Тёмный
No video :(

አግተን ወዳልጠበቀችው ቦታ ወሰድናት (አለቀሰች) 

nebilnur
Подписаться 291 тыс.
Просмотров 324 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

3 июл 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 999   
@cookiegirma4707
@cookiegirma4707 3 года назад
ሁላችሁንም ከልብ አመሰግናለሁ ❤❤❤ Thank you everyone for your wishes 🥰🥰🥰
@yemaryamworktaye2541
@yemaryamworktaye2541 3 года назад
desylal enkuwan taweladshe
@nazrawiashewinner876
@nazrawiashewinner876 3 года назад
Happy birth day Cookie
@ameenhailu8581
@ameenhailu8581 2 года назад
Happy birthday day cookie I love you
@blenhailu8114
@blenhailu8114 2 года назад
@@yemaryamworktaye2541 l
@Titay2348
@Titay2348 3 года назад
ነቢሎዬ በናንተ ውስጥ የድሮዋን ኢትዮጰያ አያለው በጎድኝነታቹ እቀናለው ምርጥ ጓደኛሞች ናችሁ መልካም ልደት ቆንጆ
@abelandualem8916
@abelandualem8916 3 года назад
Anchi yekenashiw godegna sayhon migbu new foooodu malet new
@Titay2348
@Titay2348 3 года назад
ወዴት ወዴት ሆ በሠላም አሳድረኝ አሉ እትዬ በለጡ
@abelandualem8916
@abelandualem8916 3 года назад
Wooo arogit mehonshn asnekash
@Titay2348
@Titay2348 3 года назад
መታደል ነው እኮ ማማርጀት
@OneLove-wj2bg
@OneLove-wj2bg 3 года назад
አይጥ አትፈላሰፊብን ይሄን ሆረር የሆነ ፊልም እያየሽ 😂
@LoveLove-bp6dp
@LoveLove-bp6dp 3 года назад
መቅዲና መክሊት ቢኖሩ በጣም ያምራል
@arefutube5733
@arefutube5733 3 года назад
ዋው ብሮ
@helentadesse4449
@helentadesse4449 3 года назад
getan ene meklt yelelchibet des ayilegnim gin yihegnaw yamrale
@user-ur2vv8nv6g
@user-ur2vv8nv6g 3 года назад
ሁለት ሰዎች ጎለዋል ፈትህ ለመቅዲ ና መክሊት
@user-qc1lw7ej7f
@user-qc1lw7ej7f 3 года назад
ኧረ በስመአብ የዚህ ቤት ፍቅርና አንድነት ሲያስደስት በጣም ታስቀናላችሁ። ፈጣሪ በፍቅር ያኑራችሁ❤
@abrahamaddisie470
@abrahamaddisie470 2 года назад
በጣም ነው የሚያስቀኑት
@user-lu8lo8sy5z
@user-lu8lo8sy5z 3 года назад
እችን እምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ 🙏 ኩኪዬ HBD 🎂
@user-vu6qn1qh2f
@user-vu6qn1qh2f 3 года назад
አሜን
@user-oc8lk7kj2i
@user-oc8lk7kj2i 3 года назад
አሜን
@Ghp7657
@Ghp7657 2 года назад
anchinim yitebiqish Amen
@almazetiho6051
@almazetiho6051 3 года назад
ኩኪየ እንኳን ተወለድሽ መቅድስ መክሊት የት አሉ እደ ከፋኝ ነቢል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@misslolicha3686
@misslolicha3686 3 года назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️❤️♥️♥️♥️♥️♥️
@user-pn3sp9qk3t
@user-pn3sp9qk3t 3 года назад
Nebiloye yene kumengeregna
@redusami6664
@redusami6664 3 года назад
እኳን ደና መጣቹ ነቢሎ በስማም ተናፍቃችዋል ኩኪያ እኳን ተወለድሽልን የኔ ድቡሽቡሽ ❤❤❤❤ H.B.D
@user-up5jt7eg2w
@user-up5jt7eg2w 3 года назад
ኮኪ ለምንድ ነው ምታሳዝነኝ ስወዳት 😍
@missjimma5004
@missjimma5004 3 года назад
እኔንም
@JuJu-cz1eu
@JuJu-cz1eu 3 года назад
እኔስ በትይ ሁሌም አበራ በስራ ባያት አስለቸኝም
@slehulum1842
@slehulum1842 3 года назад
Enem
@fufu6700
@fufu6700 3 года назад
ኩኪዬ የኔ ሳቂታ እንኳን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽ የተባረከና ከልብ ጓደኞችሽ ጋ ረጅም እድሜን እመኝልሻለሁ
@user-oo7bd6qt1x
@user-oo7bd6qt1x 3 года назад
ኢትዬጲያ ይች ነች ዘር ሀይማኖት ብሆር ፆታ የሌለበት ከሁሉም ነፃ አይለያቹህ መሻ አላህ ተባረክ ረህማን አይለያቹህ ከአይን ከምቀኛ ይጠብቃቹህ
@birukayele04
@birukayele04 3 года назад
አሚን
@suadabdelwahab9559
@suadabdelwahab9559 3 года назад
ኣሜን
@yeuhalabirhan573
@yeuhalabirhan573 3 года назад
በእውነት ኢትዮጵያ በናንተ ትሳቅ ፍቅር ያብዛላችሁ
@bestethiopiantiktok809
@bestethiopiantiktok809 3 года назад
ይህን የምታዩ በሙሉ ፈጣሪ ያሰባችሁትን ያድርግላችሁ
@user-vu6qn1qh2f
@user-vu6qn1qh2f 3 года назад
አሜን
@momenahassan9718
@momenahassan9718 3 года назад
Amen amen.amen amen amen amne
@user-jh3cu9tb5s
@user-jh3cu9tb5s 3 года назад
አሚን
@kedusi5503
@kedusi5503 3 года назад
አሜን
@birukititesfaye790
@birukititesfaye790 3 года назад
ኩኪዬ የኔ ጣፋጭ እማ ጌታን በጣም ነዉ የምወድሽ መልካም ልደት የተባረከ ዘመን ይሁንልሽ 🥰🥰🥰🥰♥♥♥♥♥
@rahanabagamse8198
@rahanabagamse8198 3 года назад
መልካምልደትየተባረከዘመንይሁንልሸ 😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤
@yeshitube6994
@yeshitube6994 3 года назад
ኡፍ ደስ ስትሉ የሰላሙ ባለቤት እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛላችሁ 🙏 ኪኪዬ እንኳን ተወለድሽ❤😘 ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ 🇪🇹❤🙏
@user-dm6qf9hu4o
@user-dm6qf9hu4o 3 года назад
ብትታዩ ብትታዩ ብትታዩ የማትሰለቹ ደስ የምትሉ ናቹቹቹቹቹቹቹቹቹቹቹቹቹቹ!!!!!!!!!!!!!!
@dambe.g.chakiso
@dambe.g.chakiso 3 года назад
ፍቅረችው ደስ ይለል ይጨምርለችው አምለክ🙏 መን ነው እንደ እኔ ከስደት ታመልሶ ከቤተሰቡና ከጎደኞቹ ጋር መኖር የናፈቃው👍ያርግ በለችውበት ሰለም ሁኑ🤲🙏
@hiwiye1419
@hiwiye1419 3 года назад
የኔ ምኪን በጣም ምስኪን ልጅ ናት የምር እንኳን ተወለድሽልን ኮኪዬ😍😍😍😍😘😘😘❤❤
@user-rr6yb5zh6b
@user-rr6yb5zh6b 3 года назад
በዚህ ዘመን እንደናንተ አይነት ፍቅር የሆናችሁ ልጆች ማየት በጣም ያስደስታል ትለያላችሁ
@Kidu517
@Kidu517 3 года назад
ኩኪየ መልካም ልደት መክሊት እና መቅዲ ቢኖሩ በጣም ይቃዉጥ ነበር
@sara-tm9uy
@sara-tm9uy 3 года назад
እንኩዋን ተወለድሺ ኩኪየ የኔ ማር😘😍 ሁላችሁም ሠላማችሁ ይብዛ የሰው ደስታ የሚወድ ሠው እወዳለሁ💕
@Bituu16
@Bituu16 3 года назад
ኮኪዬ እንኳን ተወለድሽልኝ መልካም ልደት የኔ ቆንጆ 🎉🎉🎊😘😘😘🥰❤️💞💞
@abinezereden6542
@abinezereden6542 2 года назад
እስቲ እዚህ ውስጥ የጉደሉት ምርጥ ልጆች የከፋችው እጃችሁን አውጡ ነብሎ በእግዚአብሔር መቅዲ እና መክሊት በምንም ነገር ከመካከላቸው አይጉደሉ በማርያም ውበት ናቸው ማርያምን በጣም አዝኛለሁ 😎❤🙏🙏🙏🙏🙏ስላሌሉ
@abochnamedia-9290
@abochnamedia-9290 3 года назад
ኩኪዬ እንኳን ተወለደሽ አለቃቀስሽ ግን በጣም ነው ዘና ያረገኝ በደብ ነው ሰፕራይዝ የሆሺው👍👍
@ሰሚር
@ሰሚር 3 года назад
ኩኪ ምርጥ ሰው በጣም ነው እምወዳት ከምር ነው የዋህነቷ
@saimrezersh1440
@saimrezersh1440 3 года назад
ያበደ ቪድዮ ነው ነባ😍ቀጥልበት
@kibiryube7553
@kibiryube7553 3 года назад
እንኳን በሰላም መጣችሁ ምርጥ ኢትዮጵያዊያን ኮኪዬ እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት
@user-ml8xz8ml9g
@user-ml8xz8ml9g 3 года назад
This is the Ethiopian ppl I know 🥰🥰 you guys are beautiful inside and out 😍 my ppl keep smiling coz that’s one of our uniqueness 🇪🇹❤️
@nebilnur1
@nebilnur1 3 года назад
My Instagram 🙌 - instagram.com/nebilnur/
@zuzutube3698
@zuzutube3698 3 года назад
ሆኬ
@kiyalove4581
@kiyalove4581 3 года назад
Nebilo serg alneberk kemnew post arekew aye yesira moralish andena..
@user-kn7fn1rs3h
@user-kn7fn1rs3h 3 года назад
እፉፉፉፉ ፍቅር የሆናችሁ ልጆች ማናለ እረዘም ቢል ምንም አትጠገቡ ነቢላየ በጣምነው የምታምሩት
@rozayoutube7351
@rozayoutube7351 3 года назад
መቅዲና መክሊት የት አሉ ሰላም በልኝ ያለነሱ ጨዋታው አያምርም እነሱንም አሳትፋቸው ነቢል
@masabelay5483
@masabelay5483 3 года назад
መረሀባነቢልበጣምነወያዘንኩትድባይመተሕሳላገኝበመመለሠሕበሚቀጥለዉከመጣሕቀድመክአሳወቀኑንአሪፈአቀባበልእናደረገልሀለንዱባይንእናዞረሀለንመሲነኝከዱባይ❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹😁😁😁😁😁😁😁
@solianaberhanu1236
@solianaberhanu1236 3 года назад
Abel's laugh when nati was showing how he was born killed me 😭😂😂 istg u guys r ma fav group❤
@asinibatelham2422
@asinibatelham2422 3 года назад
ፍቅራችሁ ብዝት ይበልልኝ ኩኪዬ እንኳን ተወለድሽ ቀሪውዘመንሽን እግዚአብሔር ይቀድስልሽ ያሳምርልሽ ከነጓደኜችሽ
@user-sj8iz4qf5f
@user-sj8iz4qf5f 3 года назад
ሁሌም ልዩ የሆናችሁ ቡድን አስቀናችሁኝ ማርያምን ብትታዩ ስትውሉ ብታድሩ አትሰለቹም እኮ ውድድድድድድ❤❤❤
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 года назад
ኩኪየ እንኳን ተወለድሺ የኔ ፀባየ ሰናይ የምር ዝም ብየ ሳያት ምስኪን ነገር ነች የምር
@ekramkemalmohammeds6472
@ekramkemalmohammeds6472 3 года назад
ምን 😤😤😤😤😤😱😱
@amsalselam7215
@amsalselam7215 3 года назад
ማንም አልቀደመኝም ነቢሎ ኩኪዬ መልካም ልደት🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎂🎂🎂🎂🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳
@yimamjuhar1288
@yimamjuhar1288 3 года назад
ዋው ምርጦች ፍቅራችሁ ያስቀናል ሁላችሁንም እወዳችኋለው አቤል ደግሞ ጠፋ ብለህ ነበር ዛሬ ስላየሁት ደስ ብሎኛል ኩኪዬ እንኳን ተወለድሽ
@user-gd1sy9bp7g
@user-gd1sy9bp7g 3 года назад
ዋው ኩኩየ እንኳን ተወለድሺ የኔ ቆንጃ ግሩፑ በሙሉ በጣም ነው የምታምሩት
@user-on6pt6ug7g
@user-on6pt6ug7g 3 года назад
የነቢል ጓደኞች ታድላችሁ ወላሂ ያለው ክብር ምናለ እኔምከናተጋር ቢያረገኝ
@hayatnesru514
@hayatnesru514 3 года назад
የኔ ቆንጆ ኩኪ እንኳን ተወለድሽ ምርጥ ጓደኝነት አይለያቹ
@meseretbekele6841
@meseretbekele6841 3 года назад
ወይኔ ደስ ስትሉ እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት ኩኪሻ 😍 መክሊት እና መቅዲ ቢኖሩ የበለጠ ደስ ይል ነበር ይመቻቹ አይለያቹ
@eduweldeslasie6560
@eduweldeslasie6560 3 года назад
Am eritrean,u guys are so cutest❤. I had more friends too when I was my country but because of (sdet) I lost them, now can't play with my friends an i can't find them again u guys are lucky seriously. I wish all more blessing,more year.love u all. Hulu gze now mayow video ketlu bet gze never come back again enjoy it.❤❤❤
@totitshow795
@totitshow795 3 года назад
የኔ ነቀዝ በቮይስ ቻት ማረግ ቢቻል ሁሌ እየጮህኩኝ ነው ማያቹ ጌታን ውስጤ በጣም ነው ሚነካው ፈጣሪ ክፉዋቹን አያሳየኝ
@helentube325
@helentube325 3 года назад
ኩኪዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ተወለድሽ 🥰ነቤሎ እረ ሁሌም በቅ በል እንዴ ሁላችሁም love you guys 🥰🥰
@user-xh3wq6pc6v
@user-xh3wq6pc6v 3 года назад
እንኳን ተወለድሺ ኮኪዬ ቀሪ ዘመንሺን እግዚአብሔር ይባርክልሺ ምርጦች ይመቻችሁ
@MesiBeauty
@MesiBeauty 3 года назад
ዋው በጣም ደስ ትላላቹ እንድህ ነው ፍቅር አቦ ይመቻቹ እንኳን ተወልድሽ እህቴ ቀር ዘመንሽ እግዚአብሔር ፕባርክልሽ
@user-uv8vp4ff4d
@user-uv8vp4ff4d 3 года назад
የእውነት ፍቅራቹ ያስቀናል አይለያቹ የኔ ምርጦች
@edomawitzenebe1067
@edomawitzenebe1067 3 года назад
ኮኪዬ የኔ ፍቅር እንኳን ተወለድሽ ስወድሽ እኮ❤❤❤ በጣም ደስ ትላላችሁ አይለያችሁ ስታስቀኑ❤🥰
@fghh5572
@fghh5572 3 года назад
ስታምሩ ዋውው ነቢሎዬ ኑሩልንን❤😍ውድድድድ
@betitube12
@betitube12 3 года назад
የጓድኝነት ጥግ ስታምሩ ፍቅራችሁ ይብዛ
@birukayele04
@birukayele04 3 года назад
መልካም ልደት ምርጧ።አድናቂሽ ነኝ ከደንቢ ዶሎ።
@genet6181
@genet6181 3 года назад
ኩኪይ እኳን ተወለድሽልን በጣም ነው ምወድሽ ባጠቃላይ ታስቀናላቹ ነቢሎ ምርጥሰው እግዚአብሔር አይለያቹ
@user-ff6ff1bm2l
@user-ff6ff1bm2l 3 года назад
ትለያላቹ ነባ ይበልጥ መቅዲ ደሞ ብኖር ኖሮ ከዚ በላይ ትደምቁ ነበር ለማንኛውም ውስጤ ናቹ ፅድት ያለ ጓደኝነት አይለያቹ !!!❤❤❤❤👆
@user-jj3rf8zg9j
@user-jj3rf8zg9j 3 года назад
ነብሎ ማሀበራዊይ ኑሮ ትቺላለህ ። በተረፋ ፋሚሊወቹን በሙሉ እወዳቹሀለሁ
@tube8869
@tube8869 3 года назад
😀😀😀 ዛሬ ደሞ መላጣው ፂምህ አደገ ነቢሎ ቀደም ብዬ ቪዲዮ ስትለቅ ማየው ፅምህን ነው አቦ በቃ ካሁን በኃላ አሳድገው አታሳቅቀን 😎
@munaali5816
@munaali5816 3 года назад
ነቢልና ጓደኞቹ በጣም ነው የምታምሩት ። እንደዚህ አይነት የጓደኝነት ጥግ ማየት በጣም ያስደስታል ። ፍቅራችሁ፣ መከባበራችሁ ፣ መተሳሰባችሁ የምር በጣም ያስቀናል ። ሁልጊዜ የምትለቋቸውን ሁሉ እከታተላለሁ አድናቂያችሁ ነኝ ።አስተያየት ስፅፍ ግን የመጀመሪያዬ ነው ። አላህ አይለያችሁ ። ፍቅራችሁንና መተሳሰባችሁን ይበልጥ ይጨምርላችሁ ። አ-ሜ-ን ።
@mahitube7604
@mahitube7604 3 года назад
HBD kuki betam new yemewedachihu yene meritochi enaten saye wesite desitegna new mekeliti mekidi yeti hadewe newe hulachihunim ewedachihualehu
@sariabyssinian3397
@sariabyssinian3397 3 года назад
Thank you for making my sister feel special!
@streetfightingfunny7953
@streetfightingfunny7953 3 года назад
ምን ይሻልሀል አንተ ቅመም የሆንክ ልጅ የመኖርን ትርጉም ሁሌም ታንፀባርቃለህ .... ኩኪየ እንኩዋንም ተወለድሽ ።
@GgFg-vq7hg
@GgFg-vq7hg 3 года назад
ነቢሎ ማሻ አላህ በጣም አድናቂክ ነኝ ኢቲ ስመጣ አንድ ቀን ካንተና ከመክሊት ጋር ብውል በጣም ነው ደስ የሚለኝ ደግሞ አንዳንዴ ከራስህ ጋር ስለዲን ብትናገር ብሰራ ደስ ይለኛል አላህ እረጅም እድሜ ይስጥህ
@user-xf7ps4jx8o
@user-xf7ps4jx8o 3 года назад
የሳቄ ምንጮች ውድድ ውሽዬ የኔ አልቃሻ ኩኪቲ እንኳን ተወለድሽልን መልካም ዘመናት ይጨመሩልሽ
@yabugetu6342
@yabugetu6342 3 года назад
Man i just love watching your vlogs they are great and fun! TBH i just wanna meet u guys all of y’all’s! Keep it up and please if u can post every week or days!!
@ruthkiros4471
@ruthkiros4471 3 года назад
she's so cuteee such a sweet woman
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 3 года назад
ሰርፖራይዝ ሆናለች አይገልጸውም ዋውው የኔ ፍልቅልቅ😘😘😘
@tigist19
@tigist19 3 года назад
ኩኪዬ እንኳን ተወለደሽ ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባረከው መልካም ልደት 😘😘😘
@neima8641
@neima8641 3 года назад
ፍቅራቹሁ በጣም ማሻ አላህ ነው ነገር ግን ሙስሊሞቹሁ ለምን ልደት ታከብራላቹሁ የኛ ረሱል ሰለላሁ አለሂ ወሠልም አያከብሩም ነበረ እናም አንድ አንድ ምክሮችን ተቀበሉ ወንድሞቼ
@user-nb3xi7yp5x
@user-nb3xi7yp5x 3 года назад
ነይ ቁራአን በተጂዊድ ኡሱል ሰላሳ ኪታቡ ተውሂድ መኻርጀል ሁሩፍ ሌሎቺ ኪታቦቺም በቅርቡ በላይቭ እናስተምራለን።።።።።።።።
@tadelechzerga4573
@tadelechzerga4573 3 года назад
ከከከከከከከ እናንተ ኦኮ መሀመደ ቁላዉን እንድ ነዉ ያጠበዉ እምሲን እንድ ነዉ የላሰዉ እያላቹ ነዉ እድመ ልካቹን የምት ኖሮት እምሳም ሁላ
@toybafentaw8022
@toybafentaw8022 3 года назад
@@tadelechzerga4573 abit dedebna lanch Mel's aysfelgshim gen dedebnashin lengersh
@user-ct5cd4br8k
@user-ct5cd4br8k 3 года назад
ፍቅር የሆናችሁ ጓደኛማቾች በእውነት የኢትዮጲያ ፍቅር በናተ ውስጥ እያይን ነው
@hyme7165
@hyme7165 3 года назад
ኩኪየ የኔ ዉድ እንኳን ተወለድሽልን መልካም ልደት እኔን አሥለቀሣቹሀት ዉዶቼ ሺ አመት ኑሩልኝ
@Selam-be9nk
@Selam-be9nk 3 года назад
Kukiye yena konjo happy birthday, erajem edema tena edesaxe emanalawe 😍😍😍🎂🎂🎂🎂👈melkam lidate, betam yamrale botawe, aylayachu,,balachubate selamachu bezet yebale
@masetuyifosheshaw2191
@masetuyifosheshaw2191 3 года назад
ነቢሎዬ ውስጤ ናቹ መቅዲና መክሊት ግን ናፍቀውኛል የታሉ😒😒
@nigijimma9404
@nigijimma9404 2 года назад
?????????ye gebu
@kasutube8310
@kasutube8310 3 года назад
እናተ ልጆች ስወዳቹሁ በቃ🥰❤
@jerryjerry4781
@jerryjerry4781 3 года назад
ኩኪዬ እንኳን ተወለድሽ በጣም በጣም ደስ ሚል ሰፕራይዝ ይገባሻል 👏👏👏🎊🎊🎊💯💯💯❤❤❤👌👌👌እባክሽ ዮቱብ ላይ ነይ ፊትሽ ሰዉ ይሰባል የዋህነትሽ ብቻ ትችያለሽ ከታዋቂ አዝናኝና ቁምነገር ሰሪ ዮቱበሮች ከዉጭ ዜጎችም ሊሆን ይችላል አይዲያ እየወሰድሽ ሁልግዜ ነኝ በጣም ተከታይ ይኖርሻል እርግጠኛ ነኝ ነቢል አበረታታት ፍቅራቹ ደስ ይላል ተጋቡ
@babysrebka1768
@babysrebka1768 3 года назад
Happy born day kukiye 🎂🎉🎈ነቢሎ በጣም ነው የምወዳችሁ ኑሩልኝ መቅድዬ miss ተደርገሻል 🥰🥰
@mazitube6871
@mazitube6871 3 года назад
አርቲስት ዳዊት እባላለሁ በእናቴ ኤርትራዊ!!!!እናት ሀገሬ ክርስቶስ ጥላ ከለላ ይሁንሽ ኢትዮጵያየ እግዚአብሔር ስላሙን ያብዛልሽ ሀገሬ!!! ለሀገሩ ስላም የሚመኝ ብቻ ቤተሰብ አድርጉኝ💚💛💗
@user-fg6qv8pp3v
@user-fg6qv8pp3v 3 года назад
እኔ ሰላምን እተዉላችሗለሁ እኔ የምተዉላችሁ ሰላም አለም እደምሠጣችሁ ሠላም አይደለም እግዚአብሔር አምላክ የሱ የሆነዉን ሰላም ለኢትዮጵያ ያብዛላት
@habeshaw1899
@habeshaw1899 3 года назад
manw artist nek yalek lifacham
@user-fg6qv8pp3v
@user-fg6qv8pp3v 3 года назад
@@habeshaw1899 እንዲ ከሆነስ አንተ ምንህ ተነካ ነዉ ወይስ አርቲስት ለመሆን ፈልገህ አልሳካ ብሎሀል😁😁😁
@entumedia4935
@entumedia4935 3 года назад
@@user-fg6qv8pp3v 😁😁😁😁አርቲስቱ😀
@melhikmerkebu2219
@melhikmerkebu2219 3 года назад
Yene marr coki🥺, nebilye yemr teru sew nek
@hayatkemal3541
@hayatkemal3541 3 года назад
እንዳተ አይነት ጓደኛዬ ሁላችንም ያስፈልገናል የምር ነቢሎ ለጓደኞችህ የምሰጣቸዉ ክብር እና ፍቅር ደስ ይላል ኩኪዬ እንኳን ተወለድሽልን መልካም ልደት 🥰
@melatsweet3020
@melatsweet3020 3 года назад
Koki enkuwan teweledeshelen😍 happy birthday 🎉🎊. Gen mekedi na mekilets yalensu bezum ayenefam😥 yet nachew😕
@bintmekonentube7507
@bintmekonentube7507 3 года назад
መቅዲ እና መክሊት የለሉበት ደስ አይልም
@kemilaebrhem5178
@kemilaebrhem5178 3 года назад
ብዙ ግዜ ከኩኪ ጋር አላያቸውም እነሱን ኩኪ ጋደኛ አይደሉም መሰል
@almanal1229
@almanal1229 3 года назад
ደስ የምትሉ ጓደኛሞች❤️❤️ እናንተን ሳይ ብቸኝነት የሚሰማኝ ነገረስ 😁
@fjzfgud8649
@fjzfgud8649 3 года назад
እናንተ ንፁህ ልቦች ብያችሃለሁ አላህ ይጠብቃችሁ በርቱ ለመጭው ትውልድ ፍቅር እና አንድነትን አስተማሪዎች ናችሁ
@Eman-lc7jy
@Eman-lc7jy 3 года назад
ስታምሩ ሁሌም የመርባችሁ ኢክሩ የኔ ፍልቅልቅ ሰወድሽ እኮ ፈታ ያለሰው ይመቸኛል አላህ ይጠብቃችሁ
@mama12373
@mama12373 3 года назад
Finally miss my ethiopia 💚💛❤
@Ezza572
@Ezza572 3 года назад
66 ነኝ ናፍቃቹኝ ነበር በጣም ጠፋክ እኮ Happy birthday ኩኪዬ 🎂🎉🎊👍🏻እስቲ አሳዩን እንዴኔ የናፈቁአቹ
@mariyammariyam9402
@mariyammariyam9402 3 года назад
እናንተ ውቦች አቤት ስወዳችሁ😍😍💚💛❤️ኩኪዬ የኔ ሳቂታ
@Hani30898
@Hani30898 3 года назад
Why am i crying 😩😩😍😍Happy birthday cookieye🎉 Aylyachu
@dandi704
@dandi704 3 года назад
እነመቅዲ ና መክሊት የት ሄዱ? ያለነሱ ብዙም አይደምቅም።
@SsSs-fw3ig
@SsSs-fw3ig 3 года назад
ደስ ስትሉ ወላሂ ጎደኛ ማለት እድህ ነዉ እንኳንም ተወለድሺ ቅንጂት
@vyivg257
@vyivg257 3 года назад
ልደት ሙስሊም አይደግፈውም
@hayutivlogs9471
@hayutivlogs9471 3 года назад
Happy birthday kokeye Nebuye hulachewnem betam new yemwedachew mashallah betam new yemtaskenut Allah fekerachewn yabezalachew
@eyut3130
@eyut3130 3 года назад
ነቢሎ ምርጥ ሰው ኮኪ በጣም ነዉ የምንወዳት happy birthday
@sada7318
@sada7318 3 года назад
አብዱን በሆነ ሰርግ ሚዜ ሆኖ አይቼዋለሁ የሆንክ አንገት ደፊ.
@user-vs6ks9ey4u
@user-vs6ks9ey4u 3 года назад
መቅዲ እና መክሊት ይሉም ለምን ??
@user-vr1dp5rd3f
@user-vr1dp5rd3f 3 года назад
እናተ ፍቅር የሆናቸ ልጆች በጣም እኮ የምወዳቹ እውነት ሱስ ነው የምትሆኑብኝ ፈጣሪ አይለያቹ.. .ኩኪዬዬዬ እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት የኔ ቆንጆ.. መቅዲ እና መክሊት ቢኖሩ ደስ ይላል.
@tube-zl3tb
@tube-zl3tb 3 года назад
You are so beautiful, your love is so strong, Little Ethiopia is with you ኩኪዬ መልካም ልደት መቅዲን መክሊት የት ሄደው ነው?
@Dhiydjo
@Dhiydjo 3 года назад
17:56 lmfao true shit😂😂
@tube-hp9kq
@tube-hp9kq 3 года назад
ወይኔ።መጀመሪያ ኮማች ነኝ በጣም እወዳችሁአለሁ
@kedjiatube5472
@kedjiatube5472 3 года назад
ቤተሰብ እንሁን እማ
@bezagadisa1124
@bezagadisa1124 3 года назад
ወይ ማማዬ ሰውነቷ ሁሉ ተቀጠቀጠች በእውነት በጣም ደስ ይላል ሰላማችሁ ይብዛ ሁላችሁም ማማዬ እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት
@abudi4570
@abudi4570 3 года назад
RU-vid is savage brooo happy birthday stlu subtitles lay happy mothers day belo yesfaal 😂😂😂😂
@firhiwotgudeta4597
@firhiwotgudeta4597 3 года назад
በጣም ታስቀናላቹ እኔ በምድር ላይ ሁለት ምኞት ነበረኝ 3ኛው የናንተ ጓአደኛ መሆን ተመኘው
@user-pj6hr4dj2b
@user-pj6hr4dj2b 3 года назад
እውነት እኔም በጣም በሂወቴ የምመኘው ቢኖር የእነሱ ጓደኛ መሆን ነው
@KhalidMohammed-eh8we
@KhalidMohammed-eh8we 3 года назад
Belewww mashelalat
@KhalidMohammed-eh8we
@KhalidMohammed-eh8we 3 года назад
Ledtachu endikber new
@megfirakedir121
@megfirakedir121 3 года назад
ነቢሎ ዛሬ በአካል ስላየሁ ደስ ብሎኛል ግን ሰላም ልልህ ነበር ፈራሁኝ
@user-vr1dp5rd3f
@user-vr1dp5rd3f 3 года назад
ለምን ሳትይው
@user-bf9lm6tu5g
@user-bf9lm6tu5g 3 года назад
@@user-vr1dp5rd3f እስቲ ደምሪኝማር በቅንነት
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 3 года назад
ደስ ስትሉ ኩኪዬ እንኳን ተወለድሽ!
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 года назад
ስታምሩ እኮ ❤️ፍቅራቹ ❤️በጌታ እውነት የድሮ ፍቅር የድሮ ፍቅር ❤️❤️❤️በናንተ ውስጥ እምናየው ❤️እግዚአብሔር ይባርክላቹ ፍቅራቹን ❤️❤️❤️❤️❤️
@Birtukan21
@Birtukan21 3 года назад
ኮሮና ይዞኝ ተኝቼ ነበር የከረምኩት ቭዲሆችህ ግን አስጠሊታ የኮረና ህመምን ያስረሳኝ ሆነው ተገኝ ከአዲስ አመት ጀምሮ ስመለከተው የነበረው በርቱ ፍቅራችሁ እንደ ሰማይ ከዋክብት እንደምድር አሸዋ ይብዛላችሁ።
Далее
በ እጅ ያለ ወርቅ....
13:45
Просмотров 272 тыс.
ኤርፖርት መሀል የሰርግ ድግስ
16:23
Просмотров 437 тыс.
ቤተሰቦቼ HIV አለባቸው…
21:09
Просмотров 399 тыс.
10,000 ብር አሸነፉ(The Amazing Race Ethiopia)
20:42
ድሬ ውስጥ ቤተሰብ አፈራን
21:02
Просмотров 443 тыс.
መክሊት በ ልደቷ ቀን ተሞሸረች
20:49
አባትነት ከባድ ነው
23:06
Просмотров 96 тыс.
የ ኩኪን ሰርፕራይዝ አበላሸብኝ!
18:56
ነቢል ጉድ አርገኝ!
15:00
Просмотров 231 тыс.
መክሊት አረጀች!!
14:50
Просмотров 366 тыс.
ነቢልን ሰራሁለት! ምርጥ ፕራንክ!
17:01