Лучшее на RU-vid
Кино
Авто/Мото
Видеоклипы
Животные
Спорт
Игры
Приколы
Развлечения
Хобби
Наука
Авторизоваться
Зарегистрироваться
ፍትህን ፍለጋ ወደ ሃገሬ መጥቻለሁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
1:12:00
Ethiopia - “ለማንም አንመለሰም” ጠቅላዩ፣ ጠቅላዩ ስለ ቀይ ባህር ዓለም ይስማ፣ ጄነራሉ በባህርዳር እየመከሩ ነው፣ የተጠበቀው የሲኖዶሱ ውሳኔ
18:06
Ледник 1:0 Мужик
00:53
КАК СТАТЬ ГУРАМОМ АМАРЯНОМ #иванабрамов #гурамамарян #пародия #shorts
00:27
«Только такую женщину я мог получить от Бога и полюбить» #рукивверх #жуков #меньшова
00:58
Армия рф начала окружать Курахово: 8 км до большого котла! | Алексей Арестович | Канал Центр
10:36
አግባ ተብዬ በ57 ዓመቴ ባገባም ባልጠበኩት መንገድ ጉድ ሆንኩኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Подписаться 730 тыс.
Просмотров 18 тыс.
50%
1
Видео
Поделиться
Скачать
Добавить в
Опубликовано:
30 окт 2024
Поделиться:
Ссылка:
Скачать:
Готовим ссылку...
Добавить в:
Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии :
313
@marigoldan1
2 часа назад
ሰውየው ልክ ናቸው የከተማ ልጅ በብዛት እናት አባቱ ቤት ነው የሚያረጀው። ክፍለ ሀገር በሽተኛ ካልሆነ በስተቀር ሴትም ወንድም በልጅነት ነው ከቤት የሚወጡት።
@yifat-o4w
Час назад
ትክክል
@HanaBekele-dl3ht
43 минуты назад
ትክክል እኔ ከክፍለሀገር መጥቼ በ21አመቴ እራሴን ችያለሁ ያከራዬ ልጆች በ40አመታቸው እናታቸው ጋ ናቸው
@Fatuma155
5 минут назад
😂😂
@KonjitBerhanu
4 минуты назад
Iይህማ በጣም የተነቃበት ውንብድና ነው። የባንክ ቤት ሰራተኞች ያለውን የሲስተሙን ክፍተት ተጠቅመው ውንብድናውን ፈጠሩ። ፋናሽዬል ስካም (financial scam) ነው።
@GodisGreat-f1m
Час назад
አሌክስ መከራከርህ ትክክል አልመሰለኝም። የሆኑትን ሲነግሩህ መስማት ነበረብህ። ክርክርህ ብዙም አልጣመኝ። እንደገና ብትሰማው ምን ማለቴ እንደሆነ ይገባሀል ብየ አስባለሁ።
@Lily-bk9zw
2 часа назад
አሁን ይሔ ግዙፍ ባንክ ለስማቹ ስትሉ የእኚን አባት ገንዘብ መልሱላቸው የዋሕነታቸውን አይቶ ነው የተጠቀመባቸው የመንግስት ያለ በጣም ያሳዝናል ፍትሕ የሌለበት ሀገር😢😢
@FikerLegesse-b7k
34 минуты назад
አሁን የመጡበትን ጠይቅ ምን ያከራክርሀል ሁሉም ብእርሱ ፈቃድ ነው ዝም ብለህ መጠየቅ የማይገባህን ትጠይቃለህ
@mulualembekele1619
Час назад
ልክ ናቸው ብዙ የከተማ ልጅ በድሮ ጊዜ ሳያገቡ ቀርተዋል። አለምሰገድ አንተ በዚህ ዘመን ያሉ ልጆችን አይተህ ነው።
@tirsithaielgebrial5409
2 часа назад
እረ አለምዬ ተሸወድክ፣የከተማ ልጅ የናቱና የአባቱን ይብላ ይጠጣ እጂ መች ቁምነገር ያውቃል
@NouraSultan-s2v
2 часа назад
የኔ አባት ይቅር ❤ታሪኮት ደስ ሲል አላህ❤ልጅ ይስጣችሁ ሲቀጥል ገንዘቦትን ያዘረፉት እራሱ የባንክ ቤቱ ማነጀር ውስጥ አዋቂ ነው አፈር ይብላ አይዞን😢አባታችን በስተርጅና የለፉበትን አቆትን ፈጣሪ በእጅዎ ያስገሎት ኢትዮፕያውስጥ መቼም ፍትህ ማፊ😢
@SusuSisay
35 минут назад
ስራ አስኪያጁ ለሊቱን የሳቸው ብር ብቻ እንደወጣ በምን አወቀ
@yehiwotm3991
2 часа назад
ዓለም ሰገድ እኔ መሃል ከተማ አራት ኪሎ ተወልጄ ነው ያደኩት እና ቶሎ ማግባት አይታሰብም ወላጅ አለ ወላጅ የሰራውን እየበላ ወላጅ ቤት ይተኛል ምቾት ስላለ ትዳር አብዛኛው አይፈልግም ቶሎ የሚያገባው ቤተሰብ የሌለው የተቸገረ ወይም ቤተሰብ ሌላ ቦታ ከሆነ ነው እና አለምሰገድ አንተ ያልከው ሃሳብ ትክክል አይደለም
@seidamalde9568
2 часа назад
Exactly
@mare7241
2 часа назад
❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@oneethoipan9565
2 часа назад
አዎ ግን ሁሉም አይደለም ይገርማል
@hiwettesefu5479
Час назад
አንተማ (ቺማ) የልጅ ጡረተኛ ነህ( ሽ)
@firehiwotworku2144
Час назад
My brother journalist the thing is old generation specially scary of marriage I have family the same thing all off addis abeba people not the same.
@mercymercy9309
Час назад
አለምሰገድ ከጊዜ በሆላ መርማሪ እየሆንክ ነው ጥያቄ አታብዛ ባክህ ሰዎች ሀሳባቸውን ለህዝቡ ማጋራት ፈልገው መተው ያንተ በጥያቄ ማጨናነቅ ምን ሚሉት ነው?
@meazitadassemeazi4286
Час назад
የኔ አባት እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው በጣም ባላጌ ሰው ነው እንዴት ሰው የስውን ጉልበት ለመብላት እንደዚህ እንቅልፍ ያጣል በጣም ነው ያዘንኩት
@nestsnetnani9713
Час назад
ልክ ናቸው የከተማ ልጆች ሆነን ቶሎ ማግባት አይታሰብም ስራም ይዘን
@ftdgtyyf-kk8dm
2 часа назад
ብዙ,የከተማ,ልጅ,እንደሣቸዉ,ነዉ
@yalemworkmekonnen9222
2 часа назад
አለምሰገድ ምነው ሳቅ ሳቅ አለህ? ደግሞ አትከራከር። ልክ ናቸው እርሳቸው ያሉት ብዙ የአዲስ አበባ ልጆች ቶሎ አያገቡም እኔ የማውቃቸው ማለቴ ነው።
@raheltesema865
2 часа назад
Exactly
@eyarslaewarkneh4548
Час назад
እረ ብዙ አለ በየቤቱ
@እንግልቶበዛ
59 минут назад
አባባ ለስራ አስኪያጅ የረዱት መስሎዋቸው ነበር ያዛወሩለት እሱ ግን ምን አሰብ ነው ሳይነገር እንደዚህ ማድረግ ጥሩ አይደለም ፍትህ ለአባባ
@AbelMamo-jt7ob
2 часа назад
ኡፍፍፍፍ በጣም ያሳዝናል ፍትህ ለአባታችን
@LoveAndPeace2424
Час назад
አለምዬ አንተ እኮ ወጣት ነህ ከሰውየው ጋር ብዙ ልዩነት አላችሁ:: እሳቸው እውነታቸውን ነው በኛ ጊዜ ትዳር በቀላሉ አይያዝም የእናት አባትንም ቤት ለቆ አይወጣም እነሱም እንድትለያቸው ብዙም አይፈልጉም:: ያሁን ዘመን እንደ አሜሪካኖቹ ነው 18 ካለፈ ራስን መቻል ነው😊
@meseretdibabe8020
49 минут назад
ትክክል
@onedaygoodjob3325
2 часа назад
ይሄን የምትመለከቱ ሁ ሉ ዛሬ 2️⃣1️⃣ እመ አምላክ ነች ጥላ ከለ ላ ትሁናችሁ ሸክማችሁን ትቅልላችሁ
@alganesh-xe4yb
2 часа назад
Amen🙏🙏🙏❤️
@ኤማ-ጠ3ሐ
2 часа назад
አሜን እመቤታችን ቅድስት ድግል ማርያም ከባድ የሆነውን ነገር ገርስ ሳልኛለች በለተቀኖ ምስክርነቶን ለሁሉም እናገራለሁ ስውራ ማርያም አላሳፋረችኝም ❤
@TgKebede-wf1gi
2 часа назад
አሜን እህቴ
@girma589
Час назад
አሜን
@lidiengida8555
Час назад
Amen🙏🏽 🙏🏽
@BeemnetBayeah
2 часа назад
እረ አለም ስገድ የከተማ ልጅ 50 አመትታችሁም ከእናት ቤት አይወጡም።
@meseretdibabe8020
48 минут назад
እውነት ነው
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
2 часа назад
ጋዜጠኛ አሌክሰ ክብር ይገብሃል ወንድማችን
@Thahiretade
59 минут назад
እኔ ግን
@HayatTofak
10 минут назад
በጣም አሽቃበጥሽ ለጥቅሙ ነው
@EthioEuropefoods
34 минуты назад
ልክ ናቸው, የከተማ ሌጅ አይወጣም ቶሎ
@tinsaebelete958
Час назад
ልክ ናቸው የ ከተማ ልጆች ቤተሰብ ላይ ነው የሚቆዩት ቤት ከሰሩም ቤተሰብ ግቢ አየሰሩ አግብተው ነው የሚኖሩት ባሁኑ ቤት ፈረሳ ብዙዎች መና ቀርተዋል
@frahiwotkassa6646
Час назад
የባንኩ ማናጀር ብሩ ለሊት ሲወጣ ማደሩን ደውሎ የሚነግረው በምን አውቆነው
@TigistTeklehaymanotGebreselass
49 минут назад
በትክክል የሱም እጅ አለበት የሚያውቀው ነገር አለ
@madenaabuseraj5078
Час назад
አለም እዬ የከተማልጅ ለትዳር አይችኩልም እኮ ምን አልባት ከቤት ሊወጣ ይችላል ግን አግብቶ አይደለም የገጥር ልጅ ደግሞ ባአስራዎቹ አግብቶ እዛው ቤተሰቦቹን እያረሰ ሚስቱ እዬጋገረች አብረው ይኖራሉ አብዛኛው የክፍለ ሀገር ልጅ ህይወት።
@ElasNegash-yi7tb
Час назад
እረ እኔም ለጥቂት ነው ሳላርጥ ያገባሁት መሀል እዲሳባ ፒያሳ ተወልጄ የከተማ ልጅ ለትዳር እይቸኩልም ነበር በኛ ጊዜ ያሁኑ ተወው
@RozaZImamu
2 часа назад
ጋሼ እውነታቸውን ነው የከተማ ልጅ አዳር እንጂ ትዳር አያስብ 😂
@ሰናይሰላም
37 минут назад
ደስ የሚል ፕሮግሪም.. ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው!! ገንዘባቸውን መልሱ.
@oneethoipan9565
2 часа назад
የከተማ ልጅ ስራ የለውም እና ብዙው ግዜ ትዳራ አያስብም ግን ሁሉም አይደለም ። የአሁኑው ትውልድ ብልጥ ነዉ በሃያ አመት ነው ሚያገቡት ሚፋቱት ቀን ይውጣላቹህ የአዲስ አበባ ልጆች😢😢😢😢
@abdulnaserjamsheer7914
2 часа назад
ሰውየው እውነታቸውን እኮ ነው በነሱ ዘመንና በአንተ ዘመን አንድ አይነት አይደለም የድሮ ወጣት ቶሎ አይገባም ከስንት አንድ ቢገኝ ነው የሰውን ሀሳብ መምታት ጥሩ አይደለም ከኢንተርቪው በፊት ከሚሰጡት ሀሳብ ተነስተህ ጥናት ማድረግ ይኖርብሃል እንጂ መፍረድ ጥሩ አይደለም😢😢😢
@HayatTofak
15 минут назад
ኮሜንት አያነብ መሰለኝ አያስተካክልም
@danielghdei9606
2 часа назад
እር አለምስገድ እንዳውም የከተማ ልጅ በወጣትነቱ ጡርተኛ ነው ኔ ብዙ አቃለው እሪበከንቱ ነው ተወልጄ ያደኩት
@genetadugnaheran1328
2 часа назад
በ40ም አይወጣም
@eyarslaewarkneh4548
2 часа назад
ትክክል በየቤታችን ያለ ጉድ
@raheltesema865
2 часа назад
Exactly
@KalkidanJotie
Час назад
ለምን አላገባህም? ለምን ሳታገባ ቆየህ? መቼ ነው የምታገባው? እንደዚህ አይነት ጥያቄ ፈፅሞ አይጠየቅም ነውር ነው ሰው እራሱ ወይም እራስዋ እስካልነገሩን ድረስ።
@hssana8939
Час назад
አላምሰገድ አንዳንዴ እኔ ብቻ ነይ አዋቂ ትላለህ አባታችን ልክ ናቸው እንደውም አሁን ነዉ ሰው ቶሎ ማግባት የጀመረው እሳቸው በሚሉት ግዜ ቢመችም ባይመችም የከተማ ሰው ቶሎ አያገባም
@Dhhd-y7e
45 минут назад
yehe.halfenate.naww
@fatimaabdallah1397
2 часа назад
የአለም ሰገድ አድናቂዎች ❤❤❤❤
@frahiwotkassa6646
Час назад
እንባአባሽ ሆነሀል ተባረክ
@mimicherinet948
46 минут назад
ጉዋደኛዬ የሚሉት ሰዉ ሊጠረጠር ይቻላል ። ሞባይል ባንክ ሳይነገራቸዉ የከፈተዉ እርሱ ነዉ ለምን? ሚስጥር ቁጥር ያስገባዉ የሰጠዉ እርሱ ሲሆን በእለቱ ለምን ደዉሎ ገንዘቡ መዉጣቱን ነገራቸዉ ይከታተላል ያዉቅ ይሆን ማለት ነዉ ?
@genetadugnaheran1328
2 часа назад
በብዛት የሸገር ልጅ ቶሎ ትዳር ይዞ ከቤተሰብ ጋር አይወጣም
@kokotubeኮኮ
Час назад
አይይ አያድርስ ብቻ ነው
@Mehretwondimu
2 часа назад
ከባድ ነዉ እገግዚአብሔር አቆትን ያውጣሎት😢
@TsigardaYednglmaryam
Час назад
ፋዘር ልክ ናቸው የከተማልጅ ቶሎ አያገባም በተለይ ወንዶች እኛ ግቢ 2 ወንድማማቾች ኮንደሚኒየም ደርሷቸው ቤቱን አከራይተው የሚኖሩት ጠባብ በሆነች የቀበሌ ቤት ከናታቸው ጋር ነበር አሁን ካሳንችስዬም ፈረሠች እነሱም በ40 ምናምን ዓመታቸው ከናታቸው ሸክም ወረዱ 😊
@tsi907
57 минут назад
😂😂
@saraaamarech5920
2 часа назад
እስከ57 አመት፡ትዳር፡ሳይዝ አያት ቅድመ አያት በሚሆኑበት ጊዜ ያውም አግባ ተቢዬ ሆ
@RobelAT
Час назад
የከተማ ልጅኮ ሰገጤ ነው :: በ 40 አመቱ "ማሚ ቁርሴን ስጭኝ" እያለ በልቶ ከተማ ችክ መሸጎር ድድ ማስጣት ሰው መፎገር ነው ሙያው:: አታይም አዲሳባን? የክፍለሀገር ካድሬ ነው ቤቱን አፍርሶ ቦታውን የሚሸጥና የሚያባርረው:: ያዲሳባ ልጅ ሸሚዝ አሳምሮ ጫማ እያስጠረገ ሰው ሲፈልጥና ሲፎግር ጉራጌ መርካቶን ወረሰው:: ወዘተ:: ሰምተሀል::
@ssweetsweet4801
3 часа назад
እንኳን ደና መጣህ አለምዬ
@selam-xi9nb
2 часа назад
ልክ ናቸው የከተማ ልጅ እንደዚህ ነውአንተ ተሳስተሀል
@monaalmona1194
48 минут назад
እግዚአብብሄር ይፈርዳል
@ህሊና-ዬ
2 часа назад
እስካሁን ስሙ በመጥፎ ያልተነሳ ባንክ ነበር ያሳዝናል የ ኢትዮጵያ ነገር!!
@mulutemere7953
Час назад
አንተ የዛ ባንክ ሰራተኛ ነኽ?
@gfg4073
21 минуту назад
ምን ይሻላል የት ባንክ ይሻላል እረ ግራ ገባኝ
@Ambesaw12
27 минут назад
አንተ ጠያቂው የገጠር ልጅ ነክ ፣ የከተማ ልጅ ቶሎ አያገባም ፣
@mimit4032
Час назад
We need answer from Dashen Bank!! This is so sad!!
@absabs3111
Час назад
እረ ያሣዝናሉ ተዋቸው
@MesfinTadesse-jq7el
Час назад
የከተማ ልጅ ቤት ተከራይቶ ቶሎ አይወጣም
@sameri424
Час назад
ማናጀሩ ግን ፈጣሪን ፍራ አባባ እርሶ አይናደዱ አይዞት
@wagayebelete6363
2 часа назад
አይ ጌታ ሆይ ምን እየተካኤደ እንዳለ ይገርማል!ማንን ይመን ይህ ህዝብ!ለምን ባንክ ይቀመጣል ዙንድሮ ምን እማንሰማው አለ
@gelilanigussie5186
Час назад
እግዚአብሔር ሀቅህን ያውጣልህ
@tewodrostolossa4547
2 часа назад
ተገቢ የተቀናጀ ምርመራ ቢደረግ ይህ ችግር ይደረስበታል፡፡ ለባንኩሙ ሥምና ክብር ተቋሙሙ በዚህ ጉዳይ ተገቢ ምርመራ ማድረግም ማሰደረግም አለበት፡፡
@dagnachewgodebogodebo-qh7vw
22 минуты назад
ምኞቶትን እግዚአብሔር ያሳካ❤
@kokotubeኮኮ
Час назад
ሁላችንም የእግዚአብሔርን ድምፅ መስማት እንለማመድ "ሌባው ሁሌም ሊሰርቅ ሊገድል ሊያጠፋ ያደባልና "ህም የሁሉ ቤት ቢንኳኳ ስንት ጉድ እየሮጠ ይከፍት ይሆን። አይዞት you are the choice one
@teferagedlu6707
Час назад
በጣም ያዛዝናል ባንክ ሰራተኛው ሰርቆል ተጠያቂው ባንኩ ነው
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
2 часа назад
ኢትዪጲያ ከመጣሁ ያየሁት ጉድ ባለትዳሮች ላይ የሚሰማው ጉድ እሰኪ ለማግባት ከመቸኮላችን ከመንሰፍሰፍ የእግዚሐብሔር ፍቃድ ይሁን ትዳር ውሰጥ ቁጭ ብሎ ሚሰቱ እቤቱ ገብታ አልወጣም ብላ ወለደችለት ሴቶች ከሚታለሉት አንዱ ልጅ ሰለወለደላቸው የራሳቸው ይመሰላቸዎል ወደራሴ ሰመለሰ ጵጌሬዳ አበባ እንደምወድ ያውቃል ለኔ ገዘቶ መኪና ውሰጥ ሚሰቱ ሰታገኝ ላንቺ ነው አላት ለኔ ውድ ስጦታ አምቶ ተቀብዬ የአበባው ገጠመኝ ነገረኝ በልጅነት እንዎደድ ነበር አሁን ለማሰባቸው ነገሮች መሰዎት ሊከፍል ዝግጁ ነው ወንድ ልጅ ሲያፈቅር ከባድ ነው
@kalkidanteshome-j8u
Час назад
If you already knew he is married, why did you have romantic relationships with him? Stupid!!
@Hanan-kn6dn
3 часа назад
በዬ ሀገሩ በየቤቱ ስት ጉድ አለ መቸም ጆሮ ደክሞኛል አልሰማማም አትልም
@SaidaShow3
28 минут назад
በዚ እዴሜቸው እድሜ ልከቸው ያጠራቀሙት ገዘባቸው የበለ ይዋጥለት ይሁን አሏህ ሀቃቸውን በጃቸው ያስገባላቸው
@DengleMemekaye
53 минуты назад
ትክክል ናቸው
@meditajc
2 часа назад
ህጋዊ ዘረፋ ማለት ይሄ ነዉ ባንክ ያልታመነ ማን ይታመናል ወገን ምንም ማለት ይከብዳል ምክንያቱም የታቀደነ ሆን ተብሎ የተደረገ ዘረፋ ነዉ ዳሽን ባንክ ቤቱን ይፈትሽ ወንድሜ እግዚአብሔር የለፋህበት ገንዘብ ያስመልስልህ
@dorinaSa
Час назад
አንዳንዶቻችሁ አፋችሁን አትክፈቱ ማንም ሰው ፈጣሪ በፈቀደለት ሰአት ነው ከትዳር አጋሩ ጋር ሚገናኘው😏
@marthadula8517
42 минуты назад
ኧረ አለም ሰገድ አንደ አዲሳባ ልጅ ሞኝና የቤተሰብ ጥገኛ የለም በጣም ፈሪ ነን ጥናት አርግበት
@zedahmed9371
2 часа назад
ጉድ ፈላ እስቲ እንስማዉ ዘንድሮ መቸስ 😎😎
@setotawniguse3562
2 часа назад
ወሬ ትወጃለሽ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
47 минут назад
😂😂😂😂😂😂😂😂
@LiliAssefa-b4k
2 часа назад
አለም ሰገድ አንዳንዴ ኢትዮጵያ መኖርህን ትረሳዋለህ ልበል?ስንቶች ናቸው እስከ አርባ አመታቸው ቤተሰብ ላይ የሚጎለቱት?እንደውም ሴቶች ናቸው እራሳቸውን ለመቻል የሚሯሯጡት።መፍረድ ያለብህ አብዛኛውን ቁጥር በማየት እንጂ አንተና ጓደኞችህ በጊዜ ከቤት ስለወጣችሁ አብዛኛውን አይወክልም።
@Askutezu1977
Час назад
አትሳሳት የድሮ ወንድ ቶሎ ማግባት በተለይ የከተማ ልጅ አይፈልግም።
@Beletu-u7f
20 минут назад
አለምሰገድ በእዉነት በአንድ ቀን ነህ ብር በአንድ ቀን አይወጣም አይቻልም ለምን መሰለህ ትራንስፈር ደዉለዉ ባለቤቱን የጠይቃሉ
@lilegrema813
Час назад
አይ አለምስገድ ያዲሳባ ልጅ መች ከቤተስብ ይወጣል ተጣብቆ እንደውም ምስክር ወንድሞቼ ነበሩ ትክክል ነቸው ያሉት ሀቅ ነው
@AmyBerhe
Час назад
ይቅርታ እኝህ ሰው ምስኪን ናቸው ሞኝ ናቸው በዛን ዘመን ይህ ገንዘብ ብዙ ነው, የክተማ ልጅ አይመስሉም::
@meditajc
3 часа назад
ቆሎ ብዬ መግባቴ ነዉ ኘሮግራሙን ስጨርስ እመለሳለሁ
@YoditWoldegabrel
Час назад
ሰራ አሰኪያጁ ነዉ የበላዉ? እንዴት ብርህ ሲወጣ አደረ ይለዋል ?ለምን የሰዉየወሁን ብር ጠባቂ ነዉ?
@TigistTeklehaymanotGebreselass
41 минуту назад
ሳህ በትክክል
@fikreteru6742
50 минут назад
ወንድ ልጅ እስከ አርባ ዓመትካላገባ ለትዳር ፈሪ ይሆናል ይባላል በአምሳ አመቱ እደገና የጉምስና ስሜት ይሰማዋል
@TigistTeklehaymanotGebreselass
34 минуты назад
ኧር
@እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ
Час назад
ሰላምክ ይብዛ አለምዬ አረ እንደው የትኛው ባንክጰነው የሚታመነው😢
@Nuria-m8h
Час назад
ፍትህ ለአባታችን
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
42 минуты назад
የኔ አባት አይዞወት 😢
@TitiBerhanu-k2l
Час назад
አለም የቅድቡ ማስታወቂያ ይቅርብሕ ጥሩ አይደለም
@selamawitgidey2708
2 часа назад
በወቅቱ የነበረውን የከተማ ልጅ የአኗኗር ብሂል ነው የሚሉት፣ ያለፉት 30 አመታት እድሜ የኢሀዴግ ዘመን ለትውልድ ተስፋ የሰጠና በጊዜ የህይወትን መንገድ የማስተካከል እድሉ ሰፍቷል።
@shekatelebenatsheka6143
Час назад
እውነት ነው ስው አልገባውም በግዜ ማግባት ያየነው አሁን ነው
@eliyaszemene8291
54 минуты назад
አይ አባዬ ሸገር ተወልደው እንዴት ለአጭበርባሪ ይበላሉ
@frahiwotkassa6646
2 часа назад
የባንክ ባለሙያዎችን እኮ እናምናቸዋለን ልርካ ስህተትነው
@RuhamaGirma-h7r
Час назад
ሰውየው ልክ ናቸዉ የከተማ ልጅ አብዛኛው የተወለደበት አልጋ ላይ ነው የሚገነዘዉ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
39 минут назад
😮😮😮😮😮😮
@abrhame3111
12 минут назад
Ar zembel be semam
@Fre-v4o
22 минуты назад
አለምሰገድ ሰሞኑን ጥያቄክ ድርቅ እያለ ነው ተረጋጋ የከተማ ልጅ ቶሎ አያገባም እውነታቸውን ነው
@engidategegn
24 минуты назад
ብሩ ገባበት የተባለ ግለሰብ/አካዉንት ሊጣራ አይችልም ወይ?
@natandagnachew2790
Час назад
አሌክስ ልክናአቸው አብዛኛአው የከተማ ሰው አይገባም ቶሎአሁነው ሰልጥነው ማግባትየጀመሩት
@BetselotAberaOfficial
22 минуты назад
ጋሽ ማሞ ገንዘቡን ለክፉ ቀን ይሆነኛል ብዬ አስቀመጥሁ አሉ ስለዚህ ይሆንን ክፉ ቀን የገጠመዎት?ጎበዝ እባካችሁ ክፉ ቀንን በአንደበታችን አናዉጅ!
@YetnayetGurmu
31 минуту назад
የከተማ ልጅ ከቤት አይወጣም ልክ ናቸዉ
@Lgenemeti2011
35 минут назад
የከተማ ልጅማ ቤተሰቡ ቤት ከተመቸው ሚስት ጭራሽ ትዝም አይለው ቢያገባም ከእናቱ ጉያ አይወጣም እንደለመደው መኖር ይፈልጋል በእንደዚህ ሁኔታ መኖር የለመደ ከሆነ ቢያገባም ትዳሩ አይሰምርም::
@FetiHeiru
2 часа назад
ወይኔ አባት በጣም አሳዘኑኝ ከብሩ ይልቅ ለነዳጁ አስበዉ በባስ በታክሲ መንከራተቶትን ሞባይሉም አይሰረቅም ነበር እስከመች ሊኖሩ ነዉ መኪናዉን አቁመዉት አይሂዱ እባኮት
@semTIWU
Час назад
ስደት ላይ ነኝ የ7 ወር እርጉዝ ነኝ ዉዶቼ ሠብስክራይብ ዩቱብ ከፈትኩ 😢😢 እባካችሁ አትለፉኝ
@mazadaneal3775
Час назад
ሀገራችን የማፍያ ስብስብ ነው በቃ የወረራት😢
@elisaworku6637
31 минуту назад
አለም ሠገድ ጎበዝ ጋዜጠኝነሕ ግን ይሔን ሠሞን በ ለይ ከአየር ላድ የመጣዉን ሠዉዬ እንደወንጀል ምርመራ ነበር ነበር ታወጣጣዉ የነበረዉ አሑን ደሞ ደገምከዉ
@mishu372
Час назад
የራሴ ችግር ነው ይበሉ የከተማ ልጅ የከተማ ልጅ አይበሉ ትዳር አልፈልግም ነበር ይበሉ😮😮😮😮
@TigistTeklehaymanotGebreselass
33 минуты назад
እውነት
@frahiwotkassa6646
2 часа назад
ይቻላል ክብራንች ብራንች ይችላል
@almazalmaz8997
Час назад
ወይ ጉድ እንደዚህም አለ???😢😢😢 ሲያሳዝኑ
@josejimenez2753
Час назад
ይሄ ብቻ አይደለም ብዙ ሰው እያቀረበ ነው ሌቦች ናቸው ውስጥ ውስጡን እንዲ አይነት ቢዝነስ ተጀምራል
@absabs3111
59 минут назад
ይሔ አይነጥላ ነው😢😢😢
@eliyaszemene8291
52 минуты назад
የሰው ልጅ ከአንድ ባንክ ደብተር ከከፈተ በኋላ በየትኛውም የባንክ ቅርንጫፍ ብር ማውጣትም፣ማስገባትም ይቻላል ሥራ አስኪያጅ የተባለው ዱርዬ ሰውዬ ነው በቀጥታ የወሰደቦት አራት ነጥብ።
@s-ir1kz
2 часа назад
ልይውና እኮምታለሁ 😊😊😊
@YeshiWerdofa
20 минут назад
ገንዘባቸው ይመለስ😢
@Rfe-k1p
Час назад
ሱብሀን አላህ
@ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ
2 часа назад
እዲሱ ገበያ ሰፈሪ i miss
@asegedechanbesso1399
2 часа назад
ማኔጀሩ ነው መጠየቅ ያለበት እንዴት ነው በአንድ ቀን በየደቂቃው የሚወጣው እግዚኦ ሰው ግን ለምን እምነት አጣ እረ እመቤቴ የሰው ግንዘብ አታሳየኝ
@yamralhagere5294
8 минут назад
መልሱላቸው
Далее
1:12:00
ፍትህን ፍለጋ ወደ ሃገሬ መጥቻለሁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Просмотров 180 тыс.
18:06
Ethiopia - “ለማንም አንመለሰም” ጠቅላዩ፣ ጠቅላዩ ስለ ቀይ ባህር ዓለም ይስማ፣ ጄነራሉ በባህርዳር እየመከሩ ነው፣ የተጠበቀው የሲኖዶሱ ውሳኔ
Просмотров 13 тыс.
00:53
Ледник 1:0 Мужик
Просмотров 2 млн
00:27
КАК СТАТЬ ГУРАМОМ АМАРЯНОМ #иванабрамов #гурамамарян #пародия #shorts
Просмотров 536 тыс.
00:58
«Только такую женщину я мог получить от Бога и полюбить» #рукивверх #жуков #меньшова
Просмотров 850 тыс.
10:36
Армия рф начала окружать Курахово: 8 км до большого котла! | Алексей Арестович | Канал Центр
Просмотров 212 тыс.
1:14:52
ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ተገኝተው የሰጡት ማብራሪያ ክፍል ሁለትEtv | Ethiopia | News zena
Просмотров 15 тыс.
1:06:52
ቆንጆ ቆንጆ ሰልባጅ ይገዛልኝ ነበር!!! #life #lifestyle #father #dream #2024
Просмотров 205 тыс.
51:19
📌ለ3 አመታት ተፈፃሚ የሚሆኑ አዳዲስ የኢምግሬሽን ህጎች ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን ማወቅ ያለብን ‼️
Просмотров 1,1 тыс.
47:54
የ "DNA" ዉጤቱ ይፋ ሆነ // ባልና ሚስቱ ተፋጠጡ // ከባድ ዉዝግብ ተፈጠረ // @erq-maed-TV
Просмотров 84 тыс.
45:48
የበኩር ልጄን አሜሪካ ወስዶ ጉድ ሰራኝ! “ሁሉም ይቅርና እኛው እንስማማ!” Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Просмотров 137 тыс.
39:44
እኔ ነፍስ አላጠፋም ስለዉ በቁሜ ጉድ ሰራኝ::ባለ ታሪክ ጫልቱ ፈይሳ...ክፍል 1...
Просмотров 4,4 тыс.
40:06
የአንጋፋዋ አርቲስት የህይወት ጉዞ! እምናገረው ትምህርት እንዲሆናችሁ ነው! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Просмотров 64 тыс.
15:19
''ማስረዳት አቅቶኛል'' የጠ/ሚሩ የፓርላማ ውሎ ፤ ''የመቃብር አፈር በጥብጠው አጠጡን'' |ETHIO FORUM
Просмотров 72 тыс.
24:52
ዮአዳን (ክፍል 40)
Просмотров 74 тыс.
1:17:59
በህገወጥ የዶላር ንግድ የተሰማሩ ኤምባሲዎች | በሴራ የተሞላው አሜሪካ የምርጫ ቅስቀሳ | የህዳሴው ግድብ የመደራደሪያ አቅም ሆኗል !
Просмотров 6 тыс.
00:53
Ледник 1:0 Мужик
Просмотров 2 млн