Тёмный

አዲስ አበባ እና ህገ መንግስቱ | ቆይታ ከዶ/ር ደረጄ ዘለቀ ጋር | Ethiopia 

Andafta
Подписаться 1 млн
Просмотров 103 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

5 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 559   
@nigushilufabay798
@nigushilufabay798 5 лет назад
ዶክተር ደረጀ እንደ እናንተ ያለ ሃቀኛ እና ነጻ ኢትዮጵያውያን ስናይ ተስፋችን ይለመልማል እና ኑሮህ ይለምልም፡ እድሜ ና ጤና ሰጥቶ ፈጣሪ ይጠብቅህ።
@ኤልሳዘብሄረጦብያ
አሜን
@እምቢተኛውጋይንት
ዶ/ር ደረጄ በእግዚአብሔር ፩ ጣቢያ ተሰጥጦት ሁሌም በሳምንት፩ቀን ህግን ቢያስተምር እንደዚህ ብዬ እመኛለሁ እረ ጎበዝ ልንጠቀምበት የሚገባ ዕንቁ የኢትዮጵያ ልጅ ነው። እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናን ያድልክ የኔ ጀግና ሙህር እኔ ነኝ ስሊ እንዲህ ደስ ይላል!!!
@worededgier2604
@worededgier2604 5 лет назад
ምሁርነት እንደ ዶ/ር ደረጄ ከሆነ ምንም ክስረት ስለሌለው ዘመኔ ት/ቤት ቢያልቅ ደስ ይለኛል ይህንን ስው ሳላደንቅ ባልፍ ህሊናየ ሰላም አያገኝም::
@mulugetatsedal609
@mulugetatsedal609 5 лет назад
Wored Edgier ልክ ብለሃል
@bouggyhobbes9542
@bouggyhobbes9542 4 года назад
Wored Edgier Bekele Gerbas. Lijetua menga allechen yalew.
@melloTech1
@melloTech1 5 лет назад
I just like this guy! He got answers for every questions. And he’s rational too.
@tilealemu9809
@tilealemu9809 5 лет назад
What a brilliant man! An excellent analysis.
@kirstanmore1709
@kirstanmore1709 Месяц назад
He wa a reader.
@emamaethiopia6977
@emamaethiopia6977 5 лет назад
Wow Wiw Wow እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዶክተር ደረጀ በጣም አዋቂ ሰው ነህ ። ምንም ሳያውቁ በቅቤ ምላሳቸው ህዝብን እያመሱ ይገኛሉ ። ODP has to learn from this brilliant guy
@amhabesufkad1891
@amhabesufkad1891 5 лет назад
This guy is rendering me speechless! Oh my words! What a an intelligent man!
@GNegasi
@GNegasi 5 лет назад
"ዝም በሉ የሚባለው ነገር የአዲሱን ዘመን አምባገነኖች የማዋለጃ መዝሙር ናት" ያሉት በጣም ትክክል ነው ዶክተር።
@kiduish21
@kiduish21 5 лет назад
ዶክተር ደረጀ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የእኛ ሀገር መንግሥትም ሆነ ነጮች ስለ ኢትዮጵያ አንድነት የሚያወራ ሰው አይወዱም። ስለዚህ መጠንቀቅ አለብህ! እግዚአብሔር ይጠብቅህ ነው የምለው።
@lifetree7177
@lifetree7177 5 лет назад
Brilliant!!! As always I can’t get enough of your exceptional analysis. Great job!!
@ET-db6mf
@ET-db6mf 5 лет назад
Dr Dereje is the most powerful orator person who is suppose to be listened by every Ethiopian including the prime minister and his higher authorities in the government hierarchy. This intelligent intellectual is a good example for ALL political elites and activists showing a multi view observation, free from any ethnic politics before they start throwing their irrelevant, biased, sometimes dangerous speech and confuse 70% of our nation. Thankyou Dr Dereje.
@Mike-ci5io
@Mike-ci5io 5 лет назад
How can Abiy listen to him when Abiy was part of the TPLF mafia previous government
@ahailu2596
@ahailu2596 5 лет назад
This guy is the whole package... genuine, courageous, intelligent, upfront and direct. I can not say enough to express my admiration.
@e39_m55
@e39_m55 5 лет назад
A Hailu I can’t say it enough times 👍🏽👌🏽🙏🏽
@kiresetosefekernaw4643
@kiresetosefekernaw4643 5 лет назад
የዶክተር ደረጄ ነገር አይሆንልኝም ልነቀሰው እያሠብኩ ነው ውስጤ ገብትዋል አድሜክን ያርዝመው የኢትዮጵያዊው እንቁ ጠንቅቆ ከነስነልቦናቸው እኮ ነው ሚያቃቸው
@ያልነቁአለቁ
@ያልነቁአለቁ 5 лет назад
ትክክል ውቢት!!!ሁላችንም የትከሻችን ንቅሳት ልናደርገው እየተዘጋጀን ነው!!!
@bgzlyj3580
@bgzlyj3580 5 лет назад
kiresetose feker naw ....ይመችሽ የኔ ቆንጆ! ዶክተር ደረጀን የመሰለ እንቁ ሰው እያለ ስንት ደንቆሮ ስማቸውን በስርአት እንኩዋን የማይፅፉ ከሚኒስትር ወደ ሚኒስትር ሲፈራረቁብን ሰንብተዋል በእውነት እልሻለሁ አገር መምራት የሚያበቃ ችሎታ ያለው ሰው ነው!
@yaredyared3338
@yaredyared3338 5 лет назад
Oh ya ya ya it's Amezing men Tekekele
@kiresetosefekernaw4643
@kiresetosefekernaw4643 5 лет назад
@@bgzlyj3580 የካድሬ ወሬ የለመደ ሁላ እኮ ኢሄንን ድንቅ ሲሠማ ይዘገንነዋል 😄😄😄😄 ይመችሽ ላንችም ያገሬ ልጅ ደሜ
@bgzlyj3580
@bgzlyj3580 5 лет назад
kiresetose feker naw ....🌹
@AMEN12728
@AMEN12728 5 лет назад
ዶክተር የርስዎን ድንቅ ንግግ መስማት ሱስ ነው፡፡ ፈጣሪ ከነፍሰ በላዎች ይጠብቅዎ! ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎ!
@mulutrfe3988
@mulutrfe3988 5 лет назад
ዶ/ር ደረጀ፡እድሜ፡ከጤና፡ጋር፡ይስጦት፡የኢትዮጵያ፡ጠበቃ፡እናመሰግናለን፡፡ውድድድ
@pieceforworlds2621
@pieceforworlds2621 5 лет назад
በጣም በጣም እናመሰግናለን ስለ በሳልና ጥልቅ ና ግልፅ የሆነ ማብራሪያዎት ዶ/ር ደረጀ ፈጣሪ በጥላው ይከሎት ። ወይኔ ሀገሬ መቼ ይሆን ችግርተኛው እና ደሀ ወገኖቻችን ህዝባችን እውነተኛ ሀገር ወዳድ መሪ የሚፈጠረው ሁሌ ሞት ስቃይ ፣ግድያ ማፈናቀል፣ ዘረፍ ዘረኝነት መቸ ይሆን የህዝብ እንባ የሚታበሰው ወይ እዳ ሲያስፈራ አምላክ ሀገራችንን ይጠብቅ ህዝባችንን ይታደግልን ተስፍችን እሱ ብቻ ነው።
@michaelabera5656
@michaelabera5656 5 лет назад
Brilliant Professor. Keep going Dr. ዘይገረም ነው ብቻ! እጝዚአብሄር ይጠብቅህ።
@tigisttigist4115
@tigisttigist4115 27 дней назад
ይሕዉ ተበላ
@samu2673
@samu2673 5 лет назад
እናመሰግናለን ዶር. ደረጀ ዘለቀ እውነት እውነቷን ነው የተናገሩት!!!
@samidagu
@samidagu 5 лет назад
Correction Dr. Derege
@samu2673
@samu2673 5 лет назад
@@samidagu thanks
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 5 лет назад
It's good to hear someone, who actually makes sense of what is really going on in Ethiopia. Touching or scaring this hero should not be tolerated by real Ethiopians. Ethiopia needs more like this guy. Keep it up!!!!
@emebetengidashet2847
@emebetengidashet2847 5 лет назад
ዋው ዶ/ር ደረጄ ጌታ ይባርክህ ለህሊናህ የኖርክ ምርጥ ሰው ሰው ልዩ ሰው ከጨካኞች ክፉ አይን ይሰውርህ ።በእንባ ነው ሁሌም የማደምጥህ ።ተስፋ ልቆርጥ ጫፍ ላይ በደረስኩ ሰአት እንደነ ዶ/ር ደረጄ የመሰሉ ወገኖቻችንን ስመለከት ተመስገን ለህሊናው የኖረ ሰው አለ የቀረ ከአውሎንፋሱ ከውዥንብሩ የተረፈ እልና ትንፋሼን እሰበስባለሁ ።ተመስገን አምላኬ ይህን ሰማህ ብለህ ሌላ ደግ ነገር ለመስማት አትከልክለኝ አሜን ።ምርጥ ሰው እንወድሀለን ።
@asmarich7594
@asmarich7594 5 лет назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ እራስህን ጠብቅ ጀግና ነው እንደ አንተ አይነት ጀግና እያለ ሀገሬ በማንም ፍግ እጅ ላይ መውደቃችን ያሳዝናል
@zewdiwon3932
@zewdiwon3932 5 лет назад
Truth talker Dr Dereje Zeleke May God bless you
@zewdihabtemariam6030
@zewdihabtemariam6030 5 лет назад
DR Derje very intellectual smart person . Honest very brilliant.
@Hailselassa
@Hailselassa 5 лет назад
እውቀት እንደ እውቂያኖስ የሞላው ዶክተር ኑርልን እባክህን በየ ሚዲያው አንቃን የሄን ህዝብ ? እግዚአብሔር ሆይ ጠብቅልን ዶር ደረጄን !!!
@elishamasreshatesema1963
@elishamasreshatesema1963 5 лет назад
ሚኪ ሀይለስላሴ እ/ግ ይጠብቅህ ምናምን የሚባለው አባባል አይገባኝም እራሱን መጠበቅ አለበት የማንም የዩቱብ መጠቀሚያ መሆን የለበትም መስራት ካለበት ህዝቡን አደራጅቶ ለህዝብ ቢሰራ አይፀፀትም ምክንያቱም የሚያሳስረው አዴፓ እራሱ ነው ወይም የሚያስገድለው ሌላው እስትራቴጂ ነድፎ ለምሳሌ እንደ የሱማሌ ክልል ያለ ሙስጠፌ ጋር እና ሌሎችን በማሳመን መታገል በተረፈ ግን አብይ በክፋት የተካነ የሲኦል ልጅ ነው
@Hailselassa
@Hailselassa 5 лет назад
elisha masresha እስማማለሁ ባልከው በፍጥነት መሰባሰብ ነው ያለብን በርቱ ባላችሁበት ብዙ ስራ ነው ያለብን???
@mayethiopialiveforever7073
@mayethiopialiveforever7073 5 лет назад
የአንተን ኢንተርቪው ካላይሁ ያመኛል
@sabam473
@sabam473 5 лет назад
My goodness! This guy is out of this world. Everything he says is so accurate and is quotable.
@raskassa139
@raskassa139 5 лет назад
ዶ/ር ደረጄ እግዚአብሔር እንደ አንተ አይነቱን ምሁር ያብዛልን!!እውነትክን ነው አገር በጮሌ አትመራም የዮጵ ልጆች ልትነቁ ይገባል ለማንም ጥራዝ ነጠቅ ኢትኤልን አሳልፈን አንሰጥም እንዋደቅላታለን እንጂ።DON'T GIVE UP NEVER GIVE UP ❤💛💚
@ፍቅርይበልጣል-ኈ8ኈ
ወንድሜ እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁንልህ እውነቱን ነው እምትናገረው ስንት ምሁር አለ በእግዚአብሔር
@teddykassa5985
@teddykassa5985 5 лет назад
💚💛❤Dr dere we respect u. I wish they can share it ur ability specially OLF and TPLF
@GlLi-z9s
@GlLi-z9s Месяц назад
What a genius idea and mind blowing? He was telling us about the truth of what happened. RIP
@ze-yohanes4220
@ze-yohanes4220 5 лет назад
ደህና ሰውና እውነት የሚናገር አይበረክትም መቼም እግዚብሄር ይጠብቅህ
@saramichael9638
@saramichael9638 5 лет назад
ዶ/ር ደረጀ ንጹሕ ኢትዮጵያዊ እንዴት እንደምሳሳለት እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@ephiify
@ephiify 5 лет назад
እኒህ ግለሠብ፡ በአገላለጽ ብቃት ብቻ አይደለም፤ የምደግፋቸዉ በምክንያት ጭምር ነዉ፡፡ ግንዛቤአቸዉ በጣም የላቀ ነዉ፡፡ ምርጥ ኢትዮጵያዊ፡፡ በሀገር ጉዳይ ግራ የገባዉ ካለ፡ እሳቸዉን ያዳምጥ፡፡
@Mimi_Petros
@Mimi_Petros 5 лет назад
እግዚያብሄር ይጠብቀው ይህን ምሁር ሰው :: ከፍቷል ዘመኑ ሰው አትመኑ ብሏል ሰውየው😀
@abdixayyaar7447
@abdixayyaar7447 5 лет назад
Kkk way muhur
@Mimi_Petros
@Mimi_Petros 5 лет назад
@@abdixayyaar7447 get your stupid as* outta here.
@teddykassa5985
@teddykassa5985 5 лет назад
@@abdixayyaar7447 endante ayenete dengaye bene guhare eyetewereweru newe agere yemiyafresute
@SAMdave183
@SAMdave183 5 лет назад
በጣም የበሰለ የተማረ ሰው:: ከሁሉም ከሁሉም የንግግር ችሎታው በጥቂት ቃላት እውነቱን ብቻ ግልጽልጽ ብትንትን ያረገዋል::
@sarsweet2017
@sarsweet2017 5 лет назад
እስክንድር ነጋ ይህ ሰው እውነት እውቀት ድፍርትና ሞጋች አሳማኝ የሀሳብ ልዕልና አለው ስለዚህም ህዝብን በሚገባው ቋንቋ ግንዛቤ የማስጨበጥ አቅሙ ከፍተኛ ስለሆነ ለባልደራስ ምክር ቤቱ በምታደርገው እንቅስቃሴ አሳትፍው ድጋፉ ያሻሀል
@selamawityeshaw7974
@selamawityeshaw7974 5 лет назад
ዋዋዋ ስንት አይነት በእውቀት የተሞላ ኢትዮጵያ ሰው አላት ዶክተር ደረጃ የምትችለው አገላለጽህ በጣም ልዩ ነው እግዚአብሔር ልዩ ስጡታ አለህ እባክህን ለችግርኙችን ጭሆት እንደነዚህ ገለጥላቸው ሌላው በዘመንህ ሁሉ እግዚአብሔር ካላት ጋር ይሁን
@ganzeinfache4638
@ganzeinfache4638 5 лет назад
ዶ/ር ደረጀ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 👍
@ibxLord
@ibxLord Месяц назад
የዘመኑ ምርጥ አንደበተ ርቱ ዶ/ር ደረጄ በእድሜዬ ከሰማኋችሁ ሳዳምጠው የማይ ሰለች
@girumzeleke1180
@girumzeleke1180 5 лет назад
What kind of knowledge you have. Amazing Dr.
@rangerkiflu4970
@rangerkiflu4970 5 лет назад
ዶክተር ደረጄ ዘለቀ ሁልጊዜ በሰማው በሰማው አልጠግብም በጣም የማልሰለቸውና ሰው እና በጣም ኖለጀብለ ሰው ነው
@ተዋህዶሀይማኖቴየጥን-ረ1ጰ
እባካችሁ ዶክተር ደረጄን ተውት አትጨቅጭቁት ሚዲያዎች በተለያየ መስመር እየጠራቹ ከነዚህ ሰውበላ መሪ አይን ላይ አትጣሉት ዶክተር ደረጄን እንፈልገዋለን እግዛብሄር ይጠብቅህ
@etohgry6279
@etohgry6279 5 лет назад
ደኩተር ፈጣሪ ይጠብቅህ ኢትዮጲያየ ሙህሮቿ የት ገብ እያልኩ ልቤ አዝኖ ነበር አተን ሳይ ተስፋ እዳለን አምናለሁ ፈጣሪ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ሳተናውሳታሳውቅተጠግተህና
ስለ ዕውነት የቆመ ሰው ሳይ ኢትዬጵያዎነቴ ያኰራኛል።
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 5 лет назад
Logical, brilliant scholar. Its hard not to love Dr Dereje 😍😍 truthful, intelligent man
@tiwresaweke4299
@tiwresaweke4299 5 лет назад
ትክክል ብለሃል ዶ/ር ደረጀ ዘለቀ በበጣም እናመሠግናለን
@mikemicc9916
@mikemicc9916 5 лет назад
ዶ/ር ደረጀ ዘለቀ እረጅም እድሜና ጤና እመኝልሀለው ፈጣሪ የአንተ አይነት ለእውነት የቆሙ ሰዎች ያብዛልን!!!
@fczcbcvadb6339
@fczcbcvadb6339 5 лет назад
ዶክተር ደርጅ ሀቅ መናገር አላህ ይወደዋል አላህ ይወደድህ በርታ አላህ ጥላ ከለላ ይሁንህ አይዞህ ሰው ቀኑ ካልደርስ አይሞትም. በአ
@adethiopiand5412
@adethiopiand5412 5 лет назад
እኛም እናመሰግናለን በርቱ እንደነዚህ ያሉ እውነት ተናጋሪ ምሁራኖች በብዛት ጋብዙ ዘረኛ ይጥፋ እግዜር ለሁላችንም ልብ ይስጥ
@mekdesteklu2383
@mekdesteklu2383 5 лет назад
እንዴት እንደምወድክ በሰበብ ባስባቡ አድርገው እንዳያስሩክ እነዚህ አውሬዎች እግዚአብሔር ይጠብቅክ
@abeabe8938
@abeabe8938 5 лет назад
Wow እድሜና ጤና ይስጥህ ከነብሰ በላዎች አይን ይሰውርህ 💚💛❤
@tsedaygebreyes5348
@tsedaygebreyes5348 5 лет назад
I am proud of you God bless you you are really an intelligent person thanks
@haleselemon8506
@haleselemon8506 5 лет назад
የዚህ አይነት ጀግና ያብዛልን
@wolissotribune4000
@wolissotribune4000 5 лет назад
The only doctor in Ethiopia with a much bigger and bolder balls. We appreciate you sir.
@temesgentyub2176
@temesgentyub2176 5 лет назад
ኢንተርቪው ግን እንዴት ነው አቦ ላይክ ለማግኔት ብላቹ ግራ አታጋቡን ዶክተር ደረጄ እድሜ ከጤና ያድልህ ባለህበት ይጠብቅህ አምላክ የምትናገረው ሁሉ በቃ መሬት ላይ ያለውን እንቅጩን ነው ምትናገረው
@libnadengil274
@libnadengil274 5 лет назад
I listen to you Doctor 👏
@jonnyasfaw7651
@jonnyasfaw7651 5 лет назад
ዶክተር ደረጃ ለህሌናው የሚኖር ሙህር ነው በርታ!!!!
@yemishawamare6290
@yemishawamare6290 5 лет назад
My hero! Keep it up. Be blessed!
@beyanfuad5528
@beyanfuad5528 5 лет назад
ዶ/ር የሚያነሳቸው ሀሳቦች በጣም እውነት አላቸው በወያኔ ዘመን የት ነበር ግን
@batalgaribi9561
@batalgaribi9561 5 лет назад
እዳተ ያሉትን የቁርጥ ቀን ልጆችን,አባቶችን,ወንድሞችን:እግዚአብሔር ያብዛልን :ለሀገሩ እና ለህዝቡ እውነትን የሚጋፈጥ :ለንፁህ መፈስ ህሊናው የሚመራ :የዘመኑ ቆራጥ,ጀግና,ድምፁ ለታፈነ ህዝብ ድምፅህን ከፍ አድርገህ የምታሰማ :አደበተ ብርቱ የህዝብ ተስፋ ነህ:የኢትዮጵያ አምላክ ጥበቃውን,ሀይሉን,ፅናቱን ይስጥህ አሜን::
@wubshetmitsun202
@wubshetmitsun202 5 лет назад
What a brilliant person he is ,very rational too God bless you
@jonijoni534
@jonijoni534 5 лет назад
እናት አንተን ወለደች።ዶር ደረጀ ሁሉም ያልከው እውነት ነው።ላንተ ባሳብ የሚቀርበው ወንድምህ ቴዲ ብቻ ነው።
@pauloswoldeselassie6986
@pauloswoldeselassie6986 5 лет назад
ዶ/ር ደረጀ ሲበዛ አድናቂህ ነኝ በተለይ ደግሞ የቴዲን ምሳሌ በመጠቀምህ ከልብ ከልብ አድናቂህ ነኝ።
@sebhatuberhe5308
@sebhatuberhe5308 Год назад
Dr derge you always fasnate me , the way Explained ,the systems can teach millions Well done.
@dan50890
@dan50890 5 лет назад
ስይፈ ነበልባል የሆነው የሚፋጀው የዶክተር ደረጀ ልሳን ባለግዜ ነን የሚሉትን ወደ ልቡናቸው እንዲመለሱ የእብሪታቸውና የማናለብኝነታቸው ጉዞ መጨረሻው ውድቀት እንደሚሆን ተገንዝበው እንዲስተካከሉ ይርዳልን::
@belbogale7402
@belbogale7402 5 лет назад
The true Intellect. Thank you for calling it as it appears! It is what it is! Thank you both!
@lidacall4552
@lidacall4552 5 лет назад
"የቄሳር መንግስት" አገላለጹ እራሱ ግሩም ነው። እውነት ተናጋሪ ይህች ምድር ትውጣለች እንዳይዋጡ የእውነት አምላክ ይጠብቅዎት ዘንድ ጸሎታችን ነው። እድሜ ይስጥዎት!!!
@mesaygebereyes950
@mesaygebereyes950 5 лет назад
So interesting, thank you Dr, Dereje🤗🤗🤗
@tsinat982
@tsinat982 5 лет назад
ብዙሃን ከተከተቡት የቃል ማደንዠዣ መንቃት አቅታቸው ዶር ደረጀ ዘለቀ ምን ማርከሻ አግኝቶ ይሆን?
@rakevyarsmalig1553
@rakevyarsmalig1553 5 лет назад
ዶክተር ደረጄ እግዚአብሔር ጥለ ከለላ ይሁን ።
@mussahussen2719
@mussahussen2719 5 лет назад
ዶ / ደረጀ በጣም እናመሰግናለን ግን አሏህ ይጠብቅህ እስኪ አብራችሁ ስሩ
@takelealemu1484
@takelealemu1484 5 лет назад
Oh my God I'm in love this doctor dereje zeleke !!!
@yilmazerihun8182
@yilmazerihun8182 5 лет назад
I can not stop to listen Dr.derege's speech in any issues that he is party to speak! It's like a favorite class that I could not miss. Dr I want to say sth in case you see some comments, please think about the security of yourself b/c nothing is changed than the former butchery. it just superficial. WE need you Dr!
@michaelmelakumichael9903
@michaelmelakumichael9903 5 лет назад
My life time legend
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 5 лет назад
👌👌
@eyrusalemasfan1332
@eyrusalemasfan1332 5 лет назад
When I sow this guy I feel good
@rabiarabia5646
@rabiarabia5646 5 лет назад
ዶክተር ደረጄ የምትናገረው ሁሉሀቅነው። አላህይጠብቅህ ሰላምህ ይብዛልን ያረብ ያረብ
@udhudh8329
@udhudh8329 5 лет назад
ዶክተር ደረጀ ማሻአላህ ብያለሁ አላይ ጨምሮ ጨማምሮ እውቀቱን ይስጥህ
@naserihusen6087
@naserihusen6087 5 лет назад
ዶ/ር ደሬጀ እድሜና ጠና ሁለም እሜኚሎታለው ከሴሬኞቹ አላህ ይጠብቅ
@lifetree7177
@lifetree7177 5 лет назад
Wow!! Hallelujah!!! Amazing grace..., you are very blunt, straight forward and very charismatic. I will never get tired of listening to you and engineer yilikal getinet at all. it was after 11 pm. I am still watching your interview. I have to go to work tomorrow. I have to sleep.
@huluaddis4804
@huluaddis4804 5 лет назад
Most of us here saying that he is brilliance ,I think the so called opposition party's also has brilliance in their acadamic intelectual,but what differ this gentleman with the others is,he is talented with both the accafamy and moral and dignity.God bless him.
@omerali709
@omerali709 5 лет назад
ዶ/ር ደረጀ ዘለቀ የዘመኑን ፖለቲካ የተረዳ ብርቅየ ሰዉ :እንደ ብአደን እና ኦህደድ ለወያኔ ያጎበደደ አጎብዳጅ ድርጅት አላየሁም!!
@abetumaren4576
@abetumaren4576 5 лет назад
Angeten new yarasikegne ante Mihur beteley Amahara ena Tigirayen liyabalu yemiyachafirut neger ewinet new
@MimiMimi-on6xu
@MimiMimi-on6xu 5 лет назад
ዶክተር ደረጄ ስለእውነት እግዚአብሔር በምትሄድበትና በምትወጣበት እግዚአብሔር ከለላ ይሁንልክ ዘንዶው የዓብይ ተኩላ እንዳይውጡህ እንዳይበሉህ ራስክን ጠብቅ ጊዜው ከፍቶል ሰው በላውበስቶል
@wuedaaweke3202
@wuedaaweke3202 5 лет назад
ዶክተር ለዚህ ወሳኝ ሰዉ ነወት እንደርሶ አይነት ሙህራን ናቸው ህዝብን ሊአነቁ የሚችሉት የዉነት አምላክ ይጠብቀወት።
@asefakassa7892
@asefakassa7892 5 лет назад
I love this men, very smart thinking,
@taidedethio627
@taidedethio627 5 лет назад
This guy is so articulate and well read. People like this should be given more air time and forums to reconstruct our twisted historical narratives. Good job on the fair and well thought out explanations!
@makdasmkdas6697
@makdasmkdas6697 5 лет назад
ይሄ ሰው መግለጽ አልችልም በጣም ምሁር አስተዋይ ሰው ነው
@teffreminilik
@teffreminilik 5 лет назад
One of the best thinker of our generation ♥️🙏
@Tube-ms6qr
@Tube-ms6qr 5 лет назад
በቅድሚያ አክባሪክ ነኝ 🙏 እኔ እንዴት እንደማይቀኑብክ የዜግነት ፓርቲ ነን ባዮች❓
@kkkj8128
@kkkj8128 5 лет назад
Koshasha
@haregbrauer4145
@haregbrauer4145 5 лет назад
እንዲህ ቁም ነገር እና እውነታ የምታቀርቡ ከሆነ እውነትም ሚዲያ ለመባል በቅትችህኇል!! እናመሰግናለን!! ተናጋሪውንም ሙሉ ጤናና ደስታ እንመኛለን!!
@only1-way712
@only1-way712 5 лет назад
የኢትዬጵያ ፓለቲካ የቡዳ ፓለቲካ ነው እውነተኛና ቀጥተኛ አይደለም ስለሆነም ዶ/ር ደረጀ እውነትን ፍርጥ አድርጎ በመናገሩ ቡዶች እንደሚበሉት ያስታውቃል
@yaredyared3338
@yaredyared3338 5 лет назад
Tekekele wodaje Nekorash Temechegne kikkkkkkk
@tewabechassefa3873
@tewabechassefa3873 5 лет назад
ዶክተር ደሩጄ እመቤቴ ማርያም ከልጅዋ ከመዳህኔአለም ጋር ሆና ከክፉ ከጨካኞች ትጠብቅህ እድሜ እና ጤናህን አብዝቶ አብዝቶ እግዚአብሄር ይሥጥህ እንዳንተ ያለውን ጀግና ያብዛልን
@adenzewdie6989
@adenzewdie6989 5 лет назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶ/ር ደረጀ ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ልብ ይበል!
@teshomeargu7447
@teshomeargu7447 5 лет назад
አቦ እድሜህን ያብዛው የተማረ ሰው እንዲህ እውነቱን ሲመስክር ያምራል ለነዚያ አድርባዮችና ሆዳሞች ምሁራን ምን መልእክት ያስተላልፋል መሞት ለማይቀር
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 лет назад
Dr. Ayitegeb, fetari abizito yibarkih. Rasihin tebik wendime. Emebete behiedikibet bota hulu tiketelih. Yetemare aywedumina sera endayaserubih.
@yaredenayared8873
@yaredenayared8873 5 лет назад
ወይኔ አንተን የመሰለ ትንታንግ ምሁር ነበር ጠቅላይ ሚንስትር ማድረግ ግን አድር ባይናና ባንዳ ዘረኛና ሴረኛ ውሽልሽል ምቀኛ ከሃዲና ስግብግብ ኢትዮጵያን አንቀው በየት በኩል ያሾልኩሃል አለመታደል ነው ግን ዶክተርዬ ክርስቶስ ዘርህን ይባርከው አንጀትህ እንዲህ ቅጥል እንዳለ መድሃኒ ዓለም እረፍቱን ሰላሙንና ደስታውን ያድልህ!!!
@ኤልሳዘብሄረጦብያ
አሜን
@tizitanegash2496
@tizitanegash2496 5 лет назад
ህገመንግስቱ ስለማያቃት ድሬዳዋስ ምን ሀሳብ አላችሁ? ስለአፓርታይድ ስርአቷስ መፍትሔ የሚሰጣትስ ማነው?
@dawitzewdie8624
@dawitzewdie8624 5 лет назад
ምነዉ ጋዜጠኛዉ አለባበስህ ? አንድ የተከበረ ዶክተር ቃለመጠይቅ ስትዳረግ ኮት እንኳ ቢቀር ሸሚዝ ቢጤ ጋዜጠኝነት ትምህርት ላይ ያለባበስ ስርአት ትምህርት የለም እንዴ ?
@michaelmelakumichael9903
@michaelmelakumichael9903 5 лет назад
ይሄ ኮ የተሰራ ነው በስልክ ነው የሚያወሩት
@dawitzewdie8624
@dawitzewdie8624 5 лет назад
@UClgxVgfZWY4cwGBnsqvI3eg ዉይ የት ነበርሽ እህት ይህ አስተያየት ከተሠጠ ሁለት ወር አለፈዉ እኮ ምነዉ ይህ ቡቱቱዋም ቦይፍሬንድሽ ነዉ ወይ ባልሽ? ይልቅስ በአለባበስ በኩል እርጅዉ
@djej2821
@djej2821 5 лет назад
Ewnetegna ena korat interview new ..betam des yemil Ethiopiawineten yemiyasetemer...thankyou thankyou thankyou so so so much dr dereje...👍👍👍👍👍👍👍👍🌋🌋🌋
@dewolmedia6142
@dewolmedia6142 5 лет назад
ኢትዮጵያ እማ ልጅ አላት ጆቦች ባይበሉባት!!!
@mekdinegash9905
@mekdinegash9905 5 лет назад
ካይን ያውጣዎት ዶክተርዬ እውነትን የሚናገር መቼምአያስቀምጡ አምላክ ይጠብቅዎት
@makdasmkdas6697
@makdasmkdas6697 5 лет назад
ዶክተር ደረጄ በጣም ምርጥ ሰው የማያስመስል ጅግና ነው
@shiferawtesfaye743
@shiferawtesfaye743 5 лет назад
As usual Dr. Dereje's comments are insightful and serious. With very few minor qualifications, I appreciate his comments. We should attach focus on due consideration of the way forward.
Далее
@ItsMamix учу делать сигму😎
00:12
Просмотров 411 тыс.