Тёмный

አገር ሆነን ስንመኝ የነበረ የስደት ህይወት||life in Saudi Arabia 

Yifat App
Подписаться 72 тыс.
Просмотров 87 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 676   
@yifatew1
@yifatew1 6 лет назад
👍ላይኮች 😍ውሰጤ ናችሁ! ክክክክክክክክክክክክክክ ስቀልድ ነው:: 👌ኮመንቶች; 👍ላይኮች; 👆ሰብስክረይበሮች; ✌ሼረሮች እንዲሁም 👎ዲስላይኮች ያገሬ ልጆች በሙሉ ሁላችሁም ውስጤ ናችሁ 💟ስወዳችሁ እኮ።
@tamraabi1751
@tamraabi1751 3 года назад
የኔ የዋህ አብሺሩ ተገላቢጦሺ የሆነበት ዘመን
@adishiwet3234
@adishiwet3234 6 лет назад
በሳውድ በረሃ። ችላችሁ ግመሎችን በጎችን በመጠበቅ የተለያዩ ሥራዎችንም እየሰራችሁ ሙቀቱ ብርዱ እየተፈራረቀባችሁ ለምትኖሩ የኢትዮጵያ ውያን ወንድሞች እግዚአብሔር ያበርታችሁ አይዟችሁ በርቱ
@tamraabi1751
@tamraabi1751 3 года назад
አሚንንንን
@user-jr4yv8tl5b
@user-jr4yv8tl5b 6 лет назад
ወይኔ ሲያዝኑኝ በሳውድ ላይ በበረሀ ለሚሰሩት ወንድሞቻችን እፍፍፍፍፍፍፍፍ በሳውድ ሙቀት በጥልም ያሳዝኑኛል እኔም በስደት ነኝ ሳውድ ግን ሁላችንም ተመችቶን አይደለም ግን የነሱ ደግሞ ከኛ የባሰ ነው !
@tube-xi5ot
@tube-xi5ot 6 лет назад
መልካም ነኝ ከወሎ ለዛውም ቆቦ ውስጥ አላህ ይርዳቸው ኢሻአሏህ በሀገራችን እንደስታለን አብሽሩ
@altafahmad8459
@altafahmad8459 6 лет назад
Ara batachaw sayhon estraha naw meznanubat
@user-jr4yv8tl5b
@user-jr4yv8tl5b 6 лет назад
Altaf Ahmad እግዚአብሔር ይድረስላቸው ብቻ አላውቅም
@aminatmohammed9048
@aminatmohammed9048 6 лет назад
አይዞችሁ ሁላችሁም በበራሀ የምትሠሩ ሁሉ ሥደት በቃ ይበለን
@zedhabshwet7123
@zedhabshwet7123 5 лет назад
ውይ ከስደት አላህ ያውጣን አሁን እናተ ስንትና ስንት ክብር ነበራችሁ ባገራችሁ ላይ እንደቀላል ይህ አምጣ ይህን እጠብ ይህን ውሰድ ብቻ አልሃምዱሊላህ ነው ወንድሜ ከችግር ቡሃላ ምቾት አለ ሙከየፍ የለ ቲቪ በጣም ታሳዝናላችሁ
@seadaseid2086
@seadaseid2086 6 лет назад
ሀሪፍ ሂወት ነው ያንተ ከምንም በላ እኛሴቶች ከቤት ሳኖጣ ነፋስና ፃሀይ ሳናይ እንኖራለን ተመስገን በል ወድም
@user-jg6jw1vw6y
@user-jg6jw1vw6y 6 лет назад
አይዟችሁ በርቱ እስኪያልፍ ያለፋል እኛም በሙቀት እየተቃጠልነው ሁሉንም በትግስት እናልፈዋለን!!!
@user-dq9gn4rz5u
@user-dq9gn4rz5u 6 лет назад
አላህ ከስደት ያውጣን
@zaytunaahimad8308
@zaytunaahimad8308 6 лет назад
مدينة ادم አምን ያረብ
@rabeamohammad6597
@rabeamohammad6597 5 лет назад
@@zaytunaahimad8308 አሚን
@user-qr1oh9ur6k
@user-qr1oh9ur6k 5 лет назад
አሚን
@loveofethiopiaethiopia4424
@loveofethiopiaethiopia4424 5 лет назад
Ameen
@tamraabi1751
@tamraabi1751 3 года назад
አሚን ያረብ
@user-vz6tm4ok4w
@user-vz6tm4ok4w 5 лет назад
በጣም ቅን ሰው ነህ ቴኪው ወድማችን አላህ ብረታቱን ይስጣችሁ በበረሀ ለምሰሩት ለሁላችንም በስደት ላለነው በሙሉ
@mekiabint2374
@mekiabint2374 6 лет назад
ስራችን ክብራችን አላህን አመስግኑ ስንቱ መስራት እየፈለገ ተይዞ ቁጭ አለ
@richjoysuccess8600
@richjoysuccess8600 6 лет назад
እና ምን ችግር አለው ስራ ክቡር ነው እናንተ ያላችሁበት ቦታ መድረስ ፈልገው ስንቶቹ አሉ ሳይሳካላቸው የቀረ,ለሚሆነውም እየሆነ ላለውም ተመስገን እንበል ምክንያቱም የባሰ አለ እና
@user-rq5rt8gw4z
@user-rq5rt8gw4z 6 лет назад
ይሄማ ጥሩ ነው የኔን ከፊል በጎች የሚጠብቀውን ብራዩት እደት እደሚያሳዝን እኔማ በሄድን ቁጥር አብጀቴ ነው የሚበጠበጠው ግን ምንም ማድረግ አልችልም በረሀው ላይ ምንም የለለበት ላይ የሚጠጣው ሙቅ ውሀ የሚያድርበት ብቻበያሳዝናል ስደትን ያጥፋልን የፈጠረን ጌታ 😢
@KadejahAa
@KadejahAa 6 лет назад
አይዞህ ወንድሜ ስደትን ያዬ ብቻ ነው ሚያቀው አብሽር ሁሉም ያልፋል ያሰው እጅ ያቀን ክፊ ይለም
@user-rf5gn2ib8g
@user-rf5gn2ib8g 6 лет назад
የኔ ሴትዮ እቤት አዱን በግ እዳለ ጨመራ ሰራችው ልክ አደዚህ አደወድማችን ለምን ብላት ብበትነው ዘመዶቸ አልታረደልንም ብለው ያወራሉ ስትል ገረመኝ ለሰው ብሎ ኑሮ እራሱ ጨጓራው ሁሉ ወቷል ለሁለት አጠበን ለሁለይ ጨመረን ወይሳውድ እፍፍፍ
@user-hk4vx3sv6k
@user-hk4vx3sv6k 6 лет назад
እኔግን ስትስቅ አናደድከኚ ስንት ወንድሞቺ አሉ የሚያሳዝኑ አንተግን ፈጣሪህን አመስግን 😢😢
@essentialsoflife8945
@essentialsoflife8945 6 лет назад
May God be with you!! You have a wonderful personality!! Be strong bro and keep smiling most of all pray all the time for strength for you and your friends and the family as well.
@samerayonus8049
@samerayonus8049 6 лет назад
በጣም ደስ የሚል አካባቢ ነው .በጣም ሰላም አለው ንፁህ አየር ያለበት
@emuyagoshu4211
@emuyagoshu4211 6 лет назад
ውይ ወድሞቸ ወድልጅ ኩሽነ ገብቶ ሢሠራ ውጤን ያመኛል እኔም ሣውድነው የምሠራው ግን ፆዳት ብቻነው ሽኩረት ብቻነው የምልጠው ተመሥገንነው አይዞን ያፋእሥከሚልፋ ግን ያለፋል
@user-ld5ny5uo5l
@user-ld5ny5uo5l 6 лет назад
ማሻአላህ አላህጤናከሰጠንሰርቶመብላትሚስኪን አይባልም ሚስኪን ማለት እጂእግር የሌለው ነው ኮሜቶች ሚስኪን አትበሉ አላህይጠብቃችሁበውበት ዱባይ ይበልጣልግን ከሳኡድ አላህበሰላምለሀገራችንያብቃል
@af5095
@af5095 6 лет назад
አሪፍ ነው በርታ ወንድማችን ከዚህም የባሰ አለና ፈጣሪን ማመስገን ነው
@gggghggg2848
@gggghggg2848 6 лет назад
እሄማ ሊዝናኑ የሚሄዱበት ነው እንጂ የሳኡዲ ኑሮ አይደለም
@lulualehemdulilahsubhenall518
@lulualehemdulilahsubhenall518 6 лет назад
ታዲያ ባይሆንም ይህ የነሱ ስራ ነው ስራው እንጂ የሀገሩ ሁኔታ አላሳወቀ
@FatimaFatima-tz2ww
@FatimaFatima-tz2ww 6 лет назад
Gggg Hggg አሜን አ ላ ህ የ ጠ ብ ቅ ል ን ወ ን ድ ሜ
@user-ri1ej2vq8e
@user-ri1ej2vq8e 6 лет назад
የስራ ቦታቸው ነው እህቴ እረኝነት የሜመጡት እንደዚህ ነው የሜኖሩት ከተማ አይደለም ከዚህም የባሰ አለ ውሃም መብራትም እንደልብ የማያገኙ
@yadiaradia4025
@yadiaradia4025 5 лет назад
ማሻአላህ ወድማችን አሳከኛ እሽ
@yfgbv734
@yfgbv734 6 лет назад
አልሀምዱሊላ በል ታተ የባሠ ሥት አለ መብራትከኳየማያገኙ የቀዘቀዘ ውሀ የሌላቸው
@user-ek4dj3db1l
@user-ek4dj3db1l 6 лет назад
ሊዝናኑ የሄዱበት ነው እንጅ መኖሪያ ቤት አይደለም
@jamelasade5099
@jamelasade5099 6 лет назад
አላህ..ያበርታችሁ..ወድም..እህቶቸ..ሳውድ..ግመልና..በግ..ለሚጠብቁ..በጣም..እጭነቃለሁ..ምክናያቱ..ጭር..አለቦታ..ነው..እና..ምግብ..ባይኖራቸው..በብራቸው..ገዝተው..እሚጠቀሙበት..ሱቅ..በቅርብ..የለም..እናም..በጣም..አዝናለሁ..በርግጥ..ሁሉስው..አድ.አይደለም..የኔ..ሰውየ..ኮየት..4ት..ሂድና..ቦጋሊ..አሉ..የሩዙ..ኬሻ..ሳይፈታ..ነው..እሜወስዲላቸው..ግን..ሰራው..በጥም..ከባድ..ነው..ከ3000..በላይ..በጎችአሉት..እየብቻ..መለያየቱ..በዛላይ..ክርፍታቸው..ችግርነው..አላህ..በስላምላገራችን..ያብቃን..ያረብ።
@lijinet
@lijinet 6 лет назад
Jamela Sade Ayizowachu ehete Amelak kenanite gar yihun
@user-gl5ce5fz3u
@user-gl5ce5fz3u 6 лет назад
ሚስኪን ወይይይ መጥኔ አረቦች ለሆዳቸው ብቻ ያደሩ አጋዚዎች
@madenamohammed3858
@madenamohammed3858 6 лет назад
ስደተኛ እኮ ነኝ ተስፋ ያደከመኝ ተስፋዬም ያመመኝ አይባልምክክክክክ
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 6 лет назад
ወንድም አላህ ያግዛችሁ በመቀጠል አልሀምዱሊላህ በል ከዝህ የባሰስንት አለ
@user-ri1ej2vq8e
@user-ri1ej2vq8e 6 лет назад
በጉን ምን ከነ ላቱ ከነ ነፍሱ በለው ወንድሜ ብቻ ከዚህ ሙቀት ጋር እግዚአብሄር ይሁናቹ
@henanseidtube4022
@henanseidtube4022 6 лет назад
አይዞህ ወንድሜ ሥራ ክቡረ ነው
@user-vq7lp4ws5d
@user-vq7lp4ws5d 6 лет назад
አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ያልፋል ግን እስኪያልፍ ያለፋል እግዚአብሔር ይርዳህ
@jamilam9870
@jamilam9870 6 лет назад
ወይኔ ወድሜ አይዟችሁ እናመሰግናለን
@user-tz1cw5zq1s
@user-tz1cw5zq1s 6 лет назад
አይዞህ ወድሜ ጠክር። ደሞ ድምፅህ ያምራል።
@user-gf8xg1zd8u
@user-gf8xg1zd8u 6 лет назад
የሀበሻ አንዶች ናችኩ እንጅ ውሬ ብቻ ሌሎቹ ፍናና ናችው ማሻአሏህ አንተም ከምታውራ ስራ ....ስራ ያስክብራል ።....
@yifatew1
@yifatew1 6 лет назад
አብረን እየሰራን ነው እኮ እኔ ቪዲዮ እቀረፀኩ ስለሆነ ነው እንጂ
@user-gf8xg1zd8u
@user-gf8xg1zd8u 6 лет назад
ጎሽ ስሩ ታዲያ ስራን በለና...አላህ ይገዛችኩ አብሽሩ
@rosepariscoucou2463
@rosepariscoucou2463 6 лет назад
ከርታታ ወንድሜ አብሽር አላህ ይጠብቃችሁ ስለ መኪናው ደም በሀገረህ ላይ አላህ ይረዝቅሀል ዋናው ዱአ ነው ስደት አይሞላም አብሽር ታገስ
@yifatew1
@yifatew1 6 лет назад
አዎ በትክክል! አላህ ለኔም ለእናንተም ይረዝቀን
@hayatmashallhhayatmashallh2180
ማሻአሏህ ኩሽናችሁ ንፅህናው በጣም ያምራል በርቱ ስራ አይናቅም ያስከብራል
@user-vv2pk9yb7i
@user-vv2pk9yb7i 6 лет назад
አፈር ይብሉ እናንተን በሙቀት እያቃጠሉ እነሱ ፈታ ብለው ቁጭ እያሉ አይዞችሁ ወንድሞቼ ያልፍል ቀን
@iloveyoutigraycountryilove4438
ማሻኣላህ አብሽሩ ሁሉም ያልፍል በያላችሁበት አላህ ይጠብቃቹ
@fatumaomar5329
@fatumaomar5329 6 лет назад
አላህ ይጠብቃችሁ ወድሞቼ ወላሂ ከኛ ሂይወት የባሰ ነው ምክነያቱም ሙከየፍ እንኳን በሌለበት በራሀ አላህ ትእግስት ይሥጠን። አላህ ከስዴት ያውጣልን
@tesfayefekre5840
@tesfayefekre5840 6 лет назад
Fatuma Omar እዛ እኮ አየሩ ቀዝቀዝ ያለ ይሆናል ሳውዲ በሙሉ አይሞቅም ወደ አብሀ ብትሄጂ ካመት እስካመት ብርድ ነው ጧይፍ እንደ አብሀ ባይሆንም ቀዝቃዛ ነው ከርያድ ቦኋላ። ያሉ ገጠራማ ሀገሮች እንደዛው
@nejatmuhammed5385
@nejatmuhammed5385 6 лет назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አሏህ ይጠብቃችሁ ወንድሞቼ ክክክክክ የግመል ኮርማ ፈገግ አስባልከኝ ወንድሜ በጣም ጥሩ ቪዲዮ ነው ያሳየኸን ኢንሻአሏህ መኪናውንም አሏህ ይዎፍክህ
@yifatew1
@yifatew1 6 лет назад
አሚን ጀዛኩም አላህ ኼር
@ame7696
@ame7696 6 лет назад
በርቱ። እናመሰግናለን ከአንድ ግመል ጋር ይዘሀት ግባ
@jamelahomar7591
@jamelahomar7591 6 лет назад
ውይይይይይ ወንድም አላህ ይርዳችሁ የሣኡዲ ኑሮ የኗሪ። አኗኗሪ መሆን ነው አላህ ሦብሩን ይሥጣችሁ የናንተማ ይሻላል ሥንት አለ በፀሀይ በበረሀ በረሀብ የሚውሉ በየጫካው ከፍየል ጋ እኔ በአካል ባይኔ ሥላየሁኝ ነው እና ወላሂሂ በጣምነው የሚያሣዝኑት ያዘንኩት. የናንተ በያላችሁበት በሠፈር ግን ያወኩት መሠልኝ እዛ ተሀማ ያምትባለዋ ሀገር ናችሁ እደ
@yifatew1
@yifatew1 6 лет назад
አሚን ጀዛኩም አላህ ኼር
@user-vn2mp4hg6v
@user-vn2mp4hg6v 6 лет назад
አይዞህ ወንድምየ ከታገሱ ሁሉም ያልፋል አብሽር
@tube-hz7ix
@tube-hz7ix 6 лет назад
ከይዞአችሁ አብሺሩ ሁሉም ያልፋል መኪናዋን ይዘህ ግባ
@hajarhajar3855
@hajarhajar3855 6 лет назад
ማሻላህ ደስ ስትሉ አይዞችሁ
@fatumahussnegkgj9525
@fatumahussnegkgj9525 6 лет назад
የኔ ወንድሞች አይዟችሁ ሰው ጤና ከሆነ ሰርቶ መብላት ፀጋ ነው አልሃምዱሊላህ በርቱ
@yifatew1
@yifatew1 6 лет назад
👏አመሰግናለሁ! SHARE ማድረግ እንዳትረሱ ጥያቄ ካለችሁ በኢሞ 👉call.imo.im/yifatappt ወይም በቴሌግራም 👉t.me/Yifatapp ታገኙኛላችሁ ▶አላየንም እንዳትሉ! የላያችሁ እዩ ያልሰማችሁ ስሙ የስደተኞች ህይወት በሳዑዲ አረቢያ ይህን ይመስላል ክፍል 1 (ገጠሬው)👉ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-kgLsNvDXAvg.html ▶የስደተኞች ህይወት በሳዑዲ አረቢያ ክፍል 2 (ገጠሬው)||life in saudi arabia part 2👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Lxh4LT1U0X0.html እንዲሁም ስለ ▶ፕሌይስቶርአጠቃቀም 👉ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-3DxCBOFKjdA.html ▶በነፃ ወደ ኢትዮጵያ የሚያስደውል አፕ👉ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE--CyOwRwnn_A.html ▶የሰዋ ወይም STC ተጠቃሚዎች ይህን ቪድዮ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-SaIQHCa5TrA.html ተመልከቱ ▶ከሳዑዲ Zain ሲም ካርድ ወደ ኢትዮቴሌኮም በላንስ ወይም መላክ ተጀምሯል👉ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-vLLEFQBKHFs.html ▶ለዱባይ Du ሲም ካርድ ተጠቃሚዎች ይህን ቪዲዮ 👉ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-TRO2bBuJTB0.html ተመልከቱ 👲ወዲያ አንተ ጨቅጫቃ! Sub,Sub እያልክ አስቸገርከን: ላንከፍልበት🆓 አረግንልህ ደስ ይበልህ: አለ ያገሬ ሰው! እኔም አአአአመሰግናለሁ 🤝 አልኩ👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-QpSHY6qpWKA.html 🌃ደግሞ ለአዲስ ኣባ! እኔም አውቃታለሁ; ለማንኛውም ሹፍ አርጓት! 📽ቪድየውን ላጣፋ ነበር ግን ይቅር; አሳዛናቹህኝ ያልሾፋ ስላለ👉ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-biH8K2v_3Hs.html 📱🏥ላንቺም መድኃኒት አለ! 🏃የሚሸጥ አፕ ከፕሌይስቶር በነፃ👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-f7GtyLlRXhM.html 🤗ባላውቅ ይቆጨኝ ነበር! ግን ላሳውቃቹ ፈልጌ ነው: የማታዩት ከሆነ ቪድየውን ላጥፋ? ኧሬ… በተለያዩ ፎንት ተንቀሳቃሽ የአማርኛ ፅሁፍ በቪድዮ ላይ እንደታ!👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-HrMzVNwTKWc.html 🚫መብረር ✈ቀረ🚫! 😂ለምን? ምነው እንድንሳፈፍ ⛵ነው🚤እንዴት?👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-bXQLjIRjY1A.html 🆒🆓☎📱በነፃ ወደ ኢትዮጵያ የሚያስደውል አፕ - Free Call to Ethiopia and World👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE--CyOwRwnn_A.html ▶ኢሞ እና መዘዙ!_በተለይ ሳዑዲ አረቢያ ያላቹ ተጠንቀቁ እንዳትሸወዱ👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-m2IvSBXyRA4.html
@user-pi8xe9gb3g
@user-pi8xe9gb3g 6 лет назад
አላህ ከስዴት ያውጣን አውቀዋለው እኔማ በደው ቦታ ሁሉም እዲህነው አብሽር ወድሜ
@user-xv8ng2on9b
@user-xv8ng2on9b 6 лет назад
አይዞህ በርታ ወንድም።ሁሉም ለበጎ ነው መቼም መኖሪያ አይደለም
@blooshi99
@blooshi99 6 лет назад
አዲስ ነኝ ገን አይዝክ በርታ ሁሉም ያልፍል
@yifatew1
@yifatew1 6 лет назад
ተፈደል! እንሺ ወንድም 👏አመሰግናለሁ! SHARE ማድረግ እንዳትረሱ ጥያቄ ካለችሁ በኢሞ 👉call.imo.im/yifatappt ወይም በቴሌግራም 👉t.me/Yifatapp ታገኙኛላችሁ ▶አላየንም እንዳትሉ! የላያችሁ እዩ ያልሰማችሁ ስሙ የስደተኞች ህይወት በሳዑዲ አረቢያ ይህን ይመስላል ክፍል 1 (ገጠሬው)👉ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-kgLsNvDXAvg.html ▶የስደተኞች ህይወት በሳዑዲ አረቢያ ክፍል 2 (ገጠሬው)||life in saudi arabia part 2👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Lxh4LT1U0X0.html እንዲሁም ስለ ▶ፕሌይስቶርአጠቃቀም 👉ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-3DxCBOFKjdA.html ▶በነፃ ወደ ኢትዮጵያ የሚያስደውል አፕ👉ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE--CyOwRwnn_A.html 👲ወዲያ አንተ ጨቅጫቃ! Sub,Sub እያልክ አስቸገርከን: ላንከፍልበት🆓 አረግንልህ ደስ ይበልህ: አለ ያገሬ ሰው! እኔም አአአአመሰግናለሁ 🤝 አልኩ👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-QpSHY6qpWKA.html 🌃ደግሞ ለአዲስ ኣባ! እኔም አውቃታለሁ; ለማንኛውም ሹፍ አርጓት! 📽ቪድየውን ላጣፋ ነበር ግን ይቅር; አሳዛናቹህኝ ያልሾፋ ስላለ👉ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-biH8K2v_3Hs.html 📱🏥ላንቺም መድኃኒት አለ! 🏃የሚሸጥ አፕ ከፕሌይስቶር በነፃ👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-f7GtyLlRXhM.html 🤗ባላውቅ ይቆጨኝ ነበር! ግን ላሳውቃቹ ፈልጌ ነው: የማታዩት ከሆነ ቪድየውን ላጥፋ? ኧሬ… በተለያዩ ፎንት ተንቀሳቃሽ የአማርኛ ፅሁፍ በቪድዮ ላይ እንደታ!👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-HrMzVNwTKWc.html 🚫መብረር ✈ቀረ🚫! 😂ለምን? ምነው እንድንሳፈፍ ⛵ነው🚤እንዴት?👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-bXQLjIRjY1A.html 🆒🆓☎📱በነፃ ወደ ኢትዮጵያ የሚያስደውል አፕ - Free Call to Ethiopia and World👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE--CyOwRwnn_A.html ▶ኢሞ እና መዘዙ!_በተለይ ሳዑዲ አረቢያ ያላቹ ተጠንቀቁ እንዳትሸወዱ👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-m2IvSBXyRA4.html
@bezamariambeza9557
@bezamariambeza9557 6 лет назад
ወይ ፈተና የዚህችን አለም ኑሮ ለማሸነፍ እያየን ያለነው ስቃይ ደግሞ በበረሐ ላይ የምትሰሩ እውይ እንዴት ቻላችሁት ይሆን ወገኖቻችን
@zeynabaethiopianzeynabaeth5364
ያንተ ኑሮ አሪፍ ነው ጀበልስር የሚኖሩ ወገኖች ብዙ አሉ 😏👌👍
@yifatew1
@yifatew1 6 лет назад
ምን ይደረግ ሳንወድ ኑሮ ለመግፋት ብለን ነው
@user-ue1js6mp9y
@user-ue1js6mp9y 6 лет назад
እኔም እንደ እናንተ ጠባህ ነኝ የኔ እንኳን ቤት ውስጥ ነው ምከየፍ አለው ግን ቢሆንም ምግብ ስራ ይጎዳል
@yifatew1
@yifatew1 6 лет назад
በጣም ከባድ ነው
@user-wl9ys6ei1t
@user-wl9ys6ei1t 6 лет назад
አይዛህ ወንድም ሁላችንም ሳኡድ ነን እስከሚአልፍ ያለፋል ለበጎ ነው በርታ
@user-if7yn3zg4m
@user-if7yn3zg4m 6 лет назад
ውይ እንዴት ያስፈራል ሜዳው በረሃ አይዞክ እሄ ቀንም ያልፋል ሳቅክ ከደስታ የራቀ ነው
@hiwotlove396
@hiwotlove396 6 лет назад
ምስጊን አንጀት እርቆሀል ስስቅ እራሱ አይዞችሁ ሁሉም ያልፍል
@user-xm5fi6we5k
@user-xm5fi6we5k 6 лет назад
አይዞህ በርታ ላያልፍ አያለፋም
@ayaleneshyemaryamlej7166
@ayaleneshyemaryamlej7166 6 лет назад
እፍፍፍፍ በጣም ያሳዝናል ምንም የሰው ዘር የሌለው ጫካ እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን አይዛቹህ ያልፋል
@user-qi2yt5om5p
@user-qi2yt5om5p 6 лет назад
አይዞህ ወንድሜ። ከባድ ነው።
@ayaleneshyemaryamlej7166
@ayaleneshyemaryamlej7166 6 лет назад
Werkito Kebede ከባድ የሚለው አይገልፅውም ሁሉን ነገር እግዚአብሔር ይርዳን እህት ወንድሞች
@habibawollotube4663
@habibawollotube4663 6 лет назад
ሁሉም ያልፋል በርቱ የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ
@user-jm7pd4wq8l
@user-jm7pd4wq8l 6 лет назад
ሳዑዲ ዉስጤነች💓 ምግባቸዉ ግን no 😂😂😂 ለማንኛዉም በርቱ ምንዛሬም ጨምሯል አሉ 😜😜😜😜😜adme ewunt endyimslsh 😂
@chaltutufa4474
@chaltutufa4474 6 лет назад
አይዛን ወድማችን
@asteraster6030
@asteraster6030 6 лет назад
የኔ ወንድም አይዞህ ስራ ያስከብራል ፈጣሪ ጤና ይስጣቹ
@wadelwad690
@wadelwad690 6 лет назад
አይዞን ወድም እግዚአብሔር ይጠብቃቺ እነሱ አረቦች ከመብላት ሌላ ምን ያቃሉ
@zinab2467
@zinab2467 6 лет назад
ሡብሀን አላህ ጪጭ ያለ ቦታ ነው ሣ ሠደር እንኩን የለም ቤቱ ደሞ ተቀሣቃሺ ነው፡ አላህ ያጠንክርህ ወንድሜ፡፡
@marybh2284
@marybh2284 6 лет назад
ወደ ሰውዲ ለመምጣት። የምትፈልጉ ወንዶች እይዋት አገሯን እንደ አዲስ አበባ እንዳይመስላቹ እሽ ትግስት ያለው ብቻ ይምጣ እንዲህ ናት አገሯ
@rawudaahmed9537
@rawudaahmed9537 6 лет назад
አይዞን ወንድሜ ሁሉም ለበጎ ነው
@yifatew1
@yifatew1 6 лет назад
👏አመሰግናለሁ! SHARE ማድረግ እንዳትረሱ ጥያቄ ካለችሁ በኢሞ 👉call.imo.im/yifatappt ወይም በቴሌግራም 👉t.me/Yifatapp ታገኙኛላችሁ ▶አላየንም እንዳትሉ! የላያችሁ እዩ ያልሰማችሁ ስሙ የስደተኞች ህይወት በሳዑዲ አረቢያ ይህን ይመስላል ክፍል 1 (ገጠሬው)👉ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-kgLsNvDXAvg.html ▶የስደተኞች ህይወት በሳዑዲ አረቢያ ክፍል 2 (ገጠሬው)||life in saudi arabia part 2👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Lxh4LT1U0X0.html ▶የስደተኞች ህይወት በሳዑዲ አረቢያ ክፍል 3 ||Life in Saudi Arabia part 3👉ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Oj2gmhTBFVQ.html እንዲሁም ስለ ▶ፕሌይስቶርአጠቃቀም 👉ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-3DxCBOFKjdA.html ▶በነፃ ወደ ኢትዮጵያ የሚያስደውል አፕ👉ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE--CyOwRwnn_A.html ▶የሰዋ ወይም STC ተጠቃሚዎች ይህን ቪድዮ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-SaIQHCa5TrA.html ተመልከቱ ▶ከሳዑዲ Zain ሲም ካርድ ወደ ኢትዮቴሌኮም በላንስ ወይም መላክ ተጀምሯል👉ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-vLLEFQBKHFs.html ▶ለዱባይ Du ሲም ካርድ ተጠቃሚዎች ይህን ቪዲዮ 👉ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-TRO2bBuJTB0.html ተመልከቱ 👲ወዲያ አንተ ጨቅጫቃ! Sub,Sub እያልክ አስቸገርከን: ላንከፍልበት🆓 አረግንልህ ደስ ይበልህ: አለ ያገሬ ሰው! እኔም አአአአመሰግናለሁ 🤝 አልኩ👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-QpSHY6qpWKA.html 🌃ደግሞ ለአዲስ ኣባ! እኔም አውቃታለሁ; ለማንኛውም ሹፍ አርጓት! 📽ቪድየውን ላጣፋ ነበር ግን ይቅር; አሳዛናቹህኝ ያልሾፋ ስላለ👉ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-biH8K2v_3Hs.html 📱🏥ላንቺም መድኃኒት አለ! 🏃የሚሸጥ አፕ ከፕሌይስቶር በነፃ👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-f7GtyLlRXhM.html 🤗ባላውቅ ይቆጨኝ ነበር! ግን ላሳውቃቹ ፈልጌ ነው: የማታዩት ከሆነ ቪድየውን ላጥፋ? ኧሬ… በተለያዩ ፎንት ተንቀሳቃሽ የአማርኛ ፅሁፍ በቪድዮ ላይ እንደታ!👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-HrMzVNwTKWc.html 🚫መብረር ✈ቀረ🚫! 😂ለምን? ምነው እንድንሳፈፍ ⛵ነው🚤እንዴት?👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-bXQLjIRjY1A.html 🆒🆓☎📱በነፃ ወደ ኢትዮጵያ የሚያስደውል አፕ - Free Call to Ethiopia and World👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE--CyOwRwnn_A.html ▶ኢሞ እና መዘዙ!_በተለይ ሳዑዲ አረቢያ ያላቹ ተጠንቀቁ እንዳትሸወዱ👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-m2IvSBXyRA4.html
@ehlasehlas967
@ehlasehlas967 6 лет назад
አላህ ከናንተ ጋር ይሁን በስደት ያለን ሁሉ አላህ ይርዳን በሰላም ያለ እከን አላህ ላገራችን ያብቃን
@esatesfaye6457
@esatesfaye6457 6 лет назад
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በእውነት እንደ ስደት የሚያስከፍ ነገር የለም።
@gsd2492
@gsd2492 6 лет назад
የኔወድም አሏህ ፅናቱንይስጣችሁ
@alfoah7431
@alfoah7431 6 лет назад
አይዞህ ወድሜዋ ሁሉም ያልፋል በርታ አይዞህ
@FatimaFatima-tz2ww
@FatimaFatima-tz2ww 6 лет назад
ሀኒ ፍቅር Alfoah በ ር ታ አ የ ዥ ህ
@FatimaFatima-tz2ww
@FatimaFatima-tz2ww 6 лет назад
ያ ል ፍ ል አ ድ ቀን አ ላ ህ ር ደ ህ
@tigiyemariyamlig3367
@tigiyemariyamlig3367 6 лет назад
ዶሮዋን እስከነፍሷ ነው እዴ የጨመራችሃት😀😀😀😀
@user-pv9ke5dh1d
@user-pv9ke5dh1d 6 лет назад
የኔ ወድም አብሽሩ አላህ ይጠብቃችሁ በበራሀ የምሰሩ
@mesayeorthodos7336
@mesayeorthodos7336 6 лет назад
አይዞአችው ወንድሞቼ ሁሉም ለበጎ ነው
@jemilamohamed8662
@jemilamohamed8662 6 лет назад
Mesaye Orthodos እርየምን ጎርፍነው
@fayza1126
@fayza1126 6 лет назад
ወይኔ ይህን እኔም አቀዋለሁ አላህ ማአክ አብሺር ያልፊል ትግሥትነው ዋናው
@zedhabshwet7123
@zedhabshwet7123 6 лет назад
አይዞክ ወንድሜ ሁሉም ያልፋል
@user-hz4qz5zh1h
@user-hz4qz5zh1h 6 лет назад
አልሀምዱሊላ ማለት ነው ባንስ እየሰሩም እየበሉም መኖር ትልቅ ነገር ስንት አለ ውጭ ለውጭ የሚከራተቱ
@waynbekelegebre2682
@waynbekelegebre2682 6 лет назад
አይዞቹ እግዚአብሔር በሰላም ለምድራቹ ያብቃቹ
@aziaziza5471
@aziaziza5471 6 лет назад
Betam Sibezaaaaa Chewa ena senserat yalew friend alh Hindi GoD bless you
@bdnd9799
@bdnd9799 6 лет назад
የስትርሀ ላይፍ አይዟችው ካልደከሙ አይገኝም አይዞን ሳውዲም ጥሩ ላይፍ አለ ሁሉም ሰው አንድ አይደለም
@farmxtashooma1956
@farmxtashooma1956 6 лет назад
ሳሁዲ በጣም። ትልቅ አገር ናት
@milikyaze9148
@milikyaze9148 6 лет назад
አይ ሳውዲ ለመብልኮ አደኛ ነች! አድ በግ ለድቀን ጭጭ ነው የውም ለአድ መአድ በቻ ! ጣጣ የለም መቦርፎቅ ነው
@user-nu7xj8lf1x
@user-nu7xj8lf1x 6 лет назад
ታው እሄ መሻላህነው 75 ግመልጋር ሙከየፍ ቃዝቃዛ ውሀ ማብራት አይቸአላቅም ምግብ እኔውሰርቸነው ይበልጣል ሌላም አለብዙ
@faizaseid3876
@faizaseid3876 6 лет назад
እይዞችሁ በጥም ይሳዝናል በተለይ በርሀ ላይ ይምትኖሩ እምአላህ ይርዳችሁ
@habibanasem2932
@habibanasem2932 6 лет назад
አላህ የግዛቹ አብሽሩ እስካ የልፍ ማችም የላፈል ዱኒያ ኢድናት
@user-fo3ue2qw9l
@user-fo3ue2qw9l 5 лет назад
አብሽር ወድም አላህ ከስደት በሠላም ይመልሠን
@user-or7sm6lr4p
@user-or7sm6lr4p 6 лет назад
ወዎ ደስ ስትል ማር አላህ የግዛቹሁ ወላህ ያምራል ጅብ ዬላም ግን እፍፍፍ የስፈራል
@haitmozml2061
@haitmozml2061 6 лет назад
ማሻአላህ ባለ ሞያ ናቹ አላህ ይጠብቃቹ በአላቹበት
@alem2375
@alem2375 6 лет назад
እይዞችሁ ሁሉም ያልፋል የኔም ተመሳሳይ ነው እፍፍግፍ
@mimijizz9522
@mimijizz9522 6 лет назад
ሁሉ የልፋ በጌተ አይዞ ዉጋኔ
@hiwotlove396
@hiwotlove396 6 лет назад
እግዚአብሔር። ትግስቱን ይስጣችሁ ወንድሞቼ
@fhfg6871
@fhfg6871 6 лет назад
እንመሰክራለን. ወንድሜ.
@user-hb7kl7qd4l
@user-hb7kl7qd4l 6 лет назад
ሀሀሀሀሀ በተፈጥሮየ እምድጃ ለምድጃ የሚርመጠመጥ ወንድ አልወድም ፣😃😊😊😊አልሙሂም የባንጋሊ ምግብ ላቡን ከጉያው እየጨመቀ ነው የሚሰራው ብላለች ማዳም 😩😩😩እንደዛህ ጠባሃ ባል ይስጥሽ እንዳትሉኝ።😊😊😊
@user-oq4ml5ov5o
@user-oq4ml5ov5o 4 года назад
ወወዶመሠልሽ፣ምንያድርግእህቴ
@user-nq2ie3rw3h
@user-nq2ie3rw3h 6 лет назад
ሱብሀን አላህ የኔ ውዶች አላህ ይጠብቃችሁ ያረቢ ያልፍል አብሽር
@yifatew1
@yifatew1 6 лет назад
አሚን ጀዛኩም አላህ ኼር
@user-wu6oi9qi5k
@user-wu6oi9qi5k 6 лет назад
እንድ አንዱን።ብግ በአንድ ጊዜ አላህ የሱቱር
@user-ct8ys5cb5k
@user-ct8ys5cb5k 5 лет назад
ሰው ነው እንደ የምቀቅለው እነዚህ አረቦች እኮ የማይበሉት ነገር የለም
@selehulumnegeregzabirymesg9309
አይዞን ሁሉም ለበኅ ነው ያልፍል
@Love-pt4jp
@Love-pt4jp 5 лет назад
የመጀመሪየዬነህ አ ላይክ አረኩህ ጥሩ ነገር አሥተላልፍ
@ummukhawlet5514
@ummukhawlet5514 6 лет назад
አብሽሩ ያልፋል ወገኖቸ ያላየ አያውቀውም
@fireworkzeyede9911
@fireworkzeyede9911 6 лет назад
እንዲ ለመቸገር ለመቃጠል ስንቱ ለመምጣት ሚያስብ አለ።ለሁሉም አለሀምዱሊላህ ማለት ይሻላል።
@h.h9159
@h.h9159 6 лет назад
የኔ ወንድም አይዞህ በመኪናህ ኢቲዮ ይዘህኝ እድቴድ ክክክክክክ
@amenamuhammad5405
@amenamuhammad5405 6 лет назад
ማሻ አላህ
@sarahbay3607
@sarahbay3607 6 лет назад
Villa bet new?? Countries new endee villa
@user-yt7bc3qg4l
@user-yt7bc3qg4l 6 лет назад
የሳውዲ ምግብ ብዙም አይመችም ግን ትዕግስቱን ይስጣችሁ
@zabibatb.m5374
@zabibatb.m5374 6 лет назад
አስኒ የድንግል ማርያም ልጅ ድንግልን ማመስገን ነው ስራዬ እአይመቻልኣልሀምዱሊላ ኣለኒማተ ኣሏህ
@alahmedullahealekulhale5743
@alahmedullahealekulhale5743 5 лет назад
ካልተመቸሺ መሄዲነዋ ሆሆሆ እነሡ አልያዘዙን
@alamnigusi7383
@alamnigusi7383 6 лет назад
ዉንድሞቼ የማያልፉ ነገር የለም ሁሉም ለበጎ ነዉ ከነላቱ ክክክክክክ ላት እየበሉ ላት ሆነዉ ቀሩ ሠዎቻችን
@samerweloyewa5574
@samerweloyewa5574 6 лет назад
አይዞህወንድሜ
@simensimen3012
@simensimen3012 6 лет назад
አይዞኝ ወንድሜዋ ፈጣሪ ይርዳቹ ሁፍ
Далее
Finland - Biggest ICE Breaker Ship
12:30
Просмотров 4,5 млн
Мама знает где все документы
00:21
The History of Cyprus Explained in 10 minutes
10:22
Просмотров 607 тыс.
History Summarized: Ethiopia
10:51
Просмотров 780 тыс.
How to win a argument
9:28
Просмотров 513 тыс.
The history of Afghanistan summarized
14:12
Просмотров 3,8 млн
Amharic - A Semitic language of Ethiopia
16:40
Просмотров 981 тыс.