Тёмный

አገልጋይ ዮናታን የዛሬ 7 አመት የተናገረው ተፈፀመ |በመልካም ወጣት የገጠመን ያልተጠበቀ ነገር 

christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Подписаться 127 тыс.
Просмотров 73 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

23 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 174   
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 2 месяца назад
ማየት ማመን ነው እንደዚህ ቀርበህ መጠየቅህ ጥሩ ነው ባለፈው አባርህ ከነበረችው ጋር አቡና የመልካም ወጣት ስህተት ነው ብላቹ ሰብስክራይፔን አንስቼ ነበር ተመልሻለሁ ሃሜት ተዉ የሚሰራን አበረታቱ ዮኒ የወጣት መተንፈሻ የጌታን መንገድ የሚያሳይ የኢየሱስ ወታደር ነው 🎉🎉
@hiwotmelaku8004
@hiwotmelaku8004 2 месяца назад
ዮኒዬ ማንም አይደግፍህ የሰማይ አምላክ እጁ ካተጋር ከሆነ በቂ ነው አለም ሁሉ ባይገባው እንተ ንፁ የሆነ ወንጌል እየሱስን ስበክ እንጅ እነፖውሎስ ላይ የሰራው መንፈስ ቅዱስ ይረዳሀል እሱ ሳይሮር ከመታጀብ እሱ መንፈስቅዱስ ኖሮ እንድ ነፍስ ከዳነ በቃ ትኩረትህ ከሰማይ ሀሳብ ጋር ይሁን እኛ እናቶች ደሞ እንፅልይልሀለን እናቶች በታም ይገባቸዋል ትውልድ እንድስተካከል ዮኒዬ የሚረዳህ መንፈስ ቅዱስ አለ በርታልን
@JesusisComingsoon-hl5ee
@JesusisComingsoon-hl5ee 2 месяца назад
ብዙ የሚወዱትን ሰዎች እግዚአብሔር ሰቶታል ከሚጠሉት የምንወደው እንበዛለን
@abyine-wz4yh
@abyine-wz4yh 2 месяца назад
ዮኒዬ የትወልድ አበት ናህ ስለ አንተ ጌተን አመሳግናለሁ❤❤❤
@dablassf
@dablassf 2 месяца назад
ዮናታን በእዉነት ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ተባርክ👋👋❤❤❤❤❤❤
@cuttingstones2503
@cuttingstones2503 2 месяца назад
ከመቀጠል ውጭ ሌላ አማራጭ የለም Always Love & Respect ❤
@mesertkeyar91
@mesertkeyar91 2 месяца назад
ውጣት ብቻ አደለም የብዙ ትዳር የብዙ እናቶች ተፍውሳል ዮኒ ፍቅር አባት ነወ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tadutata8410
@tadutata8410 2 месяца назад
ዮኒ የእግዚአብሔር ሰው እግዚአብሄር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክክ በፀሎት በርታ እግዚአብሔር ብዙ ትውልድ አሳልፎ ይሰጥካል ተባረክልን ይብዙዎች አባትአድርጎ ይባርክክ የብዙዎች አባት ሁን አሜንንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘
@emanuelafarina8957
@emanuelafarina8957 2 месяца назад
ካሰብከው በላይ ሁልንም ጌታ ይውረሳቸው ዮኒ God bless you and your family❤🙏
@frehiwottefera469
@frehiwottefera469 2 месяца назад
ዮኒዬ እንዲህ ፍሬህ እየበዛ፥ እየታየ ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ተባረክ። ሁል ጊዜ ለምልም ተባረክ።
@ReferaMitikuangassa
@ReferaMitikuangassa 2 месяца назад
ዮንዬኀ እግዝአብሔር እያረደህ ሥለሆነ እጅግ በጠም ደሥ ብሎናል አሁንም በርተልን። 35: ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Aynalemlove-h4e
@Aynalemlove-h4e 2 месяца назад
ዮኒ እግዚአብሔር ይባርክ ሌላ ምንም ማለት አይቻልም የወጣቶች አምላክ ይባርክ። ሕልምህን እግዚአብሔር ያስፈጸመው ጸሎቴ ነው!!!
@ZuZuZules
@ZuZuZules 2 месяца назад
የኳስ ተጫዋችው ልጅ ፊቱ ማብራት ጀመረ ወይኔ አባቴ ኢየሱስ አንተ እኮ መልካም ነህ
@senaysenayet775
@senaysenayet775 2 месяца назад
ዮኒ እግዚአብሔር ይረዳሀል rihabitation center ይኖረዋል ህንፃው በጣም ብዙ የውጭሀገር ጋዜጠኞች የሚጎበኙት አስደናቂ የወጣቶች መለወጫ ስፍራ ጌታ ያደርገዋል
@MeseretMulisa-nb9cw
@MeseretMulisa-nb9cw 2 месяца назад
ጌታ እየሱስ ስሙ ይባረክ ዮኒዬ ዘመን ይባረክ
@emmy1365
@emmy1365 2 месяца назад
ዮኒዬ ያባቴ ልጅ ጠላት አይኑ እያየ ጆሮው እየሰማ በየሱስ ስም ወጣቱን ከጠላት መንጋጋ ትናጠቃለህ!!! ለምልም በየሱስ ስም!!!!!🙏 Christian tube ብርክ በሉልን!!!!!❤
@teferibeyene703
@teferibeyene703 2 месяца назад
Yoni...I and my family support you. God bless you and your beloved family.
@EliasTedrose
@EliasTedrose 2 месяца назад
ጌታ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ዮንዬ በነብሳት መዳን ተትረፍረፍ አፍህን ክፈት እኔም እሞላዋለው በአፍህ ትድናለህ በአፍህ ትጠፈለህ ስለዚህ ዮናታል በዚህ አመት አስር ሺ ወጣት እንዲድን እፈልገላው ብለሀል እንደአፍህ ጌታ ይሙላው ተባረክ ዘመንህ በቤቱ መብዛት ይሁንልህ አሜን
@zerituzed8531
@zerituzed8531 2 месяца назад
.ክብር ለእግዚአብሔር ይሁሁንልት❤❤❤❤❤❤ ዘመኑ ይባረክ❤❤❤ ዮኒዬ❤❤❤❤❤
@ethiopiahagere1984
@ethiopiahagere1984 2 месяца назад
የኢትዮጵያን ወጣት የአፍሪካን ብሎም የዓለም ወጣቶችን ለእየሱስ😍😍🙏👏ዮናታን አክሊሉን የሰጠን እግዚአብሄር ይመስገን
@rb2782
@rb2782 2 месяца назад
ሳላደንቅህ አላልፍም Christian -Tube ምክንያቱም ከዮኒ ጋር መቆም ከትውልድ ጋር መቆም ስለ ሆነ. እንባችን ታብሰዋል እግዚአብሔር እየተጠቀመበት ነው ያላው. ሁላቹም እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካቹ ለትውልድ የሚራራ ልቦና ስላላቹ. ❤❤❤❤❤❤
@TigistAseffa-n9n
@TigistAseffa-n9n 2 месяца назад
ዮኒ የጠራውን ድምፅ ለይቶ የሚሠራ በመሆኑ ታማኝ አርጎ የቆጠረው ገና የጀመረውን ይቀጥላል ከመቀጠል ሌላ አማራጭ የለም ተባረኩ ❤🎉❤
@tsigewoldeyohannes9178
@tsigewoldeyohannes9178 2 месяца назад
ጌታ እንኳን ረዳን ይህ ያንተ ብቻ አይደለም ጌታ ዘመንህን ይባርክ ያብዛልኽ ቃላት የለኝም ተባረክ ተባረክ የትውልድ አባት ሰንቶች ተቀብረው ይሆን!!!
@לגילהי
@לגילהי 2 месяца назад
ጌታ ይባርክ ዘመንህ ይባረክ ያስፋህ
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 2 месяца назад
ዮኒዬ ቃላት ያጥረኛል ዘመንህ ይለምልም በዚህ ቃለ መጠይቅ የመጨረሻ ላይ የተጠየቀውን ልጅ ሳላደንቅ አላልፍም የጌድዮን ልጆች ዋው 🙏🙏❤❤❤❤
@thionlema7724
@thionlema7724 2 месяца назад
❤❤❤❤❤ወይ እንቀጥላለን ወይ እንቀጣጠላለን ሌላ አማራጭ የለም
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 2 месяца назад
በዚያ ባለጌ አቡና ምክንያት ከሁለት ሳምንት በፊት መልካም ወጣት ፕሮጀክትን ልታጥላሉ ሞክራችሁ ነበር ። ጥሩ ነው...እንኳን ገባችሁ
@hiwotkirstos
@hiwotkirstos 2 месяца назад
አቡና በጣም የጨሰ ምቀኛ ነው ጌታ ይገስፀው
@teshome7693
@teshome7693 2 месяца назад
ጌታ ሆይ ተመስገን ስላስመለጥካቸዉ
@ክርስቲያንመዝሙርለጌታ
ዮኒ የዘመኑ ምርጥ ሰው ! ❤❤❤
@girmatalore2339
@girmatalore2339 2 месяца назад
ዮኒ የፍቅር ሰው ❤❤❤❤❤❤❤❤
@JesusisComingsoon-hl5ee
@JesusisComingsoon-hl5ee 2 месяца назад
ዮኒዬ ወርቅ,እግዚአብሔር ይባርክህ
@GenetZerihun-kh9gb
@GenetZerihun-kh9gb 2 месяца назад
አንተን የሰጡን ቤተሰቦችህ የተባረኩ ይሁኑ ዘመንህ ትውልድህ ይባረክ❤❤❤
@OursCell-rh7es
@OursCell-rh7es 2 месяца назад
ዮንዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክ ጻጋ ያብዛልክ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Anumma572
@Anumma572 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመሰገን አንተን ለአገሬ ሕዝብ ያነሳሳህ አብዝቶ ይመስገን::
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 2 месяца назад
እግዚአብሔር መልካም ወጣትን ስለሰጠን ስሙ ለዘላለም ይባረክ ።
@berhanhagos
@berhanhagos 2 месяца назад
ተባረክ ዮኒየ❤
@wubityedemufireenegh5601
@wubityedemufireenegh5601 2 месяца назад
ዮንዬ በስሌ አንቴ ጌታ ይመስገን እንዳንቴ አይነቶች ይብዙልን አንቴን የሰጣን ጌታ ይመስገን ምድርቱ ነዉ የተፈወሰቸዉ ባንቴ አግልግሎት
@EtalamGgiiorgis
@EtalamGgiiorgis 2 месяца назад
ዮንዬ ለዘላለም ተባረክ ጌታ ካንተ ጋር ይሁን እወድሀለሁ
@DaniStephen-c2f
@DaniStephen-c2f 2 месяца назад
ዮኒዬ እግዚአብሔር ይባረክ 10,000 ወጣቶች እግዚአብሔር ይቀበላሉ 🙏🙏🙏🙏🙏
@meditajc
@meditajc 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ይሄ ግብ ግንባታዉ ስጀምር ሀዋሳ ነበርኩና ሄጄ አይቼዋለሁ በዝህ ፍጥነት እዝህ ደረጃ ላይ ደርሶ በማየቴ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ጌታ ዮኒ ስላንተ ይክበር
@betelhemendale1075
@betelhemendale1075 2 месяца назад
የሀገሬ ልጅ በርዬ እንኳን ጌታ ረዳህ አገዘህ ዘመንህ በጌታ ቤት ይልቅ በርታ ድጋሚ አትውደቅ ለጠላት ለሟርተኛ ለደጋሚ አትገኝ በደሙ ሸፈንኩህ ክፉ አያግኝህ ክብር ለኢየሱስ ሀሌሉያ ዮኒዬ ሺ ዓመት ከጌታ ጋ ኢየሱስ ጌታ ነው።
@meazaeshetu713
@meazaeshetu713 2 месяца назад
ዮኒ እግዚአብሔር ብቻ ካንተጋር ይሁንእጂበቂ ነው እግዚአብሔር አምላክ ካንተጋርይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር አምላክ ካንተጋር እንዳለ አይተናል❤❤❤❤❤ተባረክ ወንድሜ አምላኬ እንደባለ ጠግነቱ የሚያስፈልግህን ይሙላብ
@azebmehari8639
@azebmehari8639 2 месяца назад
የረዳውንና የረዳንን ጌታ እጅግ አከብራለው እሱን የሰጠን ጌታ ነው የተጠቀምነውም ሁላችንም ነን።
@senaitdebebe1811
@senaitdebebe1811 2 месяца назад
በአገልጋይ ዮኒ ጌታ ትውልድን እየታደገ ነው ይሄ ሀገርን ቤተክርስቲያንን የመታደግ ስራ ስለሆነ መንግስት እንዲሁም ቤተክርስቲያን በተለይ አብያተ ክርስቲያን ህብረት ሊደግፉት ይገባል ይህ ስራ የእግዚአብሔር የመንግስቱ ስራ ስለሆነ እንደቀላል ልናየው አይገባም አገልጋይ ዮናታን ዘመንህ ይባረክ የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ ዶኢዬ ዘመንሽ ይባረክ ተባረኩ
@GeneneGetahun
@GeneneGetahun 2 месяца назад
እግዝአብሔር አቅምና ጉልበት ይሁንልህ ከዝህም በላይ ይባርክህ ዮንዬ
@ZuZuZules
@ZuZuZules 2 месяца назад
😢ዮኒዬ የብዙዎች እንባ ነው የታበሰው
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 2 месяца назад
እግዚአብሔር ሆይ እንደ ዮኔ ያሉ የተቀቡ በአራቱ ማእዘን በሰሜን በደቡብ በምሰራቅ በምራብ አሰነሳልን በየሱሰ ሰም
@SenayetBogale
@SenayetBogale 2 месяца назад
ዮንዬ እግዚብሔር ላንተ በቂ ነው አሁንም ስፋ መገለጥ ይብዛልህ
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 2 месяца назад
ዮኒና አጋሮቹን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ። ከዚህ በበለጠ ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጣችሁ ። በሚያስፈልጋችሁ ሁሉ እግዚአብሔር በበረከት ይባርካችሁ ። አሜን!!!
@medi-tz2po
@medi-tz2po 2 месяца назад
ዮኒዬ አንተ የትውልድ አባት ዘርህ ይባረክ ከክፉ ይጠብቅ ❤❤❤
@Martakumbi
@Martakumbi 2 месяца назад
ከ አስር ሺህ በላይ ሰው ይቀበላል ❤❤❤
@SofiaMohammed-g1t
@SofiaMohammed-g1t 2 месяца назад
Yoniye Geta ahunim betelatochi fitlefit rasihin bezeyit yikeba Ameeeeeeen ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@eshetuethiopia7706
@eshetuethiopia7706 2 месяца назад
የኔ የግል አስተያየት ፣ የኢትዮጵያ መንግሥት ና የኢትዮጵያ አብያተ ቤተክርስቲያን ለምንድን ነው አገልጋይ ዮናታንና ፕሮጄክትን ማይደግፈው?? >>እስቲ የኢትዮጵያ ወጣቶች አርፈው እንድማሩና መልካም ት/ት እንድማሩ የኢትዮጵያ ሕዝቦችና የኢትዮጵያ አብያተ ቤተክርስትያን እጅ ለእጅ ተያይዘን ዮናታንን እንድንደግፍ በአክብሮት አደራ እላችኋለሁ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ >>መልካም ሥራ መሥራትን ከአገልጋይ ዮናታን እንማር!!!!!
@tiz59905
@tiz59905 2 месяца назад
እኔን የሚታየኛ ረዴት ምርጥ ዘማሪ ነው የምትሆነው አሜን እንዳሰብኩት ይሁንልሽ❤❤
@MkAbi-oj2qu
@MkAbi-oj2qu 2 месяца назад
አረ ዮኒ እግዚኣብሔር እየባረከህ ይባርክህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@BetiAyano-om1ij
@BetiAyano-om1ij 2 месяца назад
ዮኒ አንተ አንደኛ ነህ ለወጣቱ ስለምታሳየዉ ፍቅር ከልብ አመሰግናለዉ🎉🎉🎉እድሜህን ያርዝምልን
@HannaTesfaalem
@HannaTesfaalem 2 месяца назад
እ ባካችሁን ስራው ትልቅ ነው እኛም እንርዳው ይህን እርዳታ መጠየቅ የለበትም ❤
@ልዲየየጌተልጂ
@ልዲየየጌተልጂ 2 месяца назад
ጌታ ይባረክ እልልልል❤❤❤❤❤
@AbiAbi-c6v
@AbiAbi-c6v 2 месяца назад
ዮኒ ያብዛክ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥክ የትውልድ አባት❤❤❤❤❤
@destayedemise1940
@destayedemise1940 2 месяца назад
ዮን ለኔም ፀልህልኝ በጌታ ህይወቴ ሁሉ የድካም ሆነ 😢😢አንድ ቃን ጌታ እንዴ ምጎበኘኝ አምናለሁ
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 2 месяца назад
ዮኒዬ እወድሃለሁ እግዚአብሔር ካለ አንድ ቀን እኔም በዚህ ቸርች እሳተፋለሁ
@ilmadadi2943
@ilmadadi2943 2 месяца назад
Egzabher yiredashal
@FisehaJch
@FisehaJch 2 месяца назад
2013 2ተኛ ዙር ሰልጣኝ ነኝ ዮኒን በጣም እወዳለሁ የህይወት መሪውን አሳይቶኛል። እግዚአብሔር ያው ነው ዛሬም ይሰራል
@tigistnega7110
@tigistnega7110 2 месяца назад
የሰማይ አምላክ ያከናውናል
@Ma_rinet
@Ma_rinet 2 месяца назад
አሜን. ጅማሬህ ነው
@selamademsung5995
@selamademsung5995 2 месяца назад
እግዚአብሔር በዮኒዬ አልፋ እየስራ ነው❤
@AbrahamAbebeAbrhameAbebe
@AbrahamAbebeAbrhameAbebe 2 месяца назад
Yoniy ega wetatoch endgfkalen men amarch alen anten kemdgef wechi ❤
@SnetyehuBeze
@SnetyehuBeze 2 месяца назад
አግዚአብሔር ይባርክህ ❤️❤️
@zed8788
@zed8788 2 месяца назад
በርቱ ክረስቲዪን ቲውብ👍👍 🙏🙏🙏🙏
@AmelworkyemerBesher
@AmelworkyemerBesher 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@sarasaro229
@sarasaro229 2 месяца назад
ዎዎዎው ❤❤🎉🎉 ጌታ ይባረክ 😔😔🤲🤲🤲💞💞💞🫶🫶
@kuruhabesha
@kuruhabesha 2 месяца назад
May GOD Bless you Yoni In JESUS Name
@Ester-y8x
@Ester-y8x 2 месяца назад
Yoni gata zemnekn ybarekwe christian tube gobeze neke berita getaybarkeh❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Ma_rinet
@Ma_rinet 2 месяца назад
ዪኒ. አባቴ. እንዳትወፍር. ይደክምሀል
@sababebezabeh9417
@sababebezabeh9417 2 месяца назад
Halleluja EJesus geta new ❤ way enqet ale enqetalen❤
@teney
@teney 2 месяца назад
Egzbyr yibariki ba yesusmi qaxili ati qumi alfeki hidi❤❤❤
@nafkwt8283
@nafkwt8283 2 месяца назад
Woooooow debk mesekernat tebarkiii kaulu yabebatetaw tesetushal ❤❤❤
@HiwotSimon
@HiwotSimon 2 месяца назад
ዮኑዬ ጌታ ሀሳብህን ያሳካልህ
@SaraTesfaye-v2d
@SaraTesfaye-v2d 2 месяца назад
God bless you❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AgegnawushAbdii
@AgegnawushAbdii 2 месяца назад
ዩንዬ ጌታ ይባርክ 🙏የትውልድ አባት ነህ
@3zfurniture1346
@3zfurniture1346 2 месяца назад
Yoni ኑርልን❤❤❤❤❤
@senaysenayet775
@senaysenayet775 2 месяца назад
ቴዎድሮስ ታደሰ የሚሉት ዘፋኝ አይምሮው ተጎድቷል እባካችሁ የምታውቁት ሰዎች ዮኒጋ አምጡት እባካችሁ
@Masalache-u3d
@Masalache-u3d 2 месяца назад
ዎዎዎ እግዚአብሔር ምልካም ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
@wintatenna7016
@wintatenna7016 2 месяца назад
ዬኒዬ አንተን የማይደግፉህ ሰይጣን ቢቻ ነው አንተ የተወደድህ የዘመናችን ፓውሎስ ነህ !!
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኘ6ጠ
እሄ ሱስ ግን በጌታ ስም በጣም ከባድነዉ😢😢😢😢 እግዝአብሔር ብቻ ይታደገን
@Jane-vy3hr
@Jane-vy3hr 2 месяца назад
እሩቅ ያለ ሰው መልካም ወጣት ለመመዝገብ የሚችለው እንዴት ነው?በምን ቁጥር?እባካቹህ አሳውቁን!አመሰግናለሁ!
@metekutekalegn2855
@metekutekalegn2855 2 месяца назад
ዮንዬ❤
@tsigewoldeyohannes9178
@tsigewoldeyohannes9178 2 месяца назад
እንዳንተ ያለ አንድ አሰር ሰውቢነሳ በቃ በቃ አገሬ አግዛቤሔር የተናገረላት አካል ይለብሰ ነበር ጌታ እንኳን ረዳህ!!!
@nafkwt8283
@nafkwt8283 2 месяца назад
Keber legeta yun yuneya adega nektebark❤❤❤❤❤❤
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe 2 месяца назад
ዮንዬ ሰይጣን ያበላሀቸውን የተጠቀመው ለምን መሰለህ አልወድቅ ስላልከው የደገፈህ የማይነቀነቀው የእግዚያብሔር እጅ ስለሆነ ደሞ ገና ከነዚህ የሚበላልጡ ባንተ የሚፈቱ ስላሉ አንተን ማቆም አይቻልም ለዘለአለም በደሙ ተሸፈን ❤❤❤❤
@EthioEthio-o1u
@EthioEthio-o1u 2 месяца назад
Thank you for visit marsil Melkam wexat❤❤
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 месяца назад
Tabareke 🇪🇹
@selamyehawasawkonjo729
@selamyehawasawkonjo729 2 месяца назад
ዮኒዬ ትሰፋለህ❤❤❤❤
@ephremaimro3442
@ephremaimro3442 Месяц назад
❤ it so true God is great
@tesfayehalefom2374
@tesfayehalefom2374 2 месяца назад
GOD bless you! yoni !!!
@mihretyonatan9497
@mihretyonatan9497 2 месяца назад
Anten ye seten Geta simu yibarek Geta abzto yibarekih Tebarek .
@abebawjegena8707
@abebawjegena8707 2 месяца назад
Yoni tebark
@caaltuutube7217
@caaltuutube7217 2 месяца назад
❤❤❤❤ uffffffeeeeeeee yoonii koo jaallatamaa koo waaqayyo si haa gargaaru jabaadhu jabaa namaa ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Yenenashitaddasa
@Yenenashitaddasa 2 месяца назад
Wooow woooooooow Baxami dasi yili ❤❤❤❤❤❤❤
@WeynshetMekonnen-g5i
@WeynshetMekonnen-g5i 2 месяца назад
Yoni. Lemilmln ❤❤❤
@maryamaaaa4627
@maryamaaaa4627 2 месяца назад
Tebareki ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ZbahStrawberry
@ZbahStrawberry 2 месяца назад
ዮኒ ❤❤❤❤❤❤
@kid7188
@kid7188 2 месяца назад
Yonye kemektele wech amarach yelehem❤❤❤❤❤
Далее
impossible lungs test !! 🫁
01:00
Просмотров 6 млн
Меня знают уже все соседи😅
00:34
impossible lungs test !! 🫁
01:00
Просмотров 6 млн