Тёмный

አዲስ የንስሃ ዝማሬ "ልቤ ልብ ገዝቶ" ዘማሪ ዲያቆን ፈቃደ ቤተ ማርያም 

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Подписаться 1,3 млн
Просмотров 85 тыс.
50% 1

Ethiopian Orthodox Tewahedo Song By Zemari Deacon Fekade Bete Mariam "Lebe Leb gezto"
© Mahtot Tube is the only Channel that has exclusive rights for all Lyrics produced by Zemari Deacon Fekade Bete Mariam
#ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_አይልቀቁት::
አዲስ የንስሃ ዝማሬ "ልቤ ልብ ገዝቶ" ዘማሪ ዲያቆን ፈቃደ ቤተ ማርያም

Опубликовано:

 

22 апр 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 178   
@mesi3777
@mesi3777 3 года назад
በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን ዳግም ሊቀ መዘምራን ኪነ ጥበብ ተፈጠረልን እግዚአብሔር ይመስገን በአገልግሎት ያጽናልን!
@AbewuMedia
@AbewuMedia 3 года назад
Amen
@wazmak9255
@wazmak9255 6 месяцев назад
በትክክል ፈጣሪ ይርዳን እሱን እንዲተካልን በቤቱ ያፅናክ
@fikaduteferi3406
@fikaduteferi3406 4 месяца назад
@@wazmak9255 በትክክል እግዚአብሔር ይጠብቀው
@user-cq4fi1zb8d
@user-cq4fi1zb8d 4 месяца назад
@atinkutalamirrew2157
@atinkutalamirrew2157 3 года назад
ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ ቁጥር 2 ብዬሃለው! እግዚአብሄር በቤቱ ያጽናህ!
@danielasele2319
@danielasele2319 3 года назад
መምህርት ኢንጂነር ሳምራዊት ደረጀ ግሩም ግጥም መምህር ዘማሪ ዲ/ን ይሁንሰላም አስራት ዘይገርም ዜማ ዘማሪ ዲ/ን ፈቃደ ቤተ ማርያም ሚገርም ዝማሬ ሁላችሁንም ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን ጸጋውን ያብዛላችሁ።
@zeroto2347
@zeroto2347 3 года назад
የዓለም ነገር ከንቱ ከ ከንቱም ከንቱ ነው ፈጣሪ ያዉጣን
@evu-tube
@evu-tube 3 года назад
" የዘንባባ ዛፍ ዝንጣፊ ይዘው ሊቀበሉት ወጡና፦ ሆሣዕና፤ በጌታ ስም የሚመጣ የእስራኤል ንጉሥ የተባረከ ነው እያሉ ጮኹ።" (ዮሐ 12: 13) #እንኳን_አደረሰን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@werkieangaw7474
@werkieangaw7474 Год назад
እውነት ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እግዚአብሔር ይባርክህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ ።
@user-sr8dm4ef4z
@user-sr8dm4ef4z 3 года назад
ለካስ ብዙ ኪነ ጥበቦች አሏት ቤተ ክርስቲያን በእውነት ሊቀ ዲያቆናት የድንግል ልጅ የአገልግሎት ዘመንክን አብዝቶ ይባርክ
@AbewuMedia
@AbewuMedia 3 года назад
አሜን ወንድሜ
@user-me3ld7eu6l
@user-me3ld7eu6l 2 дня назад
ልቤ ልብ ገዝቶ ይሰማህ እንደሆነ መልሰው ጌታ ሆይ ከርታታውን ልቤን በእውነት ነፍስ እሚያለመልም ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@aklilferda4853
@aklilferda4853 3 года назад
ወንድሜ ዲ/ን ፈቃደ ቤተ ማርያም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በሄድክበት በመንገድህ ሁሉ ሞገስ የሆነችህ በአታ ማርያም አሁንም ለትልቅ ክብር ታብቃህ !!!
@ermiasmelesse2088
@ermiasmelesse2088 2 месяца назад
ሊቀ መዘምራን ኪነ-ጥበብ ወልደ-ቂርቆስ አንድ ልጅ ወለደልን። እግዚአብሔር ይመስገን! ፍጻሜኽን ያሳምርልን ወንድም
@user-go8mw1qm4l
@user-go8mw1qm4l 3 дня назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልን💒🙏🙏🙏
@hailetadesse1
@hailetadesse1 3 года назад
I hear Zemary Kinetibeb. Are you sure this is not him. I love the song. Kale hiwotin yasemalin.
@ruthlove1462
@ruthlove1462 3 года назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ ዘማሪ ዲያቆን ፈቃደ ቤተ ማሪያም🙏🙏🙏
@AbewuMedia
@AbewuMedia 3 года назад
አሜንንንን
@mekonnenaraya4138
@mekonnenaraya4138 4 месяца назад
አጥንትን የሚያለመልም ሒወትን የሚረሰርስ የሚረጋጋ ጡዑም ድንቅ መዝሙር ማዓዛ ቅድሳን ዝማሬ መላእት ያሰማኛል እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ይስጥልኝ
@user-qi6zk6ml3d
@user-qi6zk6ml3d 11 месяцев назад
አጥንት የሚያለመልም የቅዱሳን መላእክትን ዝማሬ ያሠማልን !🎚👏
@user-gf1xz2gn3y
@user-gf1xz2gn3y 3 года назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ልባችን ልብ እንዲገዛ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 года назад
Amennn
@mahletzemikaelbitanya9949
@mahletzemikaelbitanya9949 3 года назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ🙏🙏🙏
@user-uv1fe3ft9f
@user-uv1fe3ft9f 3 года назад
😭😭😭 ልቤ ልብ ገዝቶ ይሰማህ እንደሆን መልሰዉ ጌታ ሆይ ከርታታዉን ልቤን😭😭አጥንት የሚያለመልመዉን የመልአክትን ዝማሬ ያሰማልን
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 года назад
Amenn🙏Endamer Ehte❤
@meherat938
@meherat938 Год назад
አቤቱ ማስተዋልን አድለን አባቴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@Eminet369
@Eminet369 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ልቤ ልብ ገዝቶ ይሰማ እንደሆን መልሰው ጌታየ ከርታታውን ልቤን በተመስጦ ልስማው ቅዱሱን ሀሳብህን የአለም ከንቱ ሀሳብ እንዳይጥለኝ እኔን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@yihunselamasrat6857
@yihunselamasrat6857 3 года назад
በተመስጦ ልስማው ቅዱሱን ቃልህን
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 11 месяцев назад
😢😢😢ኡነት ነው ልቤ ልብ ገዝቶ እንደሆን መልሰው ልቤን ከዚ ኣስፈሪና አስደንጋጭ ግዜ ማረን ይቅር በለን ኣምላካችን አጥንት ሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤️❤️❤️❤️✝️✝️✝️✝️🛐🛐🛐🛐
@zeroto2347
@zeroto2347 3 года назад
አሜን
@user-rj2ws8cx9r
@user-rj2ws8cx9r 3 года назад
አቤቱ ሆይ የሆነብንን አስብ 💚💛❤️ ህገራችንን አስባት 😭😭😭😭😭😭😭 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@mage325
@mage325 2 года назад
ወንድሜ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ። ይኽን ነፍስን የሚያረሰርስ ዝማሬ እንዳሰማኸን እናታችን ታዕካ-ነገሥት ፍጻሜህን ታሳምርልህ።
@Workyemelkamu
@Workyemelkamu Месяц назад
እንዴ የዘማሪ ኪነጥበብ መዝሙር ነበር የመሰለኝ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@iyuu1238
@iyuu1238 Год назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬመላዐክት ያሰማልን እግዜብሄር ይመስገን
@user-hd8jn5qd1x
@user-hd8jn5qd1x 3 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏 የአለም ከንቱ ሀሳብ ጥሎኛል አምላኬ ሆይ እርዳኝ😭🙏
@shareswere5549
@shareswere5549 Год назад
አቤትኦ የተስበረውን ልቤን አንተው ጠግንልይ በዚች ከንቱ አለም ተሰቃየሁ😢😢😢
@tewodrosgebre204
@tewodrosgebre204 2 года назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን። አምላከ ቅዱሳን ፍጻሜህን ይሳምርልህ። እንዲህ ነው የአባቶችን መርህ መከተል፣ ልጅ መልካም አባቱን ሲመስል እንዴት ደስ ይላል።
@tiitinaayeetaawadolij9357
@tiitinaayeetaawadolij9357 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በእውነት ህይጠትን የምያልመልም ዝማረ ነው 🙏❤❤
@sanyiihaacaaluuhundessa243
@sanyiihaacaaluuhundessa243 3 года назад
Amen zemari melekt yesemalin wandime egzihabiher amlak tsegahun yebzalih⛪💚💛💖
@user-ke6vs4tf7k
@user-ke6vs4tf7k 2 года назад
ዘማሪይ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@tedroskiros4981
@tedroskiros4981 2 года назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
@almazweletetinsaaftabeleig5902
@almazweletetinsaaftabeleig5902 3 года назад
Leba Lebe Gizto Yisemah Edhon😭 Melsew Gatihoy Kertatawn Leban😭🙏 Betemesto Lesmaw Qedusun Qalehen😭🙏 Yalem Ketu Hasabi Edateleiny Enan😭🙏 Bewnet Lewd Wedmahyn Zemary DN Fqade💐👏Egzabihar Amlik🙏Ateten Yemalemelm Yemelikten Tume Zamin Yasemaln Bebatu Beqalu Yatsnaln Edma Betsga Betana Yaqoyeln Amen Amen Amen🙏🙏
@esterasafa1022
@esterasafa1022 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ⛪⛪🙏🏾🙏🏾😭😭🙏🏾🙏🏾
@robloxroblox5210
@robloxroblox5210 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@MastewalAlebachew-gc2bi
@MastewalAlebachew-gc2bi 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን 💚💛❤ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@menkertube2647
@menkertube2647 3 года назад
Jegna egziabhr ye Agelgelot zemnhn yarzmlk.....Beata lamaryam titebkek.
@lidetumagnecho4801
@lidetumagnecho4801 3 года назад
Kalehiwot Yasemalin .......Dagmawi Kinetibeb neh Tsegawun yabzalih
@AbewuMedia
@AbewuMedia 3 года назад
Amen wendme amesegnalehu
@habtamuamanu9166
@habtamuamanu9166 3 года назад
በልብ መመላለስ እኔ እሻለሁና ከፊቴ አርቅልኝ የአለም ፈተና ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ! መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 🙏🙏🙏
@nardosnardos1258
@nardosnardos1258 Год назад
አሚን
@mimimoltotal7724
@mimimoltotal7724 3 года назад
Zemare meleakten yasemalen wedemachin tsegawun yabezaleh
@user-nw1ux1lk5d
@user-nw1ux1lk5d Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😭 ወዮ ቃሉን ሰምቸ ከምንም ለማልቆጥረዉ
@user-sh8fq1rd5g
@user-sh8fq1rd5g 3 года назад
በጣም ደስ የሚል መዝሙር እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@sosisosi7691
@sosisosi7691 3 года назад
Abat hoyi lensha mot akrbegn azegajegn geta hoyi lebeth akrbegn yetefahut ljhn asb wede berh lmeles
@fikertkediere2703
@fikertkediere2703 3 года назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@shibreaweke3662
@shibreaweke3662 3 года назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ከፍ ያድርግልን!!
@zeghionofficial
@zeghionofficial 3 года назад
36:59 ዳግም ሊ/መዘምራን ኪነ-ጥበብ ወ/ቂርቆስ😇😇😇😇 zmare melekt yasemaln . 🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇
@weynshetgelana3252
@weynshetgelana3252 3 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-lw5vi7kl9u
@user-lw5vi7kl9u Год назад
አቤቱ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ማረን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@abinetdessie1012
@abinetdessie1012 3 года назад
Zemare Melaketen Yasemalen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@andargeassefa1632
@andargeassefa1632 3 года назад
dagmawi zemari kintebeb woldekirkose. zemare melaket yasemah
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 года назад
ዝማሬ መላክት ያሠማልን መገሰተ ሠመያትን ያውረሰልን እልልልልልልልል👏👏👏 ለሁላችንም ልቦናውን ሰጠን😭😭😭
@muluhagazi9032
@muluhagazi9032 3 года назад
አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን 🙏 እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ 🙏🙏🙏
@abebahagos5208
@abebahagos5208 3 года назад
Zemare Melaekt yesemalgn, Egziabhier yebarkih, Amen 🙏 🙌 👏
@shewayemuhammedabegaz4618
@shewayemuhammedabegaz4618 3 года назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@user-bv2tn1ot1n
@user-bv2tn1ot1n 3 года назад
ዝማሬ መላክት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ።
@Mahalet-mo8fc
@Mahalet-mo8fc 3 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር
@haymiyitagesu1770
@haymiyitagesu1770 Год назад
ይይይ
@UserUser-ow2is
@UserUser-ow2is Год назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በርታ ውንድሜ
@yeshidegig3137
@yeshidegig3137 3 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን
@user-tc4ij6gs1j
@user-tc4ij6gs1j 4 месяца назад
ግሩም ዝማሬ ነው። የኪነጥበብን ድምፅ ድጋሜ ስለሰጠሀን እናመሰግናለን።
@-mahtot
@-mahtot 4 месяца назад
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@takotako7051
@takotako7051 3 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@HuluTena
@HuluTena 3 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ! መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 🙏🙏🙏
@Edom.media7
@Edom.media7 3 года назад
ዝማሬ መላእክት ን ያሰማልን🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@burtikanmulu5958
@burtikanmulu5958 2 года назад
የኔ ወድም ፍቃደ ፀጋውን ያብዛልህ
@hdhtufd2556
@hdhtufd2556 2 года назад
Zemar wedemahen melaket yasemlen edemana tena ysetlen amen amen🤲🤲😭😭😭😭😭🇪🇹🕊🙏🏿🙏🏿
@aygegnabel446
@aygegnabel446 3 года назад
zemare melaekitin yasemalin berta wondimachin
@sewiteesayas3906
@sewiteesayas3906 3 года назад
አሜን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@kidistambachew9852
@kidistambachew9852 3 года назад
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@user-uy3pz7vi7j
@user-uy3pz7vi7j 2 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ ወንድማችን ሰላምክ ይብዛልን ፍጣሪሆ ማስተዋልን አድለን አሜን አሜን አሜን
@genetmokonen981
@genetmokonen981 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-qx2bp3rt5r
@user-qx2bp3rt5r 2 года назад
አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏😥
@user-kn5xi1io8j
@user-kn5xi1io8j 3 года назад
ዝማሬ መላኢክትን ያሰማልን
@hananengeda778
@hananengeda778 3 года назад
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Hapase-bp5go
@Hapase-bp5go 6 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢ልቤ ልብ ገዝቶ❤❤❤😢😢😢😢😢❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@wudalemwudalemgtenet3916
@wudalemwudalemgtenet3916 2 года назад
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@SamsungA-fs2yb
@SamsungA-fs2yb Год назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማል
@YonasAmare-mn3bl
@YonasAmare-mn3bl 3 месяца назад
የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን
@user-ch8yx3cq3o
@user-ch8yx3cq3o Год назад
አቤቱ የሰራዊት ጊታ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ያለም ነገር ሁሉ ከቱ ነው ሁሌም በደጅህ እድገኝ ቅድስ ፍቃድክ ያግዘኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-bd1rt3hd1g
@user-bd1rt3hd1g 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@mekdesgetahunmekdes8104
@mekdesgetahunmekdes8104 6 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤
@shewayneshbeyens0168
@shewayneshbeyens0168 3 года назад
Zmare Melaekti yasemalin Amen Amen Amen Amen Abyetu ykir belen Enie
@BellaBeraki
@BellaBeraki 3 года назад
Amen Amen Amen 🙏
@nardoosnardoos6781
@nardoosnardoos6781 Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜንንንንን
@selam.Yetewahedolij
@selam.Yetewahedolij 2 года назад
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 😭😭😭😭😭🤲🤲
@SaraSara-vy2rc
@SaraSara-vy2rc 3 года назад
Atimtn yemialemelmewun yemelaektun msgana/zemara yasemaln
@user-it7wn4xo7z
@user-it7wn4xo7z 3 месяца назад
እባክህ ውዴ እግዚአብሔር ሆይ በአለም ባክኜ እንዳልቀር እርዳኝ
@-mahtot
@-mahtot 3 месяца назад
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@user-ct8eq2wf3h
@user-ct8eq2wf3h 3 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏
@michuyemaramliji4322
@michuyemaramliji4322 2 года назад
Amen amen amen zemar melakitin yasemaln ❤️❤️❤️🙏
@addishiwotteklu4530
@addishiwotteklu4530 Год назад
አሜን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን
@abebetemesgen5895
@abebetemesgen5895 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ዳግማዊ ኪነጥበብን በአንተ ውስጥ አግኝቼዋለሁ። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን!!
@selambelet6837
@selambelet6837 2 года назад
ዝማአሬዬ መላእክት ያሰማልን
@seblek.6546
@seblek.6546 2 года назад
besmeab endet dessssssssss yemil mezmure new kale hyiwet yasemaln
@user-ym5nf8wy2m
@user-ym5nf8wy2m 4 месяца назад
Bewunet betam yibel Newu wendime yagelglot zemenhn yibrklh wendme
@fikertefikadu7035
@fikertefikadu7035 3 года назад
Zemare melaeket yasemalen....
@phoneulhouse1839
@phoneulhouse1839 3 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን.
@helenhalen6926
@helenhalen6926 3 года назад
አጥንት የሚያለመልም የመላአክት ዝማሬን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Год назад
ዝማሬመላእክትያሠማልን፣ፀጋያብዛልን
@user-so3vu1bz8c
@user-so3vu1bz8c 3 года назад
ነፍስ የሚያለመልመውን የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏
@lidiya727
@lidiya727 3 года назад
አሜን አሜን ሕይወታችን የሚገልፅ መዝሙር ነው ግን #ቀልብ# የሚለውን ቃል ትርጉሙን አውቃችሁታል እንዴት ለመዝሙር ተጠቀማችሁት?
@AbewuMedia
@AbewuMedia 3 года назад
ቀልብ የሚል እኮ የለም
@aaaaaa7021
@aaaaaa7021 2 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን🙏🌹 አቤቱ ቃሉን የምን ሰማበት ልቦና ይስጠን🙏🙏😥😥😭😭
Далее
doing impossible challenges✅❓
00:25
Просмотров 1,4 млн
Strong cat !! 😱😱
00:19
Просмотров 2,6 млн
Ranking The Most Painful Crashes
00:19
Просмотров 3,3 млн
doing impossible challenges✅❓
00:25
Просмотров 1,4 млн