Тёмный

አጭር አስተማሪ ድራማ በእሁድን በኢቢኤስ/Ehuden Be EBS Short Drama 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 18 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 21   
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 лет назад
በጣም በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ራኬብ ይህ ድራማ አይደለም በልጅነት የልጆች አይምሮ ከምንም ነፃ ሰለሆነ መጥፎ ነገር ለመያዝ በጣም ቅርብ ነው ወላጆች ና አስተማሪዎች ለልጆች ጥንቃቄ ያሰፈልጋል #ebs እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 5 лет назад
ወይኔ ደስ ሲል ቀጥሉበት ትልቅ ትምህርት አለው 👌👏👏
@user-ct7wq3de6d
@user-ct7wq3de6d 5 лет назад
የሚገርም ነው የልጅ አእምሮ መቼም አይረሳም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@samerytube9478
@samerytube9478 5 лет назад
ቅንነትለራስ ነው ሰወች ተቀበሉኝ አልተቀበሉኝ ችግሬ አይደለም ሁሌም ቅን እሆናለው, ቅን መሆን የሚስደስታችው like እና subscribe እንደራርግ
@amiwelloyewa1849
@amiwelloyewa1849 5 лет назад
በጣም ጥሩ ነገር ነው ብዙ ያስተምራል በተለይ በልጅ አእምሮ የተቀረፀ ነገር አይጠፋምና ጥሩ ቢማሩና መልካም ነገር ቢዘሩባቸዉ መጥፎዉን እንደሚይዙት ሁሉ ጥሩዉንም ይይዛሉና መልካምነትን እናስተምራቸዉ ዛሬ ሹክ ልበላችሁ የለምዴ
@efrata1612
@efrata1612 Год назад
Estif aytachihutal
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 5 лет назад
እዉነት ያለና የነበረ ነዉ ።የኔ ቆንጆ ድራማ ሳይሆን ለገባው ትልቅ ትምህርት አለዉ ። እኔም ተማርኩበት ራኪና አስፊቲ ሚሪንዳ ቴንክስ ሶ ማች💝😍😍😍
@Messi_goat1014
@Messi_goat1014 5 лет назад
Beye kenu hulegize betakerebut teru yemeselegnal bedeneb eskigeban deres👍👍👍😀
@toyibaali5888
@toyibaali5888 5 лет назад
👌👌👌
@samerajamal2855
@samerajamal2855 5 лет назад
ዋውው. በጣም. ያስተምራል. ቀጡልበት. ራኪዬ. እና. አስፊቲ.
@hikmahikma8546
@hikmahikma8546 5 лет назад
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመስግናለን
@user-dc1us5ct5s
@user-dc1us5ct5s 5 лет назад
ዋዉዉዉዉአሥተማሪትማህርትነዉቀጥሉበት💚💛❤👍👍👍💝💞
@abebaassya9029
@abebaassya9029 5 лет назад
መማር ናፍቀኝ በፊት እንዳላስጠልኝ ሁሉ
@hennaalhammadi2576
@hennaalhammadi2576 5 лет назад
በጣም በጣም አስተማሪ ነው ቀጥሉበት በጣም አሪፍ ነው
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 5 лет назад
የሚገረምና አስትማሪ ድራማነዉ እናመሰግናል. በመላሿ ዉስጥ እኔን ያገኝሁት መሰለኝ ግን .ለመወሰን ከበድኝ
@salamsimj6563
@salamsimj6563 5 лет назад
Wowow👍
@user-vc9ls5ls3q
@user-vc9ls5ls3q 5 лет назад
ጥሩ ትምርት ነው
@user-ct7wq3de6d
@user-ct7wq3de6d 5 лет назад
እኔም በልጅነቴ ከአጎቴ ጋር ትምህርት ቤት ሄጀ አንዱ መምህር ሂጂ ተመለሽ እዚህ የንፍሮ መቀቀያ ጭንቁላ አልገዛንም አለኝ እና አባረረኝ መቸም አረሳውም እያለቀስኩ ነው የተመለስኩት😒😒😒
@samerytube9478
@samerytube9478 5 лет назад
3ተኛ ነኛ በቅንነት subscribe እና like አድርጉኝ
@user-go2vb5ly6f
@user-go2vb5ly6f 5 лет назад
እዚ መደብ እንደ ተለመደው ከ ኣሚሪካ የተኮረጀ ሞሆኑ ነው ኣይደል እረ ተዉ የገራቺው ስም ኣትበልሉ ከቀን ጂቦች በላይ ኣታቆሱልዋት ።
@Kalianah
@Kalianah 5 лет назад
Everbody ተቀድመሻል 😋
Далее
Decompress small game, have time to play it!
00:35
Просмотров 3,9 млн
ГИГАЧАД МЭЙКЕР В PLANTS VS ZOMBIES 2!
00:49
ዮአዳን (ክፍል 27)
29:12
Просмотров 469 тыс.