Тёмный

አጓጊውና ከባዱ ግብግብ 

Mensur Abdulkeni Official
Подписаться 269 тыс.
Просмотров 9 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

20 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 53   
@AntenehYared-c2l
@AntenehYared-c2l 5 часов назад
ሰላም ሰላም መንሱሬ በመጀመሪያ ቅዳሜን እንዲ በዩቲዩብ በመከሰትህ ደስታዬ ወደር የለውም በሬዲዩ ከሰኞ እስከ አርብና እሁድ ስላለህ በተረፈ የኔው አርሰናል ያው የተለመደ መከላከሉን ይዞ ለመቅረብ ይሆናላ መንሱሬ ማርቲኔሊ ግን ምን እየሆነ ነው ያኔ ዋልኮትን እያስታወሰኝ ነው ብዙ ተጫወተ ትንሽ ነው የበሰለው .ግርም ይለኛል በተረፈ ከሜዳችን ውጪ ኦፕሬሽን ሀላንድን ይዘን እንገባለን መልካም ጨዋታ ለቡድኔ አርሰናል ቀንህ ይባረክ መንሱሬ
@AntenehYared-c2l
@AntenehYared-c2l 5 часов назад
ሰላምህ ብዝት ይበል
@AbebaGetachew-c7c
@AbebaGetachew-c7c 4 часа назад
haaland ላይ ትኩረት ሲያደርጉ ለሌሎቹ መንገድ መክፈት ነው እናም ጥሩ ነው በጣም የሚገርመኝ ሀላንድን የሚከላከሉበት መንገድ በጣም የተለየ ነው በጣም ጉልበት ይጠቀማሉ ይህንን ሀላንድም ፔፖም ሳያውቁት አይቀሩም እና የሆነ መፍትሄ ይፈልጋሉ እንደኔ ሀላንድ ይህንን ትግል ተጠቅሞ ለፔናሊቲ እንዲሆን አድርጎ ቢጠቀመው አሪፍ ነው እላለሁ ድል ለማንቺስተር ሲቲ
@utty3720
@utty3720 4 часа назад
እዉነትነዉ ሲቲ በጥሩ ብቃትላይነዉ የአርሰናል ተከላካዮች እንደ አምናዉ ሀላንድን ማቆም ከቻሉ ከሲቲ ነጥብ ይዘዉ እደሚመለሱ እምነት አለኝ ድል ለዉዱ ክለባችን አርሰናል ❤❤❤
@HabtamuAyele-m3t
@HabtamuAyele-m3t 3 часа назад
ይመችህ መንሱሬ አንተም አንዱ የኢትዮጵያእንቁ ልጅነህ በርታ በርቱ
@ahmedseid622
@ahmedseid622 5 часов назад
ሰላም ሰላም መንሱሬ የአርሰናል የአምናው ጥንካሬ ከጉዳት ነፃ መሆናቸው ነው የአርሰናል ተከላካይ የተቀናጀ የተከላካይ ክፍል ቢሆንም ከወገብ በላይ ግን ወገቡን እንደተመታ እባብ ሁኗል ኒኪታህን መሸጥ አልነበረበት ሃላንድ ጥሩ አጥቂ ነው ሪያል ማድሪድ ምፓፔን ከሚያስፈርም እንደ ሃላንድ አይነት ጨራሽ አጥቂ ነበር የሚያስፈልገው የአሁኑ የአርሰናል አጨዋወት የዱሮውን ማንችስተር ዩናይትድ አጨዋወት ይመስላል ድሮ በጨዋታ ተዝናናን የምትሉ አሁን ዋናው ውጤቱ ትል ይሆናልን? ለማንኛውም ዘንድሮ እኔ ቼልሲን እጠብቃለሁ መንሱሬ ከ38ኛው ጨዋታ በኃላ እንገናኝ እንዳትረሳው እየተዋሃደ የመጣ ቡድን ነው። ጂሚ ካላጋር ተከላካይ ነው እንዴ ፕርሜሪጉን መውሰድ ያልቻለ ተከላካይ 😂😂😂
@DeviDevi-j8s
@DeviDevi-j8s 4 часа назад
አራ ጥርጥር የለም እንዴ አሚና ይዳጋማል ማቼም አርስናል ሲትን አያሻንፍም ድል ለታላቃ ክላባችን ሲት 🩵🩵🩵
@AndinetKebede-j2y
@AndinetKebede-j2y 25 минут назад
መንሡሬ ሠላም ላንተ ይሁን እኔ ትልልቆቹ ሢጫወቱ የመሸናነፋቸው ነገር ሁሌ ለዋንጫው በተለይ አሸናፊው ቡድን ሥንቁን ሚሠንቅበትና ሞራሉ በከፍተኛ ሁኔታ ሚነሣሣበት ሢሆን ድሮ ጨዋታው ገፋ ይበል ቢሸነፍም እገሌ የተባለው ትልቅ ቡድን ነገ ሚቀለበሥ አሸናፊው ተሸናፊ ሊሆን ይችላል ሚለውን አልቀበለውም።ይህንን ጨዋታ ማሸነፍ የነገውን አንድ ጨዋታ ብቻ አሸነፈ አይባልም ነው ምልህ መንሡሬ ምሽቱ አሪፍ ይሁንልህ አንብብልኝ ነገ ጠዋት አቃቢህግ አንድነት ነኝ
@yassinmohammed7458
@yassinmohammed7458 Час назад
መንሱር የአርሴናል ደጋፊን ለማስፈራራት ተስፋ ቢስ እደሆኑ ሊነግረን ሞክሯል! ነገ ውጤቱን አይተን መልስ እንሰጣለን!! መንሱር ግን ሁሌ አርሴ ላይ ለምን ጨለምተኛ አስተያየት በተደጋጋሚ እንደሚሰጥ አይገባኝም?!
@CherenetNega
@CherenetNega 4 часа назад
ሀላድ ነገም ጎል አያስቆጥርም ከጨዋታ ውጭ ይሆናል❤❤❤❤❤
@alexanderhaileyesus3455
@alexanderhaileyesus3455 3 часа назад
😂😂😂😂😂
@AmanuelZemede
@AmanuelZemede 3 часа назад
መንሱሬ የኔ ጌታ ። አንተ እንደ ኢትዮጵያ ሕዝብ አህያ ነህ ። የአንተ ለየት የሚለዉ አይጫንብህም ያለ ዕረፍት ነዉ የምትሰራው ። ከሰኞ እሰከ እሁድ ።
@zedyednglij3314
@zedyednglij3314 2 часа назад
ባለጌ ለሰው ልጅ ክብር ይኑርህ መሀይምነትህ በንግግህ ያስታውቃል የሰው ልጅ አህያ አይባልም
@SimonGhimay
@SimonGhimay 4 часа назад
ዳኛው በትክክል ስራውን ከሰራ አርሰናል ነጥብ ይዞ ይመለሳል
@YoniYoni-pp7hu
@YoniYoni-pp7hu 5 часов назад
መንሱር አዎ ያቆሙታል
@abdueabc
@abdueabc 5 часов назад
ሰላም መንሱሬ እንደምን አለህ ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ ላንተ ያለኝ አድናቆት ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል:: አርሴናል እዛኔ ሳሊባና ጋ.ማጋሌስ ሲያስፈርም ወደፊት የሁለቱ ጥምረት ምን ሊመስል እንደሚችል ትንታኔ ሰርተህ ነበር ያንን ትንታኔ ዛሬ ላይ ሆኜ ሳዳምጠው ድንቅ ይለኛል:: ጓደኛዬ ሳሊባ በውሰት ወደ ፈረንሳይ ሲመለስ ሲሳለቅብኝ ነበረ ዛሬ ግን እሱም ከአድናቆት ውጭ አማራጭ የለውም እባክህን ከቻልክ ያንን ትንታኔ ለአጭር ሚሞሪዎች ብትደግመው ደስ ይለኝ ነበረ
@one-107
@one-107 44 минуты назад
"የጎል ዛሩ ቆሞለታል" ነው ያልከው። ጋብሬልና ሳሊባም የመከላከሉ ዛር ቆሞላቸዋል። ብዙም አያስጨንቅክ። አይ መንሱር።
@user-lv6cc3ug7b
@user-lv6cc3ug7b 4 часа назад
❤❤አዉ ያቆሙታል
@haliushiku
@haliushiku 5 часов назад
አዎ በደብ ነው የሚደግሙት 😅
@desalegngirma-c7y
@desalegngirma-c7y 5 часов назад
city yashenfal
@BeakizwerkieBeakizwerkie
@BeakizwerkieBeakizwerkie Час назад
መንሱሬ ትመቸኛለክ
@abenezersiyoum0813
@abenezersiyoum0813 5 часов назад
❤❤❤
@user-os8pd2os3o
@user-os8pd2os3o Час назад
አርሰናል ያሣዝናል ያላጥቂ መዲከም ብቻ😮😮😮😮
@zedyednglij3314
@zedyednglij3314 5 часов назад
ምንም ጥርጥር የለውም መንሱሬ በሚገባ ያቆሙታል እናሸንፋለን💪ድል ለኔው አርሰናል🔴⚪🔴⚪🔴⚪
@BeyaMancha
@BeyaMancha 3 часа назад
Mensura endatnachhu betyam,newyemwedahu
@AbrishNew
@AbrishNew 4 часа назад
ሁለት እና ባዶ አርሰናል ያሸንፋል
@one-107
@one-107 4 часа назад
አረ መንሱሬ ሼም ነው። ሀላንድ እኮ ቻምፒዮንስሊንግ ላይ እና ታላላቅ ክለቦች ላይ ጎል የማስቆጠር ብቃት እንዳሌለው, ልምድም እንዳሌለው ግልፅና ግልፅ ነው ። ስለዚህ የሀላንድ ጎል ነገ አይቀጥልም።
@diriye1219
@diriye1219 5 часов назад
Arsenal 2 mancity 1
@minamol15
@minamol15 57 минут назад
Dil le city💪💪💪❤
@ephremtsegai9398
@ephremtsegai9398 3 часа назад
የአርሰናል ደጋፊ እና ኤርትራዊ አንድ ናቸው። የ አርሰናል ደጋፊ ክለብ አይቀይርም፥ ኤርትራዊ ደግሞ አገሩ አይክድም።
@serundimedia9858
@serundimedia9858 5 часов назад
Well come
@ZinedinAliling
@ZinedinAliling 4 часа назад
ለመገመት ምን እናርግ
@falmaduga4262
@falmaduga4262 4 часа назад
Loogoo city gubbaa gootee kan Arsenal jala gochuun kee
@welelamohammed
@welelamohammed Час назад
በሚገባ ያቆሙታል
@babyshowmoyo
@babyshowmoyo 3 часа назад
Man City 2. Arsenal 1
@abugonderew
@abugonderew 5 часов назад
arse 2 man city 1
@wakochimdesa5326
@wakochimdesa5326 5 часов назад
Arsenal 1 Manchester city 0
@jamald2717
@jamald2717 5 часов назад
مرحبا منصور
@AmadinKemal
@AmadinKemal 4 часа назад
Arse 3 city 1
@ftmyms664
@ftmyms664 3 часа назад
City 3 -0 Arsenal
@AbrishNew
@AbrishNew 4 часа назад
አርሰናል በማንቸስተር ሲቲ መቼም አይሸነፍም።
@tasisa615
@tasisa615 5 часов назад
Ğ
@gabigunners8073
@gabigunners8073 4 часа назад
ብቻ ዳኛውን በትክክል ስራውን ይስራ እንጂ ነጥብ ይዘን ንመለሳለን 3ነጥብ ይሁን 1ነጥብ ግዴታ ነው።
@DeviDevi-j8s
@DeviDevi-j8s 4 часа назад
ጫዎታ ካልችልው ድኛ ምን ያዳርጋል ማልካም እድል ለሲት 💙
@gabigunners8073
@gabigunners8073 3 часа назад
@@DeviDevi-j8s መልካም እድል ለኣርሰናል
@jamald2717
@jamald2717 5 часов назад
أرسنال ١ سيتي ٠
@daneylkfla506
@daneylkfla506 4 часа назад
ቅልጥ ያልከ የጋርዲዎላ ደጋፊነትህ ሚዛናዊነትህን አትልቀቅ
@atmtube177
@atmtube177 5 часов назад
Arsenal 1 man city 3
@yoseftanga6332
@yoseftanga6332 5 часов назад
Tebelale man laye new 3 megibaw manew meyagebaw hahaha🤣🤣😂😊
@MohammadIsmail-p3n
@MohammadIsmail-p3n 4 часа назад
አተግን አሽቃባጭ ነህ የምር 😂
@markosadem
@markosadem 4 часа назад
ምን ያስለፈል ዝምብለ ታቀባጥራለ እንዴ አስመሳይ
Далее