Тёмный

"አዳምን ሲያወጣው" በምስካየ ኅዙናን መድኅኔ ዓለም ገዳም የተምሮ ማስተማር ሰንበት ት/ቤት መዘምራን 

ተምሮ ሚዲያ - Temro Media
Подписаться 34 тыс.
Просмотров 1,5 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 21   
@ዘርፌቸርንት2119
@ዘርፌቸርንት2119 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን ንንንን
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን❤❤❤
@hanaeshetu6519
@hanaeshetu6519 4 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። ስንኙ ቢጻፍ መልካም ነው
@MeseretBirhanu-t5d
@MeseretBirhanu-t5d 4 месяца назад
ዝማሬመሬላዕክትያሰማልን❤❤❤❤
@rekikbayu5244
@rekikbayu5244 4 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
@MeseretAssefa93
@MeseretAssefa93 4 месяца назад
እምዬ ተምሮ ማስተማር 😍
@SebAdverts
@SebAdverts 4 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማል!!
@SamrawitSisay-j5n
@SamrawitSisay-j5n 4 месяца назад
Zimare melaekt yasemaln 🙏
@ZemaritMahletYouTube1921
@ZemaritMahletYouTube1921 4 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በርቱልን
@yosefseifu2028
@yosefseifu2028 4 месяца назад
ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን ትንሽ የተጎተተ ስለሆነ ቢሰተካከል በተረፈ እጅግ ደስ የሚል ስራ ሰለሆነ በርቱ
@tila8143
@tila8143 4 месяца назад
ተምሮዎቼ ገዳማዊ በሆነውና ኅሊናን በሚመስጠው መዝሙር ዳግም እንኳን መጣችሁ:: እግዚአብሔር ያበርታችሁ ግሩም ነው::
@Sitsehanabile
@Sitsehanabile 4 месяца назад
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን። አዲስ ዝማሬ አይደለም። ነገር ግን ነባር መዝሙሮች በዚህ መልክ መሠራታቸው ዜማቸውን ለማስጠበቅ ይረዳልና ጥሩ ሥራ ነው። ለምሳሌ የዓለምን በደል እና ሆሳዕና በአርያም ቀድመው እንዲህ ቢሠሩ ኖሮ ሌሎች ዜማውን አይቀይሩትም ነበር። በርቱ ጥሩ ነው ቶሎ ቶሎ ሥሩ።
@tila8143
@tila8143 4 месяца назад
".... ቶሎ ቶሎ ስሩ" ሲስ
@Sitsehanabile
@Sitsehanabile 2 месяца назад
@@tila8143 ስሩ "ሰርዓ ሰንበተ" "ሠርዓ ሠንበተ"። አይፈረድብን። ኑሯችን ነው ያቀባዠረን። ያኑርልን!
@maryabayneh5647
@maryabayneh5647 4 месяца назад
እምዬ እናቴ ተምሮ ማስተማር ፍሬዎችሽ ይባረኩ ማእድሽ ይስፋ
@meskitake0312
@meskitake0312 4 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@ZemaritMahletYouTube1921
@ZemaritMahletYouTube1921 4 месяца назад
አዲስ ባትሉት ጥሩ ነው ለምን ብትሉኝ ከዚበፊት በዩቱብ ተዘምሯል እና ለናተ copyright ሊሆን ይችላላል ። ማድረግ ያለባችሁ የተጻፈበትን አመትምህረትና የድሮ መዝሙር መሆኑን ግለጹ ።
@meme-ih4iw
@meme-ih4iw 4 месяца назад
መዘመራቸው በጣም ጥሩ ነዉ ።ግን ገዳም እንደመሆኑ ስርአት በጣም በጣም የምአዝነዉ ሴቶች ፀጉርን እያሳዩ ቤተክርስቲያን መግባት ይፈቀዳል እኔ ቅዳሴ ላይ ፀጉራችሁን እያሳያችሁ ስታስተናግድ ተሳቀቅሁ ከናንተ ምን እንማር ብቸኛው ተምሮ ማስተማር እናንተ ትሆናላችሁ ፀጉር የምታሳዩ እስቲ አጠገባችሁ ሒዱ ቅዱስ ማርቆስ ,ቅድስተ ማርያም......ሁሉም ከኩፍያ ስር ሻሽ ያስራሉ ምነዉ እናንተ አንጋፋዉ ተምሮ ማስተማር ....ወዘተ እንዲሰማችሁ ሁኑ በርግጥ ከዚህ በፊት አስተያየት ሰጠን አትቀበሉም እናንተ መሉ ነን ብላችሁ ነዉ የምታስቡ
@nebaam
@nebaam 14 дней назад
ለምን እንደዚ እንደሚደረግ ምክንያት አለው እሱን እዚው ገዳሙ መጥተው ይጠይቁ።
@መልካምይሁን-mr2pm
@መልካምይሁን-mr2pm 8 дней назад
እዛ መምጣት አልችልም ይሄ የኔም ጥያቄ ነው እባካቹ ሁሌም ጥያቄ ከሚሆንብን ፀጉር ያለመሸፈን ምክንያት ካለው አሳውቁን::
@colorstube.com11
@colorstube.com11 4 месяца назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤
Далее
А вы играли в school boy runaway?
00:30
Просмотров 167 тыс.