Тёмный

አዲስ ዝማሬ ተወለደ በደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል አንቀጸ ብጹዓን ሰንበት ትምህርት ቤት መዘምራን  

Anketse Bitsuan
Подписаться 6 тыс.
Просмотров 9 тыс.
50% 1

#new
#mezmur
#eotc
#orthodox
#share
#subscribe
‪@-mahtot‬
‪@quanquayeneshmedia4055‬
‪@21media27‬
‪@mikhadenagil‬
‪@Deaconzelalemtakele‬
‪@tadewos23‬
‪@zemaritfantuwelde7940‬
‪@kesishenokweldemariam2240‬
‪@janderebaw_media‬
‪@arganon‬
‪@-betaqene4118‬

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 29   
@user-jh5cp1de5t
@user-jh5cp1de5t 8 месяцев назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እጅግ ድንቅ ዝማሬ❤
@Kalkidantilahun01
@Kalkidantilahun01 8 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@mercycoffee7337
@mercycoffee7337 8 месяцев назад
ጥዑም ዝማሬ ቃል የለኝ ደስ የሚል ተወለድ ተወለድ ቃል ስጋ ተዋሀደ ጥዑም ነው
@user-qb5pg3wp3p
@user-qb5pg3wp3p 8 месяцев назад
በእውነት አጥንትን የሚአለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ልዩ ጥዑመ መዝሙር በርቱ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ❤❤❤
@derejedinkuabera
@derejedinkuabera 8 месяцев назад
ለአዘጋጀው ለደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል አንቀጸ ብጹዓን ሰንበት ት/ቤት ፤ ለግጥሙ ደራሲ ለወንድሜ እሸቱ አበባው ፤ ለዜማው ደራሲ ለዲያቆን ዘላለም ታከለ እንዲሁም በዝግጅቱ ለተሳተፉት ሁሉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን! ነገረ ተዋሕዶን የሚገልጽ ፤ ነገረ ኩነትን የዳሰሰ ፤ የመለኮትን ኢውሱንነት የሚሰበክ አስተማሪ ዝማሬ ነው። ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 8 месяцев назад
አሜን አሜን🙏🏾 እውነት እኔ መዝሙራቸውን ብቻ ሳይሆን ገና አንቀፀ ብፁዓን የወጣቶች ሰንበት ት/ቤት ሲባል ልቤ በትዝታ ይመሰጣል። የመጀመሪያዎቹ የ1970 ዎቹ መሥራቾች መሀል አንዷ ስለነበርኩ ማህበሩ በዚህ ደረጃ አድጎ ለሚዲያ በቅቶ ሳየው እጅግ ነው ደስ ያለኝ። እግዚአብሔር ፈቅዶ ለአገሬ ቢያበቃኝ አንድ ፕሮግራማቸው ላይ ለመሳተፍ የዘወትር ምኞቴ ነው።
@yodaheyoo-18
@yodaheyoo-18 8 месяцев назад
​@@LoveAndPeace2424ይቅርታ ግን ሀገሩ የት ነው??
@yehiwotmikerpsychology
@yehiwotmikerpsychology 8 месяцев назад
እሳተ መለኮት ጌታ በድንግል እቅፍ ዎለ ከአባቱ አልተለየም በኪሩቤል ጀርባም አለ በዙፋኑ ተቀምጧል በግርግም ውስጥም ተኝቷል የነፍሳችን ብርሀን ቃል ሥጋን ተዎሕዷል ዝማሬ መላእክ ያሰማችሁ
@BethelhemAfework-pk8gx
@BethelhemAfework-pk8gx 8 месяцев назад
@mizannigusse6603
@mizannigusse6603 8 месяцев назад
እንዴት ነው ደስ የሚለው በማርያም 🥰🥰🥰
@user-Nahom.B16
@user-Nahom.B16 8 месяцев назад
አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ጣዕመ ዝማሬ ያሰማልን አንኳን አደረሳችሁ
@Zi12197
@Zi12197 8 месяцев назад
ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን 🙏
@bluesky-lk4tq
@bluesky-lk4tq 8 месяцев назад
Zmare mealktn yaseman!! Enkuan aderesen
@befikrualex
@befikrualex 8 месяцев назад
እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤ ግሩም መዝሙር ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን❤
@addisutesfaye5585
@addisutesfaye5585 8 месяцев назад
እርጋታን የተሞላ ግሩም መልእክት ያለው ዝማሬ! እግዚአብሔር ድካማችሁን ይቁጠርላችሁ 🙏
@user-jy2tk6xz6z
@user-jy2tk6xz6z 8 месяцев назад
Zemare melaeket yasemalen❤❤❤
@dawitsolomon437
@dawitsolomon437 8 месяцев назад
እንኳን አደረሳችሁ ! ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን !!
@woldeab70
@woldeab70 8 месяцев назад
ነፍስን የሚያረሰርስ ዝማሬ!!!!!! ❤❤❤❤
@zekaryaszewude2711
@zekaryaszewude2711 8 месяцев назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@yohannestesfaye4550
@yohannestesfaye4550 8 месяцев назад
እንኳን አደረሳችሁ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@Dagmawite-kd9tq
@Dagmawite-kd9tq 8 месяцев назад
Ejg teum mzmur new zmare mleakten yasmaln. Lzi agelglot ydkmachu hulachum egziabher ydkamachun waga yestachu. Bzu entbkaln bertulgn
@lidettimerga4052
@lidettimerga4052 8 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤👏👏👏👏
@yodaheyoo-18
@yodaheyoo-18 8 месяцев назад
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🥰🙏
@esromteshome7023
@esromteshome7023 8 месяцев назад
እንኳን አደረሳችሁ!!! ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን!!!
@user-nq2qi1qj2q
@user-nq2qi1qj2q 8 месяцев назад
ቃለህይወት ያሰማልን
@freweinitariku51
@freweinitariku51 8 месяцев назад
እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤❤
@Dagmawite-kd9tq
@Dagmawite-kd9tq 8 месяцев назад
Yewnt dgagme eysmahut ltgbew alchalkum. Bdgami egziabher amlak atntn ymiyalmlm ymleaktn zmare yasmachu. Bebetu beagelglot yatsenachu.
@eshetuabebaw4822
@eshetuabebaw4822 8 месяцев назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤❤
@endalkachewsiyum
@endalkachewsiyum 8 месяцев назад
እንኳን አደረሳችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
Далее
ГИГАЧАД МЭЙКЕР В PLANTS VS ZOMBIES 2!
00:49
ናይ ድቃስ ጸሎት
29:51
Просмотров 779 тыс.