Лучшее на RU-vid
Кино
Авто/Мото
Видеоклипы
Животные
Спорт
Игры
Приколы
Развлечения
Хобби
Наука
Авторизоваться
Зарегистрироваться
//አዲስ ምዕራፍ// " ከአፈር ውስጥ ተቀብሬ ነበር በሰው እርዳታ ነው ተቆፍሮ የወጣሁት... "//እሁድን በኢቢኤስ//
22:47
Ethiopia - ጠቅላዩ ስለ ቀይ ባህር ደገሙት፣ የኤርትራ ቁጣ፣ “ህልም አያውቁም”ጠቅላዩ፣ ሊከዱ ሲሉ የተያዙት ጄኔራል
16:33
Хочу клип с Димой Биланом или как я познакомилась с таксистом! #машмилаш #димабилан
00:59
КВН Случай на физ-ре #shorts
00:31
Невероятный НОКАУТ В ИСПОЛНЕНИИ ПИРАТА #мма
00:29
«Только такую женщину я мог получить от Бога и полюбить» #рукивверх #жуков #меньшова
00:58
/አዲስ ምዕራፍ/ "ከባድ ስራ ለመስራት ሴትነቴ እንቅፋት አልሆነብኝም..."ጠንካራዋ የላዳ ሹፌር //በእሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Подписаться 2,8 млн
Просмотров 66 тыс.
50%
1
Видео
Поделиться
Скачать
Добавить в
Опубликовано:
28 окт 2024
Поделиться:
Ссылка:
Скачать:
Готовим ссылку...
Добавить в:
Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии :
124
@EthiopianScience
2 месяца назад
i am a student.ምንም ማረግ ባለመቻሌ በጣም አዝናለሁ፡፡i hope እንዳንቺ አይነት ጀግና እህቶቼን ረድቼ የሌሎችን ተስፋ አለምልሜ ህይወቴ እንደምታልፍ አምናለሁ፡፡አይዞሽ ቀና በይ ጀግና ነሽ፡፡ሁሌም ከጎንሽ ነን😢😢😢😢
@YoAbudabi
2 месяца назад
ሀሳብሽ ብቻ ይበቃል ፈጣሪን
@TayuG-n3j
2 месяца назад
የስፈሬ ልጅ በጣም አቃታለሁ ጎበዝ ጠንካራ አርአያ የምትሆን ልጅ ነች።የጦርሀይሎች አንበሲት ናት።
@Sitra-h8d
Месяц назад
ሥታሣዝን
@meronkinde4160
2 месяца назад
ጀግና ነሽ የኔ ውድ ልጅሽ እድለኛ ናት አንቺን የመሰለ እናት ስላላት ❤❤❤❤❤❤
@HelenTilahunGebregiorgis
2 месяца назад
🥰🙏❤️
@alemkebede5848
2 месяца назад
አቤት በደዚ አይነት ጀግናና ጠንካራ ሴት እንዴት እንደምኮራ ጎበዝ እርግጠኛ ነኝ ያሰብሽው ቦታ ትደርሻለሽ እድሜና ጤናን ከነቤተሰቦችሽ አምላክ ይስጥሽ።
@bezawitlemma1745
2 месяца назад
ጀግና ሴት ነሽ አይዞሽ ፈጣሪ ይድረስልሽ
@maryamdawood5052
2 месяца назад
ያልፋል,,የማየልፍ,ይመስላል,አይዞሽ, ደምሪኝ🎉🎉ples
@saraamagreedavid6763
2 месяца назад
ጨዋ ያሳደጋት ጀግኒት ስትቀበል እንኳን ጎንበስ ብላ ነው ምስጋናዋን የምትገልፀው አክብሮትዋ ከንግዲም በርትታ የምትቀየር ተስፋ አላት
@hasinashaikh391
2 месяца назад
በጣም ጠንካራና በጣም ታታሬ እናት ናት ያለንን ብናግዛት እንድትስራ
@ElsaAbil
2 месяца назад
ጀግና ነሽ ፈጣሪ ሀሣብሽን ይሙላልሸ ጀግኒት❤❤❤
@GodisGoodallthetime-u3b
2 месяца назад
እንደኔ የልብስ ማሽን ከምትገዙላት መኪናዋን ብታሰሩላት ጥሩ ነበር የምታውቀውን እንድትሰራ
@MadinaAdem-fu7bx
2 месяца назад
ብዙ ግዜ የልብስ ማጠቢያ ማሽን ይሰጣሉ ኢትዮ ማነው የሚያሳጥበው ጭራሽ ባሁኑ ሰአት
@GodisGoodallthetime-u3b
2 месяца назад
@@MadinaAdem-fu7bx ወንዶች ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
@tewekeltuaellah6638
2 месяца назад
@@MadinaAdem-fu7bxእኮ መብራት ሁልጊዜ የለ ሲሄድ ሲመጣ ሱቅ ቢከፈትላት ወይም መኪናው ቢሰራ ጥሩ ነበር
@MadinaAdem-fu7bx
2 месяца назад
@@tewekeltuaellah6638 እኮ ሁልግዜ አድስ ምእራፍ ላይ የልብስ ማጠቢያ ነው የሚያበረክቱት ይሄ ከባድ ነው እኛ ሀገር ላይ
@MazaMala_21
2 месяца назад
አዎ ማሽንኑ ከመገዙላት መኪናውን ብያሰሩላት አሪፍ ነበር ነገር ግን መኪናው ስሰራ ብዙ ብር ነው ይሚያስከፍለው ለዛ መሰለኝ ደሞ ማሽን እኮ በጣም ውድ ነው ብባል ከ 50ሺ ብር አይበልጥም m-fu7bx
@haymanotdxb3484
2 месяца назад
እናት አለሜ ታላቅ እህቴ የኔ እደሆንሽ ነው የተሰማኝ እግዚአብሄር ረድቶሽ ያሰብሽበት እደምትደርሺ አምናለሁ ጀግና ጠንካራ ነሽ በርቺልኝ❤
@kedanayemariyam1323
2 месяца назад
ጀግና እናት እና ኩርቱ ሴት ሁላችን ይኮረብሸለን ኢቢኤሶችን እግዚአብሔር ይበረከቸሁልን
@club2692
2 месяца назад
Ebs እናመሰግናለን ሁል ጊዜ የማስበው ነገር ወደ ገጠሩም ሂዳችሁ ብታግዟቸው ስንት አንጀት የሚበሉ ሰወች እንዳሉ ።
@wipupwredosa9628
2 месяца назад
ጎበዝ ፡ጀግና፡እናት፡አይዞሽ፡ጌታ፡ይረዳሻል፡ebs እግዚአብሔር ይባርካችው
@Fathiyasiraj-x4m
2 месяца назад
ጀግና ናት ልስራ ነው ያለቺው ለምኑልኝ አደለም ለምን እኛ ኢትዮጵያን ለብዙ ሰው እየረዳን ነው ለስዋም ህልምዋን እትኖር መኪናው ይገዛላት ተዋቶ የምትል እናዋጣላት እና ይገዛላት ሀምሳ ሎሚ ለአድ ሰው ሸክም ነው ለሀምሳ ሰው ጌጡ ነው ይባላል
@maryamdawood5052
2 месяца назад
yes..ygzalat🎉🎉 demerije
@alemtsehaydadi8547
2 месяца назад
በጣም ጎበዝ ናት ስራዋ ቢስተካከልላት የተሻለ ነው ጠንካራ ናት አይዞሽ በድልዋ የጦርሃይሎች ጀግና ።
@sauditaif7667
2 месяца назад
እግዚአብሄር ይርዳሽ
@batibati4180
2 месяца назад
እኔ መኪና ትሰጧላችሁ ብየ ስጠብቅ ልብስ ማጠቢያ በሺተኞች
@mohammedjamal7352
2 месяца назад
ያደረጋችሁትን ማናናቅ አይደልም ማድረጋችሁ ካልቀረ አዲስም ባይሆነ ሰከንድ ሃንድ የሆነ መኪና ገዝታችሁ በብድርም ቢሆን ብትሰጥዋት መልካም ነበረ ሰርታ ትመልስላችሁ ነበረ የኢትዮጵያ መብራት ሲቆራረጥ በሚያጋጥማት ችግር ዲጋሚ መችገርዋ አይቀርም አላህ ይርዳት
@genettadesse4581
2 месяца назад
ቤት ተቀምጣ ምትሰራም ስላልሆነች መኪናው ቢሆን ጥሩ ነበር
@ቀለበት-ሰ4ረ
2 месяца назад
ጠንካራ ሰው ጥገኝነት ሳይሆን ስራ ሰርቼ ማሰራት እችላለሁ ያለች እናት❤ ፈጣሪ ጤናሽን ይስጥሽ እዚህ መታየት እራሱ ጥሩ ነው
@AmelworkyemerBesher
Месяц назад
ጀግና
@IvaTaiwan-u8z
2 месяца назад
ጥሩ ጊዜ ይመጣል ለአንቺ አይዞሾ🤲🙏
@AnanasMeheretab
6 дней назад
በድሏዬ የኔ ቆንጆ እኔ በደንብ አውቃታለሁ እኔ ቆሎ ስሸጥ እሷ ሳንቲምና ተራ ታስከብር ነበር የኔ ውድ ሁሉም ይስተካከላል የኔ ጠንካራ
@MohammedMetwally-x5x
2 месяца назад
ማጣት ክፉ ፈጣሪ ይርዳሽ ❤️😍😍
@maryamdawood5052
2 месяца назад
demejr..adade.fedkam..ayekberm denerj..mamey😮
@ddesiy6325
2 месяца назад
ጀግና 🎉🎉🎉🎉🎉 4:46
@KhayriaSoror-ny8tp
2 месяца назад
ጀግና ይገባሻል ወላሂ
@GodisGoodallthetime-u3b
2 месяца назад
የሰው ህይወት በምድር ላይ ብርቱ ሰልፍ ነው😮
@MeseretGemechu123
2 месяца назад
ጅግና ነሽ አይዞን
@genettadesse4581
2 месяца назад
አዎ በልምዷ ትስራ መኪና ይገዛላት እሷ ልብስ አጠባ ልምዷ አይደለም ቤት ምትቀመጥ ሴት ስላልሆነች ቢቻል ተዋጥቶላት መኪና ይገዛላትና ራይድ ትስራ ሁላችንም የአቅማችንን እንርዳት
@Hdeh-mc9xw
2 месяца назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህቨን
@NununuguseNunu
2 месяца назад
ባለአደራዉን. አገናኟት. ይርዳት
@Noura5-eq3nf
2 месяца назад
ጀግና እናት ነሽ❤🎉🎉 4:55
@saedabdallah7463
2 месяца назад
ማሽን ከምትሰጧት በሙያዋ መኪናዋን ብታሰሩላት ይሻላት ነበር
@emebetwassie7111
2 месяца назад
የህይወት ፈተና።ብዙ።ያሳያል።አይዞሽ
@Anumma572
2 месяца назад
ፈጣሪ ይርዳሽ
@-z-mariam
2 месяца назад
ወይ ኤል አውቶ ፈጣሪ ይይልህ
@BerhanAshinekebede
2 месяца назад
አይዞሽእግዚአብሔርሀስብሽንያሟላልሻል
@MelatKuma
2 месяца назад
ጎበዝ እና ጠንካራ እናት ናት በዛ ላይ ስነስርቷ ትልቅ ደርጃ ምትደርስ ናት ትንሽ ብትደገፈ
@MommaManderkin
2 месяца назад
ጎበዝ ሴት ነች መኪናዋን ብታወጡላት ጥሩ ነበር
@milanabood5582
2 месяца назад
ጥሩነገር እንደሚገጥምሽ ተስፋ ይታየኛል
@wardewarde9415
2 месяца назад
ጎበዝ ሴት ነች
@ShinaShina-v8k
2 месяца назад
ጀግና ሴት ነሽ 🥹♥️
@MohammedAbdulahiAbdi
2 месяца назад
አልሳካ ብላት እንጃ ጀግና ናት ጨዋ ናት ደግሞ አክብሮት አላት የሆነ ነገር ብታገኝ ጥንክራ እንደሚትሠራ ጥርጥር የለውም
@Eagle1503
2 месяца назад
Ebs ምንግዜም የበጎ አድራጎት ተማሳሌት ናችሁ
@momlove3589
2 месяца назад
አይዞሽ እናቴ
@samprincess378
2 месяца назад
ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሁሉምበጊዜውሆነ
2 месяца назад
ጀግና ሴት ነሽ
@maryamdawood5052
2 месяца назад
demeje..🎉
@abduibrahim2135
2 месяца назад
ለሷ የሚያስፈልጋት የልብስ ማጠቢያ ሳይሆን ሰርታ እንድትከፍል መኪና በስማችሁ ብትገዙላት ቢያንስ ኢቢኤስ ስመጥር ድርጅት ነው
@فاطمةعبدُإثيوبيا
2 месяца назад
اللهم إني أسألك هُدوء النَّفس و طمأنينة القَلب و راحة البال وإشراح الصدر و تفريج الهموم.
@Mesitubee
Месяц назад
እምትወደዉ ስራ ብትሰራ ኣሪፍ ነበር መኪና ይገዛላት
@tsehayarega848
2 месяца назад
Great person go on
@Zufan27
2 месяца назад
Yena enat selayuieshe betam deis belogail ayezoueshe selikishe lakilge zufan nege
@hirutadnew7024
2 месяца назад
መኪናው ቢጠገንላት ጥሩ ነበር።
@saraaamarech5920
2 месяца назад
ጎበዝ ጠንካራ ሴትነሺ፡እንደወንድነሺ
@PsaamBah
2 месяца назад
ለዚች ነው መግዛት ጀግና
@Susu-p8v5w
Месяц назад
ጀግና እናት መኪናዋን አሳድሱላት
@danielzemdkun8321
2 месяца назад
የ❤ኔ❤ እና❤ት የሰፈሬ ልጅ ልጅ እያለን ተራ ስታስከብር አውቃታለው ጦርሃይሎች
@abrhamgmeskl6022
2 месяца назад
መረዳት ያለባት ሴት ናት እንርዳትትት
@masterteklugirma190
2 месяца назад
Ebs🙏🙏🙏 ❤❤❤
@beyenekebede5251
2 месяца назад
Ebs tebarkulen ❤❤❤❤
@Culture_Society_Development
2 месяца назад
ጦር ሀይሎች ። ሰውን ከሩቅ መፈረጅ ልክ አይደለም ።እያንዳንዱ የራሱ ያልተነገረ ታሪክ አለው። በርቺ አምላክ ይርዳሽ።
@meazitadassemeazi4286
2 месяца назад
ጀግና ነሽ ❤❤
@serkalem-b2t
2 месяца назад
አሳዘነችኝ የኔናት አይዞሽ❤
@Zufan27
2 месяца назад
Bedlwyeeee awkishalui anehe tenikara neshe selikieshen lakilge❤❤❤❤❤ zufan nege balsukaaa
@YeshiiYeshi
2 месяца назад
ማገዛቹ እ/ር ይስጣቹ ግን መኪነዋን ብታሰሩላት የተሻለ ነበር
@solomontefera8662
2 месяца назад
እረ ኤል አውቶ ስለእግዚአብሄር የብዙ ሰው እንባ ነው እረ ተው
@ZebiderKebede
Месяц назад
ebsአሁንበጣምጥሩመደገፍያለባትንእህትአቀረባችሁበድሏየሰፈሬልጅናትበጣምጠንካራከብዙልፍትስቃእራሷንደግፍለብዙእህቶችአርያየምትሆንሴትነችእናትምናትእሷባላደገችዎቅንጦትልጇንአንቀባራአሳዶጋለችጀግናእናትነትማለትእንደዚነውእኛባደግንበትህይወትልጅንአለማሳደግበደንብልትደግፍትይገባልebsታኮራችሁአለችመኪናዋንብታሰሩላትጥሩነውበርቺእህቴሁሉምለበጎነዎ
@azebg328
2 месяца назад
አይዞሽ ጀግናዋ ቀን ያልፋል
@maseratdima1956
2 месяца назад
Ayzon inte igiziaber ale andegna negni like arguu fiti la heavn
@מיקיאס
2 месяца назад
ቻይናዊት አስመስለሸ አመጣሻት በእውነቱ ይህ ሜካፕ ቢቀር። ቃልየ በማርያም። ይደብራል አስተካክሉ። በተረፈ ፕሮግራሙ የሚወደድ እንባ አባሸ ድንቅ ስራ እየሰራቹህ ነው። እንወዳቹህአለን ። በተረፈ ጎበዝ እናት እረዥም እድሜ ከጤና ጋ እመኛለሁ
@ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር
2 месяца назад
አሏህ ይገድፍሺ ማጣት ከባድነዉ
@FjFu-y1r
2 месяца назад
ማዘር በፊት ኒካብ ሳይሆኑ ቆንጆ ነበሩ አሁን ፊተወን ግርግዳ መሰሉ
@CcB-g8s
2 месяца назад
አይዞሸ😢😢😢😢😢
@werkeayalew9459
2 месяца назад
Yeninat aeyezosh❤
@Zufan27
2 месяца назад
Ayezoueshe berehe auinin tenikara neshe
@ሰለሜ_Tube
2 месяца назад
❤❤❤
@FrehiwotBeyene-i5o
2 месяца назад
እሷ እኮ የወንድ ስራ ነው የምትሰራው ኢቢኤሶች ልብስ ማጠቢያ ምን ያደርግላታል
@tube-rf8pe
2 месяца назад
መኪና ሚሰጣት መስሎኝ ነበር
@Sofie-pn2nw
2 месяца назад
❤❤❤❤❤😢😢
@romanatsimu9460
2 месяца назад
መኪናዉ ቢጠግንላት ጥሩነበር
@KhayriaSoror-ny8tp
2 месяца назад
አድ መኪና ቢገዙላት
@eyerusemengstie5125
2 месяца назад
💞💞💞💞💞
@zoharazohra9234
2 месяца назад
Gbez tnkara set nes brcey aliah ygezes
@mozaratherpa4572
2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@derebeeshete4373
2 месяца назад
አቶ ዳንኤል ከረባቱ ለሶስተኛው አግርህ ላይ ነው እኮ
@FkryMarry
2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@playlist6960
Месяц назад
ምን አለ makeup ቢቀር
@seadbargicho8123
2 месяца назад
Yenorechbet destegna hona mtseraw sra new shufrna mekinaw yigezalat egna Ethiopian ayaktenm eko lemnm kena mehon bcha new
@lemmawegari251
2 месяца назад
lemin yeketema bas shufar atiqexerim
@dawitdagne7957
2 месяца назад
100,000 sew 20 birr biyawata eko mekina megzat enchelalen getan rejem geza tore hayeloch tera lay ke srehat ga sirawan tesera nebr ena ebakachu enasdestate
@ElfinshOda
2 месяца назад
Yenan Jelena bedbugs awekshalhu yetrhayloch jegena
@CaraParker-j7n
2 месяца назад
Martin Margaret Lopez Helen Gonzalez Dorothy
@nafyadti3318
2 месяца назад
Tesakay ehe chibs metbash thank you anyway 😅
@HiwrtLarsu-oj7sh
2 месяца назад
Ebs ole addse abba bicha now woye adse mirfe intro yimydrghu
@fato7a7bb35
2 месяца назад
E😘😘😘😘😘😘😘❤️🙏👈
@SamsonWerku-r2u
2 месяца назад
ኧረተው እሷተራአስከባሪ የማይመስል ነገርነው
@አህሙሚድያ
2 месяца назад
Metbesha setlu alemaferachehu mnale mkinawan btasadsulat maslkes becha #
@saraamagreedavid6763
2 месяца назад
እራሳችን የማንሰጠውን ትእዛዝ መስጠት እስቲ ለአንድ ቀን ምሳ የሚሆን ስጪ በየሳምንቱ አንድን ሰው መርዳት እንደ ቀላል ቆጠርሽው ?
@fatumahassen-z1e
2 месяца назад
በጣም @@saraamagreedavid6763
@AudreyMalia
Месяц назад
Martinez Larry Hernandez Anthony Johnson Ruth
@AgnesCarpenter-p1o
Месяц назад
Harris John Martin Jeffrey Lopez Margaret
@resurrection355
2 месяца назад
please EBS don't be cheap!!! We all know she would be better of i you give her a car or find her high paying driving job. Washing machine will get her out of her situation
@YohannesTilahun-qt4qy
2 месяца назад
ጀግና
Далее
22:47
//አዲስ ምዕራፍ// " ከአፈር ውስጥ ተቀብሬ ነበር በሰው እርዳታ ነው ተቆፍሮ የወጣሁት... "//እሁድን በኢቢኤስ//
Просмотров 57 тыс.
16:33
Ethiopia - ጠቅላዩ ስለ ቀይ ባህር ደገሙት፣ የኤርትራ ቁጣ፣ “ህልም አያውቁም”ጠቅላዩ፣ ሊከዱ ሲሉ የተያዙት ጄኔራል
Просмотров 63 тыс.
00:59
Хочу клип с Димой Биланом или как я познакомилась с таксистом! #машмилаш #димабилан
Просмотров 1,8 млн
00:31
КВН Случай на физ-ре #shorts
Просмотров 22 тыс.
00:29
Невероятный НОКАУТ В ИСПОЛНЕНИИ ПИРАТА #мма
Просмотров 917 тыс.
00:58
«Только такую женщину я мог получить от Бога и полюбить» #рукивверх #жуков #меньшова
Просмотров 238 тыс.
45:48
የበኩር ልጄን አሜሪካ ወስዶ ጉድ ሰራኝ! “ሁሉም ይቅርና እኛው እንስማማ!” Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Просмотров 121 тыс.
31:43
/የቤተሰብ መገናኘት/ "ከሀገር ስወጣ ልጄን ባገኝ ብዬ ተስዬ ነበር ... ልጃቸውን ያገኙት እናት እና አባት ደስታ //በቅዳሜን ከሰዓት//
Просмотров 242 тыс.
23:07
//እንተዋወቃለን ወይ?// “ ዋው ትዳር ለእኔ በጣም ስማርት የሆነ ነገር ነው 😁”//በእሁድን በኢቢኤስ//
Просмотров 58 тыс.
8:04
“ዶ/ር ጌዲዮን ለውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት ብቁ አይደሉም ”| ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ በምክርቤቱ ያደረጉት የተቃውሞ ንግግር | Ethiopia | Addis Abeba
Просмотров 29 тыс.
31:25
ከebs ለምን ወጣ?
Просмотров 132 тыс.
44:59
ብዙ ህልም አለኝ … በጣም አይናፋር ነበርኩ … ምን ያልሰራሁት ስራ አለ ተወዳጅዋ ሔለን ሾው (ሔለን መስፍን) | Seifu on EBS
Просмотров 201 тыс.
9:41
የ ቀን የአማርኛ ዜና ጥቅምት 19 - 2017 ዓም - Abbay News - Ethiopia
Просмотров 7 тыс.
56:13
برنامه جدید چهره ها با حفیظ|ببینید گوینده کیست؟حفیظ یا آریانا؟|قسمت اول|Chehra Ha Ba Hafiz Ep01
Просмотров 125 тыс.
27:36
//አዲስ ምዕራፍ// የጎዳናዋ ታዳጊ ድምፃዊት /እሁድን በኢቢኤስ/
Просмотров 171 тыс.
32:41
"ኤልያስ ጌቴ አንለይ አይፈራም ብሏል" ቆይታ ከጨዋታ አዋቂው ተወዳጁ ሙዚቀኛ ጌቴ አንለይ ጋር //እሁድን በኢቢኤስ//
Просмотров 30 тыс.
00:59
Хочу клип с Димой Биланом или как я познакомилась с таксистом! #машмилаш #димабилан
Просмотров 1,8 млн