Тёмный

አድምጠው በብዙ ያትርፉ "ቅዱስ ያሬድ ንባባትን ከዜማ ጋር ሸምኗቸዋል" | ሠርፀ ፍሬስብሃት 

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Подписаться 1,4 млн
Просмотров 128 тыс.
50% 1

Ethiopian Orthodox Tewahedo
© Mahtot Tube is the only Channel that has exclusive right for the distribution of this video.
#ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_አይልቀቁት

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 228   
@ኢትዮጵያዊነትኩራት
ሰርፀ እንደው መድሃኔዓለም ከኔ ከከንቱዋ እድሜ ወስዶ ይጨምርልህ ሌላ ምን እላለሁ
@MMMoneyMae4sure
@MMMoneyMae4sure 4 года назад
የኔ እህት እግዚአብሔር እጅ ሰፊ ነው ለአንችም ለእርሱም እድሜ ይስጣችሁ እግዚአብሔር
@tsinat982
@tsinat982 4 года назад
እርጋታ ፀጥታ ህይወት የሚያረሰርስ ሰላምን የሚሰጥ ምድራዊውን ጊዜያዊውን አስትቶ ሰማያዊውን ዘላለማዊውን እግዚአብሔር ብቻ የሚያሳስብ ውበት ጥበብ
@ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ
እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋ ይስጥህ ውንድማችን ምህርት ለኢትዮጵያ 🙌🙌🙌🙌
@ኢትዬጵያሀገሪ
@ኢትዬጵያሀገሪ 4 года назад
እውነት ነው ሰርፅዬ አንዳንድ መዝሙሮች ዘፈን ይበልጣቸዋል ምንዳዬ መዝሙርህ ከትውልድ ትውልድ ይሻገራል አሁንም ፅጋውን ያብዛልህ
@መንከምትግራይ-ቀ4ከ
@መንከምትግራይ-ቀ4ከ 4 года назад
ቃለ ሕወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ
@abeethiopiaethiopia5800
@abeethiopiaethiopia5800 4 года назад
እማዬ ተዋህዶን እግዚአብሔር ይጠብቅ አሜን
@berukitawetazene4340
@berukitawetazene4340 4 года назад
እውነትህን ነው ሊቀ መዘመር ኪነጥበብ መላከ ሰላም ታደለ ፊጣ የመሳሰሉት የድሮ መዝሙራት ወዛቸው ቃሉ እራሱ ሰርጸ ገለጻክ እግዚአብሔር ጥበብህን ያብዛልህ
@eyuman9185
@eyuman9185 4 года назад
ማወቅ እኮ እንዴት ደስ እንደሚል ቃለ ህይወት ያሰማልኝ
@haiat1892
@haiat1892 3 года назад
ቃለህወይት ያሰማልን ፀጋወን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አሜን
@mesiyedeneglijsalamebatenw4190
@mesiyedeneglijsalamebatenw4190 4 года назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምራችን
@tadeletekeba13
@tadeletekeba13 4 года назад
ቃለ ሕወት ያሰማልህ እመቤታችን ትጠብቅህ
@እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ
@እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ 4 года назад
ኡፍፍፍፍ እንዴት ደስ እንዳለው ልቤ ምነው ባላቋረጥከው ዜማውን ብዬ ተመኘው እግዚአብሔር ይስጥልን ሰረጸዬ
@maledachekol6594
@maledachekol6594 4 года назад
እግዚአብሔር ዘመንክህን ሁሉ ይባርክልህ
@yeshibekele1370
@yeshibekele1370 4 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🏽
@ethiopiawiethiopiawi7410
@ethiopiawiethiopiawi7410 4 года назад
May God bless you more our brother!
@laketana7060
@laketana7060 4 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ 💚💛❤️
@mimitsige2783
@mimitsige2783 4 года назад
ወንድሜ ሠርፀ ፍሬስብሀት እጅግ በጣም የማከብርህ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያብዛልህ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ በርታልን 🙏🙏💛💙💛❤💙💛💚👏👏💚💚💙💙💙💙❤❤👏👏👏👏🙏🙏🙏
@yohannesnurga4887
@yohannesnurga4887 4 года назад
አዝማሪ ባሆን
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 4 года назад
ወድሜስርጸ እጂግአርጌ የምወድህ ረጂምእድሜይስጥህ።
@getasewalemu8548
@getasewalemu8548 2 года назад
ድንቅ አስተምህሮ!
@girumiam
@girumiam 4 года назад
አባታችን ገና ስሙ በአለም ይነገራል።
@y.wy.w7550
@y.wy.w7550 4 года назад
አቤቱበቃበንአምላኬ።ላገራችንሰላሙንስጠን
@ያምባሰሏማርነኝ
@ያምባሰሏማርነኝ 4 года назад
አርቲስቶች ናቸው እማስደቡን እርቃኖች
@meseretgatanenh6662
@meseretgatanenh6662 4 года назад
ዋውውው እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ
@kiflubeyenegebremariam3792
@kiflubeyenegebremariam3792 4 года назад
በሁለት ወገን የተሳለ ሴፍ ማለት እንዲ ነው የቄሳር ለቄሳር የእግዚሐብሄርን ለእግዚሐብሄር ክርስቲያን የተባልን በዚህ ሥርዓት ብንገነባ እንዴት መልካም ነብር ቤተክርስቲያናችንን ከማኩራት አሳልፈን ለአሕዛብም መመለስ ምክንያት እንሆን ነበር
@እማክፉሽንአልስማ-ዠ5ዠ
Kaliheywit yasemaln widemachen sirtse egzabhar yebarkh abo
@mebachanews3450
@mebachanews3450 4 года назад
እንደው ባአጭሩ፡ ትልቅ ሰው!
@ናይንጆን
@ናይንጆን 3 года назад
በጣም የሚመስጥ ፕሮገራም ነው፡፡ ነገር ግን ቴክኒሻሉ እንደሚያሳየን ከሆነ የቪዲዎ ቀረፃው የተለያየ ቦታም ቢሆን ይሄን የመሰለ የሚመስጥ ትምህርት ተምሬ አደጨረስኩ ብንን አልኩ ከገራ ጎኔ መልከ መልካም ቆንጅዬ ውብ የሆነች እንስት እግሬን እረገጥ አረገችኝ ዝም አልኩ ደገመችና እጇን እጭኔ ላይ ጣል አረገችሁ ገራ ተጋባው ከፊት ለፊት መደረክ መሪው የሚያየኝም መሰለኝ፡፡ልቤ ድንቅጥ ድንግጥ አለ፡፡ደሞ ከውዷ ባለቤቴ ከተገናኝው ወራት ተቆጠረዋል እራሴን በፀሎት ኃይል ነው የምቆጣረው፡፡ያቺ መልከመልካም ውብ እንቅልፍ እንደያዘው ሰው መስላ በዚህ በግራ ጎኔ ላይ ደገፍ አለች በማያስነቃ ሁኔታ፡፡ቪዲዎ ማኑ እኔን የሚያይም ይስለኛል የልቤ ምት ጨመረ፡፡በውስጤ አቡነ ዘበሰማያት እላለው አደራህን ቅዱስ ሚካኤል ከዚህ መአበል አድነኝ እላለው፡፡ከፊቴ ጳጳሳቶች አሉ አሁን ካሁን አዩኝ እያልኩ ሽምቅቅ ብዬ ሰውነቴ አለቀ ዳሩ ግን ምኔ እንደሆነች ምን ያውቃሉ አልኩ በውስጤ፡፡ከዛ ፕሮግራሙ አለቀ፡፡ከዚያን ስለ መርሃ ግብሩ እያወራን ወደ መኪናዬ ሄድን እራሴን መቆጣጠር አቃተኝ ምን ልሁን ክብርቲቱ ከጎኔ የለችም በቃ፡፡ልጆቼ እቤት አየጠበቁኝ ነው፡፡መሸብኝ ጉዳዬን ከፈፀምኩ ቡሃላ ያችን ቆንጆ የት እንጠላኳት ትዝ አይለኝም መኪናዬ ገብቼ እንባዬን በአራት መስመር እያነባው ወደ ቤቴ ገባው፡፡በጣም ያዘንኩበት ፕሮግራም ስንት ጳጳሳት ሊቃውንት መምህራን ባሉበት ትርምስ ምሱ የወጣ አቀማመጥ አስቀምጠውኝ ለዚህ አበቃቸሁኝ የቅዱስ ያሬድ አምላክ ይፍረድባችሁ፡፡ሴቶችን በሴቶች ወንዶችን በወንዶች ብታስቀምጡ ኖሮ ይችን ቆጆ የት አገኛታለው ስራዋ ሊሆን ይችላል ማን ያውቃል፡፡አቤቱ ልባም ሰው የለም ፍረድልኝ፡፡ለንስ ሞት አብቃኝ፡፡
@ልጅቷ
@ልጅቷ 4 года назад
ሠርፀ ጎረቤቴ የቄስ ልጅ መሆንህን ህዝቤ አያቅም እንዴ ተገርመው ነው ሚመለከትሁ።
@አዱየእሰጢፋኖስልጅአዱየእ
ለኔ ደግሞ ጉረቤቴ ነበረ ጉበዝ ተማሪዎች ናቸው ሙሉ እህት ወንድሙቹ ወንድሙ የወንድሜ ጓደኛው ነው እህቱ ጓደኛሄ ነበረች ያሰጠኑን ነበረ ይገርማል እኔ ትምህርቱ ሳይሆንልኝ ወደ ሰደት እነሱ ተምረው ፈጣሪ ወደ ፈቀደላቸው ሆኗል አይ ጊዜ
@Ep_Technology
@Ep_Technology 4 года назад
@@አዱየእሰጢፋኖስልጅአዱየእ አይዞሽ ላንቺም መልካም ህይወት "'እግዚአብሔር"' ይሰጥሻል
@አዱየእሰጢፋኖስልጅአዱየእ
@@Ep_Technology አሜን አሜን አይቀርም አመሰግናለው በጣም
@haymilal8085
@haymilal8085 4 года назад
እኛ የስፍር ስው ነን የምናውቀው ለዛ ነው ለዛውም የተከበር የቤተክህነት ስው ልጂ ነው
@meseretebekele1906
@meseretebekele1906 4 года назад
Serious ? Idol shwo lay ye neberw aydel?
@berhanuteklu5447
@berhanuteklu5447 4 года назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@firahywotyilema7329
@firahywotyilema7329 4 года назад
Be semehab weyiiiiii wendime egizeabiger tsgawen yabizalen ende new kirisetena be 2 bikuli mesale yi ewewneti tsgawen yabizalen edimena tanan yisetilen
@ሠኒጋልራያ
@ሠኒጋልራያ 4 года назад
Ethiopia L Zelalem Tenure
@Maeteb
@Maeteb Год назад
ሰርፀ ፍሬ ስብሐት ግን ሙያው ምንድነው?
@samrawitlegesse6687
@samrawitlegesse6687 18 дней назад
Mn asasebeh? Melektu lay tekuret adrg. Ezi lay sle seraw linager almetam. Yetenagerewn betademt bzu taterfaleh.
@ManaliBish
@ManaliBish 4 года назад
Semhe becha beki nw
@frehiyewotabera3691
@frehiyewotabera3691 4 года назад
ሳር ቅጠሉ ንቃ ተዋህዶ ያልፈካ ብዙ አበባ እንዳላት ። ምሳሌ ሰረፀ ........!
@gualhabte6902
@gualhabte6902 4 года назад
ን ሰርጸ ፍሬስብሃት ሃውና ብቀደሙውን የክብሮ ነረ፡ ሂጂ ድማ ዝበለጸ አክቢረዮ፡ ነዊህ እድመ ምስ ጥዕና ንሃውና እግዚኣብሔር ጸጉ የብዝሃልካ አሜን አሜን አሜን
@shewit1307
@shewit1307 4 года назад
የቀሲሥ ምዳዬ መዝሙር ከልቤ ነው የምወደው የምሰማውም በእውነት ከወጣትነት ጀምረው እሥከ ዛሬዋ ዝማሬ ጥኡም መሳጭ ነው
@አስቴረአበባው
@አስቴረአበባው 4 года назад
ኦ አምላኬ ሃገራችን ስላም አጣች ዛሬም በአዴስ አበባ በቅድስ ገብኤል ቤተክርስትያን ለማፍርስ የተነሱትን ሃይል አብርድልን ተዋህድ ምንው ጠላትሽ በዛ
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 4 года назад
አሜን።
@ኖርብለን
@ኖርብለን 4 года назад
Yet kdu gebriel betekrystian?
@michaelbelay7098
@michaelbelay7098 4 года назад
እጅግ ግሩም የሆነ ገለፃና ዝማሬ ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን
@firezerteshome9005
@firezerteshome9005 4 года назад
በእውነት ድሮም አደንቅህ ነበር ዛሬም ይበልጥ አከበርኩህ:: እግዚአብሔር አምላክ ለተዋህዶ ፍሬ የምታፈራ ያርግህ በርታልኝ::
@tigigetu3792
@tigigetu3792 4 года назад
ምጡቅ አይምሮ ወንድማችን ሰርፅ ፈጣሪ እድሜ ዘመንህን ይጠብቅህ አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዜማ ያሰማህ እውቀቱን አብዝቶ ይጨምርልህ
@shewalove6943
@shewalove6943 4 года назад
እንዲ ይሄ ሰውዬ እሚገርም። ለካ ሰውን ከላይ ነው የምንፈርድበት
@honeymoges8221
@honeymoges8221 4 года назад
እግዝአብሔር እንዲህ በሁሉ ነገር ሲያድል ደስ ይላል እውቀት ከ ጥሩ ስነ ምግባር ጋር አሟልቶ የሰጠህ ነህ ፈጣሪ ከቤቱ አይለይህ ::
@hanatakele5996
@hanatakele5996 4 года назад
ማህቶቶች ያቆይልን እንዲህ ነብስ ያለው ነገር ማቅረብ ይልመድባችሁ እናት ቤተክርስቲያን ብዙ ልታቀርበው የምትችለው ማእድ ሞልቷት መሶቧግን ባዶ ነው እንደሰርጸ ያሉትን ልበሙሉዎች ደግሞ ያብዛልን!!
@Mohammed-lm8kp
@Mohammed-lm8kp 4 года назад
አሜን አሜን አሜን የኦርቶዶክሥ ልጆች ሠላማችሁ ይብዛ ፀጋውን ያብዛላችሁ
@semeneshmuleyesemeneshmule291
@semeneshmuleyesemeneshmule291 4 года назад
በቅዱስ ያሬድ ስም የሚሰየሙ ብዙ ስራዎች ይሰራሉ ብየ ተስፋ አደርጋለዉ
@salitf994
@salitf994 4 года назад
ወንድማችን ሰርፀ ፍሬስብሐት እናመሰግናለን እድሜ ይስጥልን ቀሲስ ዘማሪ ምንዳዬ እንወድዎታለን ያገልግሎት ዘመኖት ያርዝምልን
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 4 года назад
ሠርፀ እና አመሰግናለን ከ ልብ ወንድማችን
@enatmesfin
@enatmesfin 4 года назад
በወጣትነት ዕድሜ ከአለም ርቆ እንደዚህ በአምላኩ ፊት ቆሞ በሰው ፊትእግዚአብሔር ቃል ማስተማር እንዴት ደስ ይላል በጌታ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ ወንድሜ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናን
@hamufikir4491
@hamufikir4491 4 года назад
እግዚአብሔር ቤተክርስቲያንን እና ሀገራችንን ይጠብቅልን የቤተክርስቲያን ጠላቶቿን ያጥፋልን 🙏🙏🙏
@norsakr2238
@norsakr2238 4 года назад
Amen Amen amen
@saraalemu9416
@saraalemu9416 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 4 года назад
አሜን።
@elfineshwoldmikael3388
@elfineshwoldmikael3388 4 года назад
Amen Amen Amen
@ገብርኤልወዳጄነህ
@ገብርኤልወዳጄነህ 4 года назад
አሜን
@hanaethiopiaethiopia2920
@hanaethiopiaethiopia2920 4 года назад
እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ኢትዮጵያን ቤቴክርስታናችን ህዝብቹህን ይጠብቅልን
@hanaayalewkehaliw9191
@hanaayalewkehaliw9191 4 года назад
ሰርፀ የማከብርህ ታላቅሰው እናመሰግናለን 💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@bisratabebe3363
@bisratabebe3363 4 года назад
ቃለ ህይወት፡ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። በተዋህዶ ስም ቁጭ ብለን ገና ብዙ ያላወቅነው ምስጢር እንዳለ እያየን ነው እግዚአብሄር ልቦናችንን ይመልስልን።
@user-cs3km5fv3d
@user-cs3km5fv3d 4 года назад
ቃለ ህይወት ዝማሬ መላእክት ያሠማ
@sabatadesse3360
@sabatadesse3360 4 года назад
I’m very blessed to be Orthodox Tewahedo Please brother in the name of God come answer teach us at St Gabriel church Seattle WA God bless you
@ሰላምኢትዮጵያዊ
@ሰላምኢትዮጵያዊ 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በርታልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ወንድማችንን ።
@sofiagetachew3079
@sofiagetachew3079 4 года назад
ስምን መላእክት ያወጡታል የተባለው በምክንያት ነው!!! ሠርፀ ፍሬስብሀት አንተን አለማድነቅና ባንተ አለመደመም አይቻልም #እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልህ ☝🙏
@birukmoges2325
@birukmoges2325 4 года назад
ሰርፀ ይሄን እውቀት በክህነት ቢደገፍ ቤተመቅደስ ብንሰማው
@FetuneRediet
@FetuneRediet 2 года назад
እውቀት ብቻውን እንደማይጠቅም በአንተ አወኩኝ ይኸንን ሁሉ እያወክ እንዴት ለዘፈን እንደተሸነፍክ ያስደንቃል ስለ ቅዱስ ያሬድ እየተናገርክ የእርሱ ዜማ እና መዝሙሮች ወረቦች ድጓው ከመሰጠኸ ለምን ዘፈንን እርግፍ አድርገኸ አትተወውም
@amilamil1889
@amilamil1889 4 года назад
ቃለህይዋት ያሠማልን። ለምን ሰርጸ አያገለግልም በስብከት በመዝሙር ሰተሚነት አለው ተሰጦ አለው ብዙ የጠፍ መናፍቃን። ይመለሳሉ
@አምላኬተመስገን
@አምላኬተመስገን 4 года назад
**ሠርፀ ፍሬስብሃት👉 እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ**
@dershayegmichael70
@dershayegmichael70 4 года назад
ተመስገን አምላኬ -ተሜ
@dershayegmichael70
@dershayegmichael70 4 года назад
ተመስገን አምላኬ -ተሜ
@የሚስጥርነፀብራቅ
@የሚስጥርነፀብራቅ 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደ አይነቱን ያብዛልን አምላክ የያሬድ መዝምሮች ልዩ ናቸው
@birhn7948
@birhn7948 4 года назад
ኣሜንንን ኣሜንንን ኣሜንንን 🙏🙏🙏 ✝💒✝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌿🌹🍀💝💝💝 ቃለህይወት ያሰማሊን መንግሰት ሰማያት ያዋርስሊን እግዚአብሔር ፀጋው ጨምሮ ያብዛሊህ ኣሜንንን 🙏
@habtegebreab4531
@habtegebreab4531 4 года назад
" ጥዑም ለጒርዔየ ነገረ ቃልከ ፤ ይጥዕመኒ እምአስካለ ወይን ። "
@birukshuku8900
@birukshuku8900 4 года назад
እንደነዚህ ያሉትን ያብዛልን እውቀት እንደዚህ ነው ሀገራችን የማንም መናፍቅ ከሚበላት ወደ ፊት ውጡና አስተምሩልን። ከልቤ ተደስቻለሁ
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ
ጸጋዉን ያብዛልህ የቅዱሥ ያሬድ በረከት እረደኤት ይጠርብን ደሥ የሚል አገላለጽ በርቱልን
@ተምሳሌትYouTube
@ተምሳሌትYouTube 4 года назад
ሠላም የተዋህዶ ልጆች ሠብስክራይብ አድርጉ❤🙏 የተለያዩ መንፈሳዊ ነገሮችን ታገኛላችሁ❤
@simretzerihun6406
@simretzerihun6406 Год назад
በእውነት ትልቅ ሰው ነህ ትልቅ ሰው መለኪያው እውቀቱ ወይንም ብልሀቱ አይደለም ይሄንንማ ከፉዎችም ማድረግ ይችላሉ ነገር ግን ትልቅ ሰው መገለጫው እና መከበሪያው ትህትናው እና ለሰው ያለው ክብርና ፍቅር ነው። እነዚህን ደሞ አንተ ላይ አይቻለው። ድምፅህ ውስጥ ጣፍጭ ለዛ እንዲሁም እርጋታ አለ። ፊትህ ላይ ንፁ ማንነትህ ያንፀባርቃል። ፈጣሪ ከዚህ በላይ በጥብብ ላይ ጥበብ በክብር ላይ ክብር ይጨምርልህ
@እግዚአብሔርንመፍራትጥበብ
እግዚአብሔር ጥበብን ያብዛልህ እኔ ወንድ ብሆን ኑሮ ጌታ ይቅር ይበለኝና ድቁናን ተምሬ በእግዚአብሔር ቤት የማገለግል ካህን ነበር እምሆነዉ! ግን አሁንም እድል አለኝ ትዳር መስርቼ ወንድ ልጂ ስወልድ እኔ የምመኘዉን እንዲሆንልኝ አድርጌ ነዉ የማሳድገዉ!
@kiya12624
@kiya12624 3 года назад
እኔምለው ቤተክርስቲያን ቅጥር ግቢ የላትም ወይ? ሆቴል የሚመረጠው ! ምንስ ያስተምረናል ? ይህ ነገር መጥፎ ልምምድ አይመስልም ወይ? ፕሮግራሙ ግን መልካም መሆኑንም ሳልጠቅስ አላልፍም !
@ማራኪአስራተማርያም-ቘ2ጨ
*_በእውነት ለሁላችሁም_*_ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምላችሁ በቤቱ በቃሉ ያፅናን አሜን አሜን አሜን_
@Sintayehu912
@Sintayehu912 4 года назад
👌👌👏🏼👏🏼👏🏼ምርጥ ትንታኔ ወንድማችን ተባረክ
@surafelamare5641
@surafelamare5641 4 года назад
ደሥ ሥትል እድግ በል ጠንክር በርታልን ።
@kiyaadugna2823
@kiyaadugna2823 4 года назад
በጣም የምውድህና ያማከብርክ ውዱ ወንድማችን ሰርፀ ፍሬስብሀት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናክ
@kokobeademaw2462
@kokobeademaw2462 4 года назад
እግዚአብሄር በቤቱ ያኑርህ ወንድማችን ዝማሬ መላአክትን ያሠማልን
@tgaberatube7076
@tgaberatube7076 Год назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድምአለም 🙏🙏🙏አሜን🙏🙏🙏
@fwsnsf
@fwsnsf 2 года назад
Harmony II FFF የደረደረ ሰውዬ ጭራሽ ከያሬድ ሙዚቃ ትምህርት ቤት መጨረሱን እጠራጠራለሁ
@የቤትህቅናትአቃጠለኝሙክራ
እግዚአብሔር ቅድስት ቤተክርስቲያን ይጠብቅልን
@Emamimami
@Emamimami 4 года назад
ያሬድን ከዚህ በላይ መግለፅ የሚቻል አይመስለኝም
@ማረያምንየጠላየለውምከለላ
ዋው እንዴት ደስ ይላል ቃል ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ከጠላት ዐይን ይሰውርስህእናመሰግናለን
@hermela6299
@hermela6299 4 года назад
ቃለ ህይውት ያሰማልን💚💚💛💛❤❤
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ
የተዋህዶ ሙህራል ልጆች እኮ ልዩ ናቸው ሰርፀ ፍሬ ስብሃትን በጣም እወዴዋለሁ ቃለህይወት ያሰማልን እዲሜና ጤና ይስጥልን
@እግዚአብሔርመሻገርነወእግ
ቃለህውት ያሠማልን
@zenebeshzenebesh2916
@zenebeshzenebesh2916 4 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣሜን እውነት የያሬድ ዜማ ስታዜም እሄን ኣለም ያስንቃል ኣምላኬ ሆይ በፍፁም ልባችና ነፍስችን ኣንተ መንገድ እንድንጓዝ ህልናችን ሰብስብልን ኣስተዋይ ልቦና ስጠን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@Bነኝየድግልማርያምልጂ
ቃልህይወት ያሠማልን ወድማችን ፀገውን ያብዛልህ
@ቲነኝየእማናፈቂቲነኝየእማ
ቃለህይወት ያሰማልን ሰረፀየ ደግሞ አተነም እንዳይዎስዱብን በቤቱ ያፅናህ ወድማችን
@ወለተሐና-ኈ9ሰ
@ወለተሐና-ኈ9ሰ 4 года назад
አይ ይህ ትክክለኛ በግ ነው። መጓተት አይችሉም
@hiwottejene4722
@hiwottejene4722 4 года назад
Egzabhir huoay haymanuotashnin hagrashnan salam fakirrrr andanet yabzalin
@kaleabnatti4511
@kaleabnatti4511 4 года назад
Kalehiwot yasemalen yglegelot zamnehen yebarkeln 🙏 wandem serte
@kiflenegussie7742
@kiflenegussie7742 Год назад
Great performance,with tangible examples.But,the first person,who used in 1960s for his religous songs by using modern musical instruments in his performance was M/Tsehai Birhanu of Theological College.
@soligodislove4285
@soligodislove4285 4 года назад
May God bless Ethiopian &popele Amen thank you bro #orthodox towahedo forever &ever Amen
@tarikumamo5584
@tarikumamo5584 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@berukitawetazene4340
@berukitawetazene4340 4 года назад
ፋንትዬ የተዋህዶ ዕንቁ ረጅም እድሜ ይስጥሽ
@ዳዊቴውዴበስምህልጠራ
ፀጋውን ብዝዝት ያድርጌልህያድርግልህ
@aligee8744
@aligee8744 4 года назад
Amen Amen Amen
@adisalem1777
@adisalem1777 4 года назад
እጅግ የሚገርም አገላለፅ ነው ። እግዚአብሔር አምላክ ረጅም ዕድሜ ከመልካም ጤንነት ጋር ያድልህ።
@emebetdebele2908
@emebetdebele2908 4 года назад
እናንተን እናንተን ያፈራ እግዚአብሔር ይመስገን ተተኪ ያብጅልኝ
@hiyat4386
@hiyat4386 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ግን ለምን ብዙዙ ጌዜ አላየውም
@frenfriki
@frenfriki 4 года назад
WE need many more lectures like this thank you mahtot
@user-ij3hp5xd8m
@user-ij3hp5xd8m 4 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏👏👏⛪⛪💕💕💕
@maiskazeze6402
@maiskazeze6402 4 года назад
ቃለህይወትን ያሰማልን
@እግዚያብሔርንየማያውቁየእ
የቃል ህይወት ያሰማልን
@አማኑኤልሁሉበርሱሆነ
ቃለህይዉትን ያሰማልን
@m.t4502
@m.t4502 2 года назад
Kale hiwet yasemaln wedmachin edme tena ystiln fetar
@አስኒየድንግልማርያምልጅድ
ወንድሜ ሰርፀ እድሜና ጤና ይስጥህ
@AbeloB
@AbeloB 11 месяцев назад
ሰርፀ ቃለ ህይወት ያሰማልን
Далее
Inside Out 2: BABY JOY VS SHIN SONIC 4
00:16
Просмотров 3,9 млн
ТАРАКАН
00:38
Просмотров 727 тыс.
Inside Out 2: BABY JOY VS SHIN SONIC 4
00:16
Просмотров 3,9 млн