Тёмный

"አጃቢ ሆኜ ለመስራት ስሄድ እንኳን ይመልሱኝ ነበር" /ሰላም ተስፋዬ ከወሊድ በኋለ የመጀመሪያ ቃለ መጠይቅ ቅዳሜን ከሰዓት/ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 669 тыс.
50% 1

Kidamen Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music , cooking segment and many more…, every Saturday @3:00 PM only on EBS TV.
#SaturdayAfternoonShow_EBSTV
Subscribe to EBS worldwide
Follow EBS Worldwide: / ebstvworldwide
Telegram Channel: t.me/ebstvworl...
Facebook: / ebstv
Watch EBS TV on NILESAT
Frequency: 10791, 10792,10793, 10794
Symbol rate: 27500
Polarization: Horizontal
EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
#Ethiopiantv #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService #Your#1choice

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,1 тыс.   
@ወሎወሎየ
@ወሎወሎየ 3 года назад
እኔ የተረዳሁት ግን አብዛሀኛው ተመልካች ከአረብ ሀገር እንደሆነ ነው
@እሙየድንግልማራይምልጅ
በትክክል እኝ ሽቃልወች ነን
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
ያለ እኛ ማን ይመለከታቸዋል ታዳ ኮሚንትም ላይክም እኛው ሽቃላዋች ነንን
@ለምለምጋልትግራይጋልቶምሰ
በትክክል
@redyredy9717
@redyredy9717 3 года назад
Ewunet new
@haschascha627
@haschascha627 3 года назад
በአውሮፓ ውስጥ ያለንም እናያለን
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 года назад
እስኪ ሰላምየን እንዴኔ የምትወዷት ብቻ like
@mekedestadesse5871
@mekedestadesse5871 3 года назад
Betam betam new yemwedat
@zuzuhabshawit828
@zuzuhabshawit828 3 года назад
ስለ ሀረብ አገር ያነሳሽው ልጅ እናመሰግናል የይቶብ ድምቀትም እኛው ሸቃሎች ነን😁
@ayshuayshu6008
@ayshuayshu6008 3 года назад
ያልተሰመረልነን ጀግኖች ነን 💪💪💪💪
@ethiopialove9780
@ethiopialove9780 3 года назад
😁
@nemiatubm2080
@nemiatubm2080 3 года назад
Kkkkkkkkkkk eko
@eduyedingillijedu20
@eduyedingillijedu20 3 года назад
😁😊
@susuyebintjamal4174
@susuyebintjamal4174 3 года назад
😂😂😂😂😂😂
@سعادسعاد-ق6ش
@سعادسعاد-ق6ش 3 года назад
አረብ አገር ያለች ሴት ክብር ይገባታል ❤️😍👍
@bahranhd1741
@bahranhd1741 3 года назад
ኸረ ተይ አትከፋፍይን ሀገር ውስጥ ያሉትንስ ማን ስቃያቸውን አየላቸው።
@tsinatsolomon7100
@tsinatsolomon7100 2 года назад
Amesegnaleu
@almazsime4584
@almazsime4584 3 года назад
አማኑኤል ማለት እ/ር ከእኛ ጋር ነው ማለት ነው እንጂ እግዚሃብሄር ማለት አይደለም!
@tshaybim5355
@tshaybim5355 3 года назад
Awo lik new gn tesasetech chgr yem
@kerrykm5237
@kerrykm5237 3 года назад
Ananuel ye egziabher weld sim new eswa mnm altesasatchim
@susutube6227
@susutube6227 3 года назад
እኛ ሸቃሎች እኮ ጥቅማችን ብዙ ነው ቤተሰብ እንረዳለን እራሳችንን ችለናል እናንተንም በማየት እየረዳን ነው😍😍😍😍
@tzibtethiopia145
@tzibtethiopia145 3 года назад
ትዝብት እትዮጵያ...ፏ ፈሽ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-W7Dscbkqsi8.html
@genetersado5664
@genetersado5664 3 года назад
#ተበችሳ_ባህላዊ_ጭፈራና_ጨዋታ_በኬሚሴ_ልጆች_እስኪ_ኬሚሴን_የሚናፍቅ_እጁን_በላይክ_ሼር_ያውጣ_ሙሉ_ቪዲዮውን_ለማየት👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-xKiOqG-FQM4.html
@የውሎዋቀበጥኤትብያኑሬ3602
የኔልዩ።በጣምነውየምውድሽሰላምአችልዩነሽ
@nanitouamitiye4516
@nanitouamitiye4516 3 года назад
Eko😂😂
@fafi6898
@fafi6898 3 года назад
🙈😂😂ትክክል ሆ
@blenhabeshawittube6448
@blenhabeshawittube6448 3 года назад
እንደእኔ ስደተኛ የሆናቹ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 3 года назад
Amen
@gvhugguu4070
@gvhugguu4070 3 года назад
Amen amen amen 👏👏👏
@gdtd4302
@gdtd4302 3 года назад
አሜን ማርዪ
@ድንግልማርያምእናቴ
🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@rahimatube5792
@rahimatube5792 3 года назад
_እውነት ስለ ስዴት ያነሳሽው ልጅ ተባረኪ ፈጣሪ ያስታውስሽ ፈጣሪ ያክብርሽ የኛ አስታዋሽ እስ ለዚች ልጅ ላይክ በእውነት አስደስታኛለች👍_
@sweetnight8645
@sweetnight8645 3 года назад
,የመዳም ልጆች የት ናቹ ሰላም ትወደናለች እኛም እንወድሻለን ሰላምየ እናመሰግናለን
@yefru6008
@yefru6008 3 года назад
አለን እኛም እንወድሻለን
@ማሕደረትምህርትድምፅ
2ኛ ነኝ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እና በአማራ ላይ የሚደረግ የዘር ጭፍጨፋ ይቁም‼️‼️‼️ እግዚአብሔር ሀገራችንን ትንሳኤዋን ያቅርበው😭😭
@ok-lo1dx
@ok-lo1dx 3 года назад
አረ አደል
@eduyedingillijedu20
@eduyedingillijedu20 3 года назад
አሜን😢😢
@ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ
አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢
@ወአልሲ
@ወአልሲ 3 года назад
ስለአረብ ሀገር እህቶችሺ የጠየቅሺው እህታችን በጣም ሹክረን ሰላምየ መልካምነት ለራሥ ነው ብዙ ጊዜ ለናትሺ ያለሺን ክብር ስትናገሪ ወላሂ በጣም ነው ደስ የምትይኝ ያረብ ሀገር እህቶችን ስላከበርሺን እናመሠግናለን የኔናት ለነዚያ የኢትዮጲያ ፊልም ያረብ ሀገር ሴት ለሚሉት ደነዝ ወገኖቻችን ያረብ ሀገሪቱ ያች ከርታታዋ በሚል ርእስ የተጻፈች ግጥም አለች በዚች ቻናሌ ላይ ያያችሁ ጋብዙልኝ ያረብ ሀገሪቷ ያች ከርታታዋ በነቁብ የለህ ቤት ዝቅ ያለው ቦታዋ
@destahailukasshun5541
@destahailukasshun5541 3 года назад
So beautiful ladies super &amazing women mar
@LemlemAbrha-n4t
@LemlemAbrha-n4t 3 года назад
እኔ ሸቃሎ ነኝ እህቶቼ ወንድሞቼ አቡነ አረጋዊ አቦይ ይጠብቃችሁ አሜን
@kaskokasko5521
@kaskokasko5521 3 года назад
Amen
@salamethiopia8709
@salamethiopia8709 2 года назад
Amen 🙏 amen 🙏 amen
@astukitchen4347
@astukitchen4347 3 года назад
ሰላምዬ የኔ ጀግና የኔ አንደኛ ነሽ :: you born to perform.
@tarikwa7467
@tarikwa7467 3 года назад
ስለ አረብ አገር ልጆች ምን ትያለሽ ብለሽ የጠየቅሽው ልጅ ምርጥ ነሽ
@kamilatube2275
@kamilatube2275 3 года назад
በጣም
@ኑኑነኝባባዬንናፋቂባባዬላ
ትክክል
@shewalemma9889
@shewalemma9889 3 года назад
😍😍😍😍
@eduyedingillijedu20
@eduyedingillijedu20 3 года назад
በጣም
@yengutube
@yengutube 3 года назад
ru-vid.com/show-UC8CZXeVjT7QSlSzN4QWvAYw ኢትዩጵያዊነት መልካምነት ነው ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ እና ስራዎቸን በማየት ለኔ ጠቃሚ የሚሉት አስተያየት በመስጠት እንድበረታታ ሰው አዊ ድጋፍዎን በቅንነት ያበርክቱልኝ ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን የሚያስደስት ነገር የለም በምድር ላይ እናም መተባበር መደጋገፍ ትልቁ ባህላችን ነው አደለ ቅንነት ካለ ደሞ የአንዱ ሰው እድገት ለሌላኛው ሰው እድገት የደስታ ምንጭ ነው እናም ሰው አዊ ቅንነት ካለዎ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማለት እና በማድረግ የሰረዋቸውን የተለያዩ የቪድዮ ታላቶቸን በማየት ይተባበሩኝ ያለ እናንተ ድጋፍ እና ትብብር ልጠናከርም ልበረታታም አልችልም እና በስራዎቸ ጠንካራ ልሆን የምችለው እናተ ሰብስክራይብ ላይክ ሸር እና የሰረዋቸውን ታሌንቶች እያዩ አስተያየት እና ኮሜንት ሲሰጡኝ ብቻ ነው ወደተሻለ ለውጥ የምሸጋገረው እና ይህን ትልቅ ድልድይ እንድሻገረው እንዳልፈው ትልቁን ሰው አዊ ቅንነትዎን በደግነት ያበርክቱልኝ ስለሚያረጉልኝ ቀናነት ፈጣሪ ውለታዎን ይክፈልልኝ አመሰግናለሁ።
@tubeofficial3188
@tubeofficial3188 3 года назад
ከመልካም ስብዕና ጋ ለመላው ኢትዮጵያዊ ወጣት አርአያና ምሳሌ እሚሆን ልጅ ነው ዘካርያስ ኪሮስ እንደሱ ያሉትን ጋብዙ።
@emuhabeshawit3779
@emuhabeshawit3779 3 года назад
እኛም እናመሰግናለን የአረብ ሀገር ሴት ደግ ለጋሽ አዛኝ ጨዋ ጀግና ኑህሩህ በቃ ሁላችንንም አላህ በሰላም ለቤተሰቦቻችን እና ለሀገራችን ያብቃን
@ስውነትየተዋህዶልጂ
አሜን እህቴ
@seadaaragaw290
@seadaaragaw290 3 года назад
ኢንሻ አለህ እህት
@guest_007family5
@guest_007family5 3 года назад
Aminnn
@gvhugguu4070
@gvhugguu4070 3 года назад
Amen amen amen
@mirara7545
@mirara7545 3 года назад
አሜንንንንን
@genetzike5781
@genetzike5781 3 года назад
ሰላምዬ የእኔ እንቁ ወድ የምንወድሸ የምናከብርሸ አንች ለሴቶች አረያ የሆን ልጅ ነሸ እንኳን ተወለድሸ መልካም ልደት ሰላምዬ እኛም በሰደትም ብንሆን አንድ ቀን በአገራችን እንደምንገኝ ተሰፋ እናረጋለን ቅዳሜ ከሰአቶች በጣም እንወዳችኃለን እናከብራችኃለን በጣም የምንናፈቃቸውን ሰው ሰለምታቀርቡልን በጣም ደሰ ብሎናል በረቱልን በዚህ አጋጣም ጥያቄ ብጠይቅ ሄለን በድሉን ብትጋብዙልኝ ደሰ ይለኛል❤❤❤
@سارةسارة-ف3ص7ز
@سارةسارة-ف3ص7ز 3 года назад
እናመስግናለንስላምዬ የኔደርባባ እስኪ ንገርልን 😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@walywkojoo7414
@walywkojoo7414 3 года назад
በመጨርሻየተናገርሺውልጂየኔፍቅር በትክክል ያልተዘመርልን ያርብሀገርልጆችአለን
@hayatbintbaba318
@hayatbintbaba318 3 года назад
የኔ ጣፍጭ እወድሺ ነበር ይበልጥ ወደድኩሺ 👍👍👍👍👍
@ka-by9yw
@ka-by9yw 3 года назад
ለመጀመሪያ ግዜ ስለኛ ስለ አረብ አር አርቲስቶች ሲያነሱ መሸአላህ ደስ ይላል በተለይ ጠያቂዋ ልጅ እና ሠላም ሁላችሁንም እኛ ያረብ ሀገር ልጆች እናመሰግናለን አብዘሀኛዉ ተመልካች ከባህር ማዶ ባረብ ሀገር ያለን ሰወች ነን
@ethiopialove9780
@ethiopialove9780 3 года назад
ሰላምዬ እናመሰግናለን በጣም እንወድሻለን ....ልጅሸን እግዚአብሔር በሞገሱ ያሳድግልሸ ....ከድባይ
@tesfalidetfesshaye8778
@tesfalidetfesshaye8778 3 года назад
ሰላም ተሰፍይ የምንወዳት ተዋንያን ናት ለምን ሰራዋ እናትዋ ስለምትወድ ልጅሽ ልክ አንቺ እናትሽ አንደምትወዲ ልጅሽ አንዲወደሸ የሁሉ ግዜ ጸሎቲ ነዉ ። እግዜአብሄር የልጀና አናት አንዳቺ ይሰጥሻል
@ቲጅነኝአባቷንናፋቂ-ሐ7ዸ
የኔ ቆጆ እናመሠግናለን ሠላምዬ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ ሴት ነች. ጎበዝ በርች ብዙ ነገር ትሰሪያለሽ !!! ስለ አረብ ሀገር የጠየቅሽው ልጅ እናመሠግናለን ቆጅዬ
@ethiowellotube107
@ethiowellotube107 3 года назад
እንደማመር በቅን
@rakitey5729
@rakitey5729 3 года назад
ደመርኩሽ😍🥰
@eduyedingillijedu20
@eduyedingillijedu20 3 года назад
@@ethiowellotube107 እንደመር
@eduyedingillijedu20
@eduyedingillijedu20 3 года назад
@@rakitey5729 እንደመር
@እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ
እኛ እኮ የተለቀቀዉን ሁሉ ነዉ ምናየዉ ሰላምዬ እንደተሰረቀ አይነግሩን ነገር በምን እንወቅ
@mimo4537
@mimo4537 3 года назад
ሰላምዬ በጣም ነው ምትመችኝ እራስሽን የሆንሽ ነሽ። በነገራችን ላይ መርሳት ከወሊድ ጋር ያለ ተጉዎዳኝ በሽታ ነው እስከማለት ደርሻልሁ በጣም በብዙ ሰው ነው ያየሁት።
@eyreusalemabraham7324
@eyreusalemabraham7324 3 года назад
እስክ ሰላምዬን እንዴኔ ከልባቹ የምትወዶት እና የምታደንቆት እስኪ like በማድርግ አሳዩኝ
@yotube4
@yotube4 3 года назад
የፌስቡክ የዩቱብ ድምቀት የሀረብ ሀገር ሴቶች ነን thank you ሰላም
@lijhanatube2595
@lijhanatube2595 3 года назад
ሰላም በጣም 10Q ምክኒያቱም አረብ ሀገር ያሉ ልጆች በሁሉም ነገር ቀድመው የሚገኙ ጀግኖች ናቸዉ
@ውቤከረሜላቤላከረሜላ
ያች ልታ ልታ ባያ አለች እንዴ ??? ያች ውሽታም የየሀረር ተወልዳ የትግራያ ልጅ ብላ የምትዋሽ ውሽታም አስመሳያ የዘመናችን አጭበርባሪ አክተር!! ደሞ ፀጉሬነው ትላለች ዊግ እየቀጠለች ውውውሽሽሽሽሽታታታታታምምምምምም
@ndu2290
@ndu2290 3 года назад
ስለ አረብ ሀገሯ ጀግና የጠይቅሸው ልጅ አድናቂሽ ነኝ አውጀችሀለሁ ወዶቼ
@aninmohammef65
@aninmohammef65 3 года назад
ሳህወላ
@fatimahmohammed1088
@fatimahmohammed1088 3 года назад
ትክክል
@eduyedingillijedu20
@eduyedingillijedu20 3 года назад
👌❤
@yenegizetube2724
@yenegizetube2724 3 года назад
youtu.be/ ሾርት ድራማ ጋብዣቹሀለሁ Jl41AuXyeBA
@Amy-ku4wm
@Amy-ku4wm 3 года назад
መጨረሻላይ ጥያቄ የጠየቅሻት ልጅ ክበሪልን እውነት ሀረብ ሀገር እምንኖር እህትና ወንድሞቼ እውነት እኛ እኮ ኩሩ ነን ብዙ ፈተና ቢደርስብንም ሰው ሆኖ የማይፈተን የለም 😢
@snsnj9560
@snsnj9560 3 года назад
የኔማር ሸቃላን ያነሳሽው ግን እናመሰግንሻለን አሳቢ ሴትነሽ ውደእድሜ ይስጥሽ
@tzibtethiopia145
@tzibtethiopia145 3 года назад
ትዝብት እትዮጵያ...ፏ ፈሽ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-W7Dscbkqsi8.html
@sebleseble3010
@sebleseble3010 3 года назад
ሰላምየ ስወድሽ የአረብ ሀገር ስቃይ ውይ ከባድ ነው
@ድንግልሆይከስደትመል-ኀ9ኀ
ስለ ሻቃሊት የጠየቅሽዉ ልጅ እናመሰግናለን እግዚአብሄር ያክብርልን ሁላችሁንም።
@ethiopiamusic5285
@ethiopiamusic5285 3 года назад
አንድ ግዚ ዱባይ ልዝናና ከአንድ ጓድኛየ ጋር ሂጀ ነበር እኔ ለሳምንት በሙቀት ተቃጥየ ነበር ምግባቸው 90%ሩዝና ችክን ነው ማለት ይቻላል ውሀ ለመጠጣት ሙቀቱ አቀዝቅዠ ስጠጣ ጉሮሮየን ያመኛ ብቻ በጣም ከባድ ነው ይህንን ሁሉ ተቋቁማችሁ ሰርታችሁ ቤተሰብ ሀገር እራሳችሁን እምትጠቅሙ ከልቤ አከብራችሗለው
@imandhd7835
@imandhd7835 3 года назад
አደል አሁን ባንችቤት አድሥን መሥለሺ እየሸወድሺነዋ ለማንኛዉም ቴንኪዉ
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 3 года назад
ተበራክልኝ
@reemsaeed1747
@reemsaeed1747 3 года назад
ሰላም ተስፋዬ እወድሻለሁ ስለ አረብ አገር ሴቶች ክብርሽአነጋገርሽደስ ብሎነኛል
@ጣዝማማር
@ጣዝማማር 3 года назад
ውይ አጥፊ ቁርጥ ይበልልሽ የመጨረሻይቱ ጠያቄ የኔ አሥተዋይ እፉፉፉፉ እደት አሥተዋልሽን እህት
@nesiha2967
@nesiha2967 3 года назад
እሷ ስለሞከረችኝ ይመስላል
@ሱሱየነብዬወዳጅሱሱ
አስለቀስችኝ
@elsaelsa2760
@elsaelsa2760 3 года назад
ትክክል 😘
@mekdesyemaryamliji5339
@mekdesyemaryamliji5339 3 года назад
ሠላምዬ ዬኒ ቅመም በጣም ነው የምወድሽ ስለ አረብ ሀገር ጥያቄ ያቀረብሽው ልጅ ዬኒ ልእልት እናመሰግናለን ውድድድድ💓
@enyishzewudu3625
@enyishzewudu3625 3 года назад
በጣም ደስ ይላል የመጨረሻው ጥያቄ የጠየቅሽው ልጅ በጣም አደንቅሻለሁ ምክንያቱም ስለሀገራችን የምናስበው የምንጨነቀው እኛ የአረብ ሀገር ሴቶች ነን አቦ ክብር ይገባናል ውድ እህቶቸ እግዚአብሔር ያሰባቹህትን አሳክቶ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ስላም እናመሰግናለን እኛም እንወድሻለን እባክሽ ትንሽ አለባበስሽን አስተካክይ የዛሬው ያምራል እናመሰግናለን
@foryou6930
@foryou6930 3 года назад
Yaniya Konjo Seluya e/r Ybarksh Yaniya Wud Edmena Tena Ystsh😍😍😍
@fdelu858
@fdelu858 3 года назад
ሰላምዬ በጣም እናመሰግናለን እኛም እንወድሻለን ያልተዘመረላት ጀግና ማለት ያረብ ሀገር ሴት ናት🥺🥺 ስንቱን ቻልነው ኡፍፍፍፍ
@sara5880
@sara5880 3 года назад
ሰላምየ እኛም እንወድሻለዉ በጣም ።አዎ የአረብ ሃገሪ ሴት ነዉኮ ስማችን ምንም ክብሪ የለንም በጣም ነዉ ምናዝነዉ ከሞቶ ሃያዎች ነዉ እምረዱን ግን እኛ ጅግኖች ነንንን ።
@እንቆጳየጉዱካሳ
@እንቆጳየጉዱካሳ 3 года назад
ቆንጆ ለካሜራ የሚሆን ፊት አላት አክቲንጓም በጣም ነው ምወድላት❤
@zadzad9017
@zadzad9017 3 года назад
እድሜ ለዱቄት
@lulalula7120
@lulalula7120 3 года назад
@@zadzad9017 ዱቄትም እኮ መልክ ይፈልጋል ክክ
@ወአልሲ
@ወአልሲ 3 года назад
እንዳው ወላሂ ስራሺ ሁሉ ያስቀኛል አታልቅሺ የኔ ውብ
@rabiatube1804
@rabiatube1804 3 года назад
ሰላምዬ በጣም ነው የምወዲሽ ውዲ ነገር ነሽ ስለአረብ ሀገር ጥያቄ ያነሳሽው ልጂ ምርጥ ነሽ እናመሰግናለን የአረብ ሀገር ሴት ለቤተሰቦቿም ለሀገሯም ሟች ነች
@ruqaeheee7998
@ruqaeheee7998 3 года назад
ሰላምየ አድናቂሽ ነኝ ሁሌም ኑሪልኝ በርችልኝ ስቀጥል መጨረሻ የጠየቀችውን ልጅ አደቃታለሁኝ እውነቶን ነው
@beyaynetu1116
@beyaynetu1116 3 года назад
ውድ የሃገሬ ልጆች በጣም ጠቃሚ የሆኑ ቪዲዮዎችን በዚህ ቻናል ያገኛሉ 👇👇👇 ስለ ሰውነትዎ የማያውቋቸው አስገራሚ እውነታዎች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-yPuZJi1IJjs.html
@አባየእሩጫየላተነዉ
ሲጀመር እኮ ሁሉም የመዳም ቅመሞች ነን ፊልም እምናየ ሁሉንም የቱበሮች እምናየዉ እነ ሻቃሊት አይዞን ሰላምየ እኛም እንወድሺ አለን 😘😘😘😘😘
@hefizatube4719
@hefizatube4719 3 года назад
በትክክልል የኔውድ የማዳም ቅመም በይነይ እኔንም ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@saraendris1956
@saraendris1956 3 года назад
ስለ አረብ አገር የጠየቅሽው ልጅ ተባረኪ😥😥😥
@ከዘረኝነትየፀዳሁኢትዮጲያ
እኔምለዉ እኛ የአረብ ሀገር ሸቃሎች ባንኖር የዩቲዩብ ጡረተኞችና የስብስክራይብ ለማኛች ማን ላይክ ሸር ያድርግላችሁ ነበር ክብር ለኛ ለሸቃሎች።
@jennielovesackingdick5922
@jennielovesackingdick5922 3 года назад
Esu dero kere addis abeba west abezagnaw bet wifi tetekami honewal
@እግዚአብሔርኣውግሓለይ
😂😂😂😂😂😂😂በትክክል እህቴ
@እግዚአብሔርኣውግሓለይ
😂😂😂😂😂😂😂በትክክል እህቴ
@leylaaddisababa6kilo456
@leylaaddisababa6kilo456 3 года назад
@@jennielovesackingdick5922 እሱን ቤቱ ይቁጠረው።
@Hulluelectronics
@Hulluelectronics 3 года назад
Benatachuuuuu demerungg
@ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ
@ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ 3 года назад
እኛ የመዳም ቅመሞች እውነት አይ ጠያቂዋ ታንኪው
@almibekele7446
@almibekele7446 3 года назад
Teberiki berchi
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
ሰላምዬ የምወድሽ ተዋናይ የኔ ውብ
@ngdhjybfrgu8873
@ngdhjybfrgu8873 3 года назад
ሰላምዮ እኔ ይወድሽ ነበር ግን ትግሬ ሞሆንሽ ረሳሺ ለኣንድ ትግራይ ሶስት ሃገራት ሲወርሩ ኣንድ ቐን ድምፅ መሆን ኣትችልም ወይስ ትግሬ ኣደለሽም። በዚ ሰኣት መፀለይኻ ጥሩ ነበር። ኣንቺ ግን 24 ሰኣት ቲኽቶኽ መጨፈር።ኣኽኽኽኽኽ ግማታም ብየሻለው።።።።።።
@appleandroid6937
@appleandroid6937 3 года назад
ዝምብለን ኣይደለምን እንምወዳት በቃ ብልጥ ናት እንወድሻለን እናከብርሻለን ሰላምየ ካንቺ ብዙ ትምህርት እማራለዉ በርቺ
@aaasss9842
@aaasss9842 3 года назад
ሰላምየ ብዙ ሲያሟሩቱብሽ እንኳን ብቅ አልሽልኝ እመ ብርሀን ከነቤተሰቦችሽ ትጠብቅሽ
@almibekele7446
@almibekele7446 3 года назад
Thank you
@fkreyashnfale5325
@fkreyashnfale5325 3 года назад
እኛም እንወድሻለን ሰላምየ
@ሠሚራቢት-ፈ3ኸ
@ሠሚራቢት-ፈ3ኸ 3 года назад
እኛም እነወድሻል ሠላምየ የመዳም ቅመሞቺ የት ናቹሁ
@lailalaila5122
@lailalaila5122 3 года назад
ግን ለምንድነው የሴት ጋዜጠኞች እኔ ብቻ ላውራ የምትሉት ይቅርታ ????
@Riri-cq4rh
@Riri-cq4rh 3 года назад
Ewnat new enama asteltge new yecherskut Duz neger nat
@zenitfentaw4667
@zenitfentaw4667 3 года назад
ሰላማዊት አንችን አለማድነቅ አይቻልም እኛም እናከብርሻለን የዮቱብ ሰራ በኛ ነው
@beyaynetu1116
@beyaynetu1116 3 года назад
ውድ የሃገሬ ልጆች በጣም ጠቃሚ የሆኑ ቪዲዮዎችን በዚህ ቻናል ያገኛሉ 👇👇👇 ስለ ሰውነትዎ የማያውቋቸው አስገራሚ እውነታዎች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-yPuZJi1IJjs.html
@አክሱምፅዮን-ኰ2ደ
@አክሱምፅዮን-ኰ2ደ 3 года назад
ሰላምዬ የኔ ማር ስወድሽ እግዚኣብሄር ይጠብቅሽ
@tzibtethiopia145
@tzibtethiopia145 3 года назад
ትዝብት እትዮጵያ...ፏ ፈሽ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-W7Dscbkqsi8.html
@bffboss7901
@bffboss7901 3 года назад
Bring back Ethiopian money anchi leba zrafi
@amenaal7090
@amenaal7090 3 года назад
በጣም እናመሰግናለን ሰላምዩን በማቅረባችሁ እጅግ ወድሻለው አመለ ሽጋ
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
ሰላምዬ አንቺ ያለሽበት ፊልም ማየት ናፈቀኝ በጣም የሞድሽ የማከብርሽ የማደንቅሽ አላህ ልጅሽን ያሳድግልሽ
@enatali4174
@enatali4174 3 года назад
ሰላም የኔ ቆንጆ በጣም ነው እምወድሽ እረጅም እድሜ እስከ ቤተሰቦችሽ
@hhvg8451
@hhvg8451 3 года назад
ሰላምዬ እናመሰግናለን አሜን ያርግልን እግዝ አብሄር ያክብርልን
@جنا-ح2د
@جنا-ح2د 3 года назад
ያረብ ሀገር ሴቶች እያሉ ስማችን ያጠፋሉ እኛ ግን ልክ እደሻማ እየቀለጥን ለቤተሰብ እያበራን ነው ያረብ ሀገር ሴት ክብር ይገባታል ባገራችንም ብዙ ጨዋ ሴቶች አሉ እደዛው ጥሩ ስነምግባር የጎደላቸው አሉ ማለት የፈለኩት አረብ ሀገር ያለች ሴት ሁሉ ባለጌ አይደሉም ጨዋ አሉ በዛው ልክ ስነምግባር የጎደላቸው ይኖሩ ይሆናል ግን በጅምላ አችጨፍልቁን
@semutisemu1232
@semutisemu1232 3 года назад
ሰላምየ ፈጣሪ ያክብርሽ የበለጠ አከበርኩሽ ❤😘
@እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ
ሰላምዬ ቆንጆ ልክ ብለሻል እኛ ነን ፍልሞችንም ሆነ ለላ ፕሮግራም የምናየዉ
@salamweldu7185
@salamweldu7185 3 года назад
ሰሉዬ የኔ ቆንጆ እኛንም በጣም እንወድሻለን እናክብርሻለን ኑርልን በራችይ
@bezitube122
@bezitube122 3 года назад
ይችን ጽሑፍ የምታነቡ ሁሉ ሰላም ፍቅር ፈጣሪ ያድለችሁ ያስጨነቀችሁ ነገር ሁሉ በዚች ሰአት እንደ ጉም ይትነን ለይክ ሰብስክረይብ በቅንነት አመሰግናለሁ
@ስሜበርሱአለ
@ስሜበርሱአለ 3 года назад
ይርዳን አምላ እግዚአብሄር
@ሰሚራሰሚራ-ከ4ኸ
@ሰሚራሰሚራ-ከ4ኸ 3 года назад
እንደማማር
@eduyedingillijedu20
@eduyedingillijedu20 3 года назад
@@ሰሚራሰሚራ-ከ4ኸ እንደመር
@eduyedingillijedu20
@eduyedingillijedu20 3 года назад
@@ስሜበርሱአለ እንደመር
@ሰሚራሰሚራ-ከ4ኸ
@ሰሚራሰሚራ-ከ4ኸ 3 года назад
@@eduyedingillijedu20 እሺ
@welelatube8118
@welelatube8118 3 года назад
ስለኛ ስለ አረብ ሀገር ስላነሳቹ ስላስታወሳቹን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ራኒኡመር
@ራኒኡመር 3 года назад
ሰላምያ እኔ በጣም ነው የምውድሽ እማ ኑሪልን
@mcmcjf2519
@mcmcjf2519 3 года назад
የዛሬ ሳምት እድለወርቅ ትቅረብ
@yeti_tiktok_yetinayettaye8565
@yeti_tiktok_yetinayettaye8565 3 года назад
ሰላምዬ በጣም ነዉ የምወድሽ የማደንቅሽ እነም እንዳንች መሆን ነዉ የሚፈልገዉ
@jojokiya953
@jojokiya953 3 года назад
ለዚህ ነው እኮ የምንወድሽ❤❤❤❤
@tzibtethiopia145
@tzibtethiopia145 3 года назад
ትዝብት እትዮጵያ...ፏ ፈሽ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-W7Dscbkqsi8.html
@የመዳምቅመምነኘ
@የመዳምቅመምነኘ 3 года назад
ስላረብ አገር ያነሳሺው ልጂ እናመሰግናለን እሺ የኛን ስቃይ ለፈጣሪያችን ብቻ
@አለልኝአባቴመድኸን
በጣም የሚረዳን ሰው ስላለ ደስ ያለኚ
@የመዳምቅመምነኘ
@የመዳምቅመምነኘ 3 года назад
@@አለልኝአባቴመድኸን በጣምአላህ ይርዳን
@eduyedingillijedu20
@eduyedingillijedu20 3 года назад
በጣም ዉዴ😢
@tub9960
@tub9960 3 года назад
ሰላምዬ የኔ ፍቅር እናመሰግናለን እኛም በጣም እንወድሻልን ልእልቷዋ❤❤❤❤
@aynit2125
@aynit2125 3 года назад
አይ ወንዱ ጋዜጠኛ ግን ገረመኝ ለራሱ ማለት የፈለገውን በህዝቡ አስመስሎ ምን ያሟዝዝሻል ይሉሻል ቲክ ቶክ ላይ አላላም😏
@bffboss7901
@bffboss7901 3 года назад
Who care about junta leba zrafi the junta TPLF The terorist organisation 🤮🤮🤮🤮🤮
@cgh478
@cgh478 3 года назад
እንዳው መጨረሻ ላይ የጠየቀችሁ አፌ ይቆረጥልሽ የአረብ ሀገር የምንኖረው ስንት ስቃይ አለብን እናመሰግናለን ውዴ
@lemlemyedingillij7465
@lemlemyedingillij7465 3 года назад
ሰላምዬ የኔ አስተዋይ በጣም ነው ማከብርሽ፣በጤም ነዉ የምወድሽ፣በጣም ነው ማደንቅሽ።ሰላምዬ ሰዉ ዝም ብሎ ነው ስለ ሰዉ የሚያወራው፣ አንቺ በራስ መተማመንሽን አደንቃለሁ።ለማንም ኮመንት ፅፌ አላዉቅም ዛሬ ግን ለንቺ comichelew.በፊልም ደሞ አትጥፊ ትናፍቂናለሽ፣በተረፈ ሰላምሽ ይብዛልኝ ውድድድድድድድድድድድድድድድድ😍😍😍😍 የሀገሬ አርትስቶች አከብራቸዋለሁ😍
@siydtoum5471
@siydtoum5471 3 года назад
ሰላምየ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ኣስተዋይ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💖💖💖💖💖💖💓💓💓💓💓💓💔💔💔💔💔💕💕💕💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋
@sarazebene8695
@sarazebene8695 3 года назад
ለሁላችሁም ኢትዮጵያዊያን ሰላማችሁ ይብዛ ሲቀጥል ስለ አረብ ሀገር የጠየቅሽው ልጅ እግዛብሄር ይባርክሽ
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 3 года назад
የኔ ቆንጆ ሰላምየ እኛም እንወድሻለን ምርጤ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘
@melat4863
@melat4863 3 года назад
Queen 👑 so classy, kind, & Beautiful 😍✨ Seluway shikor we love & respect you so much❤❤❤❤❤ God bless you & your family mearey
@tsionsiyum8184
@tsionsiyum8184 3 года назад
ብርሀን የጠየቀቻት ጥያቄ በጣም የሚገርም ነው::❤️❤️
@selamzelalm5614
@selamzelalm5614 3 года назад
ቀበጥዬ ላለቅስ ነውወይ ብለሽ ነው እንቦሽን ማቃሞ ቻልሽ : you so funny .
@አድያምካሕሱ
@አድያምካሕሱ 3 года назад
የኔ ኡስተዋይ ስለአከበርሽን ፈጣሪ ያክብርሽ ሰላመይ ለባም መስተዉዐሊት🙏🙏🙏
@fhhghvbv7248
@fhhghvbv7248 3 года назад
Oh Selamina lefilm endustriw leseteshw asteyayet enamesegnalen
@ስደተኛዋቤተሰብናፋቂስደተ
እኛም እንወድሻለን እናከብርሻን
@godsgeneral9135
@godsgeneral9135 3 года назад
Come on sorry ke feker lemaylf movie sorry yefilmoo tkm mnben nw
@tzibtethiopia145
@tzibtethiopia145 3 года назад
ትዝብት እትዮጵያ...ፏ ፈሽ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-W7Dscbkqsi8.html
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 года назад
የመጨረሻውን ጥያቄ የተጠየቅሻት ልጅ ይባርክሽ እማ 🌹🙏
@nanishow-6604
@nanishow-6604 3 года назад
ጠያቂዋ አንደኛ🙏ሠላምዬ እንዳከበርሽን ፈጣሪ ያክብርሽ እኛ በፍቅር ነው ጥበብን ምናከብረው ሊያውም ካለን ሠአት ላይ ቀንሠን በቁምነገር ስናይ👌
@tigisthayle4461
@tigisthayle4461 3 года назад
የኔ ቆንጃ ረጀም እድሜና ጤና ተኝሁልሽ
@rahmahrahmah9447
@rahmahrahmah9447 3 года назад
ሠላም እየ እንወድሻለን አረባገር ላለነው ለተመኘሺልን ነገር እናመሠግናለን
@kiyakiya9278
@kiyakiya9278 3 года назад
እነዋልልኝ ከሄዱ አይቻቹህ አላውቅም ነበር ሰላምን ሳያት ሰፍ ብዬ ገባሁ ሰላምዬ እወድሻለሁ አንደኛዬ
@rakitey5729
@rakitey5729 3 года назад
🤗🤗🤗🤗እኔም
@eluandab3912
@eluandab3912 3 года назад
እኔም እኔም
@meadmead8535
@meadmead8535 3 года назад
እኔም😂😂😂
@ethiopia1065
@ethiopia1065 3 года назад
እናመሰግናለን መጨረሻ ላይ የጠየቅሽው ልጅ ሰላም ተስፉዬ ትንሽ ሳትሽ መሰለኝ እራስሽን ፃድቅ እያረግሽ መሰለኝ ቻይው እግዲ ሰሞኑን ግን በግሌ ትንሽ ልጅነት አለብሽ ንግግር ላይ አክባሪሽ ነኝ የኔ የዋህ።
@haniyoutube5765
@haniyoutube5765 3 года назад
ሰላሚና ወንድማችን እንወድሻለን
@ritagashaw7188
@ritagashaw7188 3 года назад
ሰሊናዬ እኔም አድናቂሽ ነኝ ከ ማዳም ቤት ቆንጆ ልጅ አለሽ አምነነ ፈጣሪ ያሳድግልሽ ደግሞ እንኳን ተወለድሽልን ቢያልፍም ልደትሽ ለልደትሽ የለበሽው ቀይ ቀሚስ በጣም ያምራል ዝም በያቸው ቅብጥ በይ
Далее
КВН 2024 Встреча выпускников
2:00:41