Тёмный

አዲስ አበባ የማን ናት? የኦሮሞ | የአማራ ወይስ… | የ4ኪሎን ትከሻ የሰበረችው ጉድ! | Addis Ababa | Oromia | Ethiopia 

Andafta
Подписаться 1 млн
Просмотров 58 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 130   
@etaferahuamare3408
@etaferahuamare3408 2 года назад
አዲስ አበባ የኛ የተወላጆችዋ፣ የመላው ኢትዮጵያዊና እንዲሁም የአፍሪካና የዓለም ከተማ ናት! ምነው ብትረጋጉ ባትበጠብጡን! ብሄር የማናውቅ አዲስ አበቤዎችን በሸኔ መንፈስ ሰላም ባታሳጡን። መቼም አጀንዳ አታጡ። ምድርን ጠፍጥፎ የሠራ ማንም ብሄር የለም! ።ግብፅ በግድቡ አንገትዋን ስትደፋ አሳዝናችሁ አዲስ አበባን በመሸንሸን አጀንዳ አስፈነጠዛችኃት!
@zerihunadmassu1968
@zerihunadmassu1968 2 года назад
ያሳዝናል!!! ሁሌም ሴራ። እስቲ ከድህነት ለመውጣት እንስራ። እስቲ ከወጭ የጠላት ስጋት እንላቀቅ። እስቲ ለውስጥ ስላም እንስራ።
@dawitsileshi5946
@dawitsileshi5946 2 года назад
Betekekel
@eyorusalem3527
@eyorusalem3527 2 года назад
Exactly
@alemzewd8196
@alemzewd8196 2 года назад
አዲስአበባ ዘር የላትም የአማራም የኦሮሞም አይደለችም የሰው አገር ናት ማንኛውም ይኖርባታል
@birhaneazazh6109
@birhaneazazh6109 2 года назад
AMHARA YENE NAT ALALEM
@live-ox2ph
@live-ox2ph 2 года назад
የህዝብ ንቀት አለብህ ሽመልስ ኢትዮጵያ እንድትረጋጋ አትፈልግም አገሪቷን ህዝቡም ዝም ያለው የተሻለ ነገር ፈልጎ ነው በሃላ የአሜሪካ ወታደር እንኳን ብታጣ ማንም አይለቅህም የትም አትገባም ።
@aberutamrat5284
@aberutamrat5284 2 года назад
D u think he's z only?
@dertech
@dertech 2 года назад
የኮንዶሚነም እና የመሬት ዘረፋ ለማካሄድ ነዉ
@etaferahuamare3408
@etaferahuamare3408 2 года назад
መቼም የሸኔ ባለሥልጣናት ጭር ሲል አይወዱም! የግድቡን ደስታ ለማደፍረስ ይህንን አጀንዳ ይዘው መጡ፣!!
@linaethio30
@linaethio30 2 года назад
የነቃህ ሁሉ ይመለከትሀል ብሔርተኝነትን ትታችሁ በትኩረት መንግስትን ተከታተሉት እባካችሁ ሐሳባችንን ለመቀያየር ነው ውስጥ ውስጡን የባሰ እየሰሩ አዲስ አበባ አማራ ጉራጌ ይሉናል እናም የሚፈልጉትን ይሰራሉ ትላንት ጀምሮ የተዋቸውን አስተውሉ የሆነ ነገር ላይ ትኩረት ስትሰጡ ትኩረታችንን ለመቀያየር ነው ያሰቡት እጅግ የከፋ መንገድ እንድንከፍትላቸው ነው አሁን ትኩረታችንን ወደክልል ለመውሰድ የሚሞክሩት አትረበሹ ግን አድፍጣችሁ ተቀመጡ
@hailushiffa2590
@hailushiffa2590 2 года назад
Lll
@adanechwoldegabriel7558
@adanechwoldegabriel7558 2 года назад
አዲስ አበባ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ናት እባካችሁ ለሁላችንም ትበቃለች አቧራ አታስነሱ
@kassahungebremeskel7332
@kassahungebremeskel7332 2 года назад
የኢትዮጵያዊያን እና የተወላጆቿም ማን ያለማውን ከተማ ማን የግሉ ሊያረጋት ። This is a serious matter. It is good that the government does not rush into a decision, because the problem will be saved for everyone, so every citizen should believe in it and discuss it.
@assefajudah8559
@assefajudah8559 2 года назад
The government is incompetent, mischiveous, conspiratory and cannot do what is right, cannot learn, time will show!!!!
@super__star6823
@super__star6823 2 года назад
I feel like Oromo politicians are like mafia gangsters.
@solomongerma2406
@solomongerma2406 2 года назад
True;
@LIFEISEASYYY
@LIFEISEASYYY 2 года назад
Ansoultely they are follish and selfish,,
@michaelsolomon6845
@michaelsolomon6845 2 года назад
It is TRUE!!! I heard long time ego; those the very hard core founder of the Oromo's political groups founed AND BRAIN washed by mainly by the British and European Catholic missionaries who made their resident in the remote Oromo region. They have been educated by the missionaries hand picked and sent to England to farther their education which we know now BOUNDARIES!!! BOUNDARIES!!! WHAT THEY WANT TO CREATE. DESTROY ETHIOPIA AND CREATE THE OROMO EMPIRE. I DON'T THINK SO.. .
@user345-d2k
@user345-d2k Месяц назад
Do Not forget your ancestors were also gangsters And mafias.
@monetmak3599
@monetmak3599 2 года назад
የዘረኝነትን ተውኔት ትተህ አለምአቀፋዊ ዜና ይኑርህ
@solomonsinke457
@solomonsinke457 2 года назад
አዲስ አበባ የእዲስ አበቤ ናት ሲቀጥል የአማራ ነው ለምን ደማስካርን አሄዱም ይገባናል አይሉም ተስደው መጥተው ኬኛ እደወያኔ ሀገርን መውረር ወያኔ የስውን መሬት ወልቃይትን እያለ ንው ለጦርነት ህዝብን የጋበዘ አሁን ደግሞ እመኑኝ እእሮሞ የደም መሬት ትሆኔለች በማን ሀገር ማን ይኖራል እሚሳዝን ግን ለስልጣናቸው ብለው ህዝብ እና ህዝብ ማጋጨታቸው ይሳዝናል
@anondes1099
@anondes1099 2 года назад
ጨረቃዋ፣ ጸሐይዋ መሬት አየሩ የማን ነው የሰው አዲስ አበባ የነዋሪዎቿ ናት። ጎረምሳ ንግግር አያሳምርም።
@tadessemendesil1543
@tadessemendesil1543 2 года назад
አዲስ አበባ ክ ከኢትዮጵያ አልፋ የአፍሪካ መዲና ናት። ታዲያ ይህ ውሳኔ ለሁለት ጎጠኞች ብቻ ለምን ተተወ? ጠቅላዩ በእጅ አዙር ለብሔራቸው ጀባ ለማለት ፈልገው ነው?
@yaredwude6571
@yaredwude6571 2 года назад
የአአ ህዝብ አሞት የለውም ። ማንም ተነስቶ የሚጫወትበት ዕቃ ሆኗል ። ይበለው ።።።።። አሸረግዶ ተቀብሏል ዋጋውን አየከፈለው ነው። አንዴ ታኬ አንዴ አዴ (ጣይቱ ) እያለ ያሽቃበጠ መንጋ አሁን ምን እንዲያመጣ ነው ?!
@cabdalaali2800
@cabdalaali2800 2 года назад
ሲጀመር አዲስ አበባ የኦሮሞ ወይስ የአማራ የሚለውን ጥያቄ የሚያቀርብ ኢትዮጵያዊ ሳይሆን የአጋንንት ተወካይ ነው እንዴት የአንድ አገር ዋና ከተማ የአንድ ብሔር ክልል ነው ይባላል ? ምን አይነት የታወረ ደንቆሮ ትውልድ እየተፈጠረ ነው
@zeyedezeru624
@zeyedezeru624 2 года назад
አዲስ አበባን ከሚቆራርጧት ለምን አንድ አርገው እንደሰው አይገዙንም? በቃ ጨፌው የነአዳነችን ቢሮ ይቆጣጠርና የኤምባሲዎችን ሰፋፊ መሬት ለድሃ ያከፋፍለው። አይሻልም ኢምባሲዎችን ኮየፈጨ ኮንደምኒየም ይስጣቸው።አይሻልም?
@ኢትዮጵያዊነኝ-ለ3ረ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ለ3ረ 2 года назад
አይ ባለጊዜ
@live-ox2ph
@live-ox2ph 2 года назад
ሽመልስን ማለቴ ነው
@Haile-im5qe
@Haile-im5qe 2 года назад
አዲስ አበባ ደሴት ነች
@shibefente937
@shibefente937 2 года назад
የኢትዮጵያዊያን
@live-ox2ph
@live-ox2ph 2 года назад
ሽመልስ ከቻልክ ህዝቡ አንድ የሚሆንበትን ስራ ስራ ።
@live-ox2ph
@live-ox2ph 2 года назад
ከፈለክ ሕዝቡን እናነሳበሀለን
@haymiyenihaymi2855
@haymiyenihaymi2855 2 года назад
ምን አመሱ ብቻ አተራመሱን እንጂ የኢትዮጵያ ዋና ከተመ ከክልል ጋር ሲያወዳድሩት ነው ነገር የተበላሼው
@abdalkaremahmed8351
@abdalkaremahmed8351 2 года назад
ዎደ አማራ እከላሊላቹ እንግዲ
@semkahsai8365
@semkahsai8365 2 года назад
ምን ኣይነት በሽታ ነው የገባችው እዛ ኣገር? ልክእ አንደ ቡና ቁርስ ኣገሪትዋን ቆራርሳችው ተካፈልዋት፣ ይችሂ የማን ናት ይሄን ከተማ የማነው የሚል በሽተኛ ፖሎቲካ መቸ ይለቃችው ይሁን? ኢትዮጵያ በጣም የሚገርሙና የጎሳ ፖሎትከኞች ራሳቸው በዚሁ ኣስተሳሰብ ራሳቸው ጀግኖች ኣርገው የምያስቡ እያፈራች ነው። ያሳዝናል
@etetewami9042
@etetewami9042 2 года назад
ቦሌ ቡልቡላ ኤካ አባዶ አቃቂ ኮየ ፈጬ ሌላም ቦታ ከፒያሳ ከአራት ኪሎ ከሌሎች ከተማ ወስዶ ኮንዶሚኒየም ሸጠ ለምን የኦሮሞ ክልል ከሆነ ከተማ ያደገው አማረኛ ተናጋሬ ነው ለምን አሰፈረ።።።እረ እባካችሁ ለምስኪኑ አዲስ አበባ ሰው ችግር አትፍጠሩ።።ወይ ሰዎ ወደነበረበት ፒያሳ አራት ኪሎ ካሳንችስ መልሱ።።ሰው መንግስትን እንዲጠላ አታድርጉ
@ethiopiatekdm2705
@ethiopiatekdm2705 2 года назад
Tesfafiw oromo bednb eyetsfafa new Ethiopian basfariw ONGAWIYAN oromuma ashebari ege wedkalech be abiy Ahmed mengst
@anondes1099
@anondes1099 2 года назад
ወያኔየገበሬውን መሬት ቸብችቦ አዲስ አበባ ውሃና መብራት እንኳን ሳያዘጋጅ ሕዝቡን በፈረቃ መብራትና ዉሃ ሲያሰቃይ መኖሩንም አትርሳ።የተሸጠው ገንዘብ የት ገባ?
@solomonsinke457
@solomonsinke457 2 года назад
መቸም ኦሮሞን ዩደም ምድር መህኖዋ አይቀርም ይህ ጥርጥር የልውም ይህ ሁሊ ከህግ ውጭ የሚከለል ሁሊ ኬኛ ለወደፌቱ ኦሮሞላይ አደጋ አልው
@pursues6065
@pursues6065 Год назад
አማራ የራሱን መሬት የኢትዮጵያ ህዝብ በሰላም ያኖረበትን መሬት ትናንት የማንም ቅማላም መጥቶ የኦሮሞ ክልል ነው ስላለ ዛሬ እነዚህ ከብቶች የኛ ነው ብለው ሲሉ ትንሽ እፍረት እንኳን የላቸውም።
@live-ox2ph
@live-ox2ph 2 года назад
ሽምልስ አብዲሳ ትምህርት የተማረ አይመስለኝም ትሰማለህ አዲስ አበባ የኢትዬጲያ ዋና ከተማ ነው ወይም የብሔር ብሔረሰብ ዋና ከተማ ነች ሕዝቡ በንሮ ውድነት ውስጥ ነው አንተ ጠግበህ ነው ጥጋብህ ይበርዳል ትንሽ ጊዜ ነው!!!
@ENTube-vi5km
@ENTube-vi5km 2 года назад
የኢትዮጵያዊያን💚💛❤ናት አዲስ አበባ!!!
@alemsegedchala2913
@alemsegedchala2913 2 года назад
የዚ ጽሁፍ ባለቤት መነገር አለበት እንደ እባብ ራሳችሁን ሸጉጣችሁ መርዛችሁን ትተፋላችሁ መንግስት የሚሰማው ከሆነ እንደዚ ያሉ ጽሁፎች ከየት እንደሚነሱ አነብናቢዎችን መጠየቅ አለበት ጋዜጠኛ ስላልሆኑ ነው ቅጥራኛ ደግሞ የጌታውን ስም ሸሽጎ ይቦተረፋል ከራሳቸው ከሆነም መንግስት ግልጽ እንዲያደርጉ ሊጠይቅልን ይገባል።
@eshetubelihu2600
@eshetubelihu2600 2 года назад
የሚገረም ጥያቄ ነዉ? ባህርዳር እና ጎኖደር የማን ናቸዉ?
@live-ox2ph
@live-ox2ph 2 года назад
ሽመልስ አንድ የአዲስ አበባ ሠው ይሙት ከዛ አበቃልህ ሀሳብህ ገብቶናል ጭንቅላትህ ጮማ ሞልቶታል ነገሩ አብይ ስላመነህ ነው!!!
@fitsumasmare6117
@fitsumasmare6117 2 года назад
ወሰን በሚል ይስተካከል
@alemsegedchala2913
@alemsegedchala2913 2 года назад
ከእንግዲ አንዲት ኢንች መውሰድ የሚታሰብም አይሆንም።
@geteasfaw-goop789
@geteasfaw-goop789 2 года назад
ለምን?
@assefajudah8559
@assefajudah8559 2 года назад
Addis Ababa is the capital city of Ethiopia. The residents of Addis Ababa (all), can and capable to govern themselves. The conspiratory and mischiveous politics of mistreating the residents is ugly. Addis Ababa belongs to all Ethiopians, all Ethiopians have the right to claim it. The current government is creating problems instead of solving them, too bad. The same old birds could not learn from the past, time will solve it. Shamefully act and mischives are happening !!!!
@mammaethiopia4150
@mammaethiopia4150 2 года назад
ለምን።።፡ጤነኛ፡በነበርው።። ክፍለ፡ህገር፡አይሆንም????? ዘር፡የሚለውን፡ጥላቻም፡ይጠፋ፡ነበር።።።።
@marcelllyewsang5485
@marcelllyewsang5485 2 года назад
"አዲሰ አበባ የአማራም የኦሮሞም አይደለችም የኹሉም ኢትዮጵያውያን ናት: ቁጥራቹህ ለቦጎና በጎ በቻ ይቁም"!!
@legesselegesse8911
@legesselegesse8911 2 года назад
በኢትዮጵያ ሁሉም ነገር የፖለቲካ አጀንዳ ካልሆነ በሰላም መከናወን አይቻልም አይደል?
@berhanesayas3606
@berhanesayas3606 2 года назад
Addis oromo new
@saabimuktaar1527
@saabimuktaar1527 2 года назад
አዲስአበባ እና ኦሮሚየ አቲነጣጣሊም ሲለዚ በኢሳት በትጫዋቱ??¿????
@zeedam6066
@zeedam6066 2 года назад
አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ዋና የአስተዳደር ማዕከል የሁሉም ኢትዮጵያ ነች። በአሥተዳደር ም የምትስተዳደር በኑዋሪዎቿ በአዲስ አበቤዎች ነው። አዲስ አበባ የራሱዋ የመስተዳድር ክልል በከቲባ ይመራል። በዙሪያዋም መስተዳደሩዋ የማይታቀፉ ነገር ግን በጥቅም የተሳሰሩ ትናንሽ ከተሞች በአዋሳኝ ክፍሎች የሚተዳደሩ አሉ ይኖራሉምም በማኅበራዊና በስነልቦና ግን አዲስ አበባ የሁኑ ናቸው። አዲስ አበባ ሥርቶ ደብረዘይት መኖር ደብረዘይት መኖር የዘመኑ ሶሻል ፋብሪክ ነውና ልዩነት እንዳለ አድርጎ ህዝብ ማባባትና ማወንበድ ይቅር ። ለገጣፎ የሚኖር እኔ አዲስ አበቤ ነኝ ቢል ምን ይክፋል አዲስ አበባን የጋራ እያልን። ፍንፍኔ ኬኞ የሚሉት ለማወናበድ በተራ ለመዝረፍ ነውና ልብ ያለው ልብ ይበል። የአዲስ አበባ ክልል በህግ መከለል የኦሮሞን መንግሥታዊ አስትዳደር ወደ ኦሮምያ ክልል እንዲዛወር ያደርጋል ፣ ያለውን ውዥንብር ያጸዳል። የአዲስ አበባም የመለያ ሰንደቅ ዓላማ የብሔራዊው ባንዲራ ኢትዮጵያዊው ነው። ወግዱ ጽንፈኞች ይማር ያማረውን ማንም አይጠላም የመሬት ዘረፋው ይቁም።
@nurakw1623
@nurakw1623 2 года назад
A.A yeadiss abebenat endewum yeamara.
@sosenaassefa9508
@sosenaassefa9508 2 года назад
ሽመልስ በቀራው ቀግፎ ነው።
@geteasfaw-goop789
@geteasfaw-goop789 2 года назад
የዶክተር፣የሺመልስ፣የአቶ አብይ፣ነው
@mohammeduseman2386
@mohammeduseman2386 2 года назад
የትኛውም አማራ ወደ ኦሮሚያ ለመግባት ግሪን ካርድ መጠየቅ ተጀምሯል
@geteasfaw-goop789
@geteasfaw-goop789 2 года назад
ኦሮሞ፣ማን፣ነው፣ንፁሁ፣ኦሮሞ፣መላ፣አምሀራ፣ነው፣።እረኛው፣ ኦሮሞ፣ከብቱን፣እያገደ፣ሳር፣እያበላ፣መሬት፣የያዘው፣ወተት፣እየሸጠ፣ንፁሁን፣አማራ፣ወረረ፣አዲስ፣ አበባ፣የኮኦ፣ጦና፣የከፋ፣የመላ፣ዶርዜ፣የጉራጌ የከምባታ፣የጊሚራ፣የሞያሌ፣የመላኢትይ፣ካፒታል፣ናት፣ዝንባሙን፣ሺመልስና፣አብይ፣አህመድን፣ጨዋው ኦሮሞ፣ወደ፣እረኛነቱ፣ይልከዋል።ኢትዮጲያን፣ሊደልል፣ነው፣እሱ፣ሊነግስ፣ሞቲ ከን፣ሺመልስ፣አብዲሳ፣ልሙጥ፣ወሸላ።
@እግዚአብሔርሀያልነው-ፈ1ፀ
ሰፋሪ
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 2 года назад
የአዳነች አበቤ የግል ሳሎን!
@gebrishmewcha1623
@gebrishmewcha1623 2 года назад
ዘረኛና ጦርነት የምታውጅ... ለይተ ይምታህ የማያዳላ ፈጣሪ.... ቱቱፍፍ አይቀርርርር
@zekariasrare4497
@zekariasrare4497 2 года назад
በኔ ኪስ ውስጥ ያለው ገንዘብ የራሴ ነው!ዳሩ ግን ገንዘብ ያልሆኑ አብረው ልኖሩ ይችላሉ፡ኪሴን ከልነኩና ከላበላሹ።
@እኔለሀገሬ-ኰ7ጨ
@እኔለሀገሬ-ኰ7ጨ 2 года назад
ተወደደም ተጠላ አዲስ አበባ የኦሮሞ ነው። መኖሩን አልከለከሉን። የኔ የኔ የሚለውን ነገር አቁሙ! አገር /ፍራንቻይዝድ/ አይደልም ያያችሁትን ሁሉ የኔ ነው!! ማለትን ትታቹሁ በሰላም አብሮ ለመኖር ሲባል አቁሙ።
@aberutamrat5284
@aberutamrat5284 2 года назад
It seems heat when an iron..............there are so many fulish buyers than sellers....lol
@shewaalemaregaw2899
@shewaalemaregaw2899 Год назад
አዲስ አበባ የሁሉም ኢትዮጵያዊና ለተወላጆቻ ነች መቼም የእናንተ አትሆንም እያማራቹ ይቀራል ተውን እንኑርበት ሆድ ከአገር ይሰፋል በኑሮ ምትቀጡን ይበቃችሀል አገር ለመቦጫጨቅ አትዘጋጅ ባዲራችን አረንጋዴ ቢጫ ቀይ ነው የክልል ባዲራችሁን መዝሙራችሁን እዝያው በክልላችሁ ተጠቀሙ
@dinarasi5641
@dinarasi5641 2 года назад
Andafta ታሪክ ማለት እቴጌዕቱ በከተማነት ከሠየሙበት ጊዜ ጀምሮ አይደለም ሆነ ካላችው ና ከዚያ በፊት የነበረው አይታይም መነሳትም የለበትም የሚባል ከሆነ ታሪክ ሊባል አይችልም ሰለዚህ እናንተው የታሪክ ቀማሪና ዘማሪ እንሁን ካላችው እሰከ ዛሬው የነበረው አሰማም አያደርግምና ይታሰብበት።
@pursues6065
@pursues6065 Год назад
ፊንፊን አለ ሲባል እንጣጥ እንጣጥ አለ ማለት ነው አማርኛ ነው ፊንፊኔ ሲባል ቦታ ነው። ደሙ ፊን አለ ሲባል በአማርኛ መሆኑን ለምን ሁሉም ዝም አለ።
@alemsegedchala2913
@alemsegedchala2913 2 года назад
እናንተ ከየት እየሰማችሁ ነው የምትቀደዱት የጽሁፉ ባለቤት ማን እንደሆነ ለምንድነው የማትናገሩት ተጠያቂ ለመሆን ተዘጋጁ የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያድርቅ እንደሚሉ በልመና ከግራ ቀኝ ተጠራቅመው ባለቤት ነኝ ማለት መንድነው የቀበና ውሐና አዲሳባ ያላመጡት ግሳንግስ ምን አለ ሽመልስ አብዲሳ ልክ እንዲያገባችሁ እርግጠኛ ነኝ።
@Viwomedia15
@Viwomedia15 Год назад
ተረት አታውራ የኦሮሞ ግዛት ውስጥ ሆና በኦሮሞ ከተሞች ተከባ ሳለ የምን መከራከር ነው ፣ የኦሮሚያ ናት ።
@tiyatwo1250
@tiyatwo1250 2 года назад
this shit is beyond fucking funny always የማነች ፌንፌኔ
@جالكيه
@جالكيه 2 года назад
😘😘😘
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 Год назад
አራምወደፊትም እራስህንም ክልልህንም ከድራማንም ኤህደድም በስም መከላከያም ድራማዉንም ካማራም ክልልም አስቁም እሽይ እራስህንም ክልልህንም ስፕላም ማረጋጋትም ህዝብንም ያስፈልጋልም ድራማንም መከላከያም ድራማንም።ብልፅግናም። የኦሮሞንም ብቻም በኦሮሞንም ጤርንም በኦህደ ድንም። ኦሮንም ድራማንም ስም መከላከያም ከክልልም አማራም ላይም ሚጫወተዉም ቢሮንም አስጠባቂንም አኦሮሞንም ኦህደድንም ከክልልም አማራም በስም መከላከያም አድርጎም ስልጣንም ለራስዉንም ቢሮንም ሰርይም ይቀጥራል ህዝብንም ክልልም እንደገዛዉም በግልዉም ቁጽጥርም በማድረግም ስራም ድራማንም እየሰራም ይገኝልልም ይህ ድራማንም።ማጽፋትም ህዝብንም አማራም ታግሎም እራስውንም የማዳንም ግድየታም ነዉም እና እሽይ
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 Год назад
አዱስንም አበባም ኝኝኝ ይልዋልም ሀሀሀ በለዎ ይህንም ክፍታም አዱስንም አበባም።የሙልም ሁልዉም ሀሀሀ ኝኝኝ ሙልዉትም ከተማንም ሀገርም ክልልም ሁንዌም አያዉቅ ክፕየትንስ የተፈጠረም ነዉ ክልልም።ከተምልንም።ሚናልረዉንምብሀሀሀ ኝኝኝ አዲስንም አበባም ኝኝኝ ምን ማለትንስ ነዉንስ ሀሀሀ በለዉ
@HayluFkadu-xd4ms
@HayluFkadu-xd4ms 3 месяца назад
እኔ የምለው የኦሮሚያ ከመሆኗ በፊትስ የማን ነበረች እስኪ ይህንን ጠይቁ።
@ohali5668
@ohali5668 2 года назад
@12:04 አዲስአበባ የማነች የአዲስአባዉያን ይላል እንዴ? ዝህተት መፍትሄዉ ነዉ ሚፈለገዉ።
@temesgenwolde4977
@temesgenwolde4977 2 года назад
እና የማናት ወደ ማዳጋስካር ትሄዳለህ
@birhaneazazh6109
@birhaneazazh6109 2 года назад
AMHARA ADIS ABABA YENE NAT ALALEM SEW ATADENAGRU
@gishukebede8227
@gishukebede8227 2 года назад
አዲስ አበባ ከተማ ከሰሜይ የወረደች የኦሮሚያ ደሰት ነች።
@politicalcrimessurveillanc7941
@politicalcrimessurveillanc7941 2 года назад
ቁማሩን ተበልተሃል አዳሜ! አሁን መላ ፈልግ! የመረጥከው መንግስት ምንም ማድረግ ይችላል!
@sosenaassefa9508
@sosenaassefa9508 2 года назад
ሽመልስ ጭንቅላትህ ጭቃ ነውና አሁን ደሞ በዚህ መጋጫ ሀሳብ መጣህ። ይህ ሰው ከስልጣን መወገድ አለበት፣ ይዞ የመጣው ሐሳብ ህዝብን የሚከፋፍል ስለሆነ። አዲስ አበባ የሁላችንም ናት። ጭንቅላትህን አጽዳ። አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ ናት፣ ከየትም ክፍልሀገር መጥቶ የሚኖርንባት ናት።
@henokabera5919
@henokabera5919 2 года назад
Gede new
@asnakechmulat6505
@asnakechmulat6505 2 года назад
Addise Ababa pice every time pice Ethiopian 84 cantry different nition and calechre Canetry ( ዘር የሚባለው ፊደል) 1. ጤፍ 2 ምስል 3 ስንዴ 4 ግብር የመሳሰሉት የኢትዮጵያውያን መልክ ደም ውህደት አብሮነት ጋብቻ አንድ አይነት ምስል 1 ትልቅ 2 ንጉሥ 3 ስልጣን ቢቀላቀል መልቀም ያዳግታል ስለሆነም ህልም ኢትዮጶያን እንድ አይነት እንድ እግዚ ኦኦኦኦኦኦኦኦኦ ወዴትነህ አንድነትትትትትትትትትት ቅርጫ ስጋ ነው የሚከፋፈለው እንድ ነኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ
@eskinderelias1872
@eskinderelias1872 2 года назад
Bale gizewoche 1 neger enengerachehu le lejochachehu tekur netib weym Nekersa teklachehu atelefu Yenantem gize yalkal keza edaw kezihe yekefa new yemihonew
@norinafereg8400
@norinafereg8400 2 года назад
ANDINET INA SELAM LE ETHIOPIA HIZBI YIQEDMAL
@geromeabebe9463
@geromeabebe9463 2 года назад
ye ethiopa ezebe new
@emu4249
@emu4249 2 года назад
ወሬኛ ካልሽ ታዲያ ምን አስቀመጠሽ ለምን አትታገይም የኢትዬ ህዝብ ናት ብለሽ ካመንሽ ወሬ ብቻ ምን ይጠቅማል
@geromeabebe9463
@geromeabebe9463 2 года назад
@@emu4249 emu ታዲያ ስድቡን ምህን አመጣው በቃ መሰልጠን እይ ነዉ😏😏😏
@emebetworku7294
@emebetworku7294 2 года назад
ሳንወሻሽ ጣፎ አራምሳ ጀሞ አቃቂ ቡልቡላ ወዘተ አአ ነዋሪን በልማት ምክንያት ወደነዚህ አካባቢ ገጠር ወርውሮ የአካባቢው ተወላጅ ለማኝ አድርገው በሙስና ለባለሀብት አስበልተው ታሪክ ከማጥፋት እንቆጠብ እውነቱን የት ነው?
@StopAmharaGenocidersTplfOnge
@StopAmharaGenocidersTplfOnge 2 года назад
🛎Depending on the TRUTH all can🗽 REACH to BETTER DECISIONS🗽without more VIOLENCE seeing the BIG picture. Insiders remind:👿TPLF & it's👿bandas👿 Olf, Ona, Onc...Shane's+ in secret AGREED to help TPLF DIVIDE & destroy AMHARAS, AFARS 🇪🇹ETHIOPIA. IN RETURN TPLF GAVE the LARGEST region to OROMOES(MORE than their LEADERS demanded for, 👿TPLF KNOWING that will make Ethiopians FIGHT OROMOES & each other)As👿 TPLF planned Oromoes WHILE they HAVE the largest TRAINED/ARMED soldiers, LET👿TPLF KILL thousands of😭 UNARMED Amharas & 😭Afars & OCCUPY few of A&A ANCESTRAL REGIONS the past 4yrs.👿 TPLF still non-stop... KILLING UNARMED Amharas ON Amharas😭ancestral regions AND in WELEGA😭 by its TRAINED 👿Olf. Onc... SHANES 🛎Now, the question is HOW to✋️STOP 👿TPLF &✋️Olf... 👿Shane's at the SAME time?⌛️Because they are trying to INVADE MORE at the SAME time & MAKING Ethiopians fight EACH OTHER by VIOLENCE & by TPLF LIES BASED👿 PROPAGANDA exposing all to FOREIGNERS,👿AlShibab.... HOPE,⌛️ OPPOSITION POLITICAL PARTIES UNITE to BRING🗽 SOLUTIONS before MORE UNARMED Ethiopians are KILLED ⚖️ from ALL sides or Challenge Oromo leaders to✋️STOP, THINK and CHANGE for BETTER long-term SOLUTIONS to SAVE LIVES🗽! Ethiopians are very patient & intelligent people.🛎They have been WAITING for leaders to USE at least their COMMON SENSE to do the RIGHT THINGS,🛎 LISTEN/LOOK at ETHIOPIANS living in🗽PEACE in ALMOST ALL REGIONS of🛎 ETHIOPIA 🇪🇹in PEACE, RESPECTING EACH OTHER!🗽FREE ETHIOPIA🇪🇹from TPLF & Olf, Onc, Ofco Ona, Onge...Shane's, AlShibab, Bandas...neocolonialism/SLAVERY FOREVER!
@mesfinsileshibelda391
@mesfinsileshibelda391 2 года назад
Yesamon ware honalachw.
@mulugeetafromsa
@mulugeetafromsa 2 года назад
አነድ አፍታዎች ለምን በማያገባችሁ ነገር ታንቦጫርቃላችሁ ለመሆኑ ጎንደር እና ባህር ዳር የማን ናቸው ?ሲቀጥል በፊንፊኔ በርካታ ብሔር ብሔረ ሠቦች እየኖሩባት አማርኛ ተናጋሪው አማራ እና የአማራው ሚዲያዎች ቢቻ ትጨነቃላችሁ ወደዳችሁም ጠላችሁ ፊንፊኔ የኦሮሞ እምብርት የብሔር ብሔረሠቦች መኖሪያ ናት በቃ ከፈለጋችሁ ዋና ከተማችሁን እንደ ጥንቱ ወደ ጎንደር መውሠድ ትችላላችሁ ፊንፊኔን ለኦሮሞ ለቀቅ አድርጉ
@yade332
@yade332 2 года назад
richard pankerst ? funny
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 Год назад
አዱስንምአበባም የማናትየጅልዉ የፈርይዉካዲስንም አበባንም ተወለድኩይም የሚለዉ ቦቅበቃንም አዲስንም አበብልዉንም የሱትም ወንድንም ስብስንምብንም።ያለባትም ናትም ሀሀሀ በለዉ ቦቅባቂንም እራራጥክንም ሀሀሀ በለዉ ሱትዉንም ቀርፋፋንም አዲስንም አቢቡንም ሲታሱትዉንም ትዉልድዉንም እንደወንው። የወንድንም እቃም ያለዉ ናትም ይህንም ኤህደድም ቆርጦም የጣላቸውን ሀሀሀ በለዉ ጅልዉ ስብስብንም ስንትዉንም ጉድዉም ልንሰማለትም ።አዉ ሀሀሀ ገናም
@muhidinabatemam2267
@muhidinabatemam2267 2 года назад
Yihawuleh bro yalhone wore atkebater plus A .A ye Ethiopian new plus Amhara ket meto new A.A tasekaleh bicha dadeb neh
@elyasnura6618
@elyasnura6618 2 года назад
ye guragee nat
@hagostesfamarian2753
@hagostesfamarian2753 2 года назад
ኣዲስ ኣበባ ዋና መናገሻ ብትሆንም በኣማራ ክልል ስልለምትገኝ የኦሮሚያ ኣካል እንጂ የኣማራ ክልል ኣካል ኣይደለችም።
@burqaabdu4149
@burqaabdu4149 2 года назад
finfine ye Oromo nech
@temesgenwolde4977
@temesgenwolde4977 2 года назад
ይፍላብህ
@jeanchestoux8539
@jeanchestoux8539 2 года назад
Were hulume were bakachehu andandekene teru negere aweru te oromo hasabe lemasetewaweke aterutu addis Abeba ye hulume ethiopiawiyanoche neche yamaneme ayedelecheme bekedemya letesera sayehoñe lela lemeserate tetataru merakachehune atecheresu
@magarsaadiidoo4637
@magarsaadiidoo4637 2 года назад
Ethiopian yamiyafaresaw ya amara zaragnochi nachaw
@live-ox2ph
@live-ox2ph 2 года назад
ሽመልስ ረሳህ ወይ ወለጋ ላይ ያደረጋችሁት ትሠማለህ ማንም አይረሳም የሞተው ኢትዬጰያዊ ነው በኢትዬጰያዊ ደደቦች ካልቻላች አገር መምራት አልችልም በሉ ስራችሁ አረመናዊ ጨካኞች ናቸሁ ከአንድ ኢትዬጰያዊ እንደዚህ አንጠብቅም ደደቦች ናችሁ
@norinafereg8400
@norinafereg8400 2 года назад
ADDIS ABEBA YE ETHIOPIAN NAT BEQA YEHE MELEYAYET AQUMU ETHIOPIA ATIKAFAFILU YE BEHER YE ZER MEKEFAFEL AQUMU BE ETHIOPIA ANDINET NOW YEMIBELTEW IBAKACHU ETHIOPIA KEMEFRES KEMEBETATEN ANDINETACHU ATENEKIRU YE ETHIOPIA HIZB HOY
@hassenabbatiba5006
@hassenabbatiba5006 2 года назад
ወልቃይት የአማራ አዲስ አበባ የኦሮሚያ ነች።
@magarsaadiidoo4637
@magarsaadiidoo4637 2 года назад
Ante dadab tarik atawekem enda Shemalis ena Adanachi lamatachate moralu linorek ayichelem Enasu jagenochi nachaw
@Song12326
@Song12326 2 года назад
የኦሮሞ ናት ! አንተስ የማን መስላህ ነው ? የናንተ የአማራዎች 🤣🤣😂😂😂😂🤣
@birhanuderesa5517
@birhanuderesa5517 2 года назад
Ante erasu ke enesu yebask zeregna ena ye gariyosh ena ye Atsewoch nafaki neh eko!!!!
@Haile-im5qe
@Haile-im5qe 2 года назад
ወሬ ብትቀንስ
@David4858k4
@David4858k4 2 года назад
ወረኛ!!
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 2 года назад
አንተ ሌባ ጋዜጠኛ
@tamasgenbekele5058
@tamasgenbekele5058 2 года назад
አቧራ አታንሱ የአንድ ቤት ባለቤት የቤቱን ክፍሎች ሳሎን እቃ ቤት መኝታ ክፍል እያለ በሚመቸው መልኩ ማደራጄት ይችላል ።የራሳችውን ይዛችው እንደ ሰግብግብ ውሻ የኛን አትሻሙ ።ሁሉ የእናንተ መሆን አይችልም ።ፊንፊኔ ባለቤት አላት ።ያውም የአብቹ ኦሮሞ ነው ።በቃ ወደራሳችው ተመለሱ
@monetmak3599
@monetmak3599 2 года назад
የዘረኝነትን ተውኔት ትተህ አለምአቀፋዊ ዜና ይኑርህ
Далее
Three NEW MAPS in Update 0.31.0 Nightmare | Standoff 2
01:48
ፋኖ vs ኤርትራ ተፋጠዋል!
9:59
Просмотров 13 тыс.
Three NEW MAPS in Update 0.31.0 Nightmare | Standoff 2
01:48