Тёмный

አጋቾች ተያዙ ታጋቾችም ተለቀቁ! || ሃብታሙ አያሌው ያቺን ሰዓት || በኮሊደር መንገዱ ላይ የተፈጠረው ጉድ Live 

Haq Ena Saq ሃቅ እና ሳቅ
Подписаться 244 тыс.
Просмотров 35 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

8 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 163   
@dagmawiabate8765
@dagmawiabate8765 14 дней назад
ኢትዮጵያ ውስጥ ምንም ችግር የለም ዴያስፖራ ከሚያናፍሰው አሉባልታ በስተቀር
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 14 дней назад
ኢትዮጵያችን በሚገርም ደረጃ ሰላም ነች ፋኖ ፋሲል አንተ ደንቆሮ በግድ አገር ትፍረስ ብለህ ትጋጋጣለህ ለገንዘብህ ለልመና ደሞዝህ አፈር ብላ አሳማ ከርሳም ፋሲል
@asnigebre8805
@asnigebre8805 15 дней назад
ችግኝ እንተክላለን ችግርን እንነቅላለን ❤❤❤❤
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 14 дней назад
አለን አለን ከኢትዮጵያችን ጋር ከሎሬቱ ከጀግናዉ አብቹጋር
@TilahunBekele-uh7pe
@TilahunBekele-uh7pe 14 дней назад
ሀብታሙ 1997 አዲስ አበባ ላይ ብዙ ወጣቶች ያሳሰረና ያስገረፈ ሰው ነው። ብዙ ግዜ እሱን ሳየው ያንግዜ አስታውሰዋለሁ!!
@AberaDubrie
@AberaDubrie 14 дней назад
ችግኝ እንተክላለን ችግር እንነቅላለን።
@etenukeyo2654
@etenukeyo2654 15 дней назад
ችግኝ እንተክለለን fano Gewisa , Shene, 🐉junta እንቅለለን
@aneshamood6033
@aneshamood6033 14 дней назад
በጣም ደሰ የሚለው ውጭ እንደሚወራው አይደለም ኢትዮጵያ ውሰጥ ሰው ኑሮውን ያሳዳል በሰላም መኖርን ይመርጣል ሰለዚህ ሁሉም የደሃ ልጅ ዳቦውን ነው የሚበላው ፍለጋ ምንም መሰማት አይፈልግም ኢትዮጵያ ሰላም ትሁንልን
@Samitrghh
@Samitrghh 4 часа назад
የአብይ ድራማ ነው የራሱ ሸኔ የራሱ ፋኖ የራሱ ወያኔ የራሱ ሽማግሌም የራሱ አጋች ገዳይ ዘራፊ አፍራሽ ቤት አቃጣይ አለው በወያኔ ጦርነት ጊዜ የትግራይን መሪዉችን የኢትዮዺያ ህዝብን ያጃጃለበት ሽምግልና ሽማግሌ የተባሉትን እንኮን አታለላቸው የሱዳኑን መሪ አልቡራሀንን ጦርነቱ ከመጀመሩ ከ8 ወር በፊት አንደኛ ከትግራይ ጋር ከዛ ከአማራ ጋር ቀጥዬ ከኤርትራ ጋር ልዋጋ ነው እኔ የጎደርን መሬት እሰጥሀለው አንተ ደሞ በምላሹ አማራን ትግሬን ኤርትራን በስደት እዳይመጡ ያዝልኝ ግደልልኝ ህፃናት ወጣት ሽማግሌ እዳትል ብሎ ተስማምቶ አአ የሚክል መሬት ሰቶታል እንግዲ ከዛ ነው ሽማግሌ ሰሜን እዝ እያለ ድራማ የጀመረው እየቀረፀ አለምንም የኢትዮዺን ህዝብን ያጃጃለው ከዛ በፊት የትግራይን ህዝብን ለማስቆጣት ያላደረገው ጥረት የለም አንዴ መንገድ ሲዘጋ ሲያዘጋ አንዴ ከስራ ሲያባርር ወዘተ አሁን ድራማውን በአማራ ቀጥሏል ከዛ በዙር ኤርትራ ደቡብ ኦሮሞ ለስልጣኑ ሲል ሙሉ ኢትዮዺያ ቢጠፋ ችግር የለበትም😅
@YabsraYabu-co2lb
@YabsraYabu-co2lb 14 дней назад
አቤ ሠላም ነዉ የEMS ወይም የነፈነነች ቃል አቀባይ ፋሲል የኔ አለም በተባለዉ የፅንፈኞቹ ቃል አቀባይ አማካኝነት የሀሠት ትርክቱ ዛሬ ቀጥሎ ሀሙሲቲን ተቆጣጠርን ብሏል ሀሙሲት መንገድ ዳር ያለች ትንሸዬ መንደር ነች በባህርዳርና ወረታ መሐል የምትገኝ የቀበሌ ቁመና እንኳን የሌላት የመንገድ ላይ መንደር ነች እነፋሲል ያዝን የሚሏት ዜናዉ ዉሸት ነዉ አቤ እኛ በቦታዉ ላይ እያለፍን ነዉ ።።
@DerejeTadesse-hx6co
@DerejeTadesse-hx6co 14 дней назад
ወንድሜ ይህ ምን ይገርመሀል ለነገሩ በስህተት እውነት አይናገሩም እንጂ እውነት ቢናገሩም ማንም አያምናቸውም
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 14 дней назад
ጀግናዉ የመከላከያ ሰራዊታችን ምታ ደምስስ ፋንዲያዉ እንዳይንቀሳቀስ ጁንታን ሸኔን እንዳይንቀሳቀስ ልቡ ያበጠበትን ልክስክስ
@nanikalifa1903
@nanikalifa1903 14 дней назад
አብችዬ ሺ አመት ኑርልን።ጠላቶችን አላህ ያጥፋልን።ሺእመት ግዛን ።
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 14 дней назад
ችግኝ እንተክላለህ ችግርና ጠላት እንነቅላለን
@getachewnekere1980
@getachewnekere1980 15 дней назад
ይጠየቃል መልሶ ያለማል። ወይ በገንዘቡ ወይ በስራ ይገነባል።
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 14 дней назад
አቤቶኪቻዉ ጀግና የባንዳ መድሀኒት አቤቶኪቻዉን ለማሸማቀቅ የምትጋጋጡ አቤ አይሞቀዉ አይበርደዉ
@wardewarde9415
@wardewarde9415 14 дней назад
Amen 🙏🙏🙏🙏ቸርወሬ ያሰማህ ወንድማችን አቤ ቶኪቻው የምንወድህ በምክንያት ነው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን blessed day
@teshomeethiopia2024
@teshomeethiopia2024 15 дней назад
Abe Tockchaw, the pride and defender of Mother Ethiopia 🇪🇹💕👍
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 14 дней назад
አሰንጓዴ አሻራ 🍀🎄☘️🎄🌿🎄🍀🎄☘️🎄🌿🎄🍀🎄☘️🎄🌿🎄🍀🎄☘️🎄🌿🎄🍀🎄☘️🎄🌿🎄🍀🎄☘️🎄🌿🎄💚💚💚💚💚💚💚💚
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 14 дней назад
አራሙቻዎችን ጀግናዉ መከላከያችን እየነቀላቸዉ ነዉ
@davetolosa1256
@davetolosa1256 14 дней назад
ጥቤ አለን አለን ኢትዮጵያዊን ጥቤ ምርጥ ውንድም
@birkeyimer1993
@birkeyimer1993 14 дней назад
እኛም አለንሌት ለአብያችን ሚልየን ካዶች አሉለት
@hakimmussa1596
@hakimmussa1596 14 дней назад
አቤ ያራዳ ልጅ እንወድሀለን ሺዎች አለን ከጎንህ ኧረ በውነት ውጪ የሚኖሩ የቁርጥ ቀን ጀግኖች ምርጥ ምርጥ ሀገር ወዳድ መኖራችውን ሳይ በውነት ልቤ በደስታ ተሞላ ክበሩልን እነ ወንድም አለም ጥበበ ጀጎኖች ናቹ በውነት ፅንፈኞችና ተላላኪ ባንዳዎች በሚበዙበት አለም እናንተ ጀግኖች ደፋሮች የውነት ሰዎች ስትኖሩን እንኮራለን ኑሩልን በምቾት
@mulumebetconte5813
@mulumebetconte5813 14 дней назад
God is answering our prayers for our country Ethiopia and the people of Ethiopia. The enemies of Ethiopia and the people of Ethiopia will never succeed in destroying our country we are all praying and God will forgive our sins and bless usin the Name of Jesus. Amen
@halemtessema9256
@halemtessema9256 15 дней назад
መሪ እምቢ ብሎት አጋጭቶ ለማቆም ይሆናል።
@abebasetarge383
@abebasetarge383 14 дней назад
አቢ ምፍጥ ሰው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MuyeAhmed-ok4gh
@MuyeAhmed-ok4gh 14 дней назад
ሀቅ እና ሳቅን አለመደገፍ የሀገርን ሀቅ መካድ ነው ።
@tsigemezgebu2805
@tsigemezgebu2805 14 дней назад
አቤ ሰላመ እግዚአብሔር የሃሉ ምስሌከ።
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 14 дней назад
አብቹ ጀግናዉ ደፋሩ አለም ሁሉ ፊቱን ከሱዳን ባዞረበት ጊዜ ቀድሞ የደረሰላት የሰላም አባት የአፍሪካ አባት አላህ ሱዳንን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏
@tinaabtew7534
@tinaabtew7534 14 дней назад
Thank you, Abe. You did good job from USA.
@Co_equal
@Co_equal 14 дней назад
Yosef from Virginia has a great point.
@f.hailefessuh5691
@f.hailefessuh5691 14 дней назад
ይሄ ሰው የዓለም ሎሬት እኾ ነው፣አብይ ገና ብዙ ሰለም ፍቅር እና ተፈጥሮ ይተክላል💚💛❤!!!🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-rq1ty1jy9j
@user-rq1ty1jy9j 14 дней назад
ዛፍ የሚገጩትን እዛው ማስተከል፣ ሽንት የሚሸኑትን የጉልበት ስራ ማሰራት።
@girmamolla500
@girmamolla500 14 дней назад
The sound engineer is not doing a good job. Not consistently the same. Today is one of those days. Very hard to hear and follow. Thanks
@endale2533
@endale2533 14 дней назад
ምቀኛ መንፈስ ነው አራሙቻው የተወጋ ይሁን😅
@abdulnasirshumet3386
@abdulnasirshumet3386 14 дней назад
በምሥራቅ አርሲ ሽርካ ወረዳ በሶሌ ጉና ቀበሌ በ 22/10/2016 ዓ/ም የተፈጠረው ነገር ምንድን ነው እውነታውን አጣርታችሁ ንገሩን እስኪ፤
@selamabebe7552
@selamabebe7552 14 дней назад
በርታሰላም❤❤❤
@zenebenegash2315
@zenebenegash2315 14 дней назад
ግብፆች እንደ ቁራ ንስሩ ዙሪያ እየጮኹ ይገኛሉ።ግን ግብፅ ትጮኻለች እንጂ ምንም አታደርግም።
@melayaanta2574
@melayaanta2574 14 дней назад
አቤ በጣም አዝናለሁ በጭራሸ ደምፀህ አይሰማም ነበር
@hanhn7623
@hanhn7623 14 дней назад
ሰላም.አቤ.🎉🎉
@davetolosa1256
@davetolosa1256 14 дней назад
አቤ አንድ ጭውቴ ልንገርህ የኮረና ጊዜ ከኳራንታዮን ውተው አቢቹ ችግኝ ተነቀለ ሲባል ሲሮጥ ፎቶውን እልክልሀለው ልደቱ ደግሞ ሸግግር መንግሰት ሲባል ሲሮጥ ልደቱ ከተኛበት ተነሰቶ ሲሮጥ አየ ልዮነት አቤ አቢቹ ይችላል
@dadichebud2529
@dadichebud2529 15 дней назад
ለምን አረሸኑም ?
@AberaDubrie
@AberaDubrie 14 дней назад
ይሰማል
@tarikukebu9680
@tarikukebu9680 14 дней назад
ሠላም አቤ ለምንድነው በጊዜ የማገባው እኛ ከሰራ የምንገባው 12:00 6:00 ለሊት ላይ ነው ሰግባ አንተን አዳምጠንህ መተኛት እንፈልጋለን ግን አንተ የምገባው እኛ ከተኛን በኋላ ነው ለምን ለምን ለምን 😢 ቢለን እንጠይቃለን አቤ ቶኩቻው ?
@Abichu-eg7qh
@Abichu-eg7qh 14 дней назад
Ethiopian 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘
@antenehalbert
@antenehalbert 15 дней назад
ማይክሮፎንህ የት አረግከው
@abdulnasirshumet3386
@abdulnasirshumet3386 14 дней назад
YISEMALLL
@hananengida3978
@hananengida3978 14 дней назад
አለን
@user-ct7zz7hc8r
@user-ct7zz7hc8r 14 дней назад
Selamehi yebeza abe
@hananengida3978
@hananengida3978 14 дней назад
አቤ❤❤❤❤❤❤❤❤
@hakimmussa1596
@hakimmussa1596 14 дней назад
ኧረ ሰላም ነን እኛ ኢትዮጵያ የምንኖር በምቾት ነው የምንኖረው አለም ይወቅልን የተወሰኑ በየገጠሩ አካባቢ አሸባሪ ፅንፈኞች አልፎ አልፎ አሉ እነሱም መከላከያ አደብ እያስየያዛቸው ነው አሸባሪ ደሞ አሜሪካንም አውሮፓም ውስጥ አለ
@abdulnasirshumet3386
@abdulnasirshumet3386 14 дней назад
ALEN Alen ke Ethiopia Gon
@jujucanal2165
@jujucanal2165 14 дней назад
በአብይና በመከላከያ በኢትዮጵያ ድርድር የለም😊
@frutlove2219
@frutlove2219 15 дней назад
abe erega belo semeta yenebar mekena hona belo kalehona men kezafe gar agachew gen betam yasazenal betam
@samsonshiferaw5278
@samsonshiferaw5278 14 дней назад
አቤ ቃላት አትደጋግምብን እባክህ ጊዜን አታባከን
@fantutadesse320
@fantutadesse320 14 дней назад
በየመንገድ ላይ የሚሸና ውሻ ነው ሰውእንደውሻ በየመንገዱመሽናት የለበትም ሰው ሆይ ሰው ሁን እንላለን
@mulamula6167
@mulamula6167 15 дней назад
Hulem dekama new abe tinsh chemer ydereg
@user-bi7cv1hz6x
@user-bi7cv1hz6x 13 дней назад
ሀብታሙ አያሌው ብቻውን ....አንድ ክፍለ ጦር ነው አንበሳ ዋው ...ጀግናችን ነው አንተ እኩለ ለሊት .....አንተ እኩለ ለሊት .....አንተ እኩለ ለሊት .....አንተ እኩለ ለሊት .....አንተ እኩለ ለሊት .....አንተ እኩለ ለሊት ..... ፋ... ኖ እንተ ማነህ ...ፋ ...ኖ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪 ለማንኛውም የዳኜ ዋሌን አዲሱን ጋብዤሃለሁ ...እኩለ ለሊት 💚💛❤
@GemedaDaluJaragalato
@GemedaDaluJaragalato 14 дней назад
Ara dimitsih yissammaal yimmachih😂
@alamalam5960
@alamalam5960 14 дней назад
ሰላም አቤ
@chaltusuphe9465
@chaltusuphe9465 14 дней назад
Yene wude abate ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@messelegebremichael8774
@messelegebremichael8774 14 дней назад
ሀሙሲት እኮ ሀሙስ ሀሙስ ገብያ የሚካሄድባት እንጅ ቀበሌ አይደለችም፣ በየሳምንቱ ተገናኝተው ገበያው ካለቀ በሁዋላ ይበተናሉ፣
@user-uk7qz1mo6y
@user-uk7qz1mo6y 14 дней назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Meselebarana
@Meselebarana 14 дней назад
ayesemm
@fifiagenhu9768
@fifiagenhu9768 15 дней назад
👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@SolomonTilahun-er2hu
@SolomonTilahun-er2hu 15 дней назад
Habtam he didn't denied he was EPRDF , so what is surprising posting his pic ?
@romanestifanos6869
@romanestifanos6869 15 дней назад
1:21:33
@asenafikabede8470
@asenafikabede8470 15 дней назад
ከአስላ
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 14 дней назад
ፋሲል ሰይጣን ይቆጣጠረዉና ድብኝቱ ካዳሚ ደጋሚ ዘረጦ አሳማ
@esayasmamo
@esayasmamo 14 дней назад
❤❤❤
@ENDRIESYEBRHIM-sn1wg
@ENDRIESYEBRHIM-sn1wg 14 дней назад
Syum teshome woshetammmm newo bedemeq gudayyyyy
@elsinagirma7535
@elsinagirma7535 14 дней назад
ልክ ነው ደረጀ ሃብተ ወልድ ኤልሳ ቢዩቲ ያለችውን ተቀቡ ለወንዶችም ይሆናል ሲል ነበር ኳሰ ለዶክተር አብይ ደረጀ ሊሳይ ማፈሪያ ወይ ጉድ ነፍስ ካለ መነቃነቅ አይቀር😂💚💛❤️🙏
@ganetlemma6920
@ganetlemma6920 14 дней назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ferate8765-vk7ur
@ferate8765-vk7ur 14 дней назад
አቤ ሽፍታ ድሮም አለ ግን የሁኑ ለየት የሚለው የሚጠየቀው ገንዘብ ከፍ ማለቱ ነው ።
@almazdrersa9669
@almazdrersa9669 14 дней назад
መንግስት ሲያለማ ተልኮ ያለው ያፈርሳል
@abebemekonnen4789
@abebemekonnen4789 14 дней назад
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@user-eo9we6fu3s
@user-eo9we6fu3s 14 дней назад
11
@mulutesfaye9302
@mulutesfaye9302 14 дней назад
Yr voice very low
@yismayisma19
@yismayisma19 14 дней назад
2
@chaltusuphe9465
@chaltusuphe9465 14 дней назад
Abichuu ❤❤❤❤❤❤❤😂
@habtegebremariam6800
@habtegebremariam6800 14 дней назад
AA
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 14 дней назад
ኢትዮጵያችን ከማንም አገር የበለጠ ተበልቶ የሚታደርባት በረከት የበዛላት ሰላም ያለባት አገር እንደሆነች አለም መስክሯል በግድ ኢትዮጵያ ካልፈረሰች ብለዉ የሚጋጋጡ ወሬብቻዎች ዉሸታሞች የሚሉትን ማንም አይሰማቸዉም
@user-eo9we6fu3s
@user-eo9we6fu3s 14 дней назад
ይገደሉ በሂዋት ካሉ
@maiklbaly2524
@maiklbaly2524 14 дней назад
💙💙💙💙💚💚💚💚❤❤❤❤❤
@endalekumsa
@endalekumsa 14 дней назад
አይሱዙዉ ዛፉ ላይ የወጣዉ ሆን ብሎ ነዉ ተጣርቶ እርምጃ ልወሰድበት ይገባል
@mebrateful
@mebrateful 12 дней назад
Lemehonu sewyew ye tecnic gudlet agatmot yhonal. Sew lai kemyadersew gudat ke zaf gar megachetu liasmesegnew yghebal. Yihea bezaf lai yetederege tikat mehonu yateratral. Medical issue lihon ychilalna yalteregagete information kemenager enkoteb.
@truworkmengistu3170
@truworkmengistu3170 15 дней назад
111❤❤❤❤❤
@girmakassa4731
@girmakassa4731 14 дней назад
111
@AlexMulamo
@AlexMulamo 14 дней назад
1
@antenehalbert
@antenehalbert 15 дней назад
አይስማም
@EndaleAkenda
@EndaleAkenda 14 дней назад
ወቅን ነው ውቅን አይደለም
@user-wh4cn9sr2l
@user-wh4cn9sr2l 12 дней назад
Derejem antem kedada Nachihu
@Zehara-ls5hm
@Zehara-ls5hm 14 дней назад
ኣቤዋ ስዩምን በብዛት የምከታተለው ሰው ነው ግን የሙስሊም ጥላቻ ጭንቅላቱን የቆለፈው ሰው ይመስላል የሆነ ጊዜ ኣህመዲን ጀበልን በተልካሻ ወሬ አንጠልጥሎ ከሙስሊሙ ህዝብ እለየዋለው ብሎ ሲንደፋደፍ ነበር ኣለማወቁን እንዲያቅ ንገርልኝ ኣህመዲን ጀበል ለሙስሊሙ ህዝብ ጀግናው ካዘዘው የሚታዘዝለት እንደ ኣይኑ ብሌን ሚሳሳለት ታሪኩን ኣበጥሮ የሚያስተምረው ኡስታዛችን ስለሆነ ወራጅ ብለነዋል ኣሁንም ደመቀን እያብጠለጠለ ያለው ገና ለገና ማስረጃ በሌለው መንገድ ስም ማጥፋቱን ተያይዞታል በህግ አምላክ ሊባል ይገባል ደመቀ መኮንን በሀገሩ ላይ የሰላም ጠር ከሆነ የሚያከብረው እና የሚወደው የኢትዮጵያ ሕዝብ ልቡ ማዘን ሲጀምር ዋጋውን ያገኛል ምክንያቱም ኣሏህ የተበደለን ሰው የሚዳኝ ጌታ ነውና ።
@Belachewchaka-gw1jq
@Belachewchaka-gw1jq 14 дней назад
ልብ የሚያሞቀው የታጋቾቹ ወሬ በቅድሚያ ማብሰል ሲገባህ ስለ ዛፍ ታወራለህ
@halimahhh-fl9bo
@halimahhh-fl9bo 14 дней назад
ይለያል፣ዘድሮ፣የፋዲያዉ፣ኑሮ፣
@DestaGelaye-tk1qt
@DestaGelaye-tk1qt 9 дней назад
ድልና ሞገስ ዘወትር ለአገር መከላከያ ሠራዊት
@abebasetarge383
@abebasetarge383 14 дней назад
አቢቹ። ምርጥ መሪ ምቀኛያውራ ምን ይዘው ይቅረቡ ሽፍታ ያለ የነበረ ነው አይ ፋሲል ከወረዱአይቀር አሳፋሪ ነው ጉረቢት መርዳት መጠየቅ ያለ የነበረ ነው
@honest241
@honest241 12 дней назад
ደገምከው የደምቢ ዶሎ ተማሪዎችን በዚያን ግዜ ይችኛዋ ታየች ባ/ዳር ምንጬ አንደላከልኝ እያልክ ፊልሙ ፊቴ አለ ለአንተ ፀጉር መቆረጫ ያዋጣን ለልጆቹ ለምን ትገታናለህ በተረፈ የአንተና ሀብታሙ አህያ ለአህያ ቢራገጥ ጥርስ አይሰበርም ነው
@oumermohammed268
@oumermohammed268 14 дней назад
አቤ ከጂኦግራፊ አትተዋወቁም ወይ?
@teshomeethiopia2024
@teshomeethiopia2024 15 дней назад
I wonder why EMS claims it’s neutrality when it is the main spokesperson of FANDO, the Boko haram of Ethiopia .
@truetalesofhuman5572
@truetalesofhuman5572 14 дней назад
222
@batiworku1417
@batiworku1417 15 дней назад
አቤ ሶስት የእፍሪካ ሀገሮች በኮንፍደሬት ተዋህደዋል እስቲ ስለሱ ንገረን::
@tomwoldegabriel8039
@tomwoldegabriel8039 15 дней назад
ምነው ቶክቻው ዜና ማቅረብ እኮ አይችልም የሀብታሙን የ360ን የደረጀ የመሳይ የፋሲል የአበበ ገላው እንዲህ አሉ እያለ ወሬ ይለቃቅም እንጂ የራሱ የሆነግዜ ወስዶ አንብቦ የሚያመጣው ምንም ሀሳብ የለውም
@gull4738
@gull4738 15 дней назад
This is disinformation professionally. No worry​@@tomwoldegabriel8039
Далее
They got a Golden Buzzer 🤣✨
00:46
Просмотров 24 млн
20 июля 2024 г.
0:11
Просмотров 1,4 млн
ЖВАЧКИ!!!
0:47
Просмотров 4,1 млн