Тёмный

/አዲስ ምዕራፍ/ የ13 አመቷ እናት አባቷን ይቅርታ ጠየቀች... ያልተጠበቀው ሰርኘራይዝ //እሁድን በኢቢኤስ// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 1 млн
50% 1

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Развлечения

Опубликовано:

 

10 дек 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2,2 тыс.   
@TUBE-fd3kv
@TUBE-fd3kv Год назад
ebs እንደዚ እናንተንም ፈጣሪ ያስደስታችሁ በዚች ልጅ ደስታ የተደሰታችሁ እስኪ እንያችሁ😍😍
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 Год назад
ማሂየ ስብሥክራይብ አድርጌኝ
@user-wt8mn4rs2e
@user-wt8mn4rs2e Год назад
Mahe beka enenachi engaba weljelegne please
@merajamanuel391
@merajamanuel391 Год назад
@@user-wt8mn4rs2e ❤❤❤
@rasheedkhan5528
@rasheedkhan5528 Год назад
Afiye tebarek
@misayeali4590
@misayeali4590 Год назад
ማሂቾ 💜💜💋
@habibaha3139
@habibaha3139 Год назад
አስፍዬ የኛ ጀግና አባት ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ኢቢኤሶች በሙሉ ክብር በሉልን እውይይይ ሲያምሩ እናትና ልጅ አብራችሁ እድግ በሉ
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 Год назад
እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ
@asebegashaw4078
@asebegashaw4078 Год назад
ዎው ስለሳ ደስ አለኝ
@lathefal901
@lathefal901 Год назад
አስፍው ጀግና ነህ አላህ እድሜ ይስጥክ
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Год назад
😊😊
@ormooapss442
@ormooapss442 Год назад
በልጅነት መውለድ በጣም ያስደስታል እንም በ16 አመቴ ነው የወለድኩት 9 አመት አርጋለይ ልጄ ተመስገን ስለማይናገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን 😘😘😘😘🕊🌻🕊
@hayat3804
@hayat3804 Год назад
አረ የሰዉ ደስታ የሚያስደስታቹ እስቲ በላይክ
@user-zm9rn5kz6w
@user-zm9rn5kz6w Год назад
አላህ ሆይ የዚችን የልጂ ህይወት የቀየርክ ጌታ ስደት ምርር ብሎኛል ህይወቴን ቀይርልኝ እርዚቄን በሀገሬ አድርግልኝ
@jerrymk1641
@jerrymk1641 Год назад
Yena konjo ayzoshe 🤗 egzaber yemeyaye amelak nw
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 Год назад
ይቀይርልሽ ፣ የአሰብሽው ይሳካ ፤ ለቁም ነገር ያብቃሽ ፣ ህይወትሸ በጤናና በደስታ የተሞላ ይሁን። አሜን። 💕💕💕🌹🌹🌹🙏🙏🙏
@rahmaahmed4237
@rahmaahmed4237 Год назад
የእውነት አስፋው ቃላት የለኝም የምርጥ አባቶች ተምሳሌት ነህ አሏህ እድሜና ጤና ይስጥህ 🥰🥰😔😔
@kaliyamnadam9640
@kaliyamnadam9640 Год назад
በጣም አሜን
@semiethiotub
@semiethiotub Год назад
@@kaliyamnadam9640 ደምሪኝ ውዴ
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal Год назад
ውዴ ቤተሰብ ሁኝ ፎቶየን በመጫን
@user-vk9rp3tb4o
@user-vk9rp3tb4o Год назад
በጣም ❤እግዚአብሔር ይጠብቀዉ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
@@kaliyamnadam9640 ደምሪኝ
@henna9644
@henna9644 Год назад
ታሪክን ቀያሪ ቸሩ አምላክ ስላሴ ይክበር ይመስገን🙏 ለረዳችሁ በሙሉ በነገሮቻችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይርዳችሁ😘😘
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 Год назад
እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ
@user-xr6qx6oe9h
@user-xr6qx6oe9h Год назад
አሜን የማዳም ቅመሞችንም ይቀይርልን
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 Год назад
እኔ መቼም አረሳውም እህቴን ራሷ ቆጭ ታሪኳን ስስማው ያለቀስኩት ማልቀስ መቼም አረሳውም አላህ ያስደስታቹ
@msarati4220
@msarati4220 Год назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🎂🎂
@betimariedi4377
@betimariedi4377 Год назад
Amen
@tube3507
@tube3507 Год назад
እኳን ተወለድሽ መከራ ብታሣልፊም ከችግርም በኋላ ምቾት አለና ቀሪ ዘመንሽን በደሥታ ኑሪ አስፋው ረጅም እድሜ ይስጥህ ያንተ አይነት ቅን ሰው ያብዛልን
@zebideryemariyamlej
@zebideryemariyamlej Год назад
በሀገራችን ብዙ ጨካኞች ቢኖሩም እንደ እናንተ ባሉ መልካምች ተስፍ አለን፡፡ እግዚአብሔር ሆይ ልክ እንደ ኢቢኤስ ያሉ መልካም ሰዎችን አብዛልን ፡፡
@user-pq9hu8mu7z
@user-pq9hu8mu7z Год назад
ክፋ አይካቺሁ. አላህ እረጂም እድሜ ይስጣቹሁ. የሠው ደስታ የማስደስተው ማነው. እደኔ ላይክ ያርግ
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 Год назад
እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ
@user-pq9hu8mu7z
@user-pq9hu8mu7z Год назад
@@yefkrbiteseb5534 ጠይብ
@rabiahhasan8890
@rabiahhasan8890 Год назад
ወላሂ እዲት ደሰሰሰ እዳልኝ💖💗💗💗💘💘💘💘💐
@user-pq9hu8mu7z
@user-pq9hu8mu7z Год назад
@@mesimekdi ጠይብ.
@user-up2gm7vl3g
@user-up2gm7vl3g Год назад
አሚንን ያረብብ አላህ መልካም ነገር ይስጣቸው ያረብብ
@zumitube8095
@zumitube8095 Год назад
ኢላሂ ይህችን ልጅ ወደ ደስታ የቀየርከው ጌታዬ ሆይ በስደት ያለንም አላህ በቅርቡ ህልማችንን አሳካና አስደስተን ኢቢኤሶች አላህ ያስደስታችሁ
@uaeuae1833
@uaeuae1833 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@TT-lz3sz
@TT-lz3sz Год назад
ወላሂ አንዳንድ ልጆች እርዝቅ ይዘው ነው የሚወጡት
@TT-lz3sz
@TT-lz3sz Год назад
አሚን
@zewdiemebri2032
@zewdiemebri2032 Год назад
አሚን ያረብልአለሚን የእዝንትሕንበር ክፈትልን ያአላሕ
@user-xc9xt4vp8s
@user-xc9xt4vp8s Год назад
አሚንንንን ያርብ
@ethoageryatesayeshenyaseye9876
መልካም ልደት ልጅሽ እመብርሃን በጥበብ በሞገሰ ታሳድግልሽ ለሁላችንም እግዚአብሔር ይሰጣችሁን ❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹
@user-zg4nt4gk5e
@user-zg4nt4gk5e Год назад
እንድህ ያሉ ምርጥ ኢትዮጵያዎያኖችን ያብዛልን እናመሰግናለን 🍰🎂
@user-sy4cm3ps1r
@user-sy4cm3ps1r Год назад
ይችን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏
@burtukana5675
@burtukana5675 Год назад
አሚን
@user-ly6kr5gy6b
@user-ly6kr5gy6b Год назад
አሚን
@mekamohammed7556
@mekamohammed7556 Год назад
አሚንንን
@abinimedia
@abinimedia Год назад
amen
@rehmamare1995
@rehmamare1995 Год назад
አሚን ያረብ
@user-pv1oy1oc4d
@user-pv1oy1oc4d Год назад
ሰወችን ሰርፕራይዝ እንደምታደርጉት ፈጣሪ እናንተንም ባላሰባችሁት መንገድ ሰርፕራይዝ ያርጋችሁ
@belenbeniyeme7128
@belenbeniyeme7128 Год назад
Wow you're so nice 😍
@mesibrhane78
@mesibrhane78 Год назад
🙏🙏🙏😘😘
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m Год назад
አሚንንንን
@cedarscell6342
@cedarscell6342 Год назад
በጣም፣ደስ፣ትላላችሁ፣እግዛብሄር፣ይስጣችሁ፣አስፍቲ፣ተባረክ፣ጤና፣ከእድሜ፣ይስጣችሁ
@racheltakala7118
@racheltakala7118 Год назад
እረ ሴቶች ልብ ይስጣችሁ ድቄት ምንድነው የምታበዙት እጃችሁና ፌታችሁ በጣም ይለያያል ልብ በሽተኛ ነኝ ብላ ነበር እንዴት ነው ጤናዋ
@hanaeshete5099
@hanaeshete5099 Год назад
በዚች ልጅ ህይወት ውስጥ በግልፅም ሆነ በስውር ድርሻችሁን የተወጣችሁ እንባዋን ያበሳግሁ ለመፅናናትዋ ለደስታዋ ምክንያት የሆናችሁ እ/ር ይባርካችሁ መልካምነቱ ይብዛላችሁ የኔ ውድ እደጉልኝ ከክፍ ሁሉ እ/ር ይጠብቃችሁ
@user-uo5hg1fz1f
@user-uo5hg1fz1f Год назад
እንኳን ተወለዳችሁ ልጅ ዋንትያ ከነ ቆንጅየ ልጅሽ ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ ለረዳችሁ ሁሉ እግዚአብሔር አጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈላችሁ
@emanMtytube
@emanMtytube Год назад
ወይኔ ደስ ስትል ኢቢኤሶች የአድስ ምዕራፍ ብሮግራማችሁ በጣም በጣም ማህበርሰብን ጠቃሚ ነው አስፍው መሸሻ መልካም ሰው ከተገፍ ጎን መቆም ከዛም እንዳባት እሆንላታለሁ ማለትህ መልካምነትህን ያሳያል
@saronsaboka3898
@saronsaboka3898 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@zahraalmdori108
@zahraalmdori108 Год назад
amen...amen
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 Год назад
የተጎዱ ወገኖችን የምትረዱ ሁሉ ፈጣሪ ቤታችሁን በበረከት ይሙላ አሚን ።
@semiethiotub
@semiethiotub Год назад
ደምሪኝ ውዴ
@bezanegash9013
@bezanegash9013 Год назад
መሀተቧ የት ሄደ
@zinatmohammed2962
@zinatmohammed2962 Год назад
ጋሸ አስፋው እድሜና ጤና ሌሎችም በሙሉ እናተ ምርጥ ደጋግ ሰወች ፈጣሪ ሙሉ ህይወታችሁ በደስታ ኑሩ
@Mekdi154
@Mekdi154 Год назад
አስፊዬ ላንተ ትልቅ የሆነ ፍቅርና አክብሮት አለኝ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከ ጤናጋ ይስጥልኝ
@hdu152
@hdu152 Год назад
አስፋው እረጅም እድሜ ከጤና ከፀጋ ያጎናፅፍ
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 Год назад
እህቴ ስብሥክራይብ አድርጌኝ
@Metasebiya4
@Metasebiya4 Год назад
እኔም በ14 አመት እያለው ነበር ምንም በማላቅበት ሁኔታ ነበር የወለድኩት! አሁን ልጄ 24 አመቷ እኔ 38 ነኝ መጀመሪያ ባልሆነ ብለን ነበር አድጋ፣ በማእረግ ተመርቃ፣ ስራ ይዛ ሳያት ሁሌም አምላኬን አመሠግናለው!
@samri9862
@samri9862 Год назад
ውይ ታድለሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹ😘😘
@Metasebiya4
@Metasebiya4 Год назад
@@samri9862 አሜን አህቴ
@user-iu5iz1yu7n
@user-iu5iz1yu7n Год назад
ማሻአላ
@zizomoha3678
@zizomoha3678 Год назад
ታድለሻል ቀሪ ዘመናቹህ የደስታ ይሁን
@giftgiftcard36
@giftgiftcard36 Год назад
ታድለሽ
@user-ri1pv9zv8q
@user-ri1pv9zv8q Год назад
በጣም ደስ ይላል ልጇን አላህ ያሳድግላት ❤❤❤ አስፍሽ ምርጥ አባት ነህ ትለያለህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@ruhama2434
@ruhama2434 Год назад
ማነው እንደኔ አስፍቲ ያስለቀሰው እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@user-lb8wx1ql8w
@user-lb8wx1ql8w Год назад
አስፋው ግን ክበርልኝ በጣም የምወዲህ ልዩ ትልቅ ሰው ወላሂ🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 Год назад
እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ
@zemaritfasikatube587
@zemaritfasikatube587 Год назад
አስፋዉ ሆደ ባሻ መልካም ሰዉ እድሜ ከጤና ይስጥህ ebs በሙሉ ክበሩልን ሰላም ለሀገራችን ይሁን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ አሜን
@simetube
@simetube Год назад
አባቴ አስፋው ስታለቅስ ታስለቅሳለህ ኢቢ ኤስ በሙሉ እግዚአብሔር የእናተ አይነቱ ኢትዮጵያን ሀገራች እንደ ምድር አሸዋ ታብዛልን 🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@simetube
@simetube Год назад
@@mesimekdi እሺ እማ
@Misge930
@Misge930 Год назад
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ 💔😍❤️ እንኳን ተወለደችሁ❤️
@geniyeeyu8654
@geniyeeyu8654 Год назад
ወንዶች እንደ አስፍው ደግ እሩህሩህ ልብ ይስጣቹ
@semiethiotub
@semiethiotub Год назад
ደምሪኝ ውዴ
@birukzedoyatha9360
@birukzedoyatha9360 Год назад
Amen 🙏
@fatumawase
@fatumawase Год назад
@@asenakubelete51 ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝበቅንነዋውዋውውው
@user-ld7tm2ul2y
@user-ld7tm2ul2y Год назад
ለሚሰጡ ለሚያስደስቱ ለሚያዝኑ ለሚያበሉ አላህ የልባቸውን መሻት ይሙላላቸው🌹😍
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 Год назад
እህቴ ስብሥክራይብ አድርጌኝ
@betitube1185
@betitube1185 Год назад
ውዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal Год назад
ውዴ ቤተሰብአድርጊኝ
@user-bs2gp5lv7k
@user-bs2gp5lv7k Год назад
እናት ና አባቴ ትተውኛል እግዚአብሔር ግን ተቀበለኝ እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይራል 💚💛❤🙏 ልክ ነሽ ዶክተር የቤተሰብ መለያየት ለልጆች ትልቅ ጠባሳ አለው አውቀዋለሁ 😭
@asma.5679
@asma.5679 Год назад
የጋሽ መሸሻ ልጅ አስፍዬ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ከነ መላዉ ቤተሠብህ የኔ አባት😘😘
@king_of_king_98
@king_of_king_98 Год назад
የሰዎችን ደስታ ማዬት ምንኛ ደስስ ይላል የእኔ እናት ፈጣሪ እድሜና ጤና ከነ ልጅሽ ይስጥሽ😍😍
@bintsied6276
@bintsied6276 Год назад
ዉይ አስፍዬ አስለቀስከኝ😢😢😢የኔ አባት አላህ እረጂም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ
@lala1793
@lala1793 Год назад
እድሜን ጤና አብዝቶ ይሰጥልኝ
@estermesfin4938
@estermesfin4938 Год назад
በእውነት አስፊቲ እግዚአብሄር ይባርክህ… እናትና ልጅ እግዚአብሄር ያሳድጋቹ ትልቅ ቦታ ያድርሳቹ 💞
@mqw544
@mqw544 Год назад
በአርቲስት ታሪኩ ብርሀኑ ባን ባለቅስም በዝችልጅ ደስታ ደግሞ ተደስትኩ ኢቢኤሶች አላህ ይስጣችሁ
@addisdiriba1193
@addisdiriba1193 Год назад
አስፋው እንባ ሲተናነቀው እኔም አለቀስኩኝ አስፋው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልክ ፈጣሪ በስራህ በቤተሰብህ በሁሉ ነገርህ እግዚያብሄር ጣልቃ ገብቶ ደስተኛና እንዲያደርግክ ጸሎቴ ነው እግዚያብሄር ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይጠብቅ እላለሁ
@jamilayasinraya8121
@jamilayasinraya8121 Год назад
ኢቢኤስ ምን አይነት ቅንና መልካም ስብስቦች ናችሁ አላህ እረጅም እድሜና ጤናችሁን ያብዛው
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 Год назад
እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ
@mekdesketema6190
@mekdesketema6190 Год назад
አንተኮ የሁላችንም አባት ነህ አስፍሽዬ የኔ ሆደ ቡቡ ለምታደርጋቸው መልካም ነገሮች ሁሉ እግዚአብሔር ይክፈልህ❤
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 Год назад
ትለያላችሁ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ😍😍 አስፍየ እንባህ የኔ የዋህ አባት ነህ😥😥😥
@Tube-iz3xj
@Tube-iz3xj Год назад
ማነው እንደኔ አድስ ምዕራፍን በጉጉት የሚጠብቅ የሰው ልጅ ተለውጦ ደስ ብሎት ሲያይ የሚደሰት ብቻ ላይክ
@fatmah6936
@fatmah6936 Год назад
እረ በጣም
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 Год назад
@@fatmah6936 እህቴ ስብሥክራይብ አድርጌኝ
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 Год назад
ኡሙ እህቴ ስብሥክራይብ አድርጌኝ
@mmm8933
@mmm8933 Год назад
የኔ ድቡሽቡሾች እናትና ልጅ ደስ ሲሉ እኳንም ወለድሻት የሚያስብል ነው እቢኤሶች ፈጣሪ ደስታ አያሳጣችሁ
@mesartbalaye250
@mesartbalaye250 Год назад
ሁላቹንም የሰማዩ አምላክ ከማያልቆ በረከት ይበረካቹ
@zinab8199
@zinab8199 Год назад
ጋሽ አስፋው አልቅሶ አስለቀሰኝ የኔ የዋህ አላህ እድሜና ጤና ይስጣቹህ የችግር ደራሽ ኢ ቢ ኤሶች👍👍!
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f Год назад
አሰፉው ልበ ቀና መልካም ሰው በእውነት በጣም ነው የማደቅህ እና የማከብርህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያኑርልን ሁላችሁም እህታችንን ይረዳችሁ እግዚአብሔር ውለታችሁን ይክፈላችሁ 😌❤
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 Год назад
የኔ ሆደባሻ አስፋው እና ዮኔን እንዴት እንደምውዳቹ እርጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣቹ የምድር የሰማዩ ጌታ መልካም ልደት እንኳን ተውለዳቹ እናትም ልጅም🎂🎂🎂
@nanse8646
@nanse8646 Год назад
አሰፍዬ ሺ አመት ኑርልኝ የኔ የዋ አልቅሠ አሰለቀሥከኝ የኔ ውድ አባት እድሜ ይሰጥክ
@zewdealem4905
@zewdealem4905 Год назад
አስፍዬ የኔ ሆደ ባሻ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ አባቴ ❤️
@ymerase
@ymerase Год назад
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ እንዲመራችሁ እመኛለሁ ኢቢኤሶች የምሰሩት መልካም ስራ በታም ሀሪፍነው አላህ ስራችሁን መቅቡል እዲሆን ያረብ
@karizmamega524
@karizmamega524 Год назад
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@ekruweloyewa3066
@ekruweloyewa3066 Год назад
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ 👍በጣም ትለያላችሁ
@hayat3804
@hayat3804 Год назад
አስፉቲ የኔ አባት የኔ አለኝታ የኔ አንድ ሀገር የኛ ኩሩ ሺአመት ኑርልን አባት ወላሂ አንተን ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል
@yeshitulu1157
@yeshitulu1157 Год назад
ኢቪኤሶች እና በልደት በአል የክብር እንግዳ ተጋባዥ ሆናችሁ ሁሉ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ 🙏❤️ሰለሞንም ዕድሜ ከጤናጋር ይስጥህ ልጅህ ከነልጃ ለቁም ነገር ትብቃልህ ፍቅር ስለሆንክ ክብር ይገባሃል❤️
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝበቅንነትዋውዋውውውዋ
@ZahraZahra-uw8kd
@ZahraZahra-uw8kd Год назад
አስፋውየ የኔ ደግ ስው ፈጣሪ እረጁም እድሜ ይስጥህ ❤🙏😢 እህታቹንም መልካም ልደት
@fasikaLifetube1118
@fasikaLifetube1118 Год назад
አስፊቲ የኔ ገራገር ኡፍፍፍፍፍ አስለቀሰኝ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነት ሁላችሁም 😭❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@hanasy180
@hanasy180 Год назад
የኔ ውድ የሰማይ አምላክ እግዚአብሄር ከዚህ በበለጠ ባንች ህይውት ትልቅ ነገር ይስራ የኔ እህት ላንች በጣም ደስ ብሎኛል
@wosenemengistu2034
@wosenemengistu2034 Год назад
ቤታችሁ በበረከት ይሙላው ትልቅ እርዳታ ነው ያደረጋችሁላት መልካም ልደት ይሁንላቾ
@tirste2744
@tirste2744 Год назад
አስፋው ይለያል የሴት አንጀት እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ያድልህ ትሁት መልካም አባት
@f8863-z7k
@f8863-z7k Год назад
አስፍዬ የኛ ጀግና እድሜና ጤና ይስጥልን ebs የምትሰሩ በሙሉ እግዚአብሔር ቤታችሁን በበረከት ይሙላላችሁ ሲያለቅሱ አልቅሳችሁ ሲደሰቱ አብራችሁ ተደስታችሁ ነው ያላችሁት ሁላችሁንም እመብረሀን ትጠብቃችሁ ዋንትያዬ ልጅሽን እመብረሀን ታሳድግልሽ ለቁም ነገር ታብቃልሽ የኛ ጠንካራ እህት
@tawakan9600
@tawakan9600 Год назад
ያኔ ቆጆ አለህ ትልቅ ቦታ ለመዲረስ ያቢቀሽ ልጂሽንም ያሰዲግልሽ ebs ሶቺ ትለያለቹ በርቱ👍👍👍👍❤
@fatimaz6936
@fatimaz6936 Год назад
እግዝአብሔር ያክብራችሑ
@fatimaz6936
@fatimaz6936 Год назад
💚💛❤️🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@user-ct1ed5nh1h
@user-ct1ed5nh1h Год назад
ኢቢኤሶች የምር የደግነት ተምሳሌት ናችሁ ምርጥ ኢቶጲያን እደናተ ያሉትን አሏህ ያብዛልን አስፍው የምር አባቷ መወለድ ቋንቋ ነው ምርጥ ሰው
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ለዚህ ያበቃሽ የረዳችሑ ተባረኩ 🙏ማነው እንደኔ ሙሉ ቀን በታሪኩ ባባ ሞት ልቡ የተሰበረ 😭😭😭😭😭😭😭
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p Год назад
እኔም ማመን ነው ያቀተኝ እፍፍፍ
@user-nn8eh9ol8r
@user-nn8eh9ol8r Год назад
እፍፍፍፍፍፍፍፍ እኔም እኮ
@onelovefamily5228
@onelovefamily5228 Год назад
አስፍየ እድሜ እና ጤና ይስጥክ አባት ስለሆንካት ሁላችሁም ክፉ አይካችሁ አባ
@sffdgg8523
@sffdgg8523 Год назад
ወላሂ ባለፈው አልቅሳ አይቻት አዝኘ ነበር አሁን ግን እገዚህ ሁና ስላየኋት ደስ ብሎኛል 😢😢😢💘💘💘💘💘💘💘💘💘
@Dvእናsosiአፍላፍቅርተዋናይ
አስፋው የኛ መልካም ሰው ረጅም እድሜ ይስጥክ, ❤️🥺
@muna4453
@muna4453 Год назад
ጌታ ዘመናቹን ይባርከው Ebs አዘጋጅ በሙሉ
@user-ch3zl3wx6d
@user-ch3zl3wx6d Год назад
ይችን ልጅ የረዳችሁ ሁሉ ተባረኩልን እግዚያብሄር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ትልቅ ደረጃ ያድርስላችሁ
@nolawitbalcha9012
@nolawitbalcha9012 Год назад
አስፍሽ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የኔ ሆደ ባሻ መልካም ሰው ፈጣሪ ይክፈልህ
@harirotolex646
@harirotolex646 Год назад
ሀገራችን አሁን ያለችበትን ሁኔታ አይቼ በጣም ተስፋ ስቆርት የናንተ ደግነት፣ የባለታርኩን አሳዛኝ ታርክ ሰምታችሁ ሳትጨርሱ እምባ የሚቀድማችሁ ሉላ፣ አሰፍቲና ዮናስን ሳይ ደግሞ ውስጤ ይደሰታል፡፡ ተባረኩ፣ ለአብዛኛው ጨቃኝና አረመኔ ሰዎች ወደ መልካም መንገድ እንዲመለሱ ምሳሌ እየሆናችሁ ነውና!
@dalalalnuaimi6785
@dalalalnuaimi6785 Год назад
ኢቢኤሶች ምን አይነት ልቦና ነው የታደላቹት እግዚአብሔር ይባርካቹ አስፍሽ እድሜና ጤና ስቶህ ልጄ ብለህ የቸቀበልካትን ልጅህን መልካም ደረጃ ደርሳ ለማየት ያብቃ
@strong1220
@strong1220 Год назад
እግዚአብሔር ከነልጅሽ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥሽ ማማዬ ለአገራችን ሰላም ያድርግልን ከሚሰማ ከሚወራ ይሰውረን
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 Год назад
እህቴ ስብሥክራይብ አድርጌኝ
@strong1220
@strong1220 Год назад
@@yefkrbiteseb5534 እሺ እማ
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 Год назад
@@strong1220 አመስግናለሁ የኔውድ እህት😍
@lulutube311
@lulutube311 Год назад
ባላፋይ በጣም አስለቅሳኚ አልቅሸ ነበር ወላሂ እሠይ የሠው ደስታ ያስደስተኛል የኔቆጆ ከችግር ቡሀላ በርግጥም ምቾት አለ ኢቤሶች አላህ ይጠብቃችሁ ጎበዞች በርቱ መልካም ስሰሩ እኛ የመዳም ቅመሞች ሁሌዬም ከናተጋ ነን አብሺሩ
@masreshabayeh1045
@masreshabayeh1045 Год назад
ኢቢኤሶች ምስጋና ይገባችኋል። መልካም ልደት ለእናትና ልጅ ይሁን🙏🙏🙏
@helenyabu5728
@helenyabu5728 Год назад
ኢቢኤሶች እኔ ለእናንተ ቃል የለኝም ብቻ ዘላለም ኑሩልን ክፉን ያርቅላቹ
@maargion5490
@maargion5490 Год назад
Oh wow!! what a sweet of you all❤ thank you so much for you all’s kindness and support this poor girl and her precious baby 🙏 and happy birthday mom and baby!!
@bezachanel2516
@bezachanel2516 Год назад
እኳን ተወለሽ እኳን ለዚህ ቀን አበቃሽ አንቺም ልጅሽም መልካም ልደት ይሁንላቹ በተለይ ኢቢኤሶች እግዚሐብሔር ይባርካቹ እሱዋም ፈጣሪ መጨረሻዋ ያሳምርላት የረደቻትም ስዎች እግዚሐብሔር በሰማይ ዋጋቹ ይክፈላቹ በጣም ጀግና ሴት ናት 🌺🌺🌺🌺🌺
@mekideswolde3552
@mekideswolde3552 Год назад
አቶ አሰፋው እግዚአብሔር እድሜና ጠና ይጨምራልህ በእውነት ደግ ኢትዮጵያዊ❤❤❤😥
@princessmekelle81
@princessmekelle81 Год назад
የኔ ቆንጆ ስታምሩ.. ኢቢኤሶች ፈጣሪ ውለታችሁን ይከፈላችሁ🙏 በምድር ላይ ልቡን በሐዘንና በችግር ቅስሙን የተሰበረ ሰው ደስታ እንደማየት ምን የሚያስደስት ነገር አለ❤️❤️❤️❤️
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 Год назад
እህቴ ስብሥክራይብ አድርጌኝ
@amsalumeslegelaneh8941
@amsalumeslegelaneh8941 Год назад
N0@@yefkrbiteseb5534
@amsalumeslegelaneh8941
@amsalumeslegelaneh8941 Год назад
L
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Год назад
ምንሁናንወ።አላይሁትም
@user-pw1bc5ht8j
@user-pw1bc5ht8j Год назад
ሠወችን እደዚህ የምታሥደስቱ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🙏አስፋው ደግ ትሁት ምናለ ሁሉም እደተቢሆን🥰🥰🥰
@user-qi7jk8ri6l
@user-qi7jk8ri6l Год назад
ማሻ አላህ. የመልካምነት ጥግ ነው. የሰራችሁት አላህ. ትክክለኛውን መንገድ ይወፍቃችሁ ያረብ
@fikerabi9151
@fikerabi9151 Год назад
_ተባረኩ ፈጣሪ ጨምሮ ይክፈላችሁ_ 🙏 _እስካሁን ግን የልጇ አባት አለመቅረቡ ይገርማል_ 🥺 *አስፊቲ የኔ የዋህ ወደ ቡቡ አስለቀስከኝ* 😢 😍🥰
@user-dm9kt4ob3x
@user-dm9kt4ob3x Год назад
ለሁላችሁም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ::
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 Год назад
እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ
@tarekegnwolide7647
@tarekegnwolide7647 Год назад
እውይ የኔ ጣፋጭ እንኳን ተወለድሽልኝ ዋንትያዬ በጣም እድለኛ ነሽ ይቺን የምታሳሳ ልጅ ስላገኘሽ 💜 ማን ያውቃል መከራሽን ሁሉ የምትረሽባት በረከትሽ ትሆን ይሆናል። እንዴት እንደምታምሩ ደሞ። ለአባትሽ ያለሽ ልብ ግን የሚገርም ነው 🥰 አስፍሽ የኛ ሆደ ቡቡ ልጅህ ትልቅ ቦታ ደርሳ ለማየት ያብቃሀህ።
@user-zm3gc1gw9f
@user-zm3gc1gw9f Год назад
ኦ አስፍሽየ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ😇😇ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ምክንያት አለው የዚች ልጅ መገፍት ብዙ መልካም ስወችን ሊያሳያት ነው
@kiyyaahassan7139
@kiyyaahassan7139 Год назад
አስፊቲ የአባት ነገር አይሆንለትም የኔ ሆደ ባሻ እድሜህን ያርዝምልን🙏
@meazaabe2055
@meazaabe2055 Год назад
ዋንቲያ ከነ ልጅሽ መልካም ልደት ኢቢየስ ቲቪ አዘጋጆችም ፈጣሪ ይባርካችሁ 🥳
@user-vl3ec9bk8v
@user-vl3ec9bk8v Год назад
ሰው መሆን ደስ ይላል በእዉነት መተጋገዝ ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሁላችሁም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏📚💯
@AbCd-lf2df
@AbCd-lf2df Год назад
አላህይርዳሺትልቅያድርጋችሁ
@user-oq8os4ex1z
@user-oq8os4ex1z Год назад
ብዙ ፈተና አሳለፍሽ እንጂ ልጅ በልጅነት እዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ማህተብሽን ደሞ ጠበቅ አድርጊ ይህ ሁሉ በፈጣሪ ፈቃድ ነው የሆነልሽ እህቴ ኢቢኤስ እናመሰግናለን
@hayuweloyewtube542
@hayuweloyewtube542 Год назад
ኢቤ ኤሶች በመሉ እዴነተ አይነቱን ያብዛልን በእወነት የወለዳችሁት ይባረክ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ ሁሉ የሰባችሁት ያሰካላችሁ
@emusenafe627
@emusenafe627 Год назад
መልካም ልደት ዘመናችሁ ይባረክ እናትና ልጅ ኢቢኤሶች እግዚአብሔር ሁሌም ደስ ያሰኝችሁ
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 Год назад
እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ
@emusenafe627
@emusenafe627 Год назад
@@yefkrbiteseb5534 አርጌሻለው
@emusenafe627
@emusenafe627 Год назад
@@asenakubelete51 አርጌሻለው ነብሴ
@FfFf-wj1sm
@FfFf-wj1sm Год назад
ኢብኤሶች በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ ያክብራችሁ የበለጠ ለሰው የምትደርሱ አላህ ያርጋችሁ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ አስፋው መሸሻ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ልበ ሩህሪህ አንተን ሳይ በአንተ ላይ አባቴን አስታውሳለሁ
@sintayehumelese6711
@sintayehumelese6711 Год назад
ህጻኗ ልጅ ህጻን ልጅ አቅፈሽ እግዚያብሄር ያሳድጋችሁ ለቁም ነገር ያብቃችሁ ።ኢቢኤሶች እግዚያብሄር ይባርካችሁ
@user-mx8ry9bl3w
@user-mx8ry9bl3w Год назад
አስፍሽ አላህ እረጂም እድሜ ይስጥህና የሷን ድታ እምታ ያደርግህ ♥
@Selina6648
@Selina6648 Год назад
አሰፊቲ በጣም ገራገር ቅን ልብ ያለው ሰው ነው እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤና ይሰጥክ አንተ ሰታለቅሰ አብሬክ ነው ያለቀሰኩት😴
@sabalakew3940
@sabalakew3940 Год назад
አስፍዬዬዬ የኔቅን ደግ የዋህ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ ሁላችሁም የebs ሰራተኞች በተለይ ቃልዬ ዘመንሽ ይባረክ
@ayinadistadese4352
@ayinadistadese4352 Год назад
በጣም ደስ ይላል Ebs የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርከው በርቱ
@menbiekonegn1497
@menbiekonegn1497 Год назад
የአለማቱ ጌታ ክብር ምስጋና ይባው ...ዋትያ እንኩን ደስ አለሽ ሚጣዬ መልካም ልደት!!
@user-rw9mt7nb3t
@user-rw9mt7nb3t Год назад
ሰው ለመርዳት ሰው መሆን ብቻ በቂ ነው እግዚአብሔር ይስጣችሁ በተለኝም አስፊው መሸሻ እግዚአብሔር ልፋትህን ይቁጠርልህ🙏😘😘
@robekaeth3984
@robekaeth3984 Год назад
ፈጣሪ ይመሥገን በርቱ እንኳን ተወለዳችሁ ፈጣሪ እዲሚናጤናውን ይሥጣችሁ
@haymiandhaniyoutube4838
@haymiandhaniyoutube4838 Год назад
እቢኤስ በጣም እናመሰግናለን እናም አስፋዉ በጣም የምወድህ አባት ነህ እረጅም እድሜ ይስጥህ እናም የስራ ባልደረባዎችህም
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
እውነትም አዲስ ምእራፍ 🙏🏿🙏🏿🥰 እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለእርሱ ይሁን EBS ሶች ተባረኩልን 😍😍😍😍
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 Год назад
እህቴ ስብሥክራይብ አድርጌኝ
Далее
КРУТОЙ ФОКУС С ШАРАМИ
00:35
Просмотров 517 тыс.
Incredible magic 🤯✨
0:53
Просмотров 23 млн