Тёмный

አዲስ ዝማሬ "እሺ በሉ".... በፍኖተ ብርሃን ሰንበትት/ቤት የተዘጋጀ | New Ortodox Mezmure | EOTC 

ፍኖተ ብርሃን ዘጎላ-Finote Birhan ZeGola
Просмотров 3,1 тыс.
50% 1

በሰንበት ት/ቤታችን ሕጻናት ክፍል አባላቶች የቀረበ
#ሰብስክራይብ #ሼር #ላይክ
ማድረግዎ አይርሱ

Опубликовано:

 

12 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 19   
@ተዋህዶበክብርለዘላለምትኑ
በጣም ደስ ይላል ዘማሪይ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን!!!
@senisenishoiloveethiopia9109
@senisenishoiloveethiopia9109 2 года назад
ህፃናቱን ፈጣሪ ያሳድግልን ዝማሬ መላክ ያሰማልን
@yosephmisganaw380
@yosephmisganaw380 2 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሕጻናቱንም እግዚአብሔር ያሳድጋቸው
@afework9642
@afework9642 2 года назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አገልግሎታችሁን እግዚአብሔር ይባርክ በጣም ደስ ይላል
@haylatyamane5545
@haylatyamane5545 2 года назад
ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን አምላከ ሚካሔልበቤቱ ያፅናችው
@aberhamhailu8300
@aberhamhailu8300 2 года назад
ዝማሬ ፡ መላእክት ፡ ያሰማልን
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Год назад
አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚአለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ከዕቅፉ ሳያወጣ ያሳድጋችሁ ❤✝️
@ashenafitibebu9530
@ashenafitibebu9530 2 года назад
ከጣዕሙ ብዛት አጥንትን የሚያለመልመውን የመላክት ዝማሬ ያሰማልን።"አሺ በሉ ክርስቲያኖች ሁሉ ጻድቁ አብርሃምን በምግባር ምሰሉ ' ጻድቁ አባታችን አበ ብዙሃን አብርሃም በደግነቱ በትህናው በትዕግስቱ ብዛት ይህን አይተው ሥላሴ ከቤቱ ተገኙ። እንኳን አደረሳችሁ ውድ እህትና ወንድሞቼ እንኳን ደስ አለን 😊😊😊🥰 በእግዚአብሔር ፈቃድ በሊቀ መላዕክት በቅዱስ ሚካኤል እርዳት በድንግል ማርያም ምልጃ የመጀመሪያ የሕጻናት የመዝሙር ቪዲዮ አየር ላይ አውለናል። በዚህ አገልግሎት የተሳተፍችሁ ሁላችሁ አምላከ ቅዱሳን አገልግሎታችሁን ይባርክ። እግዚአብሔር የልባችሁን አሳብ ይሙላ። የዩቱዮብ ድርገጻችንን ሼር እና ላይክ በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ።ይህ ጅማሬ እንጂ ፍጻሜ አይደለም።
@estifanosabi2654
@estifanosabi2654 2 года назад
በርቱ የተዋህዶ ልጅ መሆን እድለኛ መሆን ነው::
@lemlemabraham476
@lemlemabraham476 2 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@dejenworku3675
@dejenworku3675 2 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን !
@Zemicha88
@Zemicha88 2 года назад
ዋው በጣም ደስ ይላል እንኳን ለዚህ አበቃን።።
@tazinoboshi6587
@tazinoboshi6587 2 года назад
በጣም ደሰ ትለለችሁ የሰንበት ትምርት ቤት አልገዮች ሁለችሁ ዝማሬ መልአክትን የሰመለችሁ
@kassahuneshetu8611
@kassahuneshetu8611 2 года назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማለን!!
@helendereje9953
@helendereje9953 2 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ከቤቱ አይለያችሁ
@theethiogiyon
@theethiogiyon 2 года назад
Zemari melaekten yasmalen
@binibini868
@binibini868 2 года назад
Betam nw des melew betam mikale ke betu aytfcu gena bezu entbkaln ke fenote bertuln hulacunm ye sercute telkocum bethonum mikale cemro yestcu
@eliasmohammedkedir917
@eliasmohammedkedir917 2 года назад
ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን ያገልግሎት እድሜያቹን ያብዛልን።
@Zemicha88
@Zemicha88 2 года назад
ህፃናቱን ፈጣሪ ያሳድግልን ዝማሬ መላክ ያሰማልን።።
Далее
4 Year Sibling Difference! 😭 #shorts
00:11
Просмотров 11 млн
ዮአዳን (ክፍል 34 )
31:52
Просмотров 231 тыс.
መንፈሳዊ ተውኔት
12:30
Просмотров 573
ናይ ድቃስ ጸሎት
29:51
Просмотров 861 тыс.