Тёмный

አዲስ ዝማሬ "ጥሜን አርሽልኝ" ሊቀ ዲያቆናት የማነብርሃን ግርማ @ቅዱስእግዚአብሔርቲዩብ 

ቅዱስ እግዚአብሔር ቲዩብ -Kidus Egziabher tube
Просмотров 2,9 тыс.
50% 1

#አዲስ_ዝማሬ "ጥሜን አርሽልኝ" ሊቀ ዲያቆናት የማነብርሃን ግርማ @ቅዱስእግዚአብሔርቲዩብ

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 47   
@kaludesalegn175
@kaludesalegn175 4 месяца назад
Bewnetu denk new kale hywetin yasemalin wendemachin fetari yerdak ❤❤❤❤❤
@AbyatarSeyoum
@AbyatarSeyoum 4 месяца назад
ውይ። እጅግ በጣም ነፍሳችንን የሚያስደስት አዲስ ዜማ ነው።
@marthaestifanose4609
@marthaestifanose4609 4 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውዳችን 🎉
@Amanuየአካሌልጅ
@Amanuየአካሌልጅ 4 месяца назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ሊቀ ዲያቆናት
@BrightVision-t5p
@BrightVision-t5p 4 месяца назад
🙏💒👏እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏💒🙏አሜን🙏
@HagosBsrat-ie3ns
@HagosBsrat-ie3ns 4 месяца назад
ዝማሬ መልእክት ያሰማኣለን ወንድሜ
@AbebeKasahun
@AbebeKasahun 4 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማል ሊቀ ዲያቆን
@Hanna-cu4mo
@Hanna-cu4mo 4 месяца назад
ተቅበዝባዥ ነኝ በምድር!.... ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢🎉🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ameneseye9733
@ameneseye9733 4 месяца назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልኝ ሊቀ ዲያቆናት
@yihuntantigegn4761
@yihuntantigegn4761 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን ወንድማችን ዘማሬ ሊቀ ዲያቆን
@ethiopmedia
@ethiopmedia 4 месяца назад
❤❤❤ ወንድሜ ሊቀ ዲያቆናት የማነ በእውነት ድንቅ ነው:: በፍፁም ተመስጦ ነው እየሰማሁት ያለሁት:: ቃለ ህይወት ያሰማህ🙏🙏🙏
@tigistuchefero87
@tigistuchefero87 4 месяца назад
ሊቀ ዲያቆናት ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@Phi595
@Phi595 4 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ግሩም ጣዕመ ዝማሬ 🙏🙏🙏🙏👍❤❤❤❤
@ኤልሳቤጥወለተኪዳን-ኀ2ዠ
አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሊቀ ዲያቆን ጸጋውን ክብሩን ያድልን ጥዑም ዝማሬ ነው በእውነት እመቤታችን ወላድተ አምላክ አንደበትህን አትለውጥብን እሷን እንዳመሰገንካት እንዳወደስካት ኑር ።ወንዲማችን ብዙ ጊዜ እከታተልሃለሁ ግሩም ነው ዜማዎችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ በእውነት መዝሙሩ በጣም ጥዑም ነው ከእነ ወዙ ከእተ ግጥሙ ቅደም ተከተሉ በጣም ጥሩ ዝማሬ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን በርታልን ሊቀ ዲያቆን ብዙ የቤተ ክርስቲያን ትምሕርቶችን ካንተ እንጠብቃለን በርታ በርታ 👏👏💚💚
@kidusegziabhertube27
@kidusegziabhertube27 4 месяца назад
አሜን አብሮ ያሰማንንን እግዚአብሔር ይሰጥልኝ
@roberasintayehu8323
@roberasintayehu8323 4 месяца назад
Amen
@dibekullu
@dibekullu 4 месяца назад
የማነ መዓር ልሳነ ወይን 🍇
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 4 месяца назад
እንዴት ደስ ይላል እቁ የተዋህዶ ልጅ ፀጋ ይጠብቅልን የሜረሰርስ መዝሙር ወይን የሆነ መዝሙር ስላሰማህን መምህር እናመሰግናለን
@kidusegziabhertube27
@kidusegziabhertube27 4 месяца назад
Amennn abroad yaseman
@GetnetTarko-j9b
@GetnetTarko-j9b 4 месяца назад
መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፡፡በመዝሙርና በሌሎች የዜማ ትምህርቶችህ ቅ/ቤተክርስቲያንህን ከልብ እያገለገለገልክ ስለሆነ እኛ ኦርቶዶክሳዊያን ስለምታደርግልን አስተዋፅኦ ከልብ እናመሰግነለን
@kidusegziabhertube27
@kidusegziabhertube27 4 месяца назад
አሜንንንን እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@birhanukinde6197
@birhanukinde6197 4 месяца назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@sisayabebe0912
@sisayabebe0912 4 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@bereketyetneberk907
@bereketyetneberk907 4 месяца назад
በብዙ የተጠቀምንብህ ድንቅ የቤተክርስቲያን አገልጋይ ነህ በርታ ሊቁ እኁነ😊
@kidusegziabhertube27
@kidusegziabhertube27 4 месяца назад
እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@ufeuy1059
@ufeuy1059 4 месяца назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@zemarideaconsamsonnegash5941
@zemarideaconsamsonnegash5941 4 месяца назад
ግሩም ነው የኔ አባት ተባረክልን❤❤❤
@kidusegziabhertube27
@kidusegziabhertube27 4 месяца назад
ሳሚ አመሰግናለሁ
@BrightVision-t5p
@BrightVision-t5p 4 месяца назад
🙏💒👏እንኳን አብሮ አደረሰን👏💒🙏
@mezmurhawaz5542
@mezmurhawaz5542 4 месяца назад
እግዚአብሔር አምላክ የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን እመብርሃን ፀጋውን ክብሩን ታድልህ
@kidusegziabhertube27
@kidusegziabhertube27 4 месяца назад
Amennnnn
@bayoushlidetu8822
@bayoushlidetu8822 4 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@MekdesBeyene-zo1fj
@MekdesBeyene-zo1fj 4 месяца назад
እግዚአብሔር ቃለ ሕይውት ያሰማህ ወንድሜ ለበለጠ ክብር ያብቃህ
@kidusegziabhertube27
@kidusegziabhertube27 4 месяца назад
Amennnn
@ተድላሰይፉ
@ተድላሰይፉ 4 месяца назад
ሊቀ ዲያቆን ቃለ ህይወት ያሰማልን እም አምላክ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትተብቅክ በርታልን የቤተ ክርስቲያን አይ ነክ ገና ካንተ ብዙ እንጠብቃለን በርታልኝ ወንድሜ በቤቱ ያኑርክ ❤❤❤❤❤
@kidusegziabhertube27
@kidusegziabhertube27 4 месяца назад
አሜንንን ክብር ይስጥልኝ
@ተድላሰይፉ
@ተድላሰይፉ 4 месяца назад
@@kidusegziabhertube27 አሜንንንንንንንንን አብሮ ይስጠን
@birhanemeskelaga
@birhanemeskelaga 3 месяца назад
ግሩም ዝማሬ ጎሽ አየ ሊቁ እንዲህ ነው እንጂ እድሜ ይስጥልን
@MillionTekleab-u9f
@MillionTekleab-u9f 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wedites1422
@wedites1422 4 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ ክቡር ወንድሜ ሊ/ዲ/የማነብርሃን
@kidusegziabhertube27
@kidusegziabhertube27 4 месяца назад
አሜን አብሮ ያሰማንንን
@DubaiD-k2x
@DubaiD-k2x 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hilinamekonnen1010
@hilinamekonnen1010 4 месяца назад
🙏🏽
@natanimawraris922
@natanimawraris922 4 месяца назад
የኔ መምህር ምን ልበልዎት!! እንደኔ በምስባክ ፣ በቅዳሴ ፣ በኪዳን በአጠቃላይ በዜማ ትምህርት ከእርስዎ የተማረ ለመናገርም ሆነ ለመጻፍ ቃላት ያጥረዋል። ተማሪ አይደለሁ የኔታ ቃለ ሕይወትን ያሰማልኝ ብቻ ነው የምለው ። ዋጋዎት በከፋዩ ዘንድ ከፍ ያለ ሰለሆነ በቤቱ ያጽናዎትና ለዚያ ክብር ያብቃልኝ። ከትምህርቱ ባሻጋር ደግሞ እንዲህ ሕሊና የሚያሳርፉ መዝሙራትን ስለምታሰሙን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
@kidusegziabhertube27
@kidusegziabhertube27 4 месяца назад
እግዚአብሔር ያክብርልኝ በውነቱ
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን በፀጋ የጎበኘዉ ድንግል ማርያም ፀጋ ያትረፈረፈችዉ እቁ በቤቱ ያፅናል በፀጋ በሙላቱ ኢየሱስ አምላካችን
@meronwosen
@meronwosen 4 месяца назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
Далее
ኢትዮጵያ ኾይ ETHIOPIA HOY
9:07
Просмотров 33 тыс.
#ስተብቊዕ #ዘመስቀል
12:29
Просмотров 2,9 тыс.
Свадьба Раяна Асланбекова ❤️
00:12
Лиса🦊 УЖЕ НА ВСЕХ ПЛОЩАДКАХ!
00:24