Тёмный

አፀደማርያም ያረጋል በሙሉ የመተማመን ስሜት ያዜመችው ሙዚቃ 

Fana Television
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 13 тыс.
50% 1

#FANA_LAMIROT #ፋና_ላምሮት #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 29   
@azebe858
@azebe858 Год назад
አቤል እግዚአብሔር ይንቀልክ ይቺን ልጅ ጠምደክ ይዘካታል
@user-rh2un1qs2f
@user-rh2un1qs2f Год назад
😂አሜን እሱ ሁሌ ነው
@yordihagos2890
@yordihagos2890 Год назад
አሜን ባለጌ ነው አቤል ማለት
@ephremabebe3427
@ephremabebe3427 Год назад
ayebalem yetayewen eko new yemdagnew accept madreg inlmed inje esu kegna yeteshal ye musica iweket alew fanam semdebew lezi bota eko beku new belo new
@haregitugetachew1322
@haregitugetachew1322 Год назад
ድሮም ኢትዮጵያ ዉስጥ እዉነት ተናጋሪ አይወደድም
@meaziwendemumeaziwendemu7012
ለሱዋ እኮ ይጠቅማታል በእውነት ከሆነ ከበፊት አቀራረቡዋ የዛሬ ሳምንትም ዛሬም የወረደ ነው በተለይ የሂሩት ሙዚቃን ገደልሺው አለች ብሌን ችሎታ አላት ግን ውድድር ነው መበለጥ አለ አቤል የተናገረው ዛሬ ልክ ነው
@kingbitew
@kingbitew Год назад
አንደኛ
@yordihagos2890
@yordihagos2890 Год назад
እኔ በጣም ነው ድምፆን የምወደው
@aklilengatu6951
@aklilengatu6951 Год назад
Woooow i love it
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 Год назад
ድንቅ ወጣት. I love the instrument players. Thank you all.
@AliAli-pi5ef
@AliAli-pi5ef Год назад
Wowo❤️❤️❤️❤️
@sewaleshiferaw6000
@sewaleshiferaw6000 Год назад
Gobez
@abrhamzeethiopiathermo
@abrhamzeethiopiathermo Год назад
የሚያምር ድምፅ።
@yordihagos2890
@yordihagos2890 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Memesalem-bm1fh
@Memesalem-bm1fh Год назад
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@fasikaamare2579
@fasikaamare2579 Год назад
አፀደ ማርያም ወርቅ ድምፃውይ ነሽ ግን ምርጫ እንዲረዱሽ እነ ሸዋን እርዳታ ጠይቂ 1ኛ እና ዋንጫላንቺ ነዉ በርች❤
@HanaYelekal-fk9ks
@HanaYelekal-fk9ks Год назад
ይቅርታ እጅግ በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው ግን ሃሳብ ለመስጠት ያህል አቤል ከጎንደር የሚመጡ ድምፃዊያን ጥላቻው የጎላ ነው አቤል፦ጎንደር የኢትዮጽያ ዋልታ ማገር እንደሆነ ልነግርህ እፈልጋለሁኝ ከወንዙ ነው ምንም ማድረግ አይቻልም።
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Год назад
ውይ ጀመራችሁ ደሞ ዘረኝነታችሁ ውጪ ከዚ እሄ ውድድር ነው ስታስጠይ ምነግራት ነገር ይበልጥ ጎበዝ ሆና እድሰራ ነው ከላስ ዘረኛ አትሁኚ (ደሞ እኔ ልንግርሽ ስሚ የኢትዮጵያ ዋልትና ማገር ጎጃም ጎደር ጅንጃካሽ አደለም ልዑል ቅዱስ እግዚአብሔር ነው ::
@user-wf4yf5ge8s
@user-wf4yf5ge8s Год назад
ጎጠኝነት😢
@yasminabubeker1311
@yasminabubeker1311 Год назад
በዚህ አይነት ትስነበቺያለሽ አደ ማሪያም እባክሽን የነአመልማልን ፍቅርአዲስ የነየሺመቤት ዝፍኝ ካልሆነ ትስነበችያለሽ አየሽ አንደኝነትሽን ለቀቅሽ ቢያድግልኝን እይው 2ተኛነትን እይው አለቀቀም የአለም ወርቅ የዘፍነችውን ዝፍኝ ካልሆነ ትባረሪያለሽ ስው ሁሉ አንቺን ነው የሚጠብቀው የትልቅ ስው አያምርብሽም
@tesfayemeless4516
@tesfayemeless4516 Год назад
አፀድ የኔ ማማየ ትክክል አይደለሽም በተለይ እንደ ዙር በዚህ ጊዜ ይሄን ሙዚቃ መምረጥ አልነነረበሽም እናም ጨዋታው አልገባሽም የውድድሩ ቀጣይ የድሮ ዘፈኖች ላይ ሆኖ ማስንቆ የሚመራው ሙዚቃ ምራጭ
@Tube-oh1ki
@Tube-oh1ki Год назад
ትህትና የለሽም ይቅርታ ምንምሽም አይመቸኝ ከያለም ወርቅ ትንሽ ነገር ተማሪ
@kiyakiyu-kf8cf
@kiyakiyu-kf8cf Год назад
ትህትና ከእሷ መማር አለብህ ደሞ ምን አደረገች የኔ የምንጊዜም ምርጥ ናት ሆሆ አሁን ይሄ ምን አስፈለገ
@kiyakiyu-kf8cf
@kiyakiyu-kf8cf Год назад
demo eswan ke eraswa gar enji ke yalemwork gar aydelem mawedader beka hulum mawrat slachale menager hone ende
@HanaYelekal-fk9ks
@HanaYelekal-fk9ks Год назад
አጎዛ በጣም ስርዓት ያላት ተወዳዳሪ ናት
@almazwer
@almazwer Год назад
ምን ለማለት ነው ትህትና የሚለውን ቃሉን አልተረዳኧውም ብየ አስባለው ስትገላምጥ አይተሀል ወይስ? እስኪ ያልተፃፈ አታንብቡ
@alemtlahun5542
@alemtlahun5542 Год назад
አንች ምን ማለት ነው ደንቆሮ ላፁም እንዳንች ያለው አይመቻትም!!!!
@jemal8988
@jemal8988 Год назад
አንደኛ
Далее
ДОМИК ДЛЯ БЕРЕМЕННОЙ БЕЛКИ#cat
00:45
Презентация iPhone 16 за 4 минуты
04:00