏🙏🙏
@munatesema6060
@munatesema6060 Год назад
መረዳዳቱ ጥሩ ሳለ ወገባችን ተንቀጥቅጦ ጎዳና ከምንወጣ ብለን የሠራ ነዉ ቤት የሚፈርሰዉ ነገርስ እህ😢😢😢😢
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
ውየው ምን አይነት እርኩስ መንፈስ ነው አር ጌታ ሆይ ተመልከት እናቷ ጀግና ጀግና በእውነት ለልጅሽ ታስፈልጋለሽ አይዞሽ
@መሲጎንደሬዋ-ቨ3ቨ
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አሁን እሱም አባት ተብሎ ከእኛ አባት ጋር ይጠራል😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ይርዳችሁ 😢😢😢😢
@selam801
@selam801 Год назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ታረቀን ምን አይነት ዘመን ነው የደረሰን አባት ለልጁ እንደዛ ያድርጋል ውይ ጭካነ ኡፍፍፍ ልቤ ተሰበረ😥
@emuhekimayoutub9800
@emuhekimayoutub9800 Год назад
ከባዲ ነገር ነዉ የዛሬዉ ያረብ በስደት ሁነን ልጆች በአማና ትተን የመጣን አላህ ይጠብቅልን ያረብ አሚን አሚን ሳትሉ እንዳታልፉ
@ኡሙኢዘድን
@ኡሙኢዘድን Год назад
አሚንንን ያረብ የኔ እማ ከባዳ ጋር ነው እሚኖረው ብቻ አላህ ይጠብቅልንን ያረብ
@የእግዚአብሔርልጄነኝ
አሜን አሜን አሜን😢😢
@lblb4521
@lblb4521 Год назад
አሚን አላህ ያገናኘን ሁላችንም
@አሚነኝተስፈኛዋ
​@@ኡሙኢዘድን አረ ተይ ይቅረብሽ😭😭😭
@abc12452
@abc12452 Год назад
አሜን🥰🥰
@smrimohamad3540
@smrimohamad3540 Год назад
እግዚኦ ጆሮ ማይሰማው ጉድ የለም አቤቱ ማረን😢😢
@wondwosenmeseret7481
@wondwosenmeseret7481 Год назад
ሴቶች እባካችሁ ካገባችሁ በኋላ ስደት አትሂዱ ባል ከተባለ የቀን ስራም ቢሆን ሰርት ቤተሰቡን ማስተዳደር አለበት
@aishataha2657
@aishataha2657 Год назад
ሄደናል ፅናቱ ይስጠን
@hawamuhamed5971
@hawamuhamed5971 Год назад
​@@aishataha2657 በጣም አይ ሥደት አላህ አለን
@keyriaissa1538
@keyriaissa1538 Год назад
ኤ ወላሂ ካገባኩ ብሞት አልሄድም ሆሆሆሆ
@ሞሚያረህማንባሪያ
የኔም አስተያየት ነው ከመጣቹሁም ተለ ተመለሱ ሀባይብ ነገ ዛሬ አትበሉ
@yordatv419
@yordatv419 Год назад
Awo gdi kehone lemin enesu ayhedum hsanat ttachu genzeb lsebesbu
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 Год назад
የኢቢሲ ሰራተኞች በሙሉ በጣም ጥሩ እማማ ኢትዮጵያን የምትወክሉ ጥሩ ልብ ያላችሁ ናችዉ ሌላ ስም የለ ባጠቃላይ ምርጦች ናችሁ እንወዳችዋለን የሀገር ኩራት የህዝቡ አለኝታ ናችሁ
@እኔነኝየተዋህዶልጅ-ዘ8ደ
መሰማትም ይዘገንናል 😢😢😢😢😢😢 በሰመ ሰላሰ 😢😢😢
@yenewebtadesse465
@yenewebtadesse465 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ደሰይላል ልጅቷ ሳምንቱን ሙሉ ነዉ የአስለቀሰችኝ ዛሬ የደስታ እንባነዉ ያለቀስሁት ፈጣሪ ይመስገን እናንትም ተባረኩ
@zinettube7811
@zinettube7811 Год назад
ግን ወደት እየሄድን ነው የማየሰማ የማታይ የለም ዘንድሮ እድህ ያለም አባት አለ የኔ አባት ግን እናት ሆኖ ነበር ያሳደገኛ እናቴ በአንድ አመቴ ነበር የሞችው እናት ሆኖ ነው ያሳደገኛ ሲመኛኮ ታክሲ ታጣ አዞሎኛ ነበር ሆሰቢታል የሚወሰደኛ አባቴ እናቴ ነው
@hanagurmu3991
@hanagurmu3991 Год назад
Erre yneme ehte enate nbre
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Год назад
በህፃኑ፡በኩል ያየነው ድጋፊ፡በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን የመዳም ቅሞች ብለሺ ስላመሰገንሺን እኛም እናመሰግናለን ስደት ላይ ያለነው❤❤❤🎉
@AaSs-df5fz
@AaSs-df5fz Год назад
😢😢ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋን ተመስገን እንዲህ ሁና ስላየሁዋት ደስ ብሎኛን ለተቸገራቺሁ በሙሉ ቸሩ መድሀኒያለም ይድረስላቺሁ❤❤❤
@selam801
@selam801 Год назад
በእውነት ባለፈው ሳምንት የዘጠኝ ዓመት ልጅ ቀርባ የነበረች በመርዳታችሁ በጣም ነው ደሰ ያለኝ ተባረኩ🥰
@netsanetnetsanet7120
@netsanetnetsanet7120 Год назад
ሳሪዬ እህትዓለም ጓዴ የኔ ውድ እህት በጣም ነው ያዘንኩት የኔእህት የሰፈሬ ልጅ የት ነው ማገኝሽ እህትዓለም 😢😢😢😢😢 የሆነውን ሁሉ ማየትም መስማት ከባድ ነው እግዚአብሔር አምላክ ካንቺ ጋ ይሁን እህቴ
@husniyaezame333
@husniyaezame333 Год назад
Tawkywals
@yemarwuhashashe2831
@yemarwuhashashe2831 Год назад
እንኳን ደሰ አላችሁ ሉላየ እንኳን እንባሸ መሬት አልፈሰሰም ሕይወት አሁንም መታየት ያለባት ልጂ ናት❤
@ኤ.ወሎየዋ
@ኤ.ወሎየዋ Год назад
እባካችሁ እኔ እማውቃቸው አድ ቤት ውስጥ 3 የአእምሮ በሽተኞች አሉ ምንም ገቢ የሌላቸው በጣም የሚያሳዝኑ ከቻላችሁ
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Год назад
በቁጥራቸው ደውላችሁ ይመዝገቡ በሳምንት አንዴየ ስለሆነ ሰው ይበዛል
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Год назад
ፈጥሩ ይማርት
@deboamare5171
@deboamare5171 Год назад
EBS የጌታ ታናሾቹ ዘመናችሁ ብርክ❤❤❤❤❤❤
@kemiseyou
@kemiseyou Год назад
በጣም የምወደው ፕሮግራም አላህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ሀገር ሠላም ሢሆን ነው ሁሉም ሠላም የሚሆነው በጣም ደሥይላል በጣም መልካምነታችሁን ቀጥሉበት
@abacustech0912
@abacustech0912 Год назад
ኢቢኤሶች በዚህ ፕሮግራም ምን ያህል ዋጋ እንደምታገኙ ሚዲያ ማለት እንደዚህ ከህዝብ ጋር ሁኖ ሲሰራ ነዉ ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
@ferhaabdu1155
@ferhaabdu1155 Год назад
እባካችሁ ፍትህ ፍትህ ለዚች ህፃን በጣም ልብ ይሰብራል😢😢😢😢
@Martin-wv2xs
@Martin-wv2xs Год назад
እግዚአብሔር ይመስጋን
@BirukGizachew-mf2fg
@BirukGizachew-mf2fg Год назад
እስኪ እባካችሁ የአዲስ ምዕራፍ አዘጋጆች ስልክ ቁጥር የሚያቅ ይንገሩኝ. እኔ የምኖርበት አከባቢ የምጠቁማቸው እናት እና ልጅ አሉ.የምታውቁ ካላቹህ ተባበሩኝ plssss🙏🙏
@merayammerayam5856
@merayammerayam5856 Год назад
በመጀመሪያ አልሃምዱሊላህ የሃርብሃገርሴት መባላችንቀርቶ የመዳም ቅመሞች ተባልን አልሃምዱሊላህ በሃርብሃገር ያለን እህቶች ወንድሞች አብሽሩ ኢንሽአላህነገም ሌላቀንነው የህፃን ሂወት በጣምአሥለቅሦኝነበር ወላሂ በሥረአትኳነሰ አላፈጠርኩም ብቻ አልሃምዱሊላህ EBS በጣምእናመሠግናለን ሁላችሁንም ከፊትም ከሃላም ያላችሁት እንድሁም ቅዳሜ ከሠዓት ሁላችሁም በአጠቃላይ
@abunneaaron3192
@abunneaaron3192 Год назад
ሴቶች ባል ብላችሁ እሳት ውስጥ አትግቡ. ያለባል መኖር ይቻላል.
@አላህነውወክሌ
@አላህነውወክሌ Год назад
ስራችሁነውእማስወዲዳችሁ።❤❤❤
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
እኛ ወዴት እንሂድ ግን? 😭በሀገር በወገን አልቅሰን በቤተሰብ አልቅሰን ሁሌም ማልቀስ እፍፍፍፍ 😭😭እፍፍፍ
@ruthfisha1247
@ruthfisha1247 Год назад
እናንተን እግዚእ ብሄር ይባርካችሁ።እናንት ጥሩ ስራ ነው።ተባረኩ
@ሀዉለትሰይድ
@ሀዉለትሰይድ Год назад
ስንት ጉድ አለ በአላህ የገዛ ልጁን😢😢😢😢😢😢😢
@HubiSeid-ud2yp
@HubiSeid-ud2yp Год назад
አላህ ሆይ ልጀን አደራህን ልጀን ጠብቅልኝ ያረብብብብ ወይኔኔኔኔኔ
@Alem844
@Alem844 Год назад
ኢቢኤሶች እናመሰግናለን🙏
@gfggggg5079
@gfggggg5079 Год назад
ውውውውውውይ ፈጣሪዬ የልጀን ነገር አደራ ይሄን በአደባባይ መሥቀል ነውውውውው ኧረ ወየው ልቤ ተፈረከሠ ኧረ ውይ ሀገሬ ፈጣሪ ይርዳሸ አላህ ሆይ ለይተህ ምታ
@yordanoskidane5394
@yordanoskidane5394 Год назад
E B Sochye Egziabher Ystachu.
@አልሚአልሚ-ሐ3ቈ
@አልሚአልሚ-ሐ3ቈ Год назад
ያአሏህ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን እረ የዛሬውስ 💔💔💔🖤😭😭😭
@almaztarekeney350
@almaztarekeney350 Год назад
ኢቢስ በጣም እወዳቹሀለሁ ❤❤❤❤
@hawigebretenesaye2257
@hawigebretenesaye2257 Год назад
ፎቶግራፍን ለምን አታሣዪንም?እሄ አውሬ ሰው ውስጥ ነው ያለው ሌላ ሠው እንዳይበላ
@حليمهالخطيب-ش9ك
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ እንዴት ደስ ይላል ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤
@almaztsegay8854
@almaztsegay8854 Год назад
እንደኔ ሂወትም ይሁን ወንድማ ከሃገር ባትወጣ እላለሁ ሰደት ስደት መሆኑ አይቀርም🙏🙏🙏
@sameeramuroor8988
@sameeramuroor8988 Год назад
የመዳም ቅመሞች እግዚአብሔር አምላክ ባለንበት ይጠብቀን እግዚአብሔር ይመስገን ለሁለም ነገር
@hanahaile596
@hanahaile596 Год назад
ወንዶች አባቶች ወንድሞች እኛን ያሳደጉ ስንት ጀግና አባቶች እያሉ ለምን እነሱን ታስወቅሳላችው እንዴት የወለደ አባት ከልጁ ጋር ለመተኛት ይደፍራል ምን ሴጣን ነው የተጠናወታችው 😢😢😢
@misteremekonen9885
@misteremekonen9885 Год назад
እና ይሄን ምን ትይዋለሽ
@saadha5100
@saadha5100 Год назад
ebs እኔወዳቼኋለሁ በጣም
Далее
DEMONS ARE ATTACKING BRAWL STARS!!!
09:08
Просмотров 12 млн
Страшная Тайна Светы Кемер !
33:04
DEMONS ARE ATTACKING BRAWL STARS!!!
09:08
Просмотров 12 млн