Тёмный

//አዲስ ምዕራፍ// “ገንዘብ ስለሌለኝ ማንም አይፈልገኝም....”/እሁድን በኢቢኤስ/ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 194 тыс.
50% 1

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
መርዳት ለምትፈልጉ
0985 688939 መቅደስ ተሾመ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000374126095
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 643   
@meryemtube-f8g
@meryemtube-f8g 8 месяцев назад
ተዉ ኢቢኤሶች ባለፈዉዉ ያስፋዉ ቀብር ላይ ልጅ አዝላ ስታለቅ የነበረችዋን ተዉ አቅርቧት እደዉም ጉርሻ ፓስቷት ነበር
@ሀዘሚንፈዲሊላህ
@ሀዘሚንፈዲሊላህ 8 месяцев назад
በጣም ስታሳዝን
@ሀዘሚንፈዲሊላህ
@ሀዘሚንፈዲሊላህ 8 месяцев назад
እረግጠኛነን ይረዳታል አስፊቴ
@ራያወለላ
@ራያወለላ 8 месяцев назад
ልል ስል ፈጣሪ ያክብርሽ😢
@እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ
አወ ትቅርብና የውስጧን ትናገር😢
@mrsvip7931
@mrsvip7931 8 месяцев назад
አውትቅርብ
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 8 месяцев назад
አስፍቲ ቀብር ላይያለችዉን ሴት በጣም ታሳዝናለች ምናልባት አስፊቲ የሚረዳት ትሆን? እስኪ እርዳታ አድርጉላት በጣም የተጐዳች ናት ዮኒ አስፊቲን ትተካለህ ብዬ አስባለሁ
@አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ
አዎ በእውነት
@EmuNasser
@EmuNasser 8 месяцев назад
እሱእየረዳት. ሱቅከፍቶላታልአሉ
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 8 месяцев назад
አወ ቀርባ የውስጣን በተናገረች
@RahilAkillu
@RahilAkillu 8 месяцев назад
አዎ የምር ትቅረብ
@efjkugoiyfse
@efjkugoiyfse 8 месяцев назад
በሌላ ቀርባለች አወ ይረዳት ነበር
@RahmetAbdu-bz7vx
@RahmetAbdu-bz7vx 8 месяцев назад
ተው ግን ያችን የአስፍ ሞት ግዜ ልጂ ተሸክማ ስታለቅስ የነበረው ትቅረብልን😢😢😢
@zemaritseblewengielofficia5926
@zemaritseblewengielofficia5926 8 месяцев назад
ወይኔ አሰፍቲ የሌለበት አዲስ ምእራፍ ዮንዬ አተ አሰፊትን ትተካለህ እግዚአብሔር ነብሱን በአፀደ ነገት ያሳርፍልን የኔ የአባት አስፍቲ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏
@አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ
😭😭😭
@HappyCroquet-xx4rn
@HappyCroquet-xx4rn 8 месяцев назад
Amen
@MadinaSgp
@MadinaSgp 8 месяцев назад
አይዞሽ እእቴ ያልፋል
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 8 месяцев назад
ሴት ልጅ ልክ እንደ አበባ ናት ከጥሩ ታድጋለች ከመጥፎ ትጠወልጋለች 😢😢😢😢ጥሩ ቢሆን ኖሮ በዚህ ሞራልሽ ብዙ ቦታ ትደርሺ ነበር ያሳዝናል
@ፋፊነኝወሎየዋስደትያደከመ
አድስ ምዕራፍን ፕሮግራም ሳይ አስፊቲ። ትዝ የሚለኝ ነገርስ😢😢😢😢😢😢😢😢
@EmotiEman-j6n
@EmotiEman-j6n 8 месяцев назад
ታድላ እናቲቱ ይችን የመሰለች እቁ ልጅ ስለሰጠሽ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን
@jerryethio7532
@jerryethio7532 8 месяцев назад
ጀግና እናት ነሽ አሁንም ይሄንን ሲያይ ተመልሶ ይመጣል። ያገኘሽውን ጠራርጎ ነው የሚጠፋው ቆራጥ መሆን አለብሽ እግዚአብሔር ልጅሽን ያሳድግልሽ ❤❤
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 8 месяцев назад
ትክክል መጠቀቅ አለባት
@የመነኗ
@የመነኗ 8 месяцев назад
ትክክል
@እሙሙሀመድአብዱሮህማን
@እሙሙሀመድአብዱሮህማን 8 месяцев назад
ሲጀመር እኛሴቶች ጡትጅ ልብ የለንም ማንም ያታልለናል አዳድ ጀግና ሴት ሲቀሩ
@aaa-ih3rc
@aaa-ih3rc 8 месяцев назад
😂😂ያሥብላል​@@እሙሙሀመድአብዱሮህማን
@mamilove-fz3fd
@mamilove-fz3fd 8 месяцев назад
አብዛሀኛው ሴት ልብ የለውም ካለፈው የሚማሩት ጥቂቶች ናቸው
@Zufannigatu-ii1wf
@Zufannigatu-ii1wf 8 месяцев назад
ፈጣሪ አግኝቶ ከማጣት ይጠብቀን 😢😢😢 አግቶ ማጣት ገባድ ነዉ 😢😢
@ZeburaAli-db7wk
@ZeburaAli-db7wk 8 месяцев назад
አሜንንንንን
@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ
በጣም 😢
@ادماادمالخىي
@ادماادمالخىي 7 месяцев назад
አሜን
@niya6707
@niya6707 7 месяцев назад
Amiin
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 8 месяцев назад
ሲያዝኑ አዝኖ ሲያለቅሱ አብሮ አልቅሶ አስፊቲ😢😢😢
@አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ
😭😭😭
@ብትአብዱሠኢድ
@ብትአብዱሠኢድ 8 месяцев назад
በጣም
@kukugirma2033
@kukugirma2033 8 месяцев назад
ልጅቷ በጠም ንቁ ናት ድንቅ ልጆች ላይ ብትቀርብ 🙏
@SenaitMekonen-b2l
@SenaitMekonen-b2l 8 месяцев назад
Yes I was thinking same about her
@አትናስያ-ጘ8ጘ
@አትናስያ-ጘ8ጘ 8 месяцев назад
እኔን ግን አስፍቲ የሌለባት EBS አስጠላኝ መሸሻ ይሙት አይ አስፍዬዬዬ💔💔💔💔💔💔😥😥😥😥😥😥ሁሌም በልቤ ውስጥ ነህ የኔ አባት ነፍስህን ይማርልን አስፋውዬዬ
@zertuwedajzw8788
@zertuwedajzw8788 8 месяцев назад
ግን አሁንም ብር ስሰበሰብላት ይቅር v በይኝ ብሉ ይመጣል አስጠንቁ ቃት 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@fatfatfat52
@fatfatfat52 8 месяцев назад
ወላሂ ግን የረብሻው ጊዜ እዚሁ ሳኡዲ ነኝ እስካሁን ያወራሽውን ሙስሊሞች ገዳይ ናቸው ልትይ ነው ወረቀት ነው የተረጨው ውጡ የምልጂ ሀበሻው እራሳቸው ናቸው የተገዳደሉት እሬያድ ከሆንሽ መንፋአ ነው እረብሻው ውሸት ጥሩ አይደለም በሄድንበት እኛ ሀበሾች ዘባራቂወች ነን ከተጠቀምሽበት ሳኡዲ ምርጥ ሀገር ናት አላህ ከስደት በሰላም ይመልሰን የውሸት እሪፓርት አትናገሪ ለዛሬ እንጀራሽ ብለሽ የነከ ሞትሽን አትርሽ
@አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ
ተባራኩ ሁላችሁም እና ያቺን ሴትዮ እባካችሁ አስፋው ቃብር ላይ ያለችሁን ሴትዮ 😢🙏😢😢😭😭
@HayatAbebechiyimam
@HayatAbebechiyimam 8 месяцев назад
ያማል !!!የመዳም ቅመሞች በየሚዲያው ሲያለቅሱ ማዬት ተው ግን ውዶቸ ልብ እንግዛ
@thankudtehu1980
@thankudtehu1980 8 месяцев назад
ዋሽተሻል ሠውዲ ውሥጥ እንኳን በኛ ዘመን በታሪኳም ያወራሽው ዘገናኝ ጭፍጨፋ አልተፈጸመም ኢቢየሶች እንደዚህ አይን ያጣ ዉሸት ሣታጣሩ አየር ላይ ማዋል አነበረባችሁም 2ኛው ዉሸት 6ፎቅ ያለዉ ሀብታም ይቅርና ቪላም ቤት ያለው ተራ ግለሠብ ቢያንሥ ሁት ሠራተኛ ይኖረዋል አተዋሺ እኛእምንኖረው እዛ ነው
@ቅዱስእማኑኤል
@ቅዱስእማኑኤል 8 месяцев назад
Negative
@MaroMaro-w9d
@MaroMaro-w9d 8 месяцев назад
ጀግናነሽ በርቺ ፈጣሪ የተሻለ አስብል ነዉ አንድ ወንዶች ከልጂይልቅሆዳቸዉን ያስቀድማሉ ❤❤❤❤❤❤❤ ልጂሽም አድጋልሻለች
@nafesh4210
@nafesh4210 8 месяцев назад
እኔ ሳኡድ አረቢያ አስራ ምናምን አመት ሆኖኛል አበሾች የተገደሉበት አመት ያልሺው አያስማማኝም ቢያነስ ቢያንስ የሰው ሰም ከማጥፋታችን በፊት እያስተዋልን ብንናገር ጥሩ ነው በተረፈ ልጅሺን ያሳድግልሽ
@ሴኑሴኑታሴኑቲ
@ሴኑሴኑታሴኑቲ 8 месяцев назад
ሊቢያ ነው የተገደሉት በ2007 😢
@ألحمداللهعلىكلحل-ر9ذ
@ألحمداللهعلىكلحل-ر9ذ 8 месяцев назад
እኔራሱ ላምናት አልቻልኩም እሷ የተናገረችበት ወራት ውጡ ተብሎ በፍቃደኝነት ሂደዋል ብዙ ሀበሾች ግን መገዳደልም መከራም የለም በዛሰዓት
@mercymercy9309
@mercymercy9309 8 месяцев назад
Endeee men honesh new endet yresal
@mercymercy9309
@mercymercy9309 8 месяцев назад
እንቺ ከአላየሽ 😢ምን ይደረጋል ስንት ሰው ነው የተገደለው😢
@አለምነኝወለዮዋ
@አለምነኝወለዮዋ 8 месяцев назад
​@@ألحمداللهعلىكلحل-ر9ذሳውድ ያለ ወንጀል መገደል የለም አንሰማም
@EmebetassefaAyana
@EmebetassefaAyana 8 месяцев назад
ወይ የኔ ቅመም ልጅ ፈጣሪ ያሳድግሽ ለቁም ነገር ያብቃሽ የኔ ማር ❤❤
@sitrazee13
@sitrazee13 8 месяцев назад
ሰው አጥታ ነው እንጂ የእውነት ጀግና ሴት ነች ጎበዝ የባል ዘመድ እህቶቹ በሽታ ሆኑባት ሴት ሆነው አትዳሩ አወጡት ከልጁ አራቁት የጠቀሙት መሰላቸው ። ብቻ አሁንም እንዳትሸወጂ እንዳለሽ ሲያውቅ ተመልሶ ይመጣ ይሆናል
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 8 месяцев назад
ከዚህ በኋላ ይመጣል ይቅርታ እያለሽ ያኔ ግን ዋአ ተጠንቀቂ ወንዶች ለጥቅም ነው ምቀርቡት ሴትን ልጅ በተለይ በዚህን ግዜ
@alemkndu963
@alemkndu963 8 месяцев назад
በጣም እውነት ነው
@ሰነዱስዱደ
@ሰነዱስዱደ 8 месяцев назад
ልጅሽን እግዚሐብሔር በሞገሱ ያሳድግልሽ እህቴ ህይወት እንዲህ ናት በሴት አቅምሽ የተቋቋምሽበትን ሁሉ እራሱ ነዉ ያዘረፈሽ በተለያዩ ወንዶች ምክንያት የስንት እህቶቻችን ህይወት እንዲህ ከንቱ ሁኖ ቀርቷል ኡፍፍፍፍፍ😢😢 አሁንም ይችን ድጋፍ አገኘች ብሎ ይቅርታ ማለቱ አይቀርም አስቢበት እነ ዮናስ ምከሯት ድጋሚ እንዳይሰብራት
@عيشهمحمد-ع4و
@عيشهمحمد-ع4و 8 месяцев назад
ያለብሺን እጥረት ተናገሪ እንጂ ሳውድ የሜገደለው ሰው የገደለ ብቻ ነው😮ሳ ውድን በኬፊ አታንሺ
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 8 месяцев назад
አረብ አገርን ታማራለች እደልቧ ሰትኖርበት አገሯም ገብታ በረሀብ ሀገር ብር ስትኖር ቆዪታ የልጆ አባት የበደላትን
@عيشهمحمد-ع4و
@عيشهمحمد-ع4و 8 месяцев назад
@@fjgdgg1538 በጣም እንዴ ለብዙዎቻችን ስንት ተለውጠንበታል እምነታችን አውቀንባታል አግብተን ወልደንባታል በተለይ ሳኡድ ከሀገር ነጥየ አላያትም
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ 8 месяцев назад
በቃ አስፍቲ የለም ካሁን ቦሃል😢😢😢❤❤❤
@fekerteh974
@fekerteh974 8 месяцев назад
ናታኒ በጣም ጎበዝ ስነስራት ያላት ልጅ ስታምር ደግሞ
@ter2065
@ter2065 8 месяцев назад
እስኪ የመዳም ቅመሞች አግኝቶ ተማጣቶ አላህ ይጠብቀን በሽታም ሀዘንም የቤተሠብ ፍቅርም የቤተሠብም ችግር ሀሳብም ችግርም የተሸከምነዉ አኛ ስደተኞች ነን በቁማችን ሳንሞት የሞትን በቁማችን የተወረስን 😭😭
@almazali4784
@almazali4784 8 месяцев назад
የማይሞት አንድ አላህ ብቻ አስፍቲ አሳዘንከኝ ቦታው ጭር አለ ወንድሜን 😭😭😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️
@ራያወለላ
@ራያወለላ 8 месяцев назад
አስፊቲ አረፈ ብየ አልቅሼ ሳልጨርስ የምወደዉ ፍቅረኛየን ሞት ነጠቀኝ😢
@mazazewade760
@mazazewade760 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይፃናሽ
@se3688
@se3688 8 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢😢😢
@መሲኡሚሐያቲ
@መሲኡሚሐያቲ 8 месяцев назад
አላሕ ይሶብርሽ😢😢😢አይዞሽ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 8 месяцев назад
እግዚአብሄር ያፅናሽ
@nuranura-s5k
@nuranura-s5k 8 месяцев назад
alh ysbrshe😢😢😢😢😢
@kadotube9947
@kadotube9947 8 месяцев назад
ያለ አስፊቲ አድስ ምዕራፍ😢
@maki4543
@maki4543 8 месяцев назад
Ereee bakishe setiyo sewiyew yrefibeti beka eko hiwot ketaye new bizu tazinoletal nebsun yimarew beka esu motuwal simun atansut beka hazen atakabdu hiwot yketilal
@mamilove-fz3fd
@mamilove-fz3fd 8 месяцев назад
ሁሉም ነፍስ ሞትን ቀማሽ ነው እእእእ በየቦታው እስኪ ወለጋ ላይ ላለቁትና አማራ ክልል ያለወንጀል ለሚገደሉት እዘኑ ታሞ መሞትኮ የሱን ያክል እድሜ ኑሮ መታደል ነው በአሁኑ ሰአት በ20አመት እየረገፉ ስንት ወጣቶች
@ሻማትዩብ
@ሻማትዩብ 8 месяцев назад
እህት ስለችግርሽ አላህ ይድርስልሽ ግን በፈጣሪ አትዋሽ ማማማየ ሳኡድ ላይ በፍፁም አንድ ሴትለ15ቀርቶ አንድ ወንድ እንኳ ፈልጋ ካልገለፍጠች ማንም አይናገራትም እንኳን አንች በምትይው ግዜ አሁን ራሱ እንድህ አይነት ስራ የለም ጭራሽ ከሪያድ ደማም እየወሰዱ አለሽ ከሳቃችሁላቸው ወደሽ ከተደፋሽ ቢርግጡሽ አይክፋሽ ይባላል እናማ በፍፁም በፍፁም በተለይ ሳኡድ ላይ ይህ አንች የምትይው ጉድ ያውም ገሀድ በገሀድ የለም የአርብ ሀገር ወንዶች በተለይ ሳኡድ 100%95 ማሽአላህ ናቸው ከወደዱሽ ያገቡሻልጂ አይጃጃሉም ለማንኛውም ከቸግርሽ አላህ ያውጣሽ ያልተሰራውን ማውራት ግን ጥሩ አይደለም ሴትን ለመድፈር ማንም የሳኡድ ፖሊስ ሴት ከሪያድ ደማም አያመጡም ቢደፍሩ አሁን ይደፍሩ ነበር እህቶቻችን በእስር ቤት አመታቸው የአርብ ሃገር ፖሊሶች ከአገራችንን ፖሊሶች ሲነፃፀሩኳ ወርቢ የሳኡድወቹ አዛኝ ናቸው ገራም ናቸው ሴት ቀና ብለው አያዩም ደሞ የመኔ ነኝ አልኩ አልሽ እር ተይ እህቴ የየመኒ ሴት ማሽአላህ ልክ እንደሳኡድወች ናቸው አንች እንዳልሽውም ውጭ ላይ ይህ ጉድ የለም እነሱም ያን ያክል አይያዙም ቢያዙም አይደፈሩም እንደነገርኩሽ ከሳቅሽላቸው ፍላጎት ካሳየሻቸው ባለጌ ሰወች ሞልተዋል ግን አንች ባልሽው ደርጃ አንድ ሴት ለ15ወንድ ፈጣሪሽን ፍሪ ያአላህ ደሞ እንደ ሳኡድ ህግ ደስ እሚል አለ ካልፈለግሽ እና ካልተሸወድሽ ሳኡድ ላይ ማንም አይነካሽም ዘና ብለሽ ነው እምትኖሪው አገራችን እንጂ እሚደፍሩ እሚገሉ እሚደበድቡ መኖሪያ እሚያሳጡ መስሪያ እየከለከሉ 😢😢😢😢😢
@tekyatube7952
@tekyatube7952 8 месяцев назад
በጣም ልክ ነሽ እኳን የሳኡድ ዜጋ ሌሎቹም አይነኩም እኛ ካልተጠጋናቸዉ ይፈራሉ
@LemlemHafet
@LemlemHafet 8 месяцев назад
በደንብ ነው የገለፅሸ የሳውዲ ሽርጣውች ልሰት ልጅ ክብር ኣላቸው እኔ እርያድ ላይ 11ዓመቴ ነው ያለህት
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
አይታወቅም አጋጥሟት ይሆናል
@ghb8135
@ghb8135 8 месяцев назад
ትክል ብልሽል
@ሞሚያረህማንባሪያ
@ሞሚያረህማንባሪያ 8 месяцев назад
ትክክል ማማየ
@merertuabera2765
@merertuabera2765 8 месяцев назад
የኔ እናት ሁሉም ያልፋል በርቺ እግዚአብሔር ይክስሻል ❤️♥️❤️
@ኒቃብነውውበቴየረሱልወዳጅ
የሳኡድ ጥላቻ አልመሰለብሽም ሳኡድ ይደፍራሉ አልሽ ጉድ
@aishaabdu2419
@aishaabdu2419 8 месяцев назад
እኔም ገረመኝ ይሀን ያሀል መቸ ሆኖ ነው እኔ 13 አመቴ ነው ሳውድ
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 8 месяцев назад
ምናልባትበድሮው እሷኮ ፓስፖርቷም የሀይለስላሴ ነውሆሆሆ እናንተአሁን በይሀደግዘመን ሒዳችሁእስኪዝምበሉ
@KkOo-jj3pz
@KkOo-jj3pz 8 месяцев назад
​@@AsQw-fu4uq 2006 ነውኮ ያለችው ውሸታም ናት
@emebetberhane1334
@emebetberhane1334 8 месяцев назад
Min akerakeren latifiw fetari lib yisitew gin Saudi sew gelewal defirewL yezanu Semon be wuha weyim hayilegna zinab tetilekilewal
@MnMn-zc4bd
@MnMn-zc4bd 8 месяцев назад
አድስ ምእራፍ ላይ ሢመጡ ሜካብ አትቀቧቸው አቦ ከዱቄት ነፃ ይሑኑ አሥፊቲ 😢😢😢
@milli12354
@milli12354 8 месяцев назад
Tikikil ለማልቀስ ራሱ ተሳቀቁ በሜካፑ
@selamademsung5995
@selamademsung5995 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ሆይ መጨርሻዬን አሳምሪ😢 በጣም የምያሳዝን ታሪክ ነው አይዛሽ እህቴ
@tigimare2060
@tigimare2060 8 месяцев назад
እኔ እምለው እዚህ ኮሜንት ላይ ሳውዲ ሰው ተግሎ አያቅም ምናም እምትሉት እዛም ባናኖርም የሚገደሉትን እና ስቃያቸውን ቪዲዩ እይተናል በእለም ዙሪያ ያለ ኢትዮጵያዊ በ2013 በፈረንጆቹ ሳውዲ ኢምባሲ በር ላይ ትቃውሞ ሰልፍ አድርገናል ። ዋና አስተባባሪ ያኔ ታማኝ በየነ ነበር ።
@hgg6334
@hgg6334 8 месяцев назад
የሆነዘመንነበርእደዛ፣እሚጨፈጪፉት፣አሁንማ፣አልሃምዱሊላህ ፣ሰላምነዉ፣አስፓልትዳርብንተኛ፣ወፍየለም፣የኢት ፣ባልገባሁያስብላል፣በአሁኑግዜ
@FatoomaAk
@FatoomaAk 8 месяцев назад
አማርኛ አይሰሙም ብላችሁ ስለ አረቦች በጣም አጋንናችሁ ውሸት ባታወሩ ጥሩ ነው ሃራም አላሁ አለም
@neimanurya7377
@neimanurya7377 8 месяцев назад
አላህ ለደረሰብሽ ችግር የተሻለውን ይተካልሽ ልጅሽንም ያሣድግልሽ ግን ስለሣኡዲ ያወራሺው በሙሉ ውሸት ነው ሀበሻ ተመርጦ ታርዶ አያቅም ግን ሣኡዲን ያበላሸው በአሁን ሰአት ሀበሻ እራሱ ነው እንዲ በየመንገድ ታርደው በገጀራ ተጨፍጭፈው አየው ኧረ እፈሪ
@seberunjemile6666
@seberunjemile6666 8 месяцев назад
Migerem new ene Saudi bezu amete noreyalehu endih mibale neger semeche alawekem men gud Nate hoooo😮😮😮😮😮
@hallowiyatube575
@hallowiyatube575 8 месяцев назад
ትክክል ነሽ በጣም ቀጣፊ ነች ሳትዋሽ እርዱኝ ብትል ምናለበት
@neimanurya7377
@neimanurya7377 8 месяцев назад
@@hallowiyatube575 እኔ ሁሌ የሚገርመኝ እራሣቸው ፈልገው ሔደው ችግራቸውን ከተወጡ በኋላ በቃ የሌለውን በሀገሪቱ ያልተደረገውን የሚያወሩት ነገር ሲጀመር ሣኡዲ በፊት ድሮ ሀበሻን በጣም ነበር የሚወዱት የኛው ሰው ነው እየሔዱ ስንት በሀገሩ የማይፈቀደውን እየሰሩ ነው የጠሉን በዛላይ የዚች ደሞ አይ ኤስ ኤስ ብላ መዋሸቷ ይሔ ሙስሊም ሀገር ሲሆን ገዳይናቸው ለማለት ፈልጋ ነው
@emebetberhane1334
@emebetberhane1334 8 месяцев назад
Google lay tagegnutalachiw atikerakeru Libiya lay wendoch begehad tardewal Saudi demo betam bizu Ethiopianoch tegelewal ya malet gin Kirstiyan Musilim alalum hulunim yagegnutin new
@hayatmohmed2305
@hayatmohmed2305 8 месяцев назад
እረ ውሸት ሳዑዲ አረቢያ አራጅ አይደሉም አትቀደጂ በነፃነት እየኖርን አይደል እንዳ ሳኡዲየ ሁለተኛ ሀገራችን አሏህ ይጠብቅልን
@BigJ6765
@BigJ6765 8 месяцев назад
@hayatmohmed መሃይም ገረድ ዝም ብለሽ አትደንፊ የሁሉ experience ይለያያል
@hayatabdu9615
@hayatabdu9615 8 месяцев назад
አሚን ያረብ ከሚወራው አላህ ይጠብቀን የኛ ዋስ አላህ ብቻ ነው
@kedanayemariyam1323
@kedanayemariyam1323 8 месяцев назад
ልጅሽ ተስፍሽ ናት እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልሽ አይዞሽ እህቴ እኔ ውድ ድንግል ማርያም ከአንች ጋር ይህን ያ እ ቢ ስ ችን እግዚአብሔር ይባርክህቸሁ❤
@wondwosenyadesa9058
@wondwosenyadesa9058 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ስራችሁንም ይባርክላችሁ ኢቤስ ተባረኩ ወገኖቻችን ትልቅ ስራ ነው የሰራችሁ ከጉናችሁ ነን በርቱልን: አይዞሽ እህታችን ከነልጅሽ ሁሉም ለበጎ ነው ጠንካራ ለብዝዎች ምሳሌ ነሽና እግዚአብሔር ይባርክልሽ ስራሽ በርቼ አለን ከጎንሽ ካንቺም ጋር.
@m.s.f2591
@m.s.f2591 8 месяцев назад
ይቅር ይብልሺ በውሺት የሚመጣ ብር በአፍንጨ ይውጣ እኔ 15 አመቴ እረ እንድዚህ አይንት የለም አንድ ግረግረ ነብር እንድውም የኝ ነቸው የሚሂድውን መኪና ሲማቱ የነብር ግን የአብድ ትፍትሺ ነብር ግን በግቸራ ሀራም ህግ እኮ አለ ብቻ የኝ ስው ክባድ ነው
@KkOo-jj3pz
@KkOo-jj3pz 8 месяцев назад
እኔም ገርማኛለች ውሸቷ
@yasumohommed3760
@yasumohommed3760 8 месяцев назад
I ss mech new saydi yegbaw? Abet wesht
@user-jz3br8ur5g
@user-jz3br8ur5g 5 месяцев назад
የወጡው ጌዜ እሬያ አላ አሏሸችም
@AsiyTube-np9tp
@AsiyTube-np9tp 8 месяцев назад
አይይይ መቸነውየሴት ለጅ ፈተና የሚያልቀው አይዞሽ አህት አላህ የሳድግልሽ ወዴ 😢😢😢
@EmotiEman-j6n
@EmotiEman-j6n 8 месяцев назад
ፈጣሪ ያሳድግልሽ ማርዬ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን ደሞ ደስ የምትል ቀልጣፋ የሆነች ልጅ ኡፍፍፍፍፍፍ
@amermobile3442
@amermobile3442 8 месяцев назад
ወይኔ ጥቁር ለብሳለች ከልብ ነው ያዘነችው ያኔ አባቴ አቤቴ እያለች ስታለቅስ😢😢😢 እፍፍፍፍ እንድት እንዳስለቀስችኝ
@genet21
@genet21 8 месяцев назад
ማዘን ጥቁር በለበሰ አይደለም ሁሉም አዝነዋ እስኪ ዝም በሉ የአንዳአንዱ ሰው ኮሜንት ሲያስጠላ።
@ብትአብዱሠኢድ
@ብትአብዱሠኢድ 8 месяцев назад
​@g በጣም ያሥታዉቃሉ ድብር ብሏቼዎል enetmekonnen6094
@HawuletAby
@HawuletAby 8 месяцев назад
እህ አሥፍቲ የለም በቃ 😢😢😢
@ሉሉውሎዪዋ
@ሉሉውሎዪዋ 8 месяцев назад
አቤት ውሽት ችግረሽ መናገረ ብቻ በቂ ነው በሬ ወለደ ውሽት ከምትዋሽ ሀበሾች በጀገራ እየተገደሉ አላለችም ቀዳዳ እደ ሳውድ ናጻነት ያለበት ሀገረ የለም 15 አመቴ ሪያድ ላይ ይሄ ታረክ ተስምቶ አይታወቅም ናይጀሪያውች ያስችግራሉ አልፎ አልፎ ቤት እየገቡ እንጅ እደዝህ በችገራ በአደባባይ አይገሉም ለስራ መተው ተዝረክረከው ይመለሱ እና ሀገሩን ያቋሽሻሉ ጠክሮ ለስራ የአረብ ሀገረ የብዙ ሂወት ቀይሯል ሳውድ የብዙ እህቶች ወድሞች ችግረ ያራገፋባት ሀገረ ናት ህኅን እስካካበረን ድረስ በስላም ይኖራል ህግ ካላከበረ ሁሉም ስው ይቀጣል
@najata.medeyanajatamedeya2069
@najata.medeyanajatamedeya2069 8 месяцев назад
Teleka weshati😂😂😂samitani yaminakawa
@mobarkshefaru-wd2sk
@mobarkshefaru-wd2sk 8 месяцев назад
የመጀመሪያው የውጡግዜነበር 20006ላይእውነቷነው ብዙሴቶችተደፍረዋል
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ 8 месяцев назад
እና 2006 ብዙ ሀበሻወች አልሞቱን ሴቶች አልተደፈሩም እያልሽ ነው እውነቷን ነው
@mercymercy9309
@mercymercy9309 8 месяцев назад
What are you talking about is Saudi Arabia is a good country for Ethiopian? May be for few people !go and visit at prison and don’t forget saude is devil 👿 country shame on you !may be for you it is good not for all !!😢
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 8 месяцев назад
​@@mobarkshefaru-wd2skሊደፈሩ ይችላልግንበጠራራጸሀይ የሳውዲመንግሥቶለዛውምከተማውላይ በጀገራእየጨፈጨፉ 1ሤት15ሆነውደፈሩ ለምንበዚህልክ ቅጥፈት የሰውልጅየሚከበርበትበአለምሣኡዲናት የለለሥምመሥጠት ተገቢአደለም
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ያሳድግልሽ እማዬ ናታኔሚዬ የኔ የልጅ አዋቂ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ይስድት እህቴ እግዚአብሔር ጉዳትሺን አይቶ እርዳሽ አሁንም የርዳሽ 🙏🏾🙏🏾
@ጂጂነኝየመርሳዋ
@ጂጂነኝየመርሳዋ 8 месяцев назад
ኧረ ውሽት መቸነው ሀበሻ የተገደለው እኔ 10 አመቴ ሰምቸአላቅም
@እሙሙሀመድአብዱሮህማን
@እሙሙሀመድአብዱሮህማን 8 месяцев назад
እኔ እራሱ የመጣሁት 204 ነዉ ሀበሻ ሲገደል አላየሁም ባይሆን ዉጡ ብሎ አሶጥቶልጅ እዳለ አበሻን ከዛዉጭ ምንም የለም
@ኢትዮሀገሬ-ለ4ሐ
@ኢትዮሀገሬ-ለ4ሐ 8 месяцев назад
እኔም ግራ ግባኝ ከመጣው ሥንት ኣመታት ነው ሠምቼ ኣላውቅም
@yasumohommed3760
@yasumohommed3760 8 месяцев назад
Ena 12amr betqm weshtam nat chgerognl erdogn betl eshalal
@EdenAfework-v4e
@EdenAfework-v4e 8 месяцев назад
I fell low while still remembering our dear brother Asfaw. Dear sis may God bless you for wearing black
@hallowiyatube575
@hallowiyatube575 8 месяцев назад
አቤት ውሸት እና ቅጥፈት 😱 ምነው ያለ ምንም ውሸት ተቸግርለሁ እርዱኝ ብትይ ebs ደግሞ አጣሩ ከእውነት የራቀው መረጃ ስታቀርቡ አጣሩ ትልቅ ሚድያ ናችሁ እና ወደን እምናየውን ሚድያ አታስጠሉን😌😌😌
@Damu6.
@Damu6. 8 месяцев назад
ሴቶች ከደነዙ ጫት ቃሚ ወንዶች አትጠጉ የቁም ሬሳዎች ናቸዉ ። ስራ ፈት ቃሚ የሴት ጉልበት የሚበላ አንበጣ ዘጊዎች
@እሙ.ካሊድ
@እሙ.ካሊድ 8 месяцев назад
ተዉግን. ያችን አስፋዉ ሞት ግዜ ልጂ ተሸክማስታልቅስ የነበረቸዉን ትቅረብልን ወላሂ
@jamilajamila4661
@jamilajamila4661 8 месяцев назад
ስለ ሳኡዲ ያልሽው ውሸት ነው ሰውን በገጀራ እየገደሉ አንድ ለ 15 እየደፈሩ ይልሽው ውሸት ለው ሰው እንዲያዝንልን ብለን የሌላን ሰው ስም ማጥፋት ጥሩ አይደለም የዛኔ አረቦቹ ሳይሆኑ ሀበሻ ለሀበሻ ነው የተፋጁት ሳኡዲወች ደግሞ ህግ ነው ያስከበሩት::
@umsadat7681
@umsadat7681 8 месяцев назад
ኢቢኤስ ም ልክስክሶች ናቸው ሳያጣሩ የመንደር ወሬ ሚድያላይ የሚበትኑ ወራዶች
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og 8 месяцев назад
ፈጣሪ አግቶ ከማጣት ይጠብቀን አይዞሺ ያልፋል የኔጠካራሴት😢 አስፊቲ መሸሻይሙት ሁሌበልባችን ትኖራለህ💔😭❤የኛመልካም ebs ወች የኛ እቁወች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤የወኒ ሁለገብየጣቢያው ድምቀት❤❤
@EverywhereBlessed-kn7ko
@EverywhereBlessed-kn7ko 8 месяцев назад
ዮሐንስ 3፥16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። የኤፍራጥስ ወንዝ ደርቆ እንደ ኦሜጋ ምልክት እየተፈጠረ ነው። ኢየሱስ አልፋና ኦሜጋ እንደሆነ ተናግሯል። ራዕይ 16:12 ስድስተኛውም ጽዋውን በታላቁ ወንዝ በኤፍራጥስ ላይ አፈሰሰ፤ ከፀሐይም መውጫ ለሚመጡ ነገሥታት መንገድ እንዲሰናዳላቸው ውኃው ደረቀ።
@ለሁሉምጊዜአለዉ-ኸ2ሠ
@ለሁሉምጊዜአለዉ-ኸ2ሠ 8 месяцев назад
❤❤❤❤
@tsagamamo6785
@tsagamamo6785 8 месяцев назад
❤Ameni tabarakuu❤
@tsagamamo6785
@tsagamamo6785 8 месяцев назад
❤❤
@habibaethiotube9598
@habibaethiotube9598 7 месяцев назад
አይዞሽ ግን ስራ የማይሰራ ወንድ አትቀረቡ ሴቶች ተጠንቀቁ ልጅ የማይወድ ወንድ ራቁ
@Miskiya-q9o
@Miskiya-q9o 8 месяцев назад
አይዞሽ የኔህት ከንቺ ብዞዎቹ ይመረል ፈጠሪ ይርደሽ
@RajanR-v6q
@RajanR-v6q 8 месяцев назад
አይይይይ አስፊቲ እደት ልርሳህህህህህህህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ 8 месяцев назад
አንድን ሴት 15🤔🤔 አቦ አትዋሹ በፊት አረቦች ሴትን ልጂ በጣም ነበር የሚከብሩት አትበጥረቁ ትኩረት ለመሳብ
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ 8 месяцев назад
ተይ አንጂ
@shaimashaima5044
@shaimashaima5044 8 месяцев назад
ተይእንጂዉነቷንነውሑለትሺአመሰትላይእንደዛነበረ አንችአትበጥረቂወይምአላቅምበይ
@hanna4751
@hanna4751 8 месяцев назад
በቤትሽ ይግባ ከዛ ይገባሻል
@Ekram-dh4jg
@Ekram-dh4jg 8 месяцев назад
​@@shaimashaima5044 ከዛብ
@jamilatub-tt1lp
@jamilatub-tt1lp 8 месяцев назад
ትክክል አርብ ደግ ነው ጨካኚ ሀበሻ ነው
@zehramehamedi
@zehramehamedi 8 месяцев назад
መጀመሪያላይ ውሽት ተናግረሻል በኢትዩጵያ2006ላይ ውጡነበርግርግርነበር ነገርግን እሷእዳወራችው ወሬሳኡድላይ ይሄግፋ አልተፈፅመም
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 8 месяцев назад
ዝብለሽቼግሮኛልእርዱንአትይም የሰውአገርስምከማጥፋት ስኢዲሁለተኛአገሪ የተለወጥንምሽ ቡዙእቶብያንየተቀዬርንባትነች ዝብለሽአትቀደጂ😮😮😮😮😮😮
@ሶልያናምስክሬነሽ
@ሶልያናምስክሬነሽ 8 месяцев назад
ebs እግዚአብሔር ይስጣቹሁ ❤❤መቅደስዬ አይዞሽ በርች ናታነም እግዝአብሔር በጥበብ በሞጎስ ያሳድግሽ ❤❤❤
@ዘ_ተዋህዶ-ዸ1ለ
@ዘ_ተዋህዶ-ዸ1ለ 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ያሳድግሽ ንቁ ብላቴና ናታኔም ሞክሼ❤ የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ
@AhhahaheheyHaah
@AhhahaheheyHaah 8 месяцев назад
ሣውዲ እንደዚህ ያረጋሉ እንዴ ያለጥፋታቸው ሠውአያርዱም
@ማሕሌት
@ማሕሌት 8 месяцев назад
ደግሞ ሲያምሩ እናት እና ልጅ የኔ ቆንጆ መልካም ልደት ናታኒምዬ እድግ በይ❤😘
@ብትአብዱሠኢድ
@ብትአብዱሠኢድ 8 месяцев назад
ያሥታዉቃሉ ደብሯቼዎል ጋዜጠኞቹ አብሽሩ አላህ ያበርታችሁ
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 8 месяцев назад
የውሸታብዛት😂😂😂😮😮😮😮😮በገይዛራያርዳሉዬሚለው ይሁሉይቶብያንለምተለወጥታድያ ቀዳዳነሽ😮😮😮😮😮
@HhgghhGghgh-es1bs
@HhgghhGghgh-es1bs 8 месяцев назад
አር ታይ እኛስ ያለንበት አደልደ የተነው ሀበሾች የተጨፈጨፉት ሳኡድ እደ ኢቶ መሰለሽ ሰው ዝብሎ እሚታራደ ውሼት
@yasumohommed3760
@yasumohommed3760 8 месяцев назад
Betqm weshatnam nat
@a.z9309
@a.z9309 8 месяцев назад
ወንድ ሲባል አብዛኛው ጨካኞች ናቸው They are so selfish
@EdenAfework-v4e
@EdenAfework-v4e 8 месяцев назад
Thank you EBS what U are doing. I believe that this woman needs counseling that enables her to avoid the so-called X husband once and for all from her life. I am sure he will come back to her and do his best to take her new life from her and her doughtier once again
@SemiraseidSemiraseid
@SemiraseidSemiraseid 8 месяцев назад
በቃ አስፍቲ የለም😢😢😢😢
@ሀዘሚንፈዲሊላህ
@ሀዘሚንፈዲሊላህ 8 месяцев назад
እፍፍፍፍ አስፌቴ የለም😢😢😢
@Tirunesh1219
@Tirunesh1219 8 месяцев назад
አው የለም😢😢😢
@FGgzfsfdf8v
@FGgzfsfdf8v 8 месяцев назад
😭😭😭😭💔💔💔
@zabibae
@zabibae 8 месяцев назад
😢😢😢😢😢
@TsehayTsehayDegefa
@TsehayTsehayDegefa 8 месяцев назад
😭😭😭💔💔💔🖤
@ፋፊነኝወሎየዋስደትያደከመ
ዱኒያ እንድህ ናት 😢😢😢
@hgg6334
@hgg6334 8 месяцев назад
አወ፣ሳኡድአረቢያ፣ጪፍጨፋነበርሴቶችንመድፈር፣ጡትመቆርጥ፣ምነዉ፣ተረሳደየ
@KkOo-jj3pz
@KkOo-jj3pz 8 месяцев назад
መቸ?
@MeremMerem-j2j
@MeremMerem-j2j 8 месяцев назад
አባትሺ አደል ወንድምሺ አደል ደሞ ለወንድ ብር የምሰጡ
@MesEta-u4h
@MesEta-u4h 8 месяцев назад
ከሁለት ቀን በሃላ ነዉ ልደቷ አለቻቹህ። happy birthday ከልደት በፊት አይባልም።
@milli12354
@milli12354 8 месяцев назад
ልክ ነሽ ግን ህፃኗን ደስ እንዲላት ፈልገው ይመስለኛል
@sewittekeste7370
@sewittekeste7370 8 месяцев назад
ቃልዬ፡ስላየሁሽ፡ደስ፡ብሎኛል፡አስፍዬን፡ጌታ፡በእቅፉ፡ይቀበለዉ፡የኢቤስ፡ድመቀት፡ነበረ፡መፅናናት፡ይሁንልሽ
@LEGNA27
@LEGNA27 8 месяцев назад
ኢትዮጵያ እኔም እንዳንች ነኝ እህቴ በግብር ምክንያት ይሄው በሠው ሀገር አለሁ❤❤❤
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 8 месяцев назад
እህህህልአይስደትልክእንደኔ በስማምእድሚችንጨርሶጠላትአፍርቶግንበአሁኑዘመንቢሆንኮ መሰሪ እንሆንነበርሞኝነታችንነውየጎዳን
@wahidabdihussen1728
@wahidabdihussen1728 8 месяцев назад
ኢቢኤስ ትልቅ ቻናል ነው እና መርዳት ምትፈልጉትን ሰዎች ስታቀርቡ ከሚናገሩት ነገር አንጻር ምን ያህል ታማኝነት አለው ሚለውን ነገር ብትመረምሩ ጥሩ ነው።ስለ ሳውዲ ያወራችው ነገር ከእውነት የራቀ ነው እሷ ባለችው ጊዜ ባለቤቴ እዛ ነበረች እና ምንም የተፈጠረ ነገር አልነበረም።መረዳቷ ጥሩ ነገር ነው ግን እየዋሹ ለመረዳት ሚቀርቡ ሰዎችን አታበረታቱ
@የርጎፍርፍር
@የርጎፍርፍር 8 месяцев назад
ዝም ብላ አዎራች እንጂ ህዝብ እደሚሰማዉ እረስታ መቸም የቸገረዉ ብዙ ይናገራል ጭንቀቱን ለማቅል ሢል አልቸገር ነዉ ዋናዉ ነገር
@najaattube
@najaattube 8 месяцев назад
ምቀኛ አንተ ከጎኗ ነበርክ ነው በሷ ጫማ ውስጥ ቆመህ አየህ ቆረቆንዳ ክፉ
@tigisit2534
@tigisit2534 8 месяцев назад
🙄እረ በል ዝም በደንብ ነበር እናተ ሳዉዲ በክፉ ሲናሳ አትወዱም እንጅ ከኛ ጎረቤት ሁለት ትማማቸች የዛኔ ነው የታረዱት 😢😢😢የአክስቴ ልጅ የዛኔ አካባቢ ሄዳ ኦንጅ ሻርፕ ሰጠቻት ልበሽ አለቻት ሌሊቱ ነው ጠፍታ ያደረችው
@wahidabdihussen1728
@wahidabdihussen1728 8 месяцев назад
@@najaattube እኔ ከጎኗ ባልኖርም ባለቤቴ በጊዜው እዛ ነበረች የነበረው ጠንቅቃ ነው ምታውቀው ምቀኝነት አደለም አሁን ላይ አሜሪካ ሆነን ይሄን ፕሮግራም ምናየው ሰውን ለመርዳት ነው እንጂ እንደ አንቺ ምጽ ብለን ለማለፍ አደለም ደነዝ ከመኮመት ውጭ ምንም የረባ ነገር አታደርጊም
@wahidabdihussen1728
@wahidabdihussen1728 8 месяцев назад
@@tigisit2534 እኔ ሳውዲ ስልተነካች አደለም ቲጂዬ ያለውን ነገር በጊዜው ሚያውቅ ብዙ ሰው ነው ያለው።ያለችበት ነገር ሊያስዋሽ ይችላል ኑሮ ከባድ ሆኗል
@juhdihikema5784
@juhdihikema5784 8 месяцев назад
ይቺ ውሸታም እኔ ከሃያ አመት በላይ እየኖርኩ ነው ሳውዲ ላይ ።አሁን እስዋ ምትለው ደም መፍሰስ መታራረድ ምናምን ።አዎ የዛሬ አስራሁለት አመት አካባቢ የኛ ልጆች ገደሉ እየተባለ ነበር።ለማንኛውም ኢቢሶች ስማቹን ሚበላሽ ነገር አታቅርቡ
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj 7 месяцев назад
ይህቺ ሴት በየሚዲያው እየዞረች ገንዘብ ትሠበስባለች፣አሁን ደሞ ከፍተኛ ገንዘብ አግኝታ ሀብታም ሆናለች።ያው እንደ ልማድዋ ለወንድ ሠጥታ ትጨርሠዋለች።
@aaysy6092
@aaysy6092 8 месяцев назад
አረውሸት ምንአለ ግማሹን ውሸት ብትቀንሽው ቱ ሳኡድ ላይ 6 ማንም አይኖርም ሀብታም ከሆኑ ቪላ ወይም 2 ፎቅ 3 የሰራተኛ ነው የምሆነው በዛበርብሻው ሥአት ለምንወጣሽ ከጎረምሳጋር ስትዘሉ ገዘባችሁን እየጨረሳችሁ ውሸትአትደርድሩ እጭ
@OMUSARA
@OMUSARA 8 месяцев назад
አረ ታይ ምነው እሄን ያክል ውሽት ሳውድ አረቢያ እንድም አንች በምትይው አይነት ሰው ተገሎ አያውቅም የገደለ ሰው እንኳ ፍርዱን ጠብቆ በአግባቡ ነው ግዜው ሲደር የሟች ቤተሰብ ይቅር ካላደረጉለት የሚገደለው ለዚሁም በስራአት ነው
@Ztube2390
@Ztube2390 8 месяцев назад
አረ አትዋሽ በ is is የታረዱት ሊቢያ ነው እንጂ ሳኡዲ አልነበረም በዛን ሰአት ሳኡዲ ምንም አልተፈጠረም እኔም ሳኡዲ ነበርኩኝ በወሬ ግን እያስፈራሩን ነበር
@aishamohammed4459
@aishamohammed4459 7 месяцев назад
ውሸታም በጣም ትገርሚያለሽ መች ነው ሳዑዲ በገጀራ ሳዑዲ ሰው የተገደለው ? የስራሽን ይስጥሽ የበላሽበትን አገር የዋሸሽበት ጉደኛ ነሽ እንጀራሽን ከዳሽ እንጀራም ሸሸሽ ።ዘንድሮ ውሸት አያስኬድም እቱ
@gdfh27
@gdfh27 8 месяцев назад
ሰውዲ ውስጥ እንደዚህ ግፍ ዬለም ሀበሸ ረሱ ነው ተጽኖ ምፈጥረው
@amiindaymuu8390
@amiindaymuu8390 8 месяцев назад
ጀግና እናትነሽ በልጅሽ ይክፈልሽ።እሱ ባል ሳይሆን ብል ነው።በሱስ የናወዘ ለሰው ቀርቶ ለራሱ አይሆንም።
@bettytshome4873
@bettytshome4873 8 месяцев назад
አይዙሽ እህቴ ጀግና እናት ነሽ ❤ልጅሽ ደሞ ትልቅ ሆና እደምታሳርፍሽ አምናለሁ ❤❤
@ነኝቤተስቤናፋቂtube
@ነኝቤተስቤናፋቂtube 7 месяцев назад
በጣም 🙏❤❤❤
@makeyagirsha6329
@makeyagirsha6329 8 месяцев назад
ዬኔ መር አለህ የሰድግሽ❤❤❤
@lubabaseyde9705
@lubabaseyde9705 8 месяцев назад
ከሞተ ጋር ማን ይሞታል ብቻ ይህን መልካም ስራችሁን ቀጥሉበት አይዞሽ እኔም ያንች እድል ነበር ያሳለፍኩት የዘመድን ነገር ተይዉ ሆድ ይፍጄዉ ብቻ ፍጣሪ አይጬክንብሽ በተለይ ልጅ ከያሽ ተገለያለሽ እዴ በሽተኛ ግን ያድስአባ ሰው ክፉ አይካዉ ምክንያት ሆነው ቤት አሰጡኝ ከቲባችንም እስካሁን ከጎናችን ናቼዉ የማያልፈ የለም ጤና ብቻ
@fafisirajnani5065
@fafisirajnani5065 7 месяцев назад
የኔናት ከባድ፣ነው ብቻ አልሃምዱሊላህ ጎረቤቶችሽንም አላህ ያቆያቸው
@shiwotyoutube7006
@shiwotyoutube7006 8 месяцев назад
አዳደየ ኮሜትም አብቡ አሥፋዉ ቀብር ላይ ልጅ አዝላ ሥታለቅሥ የነበረችን እናት አቅርቧት. እናግዛት. እባካችሁ
@astergizaw2854
@astergizaw2854 8 месяцев назад
You guys are the best to watch ❤
@Fateha809
@Fateha809 8 месяцев назад
ቅማላም ሸቃባ የት አባሽ ነው ሳዑዲ በገጀራ ሰው የሚታረደው?? እከካም የትም ስትዘላዘሊ ትኖሪና ሳዒዲን ትወነጂላለች
@ፍቅርነዉመንገዴ-ቀ1ኈ
@ፍቅርነዉመንገዴ-ቀ1ኈ 8 месяцев назад
ልጅቷ ስታሳሳ❤❤❤ እደጊልኝ ቅመም አይዞሽ እህቴ ነገ ሌላ ቀን ነዉ ያልፋል
@tsigebalcha892
@tsigebalcha892 8 месяцев назад
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይስጥሽ ያሳካልሽ እድግ በይ
@ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር
የመዳም ቅመሞቺየ እራሳቺሁን ጠብቁ😢😢😢 አዳድ ወዶቺ ሰይጣን😢😢😢😢
@zubaydazubayda6188
@zubaydazubayda6188 7 месяцев назад
እህቴ አላህ ልጅሽን ያሳድግልሽ እሱ በሱስ ያበደ ነው አይጠቅምሽም😢😢😢😢
@asnakutigabu4301
@asnakutigabu4301 8 месяцев назад
የኔ እናት ፈጣሪ ልጅሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ ፈጣሪ ያሰበችው ቦታ ደርሳ ለማየት ያብቃሽ ❤ የልጅሽ አባት ተመልሶ ቢመጣ ግን እንዳትቀበይው ቀና ብለሽ ሲያይሽ ይመለሳል
Далее
መስቀልን በአያታችን ቤት 2017
16:31
Просмотров 76 тыс.