Тёмный

አዲስ አበባን በ5 አመት ብቻ ነው የምትበልጭው 🤣🤣 //ማን ያሸንፋል?// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 171 тыс.
50% 1

ዘወትር ሰኞ በዘወትር ደሳለኝ አቅራቢነት በሚቀርበው በማን ያሸንፋል ጨዋታ ዛሬ ዝነኛው ኮሜድያን ደረጄ ኃይሌ እና አንጋፋዋ ድምጻዊት ምናሉሽ ረታ በተቃራኒ ቡድን በመሆን አጓጊ ፍልሚያ አድርገዋል።
In this episode of "Man Yashenefal" the famous comedian Derejie Haile and the well-known
singer Minalush Reta had an interesting competition.
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#Man_Yashenefal
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Развлечения

Опубликовано:

 

14 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 92   
@user-br6nn5vb4o
@user-br6nn5vb4o Месяц назад
ዘወትር ደሳለኝ የኢቢኤስ ድምቀት #1 ፕሮግራም
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o Месяц назад
❤❤❤እኔ ዘወትርደሳለኝ ነኝ ዘወትር ደስ ይበላችሁ ደስታ አይጠገብም የደሬ ሁሉም ስራው በጣም ልዩ ነው አሪፍ ጨዋታ ነው ❤❤❤❤❤❤
@tiazone3655
@tiazone3655 Месяц назад
እስክ ዛዋትር ደስዬን የምትወዱት በላይክ ግጩኝ❤
@mulukenengida2656
@mulukenengida2656 Месяц назад
ደረጀ እረጅም እድሜ እና ጤና ፈጣሪ ይስጥህ ምን እላለሁ
@user-jt9dz8hi8s
@user-jt9dz8hi8s Месяц назад
እኔ ዘወትር ደሳለኝ ነኝ ዘወትር ደስ ይበላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamselam3065
@selamselam3065 Месяц назад
ደሬ ትልቅ ሰው።።። ምንም ውስጥ አንጋፋ ነህ ❤ ኑርልን
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 Месяц назад
ዋው አገባብ ትጠላለህ ዘወትር 👍👍💚💛❤️
@user-de4gh4wc9u
@user-de4gh4wc9u Месяц назад
❤የመጀመሪያ ኮማች ከሳውዲ❤ ፋቅር አዲስ ተፈሪ❤
@user-vm8fo3ii1z
@user-vm8fo3ii1z Месяц назад
Ena muket geba alu saudi
@hayatbkewasa226
@hayatbkewasa226 Месяц назад
​@@user-vm8fo3ii1zአዎ ገባ ስራ ፈልጉ ጅዳዎች
@user-oc3dm6fv9i
@user-oc3dm6fv9i Месяц назад
ዘወትር ደስ ይበልህ ደርዬን ሁሌ ጥራልን
@yusrahabesha5612
@yusrahabesha5612 Месяц назад
ደሬ የኔ አባት ረጂም እድሜ ከጤና♥ይስጥህ
@bizunashmergia2677
@bizunashmergia2677 Месяц назад
መዝናኛ መለት ይህ ነው አሪፍ ጋዜጠኛ
@bizunashmergia2677
@bizunashmergia2677 Месяц назад
እነደሬ እናመሰግናለን
@tubeysikit
@tubeysikit Месяц назад
የዘድሮ ረመዳን ለኔ በሀገሬ ነበር የከርሞዋ ለናተ በሀገራችሁ ኢሻ አላህ አስተማሪና ካለኝ ተሞክሮ የምለቀው ቪዶ አለ እየገባችሁ ቤተሰብ አድርጉኝ ጀግኖች የገጠር
@ruthgg5626
@ruthgg5626 Месяц назад
ደስ የሚል ፕሮግራም በጉጉት ነው የምጠብቀው ❤🎉🎉
@user-xj2sw9dg7z
@user-xj2sw9dg7z Месяц назад
Zawter Ye Ebs Girma Moges I Love Your Dance Men💃
@TedilaLemma
@TedilaLemma Месяц назад
ሁለተኛው ኮማች ከsouth African Teddy boy😂😂😂
@tshayemareyam1215
@tshayemareyam1215 Месяц назад
እኔም አለሁ ከቤሩት😊
@asterbrhanu8512
@asterbrhanu8512 Месяц назад
እኔ 16ኛ ከአቡዳቢ ሰላም 😘🥰😘🥰
@zuzujemal1240
@zuzujemal1240 Месяц назад
እኔ ደግሞ ሁለተኛ ከድባይ🎉
@TedilaLemma
@TedilaLemma Месяц назад
ምን ነው እኔ አልታይሽ እንደ😂😂😂😂😂
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f Месяц назад
ደሬ ስላየንህ ደስ ብሎኛል እንውሀለን😘🥰
@ChxVic-nz7eb
@ChxVic-nz7eb Месяц назад
ዘወትር ደስይበላችሁእናመሰግናለንደ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ሬምርጥጨዋታነበር
@user-wv9ru5lm7u
@user-wv9ru5lm7u Месяц назад
ደሥይላል
@EliyasAlemu-kw8yy
@EliyasAlemu-kw8yy Месяц назад
አራተኛ 😂ከ south Africa
@birtukanGirma-wc4ku
@birtukanGirma-wc4ku Месяц назад
ዋው የዛሬዎቹ
@geez2115
@geez2115 Месяц назад
ደሬ ቀልድ አቁሞዋል ማለት ነው? ማን እንበል ሲል ጋዜጠኛው ደሬ ደሞ እኔ ደ ..እስዋ ሀ አለ ደሀ በለው ይላል ብዬ ስጠብቅ ሀና ደ በለው አለ ደሬ ግን briliant ነው🙏
@ephremkebede8533
@ephremkebede8533 Месяц назад
ምናሉሽ ኩራታችን አዲሱን አልበም በጉጉት እየጠበቅን ነው
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa Месяц назад
እኔም አለሁ ከባህሪን ለምን ይቅርብኝ ሆ
@Hibeste
@Hibeste Месяц назад
ምነው ቀድማችሁ ኮመታችሁ አትጠብቁኝም😢😅 በሉ ደምሩኝ
@danis_life25
@danis_life25 Месяц назад
i think this is the best show on ebs
@user-uw2rr7qh3v
@user-uw2rr7qh3v Месяц назад
ደሬ እረጅም እድሜ ይስጥልን ስወደው
@jihgyh9645
@jihgyh9645 Месяц назад
ዋው በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም
@WoinshetAbebe-qy2tz
@WoinshetAbebe-qy2tz Месяц назад
Thank you dereye 👌👏😂 Nice show 👍
@user-zz7yn3rm5e
@user-zz7yn3rm5e Месяц назад
ደሬ❤😘ምናሉ❤ስወዳችሑ እኔስ ለምን ይቅርብኝ ከቤሩት❤
@rosemare8314
@rosemare8314 Месяц назад
Yezarew Betam des yelal
@selamaynalem1699
@selamaynalem1699 Месяц назад
Dere❤
@YoutubeFacebook-de8yj
@YoutubeFacebook-de8yj Месяц назад
😂😂😂😂😂 ያስቃል 😂😂😂
@fiyorinatilahun
@fiyorinatilahun Месяц назад
kaliii love fiori ng betam amerobeshal
@NeSk-hn7rn
@NeSk-hn7rn Месяц назад
4ኛ
@zuzuadme3491
@zuzuadme3491 Месяц назад
ኮሚድያን ደረጀ እንደት እንደሚያስቅ ጨዊታው😂😂😂
@Santana12489
@Santana12489 Месяц назад
That dance move was so crazy
@yusrahabesha5612
@yusrahabesha5612 Месяц назад
ሀያል አገር አላለችም እስራኢልን ደነዝ👊
@GetachewAsrat-wg3kz
@GetachewAsrat-wg3kz Месяц назад
Awo bemigeba hayal ager
@henokalebachew8388
@henokalebachew8388 27 дней назад
አይባልም
@mihratuheloro
@mihratuheloro Месяц назад
Enodachuwlen🎉
@user-sg3pn8tr3p
@user-sg3pn8tr3p Месяц назад
አሪፊ አሰራር ነው ያሳየሺኝ ይመችሽ❤
@Tigstgatchew
@Tigstgatchew Месяц назад
ደርየ😘😘
@birtukanGirma-wc4ku
@birtukanGirma-wc4ku Месяц назад
ኮሜዲያን ደረጀ በሳቅ ገደለኝ
@Sahiba-ru9en
@Sahiba-ru9en Месяц назад
🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇ከሳውዲ🥀🥀🥀
@user-ii6mn4ye5n
@user-ii6mn4ye5n Месяц назад
Then program Andy guwaguche maybet mknyat ye zewter mgbiya cheferawn lemayet new began new des ymilew after enji❤❤❤
@user-cz5sr8nh3c
@user-cz5sr8nh3c 13 дней назад
የዩኒቨርሲቲ ተማሪ የተባሉት ግን ምንድነው የሚማሩት አይ ቅሌት
@etsegenetmuhe6109
@etsegenetmuhe6109 Месяц назад
Zewetir #1
@tarikuterefe2386
@tarikuterefe2386 Месяц назад
ዳንስህ ትመቸኛለች::
@mohammedseid3128
@mohammedseid3128 Месяц назад
ሶፋ
@bernabasmuller6455
@bernabasmuller6455 Месяц назад
Yene mar yemigermewo Yalekeskubet zefen newo, Aresawom Merakn alwodm
@hanaa1558
@hanaa1558 Месяц назад
hayal ager alalchm😅😅😅😂😂
@user-uw2rr7qh3v
@user-uw2rr7qh3v Месяц назад
Zena argun yemr
@furtamehari8825
@furtamehari8825 Месяц назад
Hulume benate yameral Dera
@user-fi6bt1pp5f
@user-fi6bt1pp5f Месяц назад
ኩኩን ነው ምትመስላው
@hiareg-oz3ot
@hiareg-oz3ot Месяц назад
Derje ❤️‍🔥🤌❤
@bizuneshmengiste130
@bizuneshmengiste130 Месяц назад
ልጅቷ ከፍኖተሰላም መጣሁ ያለችዉ ቃል ምንም መግለፅ አልቻለችም
@user-jp6ke4oq7s
@user-jp6ke4oq7s Месяц назад
why do this program daily
@user-lw8nz6jk8m
@user-lw8nz6jk8m 12 дней назад
Dare bahedikibati hulu dasi tilale
@mitu2969
@mitu2969 Месяц назад
ኢራን ማለት ፋሺስት
@dawitkassa9940
@dawitkassa9940 Месяц назад
Derga new weys samoraw yenus ?
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-tn4ik6mo2k
@user-tn4ik6mo2k Месяц назад
ምን አሉሸ የቤትሸ ጉዳይይይ የት ደረሰ
@user-jx2wl2ec8i
@user-jx2wl2ec8i Месяц назад
ሀያልአግር ሆነችእስራኢል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 Месяц назад
የባህል ልብስ ለሚለው ጥያቄ ነጥብ እነደረጀ ማግኘት የለባቸውም። ምክንያቱም ደረጀ ባህል ብሏልና። 👺👺👺👺👺👺👺👺
@jamilajamila9297
@jamilajamila9297 Месяц назад
😂😂😂😂😂
@EsmailSalih-rd5qw
@EsmailSalih-rd5qw Месяц назад
Danse gen andegna
@atalay1437
@atalay1437 Месяц назад
✌️😂✌️👍🥰✌️
@abduhabib8761
@abduhabib8761 Месяц назад
እነተ ደደቦች እስሬኤን የጥንት ሀገርነች
@dantek1753
@dantek1753 Месяц назад
ይችልጅ የዩንቨርቲ ተማሪናት???????!!!!!!
@nuradinassaid7770
@nuradinassaid7770 Месяц назад
የዩኒቨርስቲ ተማሪዎቹ ግን 😡😡
@bireandgerevlog
@bireandgerevlog Месяц назад
ara mariamen tileyalek mirt dance
@solocmc
@solocmc Месяц назад
አቶ ደረጀ ኢራንን የኒኩልየር ባለቤትማረግህን ሞሳድ ቢያውቅ ምን እንደሚያደርግህ ሳስብ ይዘገንነኛል 😂 😂
@atsedetefera5737
@atsedetefera5737 Месяц назад
ኢቢኤስ በምታሳውቁት ቁጥር ተመዝገቡ ትላላችሁ የሚወዳረው ሌላ ሁሌም በሁሉም ፕሮግራም አርቲስት ብቻ ለምን በመንግስት ተቋም በሆስፒታል በተለያዩ መስሪያ ቤት ታዋቂ የለም ማለት ነው?
@user-cm8fq9ke2i
@user-cm8fq9ke2i Месяц назад
እስራኤል ጥንታዊይ ሀገር ናት እንዴ እይ ebs ከንቱ😂😂😂
@Mita4164
@Mita4164 13 дней назад
ደሬ ሜክሲኮ አደል እዴ ሰፈርህ 51ዳያፍሪክን ተውከው ቦልስህን ምታቆምበት ካዛቺስ ትላለህ አይደብርህም ጉድ ኮ ነው
@user-ng6vz2rl2f
@user-ng6vz2rl2f Месяц назад
ቆይ እዚህ ጋ እስራኤል ከመቼ ጀምሮ ነው ጥንታዊ ሀገር የሆነችው እ ደመ እስራኤል የሚባል ሀገር አለ እንዴ ደነዞች
@1234ghhddghhj
@1234ghhddghhj 14 дней назад
Abate ay Alemanbeb.anib, teyik, ewek.haimanot wist atidebek
@Tube-zh9dt
@Tube-zh9dt Месяц назад
ጥሩ ጉዲያ እምታደርግ ከፍልስጢም ጋር አልሽ 🤔ደደብ ነሽ አዝማሪ😏😏 ደርዬ እወድሃለሁ❤❤
@bdjjd701
@bdjjd701 3 дня назад
አያል አገር አላለችም እስራኢልን ህፃናት ሥለገደለችነዉ አያልየሆነችዉደደብአሮጊት😂😂😂😂😂😂😂
@user-eq7gh2dh7c
@user-eq7gh2dh7c Месяц назад
ዘወትር አትቀነጣጠስ ስልክ ጭራሽ ስብርብር ብለክ አረፍከው😂😂😂😂
@user-br6nn5vb4o
@user-br6nn5vb4o Месяц назад
ዘወትር ደሳለኝ የኢቢኤስ ድምቀት #1 ፕሮግራም
@nuradinassaid7770
@nuradinassaid7770 Месяц назад
የዩኒቨርስቲ ተማሪዎቹ ግን 😡🤯
@hanaa1558
@hanaa1558 Месяц назад
😅
Далее
Creepy Teacher Kidnapped My Girlfriend?!
00:42
Просмотров 10 млн