Тёмный

አድዋ - ዘመን ተሻጋሪ ድል - Victory of Adwa - Sheger Documentary 

Sheger FM 102.1 Radio
Подписаться 386 тыс.
Просмотров 236 тыс.
50% 1

አድዋ - ዘመን ተሻጋሪ ድል - Victory of Adwa - Sheger Documentary #ShegerFM #AdwaVictory #Ethiopia

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 147   
@shewangzawetesema4657
@shewangzawetesema4657 4 года назад
እውነት አባቶቻችን ዛሬም ነገም ሁሌም ለከፈላቹት መስዋት እብር ይገባችዋል...የረዳቹም እግዚያብሔር ይክበር ይመስገን.
@youtubeethiopia8768
@youtubeethiopia8768 2 года назад
This is amazing Ethiopian history !! King Menelek Africa hero. !!
@yosephandemeskel9340
@yosephandemeskel9340 4 года назад
የምንሊክ አምላክ አልፋ ኦሜጋ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን 🙏 ኢትዮጵያ በልጆቿ ለዘላለም ተከብራ ትኑር ! 💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤
@abyssiniaethiopia7667
@abyssiniaethiopia7667 2 года назад
proud of you Ethiopian ኢትዮጵያ !!! 🕊️🕊️🕊️🕊️
@solomonmaru5757
@solomonmaru5757 5 лет назад
የምታቀርቡት ዝግጅት በጣም አስተማሪ የማይጠገብ በደንብ የተዘጋጃችሁበትና ብዙ አዳዲስ እውነቶችን የሚያስጨብጥ ፕሮግራም ንው። አኔ ከኢትዮጵያ ውጭ እንደመኖሬ የመረጃና የታሪክ ምንጭ ሆኖልኛል።
@abiyabula5001
@abiyabula5001 Год назад
This is Sheger FM 102.1!
@woldiyebirhane2595
@woldiyebirhane2595 5 лет назад
በትክክለኛ ወቅት የቀረበ ዝግጅት ነው፣ ልብ ያለው ልብ ያድርግ።
@thebesistersever
@thebesistersever 4 года назад
እሸቴ ፡አንተ፡ማለት፡የኛ፡በቤተመጻሕፍት ፡ነህ፡ረጅም፡እድሜ፡ተመኘሁልህ❤❤❤
@akelilubezu8874
@akelilubezu8874 3 года назад
Me too my deer
@andualembelete2317
@andualembelete2317 4 года назад
እሚግርመኘ ይሄን የመሰለ ድንቅ ታሪክ እንዴት እስካሁን ፊልም አልተሰራለትም? አሁን ያለው ትውልድስ እንዴት ከዚህ መማር አቃተን? ይሄ ታሪክ የአውሮፖዊን ቢሆን ምን ያክል ፊልም ሊሰራ እንደሚችል አስቡት? እሸቴ ድንቅ ስው በጣም ነው እምትመቸኝ እምታቀርበቸው ፕሮግራም እጅግ አስተማሪ ናቸው ። ልብ ያለው ህዝብ ጠፋ እንጅ።
@mohammedabdela207
@mohammedabdela207 2 года назад
LU
@ኢትዮጵያዊነትኩራት
እግዚአብሔር ይስጥልን ግዜ ሰታችሁ የሚገርም ትረካ ነው ያቀረባችሁት
@mamaafrica1838
@mamaafrica1838 4 года назад
I have always learn something from your amazing and full of knowledge program I thank you so much from the bottom of my heart......this our story this is our mother Ethiopiay this is our king Minilik this Africa liberty proud African, proud Ethiopian ...rest in paradise popa Minilik and all mothers and fathers who gave me your precious life..... thank you....
@akelilubezu8874
@akelilubezu8874 3 года назад
Yes my deer kippe up that that's your grand mother and father left for you never give up because that is what they left for you
@AMEN12728
@AMEN12728 3 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን! የሚገርም ትረካ ነው 🇪🇹❤እማ ሰላምሽ ይብዛልኝ!
@FikreBlet-oj9vc
@FikreBlet-oj9vc 10 месяцев назад
አድዋ ከአመድሽ ዳግመኛ ትወለዳለሽ ኢትዮጵያ ሀገሬ ክብር አለሽ ኢትዮጵያ ፍቅሬ ​​አለሽ ādiwa ke’āmedishi dagimenya tiweledaleshi ītiyop’iya hāgerē kibiri āleshi ītiyop’iya fik’irē ​​āleshi
@ef-remtube1825
@ef-remtube1825 4 года назад
የ አ ፄ ሚ ን ል ክ የ ክ ተ ት አ ዋ ጅ !! እግዚአብሔር በቸርነቱ እስካሁን ጠላት አጥፍቶ አገር አስፍቶ አኖረኝ ፤ እኔም እስካሁን በእግዚአብሔር ቸርነት ገዛሁ እንግዲህ ብሞት ሞት የሁሉም ነውና ስለኔ ሞት አላዝንም ፤ ደግሞ እግዚአብሔር አሳፍሮኝ አያውቅም እንግዲህም ያሳፍረኛል ብዬ አልጠራጠርም አሁንም ሃገር የሚያጠፋ ሐይማኖት የሚለውጥ ጠላት እግዚአብሔር የወሰነልንን ባህር አልፎ መቶዋል እኔም የአገሬን ከብት ማለቅ የሰውን መድከም አይቼ እስካሁን ዝም ብለው ደግሞ እያለፈ እንደ ፍልፈል መሬት ይቆፍር ጀመር አሁን ግን በ እግዚአብሔር እረዳትነት ሐገሬን አሳልፌ አልሰጠቀውም ፤ ያገሬ ሰው !! ካሁን ቀደም የበደልኩህ አልመሰለኝም አንተም እስካሁን አላስቀየምኸኝም ጉልበት ያለህ በጉልበትህ እርዳኝ ጉልበት የሌለህ ለልጅህ ለሚሽትህ ለሐይማኖትህ ስትል በሃዘንህ እርዳኝ ወስልተህ የቀረህ ግን ኃላ ትጣላኛለህ አልተውህም ማርያምን !! ለዚህ አማላጅ የለኝም ዘመቻዬም በጥቅምት ነውና የሸዋ ሰው እስከ ጥቅምት እኩሌታ ድረስ ወረ-ኢሉ ከተህ ላግኝህ !! ፡፡
@fatmahusan3555
@fatmahusan3555 2 года назад
ጀግና ነው
@abyssiniaethiopia7667
@abyssiniaethiopia7667 2 года назад
🕊️🕊️🕊️🕊️ወደፊት ኢትዮጵያ !!! 🕊️🕊️🕊️🕊️ወደፊት ኢትዮጵያ🕊️🕊️🕊️🕊️ክብር ለኢትዮጵያ ውድ እናት Africa 🕊️🕊️🕊️🕊️
@biniyamtedroseletrican1544
@biniyamtedroseletrican1544 3 года назад
እሸቴ አሰፋ ከልብ እናመሰግናለን ረጅም እድሜ እመኛለው❤❤❤
@heldanabelayneh3576
@heldanabelayneh3576 Год назад
በምናቤ እያየሁት ነው የጨረስኩት ድንቅ አዘገጃጀት ትረካ እድሜ ይስጥልን እሼ
@መሴጎደሪዋእናቴመችነዉየማ
ፈጣሪ ነፈስህን በአፀደ ገነት ያነሮዉ
@mag00672
@mag00672 4 года назад
Great arrangement, Organization, presentation, Gathering,Eshet Asefa is really professional thanks Sir, I may got it in person with Lord
@lawyerzelalemteka
@lawyerzelalemteka Год назад
እናመሰግናለን ሸገሮች !! ይሄ የታሪክ ሰነድ ጭምር ነው !!!!
@derejewondemu8935
@derejewondemu8935 3 года назад
ዋ ያቺ ኣድዋ 💚💛❤️👑🦁 ዳግማዊ ሚንሊክ የ ኢትዮጵያ ውሃ ልክ።
@AlexBruk12
@AlexBruk12 4 года назад
Thank you very much for reminding us our great history.
@humnasamengistubagagammadd7473
I am proud to be the son of Adawa winners. But once you said Gebeyew Gurmu was sickened at Ambalage Battle and latter on you said some were punished for breaking war discipline. Be sure that you are narrating Adawa as your sense.
@eyoelekubemariam597
@eyoelekubemariam597 2 года назад
የሸገር ሁሉም ፕሮግራሞች እጅግ በጣም ሳቢ እና ግሩም ናቸው፧ ማንን ምን እንጠይቅልዎ ግን ይለያል እጅግ እጅግ በጣም ግሩም ነው የህብረተሰቡን ችግር ቀጥታ ከሚመለከታቸው የስራ ሀላፊዎች ያደርሳል መፍትሄም ያፋልጋል.....ከሰኞ-አርብ ከጠዋቱ 2:00 ሰአት ጀምሮ ከ20ደቂቃ-30ደቂቃ የሚቀርብ
@rabiadereja3978
@rabiadereja3978 5 лет назад
ጀግናዉእምየሚኒልክ
@tigistbereka670
@tigistbereka670 Год назад
There’s a lot to learn from our FATHERS!!!!
@surafelmekonnen4872
@surafelmekonnen4872 3 года назад
i am seeing that how much you love your county
@abyssiniaethiopia7667
@abyssiniaethiopia7667 2 года назад
I LOVE YOU ኢትዮጵያ 💚💛❤️
@Giligil16
@Giligil16 2 года назад
The Seal of Africa የአፍሪካ ማህተም
@abyssiniaethiopia7667
@abyssiniaethiopia7667 3 года назад
vive le héros Ethiopien je suis homme de Ménélik II roi de Choa BRAVE VICTORY Adoua Menelik the 2nd our hero the black lion of world.
@Ethel608
@Ethel608 2 года назад
አደዋ ❤🙏
@filatube933
@filatube933 5 лет назад
One day i will see u mr eshete asefa am proud for you
@eyerusalemguchale2464
@eyerusalemguchale2464 6 месяцев назад
የሚገርም የሚያኮራ የማይረሳ በልባችን ሁሌ የሚኖር የጀግኖች አባቶቻችን ገድል እና ድንቅ ታሪካችን ለውድ አገራችን ኢትዮጵያ👏👏👏 አጼ ምኒልክ ❤❤❤ ከዘመኑ የቀደሙ ብልህ አስተዋይ አዋቂ አገራቸውንና ህዝባቸውን የሚወዱ የማይተኩ ድንቅ መሪ ........ ሁሌም ክብር ይገባቸዋል
@geziwi3853
@geziwi3853 Год назад
ውይ ይህ ጋዜጠኛ ነፌስ ነው። እባክህ እንዴት አገልግሎትህን በአቅሜ የምረዳህ????
@thefitsum3013
@thefitsum3013 2 года назад
Tigrai ppls nachew
@tsegayemesele9031
@tsegayemesele9031 3 года назад
In 2020 it's repeated this History in Ethiopia. By Dr Abiy leadership!!!
@Grass.God111
@Grass.God111 4 года назад
አድዋ ጀግኖች አያቶቻችን እንደ ቅጠል እረግፈው ያቆያት አገር ኢትዮጵያ >>ግልባጭ ለቄሮና ለ ኬኛ ግብራበሮች።።
@Amirnif
@Amirnif 4 года назад
ኢትዬጵያን ቄሮ ነው ነፃ ያወጣት አሁን የአንድ ብሆር የአንድ ዘር የበላይነት ያከተመበት ዘመን ነው ነፃነትን ከቄሮ ተማር ሙታን ማምለክ ስራቹነው
@lefrancoethiopienfikrebeza5928
@lefrancoethiopienfikrebeza5928 2 года назад
Tout l'Afrique est unies a l'Éthiopie nous avons de la valeurs Éthiopien symboles résistance africain adwa victory !!! Victory
@stefanosmengesha7925
@stefanosmengesha7925 3 года назад
Let’s take lesson from Menelik’s leadership.
@hailgebriellema6174
@hailgebriellema6174 3 года назад
yetikur sewoch dili
@raseternity2690
@raseternity2690 5 лет назад
እናመሰግናለን!!!
@Vanity_vanity
@Vanity_vanity 2 года назад
የማንም ልቅምቅም የሰው ልክ አያቅም::
@YonasMoges-k3x
@YonasMoges-k3x 4 года назад
nobody can change this typical Ethiopian victory
@mikiyasalemu3907
@mikiyasalemu3907 3 года назад
Labiy ahmedm eyhone yalwo yehe tegebar new ygermal
@peacetheworld...........7105
@peacetheworld...........7105 2 года назад
#Peace Ethiopia.......
@hailemariamgebreegziabher9591
@hailemariamgebreegziabher9591 2 года назад
Ethiopia
@dadhibekele7417
@dadhibekele7417 6 дней назад
በጠም ጥሩ አቀራረብ ሆኖ ሳለ በመሃል ያለው የሙዚቃ ርዝመት ግን አሰልቺና ግዜ አባካኝ ነው። ህብረት ትርአኢትና አደዋ ቢባል ይቀላል
@abyssiniaethiopia7667
@abyssiniaethiopia7667 2 года назад
On March 1, 1896, the army of the Ethiopian emperor Menelik II won a decisive victory over the Italian army, that of Adwa, putting an end to the colonial ambitions of the Transalpins in the region.
@dadhibekele7417
@dadhibekele7417 Год назад
ወንጌላዊት ቅንብሩ ሙዚቃ አልበዛበትም?
@fissha4572
@fissha4572 2 года назад
💚💛❤💪
@salahseman1492
@salahseman1492 3 года назад
nice adwa
@የቁጫህዝቦችፈርጦች
ye jegina abat lijoch binihonim kilu yewoyra isat yewereket amed wolede newu negeru
@ethiolove2149
@ethiolove2149 4 года назад
Des yilal zefenu biyaselechim
@abyssiniaethiopia7667
@abyssiniaethiopia7667 3 года назад
vive les héro de gonder Addigrat Axoum ......
@yorditube4694
@yorditube4694 Год назад
Ahun 2015 lesentech gize nw yemnakebrew
@ethio777tube9
@ethio777tube9 4 года назад
አድ ሲነሳ ባለ ነጭ ፈረሱሳ 777
@fikresbezabih1039
@fikresbezabih1039 3 года назад
kings Ménélik II
@girumkassa2544
@girumkassa2544 4 года назад
በዉጫሌዉ ዉል አሥራ ሰባተኛዉን ዓልገባት ዓልረዳት ያላት ግሥላዋ በዓለም የመጀመሪያዋ የጦር ሜዳ የሴት ጀግና ዕቴጌ ጣይቱ ብጡል በተደጋጋሚ እንዲነበብላት ዓድርጋም ሸፍጥ ያለበት ዉሥብሥብና በጣሊያንኛና በዓማርኛ ትርጉሙ የተለያየና ሊጣጣም ባለመቻሉ የዉጫሌዉን ዉል እንደማትቀበለዉ ሥትገልፅ ኢትዮጵያን የምታህል ጥንታዊና ታሪካዊት ሃገር በዚህ መልኩ ለማታለልና ለማሥፈረም የተደረገዉ የነጮች ተራ ሙከራ የደም ፍላቷን ጨምሮባት ሴት ነኝና ሠላም ፈላጊ ብሆንም እንዲህ ዓይነቱን ሃገራችንን ያሥደፈረ ህዝብን የናቀና ያዋረደ በመሆኑ ሠንወድ በግዳችን ጦርነቱን መርጠናል በማለት አሥር ሺህ ጦር በመያዝ ቀድማ ዓድዋ የደረሠችና ለጣሊያን ወታደሮች ለመጠጥነት የሚያገለግለዉን ወንዝ ከባ ያያዘች ቆራጥ ንግሥት በመሆኗ በዓለም ላይ ቀድሞ ነጭን የተፈታተነ የዓፍሪካንና የመላዉን የጥቁር ዘር ያኮራ ብቻ ሣይሆን ወደ ፊትም ቢሆን ነጮች የጥቁርን ዘር በተለይም ዓፍሪካን እንደፈለጉ ማሽከርከር እንደማይችሉ ትልቅ ትምህርት የሠጠዉን ጀግናውን ንጉሣችን ዓፄ ምኒልክን በምክትል የመከላከያ ሚኒሥትርነት ያገለገለችና ድል የተቀዳጀች ቆራጥ ኢትዮጵያዊ ዕናታችንና ጀግናችን ዕቴጌ ጣይቱ ብጡል ከታዋቂዉ ካልደፈር ባዩ ከጀግናዉ ንጉሠ ነገሥታችን ከባለቤትሽ ከዓፄ ምኒልክ ጋር ነፍሣችሁን በክብር በገነት ያኑሩልን ዓሜን ዓሜን ።
@lulsegedteka6731
@lulsegedteka6731 5 лет назад
A glimpse at the Battle of Adwa A tribute to its precedencies The battle of Adwa is a history, one of a confluential point in global political landscape. On its good news, the battle:- 1. Awaken the whole oppressed world to see hope for a better day and the possibility to stand against any form of oppression ranging from political, economic, social justices to cultural identities. As a result · Ethiopianism as part of globalism emerged that ended at African, Asian and Latin American independence from colonialism in less than 100 years after the battle; · Hegelian and French revolution advocates, as well the 1948 Communist manifesto launchers joined this New World Order of globalism and for the first time, they believed that the transnational capital formation system can be checked not only ideologically, but also militarily, that in less than 100 years of the battle, the world hosted the 1917 October revolution, that took the great Soviet Empire a stronghold of Socialism, which controlled half of the global political world for about 80 years; 2. Threatened by the spread and potential danger of Socialism for global peace and security, the battle drove Vatican to come up with a greater New World Order of a new concept and definition of globalization, which latter precipitated the formation of the European Union, the coming one world political government and global one religious order. Though, the other wing of globalism i.e. Socialism failed and the United States declared to withdrew from globalism and turned to nationalism, the Vatican agenda is still on its way to be materialized; 3. The political change precedent from the battle, not only, did not limited itself to the struggle against colonialism into independence and against Capitalism of the probable hope for empowering Socialism over Capitalism and Dialectical Materialism over Ideal - realism, but also, on the one hand, the 19th C Wahabism of Islamic cultural revivalism against colonialism in the Middle East, got a momentum to be transformed into Arab Socialism under a foot print of Marxism, and on the other, the shaking political world, gave a greater leap for Zionist movement of the same 19th C, with its manifesto for a homeland to the Jewish people, had access to knock at the doors of imperial powers including the League of nations. As well, the battle, implied to the formation of Church of Abyssinia within the Black national movement in the Unite States that brought Jessy Jackson and Dr. Martin Luther King Jr. to American politics up to office of the president under Obama; On its bad news, the battle:- Resulted to the machination of dividing Ethiopia into five (Eritrea - Tigray, Amhara, Oromo, South and others, Afar and Isa) distinct states based on religious and ethnic background to contain, the aftermath of the victory of the battle, Emperor Menelik’s greater Ethiopian politics, to which the present Eritrean succession and Ethiopian ethnic federal configuration are a case in point. That is why, Eritrea’s politicization of Imperial Ethiopia’s colonial expansion and the present ethnicization of the Ethiopian politics, are both fictitious that will end at void politics - for a mere fact that there is no a clear cut account of Imperial Ethiopian expansion against ‘Eritrean identity and sovereignty’ or of ethnic oppression as well as class struggle that is or are liable to be a genuine historical background to divide Ethiopia along with we see it here today. Rather, both Eritreans and we Ethiopians are trying to adopt ourselves to the conspiracies plotted to us while, the plotters are on their way. What a suicide? Therefore, the Battle of Adwa is Ethiopian war to stand against an aggressor, as any war in its history before Adwa. Yet, unlike, many wars in Ethiopian history, its implication went far and beyond imagination of protecting Ethiopian sovereignty, from Colonial independence to the formation of OAU/AU, from Communist manifesto to Socialism, from Ethiopianism to globalism and to one world government, from Arab Nationalism to Arab Socialism, from Zionism to the Jewish State formation, from Church of Abyssinia to the White house. Adwa is seen a get way to the paradox of globalism Vs conservative nationalism; a get way to multilateralism and common accountability for common mistakes; a get way to political correctness and political suicides.
@ፀሃይይሞቃል
@ፀሃይይሞቃል 4 года назад
አድዋ ምንም ጥቅም የሌለው ድል ነው
@biniyamtedroseletrican1544
@biniyamtedroseletrican1544 3 года назад
Emebatan ke endante aynetu gar ethioipyawi sibal afiralew
@davehm1825
@davehm1825 3 года назад
ሃሃሃሃሃሃሃ!!!!!! ጁንታ! ይሄው ሌላ አድዋ መጣብህ! ዱቄት!
@simegnewgetahun9929
@simegnewgetahun9929 3 года назад
እንሰሣት ነሕ ምንም ጥቅም የሌለሕ አተ ነሕ .
@kidanehadush7926
@kidanehadush7926 4 года назад
ድል /የጠላት ወራሪዋች ሸዋ /ግብፅ ==== ድል/የወራሪ ጣልያን === የሓበሻ/ተግራይ/ኤርትራ/ጅቡቲ(H'ABISSINIA) የኣሻጥር ውድቀት የአዓድዋ ጦርነት ውጤቱ ደሞ የጣልያን ኤርትራ በህጋዊነት /ጅቡቲ የፈረስይ የባሰው የትግራይ የጨለማ ኣገዛዝ እውነታው ይሄ ሁኖ ሳለ እውነተኛ የትግራይ ሰራዊት ድል ኣይነገርም ።
@asmamawsilesh3931
@asmamawsilesh3931 3 года назад
አሳዛኝ ነው! የቀረበውን መረጃ ሁሉ አላዳመጥከውም ወይም በፍጹም ጥላቻ ሕሊናህን ክደኸዋል - ምክንያቱም ህሊና እውነቱን ከማወቅ የሚያግደው የለም፡፡ እንኳን ኤርትራና ጅቡቲ ቀሪው የሀገሪቱ ክፍል እውቅና የተሰጠው ከድሉ በሗላ እንጅ ከዚያ በፊት አልተቻለም ነበር፡፡ ንጉሱ የጦር አዋጁን ሲያውጁ " ....የከብቱን ማለቅ አይቼ ዝም ብለው ...." የሚለውን አገላለፅ የተጠቀሙት በወቅቱ ረሃብ እንደነበር ፣ ለሕዝቡም/ለሰራዊቱ በቂ ስንቅ እንዳልነበር ያመለክታል፡፡ ይህንን በወቅቱ የነበሩት እነራስ አሉላ ከጣሊያን ጋር የነበራቸውን ወዳጅነት ትተው ከአጼ ምኒልክ ጋር የተባበሩት የገባቸው ነገር ስላለ ነው! የአሁኖቹ ግን ጥላቻን ለመስበክ ለምን እንደምትመርጡ አይገባኝም!
@davehm1825
@davehm1825 3 года назад
አሁን ተነገረኮ አልሰማህ እንደሆነ ቆላ ተምቤን ሂድና ታገኛቸዋለህ! በዛው ቀብራቸውን ታስፈፅም ነበር! ዱቄት ጁንታ!!!!!!
@meketeabate2652
@meketeabate2652 3 года назад
Adwa adwa say adwa🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@tilahunhaile6465
@tilahunhaile6465 2 года назад
ለምንደነው ሚኒሊክ ሲባል አንድ አንድ ብሄረተኞች የሚነሰራቸው አሀ ሀገርን አንድ አረገው ሰለጠበቁ መቸ ነው ባንዳ የሚጠፈው ሚኒሊክ ሲባል ሸንቱን የ ሚለቅ ብሔር አሁንም አለ ሚኒሊክ እምዬ ሸኑ እንጊዲ
@Yarmela
@Yarmela 4 года назад
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖራለች !! የተቀበረውን እንዲህ ያለ ትምሳላዊት ገድል ቆፍሮ ዳግም ፀሐይ ያሞቀ አእምሮ ፈጣሪያችን አብልጦ ብርሐንክን ደጋግሞ ያብራው፣ እድሚክን ያብዛው። ይእንን የሰማ አእምሮ ምንሊክ ቢያንቆሽሽ ቢከዳ ከራሱ የተጣላ self declared የአምሮ ስንኩ ነው። ይገገርማል ...እዛው ጦርሜድ ያለሁ ነው የመሰለኝ።
@ET-ob7xr
@ET-ob7xr 6 лет назад
በጣም ብዙ ነገር የተማርኩበት: በመረጃ የተሞላ እና ለድሉ ትልቅነት የሚመጥን ውብ ዝግጅት። በፍፃሜው አንድ መፀሃፍ አንብቤ የጨረስኩ ያክል ነው የተሰማኝ። ለአዘጋጁ እና ተራኪው እሸቴ አሰፋ ምስጋናዬ ላቅ ያለ ነው። የአድዋን እና ኢትዮጵያዊነትን ዋጋ በልኩ የምታውቀው በባእድ አገር መኖር ስትጀምር ነው። መሸማቀቅ የለ፡ መፍራት የለ፡ ማፈር ማጎብደድ መለማመጥ የለ፡ የሰውን ልጅ በቆዳ ቀለሙ መተመን የለ.... ሰው አክባሪ እና ትሁት ግን ደግሞ አይደፈሬ! ዘላለማዊ ክብር እና ሞገስ ለጀግኖቻችን!
@Amirnif
@Amirnif 4 года назад
ሙሉ መፅሃፍ አነበብክ አይደል በነፃ ዋይፋይ
@betehamekonnen9800
@betehamekonnen9800 4 года назад
Tekekel
@አምላኬተመስገን
@አምላኬተመስገን 4 года назад
**እምዬ ሚንሊክ ገና እስከ አለም ፍፃሜ ድረስ እንደ አዲስ እየተዘከሩ ይኖራሉ** ****#እውነትን** አላምጦ መዋጥ ለህሊና እረፍት ይሰጣል👉 **#ዋጥጥጥ**** **ድምፅን ሳያሰሙ ያለ ጫጫታም ፀጥ ብሎ መስማት** **#እሸቴ #አሰፋ**🙏🙏🙏🙏🙏 🙏🙏#ከልብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@seleshimillion1059
@seleshimillion1059 2 года назад
Thank you, our ancestors, for the ultimate price you paid for us. I am eternally grateful!! You're priceless.
@garomatesfa5689
@garomatesfa5689 2 года назад
ግሩም ድል ነዉ
@meskeleagza7881
@meskeleagza7881 5 лет назад
Ur Voice and the way of naration is so intersting. Thanks u
@ጀግናውኣማራ
@ጀግናውኣማራ 6 лет назад
እሸቴ ኣሰፋ እድሜህ ይርዘም የምንግዜም ኣድማጭህ መሀመድ ነጝ።
@ethiopiaconcernme4658
@ethiopiaconcernme4658 4 года назад
አማራ በ365 ቀናት ውስጥ አንድ ቀን ብቻ እራሳቸውን ጥቁር ብለው ይጠራሉ የአድዋ ድል ቀን ስከበር፣ ልብ በሉልኝ እነሱ በአዝማሪነት ነበር የተሳተፉት ለዝያም ነው በወቅቱ በነበረው የአማራ ንጉስ ስም ከልተጠራ ይላሉ፤ በአማራ ንግግር ውስጥ ልብ ብላችሁ ማድመጥ አለባችሁ፡ ‹የኢትዮጵያ ጦር ሰራዊት›› ብለው አይጠሩም ‹‹የሚንሊክ ጦር›› ብለው እንጂ ታድያ ያ ከሆነ እናንተ አማራዎች ‹የሚንልክ ጦር የሞሶሎንን ጦር አሸነፈ›› በሉ!!! የአማራን የትምክት ደረጃ እደተረዳችሁ ተስፋ አደርጋለሁ፣ እኝ ናቸው ‹ስለ አገር አንድነት ተቆርቋር ሆኖ መታዬት የምፈልጉት› ምድረ አዝማሪ ሁላ!
@meharibelew429
@meharibelew429 5 лет назад
Menelik the 2nd our hero the black lion of world.
@aggena
@aggena 6 лет назад
እጅግ በጣም እጹብ ድንቅ ዝግጅት፣ እጹብ ድንቅ አተራረክ፣ እጅግ እጅግ የተዋበ አቅርቦት፡፡ ለብዙ ጊዜ በአድዋ ድል ዙሪያ እንዲህ ያለ አንድ ወጥና በተቻለ መጠን ሁሉንም አካታች ዝግጅት እንድሰማ ስናፍቅ ኖሬያለው፡፡ ተመስገን፤ አሁን ለልጆቼ አፌን ሞልቼ ስለአድዋ ድል መተረክ እችላለው፡፡ ለምን እስካሁን የአድዋ ድልን እንደሀገር በሚመጥነው ልክ እንዳላከበርነው አይገባኝም፤ እንዲገባኝም አልፈልግም፡፡ ቢሆንልንማ አድዋን እያንዳንዱ ጥቁር ሰው በህይወቱ ቢያንስ አንድ ጊዜ ሊያየው የሚገባ የነጻነት አምባ ባደረግነው ነበር፡፡ አለ አይደል; እንደኢየሩሳሌም፣ እንደሃጅ ጉዞ ማለቴ ነው፡፡ በጣም እናመሰግናለን ሸገሮች፡፡ /እሸቴ አሰፋ/ ጉሮሮህ ይባረክ!
@betehamekonnen9800
@betehamekonnen9800 4 года назад
Betam tekekel Tebareki
@አምላኬተመስገን
@አምላኬተመስገን 4 года назад
እውነት ነው በሚገባ
@1benyam1
@1benyam1 4 года назад
እንደው እንዴት ላመስግንህ እሸቴ እውነትም የኢትዮጵያ እሸት ሁን ፡ በስመ አብ እንዲህም አይነት ዝግጅት ሰምቼም አላውቅም፤ ደጋግሜ እንደምሰማው ነው፡ እዛ ኖረህ የሳልክብኝ ነው የመሰለኝ፤ 🏆🏆🏆🏆🏆
@mag00672
@mag00672 4 года назад
We have to know Ethiopian what does it mean unity and unification, that is why we defeated Italian.
@wendeyemana647
@wendeyemana647 4 года назад
God bless all our heroes Respect R.i.p😍
@yaredkebede8423
@yaredkebede8423 4 года назад
ዘመን የማይሽረው የጥቁር ህዝብ ድል አድዋ!!❤
@solomonweldesenbet1843
@solomonweldesenbet1843 2 года назад
ይገርመኛል፤ እንባየ ዝምብሎ ይወርዳል በአሁኑ ሰዓት እኛ ኢትዮጵያውያን ያለንበትን እያሰብኩ፤ አባቶቻችን ክብራችነን ፣ ማንነታችነን ፤ ድንበራችነን አስከብረው ታሪክን ሰርተውልን ዘመናዊ ምሣር በሌለበት ዘመን እንዲህ ባለ ብልሃት ከኢጣልያ ቅኝ ግዛት ፈልቅቀው ደፋር ጀግኖች ሁነን ከዘመን ዘመን እንድንሸጋገር ነበር ደማቸውን ያፈሰሱት ፤ አጥንታቸውን የከሰከሱት፤ ዛሬ ግን በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ የሚሳለቅ ሕዝብ ያላመነበት እራሱን መንግስት ነኝ የሚለው አብይ አህመድ በእኝህ ብልህ ንጉስ መድረክ ላይ ሲቀልድብን እና ሲቀል ይታያል፤ ኢትዮጵያን የማይመጥን እንግዴ ልጅ ወርዶ ወርዶ በዘር ይከፋፍለናል የአበውን ንጹህ ታሪክ ጥላሸት ይቀባል ! ,,, እንዲ አሳምራችሁ ላቀረባችሁልን እንቁ የኢትዮጵያ ልጆች እግዚአብሔር በሞገስ ይጠብቃችሁ +++ long live Ethiopia 💚💛❤️
@mengistudess892
@mengistudess892 3 года назад
We live like lion , We die like man We are Ethiopians
@daviddenbi5493
@daviddenbi5493 6 лет назад
Listening this documentary is like reading several books once and filling our selves with knowledge on the victory of Adwa! Thank you Eshete and Sheger FM.
@aderajewadane42
@aderajewadane42 2 года назад
Eshet Asefa is really professional thanks Sir, I may got it in person with Lord
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 2 месяца назад
ብትቀር ማርያምን ኣልምርህም የሚለውን ማስፈራርያ ለምን ቆረጣችሁት 😂😂😂and ጋላና ወላሞ እያለ እንድደቃ ሲሸጣቸው ስለነበሩት ንፀሃን ለምን ኣታወሩም
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 2 месяца назад
ዋና ተዋናይ የነበሩትን የትግራይን የወቅቱ ጀግኖች የጦር ኣመራሮችን ባንዳ ኣስመስለህ የገለፅክበት መንገድ ምንያክል የታሪክ ማዛባት ህዝቡን እየቀለብከው እንደሆነ ማሳያ ነው
@fkrhabtehiwetgerawerk7676
@fkrhabtehiwetgerawerk7676 3 года назад
🇪🇹🇪🇹❤እማ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዞሮ መግቢያ ቤት🇪🇹🇪🇹❤
@tamratnegash613
@tamratnegash613 Год назад
ታላቅ ክብር በደማቸው ዋጋ ከፋለው ነፃነታችንን ላቀዳጁን የዘመኑ ዉድ ኢትዮጵያዊያን ።
@FikreBlet-oj9vc
@FikreBlet-oj9vc 7 месяцев назад
I'am Adwa Ethiopian ; Gloire a nos martyr Adwa Victory አድዋ tu renaitra de ton cendre ! ነፃ አፍሪካ ለዘላለም ትኑር !! ነፃ አፍሪካ ለዘላለም ትኑር !! Taytu Betul, l'Éthiopie est libre (les exploits de cette reine vous laisserons bouche BE//ENBLM de la bataille d'Adwa .ኢትዮጵያዊ በመሆኔ እኮራለሁ። ጂጂ ሁላችንም ከጎንሽ ነን ለኢትዮጵያ ክብር።ኢትዮጵያ 💚💛❤ETHIOPIE ኢትዮጵያ 💚💛❤ETHIOPIE ኢትዮጵያ 💚💛❤ኢትዮጵያ 💚💛❤ETHIOPIE ኢትዮጵያ 💚💛❤ETHIOPIE ኢትዮጵያ 💚💛❤nos armée est la plus puissent 1896 Adwa Ethiopien victoire " Africa " ! Gloire a nos martyr mort pourque l' Ethiopie soit libre et triomphe ......
@abebamengestu9914
@abebamengestu9914 3 года назад
When I was yang I am remember this voice.
@fikresbezabih1039
@fikresbezabih1039 3 года назад
ADWA VICTORY Africain I love you Ethiopien brave Héros respect kings Ménélik II
@betehamekonnen9800
@betehamekonnen9800 4 года назад
I am proud of them♥️♥️♥️
@ሐኒዘኢትዮጵያ
@ሐኒዘኢትዮጵያ 3 года назад
ዛሬነው አደዋ አደዋ አደዋ ትናት መቼተነሡና የወዳደቁት 👍👍
@hilemichaelaa5971
@hilemichaelaa5971 Год назад
ይሄን ፕሮግራም ማዳመጥ 5 ትላልቅ የታሪክ መጻፍትን ማንበብ ማለት ነው ::
@menberetadesse6468
@menberetadesse6468 7 месяцев назад
አባቴ የኔ የዋህ ደጉ እምዬ ምንሊክ ጉዳችንን ባዩ አንዴ ቀና ብለው 😢😢😢😢
@DOCKO2006
@DOCKO2006 28 дней назад
One has to experience life outside Ethiopia to understand the real meaning of never been colonized and the kind pride it built in our physiological makeup. Thanks to ADAWA. THE PRIDE OF BLACKNESS
@ethiopiatolove273
@ethiopiatolove273 5 лет назад
በጣፋጭ አንደበት ጣፋጭ ትረካ
@abyssiniaethiopia7667
@abyssiniaethiopia7667 3 года назад
i love you Ethiopien mon pays mon pays tu as mon amoure tu as mon coeur grand respect au homme femmes de Ménélik II roi de Choa 💚💛❤️
@neyoman277
@neyoman277 3 месяца назад
Adaw gives us soul and life ,we remember our forefathers ❤❤❤
@teferatesema8514
@teferatesema8514 2 года назад
ኢትዮጵያ ያእግዚአብሄር ምድር ናት የተለያዩትን ብሔረሰቦች በአንድነት ተሰባስበው የንጉሡን ጥር በማክበር በፍቅር ባላቸው የጦር መሣሪያ ጠላትን አንበርክኮ ድሉን ተጎናጽፍዋል ይህ ሁሉ በፈጣሪ ኃይል የተገኘ ነው ክብር ለፈጣሪ ይሁን ::
@biniyamtedroseletrican1544
@biniyamtedroseletrican1544 3 года назад
❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹 minilk nigusachin!!!
@abeyewoubeshet9857
@abeyewoubeshet9857 5 лет назад
amazing !
@nisirtube988
@nisirtube988 Год назад
Watching at Feb 01, 2023
@abyssiniaethiopia7667
@abyssiniaethiopia7667 2 года назад
Gloire a l' 🕊️🕊️ 🕊️🕊️ETHIOPIE Erhytreen🕊️🕊️🕊️🕊️ForAfrica🕊️🕊️🕊️🕊️Respect for citizenship is strong in our Ethiopia; National pride is visible, shining from one side to the other. For peace, for justice, for the freedom of peoples In equality and in love we stand united. As a basic society, we do not dismiss humanity; We are a people who live by work Wonderful is the tradition, the mistress of the proud heritage, The mother of natural virtue, the mother of a valiant people. We will protect you - we have a duty; Our Ethiopia, live! And let us be proud of you!
@alwayslove4770
@alwayslove4770 4 года назад
Who listen in 2020 ?
@abyssiniaethiopia7667
@abyssiniaethiopia7667 2 года назад
💯👏🎯💚Excellent I LOVE IT 🎶❣️❣️😍💚💛❤️ADWA Victory Ethiopian Ethiopian 🎶❣️❣️
@bruktawitmasresha2323
@bruktawitmasresha2323 4 года назад
yega nesanetachn abatochachn enamesegnachwalen minilik ye tkur kurat
@abebawsimeneh7392
@abebawsimeneh7392 2 года назад
well done
@FikreBlet-oj9vc
@FikreBlet-oj9vc Год назад
Victory FANNO
Далее
pumpkins #shorts
00:39
Просмотров 7 млн
11 ming dollarlik uzum
00:43
Просмотров 319 тыс.
ፊደል ካስትሮ - Fidel Castro - መቆያ
34:16
pumpkins #shorts
00:39
Просмотров 7 млн