Тёмный

አጽንቶ ያቆመኝን ፍቅር አየሁኝ 

Apostolic Church of Ethiopia Songs ACE
Подписаться 8 тыс.
Просмотров 2,6 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

18 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 16   
@dawittemesgen8558
@dawittemesgen8558 16 дней назад
እኔስ ካንተ ሌላ አጽንቶ ያቆመኝን ፍቅር አየሁኝ ደግፎ ያቆመኝን ፍቅር አየሁኝ ለእኔስ ካንተ ሌላ ጌታዬ ማን አለኝ ለእኔስ ካንተ ሌላ ኢየሱስ ማን አለኝ ለእኔስ ካንተ ሌላ በእውነት ማን አለኝ ለእኔስ ካንተ ሌላ አባት ማን አለኝ ሥራህ እጅግ ድንቅ ነው ነፍሴ ታውቀዋለች የከበረ ሐሳብህ በእኔም ዘንድ ከብራለች ከምለው በላይ ነው መልካምነትህ በነፍስ በሥጋዬ ለእኔ ሁሉ ነህ በቀን በጊዜያት በዘመናት በአመታት ነፍሴ ታውቀዋለች ኢየሱስ ያረክላትን የአፌ ነገር ሰምተህ አድምጠህ የልቤን ሐሳብ ልዑል በጥላህ የሸሸከኝ ዘላለም ክበር/2* ብርታት የሆንከኝ የተደገፍኩብህ አጽንተህ የያዝከኝ ጌታዬ የታመንኩብህ እንዴት እኔ ዝም እላለሁ /2* ለፍቅር እዘምራለሁ/4* ሐዘኔን ለውጥከው ለምስጋና አረከው ጭንቀቴን ለወጥከው ለምስጋና አረከው/2* ኑሮዬን ለወጥከው ለምስጋና አረከው ሕይወቴን ለወጥከው ለምስጋና አረከው/2* ቸርነትህን ቀመስኩ ወደ አንተ ስቅርብ ሕይወቴን ስትይዘው በፍቅርህ ገመድ ያላየሁትን አየሁ አይኔ ተገለጠ ጨለማው ዘመኔ በአንተ ተለወጠ ለምስጋና አረከው ጌታ ለምስጋና ሁሉን ለምስጋና ለእልልታ አረከው /ኢየሱስ/ ሁሉን ለእልልታ ይብዛልህ ብዙ ምስጋና የልቤ ጌታ አውቃለች ነፍሴ አይታለች የምን ዝምታ /2* ለካስ የእግዚአብሔር አሰራር ብዙ ለካስ የአምላኬ መንገዱ ብዙ ከእርሱ ጋር ሲጓዙ /2* በእኔ መረዳት በእኔ እውቀት መች ይከናወናል የሕይወት ስኬት ይሁን አልህ ሁሉን ከአፍህ ቃል ወጣ ተአምራት ሆነ ወደ እኔ ሲመጣ ለምስጋና አረከው …. 😢😢😢😢
@YOSEPH-W
@YOSEPH-W 15 дней назад
Eyesus yibarikh wendime berta
@sismihiretyeiyesusilijnati6109
@sismihiretyeiyesusilijnati6109 16 дней назад
ሃሌሉያ ነፍሴ ታዉቀዋለች እየሱስ ያደረክላትን 🙌🙌🙌🙌😭😭ብርታቴ የሆንከኝ የተደገፍኩበት 🙌🙌🙌🙌
@YonatanMamuna
@YonatanMamuna 16 дней назад
አሜን አሜን እኔ አወቀዋለሁ ያደረክልኝን አምላኬ
@Atsadu-mz7ee
@Atsadu-mz7ee 16 дней назад
Amen Amen 🙌🙌🙏🙏🙏
@estermesfin4938
@estermesfin4938 16 дней назад
Amen Eyesuseee
@TseganeshAbera-s8v
@TseganeshAbera-s8v 14 дней назад
Amen ❤
@eyerusalem6833
@eyerusalem6833 16 дней назад
አሜን አሜን አሜን አጽንቶ ያቆመኝን ፍቅር አይሁን ደግፎ ያቆመኝን ፍቅር አይሁን ለእኔስ ካንተ ለላ ጌታዬ ማኝ አለን 😭😭😭😭😭ሃሌሉያ 🙌🙌
@AsterEr
@AsterEr 13 дней назад
አይሁን ሳይሆን አየሁኝ ነው
@suwideebirahem1516
@suwideebirahem1516 16 дней назад
Ameen
@Mekeds-y8z
@Mekeds-y8z 15 дней назад
😭😭😭😭😭😭ኦ ሀሌ ሉያያያያያያያያያያያያያያ ...
@DayaD-zq9fc
@DayaD-zq9fc 10 дней назад
Amen amen ❤🫶😭☝️
@adalkibebo4888
@adalkibebo4888 12 дней назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@suwideebirahem1516
@suwideebirahem1516 16 дней назад
Mezmurun kesir bititsifu xiru new
@sismihiretyeiyesusilijnati6109
@sismihiretyeiyesusilijnati6109 16 дней назад
Beapostolic song application wust ale yeihit betty.....❤
@dawittemesgen8558
@dawittemesgen8558 16 дней назад
እኔስ ካንተ ሌላ አጽንቶ ያቆመኝን ፍቅር አየሁኝ ደግፎ ያቆመኝን ፍቅር አየሁኝ ለእኔስ ካንተ ሌላ ጌታዬ ማን አለኝ ለእኔስ ካንተ ሌላ ኢየሱስ ማን አለኝ ለእኔስ ካንተ ሌላ በእውነት ማን አለኝ ለእኔስ ካንተ ሌላ አባት ማን አለኝ ሥራህ እጅግ ድንቅ ነው ነፍሴ ታውቀዋለች የከበረ ሐሳብህ በእኔም ዘንድ ከብራለች ከምለው በላይ ነው መልካምነትህ በነፍስ በሥጋዬ ለእኔ ሁሉ ነህ በቀን በጊዜያት በዘመናት በአመታት ነፍሴ ታውቀዋለች ኢየሱስ ያረክላትን የአፌ ነገር ሰምተህ አድምጠህ የልቤን ሐሳብ ልዑል በጥላህ የሸሸከኝ ዘላለም ክበር/2* ብርታት የሆንከኝ የተደገፍኩብህ አጽንተህ የያዝከኝ ጌታዬ የታመንኩብህ እንዴት እኔ ዝም እላለሁ /2* ለፍቅር እዘምራለሁ/4* ሐዘኔን ለውጥከው ለምስጋና አረከው ጭንቀቴን ለወጥከው ለምስጋና አረከው/2* ኑሮዬን ለወጥከው ለምስጋና አረከው ሕይወቴን ለወጥከው ለምስጋና አረከው/2* ቸርነትህን ቀመስኩ ወደ አንተ ስቅርብ ሕይወቴን ስትይዘው በፍቅርህ ገመድ ያላየሁትን አየሁ አይኔ ተገለጠ ጨለማው ዘመኔ በአንተ ተለወጠ ለምስጋና አረከው ጌታ ለምስጋና ሁሉን ለምስጋና ለእልልታ አረከው /ኢየሱስ/ ሁሉን ለእልልታ ይብዛልህ ብዙ ምስጋና የልቤ ጌታ አውቃለች ነፍሴ አይታለች የምን ዝምታ /2* ለካስ የእግዚአብሔር አሰራር ብዙ ለካስ የአምላኬ መንገዱ ብዙ ከእርሱ ጋር ሲጓዙ /2* በእኔ መረዳት በእኔ እውቀት መች ይከናወናል የሕይወት ስኬት ይሁን አልህ ሁሉን ከአፍህ ቃል ወጣ ተአምራት ሆነ ወደ እኔ ሲመጣ ለምስጋና አረከው ….
Далее
Apostolic songs/Apostolic Mezmur/Misrak Ayat Choir
16:11
БЕЛКА РОЖАЕТ? #cat
00:29
Просмотров 163 тыс.
ዋአ ኬሴ አወድም ሾሌቻዮ እና
13:09
Просмотров 36 тыс.