Тёмный

አፀደማርያም ያረጋል ጥያቄ የሌለው ብቃቷን አሳይታለች 

Fana Television
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 51 тыс.
50% 1

#FANA_LAMIROT #ፋና_ላምሮት #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 46   
@zegelilatube
@zegelilatube Год назад
መበረታታት ያለባት ጎበዝ ድምፃዊ 💚💛❤️
@AweyetuStudio
@AweyetuStudio Год назад
አፀደማርያም የፋና ላምሮት ድምቀት ክብር ይገባሻል
@hanademelash6673
@hanademelash6673 Год назад
ጀግኒት ለኔ አንድኛ ነሽ ❤️❤️❤️
@yordihagos2890
@yordihagos2890 Год назад
ይድረሥ ለአፀደ ምርጫሽ አሥተካክይ የፍቅርአዲሥ የአሠፋ የሽመቤት ዱባለ የአመልማል አድናቂሽ ነኝ ፋና የማየው ባንች ነው
@habtamugemechuhabtamugemec8782
ምርጥ እጅግ የሚደነቅ ድምፅ አለሽ በሙዚቃ ምርጫ አታበላሽው አደራ አፀደማሪያም
@zewdubayle857
@zewdubayle857 Год назад
የምትገርም ልጅ ለማንኛዉም ፋና ላምሮ የተደበቁትን ልጅች እዲወጡ በማድረጋችሁ ክብር ይገባችሃል ክብር ለናት ይሁን አገራችን ኢትዮጵያን ሠላም ያድርግል አሜን
@tesfayemeless4516
@tesfayemeless4516 Год назад
እኔ ግን ዛሬ ማማየ አዝኘብሽ አለሁ በተለይ በመጀመሪያ ነጥብ በሚያሰጠው ላይ የተጫወትሽው የሂሩት በማይገባ በማይስፈልግ ሰዓት ነው ማርያምን ማማየ የኔ ቆንጆ በናትሽ እንዳምንም ብለሽ ምርጫ አስታካክይ
@HanaYelekal-fk9ks
@HanaYelekal-fk9ks Год назад
በጣም የምትበረታታ ድምፃዊ ናት ልጅ ናት ትልቅ ቦታ ትደርሳለች አቤል ግን ልጅቱን በጣም እየተጫናት ነው
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 Год назад
ከአቤል ምላስ ያውጣሽ የኔ ወርቅ❤ እሱ እንደሆን ሰበብ አያጣ
@user-nu4fj4wb8n
@user-nu4fj4wb8n Год назад
ልዩ የተፈጥሮ ስጦታ አለሽ መረዋ ነው ድምጽሽ በርች
@habtewoldmelese4617
@habtewoldmelese4617 Год назад
This one is excellent
@azebe858
@azebe858 Год назад
የኔ ቆንጆ ከዚህ በዋላ ባለሙያ እያማከርሽ ብትመጪ ጥሩ ነው እየወረድሽ እየመጣሽ ነው ደግሞ አቤል ከሚባለው እልቢስ ፈጣሪ ይጠብቅሽ መልካም እድል
@dagnachewlulie
@dagnachewlulie Год назад
ግሩም ድንቅ ብቃት ነው።
@user-qe1re7nz1c
@user-qe1re7nz1c Год назад
አቤልን ባካችሁ አስታግሱልን ምን አስቦ ነዉ የሆነ እከን የማያጣላት?
@AliAli-pi5ef
@AliAli-pi5ef Год назад
Wowo❤❤❤❤❤
@trtt90
@trtt90 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AhmedAwol-tv1ho
@AhmedAwol-tv1ho 8 месяцев назад
@asterworkuwoldeyes5625
@asterworkuwoldeyes5625 Год назад
በጣም የምትገርም ልጅ ሁሉ ነገሯ ደስ የምትል ዋውውውውውው❤❤❤❤❤❤❤
@anshaahmed3184
@anshaahmed3184 Год назад
ፍቅር አዲስ 🥰🥰🥰
@yordihagos2890
@yordihagos2890 Год назад
ድምፆ አንደኛ❤❤❤❤❤❤❤ 5:17
@yesufnuru
@yesufnuru Год назад
Wow she is voice amizing❤❤❤❤❤❤❤❤
@yordihagos2890
@yordihagos2890 Год назад
ይች ልጅ ሥወዳት ድምፆ የተሠረቀረቀ
@user-kr1qm6pj6x
@user-kr1qm6pj6x Год назад
ጎንደር ደብረታቦር ያፈራቻች ፈርጥ ድምፀ መረዋ ነች አፀደ ማሪያም ።
@user-yv9ko4iy8d
@user-yv9ko4iy8d Год назад
በአቤል አስተያየት ግን ልጆቹ እየተደናበሩ ነው😢😢😢😊
@ayacell5823
@ayacell5823 Год назад
😂😂😂😂
@user-lr4qs2hx8x
@user-lr4qs2hx8x Год назад
አቤልእሚባል ሰላቢይጠብቅሽ
@yordihagos2890
@yordihagos2890 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zeruwork5450
@zeruwork5450 Год назад
♥️♥️♥️♥️❤️♥️♥️♥️♥️♥️
@yesufnuru
@yesufnuru Год назад
❤❤❤❤
@genetbelayhun9623
@genetbelayhun9623 Год назад
ምርጥዬ
@cabdiraxmanxasanxasan9126
@cabdiraxmanxasanxasan9126 Год назад
አፀደ የአሰፉ ፈቅረደሰ ሞክር
@mulugetadiress4317
@mulugetadiress4317 Год назад
ልትበረታታ ይገባል
@mohamedsultan4893
@mohamedsultan4893 Год назад
አቤል የሚሰጣቸዉን ዳኝነት እጅግ የበሰለና ሙያዊ ነዉ አንዳዶች በአቤል ዳኝነት የሚሰጡት አስተያየት ካለመረዳት ይመስለኛል
@s0lomon150
@s0lomon150 Год назад
ጎበዝ ነሽ አፀድዬ ተሥፋ እንዳትቆርጪ ዛሬ ዳኞች ተጭነውሻል በደንብ ተረድተናል ጎበዝ አሸናፊ ነሽ❤❤❤❤🙏🙏🙏
@meaziwendemumeaziwendemu7012
ዳኞቹ ልክ ናቸው የዛሬና የሳምንት አቀራረቡዋ ልክ አይደለም በተለይ የሂሩትን ስራ አልተጫወተችውም ዉድድር ነው መስተካከል አለበት በፊት ጥሩ ሰርታ ዛሬ ጥሩ ካልሰራች ትሸነፋለች የዛሬ ውጤት ብቻ ነው የሚታየው ሮዳስ ያን የመሰለ ድምፅና ችሎታ ይዛ ከውድድር ውጭ ሆናለች አፀደ ማርያምም ምርጫዋን ማስተካከል ልምምድ ማድረግ አለባት ግጥም ሁሉ እየጠፋት ነበር እኮ እናም የዳኞችን አስተያየት መስማት ማስተካከል ጥቅም አለው ባለሙያ ብታማክር ምርጫ ላይ
@s0lomon150
@s0lomon150 Год назад
@@meaziwendemumeaziwendemu7012 አሁን,ይሄ ሙዚቃ ምን ይወጣለታል
@visualrob3010
@visualrob3010 Год назад
የሚገርም ብቃት😮
@kurazdata
@kurazdata Год назад
Her face looks like Rihana 😅
@asetashoma8755
@asetashoma8755 Год назад
Ihe lijetu ye fkr adis dimtsi alati temesesy
@werkgetahun630
@werkgetahun630 Год назад
እራሷ ፍቅራዲስ
@zelalemtilahun9903
@zelalemtilahun9903 Год назад
እረ ዳኛ ብሌን ምንድነዉ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በራስ መተማመንሽ ጠፍቷል እራስሽ በተሰማሽ መንገድ መዳኘት ሲገባሽ ሁልጊዜ ብሩኬ እንዳለዉ እያልሽ ብሩክ የሚሰጠዉን ነጥብ ተመሳሳይ የሆነ ነጥብ ነዉ ለተወዳዳሪዎች እየሰጠሸ ያለሽዉ please እራስሽን ሆነሽ ዳኚ!!! እስኪ ወደኋላ ተመልሰሽ የዳኘሽዉን እና የሰጠሸዉን ነጥብ ተመልከች ??????????? አንዳንድ ቦታ ላይ ከብሩክ የተለዬ ነጥብ የሰጠሸዉ ከብሩክ በፊት ቀድመሽ ነጥብ ስለሰጠሸ ነዉ እንጅ ከሱ በኋላ ነጥብ ብትሰጪ ኑሮ ተመሳሳይ እንደሚሆን ጥርጥር የለዉም፡፡፡፡፡፡፡፡ ወይ ደግሞ በራስሽ ማንነት ነጥብ እንድትሰጪ ሁልጊዜ ከብሩክ በፊት ተናጋሪ መሆን አለብሽ ካለበለዚያ ብሩኬ እንዳለዉ እያልሽ እሱ የሰጠዉን ነጥብ ነዉ የምትሰጪዉ ይህ ደግሞ በተመልካቾች ትዝብት ዉስጥ አስገብቶሻል!!!!!!!!! ልክ እንደ አቤል በራስሽ confidence ይኑርሽ!!!!!!!!! ይህንን እንደ አስተያየት ወስደሽ እራስሽን አስተካክይ ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡
@user-tc5os8ji6f
@user-tc5os8ji6f Год назад
ድምጿ መረቅ ነው
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 Год назад
የሙዚቃ ምርጫሽ ምንም አላወቅሽበትም ድምፅሽን አታበላሽ በደንብ አስቢበት
@kiyakiyu-kf8cf
@kiyakiyu-kf8cf Год назад
ye fanan yekesekese debab amokechw ye fanawa denk tenshwa fiker adiss
@ErmiasBelay-mm1gc
@ErmiasBelay-mm1gc Год назад
❤❤❤❤
@visualrob3010
@visualrob3010 Год назад
የሚገርም ብቃት😮
Далее
Ethiopia - Esat Amharic Night News 11 September 2024
16:19