Тёмный

አዲስ ስብከት ምሥጢረ ጥምቀት በመጋቤ ሐዲስ ነቅዐጥበብ ከፍያለው /The MYSTERY OF BAPTISM BY Megabi Hadis Nekatibeb Kefyalew/ 

መካነ ሕያዋን - Mekane Hiyawan
Подписаться 14 тыс.
Просмотров 4 тыс.
50% 1

#መካነ_ሕያዋን - Mekane Hiyawan
Share: / @-mekanehiyawan9645
«መካነ ሕያዋን - ሚዲያ» በመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት እየተዘጋጀ የሚቀርብ የዩቱብ ገጽ (RU-vid CHANAL) ነው፡፡ ይህ የዩቱብ ገጽ በዶግማ፣ በቀኖና፣ በምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን፣ በታሪክ፣ በክብረ ቅዱሳን፥ በምግባረ ሃይማኖትና በቅዱሳት መጻሕፍት ዙሪያ ትኩረታቸውን ያደረጉ ትምህርቶች ይቀርቡበታል። በተጨማሪም ዓውደ ስብከት፥ ጣዕመ ዝማሬ፥ ቃለ መጠይቅ፣ ወቅታዊ መረጃ፣ የበዓላትና የመንፈሳዊ ጉዞ ማስታወሻ ይተላለፉበታል።
በመካነ ሕያዋን የዩቱብ ገጽ ላይ የሚለቀቁ መልእክቶች ላይ አስተያየት በመስጠት፣ የገጹ አባል በመሆን (SUBSCRIBE በማድረግ) እና ለምእመናን በማስተዋወቅ በአገልግሎቱ እንዲሳተቱ ጥሪ እናደርጋለን።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፤
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት
የመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት

Опубликовано:

 

29 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 13   
@Yakt5G-ci1zv
@Yakt5G-ci1zv 7 месяцев назад
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@yonasupermedia433
@yonasupermedia433 11 месяцев назад
Amen kale hiwotin yasemalin
@aynisoly21
@aynisoly21 11 месяцев назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
@Demekech-jt9gp
@Demekech-jt9gp 10 месяцев назад
Qalehiwet yasemaline
@adamemadiva1041
@adamemadiva1041 9 месяцев назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@user-kp7pf5tk5w
@user-kp7pf5tk5w 11 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@amelmaltadesse7754
@amelmaltadesse7754 11 месяцев назад
እግዛብሔር ይመስገን
@Haptemer-l8h
@Haptemer-l8h 11 месяцев назад
ይህ መምህር ለ2015 ዓ.ም አንደኛ ሳምንት ተማሪዎች ስለ ትንሣኤ ሙታን ያስተማረው ካለ ብትለቁልን፡፡ ግሩም ትምህርት ነበር
@-mekanehiyawan9645
@-mekanehiyawan9645 11 месяцев назад
እግዚአብሄር ይስጥለን ውድ የቻናላችን ተከታታይ መልካም ኤዲት ተደርጎ እንዳለቀ እናቀርባለን ፡፡ አስተያየታቸሁ ይቀጥል
@sisuhabesha9733
@sisuhabesha9733 11 месяцев назад
አሜን🙏🙏🙏 ቃለ ሕይወት ያሰማለን 🙏🙏
@haileadise2463
@haileadise2463 6 месяцев назад
አይ መምህር ትምህርቱ ጥሩ ነበር ግን እንግሊዝኛውን ቢተውት ግእዙ አይበቃም ???
@fitsummelkie8252
@fitsummelkie8252 10 месяцев назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
Далее
🎙ПОЮ ВЖИВУЮ!
3:17:56
Просмотров 1,5 млн
НЕ ИГРАЙ В ЭТУ ИГРУ! 😂 #Shorts
00:28
Просмотров 339 тыс.
🎙ПОЮ ВЖИВУЮ!
3:17:56
Просмотров 1,5 млн